# ጠፍቶ የሚስሩ

  Рет қаралды 7,869

ቲ ሐበሻዊት Tube

ቲ ሐበሻዊት Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 143
@hindsalem9355
@hindsalem9355 4 жыл бұрын
እኔም ጠፍቼ አይቼዋለሁ ባክሽ ፈጣሪ ይመሥገን ጠፍቼም ከፊሎቼ ቤትም ሆኔ ምንም የገጠመኝ ነገር የለም በፊት ኩዊት ነበርኩ አመት ከ 6 ወር ጠፍቼ ሠርቻለሁ ምንም አልገጠመኝም በሠላም ነው አገሬ የገባሁት አሁን ግን ዱባይ ነኝ ዱባይም ሆኔ እንደፈለገኝ ነኝ ጠዋትም ማታም ፈጣሪየን አመሠግነዋለሁ ተመሥገን ጌታየ ለሡ ምን ይከፈለዋል
@hawa7349
@hawa7349 13 күн бұрын
እኔም አልሀምዱሊሏሂ❤❤❤
@HussenHalima-s6w
@HussenHalima-s6w 10 күн бұрын
እድልነው
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 7 ай бұрын
እታችን ተባረኪ አንደኛ ነሽ ነጭ ነጯን ነው የተናገርሽው የብዙ ሰው ነብስ ነው ያዳንሽው ብዙ ሰው ይመለከተዋል ጎመን በጤና ፈጣሪ ያስብልሽ ጥሩነት ለራስ ነው በርቺ 19:57
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
ማንም ወዶ አይጠፋም ካልተመቸው እጂ እኔ አልሀምድሊላ ጠፍቼ መስራቴ ጠቅሞኛል ኮንትራት በሁለት አመት የምታገኚውን ጠፍተሽ ከሆነ በአንድ አመት ታገኛለሽ በዛላይ ኮንትራት ነፃነት የለውም እደፈለጉ ይጫወቱብሻል መዳሞች አልሀምድሊላ አንድ አመት ሆነኝ ጠፍቼ መስራት ከጀመርኩ መዳሜም በጣም ጥሩ ናት ማን ጠፍቶ እደመስራት
@aseyemariyam285
@aseyemariyam285 4 жыл бұрын
Tekekl nesh maramen Enem endanch nag Katfug 1 amet hnag Egzbr ymesgan satyw tru nach Bezalay sira aybezbegm tagzgalch
@alemdagme8675
@alemdagme8675 3 жыл бұрын
Awo. Went. New. Gulbet. Bentha
@hawa7349
@hawa7349 13 күн бұрын
YES❤❤❤
@SeedahSaid
@SeedahSaid 3 күн бұрын
እኔም ልጥፋደሲለ
@عبادالرحمن-م8ح
@عبادالرحمن-م8ح 4 жыл бұрын
እውነት ነው ጠለብ ጡሩ ነው እኔ 6 አመቴን ጨረስኩ አንድ ቤት ሁለተዬ አገር ሄጄ መጣሁ አላህን የሚፈሩ ከሆኑ አንድም አይቀያዬሩ ። ደመወዜም በያመቱ ጨመሩ እላቼዋለሁ ይጨምራሉ ።
@tigistderso8783
@tigistderso8783 4 жыл бұрын
እውነት ነው እህት እኔ ጥፊ ብለውኝ ነበር ግን ፈራሁ ምክርሽ ጥሩ ነው ውዴ በርቺ
@samkwt7689
@samkwt7689 4 жыл бұрын
እናመስርግናለን ለምክርሽ እህታችን አላህ ይጠብቅሽ አልሀምዱሊላህ አለኩሊ አሀል እህቶች እናተ ሰውን አትግፉ እራሳችሁን ብልጥ አድርጋችሁ አትዩ ሁሉንም ነገር ለፈጣሪ ስጡት እሱ መልካሙን ስራ ከመልካም ሰውች ጋር ያኖራችሀል የኔ ምክር ነው ሁሉም አድ አደለም እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኛል ይባል የለም
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ እህት ትክክል እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኛል ግን ምን ዋጋ አለው የነስው ማሳለፊያ ሆነን ቀረን እንጂ
@ሠዓዲዮቱብ
@ሠዓዲዮቱብ 5 күн бұрын
እኔ ሁለት አመት ኩንትራት ሠርቸ በጣም ክፉ ናት ጨክኘ ነበር አልችል ስል ጠፋሁ በሁለት ቀኔ ስራ አገኛሁ ባዝቦርት አወጣሁ ምርጥ ሠወች ነው የገጠመኝ ያች ስለገፋችኝ
@እማእወዲሻለሁኝ
@እማእወዲሻለሁኝ 4 жыл бұрын
እኔምጠፍቼነውየምሰራዉ ደላሎቹ ሶሰትወርእሰከሚሞለኝ ዲረሴ ምንምሰራየለምእዛዊ ጠንከረሺሲሪአለችኝ እኔምእሽአልኩኝ ሰባትወር ከሞላኝቡሀላ ተመልሻ ሲሄዲ ሀገራአሰፊሪኚስሊትእቢአለችኝ ከዛጠፋሁኝ አሁንአስወሬ አልሀምዱሊላህአንድቤትነኝ በጣምጡሩናትአሳሪዬ
@عبادالرحمن-م8ح
@عبادالرحمن-م8ح 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@yeabaytarik836
@yeabaytarik836 4 жыл бұрын
ትክክክክል እህታችን እናመሰግናለን እኔም እሱ ልጠፋ ነበር በደመወዝ ማነስ ምክንያት በጣም ነፃነት ያለው ቤት ሆኖ ግን አሁን ሳዳምጠው ምክርሽ ተመለስ ልቤ
@የሽወሎየእየሱሰፍቅርነዉበ
@የሽወሎየእየሱሰፍቅርነዉበ 4 жыл бұрын
ልክነሽእህትጌታይባረክሽአይዞሽአንመስግናለን
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
ቆንጆ መካሪ ነሽ። ትክክል ነው የምትይው ለወገኔ ይጠቅማል
@ماريماحسين
@ماريماحسين 3 күн бұрын
እህቴምልሽልኝበአላህጠፍቸላገባነውምንትመክሪኝለሽ
@fgty6468
@fgty6468 4 жыл бұрын
እፍ ጠለብ እስርቤት ነው እህት
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
ልክነው ወተው ብዙ ቢከፈላቸው ብዙ ነው ወጫቸው ጠለብግን ለምን አታወጭ ። ግን ጠለብ ያላችሁ ብር መላክ በሀዋላ ቢሆን አሪፍነው ።።
@ቅድስትሰማሰማደበሌ
@ቅድስትሰማሰማደበሌ 7 күн бұрын
እህት አደትነው የመላክ እባክሽ ነገሪኝ አሳዉዲ ነኝ
@hdu4612
@hdu4612 4 жыл бұрын
ትክክልነሽ፣እህታችን፣ተባረኪልኝ፣እመቤቴትጠብቅሽ፣እማ
@moramora4915
@moramora4915 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@selamymariyamlje7101
@selamymariyamlje7101 4 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@tameemamohammed4440
@tameemamohammed4440 4 жыл бұрын
ምርጥነሺ ወላሂ እዉነት አዉርቶ እመሸበት ማዴር
@seadaseada7489
@seadaseada7489 4 жыл бұрын
ተሚማ ሰላም ነሽ
@sነኝየስኢድእህትየሀይቅል
@sነኝየስኢድእህትየሀይቅል 4 жыл бұрын
ትክክል የልቤን አወራሸልኝ አውጥተው ከወረወሩሸ በኋላ ይርሱሻል
@marrrbafff1258
@marrrbafff1258 4 жыл бұрын
ጠለብ ማለት ስቃይ ነውመላወሻ የሌለበት
@zinet273
@zinet273 4 жыл бұрын
እኔም እደዛ ነዉ ሀሣቤ ከኢርፖርት ልጠፋነዉ መሥራት ነዉ እምፈልገዉ የሁሉም እንዲል አዲአደለም አላህ ወኪል አራት አመት ከ5 ወር ሠራሁ ግን አሁን በጣም ፀባያቸዉ ተቀየረ አላህ አለኝ 😭
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 жыл бұрын
አይዞሽ ፊጣሪ ይርዳሽ ታዳ ውደ ውስጥ ሳትገቢ መሆን አለበት ከገባሽ መውጣት ስለማይቻል እንዲሁም የሚቀበልሽ ውይም የሚ ረዳሽ ሰው አዘጋጂተሽ መሆን አለበት ከባድ ነዉ እቢ ካሉሽ እመለሳለው ብለሽ እነሱ ቢቀየሩ አንቺ በማባበል ትንሽ ውደ ነበረበት እድ መጡልሽ ሞክሪ አይዞሽ አይ የኛ ስቃይ እፍፍፍ😥😥
@zinet273
@zinet273 4 жыл бұрын
@@Tube-fp8gy አወማሬ ወዲሜ ነዉ እሚያስጠፋኝ። ኢሪፓርት ሣገቢ ነዉ ያለኝ ከገባሺ መዉ ጣት አችይም ብሎኛል ሥደት እሥከመቸ😭
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ እህቶቻችን ትኩረት የሚያደርጉት የክፍያውን መብዛት እና ማነስ ብቻ ነው ማለትም የጎንዬሽ ጉዳቱ ይረሳል ውድ እህቶቼ ራሳችሁን ጠብቁ ሰላማችሁ ይብዛ
@uaehmp2634
@uaehmp2634 4 жыл бұрын
Achi ayix
@kwttkwtt2300
@kwttkwtt2300 4 жыл бұрын
ግጪላም
@እሙኻሊድየአላህባሪያ
@እሙኻሊድየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
ማዳሜ እንኳ 200ሽብር ቀምታኝ መጠየቅ አልችልም በልታው ቀረች ኢንሻአላህ የውመል ቂያማ አገኘዋለሁ ውድእህቶቸ እንዳትጠፉ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 жыл бұрын
አይዛዛሽ እግዚአብሔር የልፋትሽን በከንቱ አይተውም ባላስብሽው መንገድ ይከፍልሻል
@HgDg-s3q
@HgDg-s3q Ай бұрын
እውነት
@lordcell1995
@lordcell1995 4 жыл бұрын
Ayzosh ehite eg/r yiredashal teliy
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 жыл бұрын
አሜን ውዴ 🙏
@መሀመድይማም
@መሀመድይማም 7 күн бұрын
እኔም ጠፍቼ ነው የምሰራው ወላሂ ደመወዝ የሚባል ጀዋል እቢባል ስለለሌኝ ትቼ ወጣሁ አልሀምዱሊላህ ምንም አልገጠመኝ ግን ከተመቻችሁ እዳጠፉ
@شوشو-س2و
@شوشو-س2و 7 сағат бұрын
ኢነመሠጌነላን
@RabiaOumer-i7i
@RabiaOumer-i7i 10 күн бұрын
ትክክል ቀምሸዋለሁ
@እሙነኝየሳሪአፍቃሪ
@እሙነኝየሳሪአፍቃሪ 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ማር
@emuferdose
@emuferdose 4 күн бұрын
የኔ ውድ ለቤትሽ አድስ ነኝ እባክሽ አትለፊኝ ዱባይ ነኝ ማዳሜ ኢቃማ አላሰራም ብላ እቤለቸኝ ባለመሰራቱ እኔ ወደ ሀገር ልገባ ስል በኔ ላይ የሚያመጣብኝ ችግር ይኖራል በዚህ ምክናየት ልጠፋ አስቤ ነበር ማዳሜ አሰቃየችኝ እባክሽ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 күн бұрын
@@emuferdose የኔ ውድ ኮንትራ ነሽ አይደል ጊዜሽን ከጨረሽ በሰላም ወደሃገር ሂጂ ኢቃማ ባታድስልሽም አንቺ በኮንትራት እሷ ቤት ውስጥ እስከሆንሽ ተጠያቂ እሷ ናት አንቺ ከጠፋሽ ግን የሆን አመት ሰርተሽ ወደ ሀገር ልቴጂ ስቲይ እሷጋር እያለሽ ያልታደሰበት ቀራማ ጭምር ሊያስከፍሉኝ ይችላሉ እና ፈጣሪ ያበርታሽ የለመድሽበት ይሻልሻል ኮትራት ከጨረሽ ደሞዝ በፀባይ ለምኚያቹው እዳጠፊ በተረፈ አምላክ ያራራል ያበርታሽ እህቴ አይዞሽ
@HawigeremameAsfa
@HawigeremameAsfa Күн бұрын
Tfi mar
@عبادالرحمن-م8ح
@عبادالرحمن-م8ح 4 жыл бұрын
አብሽሪ የተሻለውን ቤት አላህ ይተካሽ እህት
@zmzmzcom3982
@zmzmzcom3982 4 жыл бұрын
አላህ የተሻለውን ቤት ይተካሽ
@kurifekryashenfal4939
@kurifekryashenfal4939 4 жыл бұрын
ኸረ ጥሎብኝ መጥፋት ስፈራ ቢከፋኝም ቢደላኝም መዳሜ ቤት
@haadhabiyyaoromtiittilove7678
@haadhabiyyaoromtiittilove7678 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማር ያልፋል ጥሩ ምክር ነው በርቺ
@meseretkama7092
@meseretkama7092 4 жыл бұрын
🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretkama7092
@meseretkama7092 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@አንድነትሀይልነው
@አንድነትሀይልነው 4 жыл бұрын
ትክክል እህት መቼ ይሰማሉ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 жыл бұрын
*ሳህ ማር*
@እሙኻሊድየአላህባሪያ
@እሙኻሊድየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው በጣም ፈተናነው
@እሙኻሊድየአላህባሪያ
@እሙኻሊድየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
በጣም እኔም ሊዳማ ይዞኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ
@zeyneb6253
@zeyneb6253 2 жыл бұрын
እኔ አልሀምዱሊላህ ጠለብነው ያለሁት ነፃነትም በደንብ ነው ያለኝ እንደፈለግን ነው የምንቀሣቀሠው እረፍትም አለን ሥራም አይበዛብኝ ሁለት ሠወች ብቻናቸው እቤት ውሥጥ ያሉት ልጅምየለ እቤትውሥጥ እናትና ልጅ ብቻ አልሀምዱሊላህ የሚከፈለኝን ገንዘብ በረካያድርግልኝ መጥፋትን እኔ እፈራዋለሁ ወይ ለምን እንደሁ እኔጃ ብቻ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አይቀይርብሽ መጥፋት በጣም ያስጠላል ውዴ
@HamelmalAberu
@HamelmalAberu 10 күн бұрын
.ጆርዳንነሸነይየኔዋ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 5 күн бұрын
@@HamelmalAberu አይ ደለሁም
@አላህውኩልአላህውኩል
@አላህውኩልአላህውኩል 4 жыл бұрын
እውነትነው
@rukiyatube
@rukiyatube 3 жыл бұрын
ሳህ በትክክክል
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
Tebarek i ❤
@ሚሚየጌታነችYoutube
@ሚሚየጌታነችYoutube 4 жыл бұрын
አይዞሸ የእኔ እህት ፈጣሪ ይረዳሸ
@HawigeremameAsfa
@HawigeremameAsfa Күн бұрын
Ertelb yaysham😢
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 жыл бұрын
የራሰሺ ጥንካሪየወሰነዋል እሺ
@mihretaragay8080
@mihretaragay8080 4 жыл бұрын
ጥሩ ሃሳብ ነው
@HussenHalima-s6w
@HussenHalima-s6w 10 күн бұрын
እኔ ደላላየ እሺ አትልም ሃገር አያሣፍሩኝም አማራጭ የለኝም ሤትዮዋ ከፍታብኝ አለች ምንይሻለኛል
@najata.medeya2225
@najata.medeya2225 4 жыл бұрын
Ayazosha yalafali barache onata nawa allha basalami lagarachena yabikana
@Zuzususu7x
@Zuzususu7x 4 күн бұрын
አሰሪዎቼ ጥሩ ናቸው ግን ብሩ 1000ሺ ነው ለዛ ብዬ ልጠፍ ነው
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 күн бұрын
@@Zuzususu7x ጠይቂያቸው ትንሽ እዲ ጨምሩሽ አትጥፊ ውዴ
@Zuzususu7x
@Zuzususu7x 4 күн бұрын
@Tube-fp8gy ብያቸው ነብር ግን ከሁለት አመት ቦሃላ አሉኝ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 күн бұрын
@@Zuzususu7x ቀስ ብለሽ ቤተስብ እረዳለው ልጂ አለኝ የትምህትቤት ከፍላለው በማለት ቀስ በቀስ ነው አባብለሽ እንጂ አንዳንዱ እሺ አይሉም የት ነሽ ሳውዲ ነሽ
@Zuzususu7x
@Zuzususu7x 3 күн бұрын
@@Tube-fp8gy አው ሳውዲ ነኝ አልቦሀ ሚባል ቦታ ገጠር ነው አባብዬም ጠይካቸው እንደውም ከፍለሽ እንሸኝሽ አሉኝ
@እመንእንጂአትፍራ-ኀ1ነ
@እመንእንጂአትፍራ-ኀ1ነ 4 жыл бұрын
እውነትንሽ ነው ማሬ
@የዲቲቅምጥል
@የዲቲቅምጥል 4 жыл бұрын
ግን እሕቴ አጋጣሚ ነው እንጅ እኔ ጠፍቸ ደመወዝ እጥፍ ነው ስራ አይበዛም ሰወቹ ኮስሞቲክ ሑሉ ይገዙልኛል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
@seadifekerha4081
@seadifekerha4081 4 жыл бұрын
የኔ ማር እኔም እንዳችው ነኝ ሰዎችን ስወዳቸው
@aeeazz1733
@aeeazz1733 4 жыл бұрын
እኔምጠፍቸነዉ ግን በጣም ደሥተኛነኝ መቶሠባብር እሠራለሁ
@عبادالرحمن-م8ح
@عبادالرحمن-م8ح 4 жыл бұрын
እንዴ እድል ነው ሳህ
@GalaxyGalaxy-rc1zl
@GalaxyGalaxy-rc1zl 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@mamahalif1945
@mamahalif1945 4 жыл бұрын
ከጠፋሁ 2 ወሬ መጥፋት ከባድ ነው ብቻ አልሀምድልላህ
@ganailhaaaa494
@ganailhaaaa494 4 жыл бұрын
W.
@uaehmp2634
@uaehmp2634 4 жыл бұрын
Wore yutiup mani kkkkkk
@ዙቤዳሁንዳ
@ዙቤዳሁንዳ 11 ай бұрын
❤❤
@Miron-hz2lt
@Miron-hz2lt 6 ай бұрын
ጆርዳን ላይ ጠፍቶ የሚሰራ ካለ እስኪ በናታችሁ ንገሩኝ
@uykj36
@uykj36 4 жыл бұрын
Ewenet new gobezii
@dfghtyui4174
@dfghtyui4174 3 жыл бұрын
Wentnew egzhaber tena ysetsh 👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯😭😭😭😭😭😭😭
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 4 жыл бұрын
ምንም ጥያቄ የለውም ስቃይ አለ
@راكانالعنزي-ل6غ
@راكانالعنزي-ل6غ 12 күн бұрын
Tccil neh ehta
@alemdagme8675
@alemdagme8675 3 жыл бұрын
Ere. Enenm. Betam. Meronal. Gn
@samiraahamadi.jimmaa1030
@samiraahamadi.jimmaa1030 4 жыл бұрын
Yes wollah😢😢😢😢😢😢
@najata.medeya2225
@najata.medeya2225 4 жыл бұрын
N T
@راكانالعنزي-ل6غ
@راكانالعنزي-ل6غ 12 күн бұрын
Selcihin lacily
@አላህወኪል-ደ3ዸ
@አላህወኪል-ደ3ዸ 4 жыл бұрын
እረእኔስእህቴእናትየሆኑሠወችናቸዉምንአስጠፋኝደመወዙቢያስም
@asyadhufa2612
@asyadhufa2612 4 жыл бұрын
Min makaarano
@alemdagme8675
@alemdagme8675 3 жыл бұрын
Amarachi. New. Bentha. Man. Ymotal. Btchegerim. Melkam never Alesh
@ghadeerosman2419
@ghadeerosman2419 4 жыл бұрын
Ayzosh.ehite.e.r.kanchiga.yhun.ewinetsh.new.sew.lesew.aytekemm.enem.endanchi.kuntrat.new.mseraw.gin.bkedm.mchali.new.gin.anchi.berchi.gin.bemin.liredash.echilalew
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 жыл бұрын
እሄቴ ጠፈተሺም ኮተራተ፮ም ያቼ ጥንካሪ የወሰነዋል እኔጠፈቼ ነው ግን አልሀመዱሊላህ አድ ቤት 4አመቴነው
@ኢማንነኝየኡሚናፍቂ
@ኢማንነኝየኡሚናፍቂ 4 жыл бұрын
ጠፍቶመስራትአኬራንቲሽደሞኩትራት
@ghadeerosman2419
@ghadeerosman2419 4 жыл бұрын
Sew.bayredash.e.r.ale.enamesginalen.bahunu.siat.man.endez.ymekral
@metisalale1005
@metisalale1005 4 жыл бұрын
👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@anissanuri58
@anissanuri58 4 жыл бұрын
Dureyente Felegachu Neue eymetfute
@asihailo8667
@asihailo8667 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@kedistgetachew1523
@kedistgetachew1523 4 жыл бұрын
ወነትነወ ማር
@ghadeerosman2419
@ghadeerosman2419 4 жыл бұрын
Ayzosh.ahunim.e.r.aytilshm.atifr
@hawa5042
@hawa5042 4 жыл бұрын
ከቻልሸበዉሥጥአዉሪኝእህትፈልጌሸነዉ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 жыл бұрын
ሰላም እሺ በዝግ ደውይልኝ(973 3810 43 67)
@hawa5042
@hawa5042 4 жыл бұрын
@@Tube-fp8gy እሸማሬ
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
እረ ተይ ከንትራት ደግሞ እንደ አህያ ይረግጡሻል
@ሀሰቢነላህወይመልወኪልአላ
@ሀሰቢነላህወይመልወኪልአላ 4 жыл бұрын
ሰህ አህያ አረዱብኝ አላህ ብሎ እኔ መዳማቸው ባረገኝ የኔወቹንእኔን አያረገኝያኔለታታታታታታ
@zinet273
@zinet273 4 жыл бұрын
@@ሀሰቢነላህወይመልወኪልአላ የኔማር። አይዞሺ አላህ ይይላቸዉ💝💝
@weltkidanmd3804
@weltkidanmd3804 4 жыл бұрын
betikikl
@عبادالرحمن-م8ح
@عبادالرحمن-م8ح 4 жыл бұрын
ጠፍቶ መስራት ባል ያስገኛል ይላሉ kkkk እውነት ነው እንዴ እናንተ?
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 жыл бұрын
አይ እህቴ ባል መቼ ጠፋ ልብ ያለ ጠፋ እንጂ
@عبادالرحمن-م8ح
@عبادالرحمن-م8ح 4 жыл бұрын
@@Tube-fp8gy በጣም
@sነኝየስኢድእህትየሀይቅል
@sነኝየስኢድእህትየሀይቅል 4 жыл бұрын
@@عبادالرحمن-م8ح ሀሀሀሀሀ ለባል ተብሎ አይደለም የሚጠፍው ነብሴ ያየው ያውቀዋል እውነቱን
@عبادالرحمن-م8ح
@عبادالرحمن-م8ح 4 жыл бұрын
@@sነኝየስኢድእህትየሀይቅል 😜
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 4 жыл бұрын
እሺ ኮሜተሮች የምትሉት አይጠፋባችሁም ጠፍቶ መስራት ባል ፍለጋ ሳይሆን ከሜደርስብን ችግር አንጻር ነው
@tnesaali4020
@tnesaali4020 4 жыл бұрын
Tezamijalhu malse
@hakmathaam3281
@hakmathaam3281 2 жыл бұрын
እህቴትክክልብለሻል
@SewSeww-n5g
@SewSeww-n5g 10 күн бұрын
እረዘበይወሸት
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 10 күн бұрын
@@SewSeww-n5g አረ ዘ በውሽት ያልደረሰበት ብዙ ያውራል
@madeenamadeena6785
@madeenamadeena6785 4 жыл бұрын
ወረኛ ሌላዉ ቀርቶ እንኮ ስል የመያዝ መብት አለሽ መልስ መመለስ ትችያለሽ አልሰራም ማለት ትችያለሽ ጠፍቶ መስራት ነጣነት አለ
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
ትክክል እህቴ ማን ጠፍቶ እደመስራት ዝበያት
@ኢየሱስይመጣል-የ9ተ
@ኢየሱስይመጣል-የ9ተ 4 жыл бұрын
ውሸታም
@madeenamadeena6785
@madeenamadeena6785 4 жыл бұрын
ማመን አለማመን የራስ ፈንታ ነዉ ነጻነት በደብረ እንዳለ አዉቃለሁ በራሴ በሰወቹ አላዉቅም ኢጃዛ ስገቢ ገና በወር በወር ተስማምተሽ ትገቢያለሽ መዉጣት አለመዉጣት ያንች ፈንታ ነዉ
@ሰላምሰላም-ጨ2ኀ
@ሰላምሰላም-ጨ2ኀ 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ Жыл бұрын
​@@zeinetbasier9677እስቲ ውዴ አስጠፊኝ በናትሽ እራብ ሊደፋኝ ነው ሰው አላቅም
@marrrbafff1258
@marrrbafff1258 4 жыл бұрын
ጥፉ ዝበሏት ወሬኛ ብቻ የሚቀበላችሁን ሠው እወቁ ማለት በወንድ ጋር እዳያሥጠፋችሁ የዘመኑ ወንድ ሸረኛ ናቸው
@alemdagme8675
@alemdagme8675 3 жыл бұрын
Ye tehgur. Muya. AleYn. Gn endet liwta. Went. Betam meronal
@marrrbafff1258
@marrrbafff1258 4 жыл бұрын
አረበለው ውሸት
@marrrbafff1258
@marrrbafff1258 4 жыл бұрын
አረአታካብጂ
@AmiloEthiopia
@AmiloEthiopia 8 ай бұрын
እውነትነው
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
የቡዳ መንፈስ ያለበት ሰው ባህርያት👈👈👇👇
6:59
ጎዶሊያስ መንፈሳዊ ሚድያ (Godoliyas spiritual media)
Рет қаралды 20 М.
ቤት ውስጥ የሚያሰቃዩአት የቤት ሰራተኛ
28:38
ሁሱን ንሰሀ ግባ እያለች ነው ወገናችን
44:44
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 12 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН