ዩቱዩብ በ1ሺ ሰው የከፈለኝ አስገራሚ ብር | How Much YouTube Paid Me With 1K views | Ethiopian Youtubers

  Рет қаралды 41,205

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ

Күн бұрын

today I'm sharing how much money KZbin paid me in 2020! ዩቱዩብ በ1ሺ ሰው የከፈለኝ አስገራሚ ብር | How Much KZbin Paid Me I With 1K views | Ethiopian KZbinrs
#ዩቱዩብ #Ethiopia #EthiopianKZbinrs
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
✅ እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸዉ መልካም ነዉ
-------- ✅You may also like This Videos---------
☑️ፎቶን ወደ ካርቱን ለመቀየር ምርጥ ዘዴ
👉 • Ethiopia: ፎቶን ወደ ካርቱን ...
☑️የአዶቤ ፎቶሾፕ መሰረታዊ መማሪያ በአማርኛ
👉 • Ethiopia: የአዶቤ ፎቶሾፕ መሰ...
☑️የአዶብ ፎቶሾፕ አስገራሚ ነገሮች መማሪያ በአማርኛ
👉 • Ethiopia: የአዶብ ፎቶሾፕ አ...
☑️የኢትዮጵያ ዩቱዩበሮች ስንት ይከፈላቸዋል? ሚስጥሩ ወጣ!! | Top 10 Ethiopian KZbinrs
• Video
☑️ገንዘብ የሚሰራ የKZbin ቻናል አከፋፈት | How To Create A KZbin Channel! (2020 Beginner’s Guide)
👉 • ገንዘብ የሚሰራ የKZbin ቻና...
☑️Netflixን የሚያስንቁ 5 ምርጥ ነፃ የፊልም ዌብሳይቶች በስልክ እና ላፕቶፕ | Top Free Movie Websites 2020
👉 • Video
☑️ታዋቂ ዩቱዩበሮ ስለ ዩቱዩብ የሚደብቁን ሚስጥሮች | How To Grow KZbin Subscribers in Ethiopia 2020
👉 • Ethiopia: ታዋቂ ዩቱዩበሮ ስለ...
☑️ዋይፋይ ያለ ፓስዎርድ መግቢያ ቀላል መንገድ ለኢትዮጵያውያን | How To Connect WiFi Without Password
👉 • Video
☑️ብዙ የኢትዮጵያ ይቱዩበሮች የሚሸወዱት ነገር | Get More KZbin Subscribers With A Channel Trailer
👉 • ብዙ የኢትዮጵያ ይቱዩበሮች የሚሸወዱ...
☑️ዩቱብ ላይ ብዙ ስብሰክራይበር ያላገኙበት ምክንያቶች | KZbin Settings You Should Know About
👉 • ዩቱብ ላይ ብዙ ስብሰክራይበር ያላገ...
☑️ምርጥ ጌሞችንና ሶፍትዌሮችን በነፃ ያውርዱ | Best Video Games of 2020 download websites
👉 • Video
☑️የአዶብ ፕሪሚየር ፕሮ መሰረታዊ መማሪያ | Adobe Premiere Pro CC 2020 - Basic Editing for Beginners
👉 • የአዶብ ፕሪሚየር ፕሮ መሰረታዊ መማ...
☑️TikTok ቲክቶክ ላይ 10 ብዙ ተከታይ ያላቸው ኢትዮጵያውያን | TOP 10 Ethiopian Tiktokers
👉 • Video
🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
Facebook: / abugidamedia
Twitter: / abugidam
Instagram: / abugidamedia

Пікірлер: 274
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
ታዋቂ ዩቱዩበሮች የሚደብቁን ነገሮች kzbin.info/www/bejne/Y5qqeIOerddmnac
@bam9075
@bam9075 3 жыл бұрын
ኧረ ye KZbin አከፋፈት በተለይ ብር ሞቀበልበትን (እንዴት እንደሚከፍሉህን እባክህ በፈጣሪ ስም በጣም ቸግሮኛል ለሁሉም ሰዉ ሼር አደርጋለው Video ስራልን
@KeflayKidane-bs3dl
@KeflayKidane-bs3dl Жыл бұрын
Tedi ሰላም ነው እግዚኣብሔር ጨምሮ ይስጥህ revenue ላይ rpm cpm የሚል የለዉም ምንድነው ችግሩ ? ከተመቸህ ብትነግረኝ ኣመሰግናሉሁ❤❤
@ኢትዮቲጂቲዩብ
@ኢትዮቲጂቲዩብ 3 жыл бұрын
ቃላት ያጥርኛል እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ ተባርክ ወንድማለም አርዳድህ አንደኛ
@Hiba-g6k
@Hiba-g6k 26 күн бұрын
ወድሜእኔአዲስከፍቸነበር እናየባክአካውትስለለለኝበሌላሰውማረግእችላለሁዩቱቡንየከፈትኩትበኔነው
@-4587
@-4587 Жыл бұрын
ወይኔ ቴድየ ስወድህኮ በጣም ነው ክበርልን ቴድየ ማዓረይ የኔ ግን ከኣምስቱ ሰዎስቱ ነው በርቶ ያለው ሁለት ጭራሽ የለም ታች ስንወርድ ደሞ ሳንድቆቹያንተ ሶዎስት ነው የኔ ደሞ ኣንድ ብቻ ነው የበራው ስወድህ የህነ ነገር በለኝ😘😍
@rome2089
@rome2089 3 жыл бұрын
ላይክም ሼርም ስፕስክራይብም ነው እማርግህ. በርታ. እኔ ዩቱብየለኝም
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ እህቴ
@fatumawase
@fatumawase 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@hassunsusu9434
@hassunsusu9434 3 жыл бұрын
🔴እንኳን ደስ አለህ❤ ☘️ደስታህ ደስታችን ነው 🤙 🍀ያስብሀል ባይ ነኝ💛 ☘️በርታ ብሮ💚 💚💛ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ከግንህ ነን❤️❤️
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ
@aldaam9276
@aldaam9276 3 жыл бұрын
አሜን
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴድ ወንድማችን አንቴ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይጨምርልክ like👍
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን እህቴ
@Antatube1
@Antatube1 2 жыл бұрын
ቴዳ ለመረጃህ እናመሰግናለን የታየው ሀወር እየቀነሰብኝ
@seadatube596
@seadatube596 3 жыл бұрын
ወይኔ አንተ ቅን ልጅ ተባረክ አቦ
@rewdatube7270
@rewdatube7270 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ወዴ
@_1749
@_1749 3 жыл бұрын
@@rewdatube7270 ነይ ጎራ በይ ማማ
@Fatuma23
@Fatuma23 3 жыл бұрын
ሰላም
@nonsenset4154
@nonsenset4154 3 жыл бұрын
@@_1749 በበበበበብብብብብብኢብብብብእዟኢ
@nonsenset4154
@nonsenset4154 3 жыл бұрын
@@rewdatube7270 አኧመመመመመኢለዲደደ ደደዴ
@zufandejenebacas
@zufandejenebacas 3 жыл бұрын
All you post is really very helpful Really you are wonderful teacher keep it up 🤠🤠 I have a question also about membership setting ? If you have a link please share me thank you so much
@marvel5_clips
@marvel5_clips Жыл бұрын
#Betam naw #minamesaginaw tilk meteja naw yesetakegn bertalin Sile KZbin mitpositewn videoch arif arif nachew betam tenx🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nhdentertainment4826
@nhdentertainment4826 3 жыл бұрын
bro be facebook page endet nw $ meserat michalew??????? Video Seralen
@saudi3997
@saudi3997 3 жыл бұрын
አቡጊዳ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ። ትምህርትህ በደንብ ነው የምታብራራው እናመሰግናለን ።
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ
@test-fp7lw
@test-fp7lw 3 жыл бұрын
ቴዳዬ cpm ማለት click per Mille ሳይሆን cost per mille ነው። 02:04 ማይል ማለት የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም አንድ ሺ እይታ ነው። አታቅም ብዬ ሳይሆን ቴዳ። ቪዲዮክን በጣም ስለምከታተል ነው። ለካ ቴዳም ይሳሳታል ብዬ ነው።
@toybshi
@toybshi 2 жыл бұрын
ወንድሜ እኔ አድስ መክፈት እፈልጋለሁ ከቻልክ አሳየኝ ምንማድረግ እንዳለብኝ 😢በስደት እድሜየንፈጀሁ አገር ገብቸልኑርአልፎልኝ
@bam9075
@bam9075 3 жыл бұрын
ኧረ ye KZbin አከፋፈት በተለይ ብር ሞቀበልበትን (እንዴት እንደሚከፍሉህን እባክህ በፈጣሪ ስም በጣም ቸግሮኛል ለሁሉም ሰዉ ሼር አደርጋለው Video ስራልን
@tigistdreamtube7025
@tigistdreamtube7025 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን ከአንተ ብዙ ተምሪያለሁ
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ እህቴ
@abyiraya
@abyiraya 3 жыл бұрын
ቴድየ የface book page ህን ንገረኝ በሚሤንጀር ላሥረዴህ
@HayatOmer
@HayatOmer 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@hawaseada
@hawaseada 3 жыл бұрын
ማስታወቂያ መስራት አልቻልኩም ብታስርዳኝ ትችላለህ ቅንሰው ነህ አተልጅ
@rahmatube2130
@rahmatube2130 3 жыл бұрын
እዴት አርጌ ነው ማሥታወቂያ የማሥገባው ማለቴ ማሥታወቂያ ጋላሪ ከሆነ እዴት ላጣው
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኘኝ ዛሬ ላይክ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
ቴዲ አመሰግናለሁ, ቴዲ እባክህ facebook እና youtube አልሰራ አለኝ youtube tab አልክፍት አለኝ ፍቃድ የለሺም አለኝ 🙏🙏
@ethioyoutuber9981
@ethioyoutuber9981 3 жыл бұрын
ethiopian lay ytay video birr aykotrem emibalewu ewunet new
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም በርታ የሁሉም የሚመች ትምህርት ነው
@ኢትዮቲጂቲዩብ
@ኢትዮቲጂቲዩብ 3 жыл бұрын
በጣም እፍልግህ ነበር እንዴት ላግኝህ
@Zematube16
@Zematube16 8 ай бұрын
ትለይብኝ አለህ🥰
@amanbereket6451
@amanbereket6451 3 жыл бұрын
Wow, thanks for your detailed explanation
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
አሪፍና አነቃቂ የሆኑ የስኬት ቪዲዮ ለማየት ይህን ቻናል ይጎብኙ.....
@binthabeshawyit9341
@binthabeshawyit9341 3 жыл бұрын
የተሰራበት ዲምፂ ለምሳሌ እንደቁርአን እንደስብከት ያሉ ዲምፆች መልሰን በቪዲዎ አቀናብረን ብንሰራባቸዉ ለዩቱባችን ችግር ያመጣሉ
@selamtube2461
@selamtube2461 3 жыл бұрын
ቴዲ መልካም ሰዉ ነህ በእዉነት ደጋግመ ሰብስክራይብ ባደርግህ ይገባሀል እናመሰግናለን
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ እህቴ
@ethiotechnology
@ethiotechnology 2 жыл бұрын
እናመሰጊናለን
@Ethel608
@Ethel608 2 жыл бұрын
ምርጡ
@TechHabesha
@TechHabesha 3 жыл бұрын
Teda,, Le Yt Thumbnail yetetekemew Font mnden new semu?
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
Noto Sansa Bold
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 жыл бұрын
መክፈት እፈልግ ነበር ግን አድካሚ መስሎ ታየኝ ማለቴ ደክሜም ተመልካች እማላገኝ
@አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል
@አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ውዶች
@emwamaretube6314
@emwamaretube6314 3 жыл бұрын
ነይ
@እሙሀያትዩቲዩብ
@እሙሀያትዩቲዩብ 3 жыл бұрын
እንደማመር
@Allahismypower
@Allahismypower Жыл бұрын
Alhamdulillah Endante Aynet sew setonal ❤🎉
@tena9047
@tena9047 3 жыл бұрын
የጤና RPM 10$ ነው ደሞ ወሳኙ ዋች ሀወር ነው ?
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
አዎ ብዙ ከተየህ ምርጥ ነው
@sebhatenegeh
@sebhatenegeh 7 ай бұрын
ቴዲ እስቲ ስለ አር ፒ ኤም አሁን 2024 ባለው ህግ ቪዲዮ ስራልን
@ሶፊወሎየዋ
@ሶፊወሎየዋ 3 жыл бұрын
አንደኘ ነኝ አላየሁትም በሀላ ቦታ ከያስኩ
@saidhusen-qv8ql
@saidhusen-qv8ql Жыл бұрын
Ba shorts video. Sntno mikeflew
@sura3089
@sura3089 3 жыл бұрын
monitize sayihone befit beneberji view monitize kehone behola yhajawen view yikeflejal?
@faruzaethio
@faruzaethio Жыл бұрын
Wodwocyee be Allah subscribe adrguge swodachu yne Marwocye teda hulme enamsgnal sle videoch
@greateview.4366
@greateview.4366 3 жыл бұрын
55% yante kehoneko 2.79 new emimetaw 2.79*3 degmo 8.3$ akababi new emidersek basredaken meseret
@Yeshyemerelij
@Yeshyemerelij Жыл бұрын
Eski bknnet demrugn. Sbskryb adrguign
@umutowfiq7888
@umutowfiq7888 3 жыл бұрын
Sem wendime endet neh berta tru sra nw yemitiseraw ebakih asichekoy tiyake neberegn seatina sub molichalehu applay mediregi nw yekeregn please tebaberegn
@footballmidia5746
@footballmidia5746 3 жыл бұрын
Selam bro Video be men yahel geze belek yebelte seketama ehonalehu?
@ሰአዳሺመልስ
@ሰአዳሺመልስ 2 жыл бұрын
እኔ ብዙ ግዜ ታግየ አተ እደከፈትከዉ ለመክፈት እቢ አለኝ
@amentube5641
@amentube5641 3 жыл бұрын
ቴዳ እኔ Subscriber ልደብቅ ስል እንዳንተ አይደለም የሚመጣልኝ እርዳኝ
@jamelamottatube9678
@jamelamottatube9678 3 жыл бұрын
አሚነ ውዴ እንደመር ቢዶውን 4 ደቂቃ በማየት
@EthiOme
@EthiOme 2 жыл бұрын
Teda eqa ke wuci tametaleh ende ..... sew geztolegn nbr 🙏
@danishtube4634
@danishtube4634 3 жыл бұрын
Hlam ba gugut naw madamtek enamsegnalen
@sholayetube6178
@sholayetube6178 3 жыл бұрын
እንኳን ስላም መጣህ ውንድሜ ቴዲ
@ኩኩወለተሰንበት
@ኩኩወለተሰንበት 3 жыл бұрын
እኔ ኢሜል መቀየር ፍለኩ ምን ይሻላል በማርያም
@habsha
@habsha 3 жыл бұрын
ሰላም ወዳጀ ፌስቡክ ላይ መልክት አሰቀምጫለሁ ከቻልክ መልስልኝ 🙏
@meme3562
@meme3562 3 жыл бұрын
Abzagnaw vidiowocheh be computer slehune le selk aygebum
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
ስልክህን Disktop site ላይ አድርገው
@ZinetTubeSulula75
@ZinetTubeSulula75 3 жыл бұрын
እሲ ሞኒ ያልሆነውን እንዴት ነው የምትረዳን
@nuretube1155
@nuretube1155 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ወርቄYoutube
@ወርቄYoutube 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ክምር ሁሉም ዩቱበር እንዳተ ቢሆን
@ልደታ-ዘ1ወ
@ልደታ-ዘ1ወ 3 жыл бұрын
ይቅርታ ጋር ትምርትህ እርፍ ነው ግን ላብቶብ ነው እምታስተምርው ክስ ልክ ስራ ፕሊስ
@work12-p9g
@work12-p9g 8 күн бұрын
Thanks u are best youtuber
@YENE.tube.
@YENE.tube. 5 ай бұрын
passport yasefelgale manlet new
@yosefaemayehu2935
@yosefaemayehu2935 3 жыл бұрын
betam ken sew nek fereng yawekewn hulu yasawekal y ega hager youtuber gen masawek ayefelegum lemejemeriya giz new yayehuk ken selehonk subscribe aderegalew God bless u.
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
Betam betam amesegenalehu
@Tsedal_Media
@Tsedal_Media 3 жыл бұрын
Yewah lij neh egziabher yibarkh
@weareone1247
@weareone1247 3 жыл бұрын
ቅንነት ለራስ ነው ተባረክ🙏
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ እህቴ
@fatumawase
@fatumawase 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@rahmaali5551
@rahmaali5551 3 жыл бұрын
እሥኪ እኔን እብ አለኝ እቢ አለኝ አሥርዳኝ ወድሜ
@makmak645
@makmak645 2 жыл бұрын
Enameseginalen bro gine befite besilke you tub mekifet yichalal bileh neber gine silke infinix neberina kelay yalechiwune netebitab milket alametalignale bitnegiregn??
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 2 жыл бұрын
ክሮሙን Disktop site ላይ አድርጊው ። ከዛ በደንብ ይስተካከላል።
@ቃልየአፄዎቹቃልየአፄወቹ
@ቃልየአፄዎቹቃልየአፄወቹ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን ላይ ላይ ሁነን እዴት ታብሌት(ርእስ መፃፍ እችላለን ካላስቸገርኩህ ብትሰራልን
@hanitube181
@hanitube181 3 жыл бұрын
revenue yemil yelem ena gar wendime ??
@IslamcChanal
@IslamcChanal 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@obsinetabebe1295
@obsinetabebe1295 3 жыл бұрын
Betam ken sew nek subcribe aderegekalew bekininetek becha ❤❤
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ እህቴ
@ayinwarikinee8142
@ayinwarikinee8142 3 жыл бұрын
ዋድሜ ine mkfati ifaligi nbari
@ttube7686
@ttube7686 3 жыл бұрын
እረ ደምሩኝ እመልሳለሁኝ ውዶች
@saudi3997
@saudi3997 3 жыл бұрын
ሠላም አቡጊዳ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ጀማሪ ዩቲዩበር ነኝ ነገር ግን ቪድዩ ሰርቼ በምለቅ ሰዓት ርዕሱ ከላይ ለተመልካች አይታይም ቪድዮውን ሲከፍቱት ነው የሚዘልቀው ምን ማድረግ አለብኝ ?
@jamelamottatube9678
@jamelamottatube9678 3 жыл бұрын
ውዴ ነይ እንደመር ግን ቢዶውን 4 ደቂቃ በማየት
@saudi3997
@saudi3997 3 жыл бұрын
@@jamelamottatube9678 ይሄን አልጠቀምበትም ሌላ ወሎ ጊራና ቲዩብ እሚል አለኝ በዚያ ግቢ እና እንዛመድ
@ZeynuTubeX
@ZeynuTubeX 3 жыл бұрын
Arif new bro tnx
@dailypost2024
@dailypost2024 3 жыл бұрын
Gerami description nw
@habibapptube-4757
@habibapptube-4757 3 жыл бұрын
በርታ ብሮአችን
@Biba-y9z
@Biba-y9z 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@saremyazhi7731
@saremyazhi7731 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ፕሊስ🙏🙏🙏🙏
@aposteldiborameskele7298
@aposteldiborameskele7298 3 жыл бұрын
ሃይይይይ አቡጊዳ ሰላም ነዉ. እባክህን ያንተ እሪዳታ ፈልጌ ነዉ ! በለው ብድዮ መሰል ስፈ ነበር አለ የለም ነበር እና እንትሮ ሰርቼ ዳውሎድ አልወርድ አለ ላም ኤዲት ሰታደርግ ካንተ እኩል ጨርሼ አሁንም እንብ አለኝ እባክህን እንድታይልኝ አደራህን ምን ኘሮብለም እዳለዉ እባክህን
@mesee-tour
@mesee-tour 2 жыл бұрын
Tedi ሰላም ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ !! Analaytics ላይ የኔ revenue የሚል የለዉም ምንድነው ችግሩ??? ከተመቸህ ብትነግረኝ !? አመሰግናለሁ
@اميهيا
@اميهيا 3 жыл бұрын
በቅንነት እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@emwamaretube6314
@emwamaretube6314 3 жыл бұрын
እንዴማመር
@اميهيا
@اميهيا 3 жыл бұрын
@@emwamaretube6314 እ ሽ ነይ ኡክቲ
@emwamaretube6314
@emwamaretube6314 3 жыл бұрын
ደምሬሻለሁ ሁቢ
@ameenaetho6077
@ameenaetho6077 3 жыл бұрын
@@اميهيا ደምሪኝ ደምሬሺ አለሁ እህት
@tumamedia4968
@tumamedia4968 2 жыл бұрын
መልካም ሰው አመሰግናለሁ
@fetube813
@fetube813 3 жыл бұрын
ሞኒ ከሆንኩ አራት ወር አለፈኝ አልሰራሁበትም ወፍ የለም
@የአላህባርያ-መ7ደ
@የአላህባርያ-መ7ደ 3 жыл бұрын
እንዴማመር
@ETHIONEWS8603
@ETHIONEWS8603 3 жыл бұрын
betam arif new bertalin bilenal
@sinayyoutoube5021
@sinayyoutoube5021 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ወድማችን ተባርክልን እኔም አዲስ ከፍቻለው አበርታቱኘ ያገሬ ልጆች በቅንነት
@Binotube864
@Binotube864 3 жыл бұрын
እናመሰግን አለን ወንድማችን በርታ ቀጥልበት ነጣም አሪፍ ነገር ነው ምታስተላልፈው
@የአላህባርያ-መ7ደ
@የአላህባርያ-መ7ደ 3 жыл бұрын
እንዴማመር
@fatumawase
@fatumawase 3 жыл бұрын
ደምሪኝእህቴ
@fatumawase
@fatumawase 3 жыл бұрын
@@የአላህባርያ-መ7ደ እናደማመርእህቴ
@የአላህባርያ-መ7ደ
@የአላህባርያ-መ7ደ 3 жыл бұрын
@@fatumawase አሺ አንችምነይ በቅንነት
@addismereja9491
@addismereja9491 3 жыл бұрын
ይሄን ኮመንት ላይክና ሰብስክራይብም ላደረገኝ እኔም ሰብስክራይብ አደርጋለው
@tgchannel9741
@tgchannel9741 3 жыл бұрын
Aderkesh adrgign
@emwamaretube6314
@emwamaretube6314 3 жыл бұрын
መጣሁ
@rahelshawa4500
@rahelshawa4500 3 жыл бұрын
ቴዲዬ ምርጡ ወንድሜ ቅድም ላይክ ብቻ አድርጌ ነበር የወጣሁት አሁን ቪዲዎክን እስከመጨረሻዉ አየሁት እጅግ ጠቃሚ መረጃነዉ እናመሰግናለን ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን በዛኛዉ ቻናልክ አተ አይደለክም ሌላ ሰዉ ነዉ
@Allahismypower
@Allahismypower Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🎉
@adottube3511
@adottube3511 3 жыл бұрын
የቴሌ ግራም ቁጥርህን እባክህ
@gymbeast6395
@gymbeast6395 3 жыл бұрын
Enamesegenaln bro
@samiguragewtube2573
@samiguragewtube2573 2 жыл бұрын
ብሮ እናመሰግናለን
@zedtube357
@zedtube357 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@as-jd2bk
@as-jd2bk 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@aldaam9276
@aldaam9276 3 жыл бұрын
እንኩዋን ደሥያለክ
@ethioselamtube6494
@ethioselamtube6494 3 жыл бұрын
ቴዶ አንድ ጥያቄ አለኝ አዲስ ዩቲበር ነኝ እና ቻናሌ ላይ መስራት ያሰብኩት የእጅ ስራ ነው ወር አልሞላኝም ላይቭ ለመግባት ስፈልግ አችይም የሚል ሚሴጅ የመጣልኛል
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
አንድ ሺህ ሞልተሀል
@ethioselamtube6494
@ethioselamtube6494 3 жыл бұрын
@@AbugidaMedia አልሞላሁም
@sesenggtube6473
@sesenggtube6473 3 жыл бұрын
@@ethioselamtube6494 ከሞላሽ ብሃላ ነው
@fenattube3398
@fenattube3398 3 жыл бұрын
Place be west awragn
@weldeeyesus5916
@weldeeyesus5916 3 жыл бұрын
ቴዲ ብጣሚ የምስግን ።በጣም ኣምስግናለው ።እንዴት ላገኝህ ይችላለው። ፒሪቫት ማሌተኖው
@Semere2023
@Semere2023 3 жыл бұрын
በጣም Thanks I Am Really Appreciate u Bruh
@AbugidaMedia
@AbugidaMedia 3 жыл бұрын
Thanks bro
@fatumawase
@fatumawase 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@musetube9795
@musetube9795 8 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታልን
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 48 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33