አንድ ችግር ሲገጥማችሁ በበደላችሁ እንደመጣባችሁ የሚፈርዱባችሁ...

  Рет қаралды 2,004

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 90
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በሰው ከመፈረድ ጣቴን በሰው ላይ ከመቀሰረ አድነኝ በቸርነትህ እንደቆምኩ አልርሳ ስላስተማርከኝ አመሰግንሃለሁ ጌታዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@AmarichYilma-ve5hm
@AmarichYilma-ve5hm Күн бұрын
መምህር ከወደቀዉ ችቡድ እንኳን እግዚአብሔር አዳኖት ያስተማሩን እዉነት ነው በቤተሰባችን ደርሶብን ያየነዉ ነው 😢 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@Noah-g9x1z
@Noah-g9x1z Күн бұрын
Amen! Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏 Tsegawun Yabezaleh ☘️💚💚💚💚💚💚💚☘️
@ማስሬየጌታ
@ማስሬየጌታ 21 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ቅዱስ አባቴ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለሁ ደካማ በምህረትህ ያቆምከኝ ሆይ እንደ በደሌ ያልከፈልከኝ ጌታዬ ሰዉ ላይ ከመፍረድ የሰዉን በደል ከመቁጠር አድነኝ ጠብቀኝ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@salamtata3005
@salamtata3005 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Күн бұрын
በኛ አበሾች በጣም በተደጋጋሚ የምንለው ባህሪ ነው እባካችሁ ይህን ከተማርን በኃላ እኔ ላይ ሊደረግ የማልፈልገውን ፍርድ ሰው ላይ መፍረድ ትክክል አይደለም በማለት እስቲ እንለማመድ። የስንቱን ልብ እንዳቆሰልን ታስታውሳላችሁ ??? ንሰዓ ገብተን መልካም አንደበት ይኑረን የእግዚያብሔር ቤተሰቦች።
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ። ትምህርታችን ሁል ግዜም ዛሬ ምን እንማር ይሆን እላለሁ ። ይህ መታደል ነው እንዲህ ዓይነት ዘመኑን ያማከለ እውቀት ማግኘት በዚህ ግራ በተጋባ ዘመን !!
@medhanitb9389
@medhanitb9389 7 сағат бұрын
አሜን! አቤቱ ለአፌ ጠባቂ መልአክ ላክልኝ ፤ አሜን! የመከረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
@GggSss-cy1lr
@GggSss-cy1lr Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@dragohd4241
@dragohd4241 Күн бұрын
አሜን !!!ቃለሕይወት ያሠማልን!!!
@tube5986
@tube5986 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤ አባታችን❤❤❤
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen Күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ🙏🙏🙏❤❤❤
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 37 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ፈጣሪ አምላክ በሰዉ ላይ ከመፍረድ ይጠብቀን አይነ ልቦናችንን ያብራልን ቃለ ሂዎትን ያሰመልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@khankhan-dr6yn
@khankhan-dr6yn Күн бұрын
Kal Hiwet yaseman Amen amen amen
@Dagmawi1335
@Dagmawi1335 Күн бұрын
Amen kalehiwot yasemalen
@hagaramariam6456
@hagaramariam6456 Күн бұрын
መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ይወት ያሰማሁት እግዚአብሔር ይጠብቃን ከክፉ ነገር
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 2 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ያስተማረን የመከረን ቅዱስ እግዚአብሔር ተመስገን። ቃለህይወት ያሰማልን
@aynalemashe6794
@aynalemashe6794 29 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ !!!
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@SalahMan-d7c
@SalahMan-d7c Күн бұрын
አሜን, ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚኣብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልን አባታችን
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 5 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ::
@meskeremassefa280
@meskeremassefa280 21 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie Күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@eyerusalemyemanebirhan7159
@eyerusalemyemanebirhan7159 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏አቤቱ ማረን ይቅር በለን! በምህረትህና በቸርነትህ አስበን🙏❤️🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏
@fasikamamo344
@fasikamamo344 Күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@romanghandour2003
@romanghandour2003 18 сағат бұрын
አሜን አሜን
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤
@Alem844
@Alem844 Күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@kedestfisaha534
@kedestfisaha534 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@MindayeHaleygnaw
@MindayeHaleygnaw Күн бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏
@ወርቅአፈራሁመለስ
@ወርቅአፈራሁመለስ Күн бұрын
አሜን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እዴትነህልን ኑርልንቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@abelhidase1226
@abelhidase1226 8 сағат бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
@webalemtiret6041
@webalemtiret6041 Күн бұрын
Amen Amen Amen
@HewanHewan-zo2ni
@HewanHewan-zo2ni Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@90God86
@90God86 Күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@mimilulu3436
@mimilulu3436 Сағат бұрын
አይኔን ከሰው አንስቼ በላዬ ላይ እንዳረግ ፈጣሪዬ እርዳኝ🙏 አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🙏🥰
@adenilfu2166
@adenilfu2166 Күн бұрын
Amen amen amen egzabher yemesgen kale hiwoet ysemalen memeher ❤❤❤❤
@shewithidru8226
@shewithidru8226 Күн бұрын
Amen Amen Amen 🙌💗
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Күн бұрын
እዉነት ነዉይማረን ምህረቱ አሜን አሜን አሜን
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@NatnaelTeklemariam
@NatnaelTeklemariam Күн бұрын
Amen KaleHiwet Yasemalin
@zufanlake632
@zufanlake632 Күн бұрын
Amen
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 Күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@abelhagos1673
@abelhagos1673 Күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏
@MskDiresi
@MskDiresi Күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@wesentadesse4773
@wesentadesse4773 19 сағат бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BizuayehuKaasa
@BizuayehuKaasa Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲🤲
@Saba-7
@Saba-7 Күн бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@mimi-v2n2d
@mimi-v2n2d Күн бұрын
አሜን ፫ ቃለሕይወትን ያሰማልን❤❤❤
@selamwitambaw5805
@selamwitambaw5805 Күн бұрын
Amen ❤
@riyapatummaafilputhanathan2667
@riyapatummaafilputhanathan2667 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@bruktawitdersse1492
@bruktawitdersse1492 Күн бұрын
Kalehewote yassemalene amen
@z_amen87
@z_amen87 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ
@ወርቅአፈራሁመለስ
@ወርቅአፈራሁመለስ Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@ወርቅአፈራሁመለስ
@ወርቅአፈራሁመለስ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ማቱሳላቢንያም
@ማቱሳላቢንያም 13 сағат бұрын
Amen❤❤❤
@user-qh6fc6fi1l
@user-qh6fc6fi1l 8 сағат бұрын
Amen!!!Thank u kesis!!!
@yonatanabrhamtemtme8227
@yonatanabrhamtemtme8227 Күн бұрын
Kale hiwot yasemalen yagelglot zemenotn yarzemln memhr ❤
@simerabe
@simerabe 7 сағат бұрын
አቤቱ ይቅር በለኝ በብዙ ነገሮች እንዲህ አስቤያለሁ እና በምህረትህ ጎብኘኝ
@addisukefla2438
@addisukefla2438 4 сағат бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን።
@haileabgegziabher864
@haileabgegziabher864 Күн бұрын
Amen amen geta yebrkeline
@etshiywotgetaneh7335
@etshiywotgetaneh7335 Күн бұрын
ሰው ነኝ ግን ብዙ በደል ብዙ መከራ ሲደርስብኝ. ከደከመኝ ምን ላርገው አጠገቤ መልካም መስለው ለምፈነኝን ሰው ቤቴን የሚዘርፉ የምያሰቃዩን ሰዎች ምን ላርጋቸው ምክር እፈልጋለሁ እብካችሁ ግራ ገባኝ ደካማ ነኝ ግን እኮ ሰው ነኝ የለፋሁበትን ስራዬን ሲዘርፉኝ እነዚህን ሰዎች ምን ልብል
@muzitabate8544
@muzitabate8544 Күн бұрын
God bless you and your family 🙏
@amehabelay2201
@amehabelay2201 Күн бұрын
Kalehiwot yasmalin
@ayniabrsh9295
@ayniabrsh9295 11 сағат бұрын
Enamesegnalen memhr
@efremamha8458
@efremamha8458 Күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@meronlegesse-yj6wm
@meronlegesse-yj6wm Күн бұрын
❤❤❤
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih Күн бұрын
❤🙏❤🙏❤🙏❤
@uguc7808
@uguc7808 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HabibaAliyousuf-vm1mh
@HabibaAliyousuf-vm1mh Күн бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@dagimabiyu244
@dagimabiyu244 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tiktokaddisethiopia6385
@tiktokaddisethiopia6385 Күн бұрын
Amne.kalhywtie.ysmalnie
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Күн бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@danatfikirtmuzmile3823
@danatfikirtmuzmile3823 13 сағат бұрын
አሜን
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 4 сағат бұрын
Amen Amen Amen
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 Күн бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@FIKRTEGEDAY
@FIKRTEGEDAY Күн бұрын
Amen
@tigestwotetenh3041
@tigestwotetenh3041 Күн бұрын
Amen 🙏 ❤
@እሙየክርስቶስልጅ
@እሙየክርስቶስልጅ Күн бұрын
❤❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@redaittaame8238
@redaittaame8238 Сағат бұрын
Amen Amen Amen
@hirutvangorder9165
@hirutvangorder9165 Күн бұрын
Amen
@kokobetefera2701
@kokobetefera2701 Күн бұрын
Amen 🙏 ❤
@helinamengstu8247
@helinamengstu8247 40 минут бұрын
❤❤❤
@firehiwotgirmaa724
@firehiwotgirmaa724 10 сағат бұрын
Amen
@meserettesfaye5625
@meserettesfaye5625 8 сағат бұрын
Amen
@EsubalewDamtew
@EsubalewDamtew Сағат бұрын
Amen
ስሜታዊ የሚያደርገን ነገር ሲገጥመን። KesiAshenafi
14:44
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 3,1 М.
ТЮРЕМЩИК В БОКСЕ! #shorts
00:58
HARD_MMA
Рет қаралды 2,3 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН
ችንካሩንና የጎኑን መወጋት ልባችሁን ክፈቱበት Kesis Ashenafi #habesha#abelbirhanuየወይኗልጅ#duet#ethioforum#tewahdo
18:37
הרב זמיר כהן - מה משמעות המזמור ''אשת חיל''
47:12
משיבת נפש- אור יהודה
Рет қаралды 11 М.
ТЮРЕМЩИК В БОКСЕ! #shorts
00:58
HARD_MMA
Рет қаралды 2,3 МЛН