ESFNA ህብረ-ባህላዊ ወይንስ ሌላ?፣ የፋኖና የኦሮሞ ነጻነት ስራዊት ውጊያ?

  Рет қаралды 11,626

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

ESFNA ህብረ-ባህላዊ ወይንስ ሌላ?፣
የፋኖና የኦሮሞ ነጻነት ስራዊት ውጊያ?
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Пікірлер: 53
@fuadyesuf4365
@fuadyesuf4365 3 ай бұрын
መላኩ ምርጥ ኢትዮጲያዊ፡ ፅሁፉ ይመቸኛል፡፡
@abbajamalabbabiya4792
@abbajamalabbabiya4792 3 ай бұрын
very good program and great points
@aematz-youTube
@aematz-youTube 3 ай бұрын
መላኩ የመገለልን ባህል ጥሩ አድርጎ ገልፆታል። ይህ በድንቁርና የወፈረ የኢትዮጵያዊያን ማንነት ለአንድነታችንም ሆነ ለልዩነቶቻችንምችግር ከሆነ ቆይቷል። ፖለቲካውም ሙዚቃውም አርቱም ታሪኩም ከኣንድ ወንዝተ አካባቢ ካልተቀዳ በስተቀር ሀገር ፈረሠች ባህላችን ተበረዘ ታሪካችን ሜዳ አነሠው የሚሉ ጉዳኞች የመድረኩን ትረካ ከተቆጣጠሩ ቆይቷል። የሚገርመው ህብረ ብሄራዊ አስተማሰብ ያላቸው ሠዎች በነዚህ ኢትዮጵያ ወይም ሞት ቡድኖች ላይ ተስፋ ያለመቁረጣቸው ነው። መላኩም ብዙ ከሞከረ በህዋላ በስተመጨረሻ የተረዳው ይህንኑ የመገለል ሀቅ ነው። በኢትዮጵያዊነት ስር ተከሸነው የበላይነትን ለማፅደቅ ሲጋጋጡ ከበቂ በላይ ተመለከትን ። ስህተቱ የብሄር ብሄረሰቦች ነው። የራሳችን ባህል ታሪክና ማንነት የሌለን ይመስል ለረጅም ጊዜ የትምክህተኞችን ሙዚቃና ጀግንነት ስናደምቅ ቆየን። ከዚህ በህዋላ መቀላወጡን ትተን በራሣችን ባለን ነገር መሠለፍ ብቻ ነው። የኢትዮጵያ ባህላችን የኢትዮጵያ አንድነታችን ሲባል የነበረው ማጭበርበሪያ ነበር። ኢትዮጵያ ሰሟና ዜጋነታችን ካለ በቂ ነው። ሀገር ከህዝብ በላይ ናት የሚሉ አጭበርባሪዎች አላማቸው ሌላ ነው ። ሀገር ማለት ህዝብ ነው። የተለያዩ ብሄሮች ደግሞ ማንነታቸውን ማስረገጥ አለባቸው።
@negashbabu9942
@negashbabu9942 3 ай бұрын
Good job Ermi, you raised a very important issue to discuss on. And I will not go to Atlanta
@birneshbamano1530
@birneshbamano1530 3 ай бұрын
Keep pushing this is not only the Gurage community issue all ethnic groups have questions on this.
@sitotawberhanu4279
@sitotawberhanu4279 3 ай бұрын
በአማርኛ ብቻ መዝፈን ለኢትዮጵያዊንት ማሳያ በቂ ነው፣ ሌሎችን ማካተት ጠባብነት ነዉ የሚል አምነት ያላቸዉ ቆሞ ቀሮች ብዙ ናችዉ።
@greenlife4790
@greenlife4790 3 ай бұрын
Ermi, you are in the right direction. Ethiopiawinet can flourish and develop, if it free itself from the Amharanization idea. The Amhara elites shoud understand that Ethiopiawinet needs equal and fair participation of all national/ethnic/multiethnic/civic groups in Ethiopia.
@maryadam215
@maryadam215 3 ай бұрын
No doubt the tournament in Dallas will be a Fano awareness and fund raising event!
@GGU900
@GGU900 3 ай бұрын
ESFNA የኢትዮጵያን ጭምብል የለበሱ የወንበዴዎች ስብስብ ነው☝️☝️☝️
@MohammedAhmed-v1j
@MohammedAhmed-v1j 3 ай бұрын
የአሜሪካኖች መፈክር Don’t let anyone to talk you for granted ይላሉ…..ብራቮ ጉራጌ
@fuadyesuf4365
@fuadyesuf4365 3 ай бұрын
ሲጀመር፡ ሀላፊነት ቦታ ላይ መቀመጥ ያለባቸው፡ ከተለያየ ቤሄረሰብ የመጡ ኢትዮጲያውያን ነው መሆን ያለበት፡ ሁሌ አንድ ብሄር ብቻ፡ እረ ይሰለቻል፡ አሁንስ እያስጠሉን ነው፡ እንደዚህ የሚያደርጉት ግን ህዝቡን አይወክሉም
@peter-f7z
@peter-f7z 3 ай бұрын
ጉራጌ የኢትዮጵያ ልብና ኩላሊት ነው ሀገሩን የሚወድ ሀገሩን የሚያለማ ታታሪና ተምሳሌት የሆነ ህዝብ ጉራጌ የሌለብት በዓል ወይም መዝናኛ ለቅሶ ቤት ነው
@aematz-youTube
@aematz-youTube 3 ай бұрын
በሄድንበት ቦታ ሁሉ ኢትዮጵያን የሚወክሉ ነገሮች በሁሉም ዘንድ ተቀባይነት ሊኖራቸው ይገባል ማለት በራሱ ጥያቄ ውስጥ መግባት አለባቸው:: ይህ ሁኔታ በፈላጊው በከልካዩም ዘንድ በትኩረት መታየት አለበት:: አካታችነት በሌለባቸው ቦታዎች ደግሞ ብሄሮች የየራሳቸውን ማዘጋጀት አለባቸው እንጂ ሀላፊነቱን ለሌሎች መስጠት ያለባቸው አይመስለኝም:: ቁምነገሩ እራስን የመቻል ጉዳይ ነው:: የኢትዮጵያዊነት መስፈርትን በተለየ መልኩ ማክበርና መቀበል የፈለጉ ቡድኖች ካሉ ያንን ትቶ መሄድና እራስን መቻል ነው::
@maryadam215
@maryadam215 3 ай бұрын
ESFNA has failed to be inclusive, boycott it!
@MisganaTerefe-vr8qi
@MisganaTerefe-vr8qi 3 ай бұрын
Yes continnue
@RemziTesfa
@RemziTesfa 3 ай бұрын
Wow melaku temechehegn❤
@abbajamalabbabiya4792
@abbajamalabbabiya4792 3 ай бұрын
Harari to they’re not longer with ESFNA
@merbel8555
@merbel8555 3 ай бұрын
ለዚህ ነበር ኢሳያስ አፈወርቂ ከእናንተ ጋር አብሮ መኖር ቀርቶ አብሮ መለመን አይቻልም ያላቸዉ።
@AbdiNedy
@AbdiNedy 3 ай бұрын
1
@legessedinka1945
@legessedinka1945 3 ай бұрын
ሰዎቹ የሌላዉን ቋንቋም ሆነ ባህል ለመቀበል ዛሬም እየተቸገሩ ነዉ ፡፡ኢትዮጵያዊነትን የራሳቸዉን ብቻ ለማራመድ ይሰብኩታል ፡፡
@abbajamalabbabiya4792
@abbajamalabbabiya4792 3 ай бұрын
@ninaabay2140
@ninaabay2140 3 ай бұрын
It’s Amhara gathering it’s always been that
@WitnNess
@WitnNess 2 ай бұрын
ስታጨናብሩ ነው እንጅ ከአብይ በስተቀር አጋችና ጠላት የለም!!!!
@mandem3815
@mandem3815 3 ай бұрын
Lets get straight… forget pan Ethiopian. Each ethnicity or group have your own ESFNA.
@rob21112
@rob21112 3 ай бұрын
Yeah OSFANA already there
@ninaabay2140
@ninaabay2140 3 ай бұрын
This is what Amhara people don’t understand every gathering they play Amharic music 99% of the time. And they say one Ethiopia. The gathering is filled by mostly Gonderes
@ethiopiaethiopia2718
@ethiopiaethiopia2718 3 ай бұрын
ጥያቄው እውነታ ቢኖረውም ወቅቱና የቀረብክበት መድረክ አጠራጣሪ ነው!!
@ethio880
@ethio880 3 ай бұрын
መድረኩ ህብረ ባህላዊነትን የሚያበረታታ መሆኑን አዘጋጁ በተደጋጋሚ ገልፆል ስለዚህ የተነሳውም አጀንዳ በትክክለኛው መድረክ ነዉ ብየ አምናለው ..? እናስ ችግሩ ምን ላይ ነው? ልታስረዳኝ ትችላለህ???
@mikiglobaleenergy6426
@mikiglobaleenergy6426 2 ай бұрын
You back again
@mekuanintmengiste7379
@mekuanintmengiste7379 3 ай бұрын
One more thing, I have been going to ESFNA event since the mid 1990's and not even ones, I was told to wear something specific. I wear what I choose. It's a joke to say that ESFNA tells its supporters to wear a specific garment
@MohammedAhmed-v1j
@MohammedAhmed-v1j 3 ай бұрын
ኤርሚ በ non violence ስም ተመልሰህ ወደ ካድሬነት እየገባህ መሆንህ ታውቆሀል ወይ .....ደገሞ ቢጤዋችህን ከየት ነው እምታመጣቸው
@negashfiseha6246
@negashfiseha6246 3 ай бұрын
please tell him to speak loudly
@junefirst500
@junefirst500 3 ай бұрын
ኤርምያስ፤ እንኳን፡ እኛ፡ ናይጄርያም፡ አሸባሪ፡ ቦክሐራምን፡ አላስቆመችም። ናይጄርያ፡ በትምህርት፡ በኢኮኖሚም፡ በሚሊቴሪ፡ ከኛ፡ በጣም፡ ትበልጣለች! አሸባሪ፤ ሸኔ/ህውሓት!
@chernettadele4049
@chernettadele4049 3 ай бұрын
ደርምሴ ትደረምሰዋለህ በቃ ።
@AbdiNedy
@AbdiNedy 3 ай бұрын
¹
@sitotawberhanu4279
@sitotawberhanu4279 3 ай бұрын
ኦሮሚያ አገር ነዉ።
@4kilomenelik839
@4kilomenelik839 3 ай бұрын
እኔ የ ሚገርመኝ የጉራጌ፣ የኦሮሞዉ፣ የትግሬዉ ወዘተ ወዘተ ለምን በአንድነት የራሳችሁን አትመሰርቱም? በየጊዜዉ እየመጣችሁ ከመበጥበጥ።
@mekuanintmengiste7379
@mekuanintmengiste7379 3 ай бұрын
Ermiyas and Melaku shame on yoau, I have listened to you for an hour, and there is not a single mention of Mehamud Ahemed. He performed a number of times in ESFNA event, and he was a special guest at one time. ESFNA is a soccer tournament organization, and Ethiopian day is a one day event, not three days, as you mentioned. I am not saying ESFNA is perfect, and there is no room for improvement, but your approach do this or else stinks to high heaven. In Melaku 's earlier comment in politics, he said Ethiopia can't have 86 regions, how do you expect 86 different performers on the stage. It sounds like you are ready to start a new federation when the Eritreans are players start coming back to ESFNA. So sad
@AdeyTube3
@AdeyTube3 3 ай бұрын
እኔኮ ግራ ሚገባኝ ማን አባቱ አስገድዶዋቾሁ ነዉ ከአማራ ጋር ምትጣበቁት ፣ ሁላችሁም ራሳችሁን ቻሉ ። አማርኛ አታዉራ ሁልህም ግማታም ቤርቤረሰብ ተብዬ ፕሪሚቲቭ ። እንጀራ አትብሉ ገንፎ እና ቆጮህን ለጋ ። እኛ አማሮች ጋ አትድረሱ
@hanadavid6676
@hanadavid6676 3 ай бұрын
primitive ነው ያልከው you must be talking about yourself😂😂😂 በዚህ በሰለጠነው 21century ባዶ እግሩን የሚሄድ, የ12 አመት teenager የሚያገባ, ቤተ ክርስቲያን ዉስጥ አስገድዶ መነኩሴ የሚደፍር, ማሪያም ገብርኤል እያለ made in china የተፃፈበት የነጭ ስዕል የሚያመልክ ኧረ ስንቱን,,,, ታሪክህን በደምብ እውቅ እንጂ ንገሩኝ ባይ ወራዳ
@ermiasb3177
@ermiasb3177 3 ай бұрын
ኤርምያስ ምን አይነት ሰው ነው ያመጣኸው።በመጀመርያ አንዳንድ ሰዎች እውቀት አላቸው እንዲባሉ ብቻ እንደ አዋቂ ለመምሰል ይዘላብዳሉ።የኦሮሞ መንግስት ወይም የትግሬ መንግስት የሚባለው ዋና ዋናውን ቦታ ስለያዙ ብቻ ሳይሆን በሚሰሩትም አድሎ ጭምር ነው።ሰውየው ከዕውቀት ነፃ የሆነ እንደሆነ ከመጀመርያው ያስታውቃል ጉራጌን የሚያስተዳድሩት አለቆቻቸው ኦሮሞ እንደሆኑ አያውቅም ወይንስ ደንቆሮ ነው።ለማንኛውም እንደእዚሕ አይነት ሰው ማቅረብ እራስሕንም ያስገምትሀል።ነገሩ ከፖሊስ ምን እንጠብቃለን
@abrhamease6175
@abrhamease6175 3 ай бұрын
Melaku you are wrong come to erimyias he like divisions if want complain go talk direct with them
@AdeyTube3
@AdeyTube3 3 ай бұрын
ይሄን መሃይም ዕዉቀት አልባ አዝማሪ ምን ብለህ ነዉ ያቀረብከዉ አሁን ?? በአማራ ላይ ያለህ ጥላቻ ፣ ምታቀርበዉ እንግዳ ተመሰሳሳይ የአማራ ጥላቻ እስካለዉ ድረስ ያልተማረ መሃይምም ቢሆን በባትሪ አፈላልገህ ታቀርባለህ 🤮🤮🖕
@hanadavid6676
@hanadavid6676 3 ай бұрын
ESFNA is all about one group of people /tribe aka amhara that's it, they don't care about anyone else.they promote their culture in the name of Ethiopia this is what they have been doing if you look back to the Ethiopian history & culture for centuries. Gurage needs to stop ass kissing & stand for themselves in general.
@husseinmamme5022
@husseinmamme5022 3 ай бұрын
ጉራጌ ሁሉም አገሩ ነው። ባሌ ላይ በሚዲያ የሚታየውን ምርጥ የስንዴ ዘር እያመረቱ የሚገኙት ጓደኞቼ የሆኑ የጉራጌ ልጆች ናቸው።
@MisganaTerefe-vr8qi
@MisganaTerefe-vr8qi 3 ай бұрын
1
@FishaGebremeskel-u2v
@FishaGebremeskel-u2v 3 ай бұрын
2222
@minaletemach3387
@minaletemach3387 3 ай бұрын
Ermiyas Gin Amhara min adrgoh new kelaw lay alword alk
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 238 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 2,3 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 9 МЛН
Best Of July 2023 | Just For Laughs Gags
1:00:18
Just For Laughs Gags
Рет қаралды 17 МЛН
Iran's Azerbaijan plan: Friend or foe?
27:37
GZT
Рет қаралды 212 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 238 МЛН