Agegnehu Yideg - Medmdemiyaye Neh (መደምደሚያዬ ነህ)

  Рет қаралды 2,600,752

Agegnehu Yideg Wube

Agegnehu Yideg Wube

Күн бұрын

Пікірлер: 836
@semharmisgun8863
@semharmisgun8863 Жыл бұрын
ዓለም ስትንጫጫ ወከባ ሲበዛ ለእኔ ግን አንተው ነህ የዘለዓለም ቤዛ መሸሸጊያየ ነህ ይሄው አስከዛሬ አሁንም አደራ አድርሰኝ አገሬ (መደምደሚያየ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለእኔ ለእኔ እየሱሴ ለኔ) (2x) ሰው ሁሉ ይሄዳል ወደየ አምላኩ ስዓቱ ሲያበቃ የዚች ዓለም ልኩ ለእኔ ግን አንተው ነህ ለነፍሴ ውስኔ ከኃጢአት ያዳንከኝ ኢየሱስ መድህኔ አዝ መደምደሚያየ ነህ በጓዳዬ ያለህ አልማዜ ንብረቴ ለሰው የማሳይህ ትምህክቴ ኩራቴ እውነተኛ ወዳጅ ቀን የማይለውጥህ አነሰብኝ እኔስ እድሜዬን ብሰጥህ አዝ መደምደሚያየ ነህ እየመሸ ሄደ ፀሐይ ዘቀዘቀች ነፍሴ ግን አሁንም አንተን አለወጠች የዚህ ዓለም ክብር ሃብት ብልጽግና ከአንተ ዓይነጥሏትም ትኖራለች ገና
@SirawdinkEyob
@SirawdinkEyob Жыл бұрын
Tebarek
@RutaYouTube
@RutaYouTube 9 ай бұрын
Tebarek bebuzu❤😢🎉🙏🙏🙏🙏
@Mitewab
@Mitewab 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ ልጄ ልበልህ ክርስቲያን የዛሬ 9/10አመት ከአያትህ ጋር አግኝቼ በስስት እጆችህን ያንተንም የወንድሞችህንም ስሜ ነበር።አያትህ የአባትህ እናትም በጣም ጠንካራ ጥሩ ተንከባካቢ ነበሩ። ምን ይሆን ህመምህን የደበቀባቸው?እንዴት ይሆን ያልታያቸወው?በጣም በጣም በጣም አዝኛለሁ። የአንተን ሀዘን አያቶች እና እናት አባትህ እና ወንድሞችህ ቆመው ማየት እንዴት ልብ ይሰብራል?እኔን በአዳዋን የአንተ ህልፈት አስተሳሰቤን ሁሉ ቀይሮታል። ...መዝሙሩን የሰማኸው በአጋጣሚነው?የማን ምርጫ ወይም የማን መገለጥ ይሆን? እኔ የቤተ እምነቱ ተከታይ ባልሆንም የዘማሪውን ስራዎች መስማት ካጋጠመኝ የምመሰጥበት ልቤ የሚነካበት ነው።ለአንተ እድሜ በጣም የቆየ የሚባል መዝሙር ነው። ልብህ እንዳረፈበት፣ እንደተባረክበት፣እራስህን አሳልፈህ በንስሀ አለምን እንደተሰናበትክበት እና በቀኙ እንደቆምክ ታላቅ መልእክት እና ተስፋ ይሆንልን ዘንድ ምልክት ስላደረክልን እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም እረፍ።አሜን። ፈጣሪ ለሁሉም መጽናናትን ያድልልን።አሜን።
@TesfayeBedore
@TesfayeBedore 5 ай бұрын
Amen Amen Amen tabarki
@abenetmekonen7420
@abenetmekonen7420 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የአገኘው መዝሙሮች ልቤን ይነኩታል ደግሞ የሰፈሬ ልጅ ነው ቀበሌ 11 ከግንቡ ስር ጎንደር ያፈራችው እድሜ ይስጥልን
@HeranHeran-j6u
@HeranHeran-j6u 4 ай бұрын
እየ ዘማሪ ጎንደር ነው
@DnielenhancaleNhancale
@DnielenhancaleNhancale 2 ай бұрын
AHUNE MANUWE YE TEYKUWE😢
@eyob-ld5xe
@eyob-ld5xe 2 ай бұрын
aydle keldga nhi kelde nwe blen nwe ensake
@AbenezerMesfin-x7h
@AbenezerMesfin-x7h 2 ай бұрын
Silkihin asqemxilign eski gonder nw yalewut penxe negn engenagn
@kedirkassim1419
@kedirkassim1419 7 ай бұрын
የዘሪቱ ልጅ ክርስቲያን ላቀው ለመጨረሻ ጊዜ የሰማው መዝሙር መሆኑን ሰምቼ ልሰማው ስመጣ የባሰ አሳዘነኝ ነብስ ይማር 😢😢😢😢
@henoksolomon0254
@henoksolomon0254 7 ай бұрын
ስሰማ እንባዬ ይበልጥ ጨመረ
@mamaafricasreggaeshow8299
@mamaafricasreggaeshow8299 7 ай бұрын
Me too😢😢
@jelo3241
@jelo3241 7 ай бұрын
ድሮም ስማው በእንባ ነበር አሁን ደግሞ ባስብኝ ጌታ ሆይ አንተ አዋቂ ነህ
@fasikafasika3662
@fasikafasika3662 7 ай бұрын
እኔም 😢😢🙆
@Memg007
@Memg007 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር አንልም የፀደቅን ነን ጌታን ስንቀበል መፅናናትን ነዉ ለቤተሰብ ምንፀልየዉ ❤
@mesaelo.okongo8586
@mesaelo.okongo8586 5 ай бұрын
I came here to testify how The Lord Jesus saved my life three days ago when my blood pressure reached climax to the point it would cause an heart attack or stroke. Jesus Christ saved my life and brought me back to life. Glory to Him 🙌🏾🤲🏾🙏🏾
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 7 ай бұрын
እኔ ድብንያልኩ የተዋህዶ አማኝ ነኝ ክርስቲያን ላቃቸዉ ለመጨረሻ ጊዜ የዘመረዉ ሲባል ፈልጌ ሰማሁትና ሀዘኔን አባሰዉ ክርስቲያንዬ ነብስህ በአፀደ ገነት ከአባትህ ጋር ትረፍ የኔዉድ
@yordetaffestaffes
@yordetaffestaffes 7 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የዘሪቱ ልጅ የመጨረሻ የዘመረው ሲሉ ልስማው ወደድኩ ግን ምንም ልጠግበው አልቻልኩም
@mikalmicheal
@mikalmicheal 6 ай бұрын
እኔም 😢😢😢😢 እውነት 😔😔
@ebraysti9286
@ebraysti9286 6 ай бұрын
Enam Orthodox ngn 😢
@RomAbera280
@RomAbera280 5 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል ወደ ኢየሱስ ና
@teddyersumo
@teddyersumo 4 ай бұрын
ቨቨ ቨ​@@ebraysti9286
@BisratTsegaye-bo3rj
@BisratTsegaye-bo3rj 2 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰሚ በምድር ላይ መኖሬን አልወደዉም ወደ ኢየሱሴ ለመሄድ እቸኩላለሁ እቺ አለም ከንቱ ናት
@Ziontadihenok9496
@Ziontadihenok9496 7 ай бұрын
ካሁን በኋላ ይሄንን መዝሙር የትም ብሰማው በምንም መንገድ የዘሪቱ ልጅ ነው ትዝ የሚለኝ😢😢😢
@saroo8236
@saroo8236 7 ай бұрын
Me too
@saroo8236
@saroo8236 7 ай бұрын
😢😢😢
@Sunrise-sg8lp
@Sunrise-sg8lp 7 ай бұрын
me too
@Kanan_123
@Kanan_123 6 ай бұрын
Me also yemr
@ShitayeTesfaya
@ShitayeTesfaya 5 ай бұрын
enam getan hulam sesemau teze yelgal😔😔😔
@dawadev9134
@dawadev9134 3 жыл бұрын
ይሄ መዝሙርህ ያስለቅሰኛል እኔ እራስታ ነኝ ግን መዝሙር እሰማለሁ
@emebetgetachew7704
@emebetgetachew7704 2 жыл бұрын
Eyesuse yewedeale wenedemya yeyanene adagne geta selame yehonewene eyesuse enedegele adagne aderegehe tekebele ulu yekenetu kenetu new eyesusene amenho mekebele yegele geta maderege terefamanete ena selame bezemene ulu setagegnew tenhorale zareme yeya yeselamu eyesuse yeterale wede lebe asegebawe tedenebetale eyesu adagne selame new tekebelew beze kefu asenewari zemene yeyeyesuse mehone metadele new ewenet melekame edele 🙏
@folasolomon3431
@folasolomon3431 2 жыл бұрын
ስለዚህ መደምደሚያህ ኢየሱስ እንደሆነ መንፈስ ቅዱስ እየነገረህ ነው ፤ ኢየሱስን የግልህ አዳኝ አድርገው ንጉስህ አድርገው ። ተባረክ ።
@Dimbi378
@Dimbi378 2 жыл бұрын
Dawaye geta yiwedihal nebsikin kezelalem mot liyadinik yishal pleace wendime eniwedihalen endititefabin anifeligin getan yegilik adagn adrigek tekebelewu
@ALHAMDULILAH-v9f
@ALHAMDULILAH-v9f 2 жыл бұрын
ምንድነው ራስታ
@hannibalbeyene9975
@hannibalbeyene9975 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም ጌታኮ ከጸጉርህ ሳይሆን ጉዳዮ ካንተጋ ነው የሚወድህ ከጸጉርህ እስከ እግር ጥፍርህ ሁለንተናህ የሱ ነው የእጅ ስራ ነው ይወድሀል ይወድሀል
@bineyamaschalew3358
@bineyamaschalew3358 4 жыл бұрын
Am an orthodox but this mezmur is one of the best
@Dimbi378
@Dimbi378 2 жыл бұрын
Benzinoye tebareki we love you
@wengelawitdesta3864
@wengelawitdesta3864 2 жыл бұрын
It is not about religion, eyesus yemetaw haymanot create liyaderg aydlem. Ersu yemetaw silemiweden ena kersu gar yalenen relationship liyastekakel new! Jesus loves all of us!!!!! He died for all!!! EYESUS BICHAWN GETA NEW❤❤
@brukegebissachaka1790
@brukegebissachaka1790 2 жыл бұрын
@@Dimbi378 wyum
@BigJ6765
@BigJ6765 7 ай бұрын
​@@wengelawitdesta3864💯
@douglassalsawi1492
@douglassalsawi1492 7 ай бұрын
ዛሬ ሲነገር ሰማሁ እኔም አዳመጥኩት፤ የዘሪቱ ልጅ ክርስቲያን ከሰማይ አባቱ አንዳች መልዕክት ነው የነገረን። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ልቤን ነክቶኛል።😢😢😢
@zemamulugeta5715
@zemamulugeta5715 7 ай бұрын
True 😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽💔💔💐💐
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 5 ай бұрын
ለዘሪቱ ልጅ ብቻ ብለህ ዝማሬን አትስማ። ወንድምዬ መዝሙር የእግዚአብሔር ቃል ነውና ለራስ ነፍስ ደሕንነት እና የዘላለም ሕይወት ብለህ 👂ስማ !👍እሺ!
@AmanZebenai
@AmanZebenai 7 ай бұрын
መደምደሚያዬ ነህ ❤️🙏የዘሪቱ ከበደ ልጅ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን😭😭 ለቤተሰቦቹም ጽናቱን ይስጣችሁ እና ከመሞቱ በፊት የዘመረው መዝሙር ነው ተብዬ ገብቼ ስሰማው በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው 🫶❤️ agegnehu yideg ቃለ ሂወት ያሰማለን ወንድማቹ አማኑኤል ከ Orthodox tewahdo ❤️❤️🫶🙏
@jelo3241
@jelo3241 7 ай бұрын
እናሙስግናላን አማኑዬ ተባረክልን
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 Жыл бұрын
❤ ወጋኖቼ የእግዚአብሔር ሰላም ና ፀጋው ይብዛለችሁ ። በመቀጣል ብርቱ የሆናው የእግዚአብሔር እጅ እንድ ደርስልኝ በለችሁበት ቦታ ሆናችሁ በእግዚአብሔር ፊት በፀሎት አስቡኝ እለለሁ ❤ ።
@LamlamWejra
@LamlamWejra Жыл бұрын
አሜን የጌታ እጅ ይቅደምልሽ
@amanueltesfu-hu2eu
@amanueltesfu-hu2eu Жыл бұрын
May the mighty hands of our Lord Jesus be upon you!
@MariamMari-cp8ee
@MariamMari-cp8ee 5 ай бұрын
Kutirin askmt kontakat enrigih
@lydiaandabo9382
@lydiaandabo9382 Жыл бұрын
ዓለም ስትንጫጫ ወጀቧ ሲበዛ ለኔ ግን አንተው ነህ የዘለዓለም ቤዛ መሸሸጊያዬ ነህ ይኸው እስከዛሬ አሁንም አደራ አድርሰኝ አገሬ መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለኔ(ለኔ) ኢየሱሴ ለኔ ሰው ሁሉ ይሄዳል ወደ የአምላኩ ሰዓቱ ሲያበቃ የዚህች ዓለም ህጉ ለኔ ግን አንተው ነህ የነፍሴ ውሳኔ ከሃጢአት ያዳንከኝ ኢየሱስ መድህኔ መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለኔ(ለኔ) ኢየሱሴ ለኔ በጓዳዬ ያለህ አልማዜ ንብረቴ ለሰው የማሳይህ ትምክህቴ ኩራቴ እውነተኛ ወዳጅ ቀን የማይለውጥህ አነሰብኝ እኔስ እድሜዬን ብሰጥህ መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለኔ(ለኔ) ኢየሱሴ ለኔ እየመሸ ሄደ ፀሃይ ዘቀዘቀች ነፍሴ ግን አሁንም አንተን አለወጠች የዚህ ዓለም ክብር ሃብት ብልፅግና ካንተ አይነጥሏትም ትኖራለች ገና መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለኔ(ለኔ) ኢየሱሴ ለኔ
@FevenFeven-gx3zn
@FevenFeven-gx3zn Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@adentedela5358
@adentedela5358 3 жыл бұрын
ጌታዬ ኢየሱሴ መሸሸጊያዬ አንተ እኔን ያገኘሀኝ ቀን የተባረከች ትሁን
@b.d.c1292
@b.d.c1292 10 ай бұрын
amen!!
@YouTuber-dz5kc
@YouTuber-dz5kc 8 ай бұрын
Amennn!
@mesk_erem
@mesk_erem 7 ай бұрын
አሜንንንንን❤
@WINT453
@WINT453 7 ай бұрын
አሜንንን
@ShwayShawya
@ShwayShawya 9 күн бұрын
Amen❤️❤️🥰
@assefabiru6959
@assefabiru6959 3 жыл бұрын
ጌታ እንደ ባለፀግነቱ መጠን አንተንና ቤተሰብህን አገግልግሎትህንም ይባርክ።
@hanaweba1541
@hanaweba1541 2 жыл бұрын
መዝሙሮችህ ሁሉ ዘመን የማይሽራቸዉ የሚባርኩ ዝማሬዎች ናቸዉ ተባረክ
@kassywedajo3077
@kassywedajo3077 Ай бұрын
አሜን መደምደሚያዬ እየሱስዬ ስምህ ይባረክ !!! አጥበህ አጽድተህ ከባዘንኩበት ከሐጥያት ከተማ፣ ከልጆችህ ጋር ወደ አንተ የምትመለክበት ቅዱሱ ስፍራ ግቢ ይቅር ብዬሻለው ብለህ ያስገባሕኝ፣ የደባለቅከኝ፣ የራራህልኝ የኔ ውዱ እየሱስ ፣ወንድም ጋሽዬ ስምህ ይባረክ !!!!
@WINT453
@WINT453 7 ай бұрын
የወደደን ከበደልና ከሀጥያታችን ቅድስ በሆነው ደሙ ያጠበን ❤የረዳን❤ ያገዘን❤ ልጆች እና ወራሾ ያደረገን❤የነገስታ ሁሉ ንጉስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ስሙ ከዘላለም አስከ ዘላለም የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏
@mulukentamirat9553
@mulukentamirat9553 7 ай бұрын
Amen ❤
@ትዝታ-ዐ7ወ
@ትዝታ-ዐ7ወ 3 жыл бұрын
እየሱስን የገለጠ ፀጋውን ለኛ የቸረ እምላክ ይክበር ይመስገን ❤️❤️❤️🙏🤩🌞
@ላምላምዬሀዲያልጂ
@ላምላምዬሀዲያልጂ Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤
@tsegiyefiker3614
@tsegiyefiker3614 11 ай бұрын
አሜን
@ElianaWubie
@ElianaWubie 7 ай бұрын
የዘሪቱ ከበደ ልጅ ክርስቲያን ላቃቸው የመጨረሻ የዘመረው መዝሙር ነው።
@RahmaRahma-rq2uq
@RahmaRahma-rq2uq 7 ай бұрын
እኔም ዛሬ ሰማውት ቲክቶክለይ ሰምቼ
@Sunrise-sg8lp
@Sunrise-sg8lp 7 ай бұрын
እኔም ዛሬ ለመጀመሪያ ነው ሰማሁት የዘረቱ ልጀ ነፍሱ እግዚአብሔር ይቀበለው ።
@amirhaile4523
@amirhaile4523 7 ай бұрын
Enem keza new yemetawt
@mesk_erem
@mesk_erem 7 ай бұрын
እኔም እንደአዲስ በእንባ ሰማሁት ማን ያውቃል በዚህ ውስጥ እግዚአብሔር መህዕክት አለው❤❤❤ ኡፍፍፍ ልጄን ያሳዝናልም ደግሞ አባቱጋ መሔድ ያፅናናል
@HiluAwoke
@HiluAwoke 7 ай бұрын
2 wer befit wendimen atchewalehu yesum yemecheresha zimarewu nw
@Anah1989ethiyop
@Anah1989ethiyop 7 ай бұрын
የZ ልጅ እኮ እኛን አስተምሮ ከጽናንቶ ወደ አባቱ ሔደ ለኛ ነዉ ላለነዉ ማልቀስ። ጌታ የሐዘን ዳርቻ ያርግላችሁ ቤተሰቦቹ እሱ በ አባቱ እቅፍ ነዉ።
@SelamSelam-r2i
@SelamSelam-r2i 9 ай бұрын
የእውነት መደምደሚያዬ አንተ ነህ ተበረክ ዘመንህ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@EdenMengistu-ec6eg
@EdenMengistu-ec6eg 7 ай бұрын
የዘሪቱ ልጅ ክርስቲያን ላቀው ለመጨረሻ ጊዜ የሰማው መዝሙር መሆኑን ሰምቼ ስሰማው የባሰ ያሳዝናል በጣም ክርስቲያን ነፍስ ይማር😭😭😭
@sabaayala4481
@sabaayala4481 Жыл бұрын
ምን አይነት ቀን ናት ጌታዬን ያወኩባት ወይኔ ታድዬ ግን
@habtewayne8190
@habtewayne8190 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ የነብሴ ጠባቂና እረኛ ስምህ የተመሰገነ የተባረከ ይሁን ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን አወጣኸኝ ለዘለዓለም አመልክሀለዉ ካንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም እዉነተኛ አምላክ የዘላለም ሕይወት አንተ ብቻ ነህ የሕይወት ዉሃ የሕይወት እንጀራ ሆነህልኛል ከፊትህ ደስታን አጠገብከኝ ማቄን ቀደህ ደስታን አስታጠከኝ እየሱስ የጌቶች ጌታ ለዘለዓለም ግዛኝ ተቆጣጠረኝ
@hangma8983
@hangma8983 5 ай бұрын
ኮመንትሽን ሳነብ እቤት ቁጭ ብዬዬ በጣምም አለቀስኩ አንቺ ቀለልል አደርገሽ ፅፈሽው ሊሆን ይችላላ እኔግን በጣም ነካኝ ተባረኪ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁንን።
@dilamotagesse8287
@dilamotagesse8287 3 жыл бұрын
በተሰጠው ፀጋ ብቻ የሚያገለግል አጋልገይ ተለይቶ እንዲህ ይታወቃል
@bahrituwodajo3455
@bahrituwodajo3455 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jGq6qHdjrKyBr6s
@bahrituwodajo3455
@bahrituwodajo3455 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jGq6qHdjrKyBr6s
@binidesta3217
@binidesta3217 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️👍
@binidesta3217
@binidesta3217 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@tigistaga1474
@tigistaga1474 2 жыл бұрын
4554e
@KidistHadera-be9qe
@KidistHadera-be9qe 2 ай бұрын
የዘሪቱ ልጅ ልጄን ይሄን መዝሙር ሰሰማ ትዝ እያለኝ እንባዮ ይፈሳል አልረሳውም ነፍሱን በገነት ያኑራት የኔ ወርቅ
@fikirgetachew1472
@fikirgetachew1472 7 ай бұрын
እኔ የእምየ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን የዘሪቱ ልጅ ለመጨረሻ ጊዜ የሰማው መዝሙር ነው ሲሉ ሰምቸ ልሰማ መጥቸ የባሰ ልቤን ነካው አጋጣሚው የኔ አባት ነፍስህን ይማረው ቸሩ መድሀኒአለም የድንግል ልጅ😂😂😂😂😂😂
@jelo3241
@jelo3241 7 ай бұрын
እንወድሻለን ፍቅርዬ ዘመንሽ ይባረክ
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 7 ай бұрын
እኔም 😢😢
@natitseg8642
@natitseg8642 7 ай бұрын
what is imoji
@ArtbegenaArt
@ArtbegenaArt 7 ай бұрын
What is emojiw
@jelo3241
@jelo3241 7 ай бұрын
Don't worry about the emoji.
@samsungold9169
@samsungold9169 3 жыл бұрын
ጌታዬን ያገኘውበት ቀን የተባረከች ትሆን አሜን
@tewodrosassefa-gd8dp
@tewodrosassefa-gd8dp 5 күн бұрын
እምነት የለኝም ይህን መዝሙር ይመቸኛል ,መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለኔ , ማን እንደሆንክ ባላቅህም ትመቸኛለህ jesus
@MeleseShewakena
@MeleseShewakena 7 ай бұрын
እኝንም እግዛብሄር እረድቶን መደምደምያችንን በቤቱ ያርግልን
@yaredhailemariam5579
@yaredhailemariam5579 6 ай бұрын
አሜን !
@amanuelzewgeofficial208
@amanuelzewgeofficial208 2 жыл бұрын
አልማዜ ንብረቴ ለሠው የማሳይህ ትምክቴ ኩራቴ !!!!
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 7 ай бұрын
እኔም ዘምሬው ማለፍ የምፈልገው የመጨረሻዬ ይህ ዝማሬ ይሁን !ኢየሱሴ መደሚያዬ ነህ😢😢😢😢😢
@MahigeezYeake-qh8gj
@MahigeezYeake-qh8gj 7 ай бұрын
ይሄንን መዝሙር ከእንባ ጋ ነው የማደምጠው በቃ ነገሮች ሁሉ ከንቱ መሆናቸው ይገለጥልኛል 😪😪😪
@andualemtamiru9359
@andualemtamiru9359 6 ай бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ትምህርት የሚስጥ መዝሙር ነው
@selamademsung5995
@selamademsung5995 5 ай бұрын
እየሱስ መደምድሚያዬ ነው❤
@Beti-ve8bu
@Beti-ve8bu 5 ай бұрын
የኔ ጌታ ህይወቴ ነህ እወድሃለሁ ያላንተ ህይወት ዉሽት ነው
@selamawitselamawitesayas3822
@selamawitselamawitesayas3822 7 ай бұрын
የዘሪቱ ልጅ የመጨረሻ መዝሙሩ ነበር እናም በጣም መሪር ሀዘን ነው የተሰማይ😢😢😢😢
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ 7 ай бұрын
❤ ዜድ ልጅሽ ትክክለኛ ስፍራ ነው የሄደው ግን በጣም የሚያሳሳ ልጅ ነው 😢ጌታ አውንም ሁሌም ያበርታሽ..🥰
@workegirma8943
@workegirma8943 Жыл бұрын
may All glory be to God 🙏 this the song which my brother was always singing in his last time of suffering in hospital now he is gone to heaven 😢 but I feel like this song is his last gift to me and I really love it ❤
@gemechisbedasa2718
@gemechisbedasa2718 Жыл бұрын
i am really sorry for your loss
@Bekiarega-m7o
@Bekiarega-m7o 2 ай бұрын
ሁሌም ስሳማ አልሳላች ያለኝ ማዝሙር ታበርክ 😢😢
@zenebebelay619
@zenebebelay619 3 жыл бұрын
የታደልክ የክርስቶስ ፕሮግራም ነህ አቤት መመረጥ ስለመቀደስህ ባባትህ እርግጠኛ ሁን አለሁ እንጂ ....ሰነፍ በየጊዜው ካሸለብኩበት ምነቃባቸው ዝማሬዎችህ አይጠገቡም ይሄ ደሞ ያስነባኛል ተባርከሀል ታድለህ
@ruthgnetu4433
@ruthgnetu4433 6 ай бұрын
ምንም ነገር ለማግኘት ብላቹ እግዚአብሔርን እንዳትበድሉ እንድናገኛቸው ብለን ጌታን የበደልንላቸው ነገሮችም ሰዎችም ጌታን አይተኩልንም የእውነት ሚወደን መደምደሚያችን ሁሌ እንደህፃን የሚጠነቀቅልንና ሚራራልን ጌታ ብቻ ነው
@rahelgirma971
@rahelgirma971 7 ай бұрын
ክርስቲያን ላቃቸዉ ነብስህ በገነት ያኑራት ጌታ🙏😭😭😭😭
@helenhaile6827
@helenhaile6827 4 жыл бұрын
አሜንንንን መደምደሚያ ነህ ጌታዬ።
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 жыл бұрын
እውነት እየሱስ ብቻነው ምድምይ እየሱስ ለእኔ ህህህ አሜንንን አሜንንን 🙏አጌዬ ዝምንክህ በእየሱስ ስም ይልምል ❤❤❤ትባርክህ ❤❤
@wendyebelachew2061
@wendyebelachew2061 5 ай бұрын
ማራናታ ናፍከን እየሱስ ና ና ና ና ምንም አንፍልግም ና ና ህይወታችን ሆይ ና ናልን ና ኢየሱስ በክብር ና የወጉህ ይዩህ ንጉሳችን ና ንገስብን ና.ና.ና.ና ወንጌልን ስሩ ሊመጣ ነው ወንጌል ወንጌል
@yuye.d
@yuye.d 5 ай бұрын
ሁልጊዜም ስሰማው ፀሎት የሚለኝ ፊፃሜዬን በኢየሱስ እቅፍ መሆኑን የሚያረጋግጥልኝ ዝማሬ 😢😢😢
@AliAhmed-qt8cf
@AliAhmed-qt8cf 2 жыл бұрын
We really appreciate you our lovely brother you really change our spiritual life to another step we love you so much leave long God bless you #from Switzerland Lugano I miss you Ethiopia
@amanahmed8838
@amanahmed8838 2 жыл бұрын
Christianity is relationship with our lord and savior Jesus Christ. He is faithful and trustworthy. Investing in this relationship now will make us fruitful in this world and is our guarantee to be with him for eternity.
@Yidne_Blessed
@Yidne_Blessed 3 жыл бұрын
መደምደሚያዬ ነህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ❤ ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን❤
@kobirobirache
@kobirobirache Жыл бұрын
@elsatades2885
@elsatades2885 3 жыл бұрын
አቤት እዉነት ለዘላለም ይኖራል አንተ የብርሀን ልጅ
@salamtirkaso5969
@salamtirkaso5969 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️🙏❤️❤️❤️❤️
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 5 ай бұрын
አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ(ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ)
@mekdesmatiyos3714
@mekdesmatiyos3714 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ዘመንህ ህይወትህ ይባረክ ተባረኪ በብዙ
@FrehiwatGebreslase
@FrehiwatGebreslase 7 ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን መዝሙሩ ልብ ይነኮል ተባረክ
@DnielenhancaleNhancale
@DnielenhancaleNhancale 2 ай бұрын
Ahune Haymanote manuwe ye teykuwe😊
@barnabasabatu2407
@barnabasabatu2407 3 жыл бұрын
I remember your first album to this day, Haylegna Endante Yelem. You and Tesfaye Challa changed my life. Tebarek!!!
@Kalbekal-cf9pi
@Kalbekal-cf9pi 2 жыл бұрын
አዎ የመጨረሻዬ ነው ስሙ ለዘላለም ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ከፍ ከፍ ይበል እየሱሴ ወድሃለው የኔ ጌታ
@φγπφ
@φγπφ 2 жыл бұрын
መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ! I love this song.
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh 7 ай бұрын
ኧረ እኔስ ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም 😢 ክርስቲያን ለመጨረሻ የዘመረው መዝሙር 😢 ወይኔ ልብ ይሰብራል 💔 💔 💔 እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ነፍሱን ተቀበል 😢
@enu8603
@enu8603 Жыл бұрын
የተቀባህ ነህ በእውነት የአንተን መዝሙሮች ስሰማ መንፈስ ያድሳል በመዝሙሮችህ ብቻ አጋንንት ይወጣል ዘመንህን ይባረክ ወንድሜ
@Beti-ve8bu
@Beti-ve8bu 6 ай бұрын
አሜን አባየ መደምደሚያዬ መሸሸጊያ ነህ ካላንተ ህይወት የለኝም😢😢
@addamulakew6053
@addamulakew6053 Жыл бұрын
Mharanta Geta hoy Tolo Naaa!!! May our ages ends in his Glory. What a blessed Song. God bless you Brother Agegnehu. Jesus is Lord.
@peacelove9531
@peacelove9531 3 жыл бұрын
አገኘው ይደግ ልጅ ሆነን በቃ ያንተ መዝሙር መንፍስ ውስት ያስግባን ነበር እሁን ድረስ ..God bless you . This makes me cry !!
@saa8066
@saa8066 2 жыл бұрын
❤❤❤👏👏🤲😭😭
@MamoAssefa-fo3lt
@MamoAssefa-fo3lt Жыл бұрын
​@@saa8066😊😊
@AnnaAdisr
@AnnaAdisr Жыл бұрын
አንተማ መላአክት ናህ እንጅ ብዙ ጊዜ በአንተ መዝሙሮች ፋና አለሁ እጽናናለሁ ❤❤❤❤
@habtamuyitayew4303
@habtamuyitayew4303 Жыл бұрын
ሁሉ ከእርሱ በእርሱና ለእርሱ ነውና። ሁሉን ቻዩ አምላክ ዘመንህንና ዘርህን ይባርክ።
@MarsitEndrias
@MarsitEndrias 10 ай бұрын
እንኳን የክርስቶስ ሆንኩኝ ስለመረጥከኝ አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ብርክ ያርግህ አስተማሪዬ
@Messi10GoatDaniel
@Messi10GoatDaniel 2 жыл бұрын
አቤት መታደል በክርስቶስ እየሱስ መቤዠት መዳን ከዘመን መጨረሻ ጥፋት በእርሱ መሸሸግ ተባረክልኝ ወንድሜ
@amaneethio6021
@amaneethio6021 3 жыл бұрын
መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለኔ❤😢አሜን
@acharyadinesh1733
@acharyadinesh1733 11 ай бұрын
Praise the Lord,,,, from Nepal,, I love ithiyopiya country and all believers
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ 🙌🙌❤❤❤❤❤
@Propertyadvisormedia
@Propertyadvisormedia 2 жыл бұрын
,ጌታ አብዝቶ የባርኩ
@netsanethailu6520
@netsanethailu6520 3 жыл бұрын
መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ እየሱሴ ለኔ
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 2 жыл бұрын
Am full of tears when I listen this song
@mesaymekbib2430
@mesaymekbib2430 Жыл бұрын
አመታት ቢሄዱ እንኳን የማይበርድ መንፈስ ያለው መዝሙር ❤❤❤❤❤
@hirutargaw6543
@hirutargaw6543 5 ай бұрын
Till my last breath, I will praise my lord and savior; King of Kings; son of God; My friend; protector and my everything! JESUS of Nazareth!
@eyosyasalemayehu6826
@eyosyasalemayehu6826 3 жыл бұрын
መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ እየሱሴ ለኔ ለኔ ጌታ ይባርክህ ተባረክ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Tabareke Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke Amen Amen Amen 🙏
@MrBookkk
@MrBookkk 3 жыл бұрын
በእንባ የምስማዉ መዝሙር
@halleujah2847
@halleujah2847 2 жыл бұрын
ኖሮ ሚዘምር ዘማሪ መልክቱ በፍሬ ሲገለጥ እዲህ ነው።
@jesusisgood5701
@jesusisgood5701 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንእግዚሕብር። ዘመንክ ይበርክ አሜንንንንንንንንን
@elsachala4822
@elsachala4822 4 жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ መሸሸጊያ ፣ማምለጫ፣ መደምደሚያ ነው ሀሌሉያ ሀሌ ሉያ አምላክ አንተን በማያልቀው በሠማያዊ ው በረከት ይባርክህ ።ተባረክ ጌታ ለዘላለም ፣አይጥልም፣ሰ፣ኤ3/31
@hageretesfaye2772
@hageretesfaye2772 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@abigubigu3261
@abigubigu3261 3 жыл бұрын
ኡፍ ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር ብርክ በልልኝ
@Tesfaye0126
@Tesfaye0126 Жыл бұрын
የመጨረሻዬ ነህ ኢየሱስ ለኔ መደምደመያየ ነህ ኢየሱስ አሜንንን እልልልልልል ፓስተር እግዚአብሔር ይባርኮት ♥
@BefekaduMelekame
@BefekaduMelekame 7 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን ጌታ የበርታሽ ያፅናናሽ ።
@AlmazTewolde-r9v
@AlmazTewolde-r9v 11 ай бұрын
Almaze nebrete Eyesuse lena! GBU❤❤❤
@DeregeRufe
@DeregeRufe 9 ай бұрын
ኢየሱስን የተቀበልኩት ቀን ይባረክ
@fatheryouarealwaysgreattha3565
@fatheryouarealwaysgreattha3565 2 жыл бұрын
ፓስቴር አገኘው ኢግዚአብሄር ይባርክ ሁልጊዜ መዝሙሮች ልብ ይሰብራል የዘላለም አባቴን ይባራክ ኢየሱስ ጌታ ነህ እየሱስ ያድናል ይታደጋሉ ኖሯል ስም ሁሉ ለዘላለም የተባረከ ይሁን 📖📖📖📖📖🙏
@ThomasTedess
@ThomasTedess Жыл бұрын
ጌታዬ ነው ህይውቴ ለኔ መኖሬ ❤❤❤❤❤❤❤
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 Ай бұрын
አሜንንንንአሜን ዘር ትውልድህ ይባረክ ነፍሴ እንደገና አዲስ ትሆናለች ልክ ጌታን እንዳገኝሁባት ቀን ያችቀን ለዘላለም ትባረክ
@lidiyadesalgn9762
@lidiyadesalgn9762 3 жыл бұрын
the ever best song that remindes me my only hope is in his alone!
@xiomararuiz5964
@xiomararuiz5964 5 ай бұрын
I am orthodox but this mezmur is amazing, i couldnt stop listening ,
@Girum_Art
@Girum_Art 5 ай бұрын
ነፍሴ ለመለመች እሄን መዝሙር ስሰማ
@alemeeashenafi
@alemeeashenafi Ай бұрын
እየሱሴ ተባረክ:: #እጣ ፈንታዬን መልካም ያደረክልኝ#
@mulughetazemichael1281
@mulughetazemichael1281 2 жыл бұрын
ይህ መዝሙር ጌታ ከእየሱስን ፡ጥብቅ ኣድርገህ እንድትይዝና ፡መደምደምያ ህን የሚያረጋግጥ ነው።ሰው ያለ እየሱስ መኖር ቢችልም፡መጨረሻውን የሚያውቅ ግን እየሱስ የተቀበለ ሰው ነው።
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 3 ай бұрын
እንኳን የጌታ ሆንሁ ። እንኳንም ጌታ ፈልጎ አገኘኝ !!!
@mimimim1164
@mimimim1164 4 жыл бұрын
ሰው ሁሉ ይሄዳል ወደዩ አምለኩ ለእኔ ግን አንተ ነህ የነፍሴ ምርጫዪ ጌታ ይበሪክ በብዙ ፀጋ
@muluneshworku8064
@muluneshworku8064 2 жыл бұрын
Our lord Jesus sweet baba we love you!!!
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 3 жыл бұрын
ጌታዬን ያገኘውበት ቀን የተባረከች ትሆን አሜን
@betselothasset
@betselothasset 2 жыл бұрын
Amen
@sifandinagde655
@sifandinagde655 2 жыл бұрын
Amen amen
@sifandinagde655
@sifandinagde655 2 жыл бұрын
Amen simu yibarek🙌🏻
@RACH-leah
@RACH-leah 2 жыл бұрын
Amen.
@ambaneshdesalegn8018
@ambaneshdesalegn8018 2 жыл бұрын
Amen
@addamulakew6053
@addamulakew6053 2 жыл бұрын
I am in tears when i always here this song. Mharanta......
@geneyeyegeta7826
@geneyeyegeta7826 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ብሩክ ነህ 💓💓💓💓
Agegnehu Yideg - Egziabher Eyale (እግዚአብሄር እያለ)
5:52
Agegnehu Yideg Wube
Рет қаралды 2,5 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Medemdemiyaye Neh
6:55
Agegnehu Yideg Wube
Рет қаралды 53 М.
Yoseph Ayalew - Sew Ayresam Geta (Lyrics)
7:25
BETHLEHEM
Рет қаралды 465 М.
ይ ረ ዳ ል
13:46
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,2 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН