ሀገር ስጪኝ ሙሉ ፊልም Hager Sichign Ethiopian movie 2020

  Рет қаралды 2,257,839

Addis Films

Addis Films

3 жыл бұрын

Henok Wondimu and Kalkidan Tamiru act on new Ethiopian movie Hager Sichign..give me a country

Пікірлер: 1 200
@AddisFilms
@AddisFilms 3 жыл бұрын
ሀገር ስጪኝ ፊልም በሶደሬ ላይ ላለፉት 10 ወር ሲታይ ቆይቶ አሁን በዩቲዩብ ተለቋል። የሶደሬ ደንበኛ በመሆን አዳዲስ ፊልሞች ተመልክቱ። የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪን አበረታቱ።
@user-sp3pc3iw1c
@user-sp3pc3iw1c 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሶደሬ
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን 🙏
@user-kv7hg2iu6f
@user-kv7hg2iu6f 3 жыл бұрын
የኢቶጲያ ፊልም ሁልግዜ ጨለማ ነው ሄኖክ አድናቂህ ነኝ ቀበጥዪ
@fenetkumsaa4805
@fenetkumsaa4805 3 жыл бұрын
Teru. NW enkuwan taye engna demo enante seteleku enayalen😊
@MaMa-db7qs
@MaMa-db7qs 3 жыл бұрын
ፊልምአማረኛ
@kubrabintebrahim7739
@kubrabintebrahim7739 3 жыл бұрын
በሰው ሀገር የምትኖሩ ውድ ያገሬ ልጆች አላህ የምታስቡትን ያሳካላቹሁ❤🙏
@KkKk-sf6ov
@KkKk-sf6ov 3 жыл бұрын
ወዉ በጣም አሪፍነው
@user-ks1yf2rh3h
@user-ks1yf2rh3h 3 жыл бұрын
አሚንንን
@addisalameyuh7707
@addisalameyuh7707 3 жыл бұрын
አሚን
@shabahmob7481
@shabahmob7481 3 жыл бұрын
🙏ሀራም ነው ይሄን አትጠቀሚ
@tadelchbekele4089
@tadelchbekele4089 3 жыл бұрын
Amen
@user-tb5sg9jl5r
@user-tb5sg9jl5r 3 жыл бұрын
ተመስገን መምሸት ባይኖር ምን ይውጠን ነበር ሁላችንም በየ በኩላችን ስንሮጥ ውለን በፈጣሪ የቸርነት እዚ ደርሰናል የነገዋን ጀንበር እናይ ዘንድ የሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን የታመሙትን ይማርልን ቸሩን ሁሉ ያሰማን የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ክፋ አይንካችሁ
@user-dx1qf9jy5o
@user-dx1qf9jy5o 3 жыл бұрын
አሜን ተባረኪ/ክ/ እጀ ወርቅ
@kasiiman9473
@kasiiman9473 3 жыл бұрын
አሜን 10♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥አሜንንንንንንን ለሁላችን
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kj9nc1ku8d
@user-kj9nc1ku8d 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ዉዶቼ❤❤❤
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንን
@haymitubeme672
@haymitubeme672 3 жыл бұрын
ምርጥ ትወና ምርጥ ድርሰት ምርጥ አክተሮች ሄኖክ ወንድሙ ምርጥ ፌልም !!!!
@mimijoy5141
@mimijoy5141 3 жыл бұрын
ነገ እኮ እመቤታችን ነች ያመቷ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያዋ የተከበረችበት እንኳን አደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች እመብርሃን ከክፉ ሁሉትጠብቃቹ
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@helenjima5396
@helenjima5396 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@movieandmusicentertainment8969
@movieandmusicentertainment8969 2 жыл бұрын
amen
@user-gk6fc6kj5c
@user-gk6fc6kj5c 3 жыл бұрын
ዛሬ እመቤቴ ያምላክ እናት ቀን 21ነው እንኳን አደረሳቹ ውድ ያገሬ ልጆች ፈጣሪ ከዚህ ክፉ በሽታ ይሰውረን አሜን 🙏አሙስ መንገደኛ ነኝ ✈️ ሰላም ጊቢ በሉኝ ከእናትና ከልጄ 😍ጋር እንድገናኝ ከዚህ በሽታ ፈጣሪ ሰውሮኝ በፀሎታቹ አግዙኝ 🙏እናንተንም ፈጣሪ በክንፈ ረድኤቱ ይጠብቃቹ !!
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ሆ ጭራሽ ሀገር ስጭኝ እሯ እረ እኔ አልሰጥም እሞታለሁ እንጂ ሀገሬን ኢትዮጵያ አልሰጥም እምስማማ እጅ ወደላይ መቸም እማይስማማ እንደማይኖር እርግጠኛ ነኝ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ቢሆንልኝ በላችሁ🙄 ያሰባችሁትን መላኩ ቅዱሰ ገብረኤል ያሳካልን በለተቀኑ 🙏🙏🙏 መልካም ቀነ
@meskitamru8553
@meskitamru8553 3 жыл бұрын
Amennnnnn
@user-un6wp5nd1v
@user-un6wp5nd1v 3 жыл бұрын
Amene amene amene ❤❤❤
@habtamsilshi8140
@habtamsilshi8140 3 жыл бұрын
Amen
@aynamitiku1611
@aynamitiku1611 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@talilasi6519
@talilasi6519 3 жыл бұрын
AMEEEN AMEEEN AMEEEN
@hailebesufkad
@hailebesufkad 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ !!! ኮሮናን አጥፍቶ ሰላምን አብዝቶ ስደትን አስታግሶ ብሄርተኞችን ገስጾ ግብጽን አደብ አስገዝቶ የአባይን ግድብ አስፈጽሞ ድህነትን ከአገራችን አጥፍቶ ሃፍት በሃፍት አጎናፅፎ ይስጥልን ለሃገራችን አብዝቶ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ፈጣሪያችን አሜን በሉ 🙏✝️
@user-di5fc6nl8h
@user-di5fc6nl8h 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏ወድሜ የኔም ምኞት ይህ ነዉ
@sumeyatubes.a9783
@sumeyatubes.a9783 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lubabaali1387
@lubabaali1387 3 жыл бұрын
Aminnnnnnn
@wollo4264
@wollo4264 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ll8um9ff9i
@user-ll8um9ff9i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 3 жыл бұрын
አዲሥ ፊልም ተለቋል አልሠማሁም አላየሁም እዳትሉ 😂 እሥቲ ከሠበር ዜና እና ካሥደጋጭ ወሬ አይምሮአችን ትንሽ ዘና እናርገው🤦‍♀️
@user-lg4sw9iq2w
@user-lg4sw9iq2w 3 жыл бұрын
ማታ አየዋለሁ
@romaro2315
@romaro2315 3 жыл бұрын
@@user-lg4sw9iq2w MN FILM NW ADDIS YETELEKEKEW
@sifenkenamanuel9357
@sifenkenamanuel9357 2 жыл бұрын
Meraj
@user-vw6zc6mr3d
@user-vw6zc6mr3d 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 አልሠመውም ነበር ወይኔ ጉዴ ክክክክክክክክ ያሣቀው ካለ በላይክ
@eyerus982
@eyerus982 Жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ወይኔ ጉዴ 😂😂አልሰማሁም ነበር 😂😂😂😂😂ሞትኩ
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 жыл бұрын
ውድ እናቶቼ እና አባቶቼ እንዲሁም ወንድሞቼ እና እህቶቼ የሀገሬ ልጆች በሙሉ እንኴን ለጌታችን ለመድኃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣዔ በሠላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ። በሠላም እና በጤና ጠብቆ ለከርሞም ያድርሰን። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! አገራችንም በሠላም፣ በፍቅር እና በአንድነት ይጠብቅልን። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! ብሥራት ወ/ሰንበት ሥራጋ
@user-fk8wv2jt6o
@user-fk8wv2jt6o 3 жыл бұрын
እንደዚህ ቃላታቸዉም መልዕክታቸዉም ተዋህዶ በደም ስር ሁሉ የሚዘዋወር መልዕክት ያለዉ ስራ ደስስስስ ይለኛል! አሪፍ ስራ ነዉ!!!!💚 ሄኖኬና ቃል ደሞ እንደምወዳችሁ ታዉቃላችሁ ኣ😘😘
@mariytube8887
@mariytube8887 3 жыл бұрын
እሄ ኮርና ጠፍቶ አባይ ተገድቦ ለማየት ያብቃን ያአላህ
@workehaile5372
@workehaile5372 3 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔👍👍👍👍👍💘💘💘💘
@missesaida9685
@missesaida9685 3 жыл бұрын
አሚን
@user-ll2rb4yz8p
@user-ll2rb4yz8p 3 жыл бұрын
አሚንንን
@yitbarektufa4787
@yitbarektufa4787 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@hawihabeshawit2076
@hawihabeshawit2076 3 жыл бұрын
አሚንንን
@user-nv2zz2uu8g
@user-nv2zz2uu8g 3 жыл бұрын
ሁሉም ሰው ለሀገሩ ታማኝ ቢሆን ለሆድ ማደሩን ቢያቆም እልፍ አመት እንደሚኖር ማሰቡን ቢተው ነገ የኔልጅ የሚኖርባት ሀገር ናት ብሎ ቢጠብቃት ኢትዮጵያ እንኳን ለልጆችዋ ለባዳ የሚተርፍ በረከት አላት። ግን ምን ያደርጋል ልጅ አይውጣልሽ የተባለች ይመስል ጡቷን ነካሽ ልጅ በዛባት. አመድ አፋሽ እጇ አስተምራ ይጦሩኛል ስትል ስጋውን ጨርሰው አጥንቷን ሚሰብሩ አዋቂዎች ሞሏት ። ግን መቼም ከኑግ ጋር የተገኘ ሰሊጥ አብረህ ተወቀጥ እንደሚባለው መልካሞቹንም እንዳንወቅጣቸው ለነሱ ታላቅ ክብር አለን እንደ አዲስ አይነት ሰው ይብዛልን
@user-iu2by9em2p
@user-iu2by9em2p 3 жыл бұрын
ሀይ
@brtibrti2042
@brtibrti2042 3 жыл бұрын
ለስለስ ያለ ምርጥ ፊልም ነው ሁድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት የፈጣሪ ሰላም ከናተጋር ይሁን።
@mariabangs6775
@mariabangs6775 3 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ የእምዬ ሀገር ተቆርቋሪ እንዲ ነው ፊልም የምን የመጠጥ የጫት የሺሻና የዝሙት ፊልም ነው ወጣ በሉእንጂ ሔኒ
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር ችግሩ በሶደሬ መለቀቁ ነው ያቺ እንደ መዳም ጥሪ በመሃል የምትገበዋን ሴት አውጥቶ በወንድ ቀየሩ ለማንኛውም ፊልሙ የሌለ ነው እውነት በጣም አስተማሪ ነው ዋው ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ወጣቶች እንዲህ ቢሆኑ ምን አለበት ክፉ ዘረኝነት ትቶ ለሀገር ቢቆም
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 жыл бұрын
እና ደግሞ እኔ ሰለሞን ቦጋለ መሰልኩህዴ በቀላሉ የማስመስለው ሲል እና ደግሞ ከሙዴ አያውጡኝ ሲል 😁😁😁
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 3 жыл бұрын
😂😂🤣🤣አቤት ኮሜት 😂😂😂😂
@user-li4ms3px2l
@user-li4ms3px2l 3 жыл бұрын
የእግር እሳት በየቀኑ ተከታታይ በሆነ ብሎ ሚመኝ ማነው እደኔ
@tadelchbekele4089
@tadelchbekele4089 3 жыл бұрын
Amen
@sadakhan7925
@sadakhan7925 3 жыл бұрын
እኔ
@alama5213
@alama5213 3 жыл бұрын
እኔ
@zeryehshefrwe3866
@zeryehshefrwe3866 3 жыл бұрын
Bawenate endazi mahune albate
@user-rt1gl3xo8y
@user-rt1gl3xo8y 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ብጣምም
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 3 жыл бұрын
እንደዚህ ትልልቅ ሰዎች ያሉበት ፊልም ስወድ የፊልሙ ድምቀቶች ናቸው😘💕
@user-wz3op1zt7o
@user-wz3op1zt7o 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው ሄኖክ የእውነት ጀግና ነህ በጣምም ዘና እያደረገ የሚያስተምር አንደኛ ፊልም ብየዋለሁ እንደኔ አስተያየት አመሰግናለሁ ደራሲውንም ሳላደንቅ አላልፍም
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
አቤት በጣም የምወዳችሁ ሁለት አክተሮች ሄኖክ ና ፍቅርተ በስመ ደስ ሲሉ ስወዳችሁ
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 3 жыл бұрын
ሄኖክዬ ያለበትን ፍልም ማየት እወዳለው ዋው ነው ፈልሙ ያበደነው
@retopia2716
@retopia2716 3 жыл бұрын
እስኪ እደኔ ኮመት እያየ የማይ
@kiyasara1534
@kiyasara1534 3 жыл бұрын
እኔ
@kiyasara1534
@kiyasara1534 3 жыл бұрын
ኮመንት ካላየሁ አልጀምርም kkkkk
@hagitube1152
@hagitube1152 3 жыл бұрын
Kkkk ene አንደኛ ነኝ😁😁😁
@jamilazayba4795
@jamilazayba4795 3 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል
@user-ig5bq3xn5t
@user-ig5bq3xn5t 3 жыл бұрын
እኔ መጀመሪያ ኮሜንት ሳላይ አልጀምርም
@kebromweldegebreal1461
@kebromweldegebreal1461 3 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ እና የኢትዮጵያ ደራሲዎች በጣም ነው ጎቦዞችና ቀጥሉበት። ኣስተዋሎች። ኣሁን ደሞ ስለ ፍቅር እና ኣፍሪቃውያን በኣንድነት ተደምረን ስለ ወደፊት ልናስብ ይገባናልና በደምብ ኣስተምሩን። እናመሰግናለን ስለ ጥሩ ትምህርታቹ
@cherenetnegash1831
@cherenetnegash1831 3 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን
@whostoptime815
@whostoptime815 3 жыл бұрын
Tedemren 🙄
@fher1373
@fher1373 3 жыл бұрын
የነገው ቅዱስ ገብረኤል ከዚህ ወረርሽኝ እኛንም ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን አሜን
@ehtneshrak2005
@ehtneshrak2005 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አሚንንንንንን ያረብ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሄኖክን ፊልም ሚወድ ስወደው
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 3 жыл бұрын
ሄኖክን በጣም ነው እምወደው ሄኖክ ያለበት ይመቸኛል
@mohammad5957
@mohammad5957 3 жыл бұрын
አይቼዋለሁ በጣም የሚያምር ፊልም ነው እዩት መልካም ምሽት ውዶች😍😍
@kiwihana3166
@kiwihana3166 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሁሉም ብሶቱን ያወራል ስለፊልሙ ትተው
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ እህት ልየው በቃ
@mohammad5957
@mohammad5957 3 жыл бұрын
@Hiwot Yonas እሺ ማማዬ አመሰግናለሁ
@mohammad5957
@mohammad5957 3 жыл бұрын
@@nesuhebekele2135 ❤❤
@addistelhun7745
@addistelhun7745 3 жыл бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ የሚያምር ፊልም የሚያምሩ ተዋንያኖች መጀመርያውም መጨረሻውም በጣም ደስ ይላል በርቱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 жыл бұрын
አሚን
@mayayene7318
@mayayene7318 3 жыл бұрын
ከብዙ ግዜ በዋላ ደስ የምል ፍልም አየው
@abduselam3209
@abduselam3209 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ውውውውው ቃል ሄኖክ የትወና ብቃታችሁን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ምርጥ ትወና በተለይ አሁን እምየ ኢትዮጵያ ለመሽጥ የሚራወጡ ባንዳወች ትልቅ ትምህርት አዘል ፈልም ነው በርቱልን ከመጀምርያው እስከ መጨርሻው ዋውውውው ነው
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 3 жыл бұрын
ኤኒ በጣም ትችላለህ እናቴን ውብ እና ፍልቅልቋ ችሎታሽ አንደኛ ዶክተርዋ በጣም እስማርት ነሽ ሁለቱ ሼባዎች እና ያቺ ሜጦ ሌቦች አገር ማለት እናት ናት እናት ደግሞ አትሸጥም አትለወጥም ያገሬ ሰው በደብ ስማ አምላካችን የሰጠንን ከማንም አገር የምትበልጥ ብዙ ሀብት ቅርስ በቡዙ የማትመሳሰል ልዩ የፍቅር አገር አለን ሕዝብም አለን የስካሁኑ ንክሻ የስካሁኑ ግድያ የስካሁኑ ልዩነትን አቁመን በአንድነት በፍቅር በመተሳሰብ በመደጋገፍ ስንኖር ኢትዮጵያ ስንሞት ኢትዮጵያ ብለን ለጀመርነው ለውጥ በህብረት ወደፊት ይሄን ካደረግን እምዬን ኢትዮጲያ የሰጠን አምላክ ነው የማንም ነጫጭባ ሊወርሰንም ሊሰርቀንም አይችልም ግድቡም ያልቃል ሁሉ የሆነው ባምላካችን ፍቃድ ስለሆነ ።ፍቅርን አብትን ያርከፍክፍልን አምላካችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-kg1kr4cv7s
@user-kg1kr4cv7s 3 жыл бұрын
ለነገ ይቀምጥ ማንም እንዳይነካ እንኳን ለወራሀዊ ቅድሥ ገብርኤል ይሄንን በሽታ ከአለም ያጥፍል ከዛ ሀገሪ ልግባ
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 3 жыл бұрын
አሜን
@azmerahindeya6886
@azmerahindeya6886 3 жыл бұрын
Amen
@anshaa5057
@anshaa5057 3 жыл бұрын
አሜን
@astertewubo8781
@astertewubo8781 3 жыл бұрын
@@anshaa5057 አሜን
@jamilazayba4795
@jamilazayba4795 3 жыл бұрын
@user-vq4oh1sg8p
@user-vq4oh1sg8p 3 жыл бұрын
ሃገሬ ልገባ ነው እኮ 25ቀን ቀረኝ ፈጣሪ ይርዳን አና ከቤተሰብ እንቀላቀል መልካሙን ለኛ ለኢትዮጲያወያን ይሁን 😘😘
@saeedalyammahi3035
@saeedalyammahi3035 3 жыл бұрын
እኔም
@najatmo5853
@najatmo5853 3 жыл бұрын
ሰላም ግቢ እህት
@meskitamru8553
@meskitamru8553 3 жыл бұрын
Enem asebe naber oman mache naw ymikftwu
@user-un6wp5nd1v
@user-un6wp5nd1v 3 жыл бұрын
Malkme gezoe ehite
@user-bp9sv5wr5d
@user-bp9sv5wr5d 3 жыл бұрын
ያንተው ነኝ ያንተዉ እኔ ሀገሬ መገባት ፈልጊ ፈራዉ ኮሮናን
@getoababu674
@getoababu674 3 жыл бұрын
ገራሚ ፊልም ተባረኩልኝ በጣም አስተማሪ ነው በእውነት!
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 3 жыл бұрын
በጣምምምም አመሰግናለው የሌለ ጦዞብኝ ነበር በሉ የኔ ቢጤ ሸቃሎች ኑ እንደበርበት አሪፍ እንደሚሆን አልጠራጠርም
@user-sp3pc3iw1c
@user-sp3pc3iw1c 3 жыл бұрын
መጣን መዳም መቼ የፊልም ሰአት ሰጠችኝ እፍ ሸቃላ
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
ፊልሙ የሌለ ነው
@user-ul3ch8ge1x
@user-ul3ch8ge1x 3 жыл бұрын
መጣን
@user-ko1yi7os6x
@user-ko1yi7os6x 3 жыл бұрын
Kkkkkkkuuuu😆😆
@user-cv1rw9pg5t
@user-cv1rw9pg5t 3 жыл бұрын
ክክክ
@user-pc6sw2oh4i
@user-pc6sw2oh4i 3 жыл бұрын
ሄኒየ ስወድህ አሪፍ ነው በርቱልን የሀገር ሌባ ባንዳወችን ፈጣሪ ይሰርልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@tigikal
@tigikal 3 жыл бұрын
ሄኖካችን ምርጥ ብዬሃለው‼ ምርጥ ፊልም!
@hananlibrary6779
@hananlibrary6779 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው አዲስ ፊልም የናፈቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@kalimola8427
@kalimola8427 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንቅልፌን አጥቼ ነው የጨረስኩት
@hannatessema3206
@hannatessema3206 3 жыл бұрын
ማንም ምንም አይነት ድህነት እና ችግር ላይ ቢሆንም ኢትዮጵያ ሀገሩን አይሸጥም በዚህ ወቅት ሁሉም ሊያየው የሚገባ ፩፩፩፩፩
@missesaida9685
@missesaida9685 3 жыл бұрын
እረ በሳቅ እንዴት ደስ ይላል ያላያችሁ ኢዩት
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 3 жыл бұрын
😂😂😂ሄኒዬ ፊልም ስለሆነ መጨረሻህ አማረጅ ድርቀትህና ማስመሰልህ ሌላ ነገር ይከተልህ ነበር የኔ ምርጥ በርታ😘💕
@barechng.1372
@barechng.1372 3 жыл бұрын
ይህን ፊልም ስጠብቀው ነበር እስቲ ይታያል
@tigraylove2764
@tigraylove2764 3 жыл бұрын
በጣም የሚመች ፊልም ነው ብጣዕሚ የቀንየልና እኒህ ሁለቱም ተወናይ ደስ ትሉኛላቹ ሁለታቹ ፊልም ይወጣላችሃል በጣም ነው እምታዝናኑት የሃገራችን ቅርስ እየተሰረቀ በተለይ ለነጮች በድብቅ የሚሸጥ ብዙ ነው ፈጣሪ ብቻ ይጠብቅ ህዝቧን ቅርሳን ማንነታን
@biniman9120
@biniman9120 3 жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነው ወቅቱ የአባይ ነው እንደነዚህ አይነት ባንዳ ስለማይጠፉ ያስተምራቸዋል
@room9431
@room9431 3 жыл бұрын
እቺ ልጅ ብዙ ፎልሞቿ ላይ የምትጫወተው ገፀ በሀሪ ያዝናናኛል. ሙድ በመያዝ አኖደኛ ነት!
@sintesinte9763
@sintesinte9763 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሄኖኬ ያለበት አደኛ ነው ❤️❤️❤️❤️
@shewayenasir5327
@shewayenasir5327 3 жыл бұрын
ከምረ ደሰ የሚል ነው በረቱ አገረ በ ብር አትቀየረም አዳድ ሰግብግብ ካልሆነ በሰተቀረ
@edenyegeta9077
@edenyegeta9077 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ስወዳቹ ቃል ሄኒ ❤
@seyaraja4051
@seyaraja4051 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ሁሉም ሰው ሊማርበት የሚችል ምርጥ ፊልም ነው
@konjokonjo8399
@konjokonjo8399 3 жыл бұрын
እከን የማይወጣለት የኢትዮጵያን ፊልም እናመሰግናለን
@rohemayemariyamljiii6239
@rohemayemariyamljiii6239 3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እስኪ በጣም ጭንቅ ብሎኛል በፆለታችሁ አስቡኝ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ፈጣሪ ከጭቀት ያዉጣሽ ፀልይ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 3 жыл бұрын
አርቲስት ፍቅርተ ደሳለኝ እድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ🇪🇹👑❤🙏😇😇😇😘😘😘
@helenyenatelijneg803
@helenyenatelijneg803 3 жыл бұрын
እስከዛሬ ሳላየው በጣም አሪፍ ፊልም ኢትዮጵያ ትቅደም💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@hadnettv6023
@hadnettv6023 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ ለሳንቲም ሳይሆን ለ የሃገሮቱ ጥበብ ንሩ ኤሪትራዊ ነኝ
@MrNoscene
@MrNoscene 3 жыл бұрын
Hahahhaha! Damn! Love Grandma and Gashu's chemistry. Love it. So funny!
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 3 жыл бұрын
እነዚ ቦርጫም ሰወች አገራችን ሽጠው ጨረሱብን ፈጣሪ ያንሳቸው
@hirutethioa828
@hirutethioa828 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 3 жыл бұрын
@rgatgaltgray466
@rgatgaltgray466 3 жыл бұрын
ዋው ሄንየ ስወደው። ምርጥ ፊልም። እያሳቀ ቁምነገር ያስተምራል። እናመሰግናለን
@zemenayayenew7564
@zemenayayenew7564 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት የሚሰጥ ድራማ ነው
@letarikmekonen6878
@letarikmekonen6878 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በኮቪድ 19 የደነዘዘውን አይምሮችንን እናድሰው እስኪ መልካም ምሽት ውዶቼ
@user-wy8fo9vj8l
@user-wy8fo9vj8l 3 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ የወላድ መካን አይደለችም ከነዚ ከቀን ጅቦቼ የማድናት ትውልድ አለት🇪🇹🇪🇹🙄🙄አገረ አይዞሽ
@user-lq4qb5hd5z
@user-lq4qb5hd5z 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት ነው 🇲🇱🙂😍😍😍😍😍😍
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አመሰግናለሁ ደሰ ይላል
@imandhd7835
@imandhd7835 3 жыл бұрын
በለዉ በጉጉት ነበር ሥጠብቅ የነበረዉ በቃ ነገ ይሾፋል አሁን የቅልፍሠአትነዉ ደሞ ነገ እዳልደናበር በጊዜ ለሺ ልበል ደናደሩ ምርጦቸ ዉድድድድ😘
@weletekidanaschale874
@weletekidanaschale874 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሴቶች ተጠንቀቁ አትጀጃሉ ያፈቀሩአችሁ እየመሰሉ የተለያዩ አገር ዜጋ አንዲትን ኢትዮጵያዊ ይጀነጀኑና ቋንቋዎችን ይለቅማሉ አሁንማ ይባስ ብለው የተልያዩ የኢትዮጵያን ቋንቋዎችን ይለቅማሉ ቋንቋውን ፈልገውት እንዳይመስላችሁ የኢትዮጵያን ጥቅም ስለገባቸው ማግኛ መንገድ እያመቻቹ ነው እባካችሁ
@zabera600
@zabera600 3 жыл бұрын
በኩለ ለሊት እየሳኩኝ ሰው አላስተኛ አልኩ ሄኒዬ ያራዳዋ ልጅ ትችላለህ👌👌👌
@abdurahmantube2403
@abdurahmantube2403 3 жыл бұрын
አቦ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን አሏህ ሰላም ያድርግልን ግን የሚገርመኝ የኢትዩ ልጆች ሀገራቸውን ለሌላ ሀገር ክፋዋን ሲያወሩ በጣም ያማል ሰው እንደት ሀገሩን ይከዳል ውይ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ፍትህ ቤሩት ላሉት 😭😭 በፀሎት እናሰባቸው በጣም ያሳዝናሉ😭😭😭😭
@user-gn1le4qn8x
@user-gn1le4qn8x 3 жыл бұрын
ትናት ያሳዝኑ ነበር ዛሬ ግን ሀገራቸውን ዳውን ማለት ጀመሩ እደ ዙባላ አውጥታ እደማጥላቸው ቤሩት ከከከከከ
@user-oo2ns8jd4k
@user-oo2ns8jd4k 3 жыл бұрын
@@user-gn1le4qn8x 😂😂
@user-gn1le4qn8x
@user-gn1le4qn8x 3 жыл бұрын
@@user-oo2ns8jd4k አያናድዱም ግን
@user-oo2ns8jd4k
@user-oo2ns8jd4k 3 жыл бұрын
@@user-gn1le4qn8x ማሰቢያቸው ላልቷል ለዛው ማማዬ
@mitaakele3906
@mitaakele3906 3 жыл бұрын
የሄኖክ አድናቂ ነኝ ሄኖክን የምትወዱ ላይክ አድርጉኝ
@sofiyadimple5127
@sofiyadimple5127 3 жыл бұрын
ዋው ገራሚ ነው ኑ እዩት እዚ መንደር እኮ ስለ ፊልሙ የሚኮምት የለም እኔ ወድጄዋለሁ እንድታዩትም ጋበዝኳችሁ😊
@mazaeshetie762
@mazaeshetie762 3 жыл бұрын
መጨረሻው ያአምራል ያላያችሁ እዩት አስተማሪ ነው
@imandhd7835
@imandhd7835 3 жыл бұрын
ግን ሶደሬወች ጤነኞችናችሁ ነወይሥ ከአለም አንደኛ ሀብታም መሆነዉ የምፈልጉት በቃችሁ እንጅ ምን አሥርጊዜ ክፍያ ቅፈያ እያላችሁ ታደነቁሩናላችሁ ጉድኮነዉ😞
@user-gb9pv5ei1d
@user-gb9pv5ei1d 3 жыл бұрын
በጣም ደስስስ የሚል ፊልም ነው። ያላያችሁ ግቡ እና እዩት
@meazafesseha8132
@meazafesseha8132 3 жыл бұрын
ከወቅቱ ያለውን ሁኔታ የሚሄድ በጣም ምርጥ ፍልም ነው!!!
@berbere4478
@berbere4478 3 жыл бұрын
የ ኣጀሊና & ብራድቢት ፊልም ኣይቸለሁ ግን እንግሊዘኛ ቡዙ ይገባኝም ይሄን ፊልም እንደሱ ሆኖ ተሰማኝ እና ኣመሰግናለሁ ደስ የሚል ፊልም ነው።
@retareta8675
@retareta8675 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ በሰላም አሰርቀህ በሰላም አስወጣኝ ፀሎት ብሎ ዝም 😀😀
@joeyanderson6660
@joeyanderson6660 5 ай бұрын
Ethiopia is a beautiful ppl, do u live in Ethiopia?
@RobiRobi-by7yr
@RobiRobi-by7yr 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ እስቲ ከጨረስነው ብኋላ ኣይስተያየት እንሰጣለን።
@user-mr4jy7em4p
@user-mr4jy7em4p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን የሀገር ልጆች ደስ የምል ፍልም ነው ። ወደ እነም ጎራ በሉ አድስ ጀማሪ ነኝ
@faydafayda81
@faydafayda81 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው ይመቻቹ
@tsgabuteamwukro28
@tsgabuteamwukro28 3 жыл бұрын
የሚገርም አክተር ነው ሄኒ አድናቂህ ነኝ
@user-io1bc1th2f
@user-io1bc1th2f 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው ቃላት ያንሰዋል። እናመሰግናለን በርቱ ይሄ አስተማሪ ነው እዴት ደስስ ይላል ሀገሩን መጠበቅ።
@user-vn2sc3rb3k
@user-vn2sc3rb3k 3 жыл бұрын
ምርጥና ደስ የሚል ፊልም ነው👍👍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤
@lijselomontomas4905
@lijselomontomas4905 3 жыл бұрын
Hanok አድናቆት አለኝ ላንተ መልካምነትህ ና ሀገር ወዳድነትህን ለኔም እንድጋራህ አረገህኛል Vielen Danke እናመሰግናቸዋለን 💚💛❤️🙏
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 3 жыл бұрын
ነጭ ስለ ሃገሬ ክፉ ሲናገር ስሰማ እናደዳለሁ ነጫጭባ ለነገሩ ነጮቹ ምኔም ያርጉ የእኛው ባንዳ ነውጂ ሆድ አደር
@user-ut3mc2fe1x
@user-ut3mc2fe1x 3 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም፣አምላኬ ሆይ ኮሮናን ጠፍቶ ቤተ ክርስቲያን በሄድን
@user-zi1vh3gs8m
@user-zi1vh3gs8m 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ተመቸኝ አጨራረሱ ስርፕራይዝ አደረገኝ ዋውው
@sasasadf6051
@sasasadf6051 3 жыл бұрын
ልጅቷ በጣም አድናቂሽ ነኝ በእውነት ሄኖክ ደሞ ስወደው አንዳንድየኮ አፉ ያመልጠዎል ተዎናይ ሆንንኮ በማሥመሠል አላት ክክክክክክክክ አድናቂያችሁ ነኝ
@meazisole3146
@meazisole3146 3 жыл бұрын
አገራችን ሰላም ወርዶ ኮረና ጠፍቶ የአባይ ግድብ ተገድቦ ለማየት ያብቃን:: አሜን በሉ
@elsaabrahamselomeselome1920
@elsaabrahamselomeselome1920 3 жыл бұрын
አሜን ብለናል
@leyuetesfaye5663
@leyuetesfaye5663 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እንደኔ የህይወት ድግምግሞሽ ያስጠላው ከዚህ ክፋ ግዜ ፈጣሪ ያሻግረን
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ፊልም ነው የመዳም ምርኮኞች ግቡና ሽፉት
@hewethewethewethewet969
@hewethewethewethewet969 3 жыл бұрын
ምርጥ ያገሬ ምርጦች ሰላማቹ. ይብዛ
@genetethiopia7299
@genetethiopia7299 3 жыл бұрын
አምላኬ በሰላም አሰርቀህ በሰላም አስወጣኝ አላለም kkkkk
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 3 жыл бұрын
እኔ ራሱ በጣም ነው ያሳቀኝ
@user-ht4ri2jp5v
@user-ht4ri2jp5v 3 жыл бұрын
አይ ድህነት ምርጦች
@we9791
@we9791 3 жыл бұрын
እዮብየ አድናቂህነኝ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው ትወዱታላቹ ተመልከቱት ማን እንደ ሀገር
@zedbb1303
@zedbb1303 3 жыл бұрын
በጣም አሥተማሪና የሚያዝናና ነዉ አይ ቃል በጣም ነዉ የሣኩት
@adonimesfin1250
@adonimesfin1250 3 жыл бұрын
ምናለ ሰው ሁሉ ፊልም ላይ እንደሆነው ለጥቅም ሳይሆን ለአገሩ ቢሮጥ የት በደረስን ግን ምን ያደርጋል እኔ ብቻ ልብላ ሌላው ይሙት ሆነ መተዛዘን ድሮ ቀረ ምናለ ይሄ ድሮ የሚሉትን ማስታወስ ባይኖር
@abelyouhanns772
@abelyouhanns772 3 жыл бұрын
I'm from eritrean, but I still think it's great 🇪🇷 💯
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 3 жыл бұрын
የሚሰማ ካለ ይህ ፊልም ለአሁን ያለው ጊዜ ጥሩ ምክር ነው
ኑርልኝ - Ethiopian Movie Nurilegn 2017 ሙሉ ፊልም
1:27:10
Arada Movies
Рет қаралды 934 М.
I MADE A CARDBOARD SWING!#asmr
00:40
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 23 МЛН
маленький брат прыгает в бассейн
00:15
GL Show Russian
Рет қаралды 2,3 МЛН
Barriga de grávida aconchegante? 🤔💡
00:10
Polar em português
Рет қаралды 21 МЛН
ፔንዱለም - Ethiopian Movie - Pendulem Full (ፔንዱለም) 2015
1:48:13
Des Yemil Sikay (Ethiopian film 2017)
1:37:48
Addis Films
Рет қаралды 1,2 МЛН
Moteregaw- ሞተረኛዉ New Ethiopian full movie 2020
1:30:30
Gihon Entertainment
Рет қаралды 1,4 МЛН
ተፈጣሪ ሙሉ ፊልም Tefetari full Ethiopian film 2020
1:34:34
Addis Films
Рет қаралды 1,6 МЛН
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
1:35:50
News ET Social
Рет қаралды 3,9 МЛН
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,6 МЛН
ትርፍ አንጭንም - Ethiopian Movie Trf Anchenem 2019 Full Length Ethiopian Film Trf Anchnem 2019
1:28:33
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,7 МЛН
Все я завязал😂#фильм #сериал #кино
1:00
КИНО КРИТИК
Рет қаралды 392 М.
Bemax Reactions
1:00
Bemax - ベマックス
Рет қаралды 19 МЛН
А вы за кого? скибиди лайк🩷 камерамэн Подписка
0:24
Кәріс тіріма өзі ?  | Synyptas 3 | 8 серия
24:47
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН