ጳጉሜ 7 Pagume 7 (Ethiopian Film 2017)

  Рет қаралды 1,360,021

Addis Films

Addis Films

7 жыл бұрын

Пікірлер: 687
@user-sy1vg1ge6i
@user-sy1vg1ge6i 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል በስደት ያላቺሁ እህቶቼ ፈጣሪ ከኛ ጋር ይሁን የምትሉ በላይክ ግለጹልኝ እወዳቺዋለዉ
@hhsh8366
@hhsh8366 5 жыл бұрын
ያምራል ዋውው
@senirobe4797
@senirobe4797 4 жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላል
@haahh4664
@haahh4664 4 жыл бұрын
ወንዶቹስ
@hkpzp4649
@hkpzp4649 4 жыл бұрын
በጣምአሪፍነዉ
@yvkuvcju8812
@yvkuvcju8812 3 жыл бұрын
@@haahh4664 ፍቅርለሀገር
@habibcell2806
@habibcell2806 5 жыл бұрын
ደሀ ለዘለለም ይኑር ወወወወ አሜንንንንንንንንን ይኑር እኔም ደሃ ነኝ ታማቻቹኝ ውዶቼ🙋
@kinfeggergisgamakum1553
@kinfeggergisgamakum1553 7 жыл бұрын
wawwwwwwwwww በጣም ደስ ይላል በነገራችን ላይ ሄኖክን ያለው ፍልም በጉጉት ነው ማየው ይመችህ ያራዳ ልጅ
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 4 жыл бұрын
ገና አለየውትም ግን ኮመንታቹ ተመቸኝ ይመቻቹ ጥሎብኝ ኮሜንት እያየው ፍልም ማየት እወዳለው እስኪ ፊልሙ ከመጀመሩ በፊት ወደ ኮሜንት እንደኔ ሚሮጥ ላይክ ይስጠኝ ❤ በተረፈ ይመቻቹ ውድድድድድድ
@rozaroza6847
@rozaroza6847 Жыл бұрын
ማርያምን ቅድሜያ ኮሜቶች ካላየው ፊልም ማየት ደሥ አይለኝም ❤
@Eledana1221
@Eledana1221 7 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል በጣም ደሥ የሚል ና የሚያሥተምር የሚያዝናና ፊልም ነው አንድ ቀን ሥራ አገኛለሁ ብዬ ነው ያለው እውነት ደሥ ሢል
@yamihabesha841
@yamihabesha841 6 жыл бұрын
ውዶቸ ኮሜተሮች ስወዳቹ እስኪ ልሹፈው ከዛ እመለሳለው … በተረፈ ውድ የሀበሻ ልጆች ሰላማችሁ ሰላሜ ነውና አቦ ሰላማቹ ይብዛ።
@taghreedalhuthali4696
@taghreedalhuthali4696 5 жыл бұрын
ያራዳ ልጆች አቦ ይመቻችሁ ያምራል
@user-wx9yw3xg9i
@user-wx9yw3xg9i 5 жыл бұрын
አሚን
@wefser3657
@wefser3657 5 жыл бұрын
Ethio love
@kidu980
@kidu980 7 жыл бұрын
ሔኒዬ በጣም ምወድህ ልጅ አንተ የምሰራበት ፊልም ሁላ ሙድ አለው የሰፈሬ ልጅ miss ነው የማረግክ
@abebamehlis542
@abebamehlis542 6 жыл бұрын
kidu ነኝ wooooooow yamrl
@sumansuman1100
@sumansuman1100 7 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም በጣም በሚያምሩ የአገሬ ልጅች ትባርኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችው
@usetuer4512
@usetuer4512 6 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል ፊልምነው በርቱ ደሃ ለዘላለም ይኑር
@user-re6do2yw2d
@user-re6do2yw2d 2 жыл бұрын
በድህ ነቱ ነዉ
@algurfah1768
@algurfah1768 3 жыл бұрын
ዳኒ ሁሌም ያተን ፌልም ሳይ ሁሌም ደስስስ ይለኛል በጣም አስተማሪና አሳቂ ደስታን ይሠጣል ተባረክ
@user-ts9ck9ze2i
@user-ts9ck9ze2i 6 жыл бұрын
ያምራል እዩት ውድች ሰደተኛወች ውድድድ እንደኛ አይነት ትግሰተኛ አይገኘም ከመዳም ተደብቅን ሰቅና ፍርሀት ድብልቅልቅ ብሎብነ እናየዋለን
@meremehabesheawet8516
@meremehabesheawet8516 5 жыл бұрын
ልክ ብለሻል
@wefser3657
@wefser3657 5 жыл бұрын
ሀሲነት ሙሀመድ
@tollam.hallengo7907
@tollam.hallengo7907 3 жыл бұрын
I'm so happy for Elshady's efforts and success
@getachewdebalke6641
@getachewdebalke6641 7 жыл бұрын
ደሀ ለዘላለም ይኑር!!!!!አሜንንንንንንን ምችትትት ነው ያለኝ ሹፉት አቦ
@user-wx9yw3xg9i
@user-wx9yw3xg9i 5 жыл бұрын
@heweety9267
@heweety9267 5 жыл бұрын
Ewetsen newe kkkkk
@arwaim1966
@arwaim1966 4 жыл бұрын
Kass Love the idea of the
@user-vx6kv8yb3s
@user-vx6kv8yb3s 7 жыл бұрын
ደሀ ለዘላለም ይኑር
@wideelias6597
@wideelias6597 6 жыл бұрын
ሳራ ሳርቾ amen
@hirutabrah9790
@hirutabrah9790 5 жыл бұрын
አሜን በሙሉ ጤንነቱ ይኑር
@user-zz4wi6zf4p
@user-zz4wi6zf4p 5 жыл бұрын
አሜን
@faleanulo6087
@faleanulo6087 5 жыл бұрын
Amen
@tiana1736
@tiana1736 5 жыл бұрын
Amen Thanks for sacrificeing your self 😊
@fikramsaluamharic85
@fikramsaluamharic85 4 жыл бұрын
እውነተኛ አፍቃሪም ሆነ ተፈቃሪ የድሃ ልጅ ነው ምክንያቱም ፍቅር አሰታት ያውቃል በጣም አሪፍ ነው ፍቅር ተራ ወድጀዋለው እዪሪካ አሪፍ ነው
@gamelag2047
@gamelag2047 7 жыл бұрын
ውውው ደስስስ ይላል ሄኖክ ያለበት። አይ ወጡ ይጣፈጣል እልክ ክክክክክክክክክክክክክ ያስቃል ውይ ፍቅር። በፈልም ብቻ ሆኖ ቀረ
@zeburamohammed7992
@zeburamohammed7992 7 жыл бұрын
kikikiki ደሥ የሚል የሚያስቅ ፊልም ነው
@zinashfeleke9676
@zinashfeleke9676 7 жыл бұрын
Wowwwwww በጣም ተመቸኝ በሳቅ ነዉ የጨረስኩት ምችት ድልት ይበላቹ አቦ
@brquwaeskel3613
@brquwaeskel3613 2 жыл бұрын
ሄኖክ ሁሌም አንደኛ ነህ በጣም ነው የምወድህ 💚አሪፍ ፊልም ነው በርቱ
@mesitakale5957
@mesitakale5957 7 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@mehretsemere4907
@mehretsemere4907 7 жыл бұрын
great movies
@hdhdbbnxhhd5403
@hdhdbbnxhhd5403 7 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል በርቱ
@hayatadem5006
@hayatadem5006 7 жыл бұрын
Wowww betam arif movie new asetemari chimer thanks
@user-hq4yl9dg7x
@user-hq4yl9dg7x 6 жыл бұрын
😢😢😭😭💔💘 በዚህ ፊልም ብዙ ማስታወሻ አለኝ ትዳር ሀ ብዬ ስጀምር እፍፍፍፍፍፍፍፍ ድህነት ስንት ነገር አያደርስ እናመሠግናለን አሪፍ ፊልም ነው ::ወንድሜቼ እንደናተ 3 ሆነው ተከራይተው ይኖራሉ እነሡም እንዲህ ተሳስበው ይኖራሉ
@nassdahab7607
@nassdahab7607 7 жыл бұрын
Wisdom says love ❤️ doesn't need to be rich that true just be honest
@fafimohamed6519
@fafimohamed6519 5 жыл бұрын
ፍቅር ለማንኛውም ሰው ሰላም ይሰጣል ለድሀውም ለሀብታሙም ያአላህ ያፈቀርኩትን የኔ አርግልኝ ያረብ
@alemkonjo2599
@alemkonjo2599 7 жыл бұрын
wow betam arif film new betam yasetemeral
@mimilakew6715
@mimilakew6715 7 жыл бұрын
wow betam arif new
@tygebra2737
@tygebra2737 7 жыл бұрын
I like it 👍👍👍👍👍
@missethiopian8939
@missethiopian8939 7 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@zenatabdu9641
@zenatabdu9641 7 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ሀሪፍ የፍውር ፊልም
@hdhdhdgshsbsjbsh5946
@hdhdhdgshsbsjbsh5946 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ ፊልም ነው
@user-bm7we5mh4w
@user-bm7we5mh4w 5 жыл бұрын
ዋዉ ነዉ ፊልም መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ ይመቻችሁ ሄኖክ and ማርታ ሁላችሁም ሰርታችሁታል ጋሽ ተዜም እወደወት አለን እናከብረወታለን ማርታ የራያ ፊልም ላይ ማርጉ ጋ ሰርተሽዋል ግን ትንሽ ቅር ያለን ያገራችንን ባአል ሁሉንም አልጨረሳችሁት የራያ ወንድ ወይም ሰዉ ገሎም ተገሎም አገሩን ትቶ አይሰደድም በርሃ ገባቶ ነዉ እሚኖረዉ ለማንኛዉም ሰርታችሁታል እወዳችሁ አለን
@tiringoyearsemaaneng1549
@tiringoyearsemaaneng1549 6 жыл бұрын
Bexam dasi yilal thanks
@dida5639
@dida5639 7 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ሀሪፍ ነው
@reess4006
@reess4006 7 жыл бұрын
ሁላችሁንም እወዳችሀለሁ የሀበሻ ቆንጆዎች በርቱ አሪፍ ነዉ
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቦ!!!!!!!!
@gdy2725
@gdy2725 4 жыл бұрын
አቦ ያምርልሻል ሳ ወለላ
@saramohamd7448
@saramohamd7448 7 жыл бұрын
ፍቅር በፊልም ያምራን በአካል ግን አመዳም ነው
@lidiya727
@lidiya727 7 жыл бұрын
Sara Mohamd ሃሃሃሃሃ በትክክል
@user-hc3wf5qp4i
@user-hc3wf5qp4i 6 жыл бұрын
Sara Mohamd በውነት 😃😃
@user-gw1ly8oj5v
@user-gw1ly8oj5v 6 жыл бұрын
Sara Mohamd እውነት ብለሻል
@saedakobea3488
@saedakobea3488 6 жыл бұрын
ፍቅርንአመዳየሚደርገዉ፡፡፡፡፡፡
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
Sara Mohamd 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😝😝😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄
@tegistdejena5685
@tegistdejena5685 7 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው
@user-vu8jc1ex4s
@user-vu8jc1ex4s 7 жыл бұрын
wawe tnx
@mikiay_tgerah_lbey4829
@mikiay_tgerah_lbey4829 6 жыл бұрын
i am from eritrea but ethiopian movie is super
@thefirstethio5610
@thefirstethio5610 5 жыл бұрын
I like to you, but like to more eritrian
@nesanetgirmea7305
@nesanetgirmea7305 7 жыл бұрын
ዋው ተመቸኝ
@Zainab-fu2oe
@Zainab-fu2oe 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-fq4pe1dg8l
@user-fq4pe1dg8l 5 жыл бұрын
ዋውው በጣም ኣሪፍ ፊልም ነው ኣቦ ይመቻቹ ።
@tazebewutmsgen7505
@tazebewutmsgen7505 4 жыл бұрын
እኔም ምርጥ ደሀ ከሚባሉት አንዱ እኔውነኝ እውነት ፊልሙ በጣም ያምራል ደሥ ብላችሁኛል አቦ ይመቻችሁ ድሀ ለዘላለም ይኑር
@user-np3rt4oc7k
@user-np3rt4oc7k 7 жыл бұрын
arif filme new tnkas you
@samssungsam271
@samssungsam271 5 жыл бұрын
Wowww..yamiral
@anifkerani2950
@anifkerani2950 6 жыл бұрын
Wow arife new
@eyeruslovelove2659
@eyeruslovelove2659 7 жыл бұрын
ሄንየ ስወድክ በጣም አሪፍነው ማርቲ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ
@hanahananathananafihanahan2625
@hanahananathananafihanahan2625 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም
@dawitgebrezigabher8850
@dawitgebrezigabher8850 6 жыл бұрын
David from Eretria ❤❤❤🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@mentomento5425
@mentomento5425 4 жыл бұрын
ይህ ልጅ የሚሰራአዉ ፊልም ሁሉም ይመቸኛአል በዉነት እባአ አዉጥቼ ነዉ ያአለቀስኩት መጨረሻአ
@edilegna4292
@edilegna4292 7 жыл бұрын
arif new
@Cool-jq1vz
@Cool-jq1vz 7 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው
@zeinabzeinab8212
@zeinabzeinab8212 6 жыл бұрын
ሰላም Cool eeeer
@ganetikebede704
@ganetikebede704 6 жыл бұрын
ሰላም Cool z
@misrabentislammisrabentisl2650
@misrabentislammisrabentisl2650 6 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፈልም ነው
@borhanimohd8968
@borhanimohd8968 7 жыл бұрын
wow betam des yilal shebaw temechitognal betam yemiyaskena gqadegninet fikr abo ymechachu
@fozyaamdyi6972
@fozyaamdyi6972 7 жыл бұрын
wow batm arif
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ግን ተዘራ መሙቱ በጣም ያሳዝናል ባጋጣሚ ነብሰ ይማር
@tibletsamuel3122
@tibletsamuel3122 7 жыл бұрын
wow betam des yeml film new temechtognal hulachum tamralachu elshaday & dani emuuuuaaaaa biyachiwalew
@HhHh-kf3it
@HhHh-kf3it 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ይመቻል ግን ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነ ተግባራዊ ፍቅር ጣፋ
@user-qd6fk7ox2j
@user-qd6fk7ox2j 4 жыл бұрын
መሠ
@habethuopia4708
@habethuopia4708 6 жыл бұрын
ያምራል ፍቅር ያሸንፋል የለፍቅር ህወት ባዶ
@usermm3885
@usermm3885 7 жыл бұрын
wowwww mirt new enamesginalen
@eshetuhiwet8761
@eshetuhiwet8761 5 жыл бұрын
Henokeye konjo betam mert film
@edesedes7573
@edesedes7573 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው በጣም
@lebenohnegottistwiefuballo7734
@lebenohnegottistwiefuballo7734 5 жыл бұрын
ደሃ ለዘለኣለም ይኑር በጣም ኣሪፍ ፊልም ኣቦ
@abduabdu6547
@abduabdu6547 5 жыл бұрын
ዋው ያምራል አዲሥ ገቢነኝ ላይግጩኛ
@hewatemelaku4771
@hewatemelaku4771 5 жыл бұрын
Waw henime tezerame hulacehume adenakiyacu nge betame asetemari new
@orjiioromiya2126
@orjiioromiya2126 7 жыл бұрын
woooooow very nice
@hadiaw8759
@hadiaw8759 5 жыл бұрын
Wawww betm zena yadergal enamesegnalen
@belatugalaw276
@belatugalaw276 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጓደኛ አማቾች ፍቅራቸው ደስ ይላል አስተማሪ ነው
@yoneabera1067
@yoneabera1067 4 жыл бұрын
# wow arif filim
@helen-xw2mm
@helen-xw2mm 6 жыл бұрын
ዋዉዉ ፊልሙ መጨርሻዉ ስያምር እስኪ አድስ ገብነኝ ላይክ ግጩልኝ
@user-nl5dr2ey2m
@user-nl5dr2ey2m 7 жыл бұрын
ባለወጡ ልጂ ባጣም አሣከኝ kkkkkkkkkkkአሪፍ ነውበጣም እናመሠግናለን ።
@sahayiliyas4994
@sahayiliyas4994 2 жыл бұрын
Wow.በጣም ደስዪለል
@tsehaylulie5123
@tsehaylulie5123 7 жыл бұрын
wowwwwww ariif new
@mreasy1369
@mreasy1369 7 жыл бұрын
I like Mahder assefa. Yehen film yesrachew gin sheku habtam kadergat bewhala new weys befit
@sadifaqir2456
@sadifaqir2456 3 жыл бұрын
wawuuuuuuuuu andte andemglsawu alchilm.baxam des yillan
@hiyatenders989
@hiyatenders989 6 жыл бұрын
Woooo betam yameral
@user-xo8kd1lh8b
@user-xo8kd1lh8b 7 жыл бұрын
Wow Konjo new
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc 3 жыл бұрын
nice film
@habenteame2975
@habenteame2975 7 жыл бұрын
I from eritrea but l like that movies and specific all amhric movies
@meserettsedalumeserettsedd8388
@meserettsedalumeserettsedd8388 7 жыл бұрын
ያምራል
@redwanali2193
@redwanali2193 7 жыл бұрын
waww yamral
@tizuselam9944
@tizuselam9944 4 жыл бұрын
Tezera nebsih tireff,betam yemiwedihina yemakebrih artist neberk,mechem memeles bichal nemelesnih never,betam new mitasazinegn bayehu kutir,yene gobez😭
@user-jm4og5bl4y
@user-jm4og5bl4y 5 жыл бұрын
Wawwww betam new Des yemlew Ethiopia Lezelalem tunur
@oranthaile1838
@oranthaile1838 7 жыл бұрын
ኤኒዬ ምርጥ ሰው
@mekianegash9726
@mekianegash9726 6 жыл бұрын
Arif newu
@ehtiom1664
@ehtiom1664 4 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ነው
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 5 жыл бұрын
“ሚስቶች ሆይ፣ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ . . . ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ . . . ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። . . . ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፣ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ [“በጥልቅ ታክብረው፣”]።” (ኤፌሶን 5:​22-33
@derejehundito5802
@derejehundito5802 5 жыл бұрын
Wow yamiral
@kidistarisimaenatikidi6302
@kidistarisimaenatikidi6302 7 жыл бұрын
wow new
@user-qc8jj4vi3v
@user-qc8jj4vi3v 4 жыл бұрын
,ማርቲዬ ስወድሽ እኮ
@cocosol8457
@cocosol8457 7 жыл бұрын
ere chikewa 💞
@habtamaelmu938
@habtamaelmu938 7 жыл бұрын
ማርታ ግን አሳዘነችኝ መጨረሻ ስላማረ ደስ ብሎኛል
@gdy2725
@gdy2725 4 жыл бұрын
ይመችሁ የ ኢ ያ ልጆች
@thomasdamour1439
@thomasdamour1439 7 жыл бұрын
betam yemiyastmer New bezihou ketloubte yemeshashou
@habtommercy9293
@habtommercy9293 5 жыл бұрын
Nic one etopean film
@fireweyniteklab6275
@fireweyniteklab6275 7 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፍቅር ፍቅር እንጂ ገዘብ አይገዛውም
@emaema2459
@emaema2459 2 жыл бұрын
መጀመርያው ደስ ይላል መጨረሸወን ፈጣሪ ይወቀው
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 7 жыл бұрын
noc nic nic betam yameral!!!
@mafibirhane408
@mafibirhane408 6 жыл бұрын
WOW Nice
@user-wy5gw5hg6s
@user-wy5gw5hg6s 7 жыл бұрын
ያምራል የየሀገሬ ልጅች ሠላማችሁ ይብዛ ቀጥሉበት
@hjgm7028
@hjgm7028 6 жыл бұрын
እግዚብሄር ምስክሬነው ፋ
@user-br1qj8os7e
@user-br1qj8os7e 6 жыл бұрын
እግዚብሄር ምስክሬነው ህ
@alppj9651
@alppj9651 5 жыл бұрын
አባባ በስቅ ክክክክክ ውይይይ የኛ ስፍር ሽማግሌ ነበሩ ስንጫወት እኔዲህ ያሰራሩጡን ነበር
@mvxhh_1118
@mvxhh_1118 6 жыл бұрын
betam yameral
ኑርልኝ - Ethiopian Movie Nurilegn 2017 ሙሉ ፊልም
1:27:10
Arada Movies
Рет қаралды 939 М.
የመጨረሻው ዲቪ The Last DV - Ethiopian film 2018
47:17
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 99 МЛН
100❤️
00:20
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 74 МЛН
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 15 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 43 МЛН
አይራቅ Ayrak full Ethiopian movie 2017
1:44:02
AmharicTV
Рет қаралды 225 М.
Simintegnaw Shi (8ኛው ሺ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:27:59
Ethiopian movie 2017 - diaspora love - Sefu2
1:35:58
Addis Films
Рет қаралды 938 М.
የፈጣሪ ጊዜ ሙሉ ፊልም YeFetari Gize Ethiopian film 2019
1:36:05
የኛ ሰፈር  ሙሉ ፊልም Yegna Sefer full Ethiopian film 2020
1:37:20
ሁለት አንድ አገር Hulet And Hager Ethiopian film 2022
1:43:10
Leopard vs. Its Own Tail: A Hilarious Water Battle!
0:21
Londolozi Game Reserve
Рет қаралды 9 МЛН
لما تحس الأشخاص بيكبرو فجأة
0:20
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 13 МЛН
Озвучка @patrickzeinali  Тюремная еда  Часть 2 @ChefRush
0:52
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 7 МЛН