ሰገን ይፍጠር፣ ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ)፣ ናታይ ጌታቸው Ethiopian full movie 2020

  Рет қаралды 480,370

Addis Films

Addis Films

4 жыл бұрын

Ethiopian Amharic film 2020

Пікірлер: 520
@AbdullahAhmed-yy7zn
@AbdullahAhmed-yy7zn Жыл бұрын
ባባዬ ካንተ ውጭ የሀገራችን ፊልም አስጠላኝ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@user-vr2fv7bv5p
@user-vr2fv7bv5p 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ላይክ አድርጉኝ ሰብስክራይብ ምናምን የሚል ኮሜንት ማንበብ የሰለቼው ኤጭጭ
@tseganshi.beyenalomono3725
@tseganshi.beyenalomono3725 4 жыл бұрын
Ene yen konjo
@helenmekonen5386
@helenmekonen5386 4 жыл бұрын
እኔ 🙉🙉🙉🙉የኔ ቆንጆ
@BlackJack-dk3pb
@BlackJack-dk3pb 4 жыл бұрын
Eany ech
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 4 жыл бұрын
እኔስ ቋቕቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ነው የለኝ
@haeatmohamad3063
@haeatmohamad3063 4 жыл бұрын
እኔም ኡፍ
@lucyhabash1297
@lucyhabash1297 4 жыл бұрын
ያለ ጸሎት አትውጣ ያለ ዓላም አትሂድ ያለ ተስፋ አትጓዝ ያለ እምነት አትኑር ያለ ሥራ አትዋል ያለ ራዕይ አትታገል ሁሉን ግን በፍቅር እና በምስጋና አአድርገው መልካም ቀን ይሁንልን
@susu-oe9pt
@susu-oe9pt 4 жыл бұрын
lucyትክክል
@lucyhabash1297
@lucyhabash1297 4 жыл бұрын
@@susu-oe9pt ማር ቤተሰብ እንሁን
@susu-oe9pt
@susu-oe9pt 4 жыл бұрын
@@lucyhabash1297 እሽእሙ
@emattube6412
@emattube6412 4 жыл бұрын
አንቺ ልጅ የምር ሉሲ ነሽ
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰድነውንም ለሀገራችን አብቃን አገራችንን ሰላም አርግልን .............አሜን ጋደኞች በዛው ካልደበራቹ ፎቶዋን በመንካት ሰብስክራይብ ብታረጉልኝ በቅርቡ በአዳዲስ ቪዲዮ ስለምመጣ ብትተባበሩኝ
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
አሚን
@abebechlegeseuae5640
@abebechlegeseuae5640 4 жыл бұрын
Amen
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
በነካ እጃቹ ሰብስክራይብ ማረጉን አትርሱ
@frehiwotseifu1056
@frehiwotseifu1056 4 жыл бұрын
አሜን
@foziguragewafozi6099
@foziguragewafozi6099 4 жыл бұрын
Aminnn
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ እንደኔ ሰገነን የናፈቅ ማነው
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
የታሪኩ አድናቂዎች ላይክ👍
@hayatali9259
@hayatali9259 4 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ፌልም ሊያይ ሲል መጀመሪያ ኮሜት እሚያነበዉ
@mehertbeltew7954
@mehertbeltew7954 4 жыл бұрын
እኔ
@hhgg6684
@hhgg6684 4 жыл бұрын
እኔም
@indiaindia7083
@indiaindia7083 4 жыл бұрын
HAYAT ALi enye ehtishinega
@roselove8086
@roselove8086 4 жыл бұрын
@@indiaindia7083 እኔ
@user-fr8ek8bf2t
@user-fr8ek8bf2t 4 жыл бұрын
እኔ
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
ወይይይይ ባባባባየየየ ስወድህ ከነሚስትህ በጣም ነው የምወዳችሁ
@zainabal7452
@zainabal7452 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እና የሁለቱም ዶክተሮች አድናቂ ነኝ👍👍👍👍🙏
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
ናታይ ስወድህ ጥግ ድረስ ነው ችሎታህ ሳላደንቅ አላልፍም።ዳይናማይት ዘውድና ጎፈር በብቃት ተውነህባቸዋል በርታ ምርጤ።
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q 4 жыл бұрын
እባካቹሁ እህት ወድሞቸ በጶለታቹሁ አስቡኝ በፈጠራቹሁ እሄው ከተሰደድኩ12 አመቴ ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም የሆነ ነገር ሊሳካልኝ ሲል እኔ ላይ ሲደርስ ይበተናል በቃ ምን እንደምላቹሁ አላውቅም ድፈንፈን ብሎብኛል እና ይገለጶልሽ በሉኝ ያገሬ ልጆች በጶሎታቹሁ አስቡኝ ሙስሊም ክርስቲያን እህቶቸ
@hewanadmasu5258
@hewanadmasu5258 4 жыл бұрын
Algamaree beti algamaree የኔ እናት ምንም ሚሞላ ነገር የለም አዬዞሽ ፈጣሪ ቀን አለዉ እማ
@user-bn9pc9ux6q
@user-bn9pc9ux6q 4 жыл бұрын
@@hewanadmasu5258 አሜን ውዴ እንዳፈሽ ያርግልኝ አመሰግናለሁ
@user-pw4sy4pz3p
@user-pw4sy4pz3p 4 жыл бұрын
Algamaree beti algamaree ማማዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ ቀን አለ
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 4 жыл бұрын
የእኔ ብጤ ማር አይዞሽ ፀሎት አድጌ ሲጣንመንፍስ ነው የሚበትንብሽ እኔ አምላኬን ማምለክ ከጀመርሁ ብኃላ ነው ሂወቴ የስተካከለው ማሬ አይዞሽ ወደአምላክሽ ተመለሽማማዬ
@alweyasedatengaw2757
@alweyasedatengaw2757 4 жыл бұрын
Hi Ayzosh Anechi becha Adlshem Eshi Yni sestr
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ ሁሌም በልባችን ትኖራልህ ፈጣሪ ነፍስህን በእቅፉ በአፀደ ገነት ያኑርልን💔😭😭😭
@tamenemekonnen7075
@tamenemekonnen7075 2 жыл бұрын
አጨራረሱ በጠበኩት መልኩ ባይሆንም እጅግ በጣም ተመችቶኛል አርቲስቶቻችን እጅግ እንወዳችኋለን
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
የስደት እህት ወድሞቼ ፈጣሪ ባላችሁበት የጠብቅልኝ ጋይስ እኔም አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ ፀልዩልኝ በስደት ህመም በጣም ከባድ ነው 😪😪😪😭😭የምርለሁሉም ሰው በአካል ባስረዳሁት ምንኛ ደስስ ባለኝ ነበር ግን በዱአ በፀሎት አትርሱኝ 😪
@user-zb6pb8gj8h
@user-zb6pb8gj8h 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዛብሔር የማርሽ
@user-jm8wy2tc3d
@user-jm8wy2tc3d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 4 жыл бұрын
አይዞን ፈጣረ ይማርሸ
@maryamyoutube9669
@maryamyoutube9669 4 жыл бұрын
አላህ አፈይ አሽን የመልስልሽ የኔህት
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
ባባየ ውይ በጣም ናፍቀህኛል ወድሜ ሰላምህ ይብዛልኝ ባለህበት
@user-pe3cy1ed4n
@user-pe3cy1ed4n 4 жыл бұрын
በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ ድንግል ከነ ልጇ ትጠብካችሁ 💚💛❤ሀገርችንን ሰላም ያድርግልን አንድ ያድርገን 🙏🙏🙏
@koriya2713
@koriya2713 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-pe3cy1ed4n
@user-pe3cy1ed4n 4 жыл бұрын
@Mic Mic 😘🙏
@AhmedMohammed-yb2uf
@AhmedMohammed-yb2uf 4 жыл бұрын
Ragvf
@AhmedMohammed-yb2uf
@AhmedMohammed-yb2uf 4 жыл бұрын
@Mic Mic ewqfhytr
@keedaw6764
@keedaw6764 Жыл бұрын
💔💔💔😥😥😥ባባዬ ወንድማችን ቸሩ መድሃኔ ዓለም ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!🙏💔🙏ባባ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ!!!😥😥💔💔😥😥
@user-mt4yk2kx8q
@user-mt4yk2kx8q 4 жыл бұрын
ወይ ባባዬ አተ ያለክበት ፍልም እያለቀስኩኝ ነው የማየው ለኔ ኮከቤ ነክ
@meakelebahta313
@meakelebahta313 4 жыл бұрын
Ene eritrea ney gn amarina film betam ney mwed well come wedmoche
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው በውስጡ ደሚያስተምር ወቅታዊ የሀገራችንን ገጸባህሪ የሚዳስስ ነው እናመሰግናለን ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን
@hayatali9259
@hayatali9259 4 жыл бұрын
ዉናታይ የጀግና ገጸባህሪ ሁለየም ያምርበሀል
@ruhamaasfaw7709
@ruhamaasfaw7709 3 жыл бұрын
ናታይን ሳይ ልቤ ድንግጥ ይላል እንዳትቀየሙኝ ሀይለኛነቱን እወድለታለሁ
@user-jf4dh6uo3x
@user-jf4dh6uo3x 4 жыл бұрын
ለኔ የክበሬ ጥግ ዱኘድረስ ያለችዉ እንደሻማ ቀልጣ ለቤተሰቦቿ ብርሀን ለምትሰጠዋ ለአረብ ሀገር ሴት ነዉ
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፍልም ደራስያን ግን ከእናት ገር የደራ ፀብ ነበራችሁ እንዴ ሁሌም እናትን እንደ ገደለችሁ ነው ።ራጅም እድሜ ለእናቶች ሆሆሆ
@nasemmohammed1545
@nasemmohammed1545 4 жыл бұрын
😂😂😂😂 አሳቅሽኝ ግን አሚንን እርሱም እድሚ
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 4 жыл бұрын
@@nasemmohammed1545 እውነቴን እኮ ነው ጓደኛዬ በሁሉም ፍልም ለይ እናቶቻቸውን ይገለሉ ከዛ አበቴ እናትም አባትም ሆኖ ነው ያሳደገኝ ይላሉ የማይመስል ነገር ማን እንደ እናት እናት በሏ ብሞትበት ልጆቿን ለማሳደግ የማረት ሁሉ ትታ ለልጆቿ ትኖራለች አባት ግን ምስቷ ብተሞትበት እሰካ ስድስት ወር እንኳን አይጠብቅም አይደለም ልየሰድግ መወለዱንም አየስተውስም
@semutilve4006
@semutilve4006 4 жыл бұрын
ናቲ ግን በጣም አድናቂህ ነኝ በፊት ራሱ ህፃን እያለን እኔም ወንድሞቸም በጣም ነው ምኖድህ በተለይ አቡሽ ሁነህ እና ሰመረ ሁነህ ከተወንክበት ላይ የጀግና ገፀ ባህሪ ስለምትተውን ያምርብሀል በርታ
@user-xh7us6sd8x
@user-xh7us6sd8x 3 жыл бұрын
ልክ ልክ አድናቄው ነኝ
@alfoahlulu1802
@alfoahlulu1802 4 жыл бұрын
Wow yamerali Thanks
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
የባባ አድናቂዎች የት ናችሁ
@aynalme5362
@aynalme5362 Жыл бұрын
አለሁ ግን አሁን ላይ ልቤ ተስብሩል አልቅሸ አልወጣ አለኝ በጣም ነዉ የምወደዉ የማደንቀዉ ተዋናይ ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍልኝ ሊላ ምን እላለሁ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@user-hk5vv2fw7w
@user-hk5vv2fw7w 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆጆ ነው ደብዳቤው መቀደድ አልነበረበትም ።ከቻላቹህ ፓርቱን ብቀጥሉት ቆጆ ፍልም ይወጣዋል ብየ አስባለሁ በተረፈ ሁላቹህንም እወዳቹህ አለሁ በተላይ ታሪኩየ❤
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 4 жыл бұрын
ውይ ስገን አለች ግን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ታረኩ እባብ ናታይን ስውዳችሁ ከልቤ ነው እናመስግናለን
@tesfayederrese5329
@tesfayederrese5329 2 жыл бұрын
Better movie I ever saw.
@ubet118
@ubet118 4 жыл бұрын
the best actors 2 🥰
@fatimakarimi5792
@fatimakarimi5792 4 жыл бұрын
በጣም፣ተመቸቶኘል፣ለማነኘውም
@ethiopiaethiopia6050
@ethiopiaethiopia6050 4 жыл бұрын
እሄኮ ስለፊልሙ አስተያየት መስጫ እንጅ ሰብስክራይብና ላይክ መለመኛ አደለም እኔኮ ግርም ትሉኛላችሁ እረ ልብ ግዙ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ክክክክክ
@amera9206
@amera9206 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እኮ
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
ኧረ ማሪያምን እኔም የመረረኝ የነሡ ሰብስክራይብና ላይክ ልመና ነው😂😂😂😂😁😁😁
@user-jm8wy2tc3d
@user-jm8wy2tc3d 4 жыл бұрын
እኔማ ተፊልሙ ኮሜት ለማንበብ ነበር የምሮጠው ግን ለማኙ በዝቶል🙈🙈
@user-nv5vx4rk7r
@user-nv5vx4rk7r 4 жыл бұрын
ምን. ችግር. አለው. እህቶቼ. ተዋቸው. እግርመገዳችውን. ቢናገሩ?ለማንቸውም. ውድድድድድ. ማሮ ች
@mickeyjenade6553
@mickeyjenade6553 4 жыл бұрын
Yes wow
@eyobmishamo9018
@eyobmishamo9018 4 жыл бұрын
Wow so nice this movie
@galglesidetyawyedingilmari3961
@galglesidetyawyedingilmari3961 4 жыл бұрын
Besmam yemigerm filmi now baba nafkgi neber ekwanm ayuk mirt movie 👍👍👍👍
@magifikr1324
@magifikr1324 4 жыл бұрын
ደስ እሚል ፊልም ነው
@fatimakarimi5792
@fatimakarimi5792 4 жыл бұрын
ዋው፣በጣም፣የምረል፣በረቱ፣በጣም፣ደሰ፣የላል፣እሸ
@tigraylove2764
@tigraylove2764 3 жыл бұрын
ደስ ዝብል ዘምህር ትምህርቲ እዩ
@kassaweldeyohsnes6374
@kassaweldeyohsnes6374 4 жыл бұрын
Betam gerami film yimechchuh
@user-wf2yz1rf5g
@user-wf2yz1rf5g 4 жыл бұрын
በጣም አሪፈ ፊልም ነው
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ፊልሙ አሪፍ አለቀ ያልተንዛዝል
@user-mp5ik4ys4h
@user-mp5ik4ys4h 4 жыл бұрын
አስታማሪ ፋሌም ዋው ደስ ይላን
@zinteabdullah7625
@zinteabdullah7625 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ ከፍተኛ በጣም እርፍ ነው ቀጥሉበት
@Compassion25
@Compassion25 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ቁጥር 2 ግድ ነው
@lemigaultigray505
@lemigaultigray505 2 жыл бұрын
ኣሪፍ ፊልም ነው ታሪኩ ባባ ሰወደህ ናታንም አንደዛ
@meharifrewoyni9402
@meharifrewoyni9402 4 жыл бұрын
Flmu arif neber muzika gin betam yrebshal stastelu
@sisay2793
@sisay2793 4 жыл бұрын
93 ኛ ኮማች ሆንኩ ዛሬ ተመስገን ነገ 1ኛ ሆናለሁ
@ekramyasin9383
@ekramyasin9383 4 жыл бұрын
Wow
@rahmatali5262
@rahmatali5262 4 жыл бұрын
ናታን በጣም አድናቂህ ነኝ
@user-jm4og5bl4y
@user-jm4og5bl4y 4 жыл бұрын
Wawwwww arif new
@wazibelay2711
@wazibelay2711 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ ነብስህ ትረፍ አባቴ😭😭😭
@ethiopiankids5671
@ethiopiankids5671 4 жыл бұрын
Best movie
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ ምርጦች 😘😘
@toybatoyba3785
@toybatoyba3785 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@edentilahun2408
@edentilahun2408 Жыл бұрын
ባባዬ ያንተ ነገር ምን ልበል ወንድሜ ያንተ ሞት እያደረ እንደ አዲስ እየሆነብኝ መሞትህን ማመን እስኪያቅተኝ ወይ ፈጣሪዬ ብቻ ነብስህን ይማረው ለሚወድህ ሁሉ መጽናናትን እመኛለው
@alemthyemangste714
@alemthyemangste714 4 жыл бұрын
ሙሟ የሆነ ፊልም የባባ አድናቂ ነኝ በጣም።ፓርት ቱ መኖር አለበት
@messifekadu8954
@messifekadu8954 4 жыл бұрын
Arif film😘😘😘😍
@mles2576
@mles2576 3 жыл бұрын
በጣምምርጥፊልምሁሉምይመቹኛል
@lovelove3529
@lovelove3529 4 жыл бұрын
Btem des yelali 🙏🙏🙏🙏
@fjgjdjgkh2164
@fjgjdjgkh2164 4 жыл бұрын
ምረጥፌልምነው የወጣለትያላያችሁእውት
@mdriad7914
@mdriad7914 4 жыл бұрын
አሪፍ ይመስላል
@samria5260
@samria5260 4 жыл бұрын
Wawwww mrt film
@tigraylove2764
@tigraylove2764 3 жыл бұрын
በሂወት እንዳለ ቢያውቅ ጥሩ ነበር ኡነት እስከፍፃሜ መደበቅ ኣይቻልም ሁሉም መዋች ነው
@user-ie7il3vb5h
@user-ie7il3vb5h 4 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበርካትሁ እህት ናወንድሞቼ ሰላም ሰላም ባላችሁበት ከኮራና ቫይርስ ይጠብቀን
@saramohamad1216
@saramohamad1216 4 жыл бұрын
Samii❤❤💚💚
@hsihsi6141
@hsihsi6141 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
ናታይን ሥወደው ጥሎብኝ ባለፈውራሡ አጭበረበረሲሉ አያረገውም ብየ ተከራከርኩለት ግን እውነታውምንሆነ ሠወች
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
አርጎታል ቁርጣችንን እንወቅ እኔም አድናቂዉ ነበር
@zelagirma875
@zelagirma875 4 жыл бұрын
ሌባ ነው
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
አላረገውም ውሸት ነው እኔም እወደዋለው።
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 жыл бұрын
ውሸት ነው
@rozayisan205
@rozayisan205 4 жыл бұрын
ውሸት ነው
@JLMTUBE22345
@JLMTUBE22345 4 жыл бұрын
I want see part 2 omg 🤔🤔🤔🤔😕😕
@hanan858
@hanan858 2 жыл бұрын
የመጨረሻው ደስ ባይልም የመጀመሪያው አሪፍ ነው
@fatimahussain6287
@fatimahussain6287 10 ай бұрын
ባባየ ሞት አቀር ለዛ ትወናክ ልዩነር ለቤተሰቦችክ ፈጣሪ ያፅናቸው
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱልን
@linalina5554
@linalina5554 4 жыл бұрын
2 ጊዜ ሳየው ደስ ይላል ፊልሙ
@zuzutepi4541
@zuzutepi4541 4 жыл бұрын
Wow 2 huletigna neign zare
@user-cs1qf8ej1e
@user-cs1qf8ej1e 4 жыл бұрын
ፈጣሪየ ሆይ ሲያሰፈራ
@semutilve4006
@semutilve4006 4 жыл бұрын
ውይ እኔኮ ግን ፊልም ላይ ስል መጀመሪያ ኮመንት አይቸ ነው ማየው
@user-em8rt8ny8q
@user-em8rt8ny8q 2 жыл бұрын
ወላሂ ልክ እደኔ
@hayatmohammed4930
@hayatmohammed4930 2 жыл бұрын
እኔ ራሡ
@Almas-qr8dp
@Almas-qr8dp 2 жыл бұрын
እኔምደዛውውላሂ
@firyeza6536
@firyeza6536 4 жыл бұрын
Selam ye Hagere 💚❤️💛Lijochi🙋🙋
@tesgeredagezahy2118
@tesgeredagezahy2118 4 жыл бұрын
ዋው
@tegestejade2671
@tegestejade2671 3 жыл бұрын
Wawe btame 💔❤👍👈❤
@mebrihittesfa4800
@mebrihittesfa4800 4 жыл бұрын
Nice film
@user-oo5uq5gs5q
@user-oo5uq5gs5q 4 жыл бұрын
ባባዬ
@user-ex3ci3fp5b
@user-ex3ci3fp5b 4 жыл бұрын
በጣምደስይላል 😥😥😥😥
@user-er5bt3bo7t
@user-er5bt3bo7t 9 ай бұрын
😔ባባዬ💔
@Mobile-bt1wi
@Mobile-bt1wi 4 жыл бұрын
ይህፊልም ፓርት ቱ መቀጠል አለበት?
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
ኢትዮጺያ ማር እስኪ ደምሪኝ ውደ
@dsfdddd1137
@dsfdddd1137 4 жыл бұрын
Uuuuuffffff
@user-ni5ff2kx6v
@user-ni5ff2kx6v Ай бұрын
አይ ሰዉ ከንቱ ባባየ ነፍስህን ይማርዉ😢😢
@hawa2272
@hawa2272 4 жыл бұрын
ሰገኒ ስወዲሺ
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 4 жыл бұрын
Sage tary hlchnme batme batme nwu mwdchu bntchwu edly andh cmrwu l love so mach sage l love fikre nshi ekou
@dagmeyeenatulije393
@dagmeyeenatulije393 4 жыл бұрын
ይሄ ታሪኩ የሚባል ልጅ ሁሌ አንዳይነት ነዉ ስራዉ አክሽኑ የሰራቸዉ ፊልሞች ሁሉ አንዱ ካንዱ የሚለየዉ በ ርእሱ ብቻ ነዉ።
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
የተሰጠውን ገፀ ባህሪ ነው የሚሰራው ግድ ነው
@makdasyoutube8299
@makdasyoutube8299 4 жыл бұрын
የማህሌት አድናቂ እና ሰገነት አድናቄወቺ እሥኪ likeአሣዩኝ እና አሞኛል አይዞሸ በሉኝ አትከፍሉበት ❤
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አሁን ተሻለሽ
@user-zb6pb8gj8h
@user-zb6pb8gj8h 4 жыл бұрын
አይዞሽ እኔም አሞኛል ከፍቅረኘየ ጋር ተጣልቸ
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 4 жыл бұрын
@@user-zb6pb8gj8h ያችው ይባስ ድሮስ በስደት ላይ ሁነሽ ታማኝ ወድ አገኛለሁ ብለሽ ታስቢ አለሽ ውይ በይ ከዘመኑ ትውልድ አደለሽምማለት ነው እግዚአብሔር ልብሽን ይመልስልሽ ብርሽስ መቸም ከስሯል ዋሸው እንዴ
@user-zb6pb8gj8h
@user-zb6pb8gj8h 4 жыл бұрын
@@user-kh1zi6ok7r እረ እሀቴ በጣም ታማኝ ነበር 10 አመት ነው አብረን የቆየን ያው ቦታ ተገዝቶ አሁን እየሰረወ ነው እሱን እንኳን አይክደኝም በቤተሰብ ስለሆነ ዛሬ ሳይጣን መቶብነ ነው እህቴ
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 4 жыл бұрын
@@user-zb6pb8gj8h እግዚሀቢሄር የድሮ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ ማማየ ጰልይ አደውይበት ኮራ በይበት እሽ ያልደረሰበት ግልገል ያቃል ትይኝ ይሆናል እኔም እዳችው ነኝ ግን እየናፈቀኝም አልደወልም ለኔ ካለው የትም አይሄድ ድንገት ማን ያቃል በልባቸው ውስጥ ከገባ ግዜ እንስጣቸው ከሄዱም ይህዱ ለኛ ያለው የትም አይሄድም እሽ ማር እራሽን ተሻለሽ እራሽን ጠቢቂ ሁሉም በግዜው ይሆናልና
@birhanebir1578
@birhanebir1578 4 жыл бұрын
Woww batam dasiyilal
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን
@tsidawit8138
@tsidawit8138 Жыл бұрын
Babaye wendme 💔💔💔nbshn bgent yanurew
@s5qaa241
@s5qaa241 3 жыл бұрын
des mel film " fatari hoye ethiopian adera 🙏🙏🙏
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጋይሶችክፍል ሁ2ት አለው እዴ ?
@aaafdhdh4631
@aaafdhdh4631 4 жыл бұрын
Nice
@kiyalove6881
@kiyalove6881 2 жыл бұрын
ናታይ love
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው
@kiyasol3053
@kiyasol3053 4 жыл бұрын
Ykoeya new
@nejatyebilaalyoutube9062
@nejatyebilaalyoutube9062 4 жыл бұрын
Gen enda adis adergo leqequt
@alemmami3781
@alemmami3781 9 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል
Ethiopian film 2018 - Tariku Berhanu (Baba), Eyob Dawit - Bilatena
1:44:03
ኤዶምያስ ሙሉ ፊልም Edomiyas full Ethiopian film 2019
1:46:56
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 7 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 24 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,3 МЛН
ወሬ ነጋሪ ሙሉ ፊልም Were Negari full Ethiopian movie 2020
1:40:48
አንደ እናት Ende Enat - Ethiopian Movie 2018
3:29:05
Arada Movies
Рет қаралды 1,6 МЛН
Ethiopian film 2020 (IrkYehun)
1:47:01
Addis Films
Рет қаралды 463 М.
ባላገሯ - Ethiopian Movie Balagerua 2020 Full Length Ethiopian Film Balagerewa 2020
1:33:43
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 745 М.
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
Himeme (ህመሜ) New Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:38:14
DireTube
Рет қаралды 1,5 МЛН
Закон тайги | 1 сезон | 23 серия | Капкан для финансиста
43:02
SCP-173 - How to Beat
0:24
scpWyatt
Рет қаралды 9 МЛН
проводница забрала пиво
0:59
RusRoflTime
Рет қаралды 1,6 МЛН
What did zookeeper do to Catnap and dogday??? Dogday rescue (4)
0:15
Вор в законе заступился за официантку  ...
0:59
Сериалы 🍿
Рет қаралды 1,5 МЛН
Типичная МАМАША (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 4,6 МЛН