ነገ ምን እንጠብቅ? "የሚከፈለውን ዋጋ ከፍለን እንወስን!"፣ "በአንድ ሳምንት እንጨርሳለን"

  Рет қаралды 20,762

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

4 күн бұрын

ነገ ምን እንጠብቅ? "የሚከፈለውን ዋጋ ከፍለን እንወስን!"፣ "በአንድ ሳምንት እንጨርሳለን"
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/49485562...

Пікірлер: 73
@lahmet5360
@lahmet5360 2 күн бұрын
ኣቶ ኤርምያስ በጣብ ኣዋቂ፣ በሳል፣ ነባራዊ፣ ትናገራለህ። እኔ ኤርትራዊ ነኝ። ጎበዝ ነህ። እየህ እወነተኛ ሰው ለጊዜው ሊሰደብ ሊወቀስ ይችላል ያች እውነት ግን ብትኮስስ ታሸንፋለች። እኔ ከረጂም ጊዜ ጀምሮ ያንተን ትንተና ተከታትያለሁ ከዛ ከእሳት ጀምሮ። እውነት እግዚኣብሄር natural and environmental talent ሰጦሃል። ኣመስግንና ቀጥልበት። እንደ ኣንድ ኤሪትራዊ ኣንተና ልደቱ ኣያሌው ኣደንቃለሁ። Please bring an Eritrean guest or guests, Mr. Ermias. It will benefit your efforts and enrich this critical media. People will also learn. Many very reasonable and well-educated people can explain the objective reality in Eritrea. Avoid those PFDJ parrots.
@MohammedJuneydi-dq2yy
@MohammedJuneydi-dq2yy 2 күн бұрын
ትክክል ነህ ኤርሚያስ በዚሁ ቀጥል በርታ ለሀገር መቆርቆር እንደዚህ ነው እሺ
@zerlealem
@zerlealem 2 күн бұрын
Ermi, you got the best studio I think
@reflection9636
@reflection9636 2 күн бұрын
Good program.
@wediabeyti
@wediabeyti 2 күн бұрын
Goahead
@HBhaw2436
@HBhaw2436 2 күн бұрын
ከአገኘሀ፣ ከአለበል ፣ከአማራ ባለስልጣናት መፍትሄ ይመጣል ማለት ከእባብ እንቁላል እርግብ መጠበቅ ነው። የአማራ ባለስልጣናት በአለም ፍቤት መቆም ሲገባቸው አሁኑም ይፎኩራሉ።
@almazgermay451
@almazgermay451 2 күн бұрын
Ermi Egzabiher ybarkih ❤❤
@tesemazelelew4378
@tesemazelelew4378 2 күн бұрын
Ermias Betam tiru hassab new!!!
@sboasegedzenebe
@sboasegedzenebe 2 күн бұрын
Support
@TekaligneTesfaye-ye2nk
@TekaligneTesfaye-ye2nk 2 күн бұрын
Ethiopia has 6300Km open borders. First and foremost Ethiopia should be able to mange and control its border entries. OLA and Fano have been fighting the government using military grade weapons that has been infiltrated through this open borders. Ethiopia must have 150k border patrol force part of the military. I think this can be done very easily given Ethiopia population , especially using unemployed youth. Entering Ethiopia must be through a designated border crossing. The current internal conflict tells me that Ethiopia has big enough well trained military force that no enemy can invade the country but open border has become a weapon to attack Ethiopia. Ethiopia has fill this loophole asap
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
ጥያቄዉ አንተና ቤተሰቦችህ በቦሌ እንዴት ልትወጡ ቻላችሁ ለምንስ ነዉ የተወጣዉ !!!!!
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 2 күн бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ የፋኖ ጥያቄ የገባህ አይመስለኝም ።አነሱ ወደ 15ኛው ክ ዘመን የሚያስቡ ናቸው ።የሚመሩአቸው አነተው ደደቦች ያልካቸው የሰሜን አሜሪካ የቀድሞ ፊውዳል ልጆች ናቸው ።
@samsamsun367
@samsamsun367 2 күн бұрын
በጣም
@reflection9636
@reflection9636 2 күн бұрын
What is the goal of Fano?
@tesemazelelew4378
@tesemazelelew4378 2 күн бұрын
General Tefera welkayit new yalew!!! Ke colonel Demeke gar new yalew,betam des yilal!!!! Enante ke Fano gar sititebkut esu gin welkayitin lemadan wesinual!!!
@reflection9636
@reflection9636 2 күн бұрын
Agree on your view of the patriarch. He has been persecuted by some of the synod members which has diminished my respect for the whole lot of them.
@reflection9636
@reflection9636 2 күн бұрын
The general right now is a potential uniting force.
@kubromgrenet8734
@kubromgrenet8734 2 күн бұрын
Where is your facts . Do you wants General Teferra Mamo to stay home to be prisner . He his a fighter and you never been in the war or fighting .
@AliyiIbrahim-tv2yr
@AliyiIbrahim-tv2yr 2 күн бұрын
Sewun akbir le rasih sitil
@dershayeharambe
@dershayeharambe 2 күн бұрын
በደብ ይስማል ቀጥል 1
@tikelary6959
@tikelary6959 2 күн бұрын
Addis Compas - reliable media!!!
@AliyiIbrahim-tv2yr
@AliyiIbrahim-tv2yr 2 күн бұрын
1
@andukifle710
@andukifle710 2 күн бұрын
Mr.Ermias have seen the sun out there. Please you need a lot of vitamin specially D and k
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 2 күн бұрын
ጥያቄው ያለው ኢትዮጵያዊነት በአኀዳዊነት?ወይስ በመደመር ?የሚለው ነው፡ቴዲ ወደዬትኛው ነው ?አዝማሚያው ?ሁኔታዎችን በጥንቃቄ በያይ ጥሩ ይመስለኛል ።
@ermiastekle1468
@ermiastekle1468 2 күн бұрын
Amhara elites yemibela enji yegatimo ayakum
@AbrahamGHEBREKIDAN-be7hb
@AbrahamGHEBREKIDAN-be7hb 2 күн бұрын
The password is with iseyas
@ermiastekle1468
@ermiastekle1468 2 күн бұрын
Shabia and gönder sguage get frastrated they still have connection
@ermiastekle1468
@ermiastekle1468 2 күн бұрын
Shabia get crazy on welkait
@reflection9636
@reflection9636 2 күн бұрын
Fano had the chance of keeping Eskender as a political leadership. But it has not thought of a political solution. Fano is going on a blind 4kilo march.
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 күн бұрын
መፍትሄው ድርድር ነው
@tesemazelelew4378
@tesemazelelew4378 2 күн бұрын
Dedebinet malet betornet mamen new!!!Betornet mamen malet Sudanin,Yemenin ena Libyan mehon new!!!
@ahmedkabira3153
@ahmedkabira3153 2 күн бұрын
You didn’t report on the protest in Addamsthat seven ppl killed including pregnant woman
@user-fo9hs9ep8g
@user-fo9hs9ep8g 2 күн бұрын
He will, when it is forgotten and has no consequence.
@hg2540
@hg2540 2 күн бұрын
ኤርሚያስ ዛሬ ትክክለኛውን እውነት ስላፍረጠረጥከው እናመሰግናለን ። የተደላደለ ሀገር ተቀምጠው ህዝባችንን የሚያጫርሱ ዲያስፓራዎችን ገንዘባቸውን የሚያልቡ እናፍርባቸዋለን
@MohammedJuneydi-dq2yy
@MohammedJuneydi-dq2yy 2 күн бұрын
Arif new ysemal
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 2 күн бұрын
Jeneral tefra mamo wede tegle megbatu tegbi new liglut alenbrem enda
@user-ig9vu8rp7s
@user-ig9vu8rp7s 2 күн бұрын
How to solve Amarah and Tigra peoples problem?
@alebachewgirna6345
@alebachewgirna6345 2 күн бұрын
You are funny to tell us Arega Kebede is a gov't in Amhara region. The fact of the matter is let aloe Arega Kebede, even Abiy Ahmed is not a gov't at the federal level. You're right in one thing there is a gov't in Amhara region but the gov't is Fano and will soon be the gov't of Ethiopia at the federal level.
@shewalemdelkero8386
@shewalemdelkero8386 2 күн бұрын
ጄኔራል ይታመናል?
@reflection9636
@reflection9636 2 күн бұрын
Ye gonder cheger ye fasil genb ena ye gonder yebelay nen ehota yale yemeslegnal.
@yoha9614
@yoha9614 2 күн бұрын
.... ante..leba...Fano day by day get stronger
@reflection9636
@reflection9636 2 күн бұрын
How do you know?
@edenayele1720
@edenayele1720 2 күн бұрын
አረ ሰላም! አምጽ የሚል ጀነራል ያላት አገር ሰላም ከየት ይምጣ!
@tomfre
@tomfre 2 күн бұрын
የፌዴሬሽን ምስክር ቤት ሃላፊውም እንዲሁም.አለበልን ጨምሮ ውሳኔ ላይ መድረሳቸው እርግጥ ስለሆነ ይህን ለማድረግ ደግሞ ሁሉ። ስለ መጨረሳቸው ማሳያ አድርጎ መውሰድ ይቻላል በዚህ መሀል ትግራይ ወኪል ሳይኖራት ትናንት የአማራ ክልል አስተዳደር በደህና ጊዜ ያሰፈራቸው ከወለጋ ተፈናቅለው እንዲሁም ከመሀል የአማራ ክልል በገንዘብና እንዲሁም መሬት ሰጥተው ወስደው ያሰፈሯቸውን ተጠቅመው በስመ ሪፍረደም ወደ አማራ ክልል ለማካለል በመፍጠን ላይ መሆኑ ግልፅ ነው። የትግራይ ሀይል በጠለምት ያሰፈርው ትግራዋይ የለም ሲያስወጡት ይወጣል በተቀረው ከፀለም የአማራው ኃይል ይውጣ ሲባል አስቀድመው ያሰፈሯቸው ግ መቀመጣቸው አይቀርም ። ሌላው ወደ ፀለምት የሚመለሰው ትግራዋይ ባለፉት የሶስት አመት ጦርነትና ረሀብ ስደት እስር ከሞትም የተረፈው ብቻ ነው ። ይሄ ደግሞ በነዋሪው ህዝብ ቁጥር ሊያዛባ እንደሚችል የታሰበበት አመስልም ፣ ወደ ቤቶቻቸው ሲመለሱ የሟቾቹ ቤት ግን እዛ በሰፈሩት እጅ ውስጥ ይሆናል በተመሳሳይ መልኩ በወልቃይት ብዙ ወንጀል ተፈፅሟል በእስር ያሉ አሁንም አሉ ወንዝ የተጨመሩት እግዚአብሔር ይቀጠራቸው በግፍ የተገደሉትም እንደዛ ይህ ሁሉ ተደርጎ በሪፍረንደም ብሎ ስላቅ ብቻ ሳይሆን ወደፊት ሌላ የጦርነትን ቀን ማስቀመጥ እንጂ እነ አለበል ወይም እንደ የፌዴሬሽን ምክርቤቱ አገኘሁ ተሻገር ቅዠት ወደፊት ሰላም አያመጣም ። ነገ ደግሞ በተመሳሳይ መልኩ አቅም አለን የሚሉት ሁሉ ኦሮሚያም ሆነ አማራ ትግራይም ወዘተ ተመሳሳይ ጦርነት ስላለመምጣቱ ምን ዋስትና አለ ? ህገመንግስቱ ችግር ካለው ቀይሩት ካልሆነ ይከበር ፣ ፔሲሚስት አትበሉኝ ግን ጦርነቱ ወደፊት ይቀጥላል ስል እያየሁት ስለሆነ ነው። አይቀጥልም ካላችሁ እንደ ሀሳባችሁ እንዲሆን እፈልጋለው።
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 2 күн бұрын
armi abiy ahemd kena ena ken sew ayedlem bechelema new migazew besale meri bihone nuro hulunm berun kifte argo chigrochun hulu meftate yechile nubre erasun awaki adrgo selmigaze agritan wektekton awetate hezben beblechilch madnagre new yeyazew yeleadreship minaw aletewtam ende agre meri new mehon yalebte selam eyale begon wega mikftena zegochen michfechfe sew new ketenkol weto kenawi asetesasbe liyaseb yegbal kalhone gin emngn bekrbu yewdkal bezi ayent akahadu yetem ayedresm
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 2 күн бұрын
እንዳውም ጥራት ጨምሯል ።
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 2 күн бұрын
"ኳስ"🤔😂🤣☝️🙏
@fitsumendalkachew294
@fitsumendalkachew294 2 күн бұрын
እንደ ዥዋዥዌ ሆኗን ነገሯ ኤርሚ ያተ 😂ነገር😂
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 2 күн бұрын
እውነት ነው የፌዴሬሽን ም ቤት ውሳኔ ያስፈልጋል ።ግን ደግሞ የትግራይ ተወካዮች የሉም።መከላከያ ሠራዊታችን የሁለት ክልሎችን ድንበር አያካልልም።ህጉ አይፈቅድም ።ለማረጋጋት ነው ።ውሳኔ ያስፈልጋል ።
@wondemgezahugizaw8311
@wondemgezahugizaw8311 2 күн бұрын
ከፋፋይ እነትህ ይታያል
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 күн бұрын
የሽግግር መንግሥት መሥርት። የሲዢል መንግሥት መሥርት ነው ወታደር ፍፁም ሀገር መ ጠብቅ እንጂ ሀገር መምሬት አይችልም የኢትዮጵያ ህዝ ብ በወታደር ተመርተህ መቼ ነው ስለም ያገኘኸው
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 күн бұрын
ጀኔራልና ሲቪል አንድ አይደለም ወንድሜ እሥክንድርና ጀኔራል ተፈራ ማሞ አንድ አይደለም ኤርሚያ ስውን አታስፈራራ
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 2 күн бұрын
Amhara regards every Oromo as his hmtargets to kill, doesn't differentiate any Oromo abiyu group or ola even un born. THESE makes our differences between Amhara abd Oromonpeopke as Oromia where still Amhara imigrate to abd choose to live in Oromia than any parts of Amhara regions in search of wealth and to realise peaceful life😂
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 күн бұрын
ወንድም መፍትሄው አብይ ከሥልጣን ማውረድና ሽግግር መንግሥት ማቋቋም ነው ግራ ቀኝ ብትሄ ከዚህ ሌላ ምርጫ የለም
@seedyhussien959
@seedyhussien959 2 күн бұрын
❤❤❤❤ 2:45
@BereketBarud
@BereketBarud 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስብስብ መሆኑን አንተ በደንብ ታውቃለህ።ሚዛናዊ ያልሆኑ ሰዎች በፕሮግራምህ ላይ ባትጋበዝ ደስ ይለኛል ።ከኃ/ኢየሱስ ጋር የጀመርከውን ፕሮግራም ቀጥልበት።
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 2 күн бұрын
አንተ ለፋኖ አሰልጣኝና አደራጅ ልሁን እያልክ ነው ።አልበዛም ?ሕወሓትስ አትቀየመህም?"ለምትወዳት ኢትዮጵያስ ጦር አያደራጀህባት አይደለም ?ጆከር መሆን ነው አሳብህ?
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 2 күн бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትሩን አንዳንዴ አጣጥለህ አንተ ትላለህ አሁን ደግሞ አንቱ ማለት ጀምረሃል ወይም ትደባልቃለህ ይሄ አግባብ አይደለም ።የሌሎች ሃገር መሪዎች አንተ ብለህ ስትጠራ አልሰማሁም ።አንተ የቆየህ ጋዜጠኛ ነህ።
@iam4all2
@iam4all2 2 күн бұрын
አንተ፡ አንቱ፡ ነው ያሳሰበክ ? የሚያወራው የሚያቀርበው፡ አያሳስብህም፡?
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 2 күн бұрын
አገር በል ባኪ !ኳስ ላይ ሕዝብ ይኖራል እንዴ😮 እንዴት ብትንቀን ነዉ😏😡
@aschenakilema6314
@aschenakilema6314 2 күн бұрын
የተወካዮች ምክር ቤት አባላት ያቀረቡት አስተያየት በአስቸኳይ ውሳኔ ያግኝ ማለታቸው ምኑ ላይ ነው ስህተቱ ! አስተያየት የሰጡት ሰዎች አማርኛ ተናጋሪ መሆናቸው ነው ?
@Selam-le-Ethiopia
@Selam-le-Ethiopia 2 күн бұрын
ናቸው በል:: ዝም ብለህ አትዘርጥጥ:: ጅብ ፊት::
@tommyman2024
@tommyman2024 2 күн бұрын
ኤርሚያስ የወያኔ ልጅ የብልግና የልጅ ልጅ ምንም የምታቀርበው ሀሳብ እንቶ ፈንቶ ነው ደግሞም ጌታቸው ሺፈራው ገበናህን ስላወጣብህ ነው አሁን ዝም ብለህ የምትርመጠመጠው ማንም የሚሰማህ የለም አትልፋ።
@junefirst500
@junefirst500 2 күн бұрын
ኤርምያስ፤ ፋኖ፡ ገጠሬውን፡ ይምሩ! ያው፡ ትምህርት፡ አብዛኛዎቹ፡ ስለሌላቸው!!!
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
የምጠላዉን አማራ በየቀኑ ለእልቂቱ ከመምከር ከመለፈፍ ሌላ ስራ የለህም እንዴ አንተን የሚሰማ አማራ ሞቶ የተቀበረ ብቻ ነዉ :: ነዉርም ልክ ሲኖረዉ ነዉ !!!!!!
በመፈንቅለ መንግሥት ተሳቦ እነማን ሊቀረጠፉ ይሆን?
38:57
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 23 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 12 МЛН
ደረጀ ከበደ
1:09:50
Dereje Kebede
Рет қаралды 6 М.
ጠቅላይ ሚንስትር የብልፅግና ወንጌል አማኝ አይደሉም (ቤቲ ኤል ቲቪ)
1:13:26