KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - ሰራዊቱ በሰራዊቱ ላይ መግለጫ አወጣ | የመቀሌው አሰደንጋጭ ውጥረት | ኢሳያስን ለመጣል የአዲስ አበባው ስብሰባ | በታቦት የተሳለቁት
16:46
የካዛንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር ግንባታ ማስጀመሪያ
5:11
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Сестра обхитрила!
00:17
100 ሺ በላይ ነዋሪዎች የሚገለገሉበት የካዛንችስ አያት የመኖሪያ መንደር
Рет қаралды 26,838
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 126 М.
Addis Media Network-AMN
Күн бұрын
Пікірлер: 77
@TaybaYasin
14 сағат бұрын
አዲስ አበባ ከተማ የመሬት መንቀጥቀጥ ከሚያሰጋቸው ከተሞች ከተማ አንዶ መሆኗ ባለሞያወች እየተናገሩ ነው።መሬት መንቀጥቀጥ የሚቋቋም ቴክኖሎጂ ብትጠቀሙ መልካም ነው።
@tsigiekumssa7972
13 сағат бұрын
Good job, Ethiopians ❤
@ArekebArku
5 сағат бұрын
አሁን በምታስቡት መንገድ አሮጌውን እያፈረሳችሁ የምትሰሩ ከሆነ የሚቃወም አይኖርም ነገር ግን መሰረተ ልማት ባልተሟላበት እየወሰዳችሁ የምትወረውትን አካሄድ ማቆም ይገባችኹአል
@MDMD-j5d1y
9 сағат бұрын
ማንም ሰው ቤቱን ማደስ ሲፈልግ መቸገሩ አይቀርም።እንደከተማ ደሞ ለውጥ ሲመጣ መቸገራችን አይቀርም ከልብ❤ ካለቀሱ እንባ አይገድምና ለውጥ ፈልጎ አቧራ አይንካን በጣም ይደብራል። ለለውጥ ብንቸገር ለጥቂት ጊዜ ነውና ትግስት ቢኖረን በዚህ ከንቲባችንን ብንደግፍ በትንሹ የዜግነት ግዴታ ተወጣን ማለት አደል?
@FiraolworkuFira
13 сағат бұрын
Addis is rising
@tsigetilahun849
11 сағат бұрын
Good idea !
@natnaelazath9014
12 сағат бұрын
Bertu🙏
@bedryaahmed6896
Сағат бұрын
በርቱ በርቱ
@molabelay3605
5 сағат бұрын
መቼ ነው የ2005 የተመዘገብን መልስ የምናገኘው በግል ቤት ግንባታ የተሰማሩ ባለሃፍቶች ዋጋቸው ምንም የማይቻልና ለመግዛት የማይታሰብ ነው
@wosenu-f5g
4 сағат бұрын
እኛ እንኖርበታለን ብለን ነበር መቆጠብ የጀመርነው ያሳዝናል ቤት በመጠበቅ 20 አመት!!!😢😢😢😢
@haimont9075
3 сағат бұрын
ፍትሕ ለ 2005 የኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች
@abebeyadesa6493
4 сағат бұрын
እውነት የሁን 🙏🙏🙏
@helenhailu6150
4 сағат бұрын
ቅድሚያ ለካሳንችስ ሁለተኛ ዙር ተነሺዎች በግፍ ለተበታተነው መሠረታዊ ልማት ባልተሞሉበት ለወረወራችሁን በተለይ 23 ቀበሌ ግቢ ገብርኤል ሰፈር
@FikreAylew
37 минут бұрын
ትክክል
@selamabebe7552
8 сағат бұрын
❤❤❤❤
@solomontibebu6653
Сағат бұрын
አያት ሪል ስቴት ልምድ ቢኖረውም ከፍተኛ ክትትል /ድጋፍ ካልተደረገበት በቀር በፍጥነት እና በጥራት ሲሰራ ታይቶ አይታወቅም ::
@solomontesema9201
13 сағат бұрын
በርቱ!ወሬኛን ማሸነፍ የሚቻለው በስራ ብቻ ነው።
@deehope9477
8 сағат бұрын
Lol, absolutely Amen on this comment!!❤GBU!!🎉
@ethio3v
5 сағат бұрын
10 አመት የቆጠብነው ኮንደሚኒየም ሳትሰጡ ። በየጊዜው ወሬ ወሬ ... አይሰለቻቹም ግን ? ህዝብ በናተ ጥሩ ይመጣል ብሎ አይጠብቅም ከዚህ በኋላ
@lamrof
8 сағат бұрын
መለሰ ዜናዊ አልሰማ ብሎኝ ነው እንጂ፣ ያኔ በህይወት እያለ ይሄንን የከተማ ባቡር ሃዲድ መገንባት ሲጀምር፣ ተው አይሆንም፣ የኢትዮጵያም ሆነ የአዲሳባ ህዝብ እግረኛ ነው እና የእግረኛ መንገድ መቅድሚያ በየከተማው እንዲደራጅ አድርግ እያልኩ እዚህ ዩትዩብ ላይ በተደጋጋሚ ጽፌለት ሳይቀበለኝ ቀረ፣ እርሱም ያው ቆይቶ ደንግጦ ሞተ።
@deehope9477
8 сағат бұрын
Lol, you can still send him your opinion through the cloud, dear!!
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
14 сағат бұрын
ከ15000 ቤቶች ቢገነባ እንኳን የከተማ አስተዳደሩ ድርሻ 30 % ነው ሌላው የአያት ሪል እስቴት ነው ታድያ ቤት ቆጣቢው መቼ ነው የሚደርሰው??? የግል ሪልእስቴቶችን መሰረት ድንጋይ ማስቀመጥስ ምን አይነት ሿሿ ነው
@BiniLexus
6 сағат бұрын
ኮንደሚኒየም የቆጠብወሰ ስዉ ምን እተሰራ ነዉ መቅድም ያለብትን ብናሰቅድም
@molabelay3605
4 сағат бұрын
ምንም እንኳ አሁን ሁሉም ነገር ቢጨምርም ለባለ ሃፍቶች መሬት እየጠጣችሁ እኛ ድሃዎችን ባታስጨቁኑን መልካም ነበር የእኛ ፍላጎት ግን መንግስት የፈለገውን ማለትም ድሃውን ሕብረተሰብን ማዕከል ያደረግ ዋጋ ጨምሮ ብንገዛ ባይ ነኝ ምክንያቱም ባለሃፍት ለድሃ አያዝንም ትርፉን ብቻ ነው የሚያስበው ፡፡
@Kiki_African_Craft_
10 сағат бұрын
🗣️❤️❤️❤️❤️❤️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏😇🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yohaneshonsebo8055
5 сағат бұрын
ሰው በልቶ ማደሪ ባልቻለበት ሀገር
@selina4853
4 сағат бұрын
5:27 5:27 5:27
@ermiuasabera5827
5 сағат бұрын
ጀግኒት ከንቲባችን እናመሰግናለን 💯🙏🇪🇹💪👍👋👌
@HanamariamHana
13 сағат бұрын
How registered?
@ChicagoAustinDC
14 сағат бұрын
Ooooooh Ayat?? Seferu tebeleshashe
@hanagmadane
14 сағат бұрын
Kezanches ynberut sewoch lemen tmlsew aygebum
@terakiwcinema
14 сағат бұрын
Cause they can't afford it
@abalimmu
14 сағат бұрын
Is it covience to sell 'Tella" on the top of the building?
@zukrb12
14 сағат бұрын
@@abalimmu terahn tebik kift afe
@deehope9477
8 сағат бұрын
@@abalimmulol, that's what you want to sell?? Why not if you can get the Tella drinker?? Wow, what a mindset??
@hanagmadane
14 сағат бұрын
Kedmiya befet ynoru lnberu sewoch aysetm
@DagiAnanu-ox6rm
13 сағат бұрын
13 አመት ቆጥበን አየር ላይ ቀረን መጀመሪያ የቆጠበውን መጨረስ ነበረባችሁ
@yoseftesfaye4928
11 сағат бұрын
ያስቆጠበክ ወይኔ መቼ እጣ አወጣልክ ሲጀመር ወይኔን ጠይቀክ አታውቅም
@EnasAbdellah-j1u
2 сағат бұрын
መሪው ባቅሙ በአዋሬ ስድስት ዓመት ቤት ገንብቷል ቤቱ ከተላለፈላቸው ቢጠና ሙስሊሙ አስር እንኳን አይሆንም በገዛ ሀገራቸው ላይ ስደተኛ ከሆነው ህዝብ ሙስሊሙ 90%ነው😂😂😂ኦነብላቹ አጥንታቹ የምትሰሩት ነገር ነው የመናፍቃን መጥፊያ ሙስሊሙ ካልሆነ አላህ የለም የጃቹን ታገኛላቹ
@wedaalemayu29-fo2yx
12 сағат бұрын
የገጠራ ከተሞችን ቤቴለሞ ይሻላል
@melakudebela
36 минут бұрын
የምርጫ 2018 ፒሮፖገንዳ ነዉ ጀዋ እየመጣ ነው ክክክ
@nesanetlehulum9046
9 сағат бұрын
ለብልጽግና ኦሮሞዎች ነው የሚገነባው አትታለሉ
@EvaIsrael-c2m
8 сағат бұрын
ምን አገባሽ ታዲያ ወረኛ
@ermiuasabera5827
5 сағат бұрын
ቅዘናም ዘረኛ የምቀኛ ሰፈር ልጅ 🍆🍆🍆🍆🍆
@ZenetZe-d8s
6 сағат бұрын
ናዋሩው የት ናው ይለው
@motherethiopiainblackandwh8210
15 сағат бұрын
መንግስት ቤት መስራትየለበትም ለጉሉ ቶሎ እንድሰራ ማገዝ የውጭ ባላሀፍትም ምቹ ማረግ አለባቹ አ አ ብዙ ይቀራታል አልተጀመረም በርቱ London is green and grey Addis Ababa green and white ምትሆን ትመስላለች አከያድዎ ☘️40%60 🏘️ከደረሰች
@teddyambachew2073
13 сағат бұрын
አያት የነካው ነገር ዝርክርክ ነው
@deehope9477
8 сағат бұрын
Lol, .... not when Ms Adanch is watching!!😮🎉
@RenaissanceProsperity
13 сағат бұрын
አያት እንኳን መጀመር : መዝረክረክ : ማምታታት: መዝረፍ እንጂ ማከናወን አይችልም ። ከባለቤቱ ጀምሮ ሌብነት ተፈጥሯቸው የሆነ ጥርቅም ነው።
@teka1528
12 сағат бұрын
zerafe jewisa, naw! NEFTEGNA, tsefegna, naw enge, leba! Adanech Abebe, YeAddis Abeba kantiba becha sathone yekelil 3 kantiba nat! ANTE ensesa, bado chenklat!
@deehope9477
8 сағат бұрын
Lol, not any more!! Someone is 👀
@born2die939
14 сағат бұрын
መናፈሻ, ቤተ መፃህፍት. የስፖርት ማዘውተርያ, የህፃናት መጫወቻ ,ት/ት ቤት, የሀይማኖት ቦታዎች , መኪና ማቆሚያ ,ሆስፒታል ሊታሠብበት ይገባል
@YH-su7os
13 сағат бұрын
ሳትሰማ ነው ኮመንት የጻፍከው ? እንዳንተ አይነቱ ነው አገር የሚያጠፋው
@deehope9477
8 сағат бұрын
They just said that... lol, can't you listen before jumping to your nonsense comment!! 🎉GBU
@Yeshi-c8z
5 сағат бұрын
ዘመዶሽን አምጥተሽ ነው የምታስገቢው
@ermiuasabera5827
5 сағат бұрын
ቅዘናም ዘረኛ የምቀኛ ሰፈር ልጅ 🍆🍆🍆🍆
@hirutgebre3715
4 сағат бұрын
የታወቀ ነው
@MenaseMekonnen-oy5bm
10 сағат бұрын
ከቦታው ኮሪደር የወንዝ ዳር ተብሎ የተነሳው ነዋሪስ ቦታ ተሰጠው፣ ቤት ገነባ ፣ምን አይነት ድጋፍ እየተደረገላቸው ነው???
@helenhailu6150
4 сағат бұрын
ምንም አውጥተው ነው የጣሉን
@melakudebela
40 минут бұрын
እንዴት እንመነቹ Propaganda only we don't trust pp where was 20/80 or 40/60
@adbe5876
59 минут бұрын
😂😂😂😂😂 korokonda
@AdilIbrahim-g5o
14 сағат бұрын
ይሄ እኮ ለድሃው ችግር መፍቻ አይሆንም coz ካሳንቺዝ 1 ደረጃ ከተማ በመሆኑ የሀብታም መከማቻ ነው ሚሆነው ዋጋው አነስተኛ የሆነ ከከተማ ራቅ ባሉ ቦታዎች ብታደርጉት.... ለነገሩ «አውቆ የተኛ... »
@tomk5529
13 сағат бұрын
ከካሳንቺስ የተነሱት ግንባታው እስኪያልቅ ድረስ የ2 አመት የቤት ኪራይ ተሰቷቸው ይሄኛው ግንባታ ሲያልቅ ተመልሰው ካሳንቺስ ይመጣሉ:ይሄ እንዳው እንደሎተሪ የሚቆጠር እድል ነው: አኛ በገንዘብ እንግዛ ብንል የማናገኘውን እድል ነው ያገኙት::
@deehope9477
8 сағат бұрын
@tomk5529 ...wow, is a very uplifting attitude!! GBU! Poor mindset is too hard to let loose!😢
@deehope9477
8 сағат бұрын
Aye deha? It's hard to fix the mind!!
@helenhailu6150
4 сағат бұрын
@@tomk5529ማነው የሚሰጠን በግፍ ለተነሳነው የካሳንችስ 2 ተኛ ዙር ተነሺዎች በየአቅጣጫው ለበታተኑን ልማት በሌለበት ውሀ መብራት ትራንስፖርት በሌለበት ፍትህ
@AdilIbrahim-g5o
Сағат бұрын
የናንተ (የብልፅግና) ትልቁ ችግር ድሃ ጠል መሆናቹ ነው
@Peak.570
7 сағат бұрын
ህዝቡን አርዳችሁና አፍናችሁ ጨርሳችሗል እንስሳ ልታረቡበት ነው!?
@ermiuasabera5827
5 сағат бұрын
ቅዘናም የምቀኛ ሰፈር ልጅ 🍆🍆🍆🍆🍆
@teodorecity
5 сағат бұрын
የኢትዪጵያ ህዝብ ጥያቄ real state እና mall ነዉ እንዴ 😂 ???
@DreamWorkerl
14 сағат бұрын
ንንም ሰርታችሁ አታውቁም ወሬ ብቻ።
@LawofGod
14 сағат бұрын
Show us what you did ? Unless you are 🧑🦯🧑🦯🧑🦯🦮
@yoseftesfaye4928
11 сағат бұрын
አንተ ቁጭብለክ አውራ
@assefamuche5722
13 сағат бұрын
የተወሰኑ ማህበረሰቦች? አይ አዳነች
@yoseftesfaye4928
11 сағат бұрын
እና ምን ትበል?
@assefamuche5722
7 сағат бұрын
የሁሉም መኖሪያ ነበረች ሳትፈርስ አዳነች ወይም አብይ አይደለም የሁሉ መኖሪያ የሚያደርጓት። አይ ካልክ ይመችህ በጭፍኑ ጨፍር
16:46
Ethiopia - ሰራዊቱ በሰራዊቱ ላይ መግለጫ አወጣ | የመቀሌው አሰደንጋጭ ውጥረት | ኢሳያስን ለመጣል የአዲስ አበባው ስብሰባ | በታቦት የተሳለቁት
Feta Daily News
Рет қаралды 10 М.
5:11
የካዛንቺስ አያት የመኖሪያ መንደር ግንባታ ማስጀመሪያ
Fana Television
Рет қаралды 6 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
11:14
ሰበር ዜና | Ethiopia News ዛሬ | Ethiopian Daily News January 23, 2025
Ethio 24 extra
Рет қаралды 3 М.
33:34
"የግድቡ ህልውና" | ጥር 15/2017 ዓ.ም ምዕራፍ_2 ክፍል-16 | Ethiopia | News Etv | Ethiopia | News zena
EBC
Рет қаралды 2,3 М.
1:19:57
ሄራን እና ሶሊያና በድጋሜ መጥተዋል! #dinklejoch #donkeytube #comedianeshetumelese #ሄራንእናሶሊያና
Donkey Tube
Рет қаралды 158 М.
28:39
ኣብ ሓደ ሞያ ዝረከቡ ስድራ ኣቦን ጓልን ስነ-ጥበበኛታት መሓመድ ሳልሕን ዩስራ መሓመድ ሳልሕን - ብምኽንያት በዓል ልደት| ERi-TV
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 98 М.
ዜና ኢትዮጵያ ከመላ ኢትዮጵያ…. ጥር 16/2017 ዓ.ም #etv #EBC #ebcdotstream #zenaethiopia #ዜናኢትዮጵያ
EBC
Рет қаралды 217
1:08:11
Anchor Media በትግራይ ሌላ ዙር ጦርነት? የIMF የድጎማ ገንዘብ የት ገባ? የፋኖ አንድነት ተጠናክሯል፡ የአብይ ጀነራሎች ጥሪ ''ደክሞናል''
Anchor Media
Рет қаралды 24 М.
9:34
የመኖሪያ ቤት ፍላጎትና አቅርቦትን ለማጣጣም
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 343
35:08
ትንሳኤ ቀበና!! | ሕይወትም ውበትም የሆነው 'የቀበና-ግንፍሌ' ወንዝ!! | #Addis_Ababa #Kebena #tsehaye_yohannis #AMN
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 16 М.
35:01
እያነጋገሩ ያሉት ሁለት ጄኔራሎች!
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
DW International ትግርኛ ዜና ሰዓት 06:30 ፣ 16 ጥሪ 2017 ዓ/ም\watch Live Streaming
Dimtsi Weyane Television
Рет қаралды 150
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН