No video

Ethiopian Food/Cooking - How to Make Minchet Abish Alicha - የምንቸት አብሽ አልጫ ወጥ አሰራር

  Рет қаралды 76,760

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 95
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
እማየ እሰይ እንዲህ ቶልቶሎ ብቅ በይ እንወድሻለን ምግብ ባትሰሪም የህይወት ተሞክሮሽን ምክርሽን አካፍይን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ አሜን በጣም የሚአምር ምንቸት ነው ለየት ያለ አሠራር ነው አመሠግናለሁ
@mekdesayalew3397
@mekdesayalew3397 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና አላህ ይስጠወት ማማዬ
@hanayonas1885
@hanayonas1885 4 жыл бұрын
Lovely mom indeed !!! Full of wisdom
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የኔናት እውነት የአለም አደኛ እናታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልንፈጣሪ
@user-rl4uv8vf6h
@user-rl4uv8vf6h 5 жыл бұрын
እናመሰግነለን ማማይ እርጅም እደሜነ ጤነ ይስጠልን
@yeshieminday6794
@yeshieminday6794 2 жыл бұрын
ዋው
@sefiyayesuffsefiyayesuff4753
@sefiyayesuffsefiyayesuff4753 5 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይቸርሽ
@abebemeka2268
@abebemeka2268 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን
@liyukebede3329
@liyukebede3329 5 жыл бұрын
እማማዬ እናመሰግናለን የኔ እናት😘❤️
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ እድሜሽን ያርዝመዉ አትጥፊ በጣም ጠፍተሻል
@user-sl2ze4ki8c
@user-sl2ze4ki8c 5 ай бұрын
Great job!
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 5 жыл бұрын
እማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እጆት ይባረክ ዋውውውውውው🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@BenjaminBelay447
@BenjaminBelay447 Жыл бұрын
Betam arif new😋
@tubeyekodawebet1361
@tubeyekodawebet1361 5 жыл бұрын
ማማያ እጅሽ ይባረክ
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዪ
@TAS27483
@TAS27483 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሆት
@yihdegatekle6040
@yihdegatekle6040 3 жыл бұрын
እትዬ ቆንጆ ምንቸት አብሽ ነው አሰራሩን ባውቀውም እንቁላል እንደሚጨመር ግን አላውቅም ነበር አመሰግናሐሁ
@sarahber1040
@sarahber1040 3 жыл бұрын
Mamaye banchi video Kongo yemitim michet abish serahu ameseginalehu edime ketena gar yadiligni.
@ethgebetacooking8006
@ethgebetacooking8006 5 жыл бұрын
Who wants to eat this????? Manew yehen mebelat yasebe???? We love you mami❤❤❤❤❤❤❤❤
@AA-nr4bl
@AA-nr4bl 5 жыл бұрын
እማማዬ ምነው ጠፋሽ ቶሎብ ቅበይልን ናፍቀን ሻል
@abebemeka2268
@abebemeka2268 3 жыл бұрын
እማዬ ስለ ገብስ ቆሎ አፈታተግ የአስተምሩን
@yewourkwha21bisrat38
@yewourkwha21bisrat38 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን
@yihdegatekle6040
@yihdegatekle6040 Жыл бұрын
የድፍን ምስር ምንቸት አብሽ ን አሰራር ብታቀርቢልን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
ማማ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠወት
@rihanaali271
@rihanaali271 5 жыл бұрын
Masha alah erejim edmi ketena gar ejishi yibarek balomuya aregshign
@abelmelaku1017
@abelmelaku1017 5 жыл бұрын
First thanks lelawe mothery tinsh ater ater bile tiru naw sayesalchi memare yechalal
@nejatmohammed3779
@nejatmohammed3779 5 жыл бұрын
ማማየ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም እናመሰግናለን ኑሪልን በተረፈ አንድ ጥያቄ አለኝ ስራየ ሙሉ ቀን ነው ይዠ የምሄደው ምግብ በጣም ያደናግረኛል መላ በይኝ ከልምድሽ
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz 3 ай бұрын
❤❤❤❤ዋውውው
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 жыл бұрын
ማምየ እናመሰግናለን
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ዋውውው
@bona2318
@bona2318 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ
@hshshsshggg5571
@hshshsshggg5571 3 жыл бұрын
አላህያኑርልንየኔናት አይዞሽበርቺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-dt1xk8pr5b
@user-dt1xk8pr5b 5 жыл бұрын
እማየ እጅዎት ይባረክ የኛ ባለሙያ
@yaredmerne4669
@yaredmerne4669 5 жыл бұрын
ማሚዬ እባክሽ የቤት ውስጥ ላዛኛ ሊጥ አሰራር አሳይን በጤፍ አመሠግናለሁ
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልን ደስይላል
@mimochahin1335
@mimochahin1335 3 ай бұрын
❤❤❤ዋውውውው
@yayaambaye7204
@yayaambaye7204 5 жыл бұрын
😘 ማማዬ እጅሸ ይባረክ
@samiraimam1641
@samiraimam1641 4 жыл бұрын
Waaaaw Emaye. Betam shtaw aewedey eEnbla beyg
@bona2318
@bona2318 5 жыл бұрын
አንድ ቀን እናቴ መጥታ ትሰራልኛለች እግዚያብሔር ቀን አለው
@meriammohammed6399
@meriammohammed6399 4 жыл бұрын
Mameye nuriln enamesegenalen
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 4 жыл бұрын
Momiye yene konjo enate thank you betam ,momiye injera ligagir biye lemegemeria gize please help me
@genetkebable
@genetkebable 5 жыл бұрын
እማማዬ ጥሮሾ ከገብስ እንዴት እንደሚስራ ቢያሳዩን?
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 жыл бұрын
Mamaye the best one
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 4 жыл бұрын
Momiye Distun ket new yegezashu please let me know thank you momiye
@helenfessh6971
@helenfessh6971 5 жыл бұрын
Thanks mam
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 жыл бұрын
ማማዬ ነጩ ቅመም ነጭ አዝሙድ ነው ወይ?
@abebaabe733
@abebaabe733 5 жыл бұрын
አዎን
@ffetffet1393
@ffetffet1393 5 жыл бұрын
mame idamya ina xena yasixeshe thank you 😍😍😍
@fetyaethiopia8481
@fetyaethiopia8481 5 жыл бұрын
Enamesegnalen
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 жыл бұрын
ማምየ እንደትነወት እድሜጤናይስጣችሁ አትጥፉ
@kwtkwt1881
@kwtkwt1881 5 жыл бұрын
Wwwwwwoooo sweet
@christinaandersen5919
@christinaandersen5919 3 жыл бұрын
Hi. How i must to eat this, with rice, bread?
@weyn5269
@weyn5269 3 жыл бұрын
We eat with enjera but u could use bread
@christinaandersen5919
@christinaandersen5919 3 жыл бұрын
@@weyn5269 Thank you.
@samrihebeshawit6358
@samrihebeshawit6358 5 жыл бұрын
ማዘር እናመሰግናለን መታፈል ነው ይቱፕ ቻናል በቱ መማር
@plsstopusingmyname
@plsstopusingmyname 5 жыл бұрын
Qey menchet abesh, is it, prepared in the same way? Is berebre the difference?
@yoyogebrekirstos7336
@yoyogebrekirstos7336 5 жыл бұрын
Same just add berebere
@aymanal-humaidy1270
@aymanal-humaidy1270 5 жыл бұрын
I will make it. Mame how you make gonfo dokeet please Mame 🙁 make it .
@kwtkwt1881
@kwtkwt1881 5 жыл бұрын
Nice
@kedijaali6772
@kedijaali6772 5 жыл бұрын
አናመሰግናለን ምርጥ ሞያ ያላት ሴት ብየ የለው አንችን ነው ማማየ እስኪ የቀዩን አሳይን ደግሞ
@vivaviva4164
@vivaviva4164 3 жыл бұрын
Ty ye adane enat
@kwtkwt1881
@kwtkwt1881 5 жыл бұрын
@alemyakassahun9027
@alemyakassahun9027 5 жыл бұрын
Enamesegenalen
@belaynishmaalim1219
@belaynishmaalim1219 5 жыл бұрын
mami.enkan.denmatashi
@yajibushalregassa225
@yajibushalregassa225 4 жыл бұрын
መጠኑን ብገልጭልን
@MuhammedAli-vj3if
@MuhammedAli-vj3if 5 жыл бұрын
ቴሌግራም ላይ ብትለቁልን እምችሉ ከሆነ
@efthuthuku7753
@efthuthuku7753 5 жыл бұрын
Mamaye hulu negerishi dasi yila
@dinagodcell9635
@dinagodcell9635 5 жыл бұрын
Enamsgnale mamay
@halohalo7631
@halohalo7631 5 жыл бұрын
Eskahn kayehut yerseu andega new emama
@lokacmc2719
@lokacmc2719 5 жыл бұрын
Thanks mather😗😗😙😙😚💗💗💖💖💟💟❤❤💓💓❤❤💝💝💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamalebachew3319
@selamalebachew3319 5 жыл бұрын
betam gobez eko not ena des yelugal
@kadoos4696
@kadoos4696 11 ай бұрын
👌👌👌👌👍👍❤❤❤❤❤
@tubeyekodawebet1361
@tubeyekodawebet1361 5 жыл бұрын
ውዶች የጠቆረን ቆዳ የሚያቀላ እንዲሁም ቆዳን የሚያሳምር ቆንጆ ማስክ ቪዲዮ ሰርቻለው ፎቶን ተጭናቹ ሰብስክራይብ አድርጉና ቪዲዮን ተመልከቱ በጣም ትወዱታላቹ😘😍👍🏼
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 5 жыл бұрын
ምድነው እሱ ለሴትአይፈቀድም ፌቴተበላሸብኝ
@rihanaali271
@rihanaali271 5 жыл бұрын
@@user-jc6pg6if1o wudoch new yalechw
@abebaabe733
@abebaabe733 5 жыл бұрын
አደረኩሽ
@abareshabara9612
@abareshabara9612 5 жыл бұрын
wowww baxam yqmiral tabqraku mqmaye
@adissmahedi3941
@adissmahedi3941 5 жыл бұрын
Habebeti. Mama.mechet.yebelesh
@adissmahedi3941
@adissmahedi3941 5 жыл бұрын
Habebeti. Yemilew.kale.hulunem.yegeltsal.enat.ehet.set.lejin.misetn
@user-wz6he7vs4z
@user-wz6he7vs4z 5 жыл бұрын
እምቂላላ ባይኖረው ጨጋራ ጉበት ቢጨመርበት ምርጥ ዱለት እንደኔ አሰራር
@addiszenab5164
@addiszenab5164 5 жыл бұрын
Edman taga emamyy
@mkkm5202
@mkkm5202 5 жыл бұрын
ማሻአላ እናመሰግናለን እናታችን። እስኪ አንደ ጥያቄ አለኝ የምታውቁ ንገሁኝ ኮሰረት በአረብኛ ስሙን ንገሩኝ
@samirasamira1000
@samirasamira1000 5 жыл бұрын
የት ነሺ ማለት ሠውዲ ከሆንሺ
@Vip-jd2me
@Vip-jd2me 5 жыл бұрын
ኮሰረት አማርኛ ቃል ነው
@mkkm5202
@mkkm5202 5 жыл бұрын
@@samirasamira1000 አወ ሠኡዲ ነኝ በአረበኛ ምንድን ነው ስሙ ኮሰረት
@samirasamira1000
@samirasamira1000 5 жыл бұрын
@@mkkm5202 አበሻ ቢጋላ። ጠይቂ
@estertektel5987
@estertektel5987 4 жыл бұрын
@@samirasamira1000 እድሜ ይስጥልን ማዘር
@user-zp1wf3gk3e
@user-zp1wf3gk3e 5 жыл бұрын
Enemsegnaln yne embet edme yisexot enate
@belaynishmaalim1219
@belaynishmaalim1219 5 жыл бұрын
ediamiwanyerzamilin.mother
@hananhabesha1590
@hananhabesha1590 4 жыл бұрын
Mamaye yemteweduat bemulu like shar subscribe arguat
@yabetesweet1440
@yabetesweet1440 5 жыл бұрын
Off mamiye 1 hole
@user-un1ip5ib1b
@user-un1ip5ib1b 8 ай бұрын
Balmya not enam yamwekwe bkeba nwe yamesrawe
@yaredmerne4669
@yaredmerne4669 5 жыл бұрын
ማሚዬ እባክሽ የቤት ውስጥ ላዛኛ ሊጥ አሰራር አሳይን በጤፍ አመሠግናለሁ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
አዲስ ምጣድ መጣ - ውብ ዲጂታል ምጣድ - Wub Digital Mitad
12:11
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 33 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН
Ethiopian Stew ምንቸት አብሽ ወጥ በአልጫ
8:11
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
ኑ ምሳ አብረን እንስራ| ምንቸት አብሽ በቀይ እና በአልጫ
13:22
የምንቸት አብሽ አሰራር how to make ethiopian minchet abish @zedkitchen
9:58
የጥብስ ፍርፍር አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝናህብዙ
16:17
Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና
Рет қаралды 50 М.
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 33 МЛН