No video

Ethiopian Food/Cooking - How to Make Difin Misir Alicha - የድፍን ምስር አልጫ ወጥ አሰራር

  Рет қаралды 73,697

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 110
@dondada3220
@dondada3220 3 жыл бұрын
ዋናውን ቅመም ሳይነግሩን አለፉት እርጥብ ቅመም ያሉት ምንድነው?
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 5 жыл бұрын
እናመሰግናልን እናታችን💕 ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት
@fnanmekruit1704
@fnanmekruit1704 3 жыл бұрын
You are the best teacher ever....love u so much.
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡ እናታችን። አሁን ፆም ሊገባ ስለሆነ ቆንጆ ምግብ
@lailalaila1877
@lailalaila1877 5 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ማሚ
@abayabay3228
@abayabay3228 5 жыл бұрын
ማዘረዬ እናመሰግናለን
@hiyotdesta536
@hiyotdesta536 5 жыл бұрын
Bayyee sii galatefan hadhaa tiyyaa umurii nuf dheradhuuuuuuupppphhaaa barumsaa bayyee siraa baradheraa
@user-hp5tq4ts2v
@user-hp5tq4ts2v 5 жыл бұрын
ማሜየ እረጅም እድሜ እና ጤና አንችን ሳይ እናቴ ጋር ደውየ ሳወራት የሚሰማኝን ያክል ነው ደስ የሚለኝ ኑሪልን 💓 የምጠይቅሽ ደግሞ ምስር በስጋ አሰራር ብታሳይን
@fekeryebltel2183
@fekeryebltel2183 5 жыл бұрын
ማሚዬ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጦት❤️🙏
@user-rc6zr2lr1c
@user-rc6zr2lr1c 5 жыл бұрын
የነጩ ቅመም አዘገጃጀት እንዴት ነው
@user-sv4wx5yw7h
@user-sv4wx5yw7h 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን አላህአድሜ ይስጥልን
@jamestimbers5724
@jamestimbers5724 2 жыл бұрын
What does the “Ertib kimem” contain?
@fuadoljirra1329
@fuadoljirra1329 2 жыл бұрын
Ginger Garlic Paste is the "Ertib kimem" and the "Niche Kimeme" is a Mekelesha (Garam Masala)
@katal33katala23
@katal33katala23 5 жыл бұрын
እንኳን ሰላም. መጡ ማማዬ
@mikehabib8817
@mikehabib8817 5 жыл бұрын
I love your videos but can you list the ingredients in English please. Thank you so much
@halemhmohamed983
@halemhmohamed983 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጠወት
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ኑእ፡ተማሩ እህቶቻችን የማጠቅም ነገር ከምናይ፡ይሄ ይጠቅመናል እኔ ብዙ ተምሬለሁ
@princessmekelle81
@princessmekelle81 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እማማ
@tg.tg1
@tg.tg1 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን ❤
@user-qc3qk9sr2x
@user-qc3qk9sr2x 5 жыл бұрын
እማማ እጆትን ይባረክ ዛሬ በዚህ አይቼ ልሰራ ነው ካሜራ ማን አንድ ነገር ላስቸግርህ ካሜራው ዝቅ አድርገህ ያዝላቸው ወደላይ እያዩ አንገታቸው ያማቸዋል
@merameadane4904
@merameadane4904 5 жыл бұрын
እርጂም እድሜና ጤና ተመኘሁ እናታችን
@user-mr9ul3il4k
@user-mr9ul3il4k 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማማየ
@aboylogoazekirkmnanaybehaq1407
@aboylogoazekirkmnanaybehaq1407 5 жыл бұрын
Esay ezgabihhr tina yistese👍
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 5 жыл бұрын
እናት እናት ጤና ይስጦት ከእድሜጋ ምንኛ ደስ ይላሉ ምክርዎት እፍፍፍፍፍፍፍ እናቴ ልክ እደስዎ ናት ሙያ ልመጂ እያለች አስለምዳኝ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ስደት አስረሳን ያረቦቹ ጩህት ለምክርዎትም ለሠራችሁልንም ሙያ በጣም በግሌ አመሠግንዎታለሁ ፈጣሪ ከነ ቤተሠብዎ ይጠብቅዎት
@user-rw1ut9hz7q
@user-rw1ut9hz7q 5 жыл бұрын
እማየ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናቴ በጣም ነው የሚያምረው የምወደው ምግብ ነው ።ድፍን ምስር ሾርባ ከአትክልት ጋር እናቴ ትሰራ ነበር አሰራሩን ባላውቅም ወደፊት እንደምታሳይን ተስፋ አደርጋለሁ።በተለይ ፃም እየደረሰ ነውና እጅሽ ይባረክ እናቴ በጣም አመሠግናለሁ። ፈገግታሽ ብቻ ያጠግባል ።
@berekete3029
@berekete3029 Жыл бұрын
Thank you Mother!
@sarahissa2109
@sarahissa2109 5 жыл бұрын
Matheryee Enamesegnalen
@gettaff2307
@gettaff2307 5 жыл бұрын
Enate betam enamesegnalen
@HABESHA_BEATS
@HABESHA_BEATS 3 жыл бұрын
ማሚዬ እናመሰግናለን 😊😊😊
@ummukulsu5426
@ummukulsu5426 Жыл бұрын
ልዩ
@user-hz7kz4tt6u
@user-hz7kz4tt6u 5 жыл бұрын
Luv it thank you
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
Missed you Mama
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 жыл бұрын
ሰላም ሰነበትሽ ማማዬ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን
@sisuabate4756
@sisuabate4756 5 жыл бұрын
ማምዬ ተባረኪ
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 5 жыл бұрын
የተባርከ ይሁን
@user-tg9jf3kq1g
@user-tg9jf3kq1g 5 жыл бұрын
እማ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሽ አመት ኑሪልን
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 5 жыл бұрын
እንካን ደህና መጡ እናትየ
@naimahhabasha9309
@naimahhabasha9309 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኑሪልን
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
Tabarku Mamaya
@nejathassen9561
@nejathassen9561 5 жыл бұрын
እርጥብ ቅመም እንደት ነው የሚዘጋጀው
@umdode7879
@umdode7879 4 жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል አንድ ላይ ተፈጭቶ
@blenlegesse8425
@blenlegesse8425 2 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ሴት ወይዘሮ እናመሰግናለን
@user-go2cp9fn7q
@user-go2cp9fn7q 5 жыл бұрын
እርጥብ ቅመሙ ምድና ምድነው
@fikirtedula5579
@fikirtedula5579 Жыл бұрын
Yene enat balemoya arekshgn iko❤❤❤
@lemlemlily5999
@lemlemlily5999 4 жыл бұрын
Merci
@hdhdndhd1877
@hdhdndhd1877 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን እማየ እረጥብ ቅመሙ ምንድነው ዝንጅብ ነው ወይስ እንደት እደሚዘጋጅ ንገሩን
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 5 жыл бұрын
እሺ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም እናመሰግናለን ባአክብሮት ከመቀመጫየ በመነሳት
@user-df5gs6ig9c
@user-df5gs6ig9c 2 ай бұрын
እርጥብ፣ቅመም፣ከምድነው፣ያዘጋጂት፣ቢነግሩን፣ብርቱ
@gettaff2307
@gettaff2307 5 жыл бұрын
Betam Eniwedishalen
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 5 жыл бұрын
አናመሠግናል ማዘር
@Belan-sk9te
@Belan-sk9te 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@tsedenatsedena5863
@tsedenatsedena5863 4 жыл бұрын
Ye mozern mgb un lik mitargu tgermalachew mabretatat segbachew yaltemare hbretsb naw yaln
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 5 жыл бұрын
ሰላም ነው እምዬ
@ekramseid4866
@ekramseid4866 5 жыл бұрын
Thanks motherye erteb kemem sety algbagnm eski aserarun negeren or asayin? ?????
@Semhar607
@Semhar607 5 жыл бұрын
Thank you emama gin nech kemem firij wisti sihon keleru yikeyirbin min larigo please nigerin
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ስወድሽ ፈገግታሽ ምርጥ ኢትዩጱያ እናት
@naimahhabasha9309
@naimahhabasha9309 5 жыл бұрын
ማማ እድሜና ጤና ይስጥሽ ብዙ ተማርን ከአንቺ ወለታውን ፈጣሪ ይስጥሽ ግን አንድ ጥያቄ አልተመለሰልኘም እሱም አልጫ ስጋ በድንች እና በካሮት አሰራር ነው
@user-ty2yv6qd1j
@user-ty2yv6qd1j 5 жыл бұрын
ሰለምኖት ማመዬ
@abedabooude8048
@abedabooude8048 5 ай бұрын
❤🎉👍
@user-gq8ov1fz3j
@user-gq8ov1fz3j 5 жыл бұрын
ማማዬ ስወድሽ እኮ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እናቴ
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 жыл бұрын
ማሚየ እን ኮን ደህና መጡ
@KA-rq5gb
@KA-rq5gb 5 жыл бұрын
ውድድድድ ማሚ
@tigsetbaba8418
@tigsetbaba8418 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ማሚየ እንኳን ለነነዌ ፃም አደረሳችሁ የክርስቶስ ልጆች እርጥብ ቅመም ምንድነው ማሚ ነጭ ሽንኩርት ና ዝንጅብል ነው አልገባኝም
@huhju3857
@huhju3857 4 жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል
@adissmahedi3941
@adissmahedi3941 5 жыл бұрын
Yameral
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
እነታችን በጣም ባለሙያነቹ እጃቹ ይባርክ በጣም እስተማሬ ነው
@semirasemira8000
@semirasemira8000 5 жыл бұрын
Mama nchu qemem mend new Edmaena tena yestlen
@Sam-ly4he
@Sam-ly4he 5 жыл бұрын
ማዘር እባከወን ምሥር በሥጋ አሠራሩን ያሳዩን
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 жыл бұрын
እርጥብ ቅመም ማለት ምንድነው
@tesfalemhabtegiorgis4056
@tesfalemhabtegiorgis4056 4 жыл бұрын
ertib kimem mind new emama ??
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
አሳይን የርጥብ ቅጠል አሰራር ማሚያ
@ahmedahned9997
@ahmedahned9997 5 жыл бұрын
ሠለምሺ ይብዛልን ማዘርየ ያልጫ ነጭቅም ምንምን ነው
@freynreya984
@freynreya984 5 жыл бұрын
እናቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እርጥብ ቅመም ምንድነዉ ኣልገባኝም
@buzeman6329
@buzeman6329 3 жыл бұрын
ማሚዬ የእርጥብ ቅመም አዘገጃጀት አሳይን
@user-pc3ot6lc9q
@user-pc3ot6lc9q 2 жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ነው
@iloveyoumamailoveyoumama1570
@iloveyoumamailoveyoumama1570 5 жыл бұрын
Mamiyee ❤❤❤
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 жыл бұрын
ማማዬ መስቀልሽ ሲያምር
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
እርጥብ ቅመም እነ ነጭ ቅመም ምንድነው ማዘር
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 жыл бұрын
ማምየ በርበሬ እንደት እንደሚዘጋጅ ግልፅ አድርገው ያስረዱን እንደሹሮው
@rajaejazmehmood6276
@rajaejazmehmood6276 5 жыл бұрын
Enamasagenalen enatachin eritib kimam mindenaw?
@augusta7771
@augusta7771 5 жыл бұрын
Raja Ejaz Mehmood እርጥብ ቅመም የተባለውን እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ፡፡ ምንድነው?
@yetemegnyeti6047
@yetemegnyeti6047 3 жыл бұрын
Mamye ertb kmem kmin new yemizegajew
@Kifleworku
@Kifleworku 2 жыл бұрын
ነጭ ቅመም ነጭ አዝሙድ ነው?
@user-md5pl4iw7x
@user-md5pl4iw7x 4 жыл бұрын
እሪጥብ ቅመም ምንዲንው እናቴ ዘመንሺ የተባረከ ይሁን እረጂም ይስጥልኝ
@umdode7879
@umdode7879 4 жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል አንድ ላይ ሲፈጭ እርጥቡ
@tezekerenebewstemengstke6146
@tezekerenebewstemengstke6146 5 жыл бұрын
Nech kmem mndnew mamayea kemn yzgajl
@Kifleworku
@Kifleworku 2 жыл бұрын
እርጥብ ቅመም ምንድን ነው?
@user-hz7kz4tt6u
@user-hz7kz4tt6u 5 жыл бұрын
Can you change your videos category from video games to people and blogs so my friends can find it easier in search thank you again
@sarongirma7582
@sarongirma7582 5 жыл бұрын
I love u u wish ur my neighbor it something
@kassahunabate9558
@kassahunabate9558 8 ай бұрын
ማዘር ጠፎ በሰላምነው
@user-gw6yr2mu4f
@user-gw6yr2mu4f 4 жыл бұрын
እርጥቡ ቅመም የምትይው ዝጅቡል ነወይ?????
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 3 жыл бұрын
ማማየ
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 5 жыл бұрын
ማሜ ዛሬ 6ኛ ነኝ well cam
@user-bv6qz2uq6b
@user-bv6qz2uq6b 2 жыл бұрын
እረ video ያስርዝማሉ ማዘርዬ
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 2 жыл бұрын
ማዘር የት ጠፉ?
@user-tr6mc3ir6u
@user-tr6mc3ir6u 5 жыл бұрын
ነጭ ቅመም ምደነወ
@user-qe4lr7kd7y
@user-qe4lr7kd7y 5 жыл бұрын
አልቤክ አሠራር አሣዮን ማማየ
@edenhaile9839
@edenhaile9839 5 жыл бұрын
እማሞዬ እጅሽ ይባረክ እማምዬ እስቲ እንድ ጥያቄ ልጠይቅብ ከይቅርታ ጋር ነው መልሱን እንደምትነግረኝ እርግጠኛ ነኝ ዶሮ ወጥ ለመስራት ሳቅድ በርበሬውን ለስንት ሳአት ማብስል አለብኝ?,ለ3ሳአት,ነው ለ4,ሳአት ነው ንገርኝ
@mameadefa9858
@mameadefa9858 5 жыл бұрын
Mama ye ewenet telek Mama neweot sentochachenen balemuya aderegun edmawot yerzem Mama
@zemzemebirhem4036
@zemzemebirhem4036 5 жыл бұрын
ምንድነው ግን እርጥብ ቅመም የምትዬ ማማዬ ነጭሽንኩርትና ጅንጅብ ነው እንዴይ እርጥብ ቅመም የምትይኝ አልገባኝም ንገሪኝ
@woinshetdemisse5893
@woinshetdemisse5893 5 жыл бұрын
እንዴት ዎሉ እማማየ እርጥብ ቅመሙ ከምንድን ነው የተስራው ምን አይነት ቅመሞች ናቸው?
@zaidkifle5055
@zaidkifle5055 4 жыл бұрын
Hi min iyenet kimem no irtib kimem
@ELSAMULTI-talented2020
@ELSAMULTI-talented2020 4 жыл бұрын
Ertebe qemem ena necii qemem endet new miserawu
@yetmworkgeberyes9295
@yetmworkgeberyes9295 3 жыл бұрын
yelejoce megebi biyasayun
@wellodan4838
@wellodan4838 Жыл бұрын
Vv
@helimaweloyewa2326
@helimaweloyewa2326 4 жыл бұрын
ማማዬ እርጥብ ቀጠል ማለት ምንድነው
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 43 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 20 МЛН
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 9 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
Ethiopian Food/Cuisine "How to Make Kikil" የቅቅል  አሰራር
23:08
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,3 МЛН
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 15 М.
ድፍን ምስር አልጫ  Misir Wot  Ethiopian Lentils
4:47
Ethiopianfoodie
Рет қаралды 86 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 20 МЛН