Agegnehu Yideg - Egziabher Eyale (እግዚአብሄር እያለ)

  Рет қаралды 2,598,241

Agegnehu Yideg Wube

Agegnehu Yideg Wube

Күн бұрын

Пікірлер: 678
@RUhfURurr
@RUhfURurr 4 күн бұрын
በምን አይነት ሕይወት ውስጥ እያለፍኩ እንደሆነ የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ, ነገር ግን ይሄ መዝሙር ስሰማው ደግሜ እፅናናለው 🙏🙏🙏
@jerusalembayouofficial7580
@jerusalembayouofficial7580 2 жыл бұрын
ዛሬ በ 15/1/2015ዓ.ም የገጠመኝን ነገር ልንገራችሁ ከምሽቱ 5 ሰአት ሲሆን ትንሽ ፀልዬ ተኛሁ እናም በህልሜ ይህንን መዝሙር እየዘመርኩ ነበር በኋላም ከምሽቱ 5:45 ሲሆን የግቢያችን በር በሀይል ተደበደበ ሁላችንም እንቅልፍ ላይ ስለነበርን በሩን የሚከፍት ሰው አልነበረም የበር መደብደቡ እየበረታ ሲመጣ ከተኛነበት ደንግጠን ባነን ተነሳን ያየነው ለማመን የሚከብድ ነበር የጎረቤታችን 2 ቤቶች በእሳት ተያይዘው በሀይል እየነደዱ ነበር በጣም ደነገጥኩ ህልምም መሰለኝ ግን በዚህ ሁሉ ሰአት ይህን መዝሙር ከህልም ላይ ይዤው እንደተነሳሁ በውስጤ ይፈስ ነበር የሰፈር ሰው እየተረባረበ እሳቱ ወደ እኛ ቤት ሳይደርስ አጠፉ እሳት አደጋም መጥቶ የደረሰበትን አጠፋ እኛንም እግዚአብሔር በምህረቱ ታደገን። እግዚአብሔር በዚህ ዝማሬ መፍራት እንደሌለብን ተናግሮኝ ነበር እኛ ተኝተን ነበር የሚጠብቀን ግን አይተኛም አያንቀላፋም።
@noahmesfin2568
@noahmesfin2568 Жыл бұрын
መዝ 121:4
@enu8603
@enu8603 Жыл бұрын
ትክክል ❤
@mekame2023
@mekame2023 Жыл бұрын
Hallelujah የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት።
@firaolguta9446
@firaolguta9446 Жыл бұрын
Egziabher ewnet yetebeknal...simu kef ybal
@dawit1924
@dawit1924 7 ай бұрын
ጌታጋር በደንብ እንድቀርብ የረዳኝ መዝሙር ❤❤❤❤ ኦርቶዶክስ ነኝ ሀሙስ ጌታን ልቀበል ተዘጋጅቻለሁ ❤❤❤❤
@natinata2301
@natinata2301 6 ай бұрын
እንኮን ጌታ እረዳህ
@Kanan_123
@Kanan_123 6 ай бұрын
Congrats bro😊
@WinnerBizuneh
@WinnerBizuneh 5 ай бұрын
tebarek
@Abel-p9z
@Abel-p9z 3 ай бұрын
Yihan commente ayicha alekasikugh
@fertunapictures406
@fertunapictures406 3 ай бұрын
@@Abel-p9zenem nafekugh eyesun
@TinsaeKebede-yg2lu
@TinsaeKebede-yg2lu 9 ай бұрын
ፈርቼ እያለው ጭንቅ ውስጥ ሆኜ ዘምሬ ጌታ በዚህ ዝማሬ ነፃ አውጥቶኛል።ጌታ እየሱስ ይባረክ
@kidistmathewos2123
@kidistmathewos2123 8 ай бұрын
Amen
@amanuelhaile2793
@amanuelhaile2793 7 ай бұрын
Amen
@BeautyForAshes2000
@BeautyForAshes2000 3 ай бұрын
Me too. Bless you
@fetiyakadi4297
@fetiyakadi4297 3 жыл бұрын
ምንም ስለጌታ ሳላውቅ ያንተን መዝሙር ጎረቤት ስሰማ ውስጤ እየተነካ አለቀሰ ነበር ዛሬም እንደዛው በቃ ልዬ መንፈስ አለው መዝሙሮችህ
@hiwotamnuel9539
@hiwotamnuel9539 2 жыл бұрын
Tebark
@alemitutdeses9168
@alemitutdeses9168 2 жыл бұрын
2
@muluneshdana3575
@muluneshdana3575 2 жыл бұрын
Tabaraki
@abdulfetahmohammed922
@abdulfetahmohammed922 2 жыл бұрын
Tebareki እህቴ! ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው🙏!
@bornagain2362
@bornagain2362 2 жыл бұрын
@@hiwotamnuel9539 owes Öl 98 de a Nh 3f2u7 377 bmrc
@dawit1924
@dawit1924 2 ай бұрын
ጌታ አዳኝ ነው እኔ አረመኔውን አነሳኝ ጌታን ተቀበልኩ ሳይሆን እሱ ወሰደኝ ኢየሱስ ይዞኛል እመኑኝ የትም እንዳልሄድበት ይዞኛል ኢየሱስ ጌታ ነው
@Efojiseus
@Efojiseus 9 ай бұрын
18 ጠዋት ሰነሳ አሄ መዝሙር በ ለቤ simelales ነበር አና yiutube ላይ ፈልጌ eyadametkut ነበር ከዛ ከ dekikawoch ቦሀላ ቤት ወስጥ ብዙ ነገር ተፈጠረ ኤግዚያብሔር sletadegen አመሰገንኩ ጠላት ያሰበው ነገር አልሆነም amennnn😍🥺😭😭😭😭😭🙏🙏
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 4 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር ሳዳምጥ እራሴን እገምተዋለእ አስመሳይ መሆኔ ይገባኛል እግዚያብሄር አንድ ቀንም ትቴኝ አያውቅም ግን እኔ እሱ በሚፈልገው መንገድ አልሄድም እናደዳለው በራሴ ጌታችን ልቤ የሚፈልገው ሌላ ጭንቅላት ሌላ ጌታ ከመቅበዝበዝ ህይወት አውጣኝ 😭🙏
@maskimaski3120
@maskimaski3120 3 жыл бұрын
Amne yawetashi
@mathewosenku5942
@mathewosenku5942 3 жыл бұрын
Like
@mathewosenku5942
@mathewosenku5942 3 жыл бұрын
@@maskimaski3120 love
@gemechuderessa
@gemechuderessa 3 жыл бұрын
Geta Iyesus Kiristos Yirdash ihite !
@mimimitiku2582
@mimimitiku2582 3 жыл бұрын
Amen enem lek endanchi negn geta yirdan
@MisganaRobel
@MisganaRobel Жыл бұрын
በሰማሁት ቁጥር ሁሌም በእግዚአብሔር ያለኝን እምነት ከፍ የሚያደርግ መዝሙር። ዘመንህ ይባረክ Agegnehu
@DawitEyob-r3g
@DawitEyob-r3g 6 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ ሆድ ይብሰኛል 😭😭😭
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 Жыл бұрын
ስደተኛ ካንብ ሆኜ ይሄ መዝሙር እንዴት እንደጠቀመኘ ቃሉ ይሰራል ወንድሞች ካመናችሁበት አጎ ለምልምልኘ 😭😭😍😍✋✋✋✋👈👈
@DaveSolo-pu1hp
@DaveSolo-pu1hp Ай бұрын
አሜን እግዚአብርሄ አለ እኔ በጣም እያሰብኩ 2017 ተፈተኝ ነን እጅግ ፈርቼ ሰለ የ እግዚአብሔር ድምጽ ሰማው እውነት ነው ለምን እፈራሎ ተዳ አልፈራም በ ጥሩ ውጤት አልፈሎ ።
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
ምንም የማልስልችው መንፍስ ቅዱስ የተሙላብት በውነት ጠዋት ጠዋት ይህን መዝሙር ስራ ከመሄድ በፍት ሳልስማው አልሄድም እውነት እግዚአብሔር ካለ ምን ያስፍራል ውንድሜ ስላንተ እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውስድ አሜን አሜን ተባረክ
@bimne9733
@bimne9733 2 жыл бұрын
በህይወቴ አልፈዋለው ብዬ ያላሰብኩትን አሳልፋኛል ስፈራ እግዚአብሔር ስር የምደበቅበት መዝሙር ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ብዙ ምስክርነት ያለው መዝሙር ነው ለኔ
@eliasyetna291
@eliasyetna291 4 жыл бұрын
ይህን ሰማያዊ መዝሙር እየሰሙ ጠልቆ መንፈሳዊ ነገርን አለማሰላሰል አይቻልም 😭😢😭😢አጉ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@AssefaFoche
@AssefaFoche 3 жыл бұрын
Absolutely true
@marame3361
@marame3361 3 жыл бұрын
AMSadbn🌻🌻 🌽🌽 🌼🏘 📖
@marame3361
@marame3361 3 жыл бұрын
AMartan 👏 📖📖 🍇 👈 💯 ❤🌻🌻🌻🌻 🌼 🌼🌽🌽 ♀
@temesgenfikire4260
@temesgenfikire4260 3 жыл бұрын
Egzabhre amlk yebrikike ewodahlu
@haihao5362
@haihao5362 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር እየልሄ እንዴት እፈረልዉ ተበረክ ዘመን ይለመልም🙌🙌🙌🙌
@meharitadesse7563
@meharitadesse7563 5 ай бұрын
አኔ አርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተን መዝሙር ሰሰማ ውስጤን ነው የሚነካኝ አውነት ግጥሙ ብትል ዜማው ወንድሜ ❤❤❤❤❤
@amaneethio6021
@amaneethio6021 3 жыл бұрын
አይቻልም እንጂ ቢቻል የኔንም እድሜ ጨምረህ እግዚአብሔርን እየመሰገንክ ብትኖር ደስታዬን አልችልም ነበር❤😭😢😢ልቤ እንዴት እንዴነዛራኝ❤😢 አሜን ተባረክ🙏
@mathewosenku5942
@mathewosenku5942 3 жыл бұрын
Like
@asebarba
@asebarba 3 жыл бұрын
በሰማሁት ቁጥር ሁሌም በእግዚአብሔር ያለኝን እምነት ከፍ የሚያደርግ መዝሙር። ዘመንህ ይባረክ!
@yohannestadesse-g8t
@yohannestadesse-g8t 9 күн бұрын
ሁሌም ስለእየሱስ ሳስብ የምሰጠው የለኝምና እንባየን እንባየን እሰዋለሁ በቃ፤ እባክህ ልጄ በለኝ
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 4 ай бұрын
አጉዬ ልጅ ሆኜ በቴፕ ካሴት ነበር መዝሙሮችህን ምስማው ምን አይነትየታደልክ ስው ነህ ይሄንን ንጉስማገልገል መታደል ነው
@Amsale-lo9kw
@Amsale-lo9kw Жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል ግን በቃ ሺ አመት ኑርልን አንተ የትውልድ በረከት ነክ !!!ዘመንክ ሁሉ የተባረከ(የለመለመ )ይሁን!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!!
@elsakifle7322
@elsakifle7322 16 күн бұрын
Glory to the lord 🙏 bless you my brothers, the mighty warrior 👏👏👏👏👏👏 በልቤ አለ ትዝታዬ በፍፁም ልረሳው የማልችለው ብዙ ብዙ ያርገው ጌታዬ
@meserttaddesa5067
@meserttaddesa5067 3 жыл бұрын
አገኘሁ ያንተን መዝሙር 1 983 ጀምሮ አዳምጠዋለሁ ጌታ በመዝሙር እንድታገለግለው የመረጠህ ድንቅ ሰው ነህ እረጅም ዕድሜ ይስጥህ ተባረክ።
@bilisumaworku3390
@bilisumaworku3390 3 жыл бұрын
ዛሬ ማለዳ በዚህ መዝሙር ተናገረኝ ፈፅሙ ለዘመኑ ወጀብ እኔና ቤቴን እንደማይተው ለዚህ ነው እየደጋገምኩኝ ለሁለት ሰዓታት የሰማውት ጌታ ይባርክህ ሳትደባለቅ ዘመንህ ይለቅ
@nahomamare1506
@nahomamare1506 3 жыл бұрын
እንዴት ያለ ድንቅ መዝሙር ነው በጌታ እውነት የ ዘማሪ አገኘሁ ይደግ መዝሙሮች አደለም በጌታ ለሆነ ሰው ይቅርና ጌታን ለማያውቁት ራሱ ሲያደምጡት መንፈስን ያረሰርሳሉ የ አገልግሎት ዘመኑ ሁሉ የተባረከ ይሁንለት በ እየሱስ ስም
@dawitminda2079
@dawitminda2079 Ай бұрын
አምላኬ ሆይ ምን ይሣንሀል❤❤❤የኔ ውድ አምላክ😭😭😭አዎ እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ የኔ አባት ❤❤❤😭😭🥰🥰
@solf2000
@solf2000 2 жыл бұрын
ይህን ዝማሬ ዛሬ ብቻ ስንቴ አደመጥሁት ማለት ነው? ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። ጌታ ይባርክህ፥ ወንድማችን አጌ።
@WayMake
@WayMake 21 күн бұрын
ሳክስፎን የምትጫዎተው ልጅ ልዩ ችሎታ ያላት ብቻ ሳትሆን ሳትጨነቅ የምታቀነቅን ልዩ አርቲስት ናት። Much respect❤
@mmbb8853
@mmbb8853 3 жыл бұрын
ከድሮ ጀምሬ እሰማህ ነበር ዛሬ ባለሁበት በመውደቅና በመነሳት ህይወቴ ይህንን አጽናኝ መዝሙር ስሰማ አምና ካቻምና ያሻገረኝ አምላክ አሁንም እንደማይተወኝ ስላሳየከኝ እጅግ ተባረክ ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ
@hewth1879
@hewth1879 3 жыл бұрын
Amen amen
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@Hanny-s6z
@Hanny-s6z 3 ай бұрын
ወድሜ፡ቤጌታ፡በየሱስክርስቶስም፡ለዘላለም፡ተባርከ፡ቅር
@shitayegalore1620
@shitayegalore1620 Ай бұрын
ይህ ስጦታ ከውሰጥህ እንድፈሰ ስላደረገው ቅዱሰ እግአብሔርን በጣም አመሰግነዋለሁ አደንቀዋለሁ በየሱስ ስም በረከቱ የብዛልህ
@eskenderalewabe4899
@eskenderalewabe4899 15 күн бұрын
እግዚአብሔር አባት ሆይ ስለ እየሱስ አመሰግንሀለሁ 🙌🙌🙌
@Bettymixedmedia
@Bettymixedmedia 3 жыл бұрын
የኔ ውድወንድም ኮቪድ ታምሜ ተኝቼ ነው ይሄንን መዝ ሙር የምሰማው በጣም ደግፎኛል የዘላለም አባት አብዝ ቶይባርክህ 🙏
@h.t9207
@h.t9207 2 ай бұрын
ኡፋ እግዚአብሄር ይመስገን እየሰማሁት ነፍሴ ገሰገሰች ወደ ጌታዋ እልልል…..ል እያለች እልልታዋን ልጥንለት በመሰዊያው ለጌታዋ❤❤❤🎉🎉🎉ተባረኪ እህታችን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@barakatlamaboagore5728
@barakatlamaboagore5728 Ай бұрын
ኦሃለሉያ አሜን አሜን ✝️🛐ጌታ ይባረክህ
@yegoneneshelias5571
@yegoneneshelias5571 Жыл бұрын
እውነት ይሄን መዝሙር ሁሌም አልቅሼ😭😭😭 ነው ሚያልቀው በእንባ ዘምሬ ነው ሚያልቀው ሁሌም እኮ ነው እውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክክ ❤❤ሁሌም ልቤን ሚያንፅልኝ መዝሙር
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 Жыл бұрын
በሰማው ቁጥር ከአውሬው መንጋጋ ፈልቅቆ ያወጣኝን ጌታ ሳስብ ይደንቀኛል
@Bekiarega-m7o
@Bekiarega-m7o 2 ай бұрын
አሜን አንዴት አፋራለው አሱ አያለው
@Makimaki-t3g
@Makimaki-t3g 7 ай бұрын
እንባዬ ነው ሚመጣው ስሰማው
@redemptionprogramminghub4226
@redemptionprogramminghub4226 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ለኔ ከሚያስፈራኝ ነገር ሁሉ በላይ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር እያለኝ ለምን እፈራለሁ, ጌታዬ ዘመኔን ሁሉ ከስንት አስፈሪ ነገር ባንተ እንዳለፍኩ ታውቃለህ:: አሁንስ ለምን እፈራለሁ
@johnesku8772
@johnesku8772 Жыл бұрын
“አቤቱ፥ ሥራህ እጅግ ብዙ ነው፤ ሁሉን በጥበብ አደረግህ፥ ምድርም ከፍጥረትህ ተሞላች።” - መዝሙር 104፥24
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 жыл бұрын
ትልቅ መልእክት ያለው መዝሙርነው እግዚአብሔር እያለምን እሆናለሁኝ አሜንክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በእውነት አልፈራም 😭🤲🙌❤️❤️💚💚
@tesfayetilaye3363
@tesfayetilaye3363 Ай бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ምሕረትና ፀጋው ያስደንቀኛል:: ሀያል ሰሙ ብርቱ ስሙ ታላቅ ስሙ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ይባረክ::
@Zelalemamare116
@Zelalemamare116 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እያለ ሚያስፈራ ምንም ነገረ የለም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@mizanandemariamyoutube4803
@mizanandemariamyoutube4803 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ አምናንም ካቻምናንም በሱ አልፌአለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 3 ай бұрын
Amen yaa Ulfatu Iyesus🙏❤ Faarfata Henok faaruu ati faarfatu baay,een jaaladha garuu yeroo faarfattan Aadaa agarsisu keessa ba,a uffata Adii kan buburre hin taane kan Aadaa kamuu hin deeggarre uffadha Caallen immo natti hin tolu caallen kan qaallu (kan Ateete )kan jedhanni haadhollin waaqota tolfama ittin sagadanidha kanaaf kana hunda keessa ba,aa Iyesusin qofa calaqisifadha .kan irra hafee baay,ee Eebbifama isinin jaalladha❤❤❤
@misganalemma2116
@misganalemma2116 2 ай бұрын
I heard the value of your precious life, I heard about your beloved husband, I heard about your services, I heard how both of you loves jesus and am touched 🙌🙌
@DorkaFikr-n7x
@DorkaFikr-n7x 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉ሃሌሉያ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ ነው 😊
@WoldesenbetDayshole
@WoldesenbetDayshole 2 ай бұрын
እኔ እንጃ ዘንድሮ እየተለቀቁ ያሉ መዝሙሮች:- የዳንኤል አምደሚካኤል፣ መስኪ፣ አስቴር፣ አሁን ደግሞ ያንቺ በተለዬ መልኩ ወደ ጌታ እንዲቀርብ እና እንዳመልከው እየሳበኝ ነው። ተባረኩ !❤❤
@LeulSeyed
@LeulSeyed Ай бұрын
#ይህን መዝሙር ስሰማ ፈጣሪዬን የማወራው ይመስለኛል።😢
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn Жыл бұрын
ተባረክ
@YesoMan-e8o
@YesoMan-e8o 4 ай бұрын
እረኛዬ አደራ የኔን ነገር ከነ ሀጥያቴ እንዳለው ዘመኔ አይለቅ ❤
@SeyteKasa
@SeyteKasa 2 ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን የበለጠ በጸጋው ይግለጥህ ወንድሜ
@wonda8323
@wonda8323 2 жыл бұрын
Zemenh yebarek hulem sikefagn admatehalehu lemn betel hulem zemareh metsaf kidusen new bezimareh yemtastemrew .....agelglotehen yabzaleh
@ለሁሉምነገርጊዜአለው
@ለሁሉምነገርጊዜአለው 3 жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ ምርጥ መዝሙር ነው😍😘
@helinaephrem3674
@helinaephrem3674 3 жыл бұрын
ጌታ ድንቅ ሥራውን በአንተ አንደበት ስላስተማረን እድለኞች ነን። ያንን ሁሉ ስደት በፅናት አልፈህ እኛንም አፀናኸን
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ስንቴ ደጋግሜ ሰማዉት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ብንዬ ሁል ግዜ ምቀርበኝ ወዳጄ ነዉ ኢየሱስ አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን የነፈሰን ማዕበል ርግጠኃል
@Yajibushal
@Yajibushal 2 ай бұрын
ምንላድርገው ይህ መዝሙር ።❤ጌታሆይ ሁልጊዜ በእውነት እና በመንፈስእድናመለክ እርዳን ።
@AberashHailemariam
@AberashHailemariam 11 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ ሁሌም ዝማሬህን ስሰማ የደስታ መንፈስ እሞላለሁ
@danielseiweni7384
@danielseiweni7384 2 жыл бұрын
All Ethiopian gospel songs were at least sung and have English subtitles. Faith cometh by hearing the word of through gospel songs. Otherwise, praise God for this song, your song has great lyrics. Love from Papua New Guinea, a Country North of Australia. 😀😀🙏🙏
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 3 жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ክበር !!!!! ይሄንን መዝሙር እየዘመርን ስንት አስፈሪ ቀናቶችን አለፍን ተባረክ አንተን ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የሰጠ ጌታ ይባረክ ዘመንህ የበረከት ይሁን!!!!
@Shalomthegreat
@Shalomthegreat 2 ай бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ፓስተር ስላንተ እምለው ምንም ነገር የለም በመዝሙርህ እንዲህ የምትባርከኝ የጌታ አገልጋይ ጌታ ይባርክህ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@RekikTamirat-d7s
@RekikTamirat-d7s Ай бұрын
2017, My Father is in ICU for the past one month, and here I am listening this song, Amen❤
@mt-2387
@mt-2387 Жыл бұрын
ኢየሱስ ይወድሃል❤❤❤
@DanielKiros-h3i
@DanielKiros-h3i 19 күн бұрын
ሁሌም ባዳምጠው የማልሰለቸው መዝሙር ነው
@fghh5572
@fghh5572 4 жыл бұрын
ዋው💔ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው አበቴ ተባረክ የልብ አይንህን ያበራው ጌታ እየስስ ክብር ይሁንለት አምናንም ካቻምናንም ሁሉን አይቻለው😥💔🙏
@Nanikidane
@Nanikidane 5 ай бұрын
He literally saved me from myself, and my emptiness
@fikertube3755
@fikertube3755 2 жыл бұрын
getan bedenb yaekut semonun new enam mezmur sesema ersersalew
@bethelhemgmicheal4602
@bethelhemgmicheal4602 2 жыл бұрын
ሁሌ ነዉ ይህንን መዝሙር የምሰማው መዝሙሩን ስሰማ ውስጤ ደስ ይለዋል ፣ጌታ ይባርክህ ፣እንወድሃለን
@ሮሜ
@ሮሜ 3 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ጻፍኩት ሁሌም ብዘምረው አልጠግብም ተባረክ❤
@mathewosenku5942
@mathewosenku5942 3 жыл бұрын
Gobez
@shegetesfaye-re6ts
@shegetesfaye-re6ts Жыл бұрын
Zemen teshagri mezimuri 🎉🎉🎉 newi ezaber yibarkihi
@senaitfikire1039
@senaitfikire1039 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክ በጣም ነው የሚጽናናዉ ይሄንን መዝሙር ስሰማ እወድሃለሁ የእግዚአብሔር ልጅ❤❤
@wubayehubirhanu9000
@wubayehubirhanu9000 3 жыл бұрын
እንደ አንተ አይነቶችን የእግዚአብሔር ሰዎች ያብዛልን ዘመንህ ይባረክ አሜን
@kibrabbeyen2995
@kibrabbeyen2995 Жыл бұрын
geta abizito yeberiki❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@HALELUYA62
@HALELUYA62 7 ай бұрын
መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ የኔ 😘😘😘😘
@aselefechteshome6223
@aselefechteshome6223 2 жыл бұрын
እኔም ክንዱን አይቻለሁ በዉስጤ ስጋት የለም፡የተወደድክ የእ/ር ሰዉ በመዝሙሮችህ ሁሌ እባረካለሁ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ተመኘሁልህ ጌታ ባርኮሃል ለበረከትም ሆነሃል ተባረክ።
@Kal-eleora025
@Kal-eleora025 3 ай бұрын
Yihen mezmur eyesemaw sintun alefikut ejen yizogh ezi dereskugh zarem kene gar new. Aguye tebarek ke hisaninet minm sayigebagh eskahun bezimarewoche tebarikyalew geta anten sile seten simu yibarek. Tebarek 🙏🙏🙏🙏
@NatnaelDesalegn-x7f
@NatnaelDesalegn-x7f 13 күн бұрын
Amen amen ende egziabher yale mitenekek yetnagerewn yemifesm amlak yelem😭
@hamihami9471
@hamihami9471 Жыл бұрын
አው የኔ እግዚአብሄር አለ አልፈራም ❤
@mahii7993
@mahii7993 3 жыл бұрын
ከ 4 ጀምሮ በዚህ ዘፈን አድጌአለሁ ... እኔ 14 ዓመቴ ብቻ ነው ግን ይህ ዘፈን ልቤን ደስ ያሰኛል ❤️ እግዚአብሔር ይባርክ
@natig8640
@natig8640 3 жыл бұрын
ዘፈን???
@adaada5190
@adaada5190 2 жыл бұрын
Betam tasaznalesh eshi mezmurna zefen leytesh kalweksh madegsh mnu lay nw
@asegid2803
@asegid2803 2 жыл бұрын
I think this is because of google translate! No harm intended
@Molou-we2ex
@Molou-we2ex 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏😘😘
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ክብር እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውንም ያብዛላችሁ
@PsalmsMEZMUR
@PsalmsMEZMUR 3 жыл бұрын
ጎይታዬ ከምዚ ዝበለ መንፈሳዊ ዘማሪ ስለ ዝሃብካና ተመስገን!!!
@NasrEbrahim-op7xh
@NasrEbrahim-op7xh 2 ай бұрын
አሜንንን
@genetbeyene2583
@genetbeyene2583 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ😢❤😢😢
@kalkidanretu2641
@kalkidanretu2641 3 ай бұрын
የእግዚአብሔርን እጅ ያላየሁበት የእድሜዬ ቁጥር የለም እግዚአብሔር መልካም ነው ምንም ክፉ ማይጨመርበት ❤❤❤❤
@TsionAbebe-w6c
@TsionAbebe-w6c 3 ай бұрын
❤❤❤❤ ትክክለኛ ዉሳኔ አምላክክ ይርዳክ
@bekeleadugna6570
@bekeleadugna6570 Жыл бұрын
ዛሬንም ነገነም ለዘልአለም የምኖረው ባነተ ነዉ ኢየሱስ አሜን ።
@Ye.kalu-gebeta.M
@Ye.kalu-gebeta.M 3 ай бұрын
አሜን ፣ስሙን ያላቀ ድንቅ ዝማሬ 👋
@Tamirat_arch
@Tamirat_arch Жыл бұрын
Bless you...much love 💌
@AxiGreat-r6t
@AxiGreat-r6t 2 ай бұрын
Amen and Amen..it’s my message forever ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigstudebisa8253
@tigstudebisa8253 4 ай бұрын
አጉ መዝሙሮችህ እንደት የተባረኩ ናቸው 2004 አስታውሳለው ቀንም ለሊትም መዝሙርህን እየሰማሁ በመንፈስ እንደተሞላው ክፉ ቀናትን ተጽናንቸባቸዋለሁ
@tadiyosnigussie
@tadiyosnigussie 12 күн бұрын
ዛሬም ድረስ የምሰማው መዝሙር ነው።
@lerinegash
@lerinegash 3 ай бұрын
እግዚአብሄር እያለ መቼም አልፈራም !
@meskerem.m3161
@meskerem.m3161 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጣም ተጨንቀው ተኛው ከዛን በህልሜ የሄን መዝሙር ተሰጠኝ💔💔💔💔💔 እግዚአብሔር እያሌ እንዴት እፈራለሁ💔💔💔 💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimimim1164
@mimimim1164 4 жыл бұрын
እልልል ልልልልል እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ ጌታ አብዝቶ ይበሪክ
@CherinatLemma
@CherinatLemma 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እያለ እንዴት እፈራለሁ አምናንም ካቺአምናንም ክንዱን አይቼዋለሁ 😍😍😍
@emuteklu5970
@emuteklu5970 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ🙏🙏🙏🙏
@DaveJesus-r1b
@DaveJesus-r1b 6 ай бұрын
አሜን የደስታ ምንጭ ኢየሱስ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Tabareke Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke Amen 🙏
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 8 ай бұрын
❤አሜን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባረክ ተባረኩ ❤✊🙏
Agegnehu Yideg - Medmdemiyaye Neh (መደምደሚያዬ ነህ)
6:56
Agegnehu Yideg Wube
Рет қаралды 2,6 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
መች እረሳሁ
16:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,4 МЛН
አድራሻዬ  Singer Yisakor Nigusu  | Adrashaye | Kidan band
7:01
Kidan | ኪዳን Band ministry
Рет қаралды 1,3 МЛН
Yohannes Girma - (ርስቴ ነህ) Riste Neh (Acoustic Live)
7:47
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 4,4 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 459 М.