KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019
1:45:48
ቃልኪዳን ጥበቡ፣ አለምሰገድ ተስፋዬ፣ ሙሉዓለም ጌታቸው Ethiopian film 2018
1:44:58
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
“Don’t stop the chances.”
00:44
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
አስታራቂ 1 | አለምሰገድ ተስፋዬ ፣ ሃናን ታሪክ፣ አብይ ገ/ማርያም | Ethiopian film 2017 | Astaraki 1
Рет қаралды 2,100,471
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 665 М.
Addis Films
Күн бұрын
Пікірлер: 794
@natiman7104
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ዋዉዉዉ የተዋናዬቹ አድናቂ አብሶ የአለም ሰገድ አድናቂ ካለ like ግጩኝ
@HasYu-yj8qq
10 ай бұрын
😂❤eAssded3 3rd
@fggddgg9808
2 жыл бұрын
ማነው እደኔ አለምሠገድ የሠራቸምን ፊልሞች አይቶ እማይጠግብ
@ማርያምየጠላየለውምከለላ
5 жыл бұрын
ዋው ያስቃል ያስተምራል ያስለቅሳል እኔ በፍቅር ልቤ ስለተሰበር እዲህ አይነት ፊልም ሳይ ለየት ያለ ስሜት ይሰማኛል እኔ ግልጽነቴ ነው የጎዳኝ ግን ግልጽ ሰው ልቡ ንጹ ነው
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
5 жыл бұрын
አይዞሽ ማን ያልተሰበረ አለ ብቻ መልካምነት ለራስ ነው ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
@teshebelay5720
5 жыл бұрын
ትክክል ብለሻን
@hhsh8366
5 жыл бұрын
ያምራል
@giftitesfaye786
5 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ የተሻለ ይሰጥሻል
@ኡሙኢማንነኝእናቴናፍቂ
5 жыл бұрын
አብሽሪሁላችንምነኝ
@ልዩሀበሻዊትእማእወድሻለሁ
4 жыл бұрын
ዋውውውው ደስስስ የሚል ፊልም እስኪ በእውነት ፍቅር ብንራብም ፊልም ስናይ ግን እንፅናናለን
@አላህወኪሌነውአልህወኪሌነ
3 жыл бұрын
ይህንን ባይሁ ቁጥር ሁሌም ለየት ያለ ስሜት ነው የሚሰማኝ
@tsigeredaabera5981
5 ай бұрын
ya
@raheltsegaye
5 жыл бұрын
አንድ ሺህ ጊዜ ባየው ባየው የማልጠግበው ፊልም ቢኖር ይህ ነው !! በሳቅና በፍጹም ግልጽ ፍቅር የሚያስደስት ፊልም ዋው !!!!💚💛❤
@sosyzewdie6972
3 жыл бұрын
Betam yemwedew flm hula new yemayew
@sosyzewdie6972
3 жыл бұрын
👏👏👏👏🤨
@bezawitlondon5805
4 жыл бұрын
የአለምሰገድ አድናቂ ነን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
@rimo5924
6 жыл бұрын
ለሥተኛ ጊዜ አየሁት .. አሥታራቂ የወዴድ ሠሞን ምዕራፋ ሁለት ሠምታ ይሆንዴ ህይወቴ የፍቅር ኤ ቪ ሲ ዲ . ህይወት በዴረጃ ወ.ዘ.ተ.የማይሠለቼ ምርጥ የኢትዩ ፊልሞች
@fuh8417
5 жыл бұрын
BLen
@ahemdbedwi6241
4 жыл бұрын
??
@saidsaida1409
4 жыл бұрын
አንች ስራ ፈት
@sedenqueen1577
4 жыл бұрын
Wow
@Zemenayaddisu
3 жыл бұрын
2021 eziw negn🥰
@tesfayea5408
3 жыл бұрын
ያስቃል ያሳዝናል ያስተምራል ብቻ ግን የተመቸኝ " መቸ ጠልቸው ..... ከጎኔ መሆንንሽን መቸ ፈልጌው .... ርቀሽ መሄድሽን ያንቺ ሃሳብ ይሙላ .... አትሰናከይ ብዬ እንጅ ለራስሽ ..... ብትሆኝ ከጎኔ ብታመሽ ብትውይ "
@ZeharaAhmed-bl6gi
27 күн бұрын
ኦቦ ግን የኛ የሀረሮች ነፃነታችን ከየት ነው ዋው ፍቅርኮ ያለው ነፃነት ውስጥነው ተጭሃ አቦ ተወና ፍቅር ይቀዳል ከሀረር ሰፈር ደሞም እናሸንፋለን ክባዱን አቀላልጭለት አቦ በጣም የምወደው ፊልም ዋው መጨረሻላይ ማሸነፍሽ ደስ ብሎኛል ይመቻቹኽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@kidusyaredzesheger8403
3 жыл бұрын
ከምር አላገባም እንጂ ካገባሁ አይቀር እንደ ሙና አይነቷን ቆንጆ ነው የማገባው
@Maramawitdaneilmesafnt
9 ай бұрын
Yhurh engi tagebaleh 😅
@hanahananathananafihanahan2625
5 жыл бұрын
ተዋቂ አርቲስቶች ያሉበት ፊልም በጣምምምምምም ደስስስስስስስ ይለኛል አሪፍ ነው ሹፉት ደስ ሲል
@tesfatadesse-wv1jj
Жыл бұрын
ይለያል
@tesfatadesse-wv1jj
Жыл бұрын
ስለዚህም ነው
@ባሀልtup
Жыл бұрын
ሀይ
@agncheasnake5438
5 жыл бұрын
አይ አለም ሰገድ ስጋ በጎመን እየበላ ነው ባህር ዛፍ እየታጠነ ነው አላለም የአለም ሰገድ አድናቂዎች የት ናችሁ እስቲ አለሁ በሉኝ በላይክ
@shamsiyakuwait8215
5 жыл бұрын
ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም ነው መልካም ማድረግ መልካም ነው አብይ አድናቂህ ነኝ አለም ሰገድ ደሞ በሳቅ አፈረሰኝ
@GsmMobile-s6s
3 ай бұрын
ዋው ደስ ሲል በጣም ደስ ብሎኛል የኔ የፍቅር በጣም ያሳዝናል ብናገረው አያልቅም በፍቅር የደረሰብኝ የፍቅር ታሪኪ ፈጣሪ ይመስገን ደስ እያለኝ ነው በማየው ፊልም
@GsmMobile-s6s
3 ай бұрын
❤❤❤ የፍቅር አምላክ ከፈቅረኛቹ ጋራ አቡሮቹ ጋራ ይሁን አሜን ለዘላለም አምላክ ስም ይሁን
@ስብሌወለየዋ
3 жыл бұрын
ወኔ ማሪያምን በጣም አዝናኚ ፊልም ነዉ ጠንክሩ ዉዶችየ
@ህይወትናስሜት
5 жыл бұрын
አቦ ተመቹኝ ሀይ ደስ ሲሉ የድሬና የሀረር ልጆች ይመቻሉ
@tabas4253
5 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ
@helengetachew9380
Жыл бұрын
ይሄን ፊልም 2ጊዜ አየሁት❤❤
@ፋጡመትየረሡለሏህወዳጅየሸ
5 жыл бұрын
ባያው ባያው ስት ጊዜየ አልጠግበው ብየ እስካሁን አየዋለሁ የ3አድናቂወች ነኝ♥♥♥♥
@sasasadf6051
4 жыл бұрын
የአለም ሠገድ ድምፅም ጆሮየን አናጋው ክክክክክክ ሥወደው አድናቂው ነኝ ሥለሌላው ቆይ እሥከመጨረሻው ልየው
@sasasadf6051
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ አለም ሠገድ በሳቅ፡ገደለኝኮ አሮሩጡ በጣም የሚያሥደሥት ፊልም ነው አድናቂያችሁ ነኝ
@ምንልሁንእምዬ
4 жыл бұрын
ሀኒ ይምቺሽ ስወድሽ በስመአም ሁሉም አቺያልሽበት ፊልም ቢሆን ደስይለኛል
@qamuti1
5 жыл бұрын
ወዉ ቢታይ ቢታይ የመይጣገብ ፊልም ሀኑ አብይ አለምሰገድ አቦ ይማቻቹ
@user-xd7vf1rf6u
5 жыл бұрын
አለም ሰግድ ዘምበይ ሳስበው ማርያምን የኔን ፀባይ ነው የያዛት መጨናነቅ መወጣጥር የለልበት
@አዩየድንግልልጅ
4 жыл бұрын
ታድለሽ
@አዩየድንግልልጅ
4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ስው ስወድ የማይጨነቅ
@SayedAhmada-k7j
3 ай бұрын
የአለም ሰገድን እሩጫ ያያችሁ ላይክ ግጬኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@tigisteshetu156
5 жыл бұрын
የህ ፊልም ዉስጤ ነው ደጋግሚ ነው የማይው
@መስከረምግዛቸው
3 жыл бұрын
ዎውው በጣም ደስየሚል ፊልም ነው እግዚአብሔር አገራቺን ሰላም ያደርግልን 🙏👌👌👌👌
@teklemariamalem4856
2 жыл бұрын
my god , this is movie , and a happy end too . i really love it . thanks ! ❤❤💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kiyateka9170
4 жыл бұрын
አለምሰገድ፣ሀኒዬ፣አብያችን አቦ ሀይ በቃ ይመቻችሁ like ግጩኝ👍
@deegdswr4897
4 жыл бұрын
ውይ ኣለምሰገድየ ስዎድህ እኮ በጣም ደስ የሚል ፌልም ነው ቀጥልበት
@Hበረካ
3 жыл бұрын
በጣም የምወደዉ አክተር አለም ሠገድ ሥወድህ
@muktarayub5545
4 жыл бұрын
ሐንዬ በጣም ነው የምያደንቅሽ የኔ ቆንጆ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
2 жыл бұрын
ያለምሰገድ ጩሀት ጆረግዴን አፈረሰው😄 ዋው ምርጥ ፊልም ነው። 💚💛❤️🌿!!
@Mikiyasgetachewu
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hawaBaBotube
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሊላህ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያረገልን በስደት ላለነዉ ፈጣሪ በያለንብት ይጠብቀን በስር ለሚሰቃዩ አላህ ከዚህ ጭንቀት በቃችሁ ይብላቸሁ እስከመቸ ይህሁሉፈተና ፈጃይብልን
@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
6 жыл бұрын
አለምሠገድ ምርጥ ተዋናይ ነህ በርታ
@fggddgg9808
2 жыл бұрын
ሙቸነው እምወደው እኔም
@gowsbookchannel5866
4 жыл бұрын
ACTORS are perfectionist really. They did Good job
@abeyjegnaw638
3 жыл бұрын
Very beautiful film. Great job.👍👍👍
@Fatima-ro6dl
Ай бұрын
ወይኔ አለምሠገድ 😂😂😂አድናቂህ ነኝ ትችላለህ ስልህ ❤❤❤❤❤❤
@turkyaselasy4582
5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው የምርጦች ምርጥ ሀናንዬ ስወዳቹ ሁፍፍፍፍ ጨክነሽ የሄድሽ መስሎኝ ተቃጥዬ ነበር
@Tube-cn7rv
2 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ፉልም ልድገመዉ እደ ዉስጤነዉ 😭😭🥰
@ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ
5 жыл бұрын
ዋው አለምሠገድ አድናቂህ ነኝ ግን ጆሮዬን ድቁር😂😂😂
@hasabekasey9446
5 жыл бұрын
ከሁሉም ነገር ፍቅር ይበልጣል ለምያውቅ ሰው
@ድንግልእናቴክርስቶስአባቴ
5 жыл бұрын
በትክክል
@GrandPrime-mt9px
4 жыл бұрын
እውነት ነዉ
@lobaba8365
4 жыл бұрын
በትክክል
@ጊዮርጊስአባቴለኔልዩነህማ
5 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ነው አለሰገድ ወይ ጩከት ትህ 😂😂😂ጭንቅላቴን በተንከው
@amarezewdieabebe6514
3 жыл бұрын
I am going to have a good day. the only thing you can get it right. I am
@saraendris1956
4 жыл бұрын
አባት ሁኖ የሚሰራውን ሰውየ ስወዳቸው እድሜ ይስጥህ
@Hየነኝሥደተኘዋአገሬንናፋ
4 жыл бұрын
አለም..አሠገድ..ይመችህ..ጤናህ..ይብዛ..ውድያገሬ..ልጆች..ሠላማችሁይብዛልኝ::
@fkrtubፍቅር
5 жыл бұрын
ወዮ ሀኒዬ ስወድሽሽሽሽ ያማ😘😘😘😘😘
@gtyfvhhcrhdhv5087
5 жыл бұрын
ደጋግሜ ባየዉ የማልሰለቸዉ ሀኒቾ የኔ ልዩ
@የራያዋ-ሐ5ኘ
Жыл бұрын
2016እያየሁ❤😂
@ፍሬሂወትመግስቱ
3 жыл бұрын
በጣም የሚደላ ፊልም ተባረኩ ዋውውው
@gowsbookchannel5866
4 жыл бұрын
Dire city of love . no secret in DIRE DAWA but only LOVE AND PEACE
@tamralechmisganawe1461
4 жыл бұрын
Betami dessi yelale hulachehunmi ewodachehualehu asitemarei newu fikrachehu dessi yelale ketelubete beretoo
@tamralechmisganawe1461
4 жыл бұрын
💓💓💓
@hageretg308
5 жыл бұрын
አይ ፍቅር ድስ ሲል እውነተኛ ፍቅር ድስ ይላል እኔ ሁሉም አየዋለውኝ ጥሩ ሰው ብታገኝ ታገባለ ስትለው ድስ ይላል እኛ ሁሉም ከወንድ ብቻ ስለምንጠብቅ ነው ይህ ፊልም ግን ከሴትም ፍቅር እንድታሲዝ የእስ.....ለማንኛውም እኛ ፍቅር እንስጥ ከእዛም እራሱ ይመጣል
@jackkhoury6623
5 жыл бұрын
Hagere tg
@solomontesfayesolomontesfa4986
5 жыл бұрын
Ejg mwedw yemakbrwe yefilmu webt yehonw Alemseged lemn sifu fantun endmiyqerbwe begla algbaym lemanywem yeqerb lemtlut:: 👍
@saladinalemayehuofficial7204
5 жыл бұрын
Wow amazing movie! Yemecheresha temechegn
@bethel2444
3 жыл бұрын
እውነት ሀሰት የሚለውን ፊልም ያየ like 👍 👍👍ይግጨኝ
@mas8087
5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ነው ደስ ሚለው ግልፅነት. ሊጉዳ ይችላል ግን በጣም ነው ሚጠቅመው
@hananhanan169
6 жыл бұрын
ኧረ በሽርጥ ሩጫ ሲያምርብህ ሀሀሀሀሀ በጣም አስተማሪ ነው ሀኒየ ሞክሸ ምን እንደምልሽ አላውቅም ፈጣሪን የምትገዥበትን ያመቻችልሽ
@mahlianamahliana1194
6 жыл бұрын
an Hanan
@mahlianamahliana1194
6 жыл бұрын
^
@ftfte9971
6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@ኢማንነኝያባቴሱሰኛ
2 жыл бұрын
አፍቃሪውውስጤነውወላሂ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
Жыл бұрын
ፍየል ፍየለ የመሰሉ ልጆች አለች ወየው
@ejigayhudersse6365
5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሰራችሁት፣ አስመስላችሁ ሳይሆን ሆናችሁ።ሁላችሁንም ውድቅ አረጋችሃለሁ።
@ejigayhudersse6365
5 жыл бұрын
ውድድ
@gimjawayo816
4 жыл бұрын
ምን ውድ ነሽ ደሞ
@saas9980
6 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ ይላል አለም ሰገድ ሙና ደስ ስትል
@tselotkiyaa3275
6 жыл бұрын
Wawwwwww konjo
@simretmekonen8531
5 жыл бұрын
ሁላችሁም በጣም ነው የምታምሩት በተለይ ሙና ስወዳት ዋው ነው
@አላህወኪሌነውአልህወኪሌነ
3 жыл бұрын
ወይ ፍቅር የስራህን ይስጥህ ልቤን ተቀማሆልህ አሁን የት ብዬ ልፍልገው በጣም ደስ የሚል እብደት ማለት ነው ፍቅር ማለት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SaraSara-os9lj
2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም በርቱልን ዋውው
@hermelaelias4016
8 ай бұрын
የደላዉ ሠይጣን ይመሥላል 😂😂😂😂 2024 የት ናችሁ?🎉
@አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል
5 жыл бұрын
ሀኒቾ ልቅም ያልሽ ቆጆ ሰወድሽ
@rmbfdn1794
Жыл бұрын
ደሞ አለባባሧ
@mycartonmy7121
4 жыл бұрын
Wow !!! Ke America ke metaw jemro endezi aynet film ayche alawkm I like it
@fsefdssd1242
Жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ ምለዉ ቀጥሉበት💋
@yaredbekele197
5 жыл бұрын
ዋው አለምሰገድ ምርጥ ተዋናይ ያምራል
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
5 жыл бұрын
አለማስገድ. ድምፀ ከየት ነዉ የትዋስከዉ. 😂😂😂. ሀኒየ ስወድሽኮ😍😘😘
@እናቴእወድሻለው-ሰ3ጐ
5 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ አለምሰገድ ሲሮጥ ያስቃል
@rukiyadawooduhdud6345
5 жыл бұрын
ባየው ባየው የማልስለችው ፊልም አብይ ውህህ አቦ አሏህ ያቆይህ
@rapperselman7312
4 жыл бұрын
16 April 2020 ድጋሚ ለስምንተኛ ግዜ አየሁት።
@kelilkedir3587
2 жыл бұрын
i never see such interesting movie🍉
@firehiwotengida4120
4 жыл бұрын
My god mndinew chuwetu beza hanan betam temechteshignal
@zuzuzuzu128
4 жыл бұрын
ፓርት 3 ስሩ በሞቴ የጩና ካራክተር ውስጤ ነው አቦ
@aminataminat8429
4 жыл бұрын
ዋዉ ዴስ የሚል ፊልምነዉ ወላሂ
@retafikerfiker190
5 жыл бұрын
Wow በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት
@amerteurgessa5793
5 жыл бұрын
Reta Fiker Fiker
@kiyalove-vh3ic
Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚሉ ፊልሙ
@adeneberede2570
5 жыл бұрын
ባጠቃላይ ጥሩ ፊልም ነው አክተሮችን የድሬ ለጅ ለማስመስል ሲባል ጋጠወጥ ማድረጉ አልተመቸኝም
@hagostekie87
5 жыл бұрын
Great job guys
@ጊወነሞርያም
6 жыл бұрын
በጣም ዴስ የሚል ፊልም ነው ዴጋግሜ ነው ያየሁት አለም ሰገድ ዴግሞ በጣም እናወራለን
@tasphaiala2689
6 жыл бұрын
ዋውውውውው ያምራል ተመችቶኛል
@meskerembekele2480
6 жыл бұрын
ውይ ሙና አይደለም አብዮትን እኔንም ምርር ነው ያደረገችኝ እረ የድሬ ሰው እንዲ ነው ሲያወሩ እሚጮኹት…… ይመች ጩናዬ………
@winiwini4957
5 жыл бұрын
ደሰየሜል'ፊልምነው,ሁላቹሁምታምራላቹ
@GrandPrime-mt9px
4 жыл бұрын
Yeeees
@hayatahmad8879
5 жыл бұрын
ዋዉ ደስ የሚል ፊልም ነዉ ታይቶ የማይተገ ብ
@fikrfikr2512
5 жыл бұрын
😘😘😘😘😍 waw newo የድሬ ሰው መሆን አማረኝ አረ መላበሉኝ ልዩ ፊልም
@abushiaddiswondemu
2 жыл бұрын
እኔም
@kidusyaredzesheger8403
3 жыл бұрын
በጣም ፈታ ዘና ደስ የሚል ፊልም
@hanilove3706
5 жыл бұрын
ሀኒዬ ስወድሽሽሽሽሽ የኔውድ💞💞💞💞💞💞ከአሌክስ ጋር ዋውውውውውው
@samrawitgirma6829
4 жыл бұрын
Arif film new. Feta yalu nachew.Gin demsuna actu ayhedum.
@sarss-4442
Жыл бұрын
ዋው በጣም ነበር የሚምረው ነገር ግን ሙና ትታው ልኬድነው ብዬ ተከፍቻ ነበር😊😊😊😊
@Mengisa-di3jy
5 жыл бұрын
ይመቻቹህያምራልእዩትጎደኛቼያስቃል
@tamirayehuesayas7733
2 жыл бұрын
Yedire lij mefeleg sayinoribign ayikerim😍🏃
@YechaleFerede
4 ай бұрын
Betam enamesegnalel
@kidusyaredzesheger8403
3 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ነው የተመቸኝ
@የሴቷፈኖ
Жыл бұрын
ማጀቢ ሙዚቃ እደኔየተመቸዉ
@sewmehonekentu7781
5 ай бұрын
ፊልሙ ግን ተጋነነ የድሬ ልጆችም ይሁን የሀረር ልጆች ስርዓት የሌላቸው አስመሰላችሁት ጨዋታ ይወዳሉ ጭንቀት ምናምን አይመቻቸም እንጂ ስርዓት አላቸው በጣም አገነናችሁት
@wgcbgcwryfgv8921
5 жыл бұрын
በጣም ሚመች ፊልም ነው
@enanyasmamaw1816
5 жыл бұрын
ይህን ጊዜ እኔና ባለቤቴ ትዝ አለኝ ሥንለያይ
@semirmohammed7
6 жыл бұрын
አቦ ሃይ በቃ ላይክ አርጉልኛ😉
@abshrudekitgraymaareyselam8525
6 жыл бұрын
Semuri Sqempe እንደዛ በለኛ
@queenlina6317
6 жыл бұрын
hayy endza belgna 😉
@ጀሚንኝየዲነተማሪቅድሚያለ
6 жыл бұрын
Semuri Sqempe ግን በእውንት ላይክ አድርጎልኝ የምትሉ ስውች ተደጋግሞ ቤደርግ አጠግባችሁ ንበር
@sadiaoman9667
6 жыл бұрын
بثا٦ه هفب
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
6 жыл бұрын
አረ ኩረጃ
@BiniMulu
Ай бұрын
የህወቴን ታሪክ ሙሉን አጉሉቶ ነው ያሳየኝ 💔💔💔💔💔
@tigid9438
4 жыл бұрын
I can't get enough of this move! Watching again and again,,,, Alemseged is hilarious makes me laugh
@ameryakedir2246
2 жыл бұрын
Ryt8rrr4iiiiiiòu9i40u597pj7j7aa21qfr67i7ùyiykytt79 has
@munalove6493
6 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ከ6ኛ ነው ያየሁት ውድድድድድድድ ያገሬ ልጆች
@abdurazak7862
4 жыл бұрын
ሀይ ሙነ ሎቨ ሰለምነው
1:45:48
አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019
Arada Movies
Рет қаралды 3,9 МЛН
1:44:58
ቃልኪዳን ጥበቡ፣ አለምሰገድ ተስፋዬ፣ ሙሉዓለም ጌታቸው Ethiopian film 2018
AmharicTV
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
1:47:15
Yewendoch Guday 2 (የወንዶች ጉዳይ 2) Ethiopian Romantic Comedy Film from DireTube Cinema
News ET Social
Рет қаралды 3,6 МЛН
2:07:47
Jesus Movie HD Amharic Language
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 556 М.
1:35:17
የጎደለኝ - Ethiopian Movie - Yegodelegne (የጎደለኝ አዲስ ፊልም 2015)
Arada Movies
Рет қаралды 1,7 МЛН
1:43:38
Hiwet Bedereja (ህይወት በደረጃ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
News ET Social
Рет қаралды 4,3 МЛН
1:49:00
Ethiopia: የፍቅር ሰው - Yefiker Sew New Ethiopian Movie 2020
Salkan Tube
Рет қаралды 4,4 МЛН
1:33:11
ጠባሹ ሙሉ ፊልም Tebashu full Ethiopian film 2022
Sodere TV
Рет қаралды 288 М.
3:45:03
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
Arada Movies
Рет қаралды 2,9 МЛН
1:42:50
ዥልጥ - Ethiopian Movie Zelet 2019 Full Length Ethiopian Film Zilet 2019
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН
1:43:19
ሀ እና ለ ሙሉ ፊልም Ha Ena Le full Ethiopian film 2018
Addis Films
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН