Ethiopia | Ethiopian News ኢትዮጵያ መልካም ሰማች II ሶማሌላንድ ቆረጠች ግብፃዊያንን አባረረች II ጉዳዩ ተጠናቀቀ ወደ ቀጣይ

  Рет қаралды 63,922

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Addis Media አዲስ ሚዲያ

Күн бұрын

Ethiopia | Ethiopian News ኢትዮጵያ መልካም ሰማች II ሶማሌላንድ ቆረጠች ግብፃዊያንን አባረረች II ጉዳዩ ተጠናቀቀ ወደ ቀጣይ
Welcome to the official Addis Media KZbin channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Пікірлер: 86
@amsaleworku139
@amsaleworku139 5 күн бұрын
የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽💋🇪🇹
@mekuriabedane1845
@mekuriabedane1845 5 күн бұрын
ጥሩ ዜናዎች እየቀረቡ ነው።
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 6 күн бұрын
ሱ/ላንድ መልካም ውሳኔ እርምጃ🌹👍
@maxamuudcumar5330
@maxamuudcumar5330 6 күн бұрын
Longe live somaliland and Ethiopia ❤❤❤❤❤❤
@ColonelShemsedinHussien-vk7iv
@ColonelShemsedinHussien-vk7iv 6 күн бұрын
Great news
@HananiaSirak
@HananiaSirak 6 күн бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!!!!
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 5 күн бұрын
ይሄ መልካምና ምርጥ ዜና ነው ግብፅ በየሄደችበት እንደተዋረደች ነው ።
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 5 күн бұрын
ግብፅ ብቻ ሳተሆን የኛዎቹም ባንዳዎች ቅስማቸውን የሠበረ ዜና ነው!!!
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 5 күн бұрын
@@DerejeTadesse-hx6co ትክክል እስማማለሁ ።
@אבאחבתה
@אבאחבתה 6 күн бұрын
ውዷ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ከፍ በይ ጠላቶችሽ ይፈሩ
@ሺቅርቅሩየወሎደሴልጅስደተ
@ሺቅርቅሩየወሎደሴልጅስደተ 5 күн бұрын
ይመችህ ምርጥ ዜና አቅራቢ ነህ በርታ ጥሩ ዜና አሰማን ኢትዮጲያ ታሸንፋለች ሀገሬ 20 17 አድስ አመት የፍቅር ያድነት ዘመን ያርግልን ያረብ ያአላህ ሀገራ ችን ሠላም አብዛልን በቃ በለን ጦርነት ጥላትን አሸናፊ ያርጋት ሀገሬን ሱማሌ ላድ ኢትዮጲያ የፍቅር ዘመን ያርግላቸው💪💪💪💪💪💪💪
@salamethiopia430
@salamethiopia430 5 күн бұрын
እልልልል😂😂አፍ ድል።ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹💪 እናት ሀገራቹ የካዳቹ ባዳዎች ድል ለግብጽ ያላቹ የትናቹ ማፈረያዎች
@bezabekele9894
@bezabekele9894 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷❤️ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤❤
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 5 күн бұрын
አሜን ለአንተም መልኬ መልካም አዲስ አመት እልልልልልልእልልልልልልለግብፅ መባረር ሲያንሳት ነው ❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 5 күн бұрын
የጀመርነዉን እንጨርሳለን በአዲስ አመት መልካም ዜና ነዉ እነሊግ ከመሰብሰብ ይልቅ ከእዉነት ጋር ታረቁ
@senait1912
@senait1912 6 күн бұрын
ቸር ያሰማህ🙏እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤🇪🇹🌼
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 6 күн бұрын
ባንዳዎች በሉ መልካም መቃጠል ኢትዮጵያ ኢንሻአላህ ሁለየም ታሸንፋለች ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች
@ukogirja336
@ukogirja336 5 күн бұрын
Bravo 👏🏿 👏🏿 👏🏿 👏🏿
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 4 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን የነካ መጨረሻው ወርደት ነው ኢትዮጵያ ዪ ሁሉን የሚችል ልኡል እግዚአብሔር ካንቺጋር ነው አሁንምጠላቶችሽ የጠፋሉ ይደቃሉ ይከሰማሉ ከብርናምስጋና ኢትዮጵያውያን ለሚጠብቅ ልኡል እግዚአብር🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💒🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zulfahussain852
@zulfahussain852 6 күн бұрын
እኳንአብሮአደርሰን አመቱ እምንስማመትእምንዋደድበት አድምንሆንበት ድልምንጎናፀፍበት ያርግልን❤❤❤❤
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ 6 күн бұрын
እንኳን 2017ዓመተ ምህረት አደረሳችሁ❤❤❤
@FiraolAbdu-t9e
@FiraolAbdu-t9e 5 күн бұрын
Bravo Somali land
@bezagetnigatu1173
@bezagetnigatu1173 5 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል
@dawitdarge5854
@dawitdarge5854 5 күн бұрын
ለህሊናህ ብቻ ስትል እውነት የሆነ ዜና እንደምትነግረን እርግጠኛ ነኝ::አደራህን እውነት ብቻ ለህሊናህ እንድትፅፍ
@AlbeshirMohammad
@AlbeshirMohammad 5 күн бұрын
❤አገሬ አገሬ ለዘላለም ትኑር
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 5 күн бұрын
ይህ የማይድን ቡድን ከዉነትም ከሞራል የተፋታ ትናትና የምናዉቀዉን ይክዳሉ ለወገኑ የማያስብ ስግብግብ ቡድን ዘመን የበላችሁ
@hussishadamtew4720
@hussishadamtew4720 6 күн бұрын
ኢትዮጵያም ሶማሊላንድን ተከትላ ግብጻዊያንን ማባረር ትቀጥል።
@user-lm4fq6om9d
@user-lm4fq6om9d 6 күн бұрын
ፍልስጤሞችን ይታደጉ እንከፎች በሏቸው የአረብ ሊግን
@ShemaShema-x6o
@ShemaShema-x6o 6 күн бұрын
@markosefyohannes1382
@markosefyohannes1382 5 күн бұрын
These is good news
@Oudi_123Oudi
@Oudi_123Oudi 5 күн бұрын
❤️❤️❤️AmenAmenAmen🌹🌹🌹Tiniku
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 5 күн бұрын
ከመልካም ዜና የላቀ እንዲያውም ለሱማሊያ ላንድና ለኢትዮጵያም እንዲያውም ተድላ ነው።
@ukogirja336
@ukogirja336 5 күн бұрын
We will recognize SL now.😊
@agizeawugichw6487
@agizeawugichw6487 6 күн бұрын
Melaku inkuwan aderesh
@mohammedawol2741
@mohammedawol2741 5 күн бұрын
ኢትዩጰያን የነካ የለው በረካ
@LukeGeta
@LukeGeta 5 күн бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት የግብፅን ኢምባሲ ለምን አይዘጋም? ከሐገሬ መች ይሆን ግብጻውያንን ጠራርጎ የሚያባርረው?
@SandyHorta-b6p
@SandyHorta-b6p 4 күн бұрын
Jarrell Run
@user-oz2ee5ks2q
@user-oz2ee5ks2q 6 күн бұрын
Inkuan ABRO Aderreesen
@ukogirja336
@ukogirja336 5 күн бұрын
"The Republic of Somaliland" is the reality now.
@habtamushiferaw1984
@habtamushiferaw1984 6 күн бұрын
በውስጥ ጉዳይህም አሜሪካ መቼ ነው ጉዳያችንን በራስ የምንፈታው
@nahomkassumamo
@nahomkassumamo 5 күн бұрын
አረብ ሊግ ይገልበጥ ምናቸው እነሱ
@abdisaabu3027
@abdisaabu3027 4 күн бұрын
If true, it have to be
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 5 күн бұрын
The port utilization agreement between Ethiopia & Somalia land is a lovely agreement specifically for Somaliland and Somalia in general as well as for Ethiopia. What is wrong with usefull and mutual agreement between countries??? With the exception of envious ones no one dislikes the love within plus between and among countries.
@mercyaster7411
@mercyaster7411 6 күн бұрын
ሶማሊያን ማመን አያስፈልግም
@user-xy4eo2fh7r
@user-xy4eo2fh7r 5 күн бұрын
💝💝💝💝💝
@saved1580
@saved1580 5 күн бұрын
መዝሙር 65 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። ¹² የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። ¹³ ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም።
@bartanakiyya1122
@bartanakiyya1122 6 күн бұрын
ለጥርስ አልባዎቹ ፈስ አፍንጫ አይያዝም፣የነሱ ስብሠባ የጨነቀ እለት ስብሠባ ነው
@Ahmedsani-v4f
@Ahmedsani-v4f 6 күн бұрын
ሱማልያና ሱማላድ ለይ
@mitikutekle-sy6oi
@mitikutekle-sy6oi 5 күн бұрын
ኢትዮጵያ የአገራዊ እውቅና ስለሰጠች ብቻ ሱማልያን ይለያያሉ ማለት አይደለም።ግን ከሁሉ በላይ የህዝቡን ፍላጎት ቅድሚያ ሰጥተው ድምፀ ውሳኔ ቢያደርጉ የተሻለ ይሆን ነበር ለምን ቀደም ሲል ተለያይተው ይኖሩ ነበር አሁን እንደ እንደቀድሞው ተለያይተው ለመኖር ከፈለጉ፣ምክንያትም ሊኖራቸው ይችላል ኢኮኖሚያዊና ከሰላም አንፃር ሊሆን ይችላል ኢትይዮጵያም ከአገሪቱ ዘላቂ መረጋጋት አንፃር ሌሎች የውጭ ሀይሎች ታላቁዋን ሱማልያ እንመሰርታለን በሉ በሚል የእርስ በርስ ጦርነት በመፍጠር መጠቀሚያ አድርገው ቀደም ሲልም ለዚህ አብቅተዋታል ከዚህ አንፃር ነው ኢትዮጵያ ያለችው የችግሩ ገፈት ቀማሽም ስለሆነ ነው ።ሁለቱም ወደብ አላቸው ምንም አይሆኑም።ዋናው ሰላም ከሌላቸው የአለም ሸክም ነው ሚሆኑት።አገራት ያልተረዱት ይህ ነው ።ሚመሩዋት የራሱዋ ዜጎች ናቸው።
@user-gc8ei9hg8d
@user-gc8ei9hg8d 5 күн бұрын
❤❤ellllllllllllllllllllllllllllllllll das bilongal
@elaybright8884
@elaybright8884 5 күн бұрын
That was true no one Egyptian army in Somalia only propaganda was u don't know them ony bettieh.
@aleneharegu1875
@aleneharegu1875 5 күн бұрын
ሰው ኣይጥላህ:: ግብፅ በኣፍሪካ ተጠላች::
@retabrave1695
@retabrave1695 5 күн бұрын
It is diplomaric talk what the pm .is said , Ethiopa should know it to gain poltical and diplomatic uperhand .
@AkaleTurufi
@AkaleTurufi 6 күн бұрын
Enkan leading amet beselam aderesachu 20:31 20:31
@NuradinNure
@NuradinNure 5 күн бұрын
Faxari ka.ithoipai ganaw
@fekaduwoldeamanuel1534
@fekaduwoldeamanuel1534 5 күн бұрын
እንዳንቴ፣በየቀኑ፣ስያወሩ፣ይዋሉ?
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 5 күн бұрын
ለምን ጻድቃን ጌቾ እየተጋደለ ሀመር ሿሚ ሻሪ ጌታቸውን መቀየር ደጋፊዎቻቸውንም የሚያስቆጣ ነው
@asfawtsegaye7203
@asfawtsegaye7203 5 күн бұрын
ጋሽ አሜሪካ!!የትግራይ የበላይ ጠባቂ!!
@AdisFetene-xv9vz
@AdisFetene-xv9vz 5 күн бұрын
ክልሉ የምሜራዉ በአሜርካ ነዉ ወይስ በፌዴራል መንግስት ነዉ
@ColonelShemsedinHussien-vk7iv
@ColonelShemsedinHussien-vk7iv 6 күн бұрын
የአረብ ሊግ ምንም አይነት አቅም እና የራሱ የሆነ አቋም የሌለው ነው ።
@deebiaagarree553
@deebiaagarree553 5 күн бұрын
አረብ ሊግ ለፊልሰጥን አርባ አምሰት ሺ የጂልማ ጭፍጫፈ ያልተነፈሱ ዘሬ በኢትዮጵያ ለይ መግለጫ ማለት ቀልድና የልጆች ጫዋታ እንሏ አዉነታኛ ሊግ ብሆኑ በጎረቤቶቻቹ የአረብ ልጆችና ሴቶቹን የጫፈጫፈ ሀይልን ለአለም ሰባአዊ ፍርድቤት የልከሰሱ ሱዉዝ አፍርካ ከነዝ ፈሪዎች ተሸሎ አልከሰሰምን???ፈሪዎቹ ዘሬ ዬትኛዉ አፍ አላቾዉ??? በጣም ተዘብነችዉ
@addisworkaferaw4104
@addisworkaferaw4104 6 күн бұрын
ጦርነት በቅርቡ ይፈነዳል ለዚህም ኢትዮጵያ ዋነኛ ተጠያቂ ናት
@user-xf4tz1ij1j
@user-xf4tz1ij1j 5 күн бұрын
🤏👅👅👅
@fatma6629
@fatma6629 5 күн бұрын
😢
@NuradinNure
@NuradinNure 5 күн бұрын
Etho yanaka exafal
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 6 күн бұрын
First the MOU must be changed to official-document by signing .Ethiopia must declare the independence of Somaliland recognizing according to the agreement then up to Somaliland to work on the rest of diplomatic affairs .
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 5 күн бұрын
እንዴ ህወሀት መቼ ሰለጠነና ነው ደብረፅዮን ያልሰለጠነ ውሳኔ ነው የሚለው ህወሀት ቢሰለጥን በ21ኛው ክፍለዘመን ለዕድገት በጋራ ከመስራት ይልቅ ስለመገንጠል እና ስለሥልጣን ህዝቦችን ከሰላም ይልቅ ለጦርነት ህዝብን ይቀሰቅስ ነበር በኔ በኩል ጄኔራሎቹም ሆኑ ደብረፅዮን ከራሳቸው ስልጣን ይልቅ ለትግራይም ሆነ ለኢትዮዽያ ህዝብ ሰላም መቆም አለባቸው
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 6 күн бұрын
አሜሪካ...ገረዶቹዋ....አልስማማ..አሉባት...😂😂😂😂....ሚስጥሩዋ...እንዳይወጣባት..ነዉ...ክልል..1....ምትመላለሠዉ😂😂😂
@mesfincherinet8206
@mesfincherinet8206 6 күн бұрын
አትዋሽ የግብፅ 3 ጥንታዊ ቤተመፅሀፍ አይደለም። ግንባታው ያለቀው። ባለፈው ዓመት ነው።
@aimerogelaw
@aimerogelaw 5 күн бұрын
ማይክ ሀመር ትግራይ ክልል እዬገባ የሚሰጠው ትእዛዝ በማን ፍቃድ ነዉ ? ትግራይ የኢትዮጵያ ግዛት ሳርሆን እራሷን የቻለች አገር ኾናለች ማለት ነዉ ?
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 5 күн бұрын
Getachew and D/Tsion's fight is a tactical drama created in the face of the Ethiopian people by TPLF to divert the war crimes they committed on Ethiopian people and the treason against the Ethiopian Defense Forces. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@zerihunsolomon9187
@zerihunsolomon9187 5 күн бұрын
እንዴት የአንድ ሀገር አምባሳደር ከአንድ ክልል መንግስት ጋር ይነጋገራል? የገበችሁ በጨዋነት አስረዱን እስክ።
@get8914
@get8914 5 күн бұрын
ሕግ የለም ጉልበተኛ የት ዓለም ሕግ ያከብራል
@dawitboru9027
@dawitboru9027 6 күн бұрын
ስዩም ተሾመ
@alemuamare3167
@alemuamare3167 5 күн бұрын
አንድ ሺህ ፈሳም አንድ ጎማ አይነፋም የአረብ ሊግ የግብፅ ስለሆነ ወሬ ብቻ ነው ። ምንም አያመጡም ።
@EibroYmame
@EibroYmame 5 күн бұрын
የኛ፡ፊራዖኖች፡መቸነው፡የሚባረሩት፡፡
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j 6 күн бұрын
ዐረብ ልግ ፌልስጠምን እንኸን አላደነም የመንን እራቅን ሦርያን ልብያን ስያልቁ ምን ሰራ???
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 5 күн бұрын
አረብ ሊግ ሳይወለድ የሞተ ነው። ሲል እራሱ የግብፅ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አንዋር አሳዳት ተናግረዋል😂
@seidoumer1673
@seidoumer1673 5 күн бұрын
If there is a job that requires Loyalty, please join me.
@yohanishabite
@yohanishabite 6 күн бұрын
ሶማሌላንድ ስባን ወደ ጦርነት ጅላጅሎችን ታስገባ እንጂ እኛ ኢትዮጵያንን አንሸወድም።ገዢዎቻችን በግላቸው ወደቡን ይግዙ ።እኛአንፈልግም።የሚናፈሰው ደም የለም። አንፈልገውም
@abdijah5478
@abdijah5478 6 күн бұрын
Denkoro
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 5 күн бұрын
​ኢትዮጵያም እናንተን አትፈልግም😂😂😂
@ermiaszewde1970
@ermiaszewde1970 5 күн бұрын
Don't worry we dont need the help of banda we can defend our mother land from any aggression
@AbebeshewangizawAbebe
@AbebeshewangizawAbebe 5 күн бұрын
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 7 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
የ ቀን የአማርኛ ዜና መስከረም 6- 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
19:21