#miskinochu

  Рет қаралды 662,396

Addis Drama Studio

Addis Drama Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 255
@buski7405
@buski7405 Жыл бұрын
በሳምት ሁለት ጊዜ ይሁን እምትሉት 👍👍🙋🙋
@OpiaCafe
@OpiaCafe Жыл бұрын
በሳምንት ሁለቴ ምትሉት ነገር. ነው ኑሮ ያስወደደብን
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy 11 ай бұрын
​@Suleyman😂😂😂😂😂li93
@fikaduhaile7900
@fikaduhaile7900 10 ай бұрын
ምን ቻናል ላይ ነው የሚተላለፈው
@alemnehshitaw2174
@alemnehshitaw2174 4 ай бұрын
❤❤❤❤​@@OpiaCafe
@alemnehshitaw2174
@alemnehshitaw2174 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ቢታይ ቢታይ የማይሰለች የምር ወለላዬ እድሜ ይስጥሽ
@ElifeKaderi
@ElifeKaderi Жыл бұрын
Des yemlew nager welala asafa yerasena yeabate sime❤
@Saeda-y9m
@Saeda-y9m 3 ай бұрын
እማማ ሙሉየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት በጣም ነዉ የምወደወት ወላሂ ❤❤❤❤
@ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ
@ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ Жыл бұрын
2ተኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው😂
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Жыл бұрын
እርጉዝ ነሺ እ😂😂😂😂😂
@mylovetube6306
@mylovetube6306 Жыл бұрын
😂😂❤
@alemalem2300
@alemalem2300 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@SamrawityeMikaelLj7552
@SamrawityeMikaelLj7552 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ የዛሬዉስ ይለያል 👍👍👍💞አይይይ እናት እኮ አጨክንም አማትም እኮ ያዉ እናት ነች 💓👌
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
አሹን መረረው ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂 ጨምላቃ አለኮ። እውነት ነው ቀልጣብሀለች ቆንጥጣት😂😂😂😂😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው አቤት ትዳር ጭቂጭቁም ደስ ይላል እንዴ 🤣🤣🤣🤣ሙሉዬ ስወዳት ምርጥ እናት 🥰
@HelenMesfin-t6l
@HelenMesfin-t6l 10 ай бұрын
Betam enji
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የእኔ እናት ወለላዬ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤
@KidistGetachew-gp9kc
@KidistGetachew-gp9kc 3 ай бұрын
ኤደንን እሥኪ እንደኔ የሚወዳት ማነው😁😁😄
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 Жыл бұрын
የመጀመርያ ኮማችነኝ ስደት ሰለቸኝ እናንተስ ኢትዮ ናፈቀኝ 😢እኔንብቻነው የአገራችን ሰላም ናፈቀን😢😢😢ሰላም ለአገሬ❤❤❤❤
@rosarose2433
@rosarose2433 Жыл бұрын
እኔም ስልችት ነው ያሉኝ የመዳም ልጆች 😢
@NasirArgada
@NasirArgada Жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለህ ከስደት ነጀ ይበለን
@abdulfatahibrahim6823
@abdulfatahibrahim6823 Жыл бұрын
አይዞን አንድዬ ለሀገርሽ ያብቃሽ
@tirsettshay4074
@tirsettshay4074 Жыл бұрын
Ere egna ke Ethiopia mewichaw teftonal
@emuti342
@emuti342 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ለመልካ ነው ሁሉ ያልፋል
@hadragonfa2270
@hadragonfa2270 Жыл бұрын
😂😂😂😂 አረ እውነቴነው በጣም ደስ ኢላሉ የምትላ በላይክ
@Lishaney3
@Lishaney3 Жыл бұрын
Old is gold አበቃ ወለላ❤
@AmeleWorku
@AmeleWorku Жыл бұрын
Wiyyyy
@sadaha7863
@sadaha7863 Жыл бұрын
ውይ ጥሎብኝ ክቧ የምትባል ሾካካ ስጠላት ውይ ወሬ ስትወድ
@BetiDani-s2u
@BetiDani-s2u Жыл бұрын
ዉዉዉዉይይይይ ማስታዋል ስወድሽ❤❤❤❤❤❤
@NilKn-ji7qo
@NilKn-ji7qo Жыл бұрын
ስወዳቸው❤❤❤❤😅ግን ቀጥሎበት
@rahamauae2283
@rahamauae2283 Жыл бұрын
ወይኔ ስጠብቅ ነበርኮ የሳቄ ምንጮች እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤❤
@fikirteginjo4332
@fikirteginjo4332 Жыл бұрын
ስወዳችው ወለላዬ ድምቀት ነሽ🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@GggDrf-c2l
@GggDrf-c2l 10 ай бұрын
ደስስስስ የምተሉ😂😂😂❤❤❤
@wondwossenmengistuhundiehe6092
@wondwossenmengistuhundiehe6092 Жыл бұрын
ኧረ ምስኪኖቹ አስገራሚ ትወና ነው። ደስስስስ ይላል።❤ ኤዱ እኔ ጋ ብትሆን ጸባይ ትገዛ ነበር....
@beruktawiteababu4716
@beruktawiteababu4716 Жыл бұрын
ወለላ እናትነት ❤❤❤❤❤
@Makkawiya4811
@Makkawiya4811 Жыл бұрын
ፎርዋርድንኳን ሳላደርግኮ ነው ማያቹ እያንዳንዷ ነገር እንዳታመልጠኝ😂😂😂እኔም አማች አልቺኝ።ግን የኤዱ አማች ትመቻለች ኤዱም ንግግራ ደስ ይላል ኧረ ሁሉም ይችሉበታል 😊
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy Жыл бұрын
ከምር ደስስትላላችሁ ቀጥሉ
@AnnoyedLobster-xp2ef
@AnnoyedLobster-xp2ef Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@AnnoyedLobster-xp2ef
@AnnoyedLobster-xp2ef Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Bernabasbernabas-hw9bb
@Bernabasbernabas-hw9bb 2 ай бұрын
QWFPGJLUY;ARSTDHNEIOZXCVBKM,.
@Ekram779
@Ekram779 Жыл бұрын
ርእሱን ግን ምስኪኖቹ ሳይሆን ስኪኖቹ ነበር ማለት😂😂
@misrach2350
@misrach2350 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Жыл бұрын
እኮ እራስሺ አምሺተሺ እራስሺ ትቆጫለሺ ኤዱ ግን አበዛሺው ማዘር ባቀመሱሺ😂😂😂
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ Жыл бұрын
ቀቅለህ ብላት ጸጉሯኳ የራሷ አይደለም😂😂😂😂
@AmexAnes
@AmexAnes 5 ай бұрын
😂😂😂
@hhbh8909
@hhbh8909 Жыл бұрын
አሹየ ዛሬ ጉበዝ ሁነሃል 😍😍😘😘
@lemlemabdo
@lemlemabdo Жыл бұрын
😊😊😊
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የዛሪው ልዩ ነው ትተውኑታላችሁ👍❤️❤️❤️
@fatumahusein263
@fatumahusein263 Жыл бұрын
Koyachu iko nu inji ❤❤❤❤
@ShamilKedir-xe3js
@ShamilKedir-xe3js Жыл бұрын
ኤዱ ተዋጦልሻል ድንቅ ኘው
@sikosilo1727
@sikosilo1727 Жыл бұрын
ፀጉሯኳን,የራሷ,አዴለም,አላለችም,አየወለላየ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅,,ዴስስስስስ,ሲሉ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
አምስት ጊዜ ጨምላቃ😅😅😅😅
@Mimi-rs8uy
@Mimi-rs8uy 8 ай бұрын
Yene Konijochi Nuru ❣️❣️❣️❣️🥰😘🥲😂
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ Жыл бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z Жыл бұрын
ደስ ስትሉ😂😂❤
@N33Natty
@N33Natty Жыл бұрын
የሳቄ ምንጭ፣ግን ለምንድነው፣እይታ የሌለው፣
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Жыл бұрын
በጣም ነው የገረመኚ ምንም ሰው አያይላቸው
@N33Natty
@N33Natty Жыл бұрын
@@Salam-ul5ceበጣም ነው የሚገረመው፣የሕንድ ፌልም ቢሆን አቤት ላይኩ ።ምረጥ ትመረት ነው የሚስተላልፉት እኮ
@Makkawiya4811
@Makkawiya4811 Жыл бұрын
አይኗን እያወጡላት ቅንድቤን አደራ😂😂😂😂😂
@zeharatube1
@zeharatube1 Жыл бұрын
Sewdachu❤
@DiboraAdisu-r1l
@DiboraAdisu-r1l Ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta Жыл бұрын
ኤዱ እኮ 👌
@SikkSilo-yu4sk
@SikkSilo-yu4sk 11 ай бұрын
በጣም ነው ሚስቁት😊😅😅😅😅
@serkalemchere3056
@serkalemchere3056 Жыл бұрын
ይሄ ድራማ ፍቅር እያሳያዘኝ ነው ምንይሻላል
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Жыл бұрын
የጰጉሩ ያሥቃል😂😂😂ይኔ አድሥለቀዋልብገብቼ ድጋማሣኩኝ
@WubaBele
@WubaBele 6 ай бұрын
❤❤❤ yemiri yamirali
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Жыл бұрын
አይ አሹ ብልሹ በማቲ እንደዛ እንዳልቀለድክባት አሁን እችን ሰጠህ
@fatumahusein263
@fatumahusein263 Жыл бұрын
Bertu 💕💕💕💕betam desss yilal
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
ሣላገባሽበፊት ፀሀይላይ ሁኜ ሥጠብቅሽነበር ካገባሁሽም ቡሀላ በጨረቃቁሜ ልጠብቅሽ ገጣሚነኝዴ 😂😂😂😂😂 አይኗን እያወጡ ቅድቤን አደራራ😂😂😂😂
@Mita460
@Mita460 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Shiatey
@Shiatey Жыл бұрын
😂😂😂😂wow❤️👌👌💜
@JemanehBekele
@JemanehBekele Жыл бұрын
Full movie asayun
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ ስዎዳችሁ❤❤❤
@rahamarahama4833
@rahamarahama4833 Жыл бұрын
ውይይ ማሚ ተንከራተተችኮ እኔ ልንከራተትና😂😂😂😂😂
@እሙአቲካነኝእንሻአላህበአ
@እሙአቲካነኝእንሻአላህበአ Жыл бұрын
ኤዱየ ስታምርኮ🎉🎉🎉
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል Жыл бұрын
አድቀን ሳይዋደዱ13ደረሱ😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂እደአማቴእደዝህእዳይህኑፈራሁኝ😂😂😂😂😂😂😂
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 Жыл бұрын
አትፍሪ እንደ ፀባይሽ ነው መጥፎ እንኳን ቢሆኑ ለመቀየር መሞከር ነው እኔ ግን አልሀምዱሊላህ ደህና ናቸው
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል Жыл бұрын
ኢንሻአላህ ሸኩረን
@Sara-o2s9z
@Sara-o2s9z Жыл бұрын
አማትየዉ ጥሩ ናት እኮ
@betitube12
@betitube12 Жыл бұрын
ውይ ክቧ አቃጣሪ 😂😂😂😂
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 9 ай бұрын
ትእይንቱ ግሩም ነው ሆኖም በባለትዳሮች መካከል አለመስማማይ ሲከሰትና እናት በመሃከል ሲገቡ ባል እናትን አግቢያት የሚል ጸያፍ አባባል ስህተት ነው መልካም መልእክት አይደለም
@SumayaSume-p2m
@SumayaSume-p2m Жыл бұрын
Yenemaaroch❤❤❤❤❤
@yordanosgebisa3341
@yordanosgebisa3341 Жыл бұрын
ጎበዝ ኤዱዬ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@samriyoutube2041
@samriyoutube2041 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው የሚመቹኝ
@user-rr7tg3id2
@user-rr7tg3id2 Жыл бұрын
ኧረ ቀጣይ ሳልሞት😂😂😂😂
@አላህከሪም-ዸ6ፀ
@አላህከሪም-ዸ6ፀ 10 ай бұрын
ክፍል 14 ይቀጥል 😂😂❤❤❤
@MashallahWale
@MashallahWale Ай бұрын
,ትለያሌችሁባየውእማሰለቸይይመቻችሁ🎉🎉
@Sarafree2025
@Sarafree2025 Жыл бұрын
ሲናደድ አንቺን ይመስላል. እናት እረ ምን ነው አባ ጨጏሬ ነው የሚመስለው!! 😂😂
@kamela951
@kamela951 Жыл бұрын
እኔግን በጣም ነዉ እምወዳቺሁ ከባግን ታሺቃበጣለቺ
@AbinetBirhan
@AbinetBirhan 9 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲል
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 4 ай бұрын
ማዘር በጣም ደስ ይሉኛል ምነው የሰፍሪ ሰው ሆነው በሆነ ብየ ተመኘሁ
@SanaAlahmou
@SanaAlahmou Жыл бұрын
ፀጉሩ የራሱ አደለም አላሎም😂😂😂😂
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
የሣቄምንጮች መጣችሁ እናንተንሳይ አማቴ ትዝየሚሉኝ ነገርስ😢😂
@enawgawnigussie9227
@enawgawnigussie9227 6 ай бұрын
I love you 😂❤❤❤❤
@arabia1239
@arabia1239 Жыл бұрын
አይኗን እያዉጧት ቅድቤንአደራ😅
@saadaali7864
@saadaali7864 Жыл бұрын
5 ጊዜ ኤዱን ጨምላቃ ብለህማ አልፋታህም እዩየ 🤣🤣🤣🤣
@petermutia5672
@petermutia5672 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️
@helenaddis5667
@helenaddis5667 3 ай бұрын
Ke 2 belyem yehune kwtichale
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Astergumi 😁😁😁😁
@Mebrat2111
@Mebrat2111 Жыл бұрын
መጣች ስወዳችሁ ❤
@selomget1973
@selomget1973 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል Жыл бұрын
እሱምፈረደበት በሁለቱመሀከል😂😂😂😂😂
@sada-vs3wi
@sada-vs3wi Жыл бұрын
ጨምላቃ😂 አምስት ግዜ
@saadatandres4361
@saadatandres4361 Жыл бұрын
ወይ ኤዱ 😂😂😂
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 Жыл бұрын
waw ምርጦች ❤❤❤
@halimamohamed8987
@halimamohamed8987 10 ай бұрын
Amaregna bamaregna trgum lmjmerya geze ayhugn
@MekdesAbebe-f8g
@MekdesAbebe-f8g 9 ай бұрын
ክክክ ሲያስቅ ይሄ ድራማ
@ruqayaruqaya2249
@ruqayaruqaya2249 Жыл бұрын
አረእነት መሀል ለይ ተሰቀየቺ😅😅😅😅😅😅😅
@zkassawtube3078
@zkassawtube3078 Жыл бұрын
መልክት በማዘር😂😂
@ሱመያሙሀመድ
@ሱመያሙሀመድ 5 ай бұрын
ወይ ታምር
@zebibaabdulkadir5995
@zebibaabdulkadir5995 Жыл бұрын
በያት😂😂😂
@ekrm577
@ekrm577 Жыл бұрын
ወይኔ ሞቼ ነዉ ዬምወዳችሁ ዬኔ ማሮች ሲከፋኝ በናንተ እረሳዋለሁ 😂😂😂😂😂😂😂አስተርጓሚ
@EqfGssy
@EqfGssy 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@plushvideochannel
@plushvideochannel 5 ай бұрын
ጨምላቂት 😂😂😂
@youtubered3554
@youtubered3554 Жыл бұрын
ደሞ ሱስ የሚያሲዝ ድራማ ጀመራቹ እሺ ሳምንት እስኪሆን እቤታችን እንቀመጥ ቢያንስ በሳምንት ሁለት አድርጉልን 😊
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 Жыл бұрын
ፀጉራ የሷ አይደለም አሉ ሀሀሀ
@afrklmafrklm
@afrklmafrklm Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ysaqi micochi🤣🤣
@SelamGeyyy
@SelamGeyyy 6 ай бұрын
😮😮😮😂😂❤❤❤❤❤
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
እዳውም አችነሽ ያጨማለቅሻት አላለም ጭራሽ ያብየን ወደምየ አሉ😂😂
@sabahaile9490
@sabahaile9490 Жыл бұрын
በረረች
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 4 ай бұрын
Are beqen beqe yehun
@መካነሰላምቱዩብ
@መካነሰላምቱዩብ Жыл бұрын
አማት እና ምራት ክክክክ
@TigiMs-v8e
@TigiMs-v8e Жыл бұрын
እዴት ሄደች በጉጉት እጠብቃለን😂😂😂😂
@TsloYNEyou
@TsloYNEyou 2 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤😂
@sabahaile9490
@sabahaile9490 Жыл бұрын
እንዴት ሄደች ነዉ ያለዉ😂😂😂
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ Жыл бұрын
ደስ ይላሉ
@asratyilma4746
@asratyilma4746 7 ай бұрын
welelaye dimket nech
#miskinochu l ሙሉ ክፍል l S2Ep1 l  ክፍል 14  ሽምግልና
26:37
Addis Drama Studio
Рет қаралды 81 М.
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
#miskinochu l ክፍል 25  l  ፌንት አስበላልኝ
24:20
Addis Drama Studio
Рет қаралды 56 М.
#miskinochu l S1Ep09 l ምህራፍ 1 ክፍል 9 l አት ቅናብኝ
27:27
#miskinochu l S1Ep1 l ክፍል 1    l የአደጋ ጊዜ ተጠሪ l
26:09
Addis Drama Studio
Рет қаралды 429 М.
#miskinochu l S01Ep06 l ምህራፍ 1 ክፍል 6 l ቅጣኝ l
26:26
Addis Drama Studio
Рет қаралды 376 М.
#miskinochu S1Ep3 l ክፍል 3 l ሙልዬ አይሳሳቱም l
22:07
Addis Drama Studio
Рет қаралды 444 М.
#miskinochu  l S1Ep10 lምህራፍ 1 ክፍል 10 l አትንገሪ l
23:44
Addis Drama Studio
Рет қаралды 426 М.
#miskinochu l ክፍል 21 - ግብዣው l
20:51
Addis Drama Studio
Рет қаралды 80 М.
#miskinochu l ክፍል 17 የአማቾች ፀብ l
24:23
Addis Drama Studio
Рет қаралды 94 М.
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН