Frezer Kenaw (Babi) - JEMILAWA| ጀሚላዋ (Official Music Video) - Ethiopian New Music

  Рет қаралды 812,471

ADMAS MUSIC

ADMAS MUSIC

Күн бұрын

Пікірлер: 756
@صابريناوركو
@صابريناوركو Ай бұрын
እኔ የሸዋ ልጅ ባሌ ደግሞ ወሎዬ ደስ ሲል አላህ ከፈቀደ ደግሞ እርጉዝ ነኝ ኢንሽ አላህ እወልዳለሁ በዱዓችሁ አስቡኝ በእናቷ ሸዋዬ በአባቷ ወሎዬ እስኪ,ፍቅራችሁን እሰከ ጀነት ያድርግላችሁ በሉኝ❤😘
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 Ай бұрын
❤️💐💐enem ye shewa ye Ate Menelik zere negn💪
@FardousSaed
@FardousSaed Ай бұрын
Allah beselam yigellaglsh8
@صابريناوركو
@صابريناوركو Ай бұрын
@@FardousSaed amin yareb amesegnalehu 😘
@HabtamuFerede-k9m
@HabtamuFerede-k9m Ай бұрын
አሜን ወሎ+ሸዋ=ቤተ አማራዊት ❤ መልካም ነገር ሁሉ ላናንተ ይሁን
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Ай бұрын
መሺአላህ አላህ በሰላም አላህ ይገላግልሺ ፈቅራችሁንም እስከጀነት ያረግላችሁ 🥰🥰🥰
@Rim-Sultan
@Rim-Sultan Ай бұрын
ወሎዬ ሆኖ ጀሚላዋን ለማየት ከቲክቶክ የመጣ እንደኔ😂😂😂
@fertuna5714
@fertuna5714 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@JemilaSalih-r8r
@JemilaSalih-r8r Ай бұрын
እኔ በዛ ላይ ስሜ እራሱ ጀሚላ ነው ❤
@ZabeebaZabeeba-uj2fl
@ZabeebaZabeeba-uj2fl Ай бұрын
የህቴስምነዉ ጄሚላየ የኔዉድ ትንሿየ❤❤❤❤❤
@ፍቅር-ዐ3ጘ
@ፍቅር-ዐ3ጘ Ай бұрын
ማርያምን ወሎዬዎች ገራሚ ናቸው ለጓደኝነት ለፍቅር ለጉርብትና ለዝምድና ለአብሮነት ብቻ ሙሉ ናቸው ውዶቼ ክፉውን ያርቅላችሁ የአማራነት ተምሳሌቶች ❤
@Zenzem-si7rc
@Zenzem-si7rc Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@Hiwot.M
@Hiwot.M Ай бұрын
Ke wello gorebet yishalal bado bet
@NardosYimam
@NardosYimam Ай бұрын
🙏❤
@KalkidanHabtamu-f8t
@KalkidanHabtamu-f8t Ай бұрын
Enamesegnalen 🥰🥰
@FathimaPatthu-o8z
@FathimaPatthu-o8z Ай бұрын
አናመሰግናለን❤❤❤❤
@OppoKalba
@OppoKalba Ай бұрын
አማራ ነኝ ሲቀጥል ወሎየ ነኝ ያዉም የጁ ወልድያ ላይክ ግጬኝ❤❤❤
@SamiraShemelse
@SamiraShemelse Ай бұрын
ነይ እንደማመር እኔም ወልዲያ ነኝ
@muluwerkayalew-hg7vd
@muluwerkayalew-hg7vd Ай бұрын
Me to
@uffhvvg3280
@uffhvvg3280 Ай бұрын
Yagere lij
@GffvvoUghj
@GffvvoUghj Ай бұрын
Enem
@aszas1278
@aszas1278 Ай бұрын
ያገሬ ልጅ❤❤❤❤❤❤
@nurhussenomer5872
@nurhussenomer5872 Ай бұрын
የወሎው እንቁ የባቲው ፈርጥ በርታ ይሄ ገና ጅማሬ ነው ✌️👍👍
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs Ай бұрын
ወሎዬዎች በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ደግና ኣዛኝ ሕዝቦች መቸም ነው የማረሳችሑ ከትግራይ ነኝ❤
@leylaOmer-o8s
@leylaOmer-o8s Ай бұрын
@gtgt6477
@gtgt6477 20 күн бұрын
❤❤❤❤
@RabaAmar-f3x
@RabaAmar-f3x 2 сағат бұрын
እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@halimaTUbe7618
@halimaTUbe7618 Ай бұрын
ማነው እንደኔ መልኩ የተቀያዬረበት🥺🥺🥺
@EkuTuyub
@EkuTuyub Ай бұрын
ወፍሮነው
@RabiaHussen-rx9so
@RabiaHussen-rx9so Ай бұрын
እኔ ስጠልቶል
@KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
@KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ Ай бұрын
እኔ
@Sinorita-q6h
@Sinorita-q6h Ай бұрын
እኔማ እሱ አደለም ብየ ከራሴጋረ እየተከራከረኩ ነበረ ካሜራ የበዛበት የነጭ ዱቄት ዳቦ መስሎ ቁጭ🤣🤣🤣
@ዘሀራየአላሻልጅ
@ዘሀራየአላሻልጅ Ай бұрын
ጥርሱን አሳስሮ ነው
@KefetaTube
@KefetaTube Ай бұрын
ወሎዬዎች ደጋጎቹ በጣም ነው ምወዳችሁ ከሸገር ❤❤❤ ወሎን መጎብኘት የሁልጊዜ ምኞቴ ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 😘😘😘
@KerimSeid-ye6pr
@KerimSeid-ye6pr Ай бұрын
አርሂቡ ብለናል❤❤
@ጌታየእውቀትንጨምርልኝ
@ጌታየእውቀትንጨምርልኝ Ай бұрын
መርሃባ ብለናል ኑልን
@ZeinebaMengesha
@ZeinebaMengesha Ай бұрын
አብሽር ብለናል ❤
@bezawitMandefro
@bezawitMandefro Ай бұрын
አሪብ ብለናል
@UsmanHamid-h4i
@UsmanHamid-h4i Ай бұрын
Naa ensigobegnahalen
@jerusalemmekonnen5904
@jerusalemmekonnen5904 Ай бұрын
ቤተአምሐራዬ ቤቴ❤ ፍሬዋ ወንድሜ በጣም ቆንጆ ስራ ነው የኔ ድንቡሽቡሽ
@HikmaHussein-gt1ev
@HikmaHussein-gt1ev Ай бұрын
😮ዋው ምርጥ ነው ግን😮በጣም ወፈርክ የድሮ መልክህ ጠፋ
@AmirMahmud-dh8vp
@AmirMahmud-dh8vp Ай бұрын
ወሎ ከዳር እስከ ዳር ከ95% ጀግና ና ቆንጆ ብቻ ነው ❤❤❤❤my wollo
@Ekram-xq6nb
@Ekram-xq6nb Ай бұрын
hulum ethiopiaya jegna ena konjo new manew wollo bicha new yallew?
@Ab-my4mp
@Ab-my4mp Ай бұрын
respect
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla Ай бұрын
Betkkl❤ ke asmnew ager wolo tewelgie benega beteba ytaseral eje. Raya abasber ebubuhububububububuhub🎉 Proid being king menelik's fano❤
@tilahuntadesse2980
@tilahuntadesse2980 Ай бұрын
Jemila gn tinsh
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Ай бұрын
@SelamEyayu-o9t
@SelamEyayu-o9t Ай бұрын
የዚህ ሙዚቃ ችግሩ ማለቁ ነው👏👏በተረፈ ጥሩ ሰራ ነው ወድጄዋለሁ💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃
@meazaayele6419
@meazaayele6419 Ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ምርጥ ስራ ነው ።ግን ውፍርት በዚህ ደርጃ ስው ላይ እደሚያስጠላ አላውቅም ነበር በጣም ምርጥ ቆንጅዬ ልጅ እንዲ በርሜል ያክል ።ውይ በርግር የበርግር ስራ ነው ።
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Ай бұрын
😂😂
@safeibr6981
@safeibr6981 Ай бұрын
ወሎ የደጋጏች ሀገር የቆንጆች መፍልቂያ የኔ ወሎየ ሚስት ቆንጂየ ከዛላይ ደግነቷ ታድያለሁ ❤❤❤❤❤ ❤
@SamriMulugeta-f2e
@SamriMulugeta-f2e Ай бұрын
በጣም የሚገርም እና ድንቅ ስራ ነው ፍሬው ሁሌም እዳኮረሀን ነው የባቲው ፈርጥ ❤❤❤❤❤❤❤
@Fozi-xg4ny
@Fozi-xg4ny Ай бұрын
ወላሂ የድሮ መልኩ ያምር ነበር አሁን በጣም ወፈረ ምን ውጦ ነው😂😂 ሙዚቃው አንደኛ ነው❤❤🎉🎉
@tesfabrieh4237
@tesfabrieh4237 Ай бұрын
Am from India🇮🇳🇮🇳🇮🇳 I love Ethiopian songs like this
@Ab-my4mp
@Ab-my4mp Ай бұрын
Respect
@Hana-ts3zt
@Hana-ts3zt 15 күн бұрын
Thank you ❤❤❤❤❤
@EshetuBekele-b1w
@EshetuBekele-b1w 15 күн бұрын
@@tesfabrieh4237 😂😂አረ ተው ተስፋዬ ብርሃኑ ሚባል ህንድ አለ ማለት ነው😂😳
@lomineSh3384
@lomineSh3384 Ай бұрын
ወሎየወች እወዳችኋለሁ🎉❤
@ሰላምወሎዬዋ
@ሰላምወሎዬዋ Ай бұрын
ፍሬ መጀመሪያ ስለወሎ የዘፈንካቸው ሁለት ዘፈኖችህ የምንጊዜም ምርጥዬ ናቸው።❤🎉 የዛሬው ቀዝቀዝ ብሎብኛል 😊 የግል አስተያዬቴ ነው በተረፈ በርታ❤
@madinaaragaw4945
@madinaaragaw4945 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂
@Hana-ts3zt
@Hana-ts3zt 12 күн бұрын
እረ አሪፍ ነው ውደ ❤❤❤❤❤
@minyaheldemelash
@minyaheldemelash Ай бұрын
ካለፉት ሁሉ ብስለትህን የሚያሳይ ምርጥ ወሎኛ ዜማ ነው በርታልን❤
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Ай бұрын
መገን ወሎ❤❤❤፣ ኢትዮጵያዬ ህዝብሽ በሰላም ይኑር፣ ሐገሬ ኢትዮጵያዬ ስወድሽ❤❤❤
@YasinSeid-iv2tv
@YasinSeid-iv2tv Ай бұрын
ጎበዝ በርታ ወድጀዋለሁ 👌👌👌 ጀሚላ ማለት ቆጆ ማለት ነዉየቆጆወች ሀገር የጀግኖች ሀገር ፀMy wollo❤❤❤❤❤
@Zwoadi25
@Zwoadi25 Ай бұрын
የዱባይ እሩዝማ ስራውን ሰርቶል 😮አረ እዳቶፍር ውበትህ ጠፋብኝ እኮ 😂😂ስራህ ግን ዋውውው ቃል የለኝም በቃ ትችላለህ 🔥💪💪
@edenkaletsidlk2510
@edenkaletsidlk2510 Ай бұрын
መልክ ሲጠፋ በውፍረት አሁን አየሁ😂😂😂
@easyway2017
@easyway2017 Ай бұрын
Yigermal ene erasu frezer almeselegnm neber
@SewnetWendye
@SewnetWendye Ай бұрын
ወሎ የአገር ድባብ በቃ ወሎ የነካው ሁሉ ነገር ያምራል
@EsmaeilMohammed-f1y
@EsmaeilMohammed-f1y Ай бұрын
Respect
@leylaOmer-o8s
@leylaOmer-o8s Ай бұрын
@YoniYoni-z8f
@YoniYoni-z8f Ай бұрын
ፍሬ.. ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ ገና ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ካንተ
@abyssiniyafirst8452
@abyssiniyafirst8452 Ай бұрын
ወሎ ወሎ ቀላል አይደለም ያለው ፍቅር እና መለሎ❤
@AmareDagnew-ut4xu
@AmareDagnew-ut4xu Ай бұрын
የ ፍሬዘር ኣድናቂዎች 😍😍😍
@jemulamohamed9109
@jemulamohamed9109 Ай бұрын
ጀሚላ ከ መቀለ ወሎዪዎች በጣም ነው ምወዳቹ ስላም ያምጣልን እንደ ድሮ መንገድ ን ይከፈትልን መጥተን እንድንዘይራቹ
@alemsegedwotie1104
@alemsegedwotie1104 Ай бұрын
ጀሚላዎች እንኮን ደስ አለን, ተዘፈነልን😍.
@jemulamohamed9109
@jemulamohamed9109 Ай бұрын
ወግ ደረስን
@NaserAbdula-s8u
@NaserAbdula-s8u Ай бұрын
ቤተ አማራ ወሎ ወልድያወች ለይኩ ስወዳቹህ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Sidusidu9208
@Sidusidu9208 Ай бұрын
አማራህን iziaw ፈልግ እኛ welloyewech ነን yemn አማራ ነው ሂድ ጎጃም እና ጎንደር
@nahomhailu675
@nahomhailu675 Ай бұрын
@@Sidusidu9208 Ante ye kemise kebet Bete Amhara new emibalew
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Ай бұрын
ጋላ ሰፋሪ አንተን ሲጀመር ማን ወሎ አረገህ ሰፋሪ ወሎ ቤተ አማሃራ💚💛❤💪💪💪​@@Sidusidu9208
@Sidusidu9208
@Sidusidu9208 Ай бұрын
@@nahomhailu675 dedeb...
@aszas1278
@aszas1278 Ай бұрын
አለን ወልድያዎች
@MeklitLakew-bs8ni
@MeklitLakew-bs8ni Ай бұрын
My wollo Amhara❤
@MSamiha-je2ds
@MSamiha-je2ds Ай бұрын
ወየዋ በስሚ ስልተዘፈነልኝ ደስ ብሎኛል ❤😊
@selamderese2535
@selamderese2535 Ай бұрын
ወሎዬ ነኝ የአያቴ ስም ደግሞ ጀሚላ ነው❤❤❤
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Ай бұрын
@Betty333-wc4zr
@Betty333-wc4zr Ай бұрын
Proud Amhara ❤️❤️❤️❤️
@selamatalele179
@selamatalele179 Ай бұрын
ውበቴ ወለዬ ድምቀቴ ወለዬ መመኪያየ መኩሪያ ሀገሬ ❤❤❤❤❤❤❤
@leylaOmer-o8s
@leylaOmer-o8s Ай бұрын
@birkneshbirke8939
@birkneshbirke8939 Ай бұрын
ልጂቱ ዉበቱን ለሷ ብቻ ነዉ የሰጣት በፈጣሪ ስታምር
@EliasGossaye
@EliasGossaye Ай бұрын
ፍሬው ስትወፍር አያምርብህም ወደነበርክበት ብትመለስ ይሻልሀል
@SisayMengestu
@SisayMengestu Ай бұрын
የኔ ሰሰት መድሀኒአለም እረጅም እድሚ እና ጢና ይሰጥህ ወድም አለም ተባረክ
@Samri-youtube
@Samri-youtube Ай бұрын
ውፍረት መልክ ሲያገፋ አንተን አየውሁ ሙዚቃው ዋው ነው አንተ ግን ተቀይረሀል
@kerya649
@kerya649 Ай бұрын
ፍሬዘር ቀናዉ እረ በለዉ ለዉጥ ወፍረካል 😳ቆጆ ሙዚቃ ነዉ ♥️🥰
@MesiAyu-wq3vg
@MesiAyu-wq3vg Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ስሪ ነው ውሎ የፍቅር ሀገር ነው በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
@Abu_roya
@Abu_roya Ай бұрын
wollo yefkr ager❤❤ Frezer enkuwan ante wolloyew lelam yimetal bertalin
@meronhm953
@meronhm953 Ай бұрын
Wallo majen
@bisratbiru6731
@bisratbiru6731 28 күн бұрын
ወሎ መለሎ የቆንጆዎች ሀገር ወሎዬነቴ ውበቴ
@EnatWerkG
@EnatWerkG Ай бұрын
የመጀመሪያው የወሎ ዘፈንህ ነው ልቤ ላይ የቀረው ውበት ገበያ ላይ ወቶ ቢነገር ሁሉም ወደ ደሴ ያቀናል መንገድ 👌 ስወደው ይሄን ፓርት
@barklign_mulugeta_teddy
@barklign_mulugeta_teddy Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው አንበሳው በርታልን
@Nati-tube
@Nati-tube Ай бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆን እኮ መታደል ነው።❤❤❤
@bedryaSeid-l3q
@bedryaSeid-l3q Ай бұрын
💃💃💃💃💃💃💃❤❤❤❤❤❤በሩጫነው የመጣሁት🤣 ፍሬዘር አደኛ ❤በርታልን
@MyPs4-h7t
@MyPs4-h7t Ай бұрын
የሁሌም ጀግናችን የሚገርም ነው ❤❤❤❤ ወሎ ፍቅር ብቻ❤❤❤❤ አማራየ ❣️❣️❣️❣️❣️🤴👸
@ግግጅህጅ
@ግግጅህጅ Ай бұрын
አምሀራ ወሎ❤❤ ድንቅ ሙዚቃ😍 ግን ሀገሬ ወሎ የግልዋ ጌጥ አላት እና ትክክለኛውን ብናስተዋውቅ ባይ ነኝ❤❤ልጅቱ ቆንጆ እያለች የትግሬው ጌጥ ግን ወሎየነትዋን በረዘው😢የራሳችን ጌጣጌጥ ቢሆን እንዴት እንደሚያምርባት❤❤❤
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara Ай бұрын
አች ወሎን አታቂውም አፍሽን በዘጊ ጥሩ ነው
@fatumahussen1045
@fatumahussen1045 Ай бұрын
ኧረ ተው ጌጣጌጡ ወሎ ውስጥም ይደረጋል ሲጀመር መጀመሪያም የማን ሆነና እንዴ ካላወቃችሁ ጠይቁ
@ግግጅህጅ
@ግግጅህጅ Ай бұрын
​@@Wello.Amharaእህት ከሚዶ እና ከጆሮ ጌጡ በቀር እናቶቻችን የሚያረጉት እዚ የለም
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
ሰሜን ወሎ የሚደረገው ጌጣጌጥ ይሄ ነው የምናውቀው።
@tsegafekere3739
@tsegafekere3739 Ай бұрын
@@selamawitgebretsadik3097 mido and the earing yes not the rest of it
@tigestzewde4887
@tigestzewde4887 Ай бұрын
አረ በጣም ተቀየርክብኝ በድምጽህ ነው አንተ መሆንህን ያወኩት🥰🥰 መገን ወሎ 🎉🎉ምርጥ ሙዚቃ ነው
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Ай бұрын
ወየው የትነውእያልኩበፍለጋነውያገኘሁት እስቲ ልክእንደኔ በወለየነቱ እሚኮራ ዘፈኑደሞ አንደኛነው ሰላም ለደጉያገሬሰው ❤❤❤❤
@yirgaanchachaw6666
@yirgaanchachaw6666 Ай бұрын
ፊዚካሊም በስራም ጨምረህ ነው የመጣኸው በርታ❤❤❤
@DejenAbera-d6w
@DejenAbera-d6w Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@TemerAil
@TemerAil Ай бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ነው እናትዋ ወሎዋ😢❤
@BanchiBan-q3u
@BanchiBan-q3u Ай бұрын
የኔ ወሎ ልቤ ላይ ነሽ❤
@susubeshir
@susubeshir Ай бұрын
አንተ ወፈርክ ምን ይላል ይሄ ጠፋህብኝኮ ስፓርት ስራ ምርጥ ስራ ነው ደግሞ 😊😊
@naomimelese1362
@naomimelese1362 Ай бұрын
Novella eating this up✨🙌🏼🙌🏼
@SalihaAdem-z2r
@SalihaAdem-z2r 21 күн бұрын
ወሎ የጀግኖች ሀገር ስወዳችሁ❤
@Hahiya-zq6mt
@Hahiya-zq6mt Ай бұрын
ሌላሰዉ መሰለኮ ዉፍረቱ😊
@nunu2408
@nunu2408 Ай бұрын
ክሊፐ በጣም አሪፈ ነው 👌ግን የወሎ ፡ ዘፈን የሚያሞቀው የዘፈኑኑን ወበት የሚያወጣው ጠቀባይ ሲኖረው እልልታ እና አሉ ወበት የሚሰጦት ለዘፈኑ ጉልበት የሚሰጦት ማሲቆ ኬራረ ብትጠቀምበት ጉልበት ውበት ይሰጠዋል የድሮ የወሎ ዘፈኖችን መመልከት አሪፈ ነው በተረፈ ቆንጆ ነው ፡ ፡ በረታልን
@AnuwarMahammad-o4e
@AnuwarMahammad-o4e Ай бұрын
In fact, Frazer, is an extraordinarily talented singer. All his songs are popular. But,I didn't get into him until I heard the sound on this song because his face had changed so much. Overall, you do a beautiful job,very nice,we hope you come back with more work,we love you so much,keep up the good work!
@seblewongelbiruk2435
@seblewongelbiruk2435 27 күн бұрын
መወከሌዋ❤❤❤❤ አንደኛ እኮ ነህ ያገሬ ልጅ
@FekrteDagem
@FekrteDagem Ай бұрын
ያገሬ ልጅ ስለሆክ በጣም ደስተኛ ነኝ ገና ብዙ ትሰራለህ ❤❤❤❤❤
@allahwokil5777
@allahwokil5777 26 күн бұрын
ወፍረህ መልክህ ተለውጦብናል ፍሬ አንተ መሆንህን ብዙ ሰው ማመን አቅቶታል😂ሙዚቃው አሪፍ ነው ያገሬ ልጅ
@rehimaebrahim4125
@rehimaebrahim4125 Ай бұрын
የሠላም ያድርግልህ ውፍረትህን መልህንም አጠፋው ለጤናም ጥሩ አይደል
@s0lomon150
@s0lomon150 Ай бұрын
WOW ምርጥ ሙዚቃ እናመሠግናለን🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌹🌹🌹
@Visionarymoss1992
@Visionarymoss1992 Ай бұрын
በጣም ለውጥማ አለ እንዴት ነው የወፈረው ጎበዝ
@SebleSeblu-lg5wo
@SebleSeblu-lg5wo Ай бұрын
ወሎ ሲነሳ ቁንጅና ብቻ ትዝ አይበላችሁ አረ ተዉ አርቲስቶች 😎🥰🥰
@brookendale3611
@brookendale3611 Ай бұрын
min yahl konjo nachew weloyewoch?
@asalifDemlew-12
@asalifDemlew-12 Ай бұрын
ወሎ የኔ የዋህ ህዝብ ማርዋ ናችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SeyaHabesha
@SeyaHabesha Ай бұрын
ጀሚላዎች እንኳን ደስ አላችሁ
@SmilingAzaleaFlower-iq5ox
@SmilingAzaleaFlower-iq5ox Ай бұрын
Jemilawochi congratulation byalew ❤❤❤❤
@jemilamussa982
@jemilamussa982 Ай бұрын
10q😂😂😂
@JamilaSeid-rq9lm
@JamilaSeid-rq9lm Ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@jemila-tube
@jemila-tube Ай бұрын
Enamesegnalen❤❤❤😂
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 Ай бұрын
❤❤❤
@FOZYADawed
@FOZYADawed 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢❤❤
@TemesgenBuli
@TemesgenBuli Ай бұрын
የኔ ምርጥ አገር ቆንጆ ስራ ነው በርታ
@Workubest-dv2rw
@Workubest-dv2rw Ай бұрын
❤❤ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኚ ነበር
@SmilingAzaleaFlower-iq5ox
@SmilingAzaleaFlower-iq5ox Ай бұрын
እኔም ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ደሞቼ 😊
@frealen9249
@frealen9249 Ай бұрын
ውይ የድሮ መልክህ ጠፋ ቀንስ ቀንስ❤
@MoAbdela-p7h
@MoAbdela-p7h Ай бұрын
የወንዜየ ልጅ አንደኛ ነው ❤❤❤
@SamiraShemelse
@SamiraShemelse Ай бұрын
ወሎዋች እሰኪ ልያችሁ ላይክ አዲርጉኝ
@mukeiii9388
@mukeiii9388 Ай бұрын
ጀሚላዋ💚💛❤️
@ኪያካሠዉ
@ኪያካሠዉ 19 күн бұрын
ዋዉምርጥሙዚቃነዉ🎉ማይወሎ❤❤❤
@Abuki-Semaw
@Abuki-Semaw Ай бұрын
ምርጥዬ ነው ይመችህ😊
@MiliyardAbiy-x9u
@MiliyardAbiy-x9u Ай бұрын
ለምወዳት ለዛች❤❤❤ ለሆንሽው ፣ተስፋ አልቆርጥም እወድሻለሁ
@RukyaRukya-cd8bj
@RukyaRukya-cd8bj Ай бұрын
አያልቅበት ወሎ❤❤
@smartboy9325
@smartboy9325 Ай бұрын
ወሎ ይከረበታል ❤ፍቅር =ወሎ ።
@ala9977
@ala9977 Ай бұрын
ጀግናችን በርታልን
@HekmaTasho
@HekmaTasho 5 күн бұрын
Wolo❤❤❤
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 Ай бұрын
ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
@جميلةسعيد-ر2ع
@جميلةسعيد-ر2ع Ай бұрын
konjo sra new wedme berta ❤❤❤
@SmeraSmera-t5v
@SmeraSmera-t5v 16 күн бұрын
አተብቻ ዝፈን ❤❤❤❤❤❤❤
@YafikerSew
@YafikerSew Ай бұрын
ይሄ ልጅ ውፍረቱ በጣም አበላሼው ግን ዘፈኑ 👌👌👌👌👏👏👏👏👏
@Abebu374
@Abebu374 Ай бұрын
Wow የኔ ወሎ ❤🎉🎉🎉
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. Ай бұрын
ማነው እንደኔ ቲክቶክ ላይ ሰምቶ የመጣው😂😂😂😂😂 ስሙን አልነግረኝ ብለው ልፈነዳ ነበር
@Tsehay-pk1yp
@Tsehay-pk1yp Ай бұрын
😂🤣🤣🤣
@ZerthunZerthun-s7x
@ZerthunZerthun-s7x Ай бұрын
የኔ ድብሽብሽ የወሎ ሽቅርቅር ያገሬልጅ በርታ አይዞህ ወንዴድሜ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤💓💓💓💓💓👁👁🍏🍏🍏🇧🇯🇧🇯🇬🇳🇬🇳🇬🇳
@ETH_FOOTBOAL
@ETH_FOOTBOAL 20 күн бұрын
ሸጋው ወሎዬ ❤❤❤
@SelamawitSamuel-s9k
@SelamawitSamuel-s9k Ай бұрын
ጀሚላዋ❤️ elelelel mashallah 🥰 amazing music I’m from Eritrea 🇪🇷. I love wello ❤️😘 I’m crazy by wello🥺
@Redmi-tm3bc
@Redmi-tm3bc Ай бұрын
ወሎዬሥትሆን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 18 күн бұрын
የኔ ቤተ አማራወች😍😍😍😍
@MohammedSeid-lg8tg
@MohammedSeid-lg8tg Ай бұрын
ወሎየነቴ እኮ ነው ኩራቴ
@EyuelTewodros-gx5sm
@EyuelTewodros-gx5sm Ай бұрын
ደሴ ከተማውን ቢታይ አሪፍ ነበር
@Ab-my4mp
@Ab-my4mp Ай бұрын
የምርጦቹን ሀገር ስለምታስተዋውቅልን ከልብ እናመሰግናለን ለወሎ ሲያንሰው ነው
@MSamiha-je2ds
@MSamiha-je2ds Ай бұрын
ቆይ እንድህ በጭር ግዜ ውስጥ እንዴህ ያወፈሪው ምንድ ነው እ በጤና ያርግለህ 😊😊
@RukeyaM
@RukeyaM Ай бұрын
ወይኔ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ይመችህ የወሎ ልጅ
@DaniAfro-b5u
@DaniAfro-b5u Ай бұрын
ወሎዬነት❤አይተነዋል ወደነዋል🤙
Frezer Kenaw (Babi) - Welo Mejen (Official Video) - Ethiopian Music
6:14
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 119 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 15 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 673 М.
Wello
6:25
Gizachew Teshome - Topic
Рет қаралды 847 М.
New Ethiopian Music Mix 2024 _ Slow Music Nonstop Mix
26:39
Dj ELON (Elon Getachew)
Рет қаралды 480 М.
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 119 МЛН