"ወያኔ የፈጠረው በረት ሊሸነሸን ነው"፣ "ዛላንበሳ እንደ አዲስ አልተያዘም"

  Рет қаралды 23,746

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@netsanetwodajo4471
@netsanetwodajo4471 Ай бұрын
ዕውቀትን በነፃነት ስትገልፅ እንደዚህ በሰሚዋችህ ተከብረህ ትደመጣለህ በርታ
@tatageresu
@tatageresu Ай бұрын
ኤርሚ አቦ ይመችህ፤ ከነዚያ ምቀኞች እና የግብጽ አሽከሮችን ትተህ ብቻህን ከጀመርክ በኋላ በእውነት ብዙ ሰው መረጃህን ፈልጎ እየተከታተለ ነው። ካንተ እያገኘን ያለው በእውቀት ላይ የተመሰረተ ቁም ነገር ነው። ሳይሰለቸኝ ነው አዳምጬ ምጨርሰው። በርታ ፈጣሪ ካንተና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን🙌🙌
@teferatemesgen1305
@teferatemesgen1305 Ай бұрын
Thanks!
@AyisaDamena
@AyisaDamena Ай бұрын
You are bright. I agree with you
@Rayuma-b1j
@Rayuma-b1j Ай бұрын
Thank you Erimy
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf Ай бұрын
ኤርሚ መሣይ በገንዘብ ከተደራደሩት ሚሰቱንም ትገደል የሚል ዜና በለመደው የድርሰት ችሎታው አሣምኖ መሞገቱ አይቀርም ስለዚህ መሣይ አብይንም የመጥላት አሣማኝ ምክንያት የለውም በገንዘብ ሰለተገዛ ነው የጥላቻ ቃላትን የሚያዥጎደጉደው
@AnwarAnwar-h5v
@AnwarAnwar-h5v Ай бұрын
ሁሉም ያልካቸው በጣም እጅግ በጣም አስፈላጊዎች ናቸው።
@miftaawel7716
@miftaawel7716 Ай бұрын
የምር በዚህ ግዜ እንደ አንታ አይነት ሰው የስፈልገነል
@nesredingerad8184
@nesredingerad8184 Ай бұрын
Well done Sadiq hope next time you will mention individual bandas & group bandas
@kidistgebreselassie1909
@kidistgebreselassie1909 Ай бұрын
TPLF's tradition is taking collective credit for the good things and collective responsibility for the bad things done. They do not allow individual populism.
@mesfinkebedegonfa580
@mesfinkebedegonfa580 Ай бұрын
You are right america gave acknowledgments for ex yugoslavia member stats croatia & slovenia not slovakia. First of all slovakia was not a member states of yugoslavia
@mikiyasafework5536
@mikiyasafework5536 Ай бұрын
Blltsgena berkash gezash benetsa zwewer new
@HGg-eb7hy
@HGg-eb7hy Ай бұрын
ዘመነ ተብዬ ሂድና እሬሳህን ልቀም የአብይን ጦስውሰድ
@biskut6932
@biskut6932 Ай бұрын
ዘረኝነትን እንፀየፍ
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf Ай бұрын
ባስፋፋና ባየነው እሱ በለኮሰው እሣት ለብልበነው አሰብንም ተረክበነው ለኢትዮጲያን ባለ ሁለት ወደብ አድርገናት እንመለሣለን
@tatageresu
@tatageresu Ай бұрын
ኤርሚ ቅመም ነሽ 👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AnwarAnwar-h5v
@AnwarAnwar-h5v Ай бұрын
ምን አንዳርጋቸው ነው እሱ በትናቸው ነውንጂ ምንም የማያፍር ቅሌታም ሽማግሌ ስልጣን የጠማው የስልጣን ጥማታም ነው ሌሎቹ ስም አንጠራም ታሪክ ይፋረዳቸዋል ።
@biskut6932
@biskut6932 Ай бұрын
በፊት የደርግ ሰራዊት አሁን ደግሞ የደር ሰራዊት ኸረ ተው ይጣረሳል የኢትዮጵያ ሠራዊት ባይሆን የኢትዮጵያን ዳርድንበር በደሙ የሚያስከብረው ዘሬ ላይ ማነው
@samsonhalefom8072
@samsonhalefom8072 Ай бұрын
Ermias please tell us you stand your stand when it comes to the current government. It looks like you are in favor of prosperity party
@kkmm-r5u
@kkmm-r5u Ай бұрын
He is sim card like zemedkun
@AAb1977
@AAb1977 Ай бұрын
He sold his soul for Abiy Ahmed Ali. Walking zomboy.
@helenh6930
@helenh6930 Ай бұрын
ምን ማለትህ ነው ስለአገር መቆርቆር ብልፅህና ነህ ማለት የሀስብ ድሀ ነህ ማሉት ነው
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 Ай бұрын
ተቃርኖ የለውም 😀የበሬውን ግንባር እናሰፋዋለን እስከ ሞያሌ ነው ያለህ 😀ገዳ ስታይል
@so2bk
@so2bk Ай бұрын
Ermias, how much $$$ is enough for you?😂😂
@MubaKhalid
@MubaKhalid Ай бұрын
Slovenia
@girmeshgirma703
@girmeshgirma703 Ай бұрын
የውስጥ ችግር ካልተፈታ አገርን ለጠላት አሳልፎ መስጠት ከጠላትህ ጋራ መተባበር ድድብና ነው።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
ማነዉ ህዝብን በብሄር ለይቶ እያፋጀ አገር ይመራል ብሎ የመከራችሁ እባክህ እችን ንገረን እስኪ የለለ ጠላት ከሩቅ መጣባችሁ ብላችሁ ከምትፎግሩ በፊት።
@Selmawet564
@Selmawet564 Ай бұрын
ዛላንበሳ ተወረረ ምትሉን መከላከያ እንዲዋጋላችሁ ነው? አታስቡት እኛ በዘመድ መሀል ጣልቃ አንገባም ሁለትሽም እባብ ነሽ
@AmanGebremariam-y5w
@AmanGebremariam-y5w Ай бұрын
እኛ ኣንፈልግም ለራሳቹ ነፃ ያልወጣቹ ነፃ ኣውጪ ጓልዛ ኣድጊ😅
@Selmawet564
@Selmawet564 Ай бұрын
@@AmanGebremariam-y5w ኣዲጊ ዛሬም አለ? ከጦርነቱ በፊትም እንዲህ አድርጓችሁ ነበር. ነብስ ይማር
@HGg-eb7hy
@HGg-eb7hy Ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ አይዘሜ ሁለትሺ አስራሰባት የፋኖነው ያልከው አይሰማም ጮክበልልልልልልልልል
@anteygetachaw2470
@anteygetachaw2470 Ай бұрын
Meserata ena huger 1 Aydalem eko erimase
@besonnegeri8685
@besonnegeri8685 Ай бұрын
Aye Ermyas! Leka ke eweket netsa nesh! Biltsegina ahun ke Shabya Gare tewagto lyashenef kerto fannon mashenef aketot let keken Yeheendayehon tsilot lay Yale dirjit newe
@mehereteabmekonen1925
@mehereteabmekonen1925 Ай бұрын
The problem is recognition
@kasahunkara
@kasahunkara Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Yoseph-w4u
@Yoseph-w4u Ай бұрын
ክአድግራት ዛላንበሳ እኮ የህዝብ ትራንስፖርት ይሰጥ ነእየተስጠ ነበር አሁን አላውቅም።
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv Ай бұрын
እንዲያው የሚያሣዝኑኝ ቢኖሩ የኢሣያሥ አፈውርቂ ቅጥረረኛ የሆነው ዘመነ ካሤ ተብዬ የሚነፋውን ቱልቱላ አምኖ ዘሜ እያሉ ወደ ገደል የሚመሩትን ጀሌዎች ያሣዝኑኛል
@Ali-horreAburus4823
@Ali-horreAburus4823 Ай бұрын
ZalAmbassa ZalAmbassa to BLURR AFAR 2 BIDU and AFAR 2 BADDA Border limitation huuuh ? 🐪 🇪🇹 Afar is Far Reaching Ethiopian INTERESTS. Afar Think-Tank Reedan-Makkaabe
@sintayehuabate343
@sintayehuabate343 Ай бұрын
ከበራ ግንባር ነው እኮ መውጣት ያልቻሉት መደንፋት ብቻ
@AlemAbraham-wq5et
@AlemAbraham-wq5et Ай бұрын
Wow the way you interprate issues is very intersting however you mention names and you called them guys who deny thier country true. What about you ???
@morotoro5369
@morotoro5369 Ай бұрын
Abiy mibal sewiyen endet mamen yichalal?
@samiabera7894
@samiabera7894 Ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ
@abrahamabu8925
@abrahamabu8925 Ай бұрын
Ermias Aby Demereh meselegne completely changed
@tatageresu
@tatageresu Ай бұрын
እንደ ፋንድያው ፋንዶ ጥላቻ እና ምቀኝነት የሌለበትን ሰው ሁሉ ስም ታወጡለታላችሁ። ኤርምያስን አታውቁትም
@morotoro5369
@morotoro5369 Ай бұрын
Lemin?gideta abiyin medegef alebachew?
@easyc3d
@easyc3d Ай бұрын
ጠበቃ አስረስ:ጠበቃ ስሙ ነው ወይስ ማዕረግ?
@MulukenAsaye-p7q
@MulukenAsaye-p7q Ай бұрын
Hi
@anteygetachaw2470
@anteygetachaw2470 Ай бұрын
Ahon egame enegabalane
@ቦጋለመብራቱ
@ቦጋለመብራቱ Ай бұрын
የዘመነም ንግግሮች የፎካሪው ማሕበረሰብ አስተሳሰብ ነፀብራቅ ነው።
@danielmamo16
@danielmamo16 Ай бұрын
ኦትዮጽያ በታሪክ የማትሳተፍበት ጦርነት ነው የሚሆነው ዋቅጅራዎች ዋኙበት
@sportfootballtribunbybiniy2973
@sportfootballtribunbybiniy2973 Ай бұрын
@@danielmamo16 who is Ethiopia man ?
@joni-sp9fr
@joni-sp9fr Ай бұрын
😂😂😂 aye mni ayneti kedada nehi baki zmi beli ahiya
@mehereteabmekonen1925
@mehereteabmekonen1925 Ай бұрын
Not the port
@Zbahirdar
@Zbahirdar Ай бұрын
Setaset shokaka
@jonnnnymedia
@jonnnnymedia Ай бұрын
ኢትዮጵያ የኤሪትርያን ያወቀችው የሚቆጣ ስላልነበረ ነው? ያውም ለሚጎዳት ነገር? ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ ጠቃሚ ከሆነች ለምን አታውቃትም? ሶማሊያ ምን ስታደርግ ነበር እስካሁን አሁን ነው የሷ ግዛት መሆኗ ትዝ ያላት? ትታት ረስታት ቆይታ ነበር። ሶማሊያ እርምጃ መውሰድ የነበረባት ድሮ ነው።
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc Ай бұрын
To me there is no banda than PP!
@mulu65
@mulu65 Ай бұрын
የትግራይ ግዛትን የትግራይ ሠራዊት ያስመልስ ጥሩ ሀሳብ ይህ በይፋ ይነገር ነገር ግን ወደ ወልቃይት እና እራያ ሲዘምት የፕሪቶሪያ ስምምነት ተጥሷል ነገር ግን ወደ ዛላበሳና የኤርትራ ስራዊት ወደ ያዛቻው የትግራይ መሬቶች ግን የትግራይ ሠራዊት ይዝመት ይህ ግንጥል ጌጥ አስተሳሰብ ነው double standard መሆን ነው ።አቤት ቆሻሻነት
@hanieltekie367
@hanieltekie367 Ай бұрын
Ye erimyas wanaw targetu tesbsbo Amara lay new yehwm beflegew mengde ye Amara hizb fthawit tigel megdel bene emnet ye amaran kebade yehone tilacha yalew sew hono ageghehut. Tplf befederal yikatet maletu leti gray sewoch asbo sayhon abrew fanon lematfat kemfelg new. Bella bekul ye fano Ena tplf abro mesrat aykeblm. Bene emnet erimyas kebade ye Amara tigel tilacha yelew sew endehone lene mister New. Kezi kebade beshita fetari yifewsew
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Ай бұрын
የ ኢትዮጵያ ሙስሊሞች ከ ኢትዮጵያ ጎን ናቸው ግድንግድ መስቀል አድርጎ የሚዋጋውን ጠርጥራው ከ ግብፅ ጋር 1500 አመት ግኑኝነት አለው የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መስቀል አድርገው ድል ለ ግብፅ የሚሉትን ማስቆመም አለባት
@sportfootballtribunbybiniy2973
@sportfootballtribunbybiniy2973 Ай бұрын
ቤትኛውም ጊዜ ኢትዮጲያን እና የኢትጲያውያንን እንዲሁም የኢትዮጲያ ሙስሊሚንም ጭምር ሲጠብቅ የኖረው እና የኖረቾው የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያ እና ኦርቶዶክሳዊ ነው። ለሱም history is the evidence.. Ethiopia orthodox always in the way or protecting Ethiopian society.
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Ай бұрын
@@sportfootballtribunbybiniy2973 በወሬ ሳይሆን በተግባር መስቀል አድርገው የሚዋጉትን የ አማራ ፅንፈኞችን ለምንድነው የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ምልክት የሆነውን ግድግንድ መስቀል አድርጋችሁ የምትዋጉት ትበላቸው በርግጥ በ አሁን ሰዐት ከ 40 ሚ በላይ የ ኦርቶዶክስ ተከታይ ኢትዮጵያ ውስጥ የኖራሉ እንጂ ተቋሟ ግን መሬት ላይ የለችም በዘር ተከፋፍላለች ለዚህ ማረጋገጫው የ ትግራይ ቤተ ክህነት ተገንጥሎ የራሱን ማቋቋሙ ነው
@sportfootballtribunbybiniy2973
@sportfootballtribunbybiniy2973 Ай бұрын
@@meyekasa5478 ሞኝ ቢያልም ጥሬውን አሉ። አሁንም ነገም ትአንትም አንተንም ሆነ ሌሎች የሚኖሩት በኦርቶዶክሳዊ ትግል እና ብርታት ነው። ደግሞ መቼ ነው senses የሰራከው እና ነው 40m ብቻ ያረከን ። ለinformation እንዲሆንክ ነገም ዛሬም በተቆም ደረጃ ኦርቶዳክሳዊ ቤተክርስትያንን ያክል መሬት ጠነክሮ ስራውን እየሰራ ያለ የመንግስት ተቆምም የለም። ለመስቀል አረገዉ የሚዋጉት በአማራም , በኦሮሚያ እና በትግራይ ያሉ ኦርቶዶክሳዊያን ለማህበረሰባዊ ፍትህ እና democracy ነዉ። ሁሎም ቢሆን ጭቶናን ከንቀበልም የአብነ ፔጥሮስ ,የአብዲሳ አጋ ,የደረሱ ዱኪ , የራስ አሉላ እና የራስ መኮንን ልጆች ነን ። 😂
@AnwarAnwar-h5v
@AnwarAnwar-h5v Ай бұрын
😹😹😹ክክክክክ ኤርምያስ ዛሬ በፋኖ ላይ ጥባጥቤ አጨዋወትህ አሳቀኝ ዘመነም የቀደዋል በስሌት ሳይሆን በስሜት ይተረተራል እንኳን 2017 እስከ 2027 ወፍ የለም በአማራ ህዝብ ባትቀልዱ
@anteygetachaw2470
@anteygetachaw2470 Ай бұрын
Ledatune yekerta taieke
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
ተረኞች ምክንያት ሳትደረድሩ ገሸሽ ብላችሁ በጊዚያችሁ ብትጠቀሙ ይሻላል ጊዜዉ ሳያልፍ። ወሬ ማብዛት ምንም ፋይዳ የለዉም።
@Sidama2002
@Sidama2002 Ай бұрын
Hi Mr Ermias? Ehadig yefeterew beret ?? Are you sure ? Do you posses moral authority for claiming so???
@FelekWeldegebreal-hy3pk
@FelekWeldegebreal-hy3pk Ай бұрын
ሱሎቨንያ
@zewduAsifaw-yf4uy
@zewduAsifaw-yf4uy Ай бұрын
All zalambesa ገለመሌ ወሬ ፤ is the pretext of not to obey the DDR. የኢትዮጵያ መንግስት ከዚህ ፍሬከርስኪ ውዥንብር ከመሃል ራሱን መንጭቆ በመውጣት ልክ እንደ ንስር eagle ወደ ላይ በመብረር መመልከት አለበት። ከፈለጉ እንደ ጨው ፤ ካልፈለጉ ያው ድንጋይ ....መብት ነው ። Tplf ከምንጊዜውም በበለጠ ግልፅ ሆኖልናል ። ንቀህ ተወዉ ፡ ታዘበው ። መስመር ዘሎ ሲመጣ ቂጡን ለብልበው ። tplf ምናምኔ ነው ፤ፍቅሬ ነው ሞትለታለሁ ፤እሰቀልለታለሁ ፡ ከፈለግህ ተንጠልጠል ፤ ባፍጢምህ ተደፋ ። ከሻዕቢያ ጋር እየተሞዳሞድህ ፤ ሌላውን የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ እሳት አታስጨብጠውም ። ህዝቡ ምርጫህ ፤የመረጥከውን ነው የምታገኘው ። ፈጣሪ ይርዳህ ።
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc Ай бұрын
If we know what it means a country and its citizens , I am sure what Ermias is talking is completely nonsense! Are we calling Tegaru as an Ethiopian? If yes, really? Another question are we calling the Amhara who are suffering both at the hands of terrorist Fano and Abiy military and similarly some Oromos are we accusing them because they don’t want to fight any foreign enemies? What is the difference between them? No difference! Besides Abiy government is a war monger and if he like a rabid dog want to bite all of his neighbors should we act like him? I don’t think national interest is gaining by war only. We can get also through diplomacy and making peace internally. This government is not only the enemy of Ethiopians but also all the neighboring countries. If Abiy cares for Ethiopians let he negotiate with opposition and establish either a coalition or caretaker transitional government! Other than this it is wastage of time!
@samuellegesse8076
@samuellegesse8076 Ай бұрын
ሰው እዚህ በሀገሩ እየቸሰቃየ እያወክ ስለ ግብጽ ታወራለሀ አማራ ላይ ስቃይ ሲደርስ ጮቤ ትረግጣለህ
@AbduOumer-j5r
@AbduOumer-j5r Ай бұрын
ኦሮሞ ኦሮሞ ይሸታል ነው የተባልከው
@mesfingetachew6966
@mesfingetachew6966 Ай бұрын
አማራን እንደህዝብ በአደባባይ ስትሳደብ ማንን ተማምነህ ነው?
@eskenderhaile4010
@eskenderhaile4010 Ай бұрын
ሸብልቁ
@TeabiSehalu
@TeabiSehalu Ай бұрын
ኤርሚያስ ደደብ ነው። ገና ይቀረዋል የንግግሩ ትርጉሙ እንኳ አልገባውም።
@HaregotFessha
@HaregotFessha Ай бұрын
ደንቆሮ ማን ነው ሰላም የማይፈልግ አንተ እስስት ንፋስ ወደ ነፈሰው እምት ነጉድ ኮምፓስህ አስተካክል
@thomasgebremichael7201
@thomasgebremichael7201 Ай бұрын
ermyeas leba dedeab antea bktea
@abebearega1853
@abebearega1853 Ай бұрын
ኢርሚያስ የፋኖ ትግል ሲነሳ ትንሽ ነጥብ ፈልገህ ጥላሸት ለመቀባት ስትሯሯት አያለሁ። ያ ደግሞ ትክክል አይደለም ። ። ስለሆነም በዋናው አጀንዳ እንጂ በጥቃቅን ጉዳዮች የፋኖን ትግል ለማጣጣል የምትሄድበት መንገድ ትክክል ስላልሆነ ቆም ብለህ ብታስብበት መልካም ነው። የብልፅግና ሴራን በተመለከተ ቀደሞ በነበርክበት ሚዲያ ራስህም የገለፅከው ጉዳይ በመሆኑ አሁን መካድ የለብህም። በድሮን እየተጨፈጨፈ ያለን ህዝብ ዋናው ተዋንያን መንግስት መሆኑን እያወቅ ማለፍህ አስገራሚ ነው። ስለሆነም የአማራን ትግል የምታይበትን የተዛባ መነፀር እንድታስተካክል በተደጋጋሚም እጠይቃለሁ ።
@girmayyohannes
@girmayyohannes Ай бұрын
ኤርሚያስ የተኛው ፃዲቅ ነው ወይስ ዛዲግ???
@ErmiasTakele-xj8gi
@ErmiasTakele-xj8gi Ай бұрын
የለየልሽ የ አብይ ደጋፊ ሆንሽ
@yup1838
@yup1838 Ай бұрын
this guy is confused
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
ካሁን በሁዋላ አማራን በተላላኪና በማጭበርበር ሳይሆን አቸንፈህ ነዉ ማንነትን አጥፍተህ በባርነት ልትገዛዉ የምትችለዉ። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።
@tatageresu
@tatageresu Ай бұрын
"አማራ" ትላለችሁ ፤ አማራን የማታውቁ "የአማራ ታጋዮች" 😂😂 በሌሎች ክልሎች ያለው በሚሊየኖች የሚቆጠረው የአማራ ህዝብ ዘና ብሎ በነጻነት አብሮን እየኖረ ነው፤ እስከመፈጠራችሁ አያውቃችሁም፤ "አማራ ታረደ፤ ሆዱ ተቀዶ ልጅ ወጥቶ.." ብላችሁ የድንቁርና ውሸታችሁን እየነፋችሁ ታሟርታላችሁ፤ የድንቁርና ሟርታችሁን የሚቀበላችሁ መነው? ለሚለው ጥያቄ መልሱ ግልጽ ነው፤ ድንቁርና እና የምቀኝነት ዛር ያሳበደው የጅላጅል ስብስብ የሆነው ፋንዶ እና ጅላንፎው ደጋፊዎቹ ብቻ ናቸው፤ በተረፈ ለአማራ ህዝብ ቀርቶ ለግለሰብ የሚመጥን አስተሳሰብም፤ አላማም ሆነ ንቃተ ህሊና የላችሁም። እንደ ምቀኝነታችሁ እና እንደ ጥላቻችሁ ቢሆንማ እስከዛሬ በየክልሉ አደገኛ ችግር ይፈጠር ነበር፤ ነገር ግን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ሁሉ የፋንድያውን ፋንዶ እና የሞኝ ደጋፊዎቹን ጸያፍ እና ሟርት አይሰሙም፤ ፋንዶ የፋንድያ ስብስብ ነው። በፋንድያዎች ሟርት እና ጸያፍ ተግባር ተነሳስቶ የትኛውም ብሔር የትኛውም ላይ ክፋት አያስብም። ስለዚህ የዘገምተኛው ስብስብ ፋንዶ በምቀኝነት ያበደ ውሻ ሆኗል፤ ላበደ ውሻ ደግሞ መፍትሔው መርዝ ነው፤ ፋንዶ የእባቦች ስብስብ ነው፤ ለእባብ መድሀኒቱ ዱላ ነው፤ ፋንዶ እና ደጋፊዎቹ የድንጋይን ያህል እንኳ የማይጠቅሙ የሀገር አረሞች ስለሆኑ ይጠረጋሉ፤ እየተጠረጉም ይገኛሉ፤ በዛሬው እለት ብቻ በጀግናው የኢት መከላከያ ሰራዊታችን የተጠረጉ፣ የተማረኩና የቆሰሉ ስፍር ቁጥር የላቸውም፤ በእኩልነትና በመከባበር መኖር የተሳነው የዝንጀሮ ስብስብ ይጠረጋል💪💪 ኢትዮጵያ ትለምልም 🇪🇹🇪🇹
@tatageresu
@tatageresu Ай бұрын
ኤርሚ አቦ ይመችህ፤ ከነዚያ ምቀኞች እና የግብጽ አሽከሮችን ትተህ ብቻህን ከጀመርክ በኋላ በእውነት ብዙ ሰው መረጃህን ፈልጎ እየተከታተለ ነው። ካንተ እያገኘን ያለው በእውቀት ላይ የተመሰረተ ቁም ነገር ነው። ሳይሰለቸኝ ነው አዳምጬ ምጨርሰው። በርታ ፈጣሪ ካንተና ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን🙌🙌
@AR15199
@AR15199 Ай бұрын
​@@tatageresuእኛ ተጋሩች ጥላታችን ብልፅግና ነው ። ከሻቢያና ግብፅ ጋር መስራት ግድ ነው 👈👈
@tatageresu
@tatageresu Ай бұрын
@@AR15199 ምንም አታመጡም።
@AR15199
@AR15199 Ай бұрын
@@tatageresu እናንተ ድንብርብራችሁ ወጥቷል ከሰሜን እፅ በኋላ 😂😂 አሁን ኤርትራ የለ አማራ የለ ኦሮሚያ የለ 😂😂
@getnetkassa8701
@getnetkassa8701 Ай бұрын
Minew ante ene bicha negn awqiew alk, ante eko wenjelegna neh, wedefit teteyaqi neh, manim aysemahim. Esist.
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
Ermias, if it isn't Spiritual War Fair they should never come against PM Abiy for seeking Access to port! Abichu Jegna!
@girmeshgirma703
@girmeshgirma703 Ай бұрын
ኤርሚ ትክክለኛ ነክ ባንዳ መቼም አይጠፋም መጠንቀቅ ነው የሚጠቅመው ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት እና ወዳጅክን ለይ
@samuellegesse8076
@samuellegesse8076 Ай бұрын
የበረከት ተላላኪ
@kidistgebreselassie1909
@kidistgebreselassie1909 Ай бұрын
ኤርምያስ ከዚህ በፊት ከሀይለየሱስ ጋር ሆናችሁ በሰራኸው ፕሮግራም ጌታቸው ረዳ ውሸታም ነው ስትሉ ነበር ዛሬ ደግሞ ጌታቸውን ምስክር ይዘህ ትመጣለህ። አንዱን ምረጥ እንጅ።
@AkaluErkalo
@AkaluErkalo Ай бұрын
Hi wonidamachin
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
አንተ ኦነግ የኦሮሞ ፓለቲካኛ እንደሆንክ ማንም ህሊና ያለው ያዉቃል ታዳ ኦሮሞ ተባልኩ ያዙኝ ልቀቁኝ ማን ልትባል ነዉ ፍላጎትህ። ማን ማንን ነዉ እየወቀሰ ያለው ?????
@NasiradinAliyi
@NasiradinAliyi Ай бұрын
ኦሮሞነት መታደል ነው
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
@@NasiradinAliyi አማራነት ከማንም የማያንስ መታደል ነዉ።
@AbrahamSiyoum-rv8hn
@AbrahamSiyoum-rv8hn Ай бұрын
ኤርሚ ይሄ ያገር ጉዳይ ነው ከመንግስት ጎን ነው የምቆመው
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
ንፁሀኔን ለመጨፍጨፍ አይኑን አማያሸዉ ሰዉበላዉ አብይ ድንበር ላይ ግን አስረክቦ መሸሽ ልማዱ ነዉ። ልብ ያለው ልብ ይበል።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
በ21 ክ ዘመን ኢትዮጵያና ኢትዮጵያኖች የሚመራዉን ህዝብ በድሮን ጭምር የሚጨፈጭፍ ከሰዉበላዉ አብይ የበለጠ ጠላት ከየትም ሊኖር አይችልም። ልብ ያለው ልብ ይበል።
@getachew188
@getachew188 Ай бұрын
ሰገድሉ ጀግና ሲሞቱ ንፁሀን የተበላበት የፎረሸ የወያኔ ፖለቲካ ነው,
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 71 МЛН
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 5 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
አስደንጋጩ ሪፖርት፣ "ኖራ የሌለችው ትግራይ"፣ የህቡዕ ንቅናቄ በትግራይ?
1:06:02
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
WALKING DANCE 😅
0:11
tuzelity SHUFFLE
Рет қаралды 14 МЛН
Угадываем персонажей 😂 #shorts
1:00
Владислав Шудейко
Рет қаралды 1,9 МЛН
Немка узнала, что такое РАВНОПРАВИЕ
0:34
Дикий ДИК
Рет қаралды 7 МЛН