Active Flu season | የሰሞኑን ጉንፋን ወረርሽኝ ምንድነው ❓

  Рет қаралды 116,906

ብሩህKids

ብሩህKids

Күн бұрын

Пікірлер: 178
@ysolnet
@ysolnet 3 ай бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ። እኔ እና ቤተሰቤ በአዲሱ አመት መግቢያ ላይ ሁላችንም ታመን ከሞት ነው የተረፍነው ።
@tiguadedtamiru9129
@tiguadedtamiru9129 3 ай бұрын
እናመሰግናለን Dr እግዚአብሔ ከክፍሁ ይጠብቅህ
@selamawitlegese9185
@selamawitlegese9185 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተርሰላምህ ይብዛ ስለምት ሰጠው ምክር ተባረክልን
@beyenechmuluneh9934
@beyenechmuluneh9934 2 ай бұрын
እናመሰግናለን Dr እግዚአብሔ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ
@asnibirhanu232
@asnibirhanu232 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ግራ ገብቶን ነበር ቤታችን ሁላችንም ታመናል እንኳን ነገርከን
@haimont9075
@haimont9075 3 ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር
@HamelmalZewdu
@HamelmalZewdu 3 ай бұрын
D.rye selam byalew. Ere ke 1wer eske 1 amet lalu ljoch ebakh mefye ngeren ebakhhh
@TbebeFtretu
@TbebeFtretu 22 күн бұрын
እናመሠግናለን
@meseretkebede-vm7qx
@meseretkebede-vm7qx 3 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር በጣም አሞኛል
@FatumaMohammed-v6g
@FatumaMohammed-v6g 2 ай бұрын
Betam enamesegnalen docterye.ene anten bemn kal endemgeltsh alakm. Allah Edme ketena ga ysth
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
ደጋግሜ አዳመጥኩት እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው ተባረክ #1 ማር እርድ ውሃ 1 ማንኪያ ማር ካለ ምን ማጣፈጫ መጨመር ያስፈልጋል ከማር ተጨማሪ ? በተረፈ ይሞከራል ምን አልባት ማጣፈጫው ለ#3 ቢሆን ይመከራል 1/2 ሊትር ውሃ የባህር ዛፍ እና ጥቁር አዝሙድ ዘይት ዝንጅብል ነጭ ሽንኩርት ስለማፈላ ማር ትልቅ ጥቅም እንዳለው ስለነገርከን Thank-you
@HaniMesi-n4u
@HaniMesi-n4u 3 ай бұрын
ዶክ በጣም እናመሰግናለን
@zeyibagiksa2059
@zeyibagiksa2059 Ай бұрын
ere dokter yalehut sedet new gunfan yizogn neber joroye afenchaye batekalay chenklaten kebdognal
@RedRed-z6z
@RedRed-z6z 2 ай бұрын
Leje 3weru new chikilatun gen meshekem yikebidewal lemin yihon lelawin gen yaderigal mefetihewen nigeregn doktor
@matiastariku5627
@matiastariku5627 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@SaraTesefaye-n6b
@SaraTesefaye-n6b 3 ай бұрын
ደክ እናመሠግናለን ጥሩ እና ጠቃሚ ምክር ነው
@munaabdelwahab523
@munaabdelwahab523 3 ай бұрын
MAY ALLAH GIVES YOUR REWARD FOR YOU DOCTOR.
@elfuanegash8948
@elfuanegash8948 3 ай бұрын
ወንድማችን: እጅግ: እናመሰግናለን::
@EtsayNigus-f1d
@EtsayNigus-f1d 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 ай бұрын
Thank you for sharing Dr
@AbyeMengistu
@AbyeMengistu 2 ай бұрын
እውቀትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ
@yordaeri8408
@yordaeri8408 2 ай бұрын
I like your recipe. If we add honey is it ipportant to add suger?
@abduselamhassen8275
@abduselamhassen8275 3 ай бұрын
Enamesegnalen docter lje 9 wera new gubet mestet echlalalew
@meroneshetu1663
@meroneshetu1663 3 ай бұрын
great! My baby boy is 2 years and 7 months old when I see this cold flu symptoms like (moderate fever, loss of appetite, discomfort, and runny nose). I gave him these three homemade medicines two times and he got completely fine. 1. Milk (1 cup) + Garlic (1 pc) + Honey (1 teaspoon) + black seed oil (two droplets)
@helendebebe7185
@helendebebe7185 3 ай бұрын
Enameseginalen doctor le awaky lesalu azithromycin metekem enichilalen?
@MeronOumer-x6d
@MeronOumer-x6d 3 ай бұрын
በጣም ነው እምናመሠግነው ዶክተር
@Weinishet-l4s
@Weinishet-l4s 2 ай бұрын
በናትህ፥ልጄ፥ጉንፋን፥ይዞት፥ሽሮፕ፥ገዛው፥አላስቻላትም፥መርፌ፥አዘዙላት፥አልተሻላትም፥እባክህ፥ማድረግ፥ያለቡኝን፥ኝግረኝ።
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 2 ай бұрын
THANKS SO MUCH DOCTOR, THANKS FOR SHARING
@freetakebede880
@freetakebede880 3 ай бұрын
ሰልኩ የታለ ዶ/ር
@rahelchane-s5t
@rahelchane-s5t 3 ай бұрын
Ayenalm hospital
@MarthaTadele-v4t
@MarthaTadele-v4t 3 ай бұрын
የማይሰለች አጠር ያለ ደሞ ጠቃሚ መልእክት ተባረክ ደኩተርየ ❤❤❤❤❤❤❤
@SolomonSeyum-ju1sq
@SolomonSeyum-ju1sq 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ❤❤
@Guebre-t8m
@Guebre-t8m 2 ай бұрын
Eucalyptus is toxic , oil or otherwise , for internal treatments please .
@tsiritiadisu
@tsiritiadisu 3 ай бұрын
እንዃን በሰላም መጣክ ኣረ እኔ በጣም ያንተ ትምህርት ከመስማት ኣልፎ ሱስ ሁኖብኛል ኮ ምን ሁነክ ነው የጠፋክ ሳላውቅ ዊን ስክራይብ ኣርጌው ይሆን ብየ ሰርቺ ኣርጌ ስፈትሽ እውነት ግን በጣም ነው የጨነቀኝ ምን ሁኖ ይሆን ብየ ሳስብ ታድያ እኔ እትዮጵያ ኣይደለሁም ያለሁት ፍራንሳይ ሃገር ነኝ ያለሁት ጉፋን ከነ ልጆቼ ነው ኣስተካክላኝ ኮቬድን ኣስንቃይ የሄደቹ
@AbrahamMasert
@AbrahamMasert 3 ай бұрын
አናመስግናለን.
@dawitztmichael
@dawitztmichael 2 ай бұрын
Isn't eucalyptus oil poisonous as written on the bottle? Are you sure drinking is recommended? Thanks
@Selamtadese-c5o
@Selamtadese-c5o 3 ай бұрын
አናመሰግናለን ደ/ር
@tigist4599
@tigist4599 3 ай бұрын
Pls tell us about transient synovitis. How long it takes to recover?
@MuluAbay-uc7ni
@MuluAbay-uc7ni 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ዶክተር
@elzabettilahun1010
@elzabettilahun1010 3 ай бұрын
Temesegen doctor .... Tefaheben eko
@EbrahimGashu
@EbrahimGashu 3 ай бұрын
ጤናይሰጥልን
@mettybelay9773
@mettybelay9773 3 ай бұрын
ጤና ይስጥልን ዶክተር ስለምትሰጠን ትምህርት በጣም አመሰግናለው በጣም ጠቃሚ ነው። እባክህ አንድ ጥያቄ ነበረኝ በጣም ተጨንቅያለው የ4 ወር ልጅ አለችኝ እና ባለማወቅ በብዛት በአንድ ጎን ነበር የማስተኛት አሁን የምትተኛበት በኩል የጭንቅላቷ ቅርጽ ተጠፍጥፏል እባክህ ዶክተር ሳልዘገይ /እድሜዋ ሳይጨምር/ መፍትሔ ይኖረው ይሆን ??? የተጨነቀች እናት
@ermiermi7976
@ermiermi7976 3 ай бұрын
በሌላኛዉ ጎን አስተኘት
@KaliMinda
@KaliMinda 3 ай бұрын
Yenam endezaw nber ahun tol tol agelabechat
@meronwolde4275
@meronwolde4275 3 ай бұрын
Thank you Dr❤❤❤❤
@hit2579
@hit2579 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@DrMichaelpediatrician
@DrMichaelpediatrician Ай бұрын
Reference ?
@estifestifanos-u7i
@estifestifanos-u7i Ай бұрын
ሰላም ዶ/ር የልጄ ጉዳይ አሳስቦኝ ነው እባክህን መንታ ናቸው ወንድ ና ሴት ወንዱ ቀን ቀን ደህና ነው ማታ ማታ ያለቅሳል አሁን አምስት ወራቸውን ጨርሰዋል እባክህን መፍትሄ ካለህ
@Aminat-w2o
@Aminat-w2o 3 ай бұрын
አላህ እድሜህን ያርዝመዉ
@Bezanatende
@Bezanatende 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ😊
@fasikadejen5997
@fasikadejen5997 3 ай бұрын
ሰላምክ በክርሰቶሰ ይብዛልን ዶክተር የምትሰጠው ምክር በጣምምም ጥሩ ነው እባክህ ዶክተር አይተክ አትቱፈኝ ልጄ 3ዓመት ከ7ወር ነው ምግብ ጥንሸ ሆኑ ሁሉንም ይበላ ነበር አሁን መብላት አቆመ እሩዝ ብቻ ነው ሚበላው ምን ላድርግ ሌላ ምግብ ሲሰጠው ይተፋል አኪም ቤት ኤደ መፍትኤ የለውም እባክህ አንድ በለኝ
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 3 ай бұрын
Yetem New ahun Ene Yalehubet hager korona bezital 😢😢
@destadebele7977
@destadebele7977 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 1:02
@efabaisa586
@efabaisa586 2 ай бұрын
really i am in problem of Gunfan
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 3 ай бұрын
ሰላምለሁላችንይሁንእኔምአንድሳምንት፣አራውጦኝሄደ፣ግንሳልየለውምነበር፣ጉሮሮናአፍጫይላይግንአይወራ
@mekonenamaቸre7067
@mekonenamaቸre7067 26 күн бұрын
ኑሩልን
@Hiwan-w4r
@Hiwan-w4r 2 ай бұрын
Thank you bro
@rukihassen3068
@rukihassen3068 2 ай бұрын
Thanks doc
@addisietafere1918
@addisietafere1918 2 ай бұрын
ማንሰርሰር ምንድን ነው? ማፍላት ለማለት ነው?
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 3 ай бұрын
Thank you, Doctor!
@JaleJembere
@JaleJembere 3 ай бұрын
Tabarke DR
@oneallahbcha
@oneallahbcha 3 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር እኔ ያለሁት ሳኡድ ነኝ ሰሞኑን ግን በጣምም ታምሜ ነበረ የከረምኩት በጣም ሀይለኛ ጉፋን የቤቱሰዉ በጥቅሉ ታመን ነበረ ልብ ምቴ በጣም ይጨምር ነበረ ጉልበቴ ይብረከረካል ሰዉነቴ ይዘፈዘፍ ነበረ ይበርደኛል ሲፈልግ ይሞቀኛል ሳል ነበረዉ ደረቅ ሳል አፍጫየን ለረጅም ቀናቶች አፍኖኝ ነበረ ድምፄን እስከመዝጋት ጆሮየን ራሱ አደንቁሮኝ ሁሉ ነበረ 😂😂ማሽተት ከ10 በላይ አላሸትም ነበረ ወላሂ አካብጄ አይደለም የማወራዉ አሰሪወቸም ታመዉ ነበረና ኮረናነዉ እያሉ ነበረ ብቻ በግምት ነዉ አላኩሊሀልን አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባዉ ተሽሎኛል እዳይመለስ የዛን አይነት በሽታ 😢😢😢
@YeshiAmare-p5f
@YeshiAmare-p5f 2 ай бұрын
በምን ተሻለሽ
@ሰርኬሰርኬ-ገ6ሐ
@ሰርኬሰርኬ-ገ6ሐ 3 ай бұрын
ጠፍተህብን ነበር እንኳን በሰላም መጣህልን
@ethiohulumedia00
@ethiohulumedia00 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔም youtube channal ላይ እንደዚህ ደርሶብኝ ነበር አናም ከ 15 ቀን በኋላ ይመለሳል
@MonetBintsofi
@MonetBintsofi 3 ай бұрын
Selam doktar lije yamigb lalergy alabat min larg
@DrFasilPediatrican
@DrFasilPediatrican 3 ай бұрын
ምን አይነት ምግብ?
@Strawberry-w5n
@Strawberry-w5n 3 ай бұрын
Thank you
@hiwlem8569
@hiwlem8569 3 ай бұрын
Selam Dr. Ke 1 amet betach lalus min meftihe ale?
@haileandargie2186
@haileandargie2186 3 ай бұрын
okay thanks a lot.
@NuritTesfaye-g4y
@NuritTesfaye-g4y 3 ай бұрын
Dr Enamesegenalen
@tsioneshetu1766
@tsioneshetu1766 3 ай бұрын
ኑርልን
@amsalebekele8141
@amsalebekele8141 3 ай бұрын
Thank u.
@BirhanLema-s2t
@BirhanLema-s2t 3 ай бұрын
Doctor ye lij endat negn atebelwugn Mera Betekema Le liju betuta yegagnwu cheger yelamu?
@Richmahammod
@Richmahammod 3 ай бұрын
ere ene gufan ayakegm neber😢😢😢ahun gn mulu manneten tekutatereg😢😢😢😢😢chklate hmemu ayamtew😢😢
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w 2 ай бұрын
በርታ❤❤❤❤እሺ❤❤
@MatyasNardos
@MatyasNardos 3 ай бұрын
Thank you Dr
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 ай бұрын
እረኮረናይሻላል:እኔልሞትነው:በማዳምኩሽና:ምንይሻለኛል:ዶክተር
@HabYigzaw-sh3vi
@HabYigzaw-sh3vi 2 ай бұрын
ዶክተር እባክህ አድራሻ
@nebatduri4945
@nebatduri4945 3 ай бұрын
Hi doctor less than 6 month what should we do? She is 2 months she have sneezing &cough the doctor prescribed azetromicin & salbutamol syrup is that correct treatment
@MeskeremHirpo
@MeskeremHirpo 2 ай бұрын
እባክ ዶክተር የሰሞኑ ጉንፋን ነው መሰለኝ ልጄ ገና 3 ወሯ ነው በጣም ያስላታ ምን ይሻለኛል
@arisemasielemariam9328
@arisemasielemariam9328 3 ай бұрын
Thank you Dr ❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷
@melosnigusse9878
@melosnigusse9878 3 ай бұрын
ዶር በጣም አሰቃየኝ
@bisratmannamehari9771
@bisratmannamehari9771 3 ай бұрын
Betam enaesegnal dr🙏
@AmirWana-g4m
@AmirWana-g4m 2 ай бұрын
Betamm new mamesegnew gen docter enezen medanitoch bewetet benewesdachew chegr alew
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 3 ай бұрын
Thank u
@abadimesele4972
@abadimesele4972 3 ай бұрын
ሰላም
@almetaye5816
@almetaye5816 3 ай бұрын
እባክኸ ዶክተር ልጄን ለማሳከም እንዴት አንት ማግኘት ይቻላል
@BettyAddis-lp1pl
@BettyAddis-lp1pl 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ክበርልን ግን ዶክተር 1አመት በታች ስራልን?
@DrFasilPediatrican
@DrFasilPediatrican 3 ай бұрын
Part2 ላይ ይጠብቁን
@TsehayuAbera
@TsehayuAbera 2 ай бұрын
docter betam des yemil vidio nw
@ወጋሚድያ
@ወጋሚድያ 2 ай бұрын
ዋዉ ዶክተሪ 3:00
@rozinagetie3486
@rozinagetie3486 3 ай бұрын
ዶ/ር ከ6 ወር -1አመት ላሉ ልጆች መፍትሐሔ
@AsefashMekonnenTeffery
@AsefashMekonnenTeffery 3 ай бұрын
Selkehne mageget akateg lijyn mametat felegy neber pls yemetegegebeten selk safelen
@ZelalemAbebe-s7d
@ZelalemAbebe-s7d 3 ай бұрын
በሰላም ነው ዶክተር የጠፋኧው አሳሰብከኝ ማርያምን አስሬ ስልኬን ሳይ ነበር በዚህ ጉዳይ ላይ ቪ ዲዮ ብሰራልን ጥሩ ነው ምን መሠለክ በኖርማል እና በሰርጀሪ መውለድ ያለውን ልዩነት እኔ 3 ልጆቼን በኖርማል ነው የወለድኩት ተመስገን እና ምን ልልክ ነው አንዳንድ ጓደኞቼ ደግሞ ሠርጀሪ እና እኔ ከወሊድ በዋላ ስብርብር እላለው ብርዱን እራሱ አልችለውም ከመኝታ ቤት ወደሳሎን አሎጣም ይበርደኛል እነሱ ደግም የወለዱ ቀን እራሱ ብርትት ይላሉ ምንድ ነው ብዬ አስባለው እና 4 ኛ ልጅ ፈጣሪ ከሰጠኝ በሰርጀሪ ለመውለድ እያሠብኩ ነው አመሠግናለው ዶክ❤❤❤❤
@clickhear6682
@clickhear6682 3 ай бұрын
ፈጣሪ ካለልሽ ተፈጥሮን የመሠለ ነገር የለም😮
@NiemaEnedro
@NiemaEnedro 3 ай бұрын
እኔ በስሪጅነው የወለድኩትግን እመምአለው በብርድ ስአት እና እህቴ በኖርማንይሻልሻል
@Eyerus-gg2vb
@Eyerus-gg2vb 3 ай бұрын
ኧረ እናቴ ሰረጀሪን በፍፁም አትምረጪ እኔ ሁለቱንም አይቻለው ምጥ በምን ጣሙ ቁስሉ እስኪደርቅ ራስ ምታቱ ከሰው ሰው ይለያያል ለህፃኑም የሚመከረው የተሻለው ምጥ ነው
@DrFasilPediatrican
@DrFasilPediatrican 3 ай бұрын
በsurgery የ ወለዱ ብዙ እናቶች የበለጠ ሲችገሩ እናይለን ሙሉ መረጃውን በቅርቡ ፖስት እንረጋለን
@KaliMinda
@KaliMinda 3 ай бұрын
Egzabheran amesigigni surgery betam kebade new
@Henokwd
@Henokwd 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ነው ምልክቶቹ ውስጥ አለማሽተት እና በምላስ test አለማድረግ አለው እንዴ?
@RekikAle
@RekikAle 25 күн бұрын
ዶክተርዬ ነስርም እያሰቸገረው ነው 9አመት
@FatimahEndris
@FatimahEndris 3 ай бұрын
ለቀቀን ስንል መልሶ የሚይዘን ነገርስ ዶ/ር
@azebazeb4252
@azebazeb4252 3 ай бұрын
Tankyou
@genetabera5872
@genetabera5872 3 ай бұрын
እናመሰግናለን!
@TigistTesfaye-v8h
@TigistTesfaye-v8h 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ የሰሞኑ ጉንፋን መሰለኝ ቶሎቶሎ ሲተነፍስብኝ ወደ ህክምና ወሰድኩት መረፌ አዘዙለት ግን አልተሻለውም ምን ላድርግ
@ine-h3
@ine-h3 3 ай бұрын
ዶክተር ስጋ ይመስላል ሴወጣ ጉፋን አይመስለኝም አያስተነትነኝም ዝብሎ ይወጣል
@cheesy3771
@cheesy3771 3 ай бұрын
ማንሰርሰር ምን ማለት ነው
@manasbshara2793
@manasbshara2793 2 ай бұрын
ማፍላት ፣ማንተክተክ ማለት ነው
@emu4249
@emu4249 3 ай бұрын
እኔም ተይዣለሁ ዶክተር ቀለም ሽታ ሽቶኝ ነበር
@beneasfikadu6450
@beneasfikadu6450 2 ай бұрын
በአካል ለመምጣት የት ነው ዶር??
@MunaShemsu-gr1lc
@MunaShemsu-gr1lc 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ እብቱ ወጣያለነው ችግር አለዉ?
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Անմարդաբնակ գյուղի ամանորը
13:12
Ankyun gumarats 3
Рет қаралды 250 М.