ፉዓድ ሸምሱ|| ሠላሜ |አዲስ| መንዙማ 2016||Fuad Shemsu||Selame ||New Menzuma2023

  Рет қаралды 1,139,765

Al Faruk Multimedia Production

Al Faruk Multimedia Production

Күн бұрын

ማዲህ ፉአድ ሸምሱ
ግጥም ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ
ዜማ :ሙአዝ ሀቢብ
ተጨማሪ ዜማ :ኸይራቶች
ስቱዲዮ: ኑሩ ኡመር [ቦርከና]
ሚክሲንግ:ሶል( ሀመር)
ካሜራ :ሰዒድ ሙሐመድ
ምስል ቅንብር :ሰዒድ ሙሐመድ
ሌሪክስ ኤዲቲንግ : አሊ ሙሐመድ (Alif)
ግራፊክስ አድናን አማን
ኘሮዳክሽን ማናጀር :ፋሩቅ ጋሊብ
ኘሮዲዉሰር :አል-ፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
ሙሉ ግጥም
ሰላሜ
።።።።።።።
ኻሊቁ፣ ጀማል ጀላላን ጠቅልሎት ለሱ
ደፍቶለት፣ የኑሩን ዙፋን ዘውዱን ከራሱ
ላንዴ አይታው፣ ትዋልላለች የማንም ነፍሱ
አንተዬ እንደሱ፣ አንድ የለም ሚወደዲ
።።።።።።።።
ያንቱ ፊት፣ ጨለማን ገፎ ኑሩ ሲደንቀን
ምን ይባል፣ ፀሃይዋን ንቆ ሲያበራ በቀን
ቅኔውም፣ ተደበቀብን ሰም ወርቁ ራቀን፣
ወይ ገሎ አይለቀን፣ እንደነ አህመደል ሃዲ
።።።።።
ፀጉሩማ፣ ሲገርመን ወዙ መርገፍ ሳይቃጣው
አጀባው፣ ጠቁሮ ማብራትን ከዬት አመጣው
ወስዶብን፣ ይሄው ልባችን እኛም ስናጣው
ጉድ አርጎ አመጣው፣ ለጉድ እስኪሆን ጉዲ
።።።።
መሀባው፣ ወይ አይለመድ ወይ አልቀለለ
እንዳሻው፣ ስንቱን አነሳው ስንት እየጣለ
ወርውሮ ፣ውዱ የሳተው እስኪ ማን አለ
ልቡ ያልዛለ፣ ሲጠሩ ሙሐመዲ
።።።
ሙሐመድ፣ እንኳን መታከት መች ይጠገባል
ጆሮዬ፣ በሰማ ቁጥር ሙሐመድ ሲባል
ሙሐመድ፣ እየናፈቁኝ ሆዴ ይባባል
ድኗል እንዲባል፣ በሉ እስኪ ሙሐመዲ
።።
ወለላው፣ ያይኔ ማረፊያ ኗሪው በነፍሴ
ጀማላው፣ ካለርሱ አይሰራም ጅስሜም ህዋሴ
ስሙ ነው፣ ሳዝን መደሻ፣ ስታረዝ ልብሴ
ስሙ ነው ዋሴ፣ የኔ ወገን ዘመዲ
።።።።
ካበሻ፣ የሸውቁን ገመድ ጦይባ ቀጥሎ
እንደ ሰው፣ ጨርቅ ቢለብስም ልቡን ግን ጥሎ
ለይምሰል፣ ፈገግ የሚለው ውስጡ ተቃጥሎ
ላዩ ሰው መስሎ፣ ሲስቅ ሲቀልዲ
።።።።
በኔ ላይ፣ ምነው ጠና ባሰሳ ነገሩ
ምንድን ነው፣ ልቤ ተሻግሮ ጦይባ ማደሩ
እንዲህ ነው ለካ ትልቅ ሰው መውደድ ማፍቀሩ
ርቆኝ አገሩ፣ ሸውቁ ሲሰራኝ ጉዲ
።።።።።።።።
መልበሴ፣ ነው ያስመሰለኝ እንጂ ደህና ሰው
ሳቄ እንጂ፣ መች ታዬ አይኔ ናፍቆ ሚያለቅሰው
ማን አይቶ፣ ጀማሉ ውስጤን እንደሚያምሰው
ማልገልጠው ለሰው፣ ስንት አለ በኔ ሆዲ
።።።።።
ሳታገኝ፣ ሳይደርስህ ገና ያይኑ በረከት
አንድም ቀን ፣ጀንበሩን ፊቱን ሳትመለከት
መሳቅህ፣ ምንድን ከቶ ያንተ መንከትከት
እስኪ ተመልከት፣ ያን ናፋቂውን ግንዲ
።።።
በልቤ ቀበሌ አምባ፣ ተቸምችሞ ሙሀባ
ሌላማ እንዳያስገባ፣ ሞልቶታል ሙከረሙ
።።
መውደዱ አድሮ እያከለ፣ መቋቋሙን ያልቻለ
ሀበሻ ላይ ስንት አለ፣ የጠናበት መድከሙ
።።።።።
ካንቱ ወዲያ ሙሉነት፣ ካንቱማ ወዲያ ረህመት
ቢጤውም ሆኗል ዘበት፣ ላይገኝ ከአለሙ
በደም ተንክሮ ልብሱ ፣ተሸርፎም ውቡ ጥርሱ
ማርልኝ ሚል ምላሱ፣ ሌላው ሲል ተራገሙ
።።።።
ማን ይሆን ውቡን ጥርሶን፣ የመታው የሸረፈው
የኔውን ባራገፈው፣ አንቱ ደህና ሁነሁ
።።።
ስቃዮትን ልሰቃይ፣ ቅጣቶንም ልቀጣው
ላንቱ ስል ሁሉን ልጣው፣ ሾክ እንኳን አይንካሁ
።።።።።
።።።።
ልቅናን በጠቅላላ፣ ለሱ አድርጎለት መውላ
ወዶ ለጠራው ሁላ፣ መሻሪያ ሆኗል ስሙ
።።።።
አብዱሏህ ወዳጃቸው፣ ተሳሰረና እግራቸው
መነሳት ተሳናቸው፣ ደርሶ ድንገት ታመሙ
እስኪ እንደው ቢያስታግሰው ፣ዓፊያህን ቢመልሰው
አንተ ምትወደውን ሰው፣ ጥራ አሏቸው በስሙ
ከንብረት ከህይወትም፣ ከናት በላይ ካባትም
አብልጠው ሚወዱት፣ መች አለ እንደ ኢማሙ
ሲወዱም ነው ሙሐመድ፣ ሲናፍቁም በሙሐመድ
ሙሐመድ ነው ሙሐመድ ፣ቢድኑም ቢታመሙ
አብዱሏህ ወዳጃቸው፣ አሏህ እንዲያሽራቸው
ሙሐመድ ቢል አፋቸው፣ ከወዲያው ድነው ቆሙ
።።።።
የኒዕማዎች አይነታ፣ ወደር የለሽ ስጦታ
አንቱ ኖት የኔ ፈንታ፣ ዙል ኹሉቂን ዓዚሙ
ትልቅ ሰው ተሰጥቼ፣ ትልቅ ሰው ተጠግቼ
ምን ጎሎኝ ምን አጥቼ፣ ወደ ሌላ ማዝገሙ
ኑሮው ሲተናነቀኝ፣ ደስታ ሳቄም ቢርቀኝ፣
ሙሐመድ ስል ለቀቀኝ፣ ሀዘን ጭንቁ ህመሙ
።።።።።።
ልቤን ከጉድ ያዳነው፣ ጉድለቴን የከደነው
ቀና ያልኩት ባንቱ ነው፣ ሊጥሉኝ ሲሸከሙ
።።።
ምን ባጣ ብቸገርም፣ ዱንያው ሁላ ቢቀርም
ባንቱ አልደራደርም፣ ክብሬ ኖት ሙከረሙ
።።።
የተናቀው መላቁ፣ የጠፋው ለመድመቁ
ያዘነው ለመሳቁ፣ ሰም ወርቁ ሙከረሙ
።።።።
በልቤ ውስጥ ያለው፣ መግለፅ የማልችለው
ከምፅፈው በላይ፣ ሚበልጠው እሱ ነው
አንቱ ተናፋቂው፣ ተወዳጁም አንቱ
አንቱን እየያዘ፣ ባንቱ አማረ ስንቱ
ሙሐመድ ልበለው፣ በማታም በጧቱ
እንደስሙ ሚጣፍጥ፣ አትሰራም ንቢቱ
ሌላውን ረስቶ፣ ሁሉን ችላ ብሎ
ሙሐመድ ሲል ያድራል፣ ሙሐመድ ሲል ውሎ
ስፈታ እንዳልኖርኩኝ፣ ስንቱን ወርቅ ቅኔ
ቅኔ ናፍቆትሁ ግን፣ አቅቶኛል ለኔ
የሚያመልጠው የለው፣ አይርቁም አይሸሹ
እሱ ዳኛ ፈራጅ፣ እሱው ነው ከሳሹ
ናፍቆቱ ሃይሎ፣ እንዳላሳመመኝ
አጀብ ግን እሱው ነው፣ ሊያድን የሚያክመኝ
ፍቅሩ እያበረደው፣ ናፍቆትሁ ሲፈጀው
አንቱዬ ምን ይሁን፣ ልቤ ምን ይበጀው
በሸውቁ መንምኖ፣ ጅስሙ እንደ ጨርቅ አልቆ
ላዩን ደህና መሳይ፣ ውስጥ ውስጡን ማቅቆ
አትፍረዱ በሱ፣ ቢገኝ መሬት ወድቆ
ማን ሲድን አይተሃል፣ ትልቁን ሰው ናፍቆ
አልሰማህም ሸውቁ፣ የሰራውን ስራ
እንኳን ስጋ ለባሽ፣ አርገፍግፏል ጎራ
እሩህ የሌለውን፣ ግንዱን ሲያስለቅሰው
እኛ ሩህን ይዘን፣ ወዴት እንድረሰው
ስቃዩ አሳዝኖሁ፣ ብታቅፉት እኮ ነው
ህመሙ አባርቶለት፣ ግንዱ የሰከነው
ጠንቶ ሲያስለቅሰኝ፣ ሸውቁ ሲያዋልለኝ
ያላንቱ ሰይዲ፣ ማን አይዞህ ይበለኝ
።።።።።
ልቡ አንቱን ናፍቆ፣ መሀባው ሲረታው
አዝነሁ ካልደረሱ፣ ላይድን ነው በሽታው
።።።
ለኔም ኑልኝ እንጂ ፣ማዬቱ ይድረሰኝ
እንደዚያች ጨረቃ፣ ናፍቆትሁ ሳይገምሰኝ
ዱንያው ጥንቅር ይበል፣ ይቅርብኝ ወረቱ
ሙሉ አርጎ ያኖራል፣ ያንቱን ፊት ማየቱ
የሚቻል አይደለም፣ አውቃለሁ ውበቱን
ያየ ያላየውን፣ ልብ መቀማቱን
አብረው የኖሩትም፣ ችለው መች ደንድነው
እንደኔ ያላዬው፣ ምን ይሆን ሚያድነው
ግን ታሞ ከመኖር፣ ናፍቆ አይንሁን አይኔ
አንዴም አይቶ መሞት፣ ይሻለኛል ለኔ
እስከ መች በሩቁ፣ ልንገብገብ ልሰቃይ
ልውደቅ አጠገብሁ፣ መታመሙ ይብቃኝ
ማንነት ሲረክስ፣ ጅህልናው ደንፍቶ
መብቷ አፈር ሲገባ፣ ሴትነቷ ጠፍቶ
አዛኝ ረህመት አርጎ፣ ጀሊሉ ቢያስገኘው
አንተው ሙሐመድ ነው፣ ሰውን ሰው ያሰኘው
አንድ ነው መንገዱ፣ መድረሻው ሰንሰሉ
እሱም ሙሐመድ ነው፣ ሙሐመድን ላሉ
ካለኛው ሙስጦፋ፣ ካለኛው ሙሐመድ
ሄዱት ሄዱት እንጂ፣ ዝግ ነው ሌላው መንገድ
ንቅንቅ የለም ካንቱ፣ ያቁረተል ዓይኔ
የሙሐመድ መባል፣ ይበቃኝል ለኔ
ከተውኩማ ስሙን፣ ልገኝ አይደል ሞቼ
ዛዲያ ማንን ልጥራ፣ ሙሐመድን ትቼ
ከሰይደል ውጁድ፣ ከሙሐመድ በቀር
ታዲያ ምን ሊወደድ፣ ከቶ ምን ሊፈቀር
እንዲያው ትንግርት ነው፣ ልቤ አይችልም ከቶ
ስሙን ትቶ ሃያት፣ መኖር መድሁን ትቶ
የጨቅላ ልጅ ጠረን፣ ያንገቱ ስር ሽታ
የወላጅን ስቃይ፣ ይነቅለዋል ባፍታ
እንኳን በሙሐመድ፣ ባወደሰው ጌታው
እናቱን ያገኘም፣ ይድናል በሽታው
እንኳን ሙሐመድን፣ የሚያምሩት ነብዬ
ስንቱ ጤና ሆኗል፣ እናቱን እንዳዬ
ስንቱ ቁስሉ ሽሯል፣ ወዳጁን ስላዬ
።።።።።።።።
✍ግጥም ዑስታዝ ሰዒድ አህመድ

Пікірлер: 809
@solomon243
@solomon243 8 ай бұрын
ክርስቲያን ብሆንም መንዙማ ሲበዛ እወዳለሁ።ማሻአላህ ያምራል
@SebernaMesba
@SebernaMesba 8 ай бұрын
Allhe yimerhe
@EkuNejm
@EkuNejm 8 ай бұрын
Thanks egnam enwedhalen
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💋💋💋💋
@MararealHabeshanboy
@MararealHabeshanboy 7 ай бұрын
I like masha alah
@ekramebrahim415
@ekramebrahim415 5 ай бұрын
Allah yetebekeh
@jemukedir45
@jemukedir45 9 ай бұрын
ሲወዱም ነው ሙሀመድ ሲናፍቁም በሙሀመድ ሙሀመድ ነው ሙሀመድ ቢድኑም ቢታመሙ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Qemer-mw5xd
@Qemer-mw5xd 8 ай бұрын
እረ ዑስታዝ ሰይድ አንቱ ብቻ ፃፉ ግጥም መገን የሙሀባ አገላለፅ ሀያት አላህ ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsiyamohmedAsiyamohamed
@AsiyamohmedAsiyamohamed 7 ай бұрын
L
@mussemamuzemil6980
@mussemamuzemil6980 9 ай бұрын
ኡስታዝ ሰዒድ አንቱ ባንትኖሩ .........❤❤❤❤❤❤❤
@YusufSani-zi5zr
@YusufSani-zi5zr 8 ай бұрын
Shek hajji Hussein yinoru nbr
@عبداللهالناصر-ع1ص
@عبداللهالناصر-ع1ص 8 ай бұрын
@kedir_yimer
@kedir_yimer 9 ай бұрын
እየሰማን እስኪ በውዱ ረሱላችን ላይ ሶለዋት እናውርድ
@Musa-le2te
@Musa-le2te 8 ай бұрын
ሰለላ አለይሂም ወሰለም💙💙
@Semirahasen-nv1vg
@Semirahasen-nv1vg 8 ай бұрын
Selelahu alyhi weselm ❤❤❤😊
@YusufSani-zi5zr
@YusufSani-zi5zr 8 ай бұрын
SAW❤❤❤❤
@Ye-Nurhusen-Lij.21-47
@Ye-Nurhusen-Lij.21-47 8 ай бұрын
SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE ALEYE SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM WESALAM ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM SALALAHU ALEYE WESALAM🖤🖤🖤💘💘💘💔💔💔❣️❣️❣️💗💗💗💓💓💓💞💞💕💕💕🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍
@Senasen-m3q
@Senasen-m3q 8 ай бұрын
Sallalahu aleyhi wasalam 💚
@Abedirehem
@Abedirehem 8 ай бұрын
እንከን የማያወጣላት መንዙማ ክቡር ለገጣሚው ኡስታዝ ሰኢድ❤❤😊😊❤
@KismetAbdulaziz
@KismetAbdulaziz 8 ай бұрын
Allah yakoylen❤
@yarsulelah
@yarsulelah 8 ай бұрын
እንደው ኡስታዝ ሰኢድ ብዕራችሁም ብራናችሁም እስከጀነት ይታዘዛችሁ ወላሂ አቤት የቃላት ስብጥር ሀያት ብያለሁ እንዲሁም ይህን የመሰለ ግጥም ወደ ጆሮአችን ለስለስ ባለ አንደበትህ ስላደርስክልን እንደው በ ረመዳኑ ይሁንበት ድምፅህ እሳቸውን ጀባ ይበልህ እሳቸውን ብማወደስ ድምፅህ ይለቅ አቦ ሀያያያትትትትትት ወላሂ❤❤❤❤❤❤
@KalishKa-io2qk
@KalishKa-io2qk 7 ай бұрын
Aminnnnn❤❤
@onelove4538
@onelove4538 7 ай бұрын
Amin
@ሲትራራህሚ
@ሲትራራህሚ 8 ай бұрын
😭አላሁመሶሊ አለሃቢቡና ሙሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም 😢ስንቴ እንደደጋገምከት ሲጀመር ፉአድ በጣም ነው የምወደው አሪፍ አቀራረብ አደራ በዚሀ ቀጥል አልፋሩቅ ❤ ሀድራ ነኝ የ01
@HamduIbrahim
@HamduIbrahim 9 ай бұрын
የኢትዮጵያን የመንዙማ እና የነሺዳን ስራ በደረጃ ከፍ ካደርጉ የሀገራችን ፈርጥ ግንባር ቀደሙ ነው!🤗እሱን አለማድነቅ ራስ ወዳድነት ነው!😔 ማሻ አላህ በማለት 🤘 አድናቆታችንን be like👍 እጅግ ድንቅ ስራ ፉአዴ✌️
@mukaPp-kb8pp
@mukaPp-kb8pp 8 ай бұрын
Kotetam music malleth new
@Qemer-mw5xd
@Qemer-mw5xd 8 ай бұрын
@@mukaPp-kb8pp ደንቆር ትንሽ ከግጥሙ እንኳን ልብህ አይራራም ደደብ ውሀብያ
@ZozoCan-z6v
@ZozoCan-z6v 8 ай бұрын
Tryertdtdtwfhkj
@الحمدلله-و7ل2ذ
@الحمدلله-و7ل2ذ 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@mimbernijash5472
@mimbernijash5472 6 ай бұрын
ጀዝባ
@kebirmuhamed
@kebirmuhamed 9 ай бұрын
🎉🎉ማሻ አሏህ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ❤❤❤ እስኪ ፉዓድን የምትወዱት 👍👍👍
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw 9 ай бұрын
ሀቢባችንን ጠርቶልን እንደት ነው ማንወደው ❤❤❤❤
@Muhamadofficial100
@Muhamadofficial100 9 ай бұрын
S......🎉A......🎉W....
@AnwarHussen-hx1hw
@AnwarHussen-hx1hw 9 ай бұрын
በአሏህ(ሱ.ወ.) አንድነትና በነብዩ ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ.) መልዕክተኛነት ያመነና አወዳሽ የሆነ እንዴት አይወደድ?ለአሏህ ብዬ እወደwaለሁ።
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw 9 ай бұрын
አሏህ የሀቂቃ ሁብ ይስጠን ያሠላም ያሠላም ወሏሂ እኔም ለአሏህ ብየ የነቢ ወዳጆችን እወዳችሗለሁ
@kebirmuhamed
@kebirmuhamed 8 ай бұрын
@@user-Yerewduaw አሚን ❤
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 9 ай бұрын
ፉአድ ሸምሱ ሰኢድ ሸይኽ ሙዘሚል ቢላል ፋሪስ ምርጥ ማድሆች💞💞💞
@Guragemusic3
@Guragemusic3 9 ай бұрын
ምርጫህ ምርጫዬ ነው
@YusufSani-zi5zr
@YusufSani-zi5zr 8 ай бұрын
Muaz habibi ❤️❤️❤️ Fuad ❤️❤️❤️
@RahimaJ-gy2pu
@RahimaJ-gy2pu 4 ай бұрын
The first munshed Amir hussein like it
@Behaer199
@Behaer199 9 ай бұрын
የጨቅላ ልጅ ጠረን የአንገቱ ሰር ሽታዉ የወላደጅን ስቃይ ይነቅለዋል በአፍታዉ እንኳን በሙሐመድ ባወደሰዉ ጌታዉ እናቱን ያገኘ ይድናል በሽታዉ😢😢❤
@Akislamic7
@Akislamic7 9 ай бұрын
Kefetay gete brehan wubet yayen nure hulum mgeb s a w
@Sititt-bn7we
@Sititt-bn7we 9 ай бұрын
❤❤❤
@nouran373
@nouran373 8 ай бұрын
💚💚💚
@lemlem-ur9ph
@lemlem-ur9ph 8 ай бұрын
ክርስቲያን ነኝ ግን መዙማዉን በጣም እወደዋለሁ
@ekramebrahim415
@ekramebrahim415 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@muradseid8302
@muradseid8302 5 ай бұрын
Nb 😅😅j
@MikiAle-n4f
@MikiAle-n4f Ай бұрын
እኛም እንወድሀለን
@MunikJJ
@MunikJJ 9 ай бұрын
ናፋቂዎቹ የታላቹ ፉአዴ ወላሂ ምርጥ ስራ አላህ ከወደድነው የድርገን አሚን ...
@BeriBoss-yn5vx
@BeriBoss-yn5vx 7 ай бұрын
ማርያምን እወደዋለው ይሄንን ነሺዳ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሰላሚ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙁
@ABDREMAME
@ABDREMAME 8 ай бұрын
እስቲ ፉአዴን አናበረታታው👍👍👍👍👍🤜🤜
@khalidseman8922
@khalidseman8922 8 ай бұрын
ኡስታዝ ሰይድ አህመድ ❤❤❤ ዳግማዊ ሰጊድ ጫሌ ናችህ ሀያት❤❤❤
@sofii3558
@sofii3558 9 ай бұрын
እንኳን ሙሐመድን የሚያምሩት ነብዬ ስንቱ ቁስሉ ሽሯል እናቱን ስላዬ❤
@Bahar-i3e
@Bahar-i3e 8 ай бұрын
💜❤️❤️❤️
@MiftaMmusta
@MiftaMmusta 8 ай бұрын
Mashallaa
@AL-SHAFEEUTube-yv6ri
@AL-SHAFEEUTube-yv6ri 7 ай бұрын
@MakeyHusen
@MakeyHusen 4 ай бұрын
🌺🌺
@mifthamafuse4897
@mifthamafuse4897 3 ай бұрын
Awon wollahi ❤❤❤❤
@mamenatube306
@mamenatube306 9 ай бұрын
ይድረስ ለናቴም ላባቴም ………! #በአላህይሁንብኝ! አለይሂ ሰላቱ ወሰላም እንዲህ ይላሉ ......... ሰውየው አማኝ ሆኖ ያነጋል ከሀዲ ሆኖ ያመሻል… አማኝ ሆኖ ያመሻል ከሀዲ ሆኖ ያነጋል። አኔስ አልኩኝ (ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አላዲኒክ) ያ አላህ በዲናችን ላይ ቀጥ አረገን .....🤲🤲🤲
@Akislamic7
@Akislamic7 9 ай бұрын
Aminn
@HamudiMarketing
@HamudiMarketing 9 ай бұрын
😢😢😢😢
@anwarmovie-qq1vv
@anwarmovie-qq1vv 8 ай бұрын
ማን ይሆን ውቡን ጥርሶን፣ የመታው የሸረፈው የኔውን ባራገፈው፣ አንቱ ደህና ሁነሁ አሏህ አሏህ አሏህ አሏህ አሏህ አሏህ አሏህ አሏህ አሏህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@nudanejib
@nudanejib 8 ай бұрын
ንቅ ንቅ የለም ካንቱ ያቁረተል አይኔ የሙሀመድ መባል ይበቃኛል እኔ❤️ ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ❤️🙏🏼
@Seadyia
@Seadyia 9 ай бұрын
ዓለይሂ ሶላቱ ወሰላም❤😢 ሩህ የሌለውን ግንዱን ሲያስለቅሰው እኛ እሩህን ይዘን ወደት እንዲረሰው ስቃዩ አሳዝኖት ብታቅፉት እኮ ነው ህመሙ አባርቶ ግንዱ የሰከነው 😢
@ሲትራራህሚ
@ሲትራራህሚ 8 ай бұрын
ወላሂ በቀን ስንቴ እንደምሰማው የማይጠገብ 😢አላሁመሶሊ አላሃቢቡና ሙሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@Esam628
@Esam628 9 ай бұрын
ድንቅ ስራ ብዙ የተለፋበት መሆኑ ያስታውቃል አላህ ያበርታቹ ከዚህም የተሻለ እንደምትሠሩ እርግጥ ነው በርቱልን ❤👏 🕌💚ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም💚 🕋
@FeyselMuíbû
@FeyselMuíbû 8 ай бұрын
ሱብሃነሏህ አቤት ግጥም አቤት ዜማ አሏህ ይጨምርል ወንድሜ ናፍቆት ይጨራል ነብዪን ሚያወድስ ሁሉ አሏህ ከፍ ያደርገዋል❤❤❤
@mamemanofishial
@mamemanofishial 9 ай бұрын
ምን ላርግክ ፉአዴ ግን አለም ላይ የሌለ መንዙማ ነው እኮ ዜማው:ግጥሙ :ፊውቸሩ ዋው❤❤❤❤❤❤❤
@GedionDerebe-hq9dg
@GedionDerebe-hq9dg 11 күн бұрын
Uffff neshidaw ❤❤❤❤ muslim balhonm
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw 9 ай бұрын
አሏህ አሏህ አፊያ ሆንኩኝ እኔስ ሲገለኝ ሙሀባው❤❤❤❤❤❤ይለያል ወሏሂ 🌼ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም..አሏህ ሁባችንን ይጨምርልን አህባቡ ሁሉ ይጨምርላችሁ
@AbdulfetaNur
@AbdulfetaNur 9 ай бұрын
አልሠማህም ሸውቁ የሰራውን ስራ እንኳን ስጋ ለባሽ አርገፍግፏል ጎራ
@RehimaAmir
@RehimaAmir 8 ай бұрын
ሰ.ዐ.ወ በጣም ቆንጆና ድንቅ ስራ ነው ❤❤ በርታልን ፉአዳቺን ❤❤❤
@RehimaAmir
@RehimaAmir 8 ай бұрын
ሠላሜ እውነትም ሠላማቺን ነወት ሰሉ ያጀማአ ሰ.ዐ.ወ ❤❤❤
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ሁኔት እኔ ክርስትያን ነይኝ ግን በጣም wodjyalewu🙏🙏👑👑
@MedinaNesru-q2v
@MedinaNesru-q2v 8 ай бұрын
ዋው ማሻ አላህ አላህ ያስደስታቹ ኡስታዝ ሰኢድና ፉአዴ ልብ ያረሰርሳል እንኳን ሙሀመድን የሚያምሩት ነብዬ ስንቱ ጤና ሆናል እናቱን እንዳየ ስንቱ ቁስሉ ሽሯል ወዳጁን ስላየ
@AnwarHussen-hx1hw
@AnwarHussen-hx1hw 9 ай бұрын
ማሻ አሏህ።አሏህ(ሱ.ወ.) ይቀበልህ፣ይመንዳህ፣ያስደስት እንዳስደሰትከኝ ኢስቲqaማውን ይስጥህ።ሰላሚ አለይኩሙ ሰላቲ አለይኩሙ፣ሰላሚ አለይኩሙ ጠሀ ያሙከረሙ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰ.ዐ.ወ. ሰ.ዐ.ወ.
@inspirefair6327
@inspirefair6327 9 ай бұрын
የሙሀመድ መባል ይበቃኛል እኔ🥺🖤🖤🖤
@حبيبييارسولاللهصلاللهعليهو-ك5م
@حبيبييارسولاللهصلاللهعليهو-ك5م 8 ай бұрын
እስከዛሬ ከተሰራው ሁሉ ይለያል. ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤
@EkramAbdu-pn5tw
@EkramAbdu-pn5tw 8 ай бұрын
ሰላሚ ምርጥ መንዙማ አሪፍ አቀራርብ ማሻአላህ ይብላኝ ላልታመመው ለማይፈልቀው እንባው አፊያ ሆንኩኝ እኔ ሲገለኝ ሙሀባው ሰላሜ ሰ ዐ ወ❤❤❤
@wedadenuru
@wedadenuru 3 ай бұрын
ያ አሏህ ይህን ስሰማ ሰላም ይሰማኛል ጭንቀቴ ይወገዳል ተስፋና ሀሴት ይሰማኛል እምባዬ በጉንጬ ይወርዳል ሁላችሁም አላህ ይጨምርላችሁ
@Nurelayneyni-ኑረልዓይነይኒ
@Nurelayneyni-ኑረልዓይነይኒ 9 ай бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወአላ አሊሂ ወሳህቢሂ ወሰሊም… ያሰላም…አይን የሚያስለቅስ አንጀት የሚያርስ ምርጥ መንዙማ…ግጥሙ ዜማው የመድህ ጥግ ይታይበታል… ማዲህ ፉአድም ኡስታዝ ሰኢድም ሀያታችሁን ረዥም አሏህ ያድርገው😥😥😥
@lil_shadi5179
@lil_shadi5179 8 ай бұрын
ዜማውን አንደዚህ አጣፍቶ የሰራው ሙአዝ ሃቢብንም መርሳት የለበትም ምስጋና ይገባዋል
@JIRENmedia114
@JIRENmedia114 8 ай бұрын
ሩህ የሌለውን ግንዱን ሲያስለቅሰው እኛ እሩህን ይዘን ወደት እንዲረሰው ስቃዩ አሳዝኖት ብታቅፉት እኮ ነው ህመሙ አባርቶ ግንዱ የሰከነው 😥 ስለላሁ እልህ ወሰለም ሀቢብ አላህ❤❤❤
@MohammedHussen-wy1dr
@MohammedHussen-wy1dr 2 ай бұрын
ይህን ምታነቡት ሁሉ እናታቹን የምታቀማጥሉበት እንጀራ ይስጣቹ አሚን
@Ekram-q2n
@Ekram-q2n Ай бұрын
amin yarib❤
@TewodrosAmsalu-en5lx
@TewodrosAmsalu-en5lx 9 ай бұрын
አዳማጭ አለ ተጠቃሚ ያርገን
@AbdulsemedDebelo
@AbdulsemedDebelo 9 ай бұрын
ማሻአላ ናቸው ውሉም ስራዎችህ አላህ ይቀበልህ እኔ አፈቅራቸዋለው ነሺዳዎች
@ShadiaAbd-fv6gh
@ShadiaAbd-fv6gh 6 ай бұрын
❤ንቅንቅ የለም ከአንቱ ያኩረት አይኔ የሙሀመድ /ሰአወ /መባል ይበቃኛልእኔ መድሀኒታችሁን ውሰዱኝል እንኩ መዳን ያሳመኛል ህመሜን አትንኩ❤
@MameMame-uz2lt
@MameMame-uz2lt 9 ай бұрын
ሙሂቦች አላህ ሀያታቹ የርዝመው ❤❤ረሞዳን አላህ አመት.ከአመት.ያድርርሰን፡በአንድነት..አላህ.አገራችንን.ሰላም የአድርገው፡አሚን❤❤❤
@Fwozane
@Fwozane 9 ай бұрын
ሰለላሁ ኣለይሂ ወሰለም ሃድራ ጉድ ይዛለች ኣላህ ይጠብቅህ😢 ሰሉ ኣለ ነቢ 🥁💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@fuadnesro6403
@fuadnesro6403 9 ай бұрын
ወላሂ ቃል አጣሁለት ማሻ አላህ ሁስታዝ ሰኢድ አላህ ይጠብቆት ሞክሼ አንተንም
@UtniasHayuti
@UtniasHayuti 8 ай бұрын
እንወዶታለን ያረሱለላህ ሰ.ወ.ዐ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ ወንድሜ
@tomiyesuf1147
@tomiyesuf1147 9 ай бұрын
ማሻላህ ፉአዴ ምርጥ መንዙማ ነው ያወጣከው አንደኛ
@SeidJedid-nh5bu
@SeidJedid-nh5bu 8 ай бұрын
Welahi yhian neshda almewededd kebad new ❤❤❤❤❤ btely selami kmilewe jmerooo mashalahe fuad asedmhngale
@Goggd-s2w
@Goggd-s2w 8 ай бұрын
ባንተ ውስጥ እኔ አለሁ ወላሂ የምትናገራቸው ቃላቶች ሆድ ያባባሉ እምር ዝይን ያለ ሀያት ካማረ ተምኪን ጋር አፍያን ጨምሮ❤❤❤
@sofinu1447
@sofinu1447 8 ай бұрын
ኣልሓምዱሊላህ ግጥሙ ውስጥ ገብቶ ነርቬን የነካው ያክል ይነዝረኛል ሸክ ሰዒድ ኣላህ እድሜ እና ኣፍያ ይስጥልን የ መንዙማ ግጥሞቻችን ሌላ ከፍታ ላይ ሰቅለውልናል። '❤❤️❤️❤️❤️መዳኒታችሁን ዉሰዱልኝ እንኩ መዳን ያሳመኛል ህመሜን ኣትንኩ❤️❤️❤️❤️❤️
@jimijx7501
@jimijx7501 8 ай бұрын
💓💓👏👏👏👏👏 ዑስታዛ ሰይድ አክመድ አላህ ረጅም ሀያትትት😍😍 fuada አረረረረ አላህ ይጠብቅክ አላህ ያስደስትክ ነቢዩም ሰ.ዐ.ወ ይደሰቱብክ ሀያያያትትትት👏👏🙏🙏🙏🙏
@hayredinkemal7850
@hayredinkemal7850 8 ай бұрын
ሸህ ሰዒድ እጅህ ይባረክ
@DhHdh-jg1fr
@DhHdh-jg1fr 8 ай бұрын
ፉአድሽምሱበጣምነውየምወድህነሽዳህከልብነውየሚገባው አላህይጠብቅህ አተንምእኛንም ነቢንየምናይአላህያድርገን ያረብ❤❤❤
@Amina-m4h5o
@Amina-m4h5o Ай бұрын
የኔ ምርጥ ነቢ የስምሁ መጣፈጥ ወለላየ ነቢ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
@abdirezaknejimu3138
@abdirezaknejimu3138 8 ай бұрын
አቦ አንድ ያርገን ያ ጀመአ
@HAmzaMohammed-u7u
@HAmzaMohammed-u7u 15 күн бұрын
መቼም የማልጠግበው ነሺዳ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RAMSAMEDIA
@RAMSAMEDIA 9 ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤❤ ወንድም ፋአድ እና አልፋሩቆች በጣም ቆንጆ የሆነ ስራ ነው የሰራችሁት !!! በርቱልን ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን !❤
@AbduWizAbdu
@AbduWizAbdu Күн бұрын
የሙሀመድ ማለት ይበቃኛል እኔ❤❤❤❤
@Simacr7759gh
@Simacr7759gh 8 ай бұрын
ፋአድዬ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ መጀመሪያህ እንዳማረ መጨረሻህንም አላህ ያሳምረው የስራ ሁሉ ማማሩ መጨረሻው ሲያምር ነው
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 9 ай бұрын
ፉአድ በጣም ነው ሚዎደው 👍👍
@MuradMohammod
@MuradMohammod 9 ай бұрын
የአረብ ላአንተም ለኡስታዛችንም ሀያት
@MWGM_FX
@MWGM_FX 9 ай бұрын
አረ ወላሂ ለአዚም ምንም ማለት አልችልም አላህ የልብን ያድርስልክ ዛሬ ገና መንዙማ መስማት ጀመርኩኝ 👵👵👵👵👵👵👳‍♂️👳‍♂️👳‍♂️👳‍♂️👳‍♂️👳‍♂️👳‍♂️👳‍♂️
@MehbubaTemam-c9u
@MehbubaTemam-c9u 8 ай бұрын
ንቅንቅ የለም ካንቱ የሙሀመድ መባል ይበቃኛል እኔ ፉአዴ ኡምረን ጠዊል ❤❤❤
@sadiaabduseid8825
@sadiaabduseid8825 8 ай бұрын
ማሻአላህ የኛ እቁወች አላህ ይጠብቃችሁ ፉአዴ ልዩ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤
@HudaNejib
@HudaNejib 8 ай бұрын
Ustaz seid hayat belenal Yermedan mert sera
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 8 ай бұрын
እኔእኮ የዚህን ልጀ ነሸዳ ተኝቸም በሠማኦ አደረጌእየሠማሁ የሞቸኛወ ዳምፆ ብቻ ልብንይማረካል❤❤❤ሙሀመደዬ ❤❤የኛነብይ የኛአዛኝ 😢 እንኳንም የእረሠወ ኡመት ሆኩኝ አልህምዱሊላህ❤❤❤❤ሡመአልህምዱሊላ
@yishak_Abrar
@yishak_Abrar 6 ай бұрын
ከንቱ ወዲያ ሙሉነት ከንቱማ ወዲያ ራህመት 👏👏👏👏
@EmanAli-y9w
@EmanAli-y9w 8 ай бұрын
1) fuad shemsu ♾️♾️💯💯💯 2) idris muhammed 💯💯💯 3) muaz habib 💯💯 techlalachu beka
@እሙኢምራን
@እሙኢምራን 8 ай бұрын
ማሻ አላህ 🥰🥰🥰ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 💚💚💚💚💚በርታ ወንድም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@RemiKerim
@RemiKerim 3 ай бұрын
ሰላሜን ሚሰጠኝ ነሽዳነው አላህ ይጨምርልክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HanisaWeliyu-uv5kz
@HanisaWeliyu-uv5kz 5 ай бұрын
ማሻአላህ ፉአዴ የሚገርም መንዙማ ነው ከምልህበላይ አላህ ይጠብቅ በጣም ነው የወደድኩት የመጀመሪያክ እስኪመስለኝ ድረስ ምንም ቃል የለኝም አንደኛ ነው👍👍👍👍👍
@ABSALLAH99
@ABSALLAH99 5 ай бұрын
ንቅንቅ የለም ካንት ያቁረተል ዐይኔ የሙሀመድ መባል ይበቃኛል እኔ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም😢
@Ethiomenzumaneshida
@Ethiomenzumaneshida 2 ай бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል።ያሻግራል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
@ekramousman
@ekramousman 8 ай бұрын
.እንኩዋን ሙሀመድን የሚያምሩት ነብዬ ስንቱ ቁስሉ ሽሯል እናቱን እንዳዬ ❤❤❤❤❤ አጂብ 🎉🎉
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw 9 ай бұрын
❤❤❤❤ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ያሠላም ልዩ ነው ወሏሂ ,,ሠላሜ,,
@ImoImo-fw2xv
@ImoImo-fw2xv 9 ай бұрын
Betam stebkew nebr ketebekut belay mret new fuade mashallah wow
@SelinaSweet-jg4io
@SelinaSweet-jg4io 8 ай бұрын
እስኪ እንደኔ በፉአዴ ድምፅ የማትደራደረ አላህ ይጨምርል ወንድሜ
@migrationeth3676
@migrationeth3676 9 ай бұрын
Woow mashalla እድሜ ይስጣችው አፈልቁት ብዙ አለ ያልተሰማ የጅማ ሀድራ በርቱ
@rahmajemal8034
@rahmajemal8034 8 ай бұрын
ማሻአላህ አንተ ትለያለህ ከነዛ አዝማሪዎች
@ፐፐፐሀ
@ፐፐፐሀ 8 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ❤❤❤❤😢😢👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ወላሂ በጣም ደስ የሚል ነው
@nasriman1868
@nasriman1868 8 ай бұрын
ሸምሱዬ ስወድህ እኮ አላህ ያበርታልኝ 🥰🥰
@MohamedNuri-xy7pw
@MohamedNuri-xy7pw 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ሠላሁ ወሠለም ♥♥♥ጸ♥ 4:26 የሀገራችን ተጵኖ ፈጣሩ ዎች የመጀመሪያዉ ፋአድ ነዉ ♥♥♥
@niema8807
@niema8807 8 ай бұрын
ፉአድን አለማድነቅ አይቻልም እወነት ነው መንዙማዎቹ በጣም ውብ ናቸው ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤
@Semeru-Youtube
@Semeru-Youtube 8 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ብራዘር ድምፅህ እኮ ነው ሚማርከኝ ማሻ አላህ አሁን ኢሄንም ድምፅ አፈር ሊበላው ነው...😢
@seniyashifa3343
@seniyashifa3343 5 ай бұрын
ማንይሆን ጥርሶን የመታው የሽርፈው የኔውን ባራገፋው አንቱ ደህና ሁነሁ❤❤❤❤❤
@ademyasinofficial
@ademyasinofficial 8 ай бұрын
ወዳጅኮ አይታወቅም ተወዳጁ ነው የሚታወቀው ወዳጅሁ ነኝ 😭👍👍😭🥰🥰
@justeditz.
@justeditz. 8 ай бұрын
ማሻአላህ እንዴት ደስ የሚል ወላሂ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ፉአድ ሸምሱ ሀቢቢ ❤❤❤
@OboabuhabeshaHabesha
@OboabuhabeshaHabesha 8 ай бұрын
ሰላም የሆንክ ልጅ🙋
@AmirMohammed-mg9el
@AmirMohammed-mg9el 8 ай бұрын
Subhanellah ጥልቅ ነው ማሻአላህ wellahi በኸይር የሻቹት አንዱም ጠብ አይበል አንደበታቹን አላህ ያጣፍጠው ጠቢቢ አነሸጣቹኝ ወላሂ ለአዚም
@hussenyimer9437
@hussenyimer9437 9 ай бұрын
Welahi ende fuad yemwedew munshid yelm yesun bisemaw bisemaw ayiselechegm haqiqa berta habibi
@ራቢወሎ-ፀ2ቈ
@ራቢወሎ-ፀ2ቈ 8 ай бұрын
ፉዐዴ እንዴት እንደምወድክ አላህም ከኔ በላይ ይውደድክ አቤት ድምፅህ እርጋታህ ሁሉ በጣም ነው የሚያምረው
@LailailalahShemima
@LailailalahShemima 7 ай бұрын
አላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ፋአዴ በጣምነዉ ልብን የሚወስደዉ ከአንተ በጣም ብዙ ነዉ የምጠብቀዉ እኔ አላህ ይጨምርልክ
@vvvnnn7364
@vvvnnn7364 9 ай бұрын
ማሻአላህ ሙአዚ ❤❤ስለላሁ❤አለሂ❤ወስለም❤ያረሱረላህ ❤ናፍቆቱ ❤ባስብኝ😢😢❤❤❤❤❤ሙአዝ ሀቢቢ ሀይትህን ያስረዝምልን ከሙሉ አፍያጋር❤ድርብ🤲🤲🤲🤲🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌷
@Sititt-bn7we
@Sititt-bn7we 9 ай бұрын
አረ ፉአድ ሸምሱ ነው
@lil_shadi5179
@lil_shadi5179 8 ай бұрын
​@@Sititt-bn7we ዜማው ሙአዝ nw የሰራለት
@AbubkerMifat
@AbubkerMifat 8 ай бұрын
ቃል የለኝም ምርጥ ግጥም ከምርጥ ድምፅ ጋር
@Nurhusan-ud7jt
@Nurhusan-ud7jt 6 ай бұрын
ማሻ አሏህ
@HazikTube
@HazikTube 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የናንተስ❤❤❤❤
@alifekemal
@alifekemal 9 ай бұрын
Eman hayate tena yehanene manzuma lasarute ena lamiaute hulu remadane mubarake allahe yewedadachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZAHID_IQBAL55
@ZAHID_IQBAL55 7 ай бұрын
እያደረ እንዳዲስ የሚጥም የተኳኳለ ግጥም ብርቱ ፍቅር የሚዘራ!❤
@Abdulaziz-ni8cz
@Abdulaziz-ni8cz 9 ай бұрын
ዋይ ዋይ አቤት መደድ እንዴት ደስ ይላል አቦ ማሻአላህ ሀያት ሀያት...ፉአድዬ
@jemilseid7385
@jemilseid7385 8 ай бұрын
Subhan ALLHE Endat yale getme nw Endat yale bere nw wedja leba leze bere dema kelme yehon ❤berehe ayntefe Fouad yedawed family voice jeba teblhale s.a.w
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ያዘይኑ#2 /YA ZEYNU#2 Fuad shemsu new menzuma albem 2023 VOL1
13:59
FUAD SHEMSU OFFICIAL
Рет қаралды 607 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН