የፆም ምንቸት አሰራር

  Рет қаралды 462,094

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

Пікірлер: 343
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 4 жыл бұрын
ወይ ጊዜ እድሜ ይስጠን እንጂ ስንቱን ሙያ እንማራለን እናመሰግናለን ዋው ነው
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ እድሜ ለዘመኑ።🎈🎉
@fritatemiye9588
@fritatemiye9588 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚጣፍጥ ሰርቸ ቀመስኩት በጣም በጣም ይጣፍጣል thank you 🙏 so much 🥰
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
እእ😢እኔስ በርበሬ ና እንጀራ የለኝም
@mahletmamo1390
@mahletmamo1390 4 жыл бұрын
ከምንም በላይ ንፅህናሽ ደስ ይላል በርቺ እህቴ
@amelaketebekegn1796
@amelaketebekegn1796 4 жыл бұрын
Betam
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ቆያቹ ውድ ተመልካቾቼ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የፆም ግዜ ይሁንላችሁ ቤተሰብ ያልሆናችሁ በየሳምንቱ ልክ እንደዚህ አዳዲስ ስራዎችን ስለምለቅ ስሬዬ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የበረከት ጾም ይሁንልን
@Abdilkasem
@Abdilkasem 4 жыл бұрын
የመፊጫዉ ሲም ምንድነው
@selomebenyam7998
@selomebenyam7998 4 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሸ። ባለሙያ ነሽ።
@bontuujimmaabantuujimmaa4226
@bontuujimmaabantuujimmaa4226 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@babifibabifi5100
@babifibabifi5100 4 жыл бұрын
እንዲሁ ሲታይ እራሱ ጣፋጭ መሆኑ ያስታውቃል መልክ ስጠኝ ሞያ ከዩቲበሮች ሆኗል
@ghenetbekuru9687
@ghenetbekuru9687 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ገን ካሮቱ ጣፋጭ አይሆንም
@WoynshetMela
@WoynshetMela 7 ай бұрын
ሁልጊዜ የማይሰለቸኝ ስሙን ሳወጣ ሳወርድ የሚል መዝሙር ሰማሁ ልበል
@genetzewde4837
@genetzewde4837 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚጣፍጠው ዛሬ ሰርቼ በላው አመስግናለው የኔ ጎበዝ በርቺ።
@imissmyfather8109
@imissmyfather8109 4 жыл бұрын
ውይ ስወድሽ ከንፅህና ጀመሮ ትመችኛለሽ ማሻአላህ ውብ ባለሙያ
@ሻማቲዩብ
@ሻማቲዩብ 4 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ነው ያስጎመጃል
@tgtg2888
@tgtg2888 3 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ መርካሟ አዶትዬ
@etsegenet5ayele381
@etsegenet5ayele381 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ሞክረው በጣም ወድጅዋለው ተባረክ
@KokabeShankot
@KokabeShankot 8 ай бұрын
ዋው የምር ያምራል ባለሞያ ተባሪኪ
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁሉም።በላይ።ንጽህናሽን።like ማርካ።የርምድህ
@addisashenafi5420
@addisashenafi5420 4 жыл бұрын
Enem betam des yalegn clean nat
@thelazziest
@thelazziest 4 жыл бұрын
its Good to see people giving credit when its due.... good job! and I'll try that stew too.. Bravo
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን አሪፍ ነው ቀጥይበት
@turonashhidaya2472
@turonashhidaya2472 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ❤።
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 4 жыл бұрын
betam gobez betam teru aserar,tebareki.
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አዶትዬ አሁኑኑ ነው የምሠራው እጅሽ ይባረክ😘😘❤❤❤❤❤
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በርቺ ለጾም ቆንጃ ምንቸት አገኘው በርቺ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
ሙያ በየአይነቱ ዩቱብ ለዚህ አሪፍ ሆነልን ተባረኪ
@ganniilove8869
@ganniilove8869 3 жыл бұрын
Tebareki
@hosana295
@hosana295 Жыл бұрын
wowowowowowowow yene bala muya ejishiii yibaraki baxami gobozi nashii kanaichi bizu enixabiqaleni salamishi yibiza enikuani dahina maxashiii baxami dasemili qoyita nabara yadaraga new❤❤
@mekdesmekdes6364
@mekdesmekdes6364 4 жыл бұрын
ዋው ነው ተባረኪ ሰለምታካፍይን ነገር ሁሉ
@yabedula8783
@yabedula8783 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ዉዴ
@mareyammareyam-gp4kl
@mareyammareyam-gp4kl 3 жыл бұрын
ዋው ሲጣፍጥ ምን አለበት ምቹ ቤት ሆኜ ያማረኝን ብሰራ እህ ለአገራችን አብቃን ሌላ ምን እላለው
@m.d5652
@m.d5652 4 жыл бұрын
ልዩ ነው አዶትዬ እኔ ከምስር ጋር ቀላቅዬ ነበር የምሰራው እንዳንቺ ደሞ እሰራለሁ ስጋ ለምኔ ተባረኪልኝ
@GenetMekuriy
@GenetMekuriy 8 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 4 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ነው በርቺ ባለሙያ ሴት ስወድ
@lililetel9128
@lililetel9128 3 жыл бұрын
ባለ ሞይ ኣመስግናለ በርቺ ኢምዪ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Weyeee siyemer eko besemam betam leyu aserar new ...adotyee thank u as always my dear
@hyouwetkonjona4631
@hyouwetkonjona4631 4 жыл бұрын
🤩😋😘❤️👍
@felekehaile7359
@felekehaile7359 4 жыл бұрын
Gobeze tebareke
@asterweldamichael1933
@asterweldamichael1933 3 жыл бұрын
Yetem kare yabehe🙌
@mimimiri5952
@mimimiri5952 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሸፍ 🙏🙏🙏🙏❤❤😍
@rozaworku367
@rozaworku367 4 жыл бұрын
አንቺ እኮ ራስሽ ቅመም ነገር ነሽ እኮ !! በነገራችን ላይ የምትሰሪያቸውን ምግቦች " ጤነኛ " ማለትሽ አይመቸኝም። ትክክለኛ የቋንቋ አጠቃቀምም አይደለም። " ጤናማ " ነው የሚባለው። በተረፈ እባክሽ አገር ቤት ሰትመጪ ላግኝሽ እና ሳም ላድርግሽ ። ባለቤትሽንም እድለኛ መሆኑን ንገሪልኝ። በርቺልኝ የኔ ባለሙያ!!!
@mulunashialimayhu9463
@mulunashialimayhu9463 4 жыл бұрын
Roza Worku kkkkkkk
@foziamangistu9805
@foziamangistu9805 4 жыл бұрын
Awo Enem Altemachegnem Kalu
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 4 жыл бұрын
Omg ... you’re amazing. I have to try this 👌
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 4 жыл бұрын
አችን ያገባ ማሻአላህ በርቺ ቆንጆ
@temreyoutube5713
@temreyoutube5713 4 жыл бұрын
አዶትየ በጣም አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ በርች
@meahai9607
@meahai9607 4 жыл бұрын
በጣም ግሩም ሀሳብ ነው ወድጀዋለሁ:
@akram2782
@akram2782 4 жыл бұрын
ለፆም ምርጥ ምግብነወሰ እናመሠግናለን
@yisebirehane521
@yisebirehane521 4 жыл бұрын
ዋዉ ያሜ ከለሩ ሲያምር እጂሽ ይባረክ ስወድሽ
@tigyaru1066
@tigyaru1066 4 жыл бұрын
የኔማርርርርርር በርቺልኝ እናመሠግናለን
@ethiopian1059
@ethiopian1059 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የአሰራር ዘይዴ ስለ አሳየሽን:: ለባለቤቴ ሰርቼ ለማቅረብ እሞክራለው:: አመሰግናለሁ::
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 9 ай бұрын
ዋው ግን ወፈረ ሽንኩርት ማብዛትአለብንማለትነው
@mekedestadesa3166
@mekedestadesa3166 4 жыл бұрын
በጣም ነው የወድኩት
@frehiwotbaraki435
@frehiwotbaraki435 4 жыл бұрын
Thanks 🙏 ejish yebarek ❤️❤️❤️
@serkalemabebe771
@serkalemabebe771 4 жыл бұрын
ንፅህናሽ ስሰሪ ደስ ይላል
@selamgh3379
@selamgh3379 5 ай бұрын
great job 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@birtukanebirtukane4722
@birtukanebirtukane4722 4 жыл бұрын
አውን ሰርቼ እበላለው ጎበዝ የኔ ቆጆ
@ሁሌምአዲስነው
@ሁሌምአዲስነው 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ
@azebassefa2057
@azebassefa2057 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ፣ የምትሰሪውን ሁሉ እወደዋለሁ ፣ በርች
@zynabztube4888
@zynabztube4888 4 жыл бұрын
Masha.allh.barche
@weinshetadgeh7834
@weinshetadgeh7834 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የጾም ምንቸቱን ሞክሬው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ የምትሰሪውን ሁሉ በተለይ ባህላዊውን እሰራዋለሁ ወደነዋል ተባረኪ በርቺ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል
@sinasina7999
@sinasina7999 4 жыл бұрын
Ejishi yibark yene qonjo si wodish iko 😍
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በቅቅሉም በምንቸትም አሪፍ ነው
@amrufamily891
@amrufamily891 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አስራር ነው በርቺ ::አዲስ ጀማሪ ነኝ አበርታቱኝ አመስግናለሁ
@እሙኢምራንየሀይቅልጅ
@እሙኢምራንየሀይቅልጅ 4 жыл бұрын
በታማኝነት እንደማመር ዉድ ያገሬልጅ
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 4 жыл бұрын
Yammmmmm እጅ ይባረክ
@elsadebru2667
@elsadebru2667 4 жыл бұрын
Betam gobez nesh afe wuha molla bravissima
@rehyaresamalejrichel5295
@rehyaresamalejrichel5295 4 жыл бұрын
Wow batam aref asarar baewnat
@selamselam5282
@selamselam5282 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ
@temar1140
@temar1140 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርች
@hameremegersa6079
@hameremegersa6079 4 жыл бұрын
Yummy yummy 😋 thanks konjo 🙏👍🏻👍🏻👌👌
@helenayelu1764
@helenayelu1764 4 ай бұрын
የኔ ማር አመሰግናለሁ
@habtegiorgisdinegdae281
@habtegiorgisdinegdae281 4 жыл бұрын
ጎበዝ ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ
@solog.g8729
@solog.g8729 4 жыл бұрын
Ejesh yebarek ke shero ena meser gelageleshegn
@erichoabeya9604
@erichoabeya9604 4 жыл бұрын
Selam mare bexam yamrale tebareki
@الطيبابراهيم-ح4ذ
@الطيبابراهيم-ح4ذ 4 жыл бұрын
አጅየት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ዋው ነው በጣም ተመራጭ ለጾም
@zewdemayu2734
@zewdemayu2734 4 жыл бұрын
Kanchi koreja new aydel Melly? 🙂
@zewdemayu2734
@zewdemayu2734 4 жыл бұрын
Kanchi yetekoreje aydel Melly?😏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ ውድ እህቴ
@abaymkassa8150
@abaymkassa8150 4 жыл бұрын
በርቺ ክንፅህና ጋር እግላለፅሽ ልዩ ነሽ
@KalkidanMengistu-d9i
@KalkidanMengistu-d9i Жыл бұрын
Betame ameseginalewu mokirewalew konjo new👍❤❤🎉
@RomanBuzayew
@RomanBuzayew Жыл бұрын
Wow amezing❤❤❤❤❤❤
@firyotfiryot397
@firyotfiryot397 4 жыл бұрын
Egesh yebarek mamaya
@fetiha.nurahalhamdulillah3337
@fetiha.nurahalhamdulillah3337 4 жыл бұрын
Tebareki.yedemek
@habtemariamgebremariam1466
@habtemariamgebremariam1466 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሞክሬዋለሁ
@ኡሙረያንነኝእማየውድሻልሁ
@ኡሙረያንነኝእማየውድሻልሁ 4 жыл бұрын
ብጣም ቁንጆ ነው የኔማረ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ
@አየሱስክርስቶስአምላኬ 4 жыл бұрын
Yamral betam. Ejish yibarek
@storgekitchen8539
@storgekitchen8539 3 жыл бұрын
😋 mmm,thank you for this recipe
@tsionawittesfayetesfayegeb9732
@tsionawittesfayetesfayegeb9732 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፣
@senaitghirmay2684
@senaitghirmay2684 4 жыл бұрын
Egshe ybarek konjo
@hiwotjohn8964
@hiwotjohn8964 4 жыл бұрын
የካሮት ወጥ መሆኑ ነው ዎው
@aydadiallkuky6470
@aydadiallkuky6470 4 жыл бұрын
ijesh ybark
@tarikuamdebanketa3853
@tarikuamdebanketa3853 Жыл бұрын
ዋው፡ምንቸት፡አዶት፡
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
መልካም ነው የተባረከ ምግብ ይሁን
@mazishawel4093
@mazishawel4093 4 жыл бұрын
Wow wow wow good job mar
@fathimabeegam8510
@fathimabeegam8510 4 жыл бұрын
ያሚህራል
@betybeyene892
@betybeyene892 4 жыл бұрын
Wow adenakish negn berech
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምርው ቀላል አስራረ
@azebgebremaryam6170
@azebgebremaryam6170 4 жыл бұрын
Excellent 👏👏👏
@fkerfker3845
@fkerfker3845 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ፈጣሬ ይባራክሽ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
እናመሰግናል. በርችልን ግን ካሮት ወጥሲሰራ ስኳር ስኳር አይልምዴ
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
በርበሬው መሰለኝ አይልም ሰርቸዋለሁ
@ፃድቃኔማርያምደጓእና-ፐ4ፀ
@ፃድቃኔማርያምደጓእና-ፐ4ፀ 4 жыл бұрын
አይልም በጣም አሪፍ ነው
@سالمخلفان-و9ث
@سالمخلفان-و9ث 4 жыл бұрын
@@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ ምን ምን ይላል ሠሥበው እኔጃ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
በርቺ እናመሰግናለሁ ይገርማል አስቤዉም አላቅምይሄ ዘዴ ብቻበርቺ ሞያእንደቤቱነዉ
@weletekidanaschale874
@weletekidanaschale874 4 жыл бұрын
እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በመጀመሪያ የፆም ዋናው ከምግብ መለየት ሁኖ እያለ ግን እንፆማለን እያላችሁ የፍስክ ምግቦችን እያሰማባችሁ መጠቀሙ ምንድነው የሚባለው አንዱ ተነስቶ የፆም አይብ ይላል አንዱ ተነስቶ የፆም ጥብስ ይላል እረ እባካችሁ እራሳችሁንም ህዝቡንም አታሰስቱ እናንተም እኮ አንድ መናፍቃን ሆናችሁ ለነገሩ ለሆዳችሁ ስላደራችሁ አደል እያንዳንዳችሁ ገመናችሁን በየአደባባዩ ጀባ የምትሉ
@michaelt5773
@michaelt5773 4 жыл бұрын
Weletekidan Aschale If you can't say anything nice, don't say anything at all የሆንሽ ኮምፕሌክሳም ነገር
@be8cab
@be8cab 4 жыл бұрын
@@michaelt5773 exactly....ከጾምሽ ከአፍሽሽ ጺሚ ከምግብ ብቻ አይደለም። የሚበላውም ይብላ የሚጾመውም ይጽም።
@ferahywotgetachew4344
@ferahywotgetachew4344 11 ай бұрын
ሲጀመር የማይፆሙት መናፍቃን ናቸው እኛ ማየት የለብንመ
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 8 ай бұрын
ወደ ሆድ የሚገባ አያረክስም እዳሪ ስለሆነ ከአፍ የሚወጣ ግን እርኩስ ነው ይላል መፀሀፍ ቅዱስ ። ምን ችግር አለው ስጋ የተከለከልን ሠዎች ብናየው መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት ሲባል አልሠማሽም ?
@Misrak-xn3qd
@Misrak-xn3qd 8 ай бұрын
Yes. I am wondering why we need to think about kitfo and minchet or what ever. Looking for alternatives or making a change. We better pray and think about those who are starving. At least pray for them.
@fatumaseid1032
@fatumaseid1032 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አለይኪ
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 жыл бұрын
Looks yummy great cook great healthy food thank you so much
@ወለተእግዚ
@ወለተእግዚ 4 жыл бұрын
Wow wow betme nawe emtme kemre taxc sis
@mhamadfahes6420
@mhamadfahes6420 4 жыл бұрын
ዋውው
@alemtakele598
@alemtakele598 4 жыл бұрын
ምስር ክክ ትንሽ ቢገባበትስ ካሮት ብቻውን ይጣፍጣል?እኔ ካሮት አልጫ አተር እሰራለሁ ምሥርም እንደዚየው
@yemanetesfazion5814
@yemanetesfazion5814 4 жыл бұрын
ድምሽ በጣም ደስ ይላል ለቸርች ተጠቅምዬ
@ejalembuli1970
@ejalembuli1970 Жыл бұрын
ካሮቱን ተቀቅሉ ነው
@romanromi6501
@romanromi6501 4 жыл бұрын
በጣም ውድጄዋለው ኣመሰግናለው እጅሽ ይባርክ
እጅ የሚያስቆረጥም ፍትፍት |  ልዩ የፆም ምግብ
14:54
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 147 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,1 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 10 МЛН
የ አበባ ጎመን ጉላሽ
10:45
melat tube
Рет қаралды 169 М.
የሰላጣ አሰራር አብረን እንሰራ | How to make a salad
7:12
እዩ ሀበሻ | Eyu habesha
Рет қаралды 3,7 М.