ጨፌው በሽመልስ ላይ ተነሳ “መኖር አልቻልንም” ፤ ሚኒስትሯ የተመራው የፋኖ ህውሃት ኦሮሞ ስብሰባ ፤ ሚንስትሮቹ በአብይ ላይ ቅሬታ አሰሙ ፤

  Рет қаралды 19,476

Addis Post

Addis Post

Күн бұрын

Welcome to Addis Post አዲስ ፖስት - Your Reliable Source for Ethiopian Current Issues
Join us as we delve into the most pressing and relevant news impacting Ethiopia today. Our channel is committed to providing you with accurate, balanced, and in-depth coverage of current events in Ethiopia. We pride ourselves on our neutrality and reliability, ensuring that you get the full picture without bias.
Stay informed with our comprehensive reports and stay engaged with the issues that matter most.
Don’t forget to like, comment, and subscribe to stay updated with the latest news from Ethiopia!
#EthiopiaNews #CurrentAffairs #ReliableNews #NeutralReporting #StayInformed

Пікірлер: 30
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 8 сағат бұрын
❤❤❤ የጅማ የእነ አብይ ውሣኔወች የማጨነገፍ ሥራወች ላይ በተከታታይ ብናተኩር አንዘናጋ ❤
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 4 сағат бұрын
ርዕሱን የሚመጥን እንደሆነ በማመን ማዳመጥ ጀመርኩ፡፡
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 18 сағат бұрын
በዚህ ሰብሰብ የአማራ ችግር አይፈታም ማን ነው ፋኖን የወከለው ፋኖ አንድ ወጥ አደረጃጀት ሳይኖረው ማን ወክሎት ከነ ሕዝቀረል ጋቢሳ እና ከወያኔ ጋር በሚደረግ ሰብሰብ ነው ወየ የአማራ ጥያቄ የሚመለሰው ቀልደ ነው
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 21 сағат бұрын
ደሳለኝ ጣሠው ይሄ ባንዳ በቅርቡ ወደ መቃብር ይወርዳል።
@danialedani
@danialedani 19 сағат бұрын
የጋራ እዉነት÷የጋራ ርዕዮት÷የጋራ አገር÷የጋራ ተቋም÷ባጠቃላይ የጋራ ስጋት የሌላቸዉ ሌቦች እና ዘረኞች በመንግሥት ሥም አራችንን አወደሟት!
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 19 сағат бұрын
ደሳለኝ ጣሰው ስለሆዱና ከሆዱ ውጪ ማሰብ የማይችል ማሰብ ማስተዋል የተሳነው አይደለምን? ቢያስብማ የአብይ ተላላኪ ባልሆነ ነበር። በገዛ ምድሩ እየተፈጸመ ያለውን ግፍና መከራ ለማየት የተሳነው ነውና።
@TheEthiolion
@TheEthiolion 19 сағат бұрын
bandaw min yaderge, hodu kemenefatu yetenessa chamawen enkuan mayet yetesannew banda, mutanta enna kalsi atbo bagegnew santim aynu enna aymerow tawero enatu enna liju stegedel enkuan lemaweke or lireda alchalem.
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 21 сағат бұрын
አይ አቶ ደሳለኝ😅😅😅
@TheEthiolion
@TheEthiolion 19 сағат бұрын
ayee yebanda gudai
@SmilingBadminton-kz2wq
@SmilingBadminton-kz2wq 21 сағат бұрын
❤❤❤❤
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 20 сағат бұрын
ቢሺኬሉት ብርቅህ ሁሉ ብርቅህ
@TheEthiolion
@TheEthiolion 19 сағат бұрын
Mene yarderge, aheya sineda adgo, ahun beturetaw bisklet yinda enji.
@zenabuawoldemariam
@zenabuawoldemariam 19 сағат бұрын
God blesses good work and condemn bad. Common Sense. Be honorable human. Full Stop!
@afeweld5291
@afeweld5291 12 сағат бұрын
" አንድ ልቡ የቆሰለ ጅግና ልደቱ አያሌውን ሲሰረስር የደረሰበት፣ "በአማራ ትግል በአሻጥረኛነት ተጠያቂ ነህ"ብሎ ቢናገር፣ ልደቱ አያሌው፣ " አማራ ጠል የሆናችሁ በእውቀትም፣ በገንዘብም፣ በሚዲያም፣ በጠበቃም ፣ እርዱኝ ብሎ፣ ግለሰቡን በደቦ ከሥራው ሊያስባርር ወዳጆቹን ጠራ ገዱአንዳርጋቸው፣ እስክንድር ነጋ ተነሱ ሲልም ከተማውን ቀወጠው ሁሉም አማራ ጠል ከተደበቀበት ወጥቶ ተንዘረዘረ ። * ግለሰቡ ትክክል ነበር በዩኤስ ኤድ የሚደገፈው ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ተደብቀው የአማራን ትግል ለማደናቀፍ ሲሸርቡ ቆይተው 'ሠላም' ብለው ወጡ ግን ለኢትዮጵያ መፍረስ የአማራ ብሔርተኝነት መጠንከር መሆኑን ተማምነው ማራከስ ጀመሩ " አማራ አለ? የለም? የሚለው ጥያቄ ያለፈበት ነው አማራ ነኝ የሚል ማኅበረሰብ አለ፣ አሁን ጥያቄው አማራ ማነው? በደም በሃይማኖት በቋንቋነው የሚወሰነው? ገና አልተወያየንም፣ አልተደራደርንም፣ መግባባት ላይ አልደረስንም" ሲል ልደቱ አያሌው የጓዳ ፖለቲካ ጀመረ። ፋኖ "በደሌመገፋቴን የሚያምን ሰው የሆነ ሰው ሁሉ ወዳጄ ነው ማንም ነገድ ጠላት የለኝም" ብሎ በግልፅ ተናግሮ እየተገበረ፣ ልደቱ የፋኖ መሪዎችን ንግግር እያጣመመ እየተረጎመ ጠላት ሲያፈላልግ ሰንብቷል። ይባስም "የፋኖ ትግል ይጠለፋል፣ ይዳከማል፣የትም አይደርስም በእርግጠኝነት የበለጠ ይከፋፈላል ያለው እስክንድር የሚሰራውን ስለሚያቀብለው ነበር። ድርድር፣ ውይይት፣ንግግር፣ ተቀባዠረባቸው፣ ፍኖተካርታው/ ማኒፌስቶው ኢትዮጵያኒስት ፋኖ ሆኖ ተጨመላለቀ የሚያደምጠው ሲጠፋ ልደቱ" ሸኙኝ መንግስትም አማራም ሊገሉኝ ይችላሉ" ብሎ አወናበደ። ★እኔ ግን ብያለሁ አሁንም እላለሁ ልደቱን የሚከተሉ ሁሉ አብይ አህመድን ጨምሮ አማራ ጠል የማንነት ቀውስ ስላላቸው በጭራሽ አይነካውም ሁለቱም አውቆ አበዶች ናቸው። * ልደቱ የትኛውን አማራ ይዞ ሊደራደር ነው? ሠላም የሚያመጣው በረሃ ወርዶ ወጥቶ ነው፣ ወይንስ እንደተለመደው ሸራተን ሻይ ቡና እያለ? የእስክንድርን ፋኖ ይዞ እንግሊዘኛ ማውራት ምን ይፈይዳል? ዶ/ር ዮናስ ብሩም የማገኛቸው ፋኖዎች አሉ ብሏል፣ ነገ ደሞ የኤፍሬም ኢስኣቅ ፋኖ ይወጣል፣ ምክንያቱም አራት ማኒፌስቶ ይዘው የሚያወናብዱ በፋኖ ስም በኢትዮጵያኒስት ማልያ የሚያጠቃቅሱ ቡድኖችም፣ ከኢህአዴግ ተባራሪ፣ ከብልፅግና አፈንጋጭ፣ ከኢዜማና አብን ድቅል 'ፋ' የሆኑ ገንዘብ መንታፊ፣ ትግል ጠላፊ፣ የማንነት ቀውስ በሽተኞችም፣ ከወጣ ከወረደው የሚሞዳሞዱ አቋም የለሾች ህዝብና ሀገር የሚያሻሽጡ እንዳሉ ፋኖ ሊነቃ ይገባል! ። * ፋኖ ከዲያስፖራ አሞራዎች ራሱን ያርቅ፣ መመሪያ ከዲያስፖራ አይቀበል፣ በግልፅ የሚያገኛቸውን የውጭ ተወካዮች ለዲያስፖራው ያሳውቅ፣ መጥፎዎችንም ባሉበት ያውግዝ፣ በጥንቃቄ በንቃት እያንዳንዱ ራሱን ይጠብቅ። አራት ነጥብ። ይኼው ነው!
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 10 сағат бұрын
ሰበ ከንቱ …………… ቄጠማው ጠውልጎ፣ ሙጃው ፋፍቶ በሀገር ግሽበት የማይፈራ፣ በአውሎው፣ በወጀቡ፣ ወገን ስጋት ገብቶት፣ ምድሪቱም ተማራ፣ ጊዜው ባነገሰው ፣በውድቅ ስብዕና ፣ በምድረ ጥምባጥምብ በተመጻዳቂው መፈናቀል ሰፍቷል፤መተራመስ ደርቷል ፤ የደም ጋን ተከፍቷል በጦር ኃይል ሰባቂው። ራስ ወዳድነት ገደብ አልፎ ስቶ፣ ያ ባልንጀርነት እስኪጠፋ ደብዛው፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ሰው ይበዳደላል የአዳም ዘርማንዘር ከምሩ አበዛው። ሰው ሁሉ ፈራሽ ነው፤ ነፍሱም ሞትን ቀማሽ፣ ወዮለት አማጺው በቀነ ቂያማ፣ ወደ ፍርዱ ዙፋን ሲቀርብ በተመላሽ። እህ… ሰው ሆይ ምን ልበልህ ? ሁኔታ ቢመርም ምን ብንጠላላ፣ ፍቅር አሸንፎኝ አብሽር ላሽር መላ … ሁሉ ያልፋልና ከሐቅ ጽድቅ ሳንርቅ፣ ሳንቀልድ በእውነቱ፣ አምነን ታምነን እንሙት ሀራም ቁርስ ሳንቆርስ ከአነ ሰበ ከንቱ። የበሻሻ ውላጅ እና የጅማ ውራጅ የሆነው ጠቅላይ ሚኒስትራችን በብዙ ማስረጃ "አባይ ወይም ተባይ" የሚያሰኝ እንጂ "አብይ" ተብሎ ሊያስጠራው የሚችል ተግባርም ሆነ ምግባር የለውም። ፈጣሪ ስሙን እና ማዕረጉን እንደ ማይመጥነው እንደዚህ ተልከሲስ ተወዶ ከመጠላት ይጠብቃችሁ። አሏህ የአመራር ተውሳኮችን በተኙበት ያስቀርልን።ፖለቲካዊ ቁማራቸውን ያክስምልን። አሏሁመ አሚን በሉ።ከልብ አምነን ዱአ ካደረግን ወላሂ እውን ይሆናል።
@achagre3721
@achagre3721 7 сағат бұрын
Amarawene yemywekelewe weche yalewe sayehone hagere wesete yalewe fano becha newe yemaneme Banda be fano seme masatefe ayegebame leke ende prytoreyawe amarawene yalewekele Banda beadeneochene yazele meserete byse sebeseba newe endelemedute ye amarawene medere le weyane lemesetetena fanone lemagelele yemyderege achatere newe fano yachenefale
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 10 сағат бұрын
Shame on nonsense & stupid political leaders,
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 20 сағат бұрын
ምድረ ኮልኮሌ
@TheEthiolion
@TheEthiolion 19 сағат бұрын
Sema gered enna mutanta atabi honeh seteketer, aderge yetebalkenne lemadreg wedeh selegebah enna hodehen merteh seleteketerk, wegenhen, enathen, ligehen, ehetehene gedel setebal yemegdel gedeta alebeh malet newe. Ante Hodam shermutta!!!
@medhanitwossene9094
@medhanitwossene9094 19 сағат бұрын
አማራ ሆነህ ፋኖን ፅንፈኛ ትንሽ አለማፈርህ ፋኖ ሲያሸንፍ ዋጋህን ታገኛለህ
@miheretetibebe8838
@miheretetibebe8838 19 сағат бұрын
😮
@abrhamKelmawork
@abrhamKelmawork 12 сағат бұрын
ሃሳብ አይ ዶስ አለኝ አይሰቀጥጥህም ዳሩ እንዳ አህያ ከርስህ ከሞላ ኣማራው ቢያልቅ ምን ቸገረው።
@ageriekeralemefeleke1308
@ageriekeralemefeleke1308 19 сағат бұрын
ነፍጠኛ አለ ግማታም
@endalemera25
@endalemera25 18 сағат бұрын
የሚገርም፡ነው፡እርሱም፡እንደሌሎች፡ነፍጠኛ፡የሚለውን፡ቃል፡መጠቀም፡ጀመረ፡ሌሎቹስ፡የቃሉን፡ፍቺ፡ካለማወቅ፡ስድብ፡መስሏቸው፡ይሆናል፡የሱ፡ደግሞ፡ከምን፡የመነጨ፡ነው?ፋኖዎች፡ይህንን፡ሰው፡ለምን፡አትጎበኙትም?
@AmmanAmman-rx2ww
@AmmanAmman-rx2ww 5 сағат бұрын
አልሞትም ሽማልስ
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН