🔴 AEEC Sunday Live Service (May 30, 2021) - ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን (የልጅነት በረከት) - ክፍል ሶስት

  Рет қаралды 4,753

ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH

ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH

Күн бұрын

አድራሻችን፡ 1400 Russell Rd. Alexandria, VA, 22301
የአምልኮ ቀንና ሰአት፡
አርብ ምሽት፡ 7pm - 9pm
እሁድ ጠዋት፡ 10:30pm - 1:00pm
- ወር በገባ ሶስተኛ ሳምንት ብቻ የእሑድ ፕሮግራም ወደ ከሰዓት 3pm - 6pm ይዞራል።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ይህ በቨርጂኒያ የምትገኘው አንፆኪያ የኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ዋና የዩትዩብ ቻናል ነው። አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክራይብ ያድርጉ።
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos. Many Blessings!
#Antsokia_Ethiopian_Evangelical_Church​​​​​​​​​​​
ከዩትዩብ በተጨማሪ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚተላለፉ ስርጭቶቻችንን ለመከታተል፡
- የፌስቡክ አድራሻችን፡ / ​​​. .
- የዘወትር እሑድ የቀጥታ ስርጭታችንን ለመከታተል፡ / ​​​. .
በካስትቦክስ (castbox.fm) የፖድካስት ስርጭታችን ስብከቶችን ያዳምጡ፡ castbox.fm/app....
የጌታ ቅዱሳን በሚሰበከው የእግዚአብሔር ቃል እንደተባረካችሁ እምነት አለን። ከስብከቱ የተረዳችሁትን እና የተማራችሁትን እንዲሁም ከህይወታችሁ ጋር የተገናኘ ምስክርነት ካላችሁ በኮመንት ከታች ማስፈር ወይም በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com መላክ ትችላላችሁ።
ስልክ ቁጥር: 571-290-0387
ኢሜል: antsokiaministries@gmail.com

Пікірлер: 27
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ! ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል ነው!
@mihretyebezalat442
@mihretyebezalat442 3 жыл бұрын
አሜን ክብር ለእግ/ር ይሁን ስላንተ ግእዝ/ርን እጅግ አድርገ አሜሰግናለው አንተን አልፎ ግእዝ/ር ብዙ ነገር አድርጎኛል ከምኞት እስራት ነፃ አውቶኛል የቃሉ ሜርዳት ... ብቻ ብዙ ነገር አስተምሮኛል አንተ ዘሜንህ አግልግሎትህ በተሰብህ ሁሉ በእየሱስ ደም ይሸፍን
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።vv
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እርዳን፣ ቀን ሳለ ሳይመሽ መመለስ ይሁንልን፣ ማስተዋልን ስጠን።
@almazabebayehu2749
@almazabebayehu2749 3 жыл бұрын
Amennn geta yrdan dimtsun semten memeles yunlin tebarekii tsegaw ybzalsh
@michaelmelaku3749
@michaelmelaku3749 3 жыл бұрын
ረፋት የማገኝበት ስብከት ከአለም ጩኸት ዞርምልበት❤❤👏👏
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 3 жыл бұрын
አሜን አሜ አሜን
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ወንጌላዊው ያሬድ ሰው ሁሉ ለምመስማት የፈጠነ ለመናገርና ለቁጣውም የዘገየ ይሁን:: ግሩምና ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et 3 жыл бұрын
ተባረክ ወ/ጌ ያሬድ
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 3 жыл бұрын
እንካንም ክቡሩ ቅዱሱ ቃሉ ይልቅ የአንተ አማሪኛው ንግግርህም እራሱ የአባቴን ንግግር ያስታውሰኛል በነገር ሁሉ ተባረክ።
@meazaweldegebriel872
@meazaweldegebriel872 3 жыл бұрын
ተባረክ 🙏
@arsemageberemeskel9374
@arsemageberemeskel9374 3 жыл бұрын
Amen ጌታ ይባርክህ ወንድም ያሬድ🙌🙌🙌💕💕💕
@serguttilahun2443
@serguttilahun2443 3 жыл бұрын
ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ ይህን መገለጥ የሰጠህ የአምላካችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ አባት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መአድ እጅግ የሚጣፍጥ ተበልቶ የማይጠገብ ነበር በእውነት ጣፍጭ ማእድ ደጋግመን እንመገበዋለን ተባረክልን
@almazabebayehu2749
@almazabebayehu2749 3 жыл бұрын
W/yared geta zemenikn ybarkk
@gezahgn75
@gezahgn75 3 жыл бұрын
ዋው ያሬዶ ድንቅ ትምህርት አሁንም ይብዛልህ ከላይ ይውረድልህ ተባርኬበታለሁ ብሩክ ነህ!
@tigstbiruk3856
@tigstbiruk3856 3 жыл бұрын
Yes
@Ronaldothegoat1234football
@Ronaldothegoat1234football 3 жыл бұрын
God bless you dear Yared! You're blessed 🙌 🙏 Holy Spirit is helping you to teach the Word.
@awelmohammed6821
@awelmohammed6821 3 жыл бұрын
God bless You brother Evangelist Yared Tilahun!!! I saw The Lord GOD in You I love You dear brother!!!
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል ለአመታት የነገረኝን ለህዝቤ ንገሪልኝ ያለኝን በዚሁ ገጽ ላይ ልኬዋለሁና ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ። ተባረኩ።
@henokdesalegn2004
@henokdesalegn2004 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምንወድህ ያሬድ ሠው ማነው በሚለው ላይ ብታስተምረን ደስ ይለናል
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 жыл бұрын
በጉጉት እየጠበኩ ነው ወንድሜ የረዳህ ጌታ ስለ አንተ ይክበር ይመስገን
@judbeky
@judbeky 3 жыл бұрын
Yezelalm.Amelak edw berk yadrgeh Yard ewnt eko new bandy madrg minchelwun bicha enji yalenene hulu bandy madrg anchelm ...wow ‼️‼️
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 3 жыл бұрын
ይገርማል... ሳታችሁ የሚለው የምትለውን ከሆነ ይደንቃል! በዚሕ መንገድ ኣስተውዬው ኣላውቅም ነበር።ምንም ፍጹም ነገር እዚህ ምድር የለም! ፍጹም ስጦታም ከምድር የለም! ኣለ ብሎ መኻተን ከንቱ ነው!!ኣሜን...እንዴት ያስገርማል! ከሰማይ የወረደው ፍጹም ስጦታ ልጅ መሆናችንን የወለደው፡ስጦታ ነው!!በዛም ስጦታ እኛን የበኩር ፍሬዎቹ ኣደረገን! ይገርማል!...ፍጹሙ ስጦታ ተሰጥቶናል እሱም፡ልጅነታችን ውስጥ ነው!! በረከት ሁሉ ተጠቅልሎ ልጅነት ውስጥ በኩርነት ውስጥ ኣለ።በረከት ያለው ልጅነት ውስጥ፡ነው! ኤሳው በረከቱን ለማግኘት በኩርናውን ሸጠው።በረከቱ ልጅነት ውስጥ በኩርነት ውስጥ መሆኑን ኣላወቀም ነበር! በኩርናውን ሲሸጥ በረከቱን ሸጠ! ጌታ ይባርክህ የተወደድክ ወንጌላዊ፨። በመወለዳቹ ተደነቁ!!ተገረሙ! ተስፈንደቁ! በረከተ ሙሉ ናቹ!
@bezawit256
@bezawit256 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
@buzukonjo622
@buzukonjo622 3 жыл бұрын
GETA.EYESUS.Abzito.yibarki
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz 3 жыл бұрын
Woww wonderful teaching God bless you more 🙏🙏❤️
@ephraimanbesaw117
@ephraimanbesaw117 3 жыл бұрын
I am waiting....
የእግዚአበሔር መልካምነት p2 Gospel Light Church, Alexandria VA
1:00:12
🔴AEEC Sunday Live Service (July 5, 2020) - መጋቢ ሳሙኤል አድማሱ
49:55
ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH
Рет қаралды 1,5 М.
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 44 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 6 МЛН
Pastor Yohannes Ahamed - በእግዚአብሔር መታወቅ (ክፍል 2)
1:22:42
ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH
Рет қаралды 4,4 М.
🔴AEEC Sunday Live Service (June 28, 2020) - መጋቢ ሳሙኤል አድማሱ
1:02:08
ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH
Рет қаралды 2,5 М.
ዳንኤል አምደሚካኤል
18:58
Four Corners EEC
Рет қаралды 10 М.
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 44 МЛН