ፀጉራችሁ እንዲያድግ፣ እንዲፋፋ ከፈለጋችሁ...

  Рет қаралды 197,978

Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda

Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda

Күн бұрын

Пікірлер: 217
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 7 ай бұрын
ጋዘጠኛዋ ደስ ስትል እራጋ ባለ መንፈስ ትጠይቃለች ሴት ልጅ እንድ እራጋ ስትል ደስ ይላል❤
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 7 ай бұрын
🙏❤
@meazazerfu4492
@meazazerfu4492 5 ай бұрын
she is professional
@tiruneshmamo3939
@tiruneshmamo3939 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ እስከዛሬ የተቀባሁት መና ቀረ ማለት በሳሙና በሻንቦ መጨረሻ በኮንድሽሺነር ሙልጭ አድርጌ እየታጠብኩ ነበር በጣም ነዉ የማመሰግነዉ በርቱልን
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 Жыл бұрын
🙏🥰
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
​@@yeshewamasresha653እኔስ ብትይ
@BhryaTemam
@BhryaTemam Жыл бұрын
😢 1:18 o’clock is my
@EmbetEmet
@EmbetEmet Жыл бұрын
​❤❤❤
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Жыл бұрын
እኔም nshamppo setateb neber
@רותאנילו
@רותאנילו Жыл бұрын
በጣሞ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
ጠቃሚ ሆኖ አጊቼዋለው ሰላማቹ ይብዛ ብዙ ተሸውጃለው ወይ አቮካዶዬ
@نسرين-ش5و
@نسرين-ش5و Жыл бұрын
ማብራሪያሽ በጣም ደስ ይለል ተጠቆሜ ደሞ አስታየት እፅፋለው
@babitkd1
@babitkd1 7 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነዉ በጣም እናመሰግናለን።
@tigistabraham5021
@tigistabraham5021 Жыл бұрын
ቀጣዩ ይመለከተኛል የሹ አፍጥኝው። ዴቭየ ሁሌም እውቀቱን ለማጋራት አይሰስትም!! thank you so much!!
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 Жыл бұрын
እሺ ቲጂዬ🙏
@MisrakNegashe
@MisrakNegashe 3 ай бұрын
ትምህርታችሁ ጥሩ ነው በርቱ ቀጥለበት
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
Wow thank you 🙏 ❤
@HiwotYerdaw
@HiwotYerdaw 5 ай бұрын
Yefelege behone bewha becha. Metsteb ayteram. Abucado yesheyal…
@MahletTilahun-qd2gw
@MahletTilahun-qd2gw 5 ай бұрын
Tnx eskazare firafre kadereku buhala be shampo etateb neber kelib ameseginalehu
@mesi406
@mesi406 11 ай бұрын
በእውቀት ላይ የተመሰረተ ምክር ደስ ሲል። ተባረክ
@shalom1070
@shalom1070 Жыл бұрын
Thank you Yene konjo! Very informative.🙏🏽
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 Жыл бұрын
Many txs my dear🙏❤
@babitkd1
@babitkd1 7 ай бұрын
ሃሳባችሁ ደስ የሚለዉ ኣጭርና ግልፅ ነዉ
@bbn8210
@bbn8210 Ай бұрын
እናመሰግናለን🎉🎉
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 7 ай бұрын
እኔ ለፀጎረ ያልተጠቀምኩት ነገር ብኖር ሹሮ ና ባርባሬ ብቻ ይህ ሁሉ ተጠቅምያለው ካአጠቃቀም ችግር ይመስለኛል ወፍ የለም ፎሮፎር አስቸገረኝ ❤❤❤❤
@ሰላም-ለ6ረ
@ሰላም-ለ6ረ 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 6 ай бұрын
😁አይዞን ስለፎረፎር የህክምና ባለሙያ የሰጡትን ማብራሪያ ተመልከች🙏
@NehimaMifta
@NehimaMifta Жыл бұрын
ሰላም ነው እኔ ምለዉ ነጭ ሽንኩርት እና ቀይ ሽንኩርት አጠቃቀሙ እንዴት ነው
@tigistmatheos2874
@tigistmatheos2874 Жыл бұрын
Oh Yeshewa, very happy to see you here
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 Жыл бұрын
Thank you so much my dear🙏❤
@KidiMar-ji5hj
@KidiMar-ji5hj Жыл бұрын
አረበጌታ ያላቹለእድሜዬ ሽበት ወረሰኝ መፍትሄ ካ
@Demekedemekeabera-sv4sl
@Demekedemekeabera-sv4sl 8 ай бұрын
😂😂😂
@gebrehiwot1970
@gebrehiwot1970 2 ай бұрын
Thank you
@ZamzamAbdurehman
@ZamzamAbdurehman 6 ай бұрын
ሰላም የፀጉሬ ቆዳ ያሳክከኛል ፀጉሬ ከስሩ ይነቀላል ምን ይሻለኛል
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ መንታ እና መነቃቀል ያስቸግረኛል እሞክረዋለሁ ካስተር ኦይል ገዝቼ የቀረኝ እሱ ነው ግን ካስተር እንዴት ነው የምንጠቀመው ምን ያህል??❤
@selamawitatnafu3445
@selamawitatnafu3445 11 ай бұрын
ሳንታጠብ እንዴት ይሆናል
@hayatbeshir390
@hayatbeshir390 Жыл бұрын
Thank you ❤
@Shemet-c9v
@Shemet-c9v 6 ай бұрын
እናመሰግናለን እንሞክራለን
@ኢትዮብያታሸንፍለች
@ኢትዮብያታሸንፍለች 11 ай бұрын
ስለአብሽምአጠቃቀምብሰሩልንበርቱ🎉እስከዛሬየተቀባነውከስረናልጎደኞቼ አኑበሉአድብለንእጀምርእነሱንምእያመሰገንንእናበረታታቸው
@rmb9408
@rmb9408 5 ай бұрын
በ Conditioner ብንታጠብስ ከተቀባን በሁዋላ
@TegestAsrat
@TegestAsrat 8 ай бұрын
እንደኔ ፀጉር ማደግ እና ማጠር ተፈጥሮ ነዉ ለምን ቢባል አብዛኛዉን ጊዜ እልም ያለ ገጠር የተወለዱ ልጆች ቅባት እንክዋን በቅጡ የማያገኙ በቅቤ ብቻ እየተቀቡ በስርአት ሳይታጠቡ በልብስ ሳሙና እየታጠቡ ግን በጣም እረጅም እና የሚያምር ፀጉር ያላቸዉ አሉ እኛ እንዴዉም አስር ሰዉ የሚለዉን እየተቀባን የባሰ እየተበጣጠሰ ነዉ ብንችል ካገኘን ሁሌም ቅቤ ብንጠቀም ይሻላል ባይ ነኝ እኔ ስለገጠመኝ ነዉ ላንዱ ቢስማማ ላንዱ አይስማማም
@yewubdartadesse2798
@yewubdartadesse2798 5 ай бұрын
Enesu be genetics yagegnut new yegna tsegur gin mareg yichlal
@MakiFkr-j1t
@MakiFkr-j1t 5 ай бұрын
Shampoo ena conditioner santekem be samuna metekems anchilm?
@اابب-ش4ظ
@اابب-ش4ظ 7 ай бұрын
እነመሰግነለን ተባረኩ
@ZerfaWubalm-si2jj
@ZerfaWubalm-si2jj Жыл бұрын
Betam tiru NW gin rosmeryna kurufud lehulum sew yimechal way? Ene gin silealtemechegn nw
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 Жыл бұрын
እኔ እስከዛሬ አቦካዶ ተቀብቼ በሻንቦ ነው የምታጠበው ወይ አለማወቅ😅😅😅በጣም ነው የምናመሰግነው
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 Жыл бұрын
🙏
@genetanigole1364
@genetanigole1364 11 ай бұрын
Enem😂😂
@עדנהאלמי-נ9ש
@עדנהאלמי-נ9ש 5 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅-😊😊😊😊וּ ​@@yeshewamasresha653
@HiwotYerdaw
@HiwotYerdaw 5 ай бұрын
Lek nesh… esu baleew almkershem bewha becha yeshetsl lol
@MadetuShefa
@MadetuShefa 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ከይቅርታ ጋር ነጭ ሹንኩርት ቀይ ሹንኩርት አጠቃቀም ብታሳዩን ምን ያህል መጠን ነዉ መጠቀም የምንችለዉ ይቀቀላል ወይስ አይቀቀልም ብታሳዩን
@LamlamAl
@LamlamAl 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@FentahunAgmas
@FentahunAgmas 3 ай бұрын
ሮዝመሪን አይናተችን ላረይ ቢፈስብን ጉዳት ያመጣል ወይ?
@Hadya720
@Hadya720 5 ай бұрын
ስለፅጉር ለደረቅ በደብ ንገሩን
@Sofia-qi5db
@Sofia-qi5db Жыл бұрын
እኔ ሪላክሰር ተጠቃሚ ነኝ አቡካዶ መቀባት አልችልም ወይ ?
@GenetMarkos-t3q
@GenetMarkos-t3q 20 күн бұрын
ለፍት የሚሆን ትሪትሜንትስ?
@mdadil459
@mdadil459 Жыл бұрын
አልገባኝም አቡካዶ ተቀብተን በውሀ ብቻ የምንታጠበው እስከመጨረሻው
@sebli5075
@sebli5075 Жыл бұрын
ሮዝመሪ ያሸብታል የሚባለውስ?
@ekayemihret3056
@ekayemihret3056 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የማመሰግን ተቀብቸ ነበር የምታጠብ
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Thank you for my answer
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 Жыл бұрын
🙏
@fitsumtamiru9054
@fitsumtamiru9054 Жыл бұрын
i have a question here, i heard Avocado makes hair gray, is that true?
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አድስነኝ ለቤታችሁ ፀጉሬ በጣም ተበላሽቶብኛል እና ልቆረጠው አስቤነበር ምን ትመክሩኛላችሁ😊
@egizabhreyemesegn5801
@egizabhreyemesegn5801 Жыл бұрын
Ene ewunat leminagre abukado kelijnatm etkemalehu segurem minim aylem ahun gen kirefud chmre new yemtkmwu ke abucado gar betam lewut alew maramin tetekmut enkulali abucado kerefud sosetunm kelakiye new yemkbaw arif lewut alew tefatrom setagnalch egizabher yemesegn
@addisgirma8211
@addisgirma8211 5 ай бұрын
የ ኢትዮጵያ ህዝብ እነዚን ፍሩቶች በቀላሉ ሚያገኙ ከሆነ ከሆነ ብልት አርገው ጤናቸውን ይጠብቁ የምን መቀባት ነው ከውስጥ ወደላይ እንጂ ጀውጭ ወዱ ውስጥ በቆድይ ኡማካኝነት አረ ተው እንተሳሰብ ይህ ሁሉ ምግብ እያለ ቦርጭም አይኖርም
@saraask.1729
@saraask.1729 2 ай бұрын
ሽታውን እንዴት ይለቃል ያለ ሻንፖ😮
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 ай бұрын
Amazing 🤩🤩🤩
@SalamlakTegab
@SalamlakTegab Жыл бұрын
የነጭ ሽንኩርት እና የቀይ ሽንኩርት አዘገጃጀት እንዴት ነው 14:07
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 Жыл бұрын
ሁለቱንም፣ትንሽውሀጨምሪና፣ፍጪው፣ከዛ፣አጥላለሽ፣ተቀቢው፣በጣም፣አሪፍነው
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
እንዴ በእንቁላል ከተቀባነው በውሀ ብቻ ከተለቀለቅነው ይሸታልኮ
@abayineshtube9506
@abayineshtube9506 Жыл бұрын
ekoo
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 Жыл бұрын
መልሱን ዛሬ
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 Жыл бұрын
መልሱን ዛሬ
@tigistsileshi2011
@tigistsileshi2011 Жыл бұрын
ሙዝ ጨምሩበት አለኮ እንዳይሸት።
@LieltiGYohans
@LieltiGYohans Жыл бұрын
ኣልገባኝም ሮዝ መሪ ና ቅሩፉድ በቅባት መልክ እንሰረዋለን ና እሱም መቀባት ኣለብን
@tgabab6759
@tgabab6759 Жыл бұрын
እኔ የምለው ስለሰጣችሁን መረጃ እናመሰግናለን እኔ የምር ያለ እድሜዬ ሽበት ወረሰኝ እንደው መላ ካለ በናታችሁ አትለፉኝ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
እኔ ልንገርሽ ትክክለኛ እድሜሽ ስንትነው???
@atsiatsi6676
@atsiatsi6676 Жыл бұрын
Ehe ye buda zar sira new bendenb zigeji ehit
@tgabab6759
@tgabab6759 Жыл бұрын
@@meselechfeyessa1226 እኔ መች ቀልድ ፈለኩ
@tgabab6759
@tgabab6759 Жыл бұрын
@@atsiatsi6676 ይሆናል እኔም የምር ጠርጥሬአለው ውዴ
@Hele-n1f
@Hele-n1f 5 ай бұрын
Samunas ayechalem?
@AyishaHusen-f4n
@AyishaHusen-f4n 7 ай бұрын
እነመሰግነላን❤
@ImmabeetGeetaachoo
@ImmabeetGeetaachoo Ай бұрын
Best
@selamawithabte5226
@selamawithabte5226 9 ай бұрын
ዴቮ መልካም ሰው
@LidomriaOmran
@LidomriaOmran 8 ай бұрын
5:04
@LidomriaOmran
@LidomriaOmran 8 ай бұрын
6:18
@Askwold2593
@Askwold2593 Жыл бұрын
ውዶች ለሰጣችሁን በጣም ጠቃሚ መረጃ በጣም አመሰግናለሁ ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ አቮካዶ ተቀብቼ ምን ያህል ነው መቆየት ያለብኝ ባሳድረውስ ጉዳት አለው ወይ?
@Mየመርሳዋ
@Mየመርሳዋ 9 ай бұрын
ችግር የለውም እኔ 3ቀንም 🎉❤አቆይቸዋለሁ
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 5 ай бұрын
Enamsgnalen tbarekue❤
@BateZageya
@BateZageya 9 ай бұрын
የት ነው ሚገኝው
@netsabekele725
@netsabekele725 Жыл бұрын
❤❤❤thanks
@timesgentadesse3943
@timesgentadesse3943 6 ай бұрын
Thanks alot
@senaitteshome4200
@senaitteshome4200 Жыл бұрын
Enem Azenku lifate kentu lewit enkuan yelewim
@AminYemam-x6u
@AminYemam-x6u Ай бұрын
አብካዶ ለልጄ ፀጉሪምሪጥ ነው ጊቢ ውጥ አለን
@fatumakadere-cf9si
@fatumakadere-cf9si 6 ай бұрын
shukrne ❤❤
@አመስግን
@አመስግን Жыл бұрын
የሃሽሽ ዘይት አንድ ብቻ በለኝ ዶክተር
@AsterTola
@AsterTola 7 ай бұрын
filafitu le sheshesi?
@SenayitWorku-fy6ly
@SenayitWorku-fy6ly 10 күн бұрын
Tnxssssssssss.......
@tsehaygebre4124
@tsehaygebre4124 Жыл бұрын
Merci 🙏
@TsigeHaile-i5p
@TsigeHaile-i5p Жыл бұрын
ለሳሳ ፀጉር መፍትሄ ምንድነው
@BemntTube-ow2nj
@BemntTube-ow2nj Жыл бұрын
እኔ። እደዛ። ነው በጣም አሪፍ ነው
@bisratteferedelgn1819
@bisratteferedelgn1819 Жыл бұрын
ፀጉር በስንት ቀን መታጠብ አለብን?እና ስለ አብሽ ለፀጉር አጠቃቀም ብትነግሩኝ ።
@simretlegesse8449
@simretlegesse8449 5 ай бұрын
በውሃ ብቻ የምንታጠብ ከሆነ ሽታውስ?
@almazkebede2261
@almazkebede2261 Жыл бұрын
Avocado ketekeban bhala conditioner mareg inchlalen
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው እንቁላል የምወደው ለፀጉሬ አንዳንዴ 7 ነው የማረገው በወይራ ዘይት መትቼ የምቀባው ግን በሻምፓም ታጥቤ ሽታው አያድርስ ነው እንዴት አለ ሻንፓ ይታጠባል አብካዶ በእንቁላል በጣም ነው የሚሸተው እኔ ፀጉሬን የማልቀባው የለም እርዝመት አለው ብዛት ነው ያነሰው
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
አንቺ ሃብታም ነሽ😂7?
@እሙአስማነኝየባቦዋ
@እሙአስማነኝየባቦዋ Жыл бұрын
😮7
@Venus-p6j
@Venus-p6j Жыл бұрын
ብስራት ነኝ የሹ እና ዴቭ። ጓደኞቼ በጣም ነው የምታምሩት። እጅግ አስተማሪ እና ደስ የሚል ቆይታ ነው ያደረጋችሁት❤
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 Жыл бұрын
ብስርዬ ውዳችን በጣም እናመሰግናለን🙏❤
@zelalemteferiSport13-13
@zelalemteferiSport13-13 Жыл бұрын
ሙያዊ መከባበር🙏
@hiwotsisay6238
@hiwotsisay6238 Жыл бұрын
Rosmery oil Alew new yalkew? Enja aymselgnem kk
@tena319
@tena319 8 ай бұрын
selam teeeeeeeeeeeeyna yestelnge btam konjoo mker new
@Sofia-qi5db
@Sofia-qi5db Жыл бұрын
እንቁላል ይሸት የለዴ ካልታጠበ
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 Жыл бұрын
መጠኑ በጣም ትንሽ ይሁን፤ከነ ሙዝጋ ይደባለቅ🙏
@aklile7691
@aklile7691 2 ай бұрын
Avocado 'አቮካዶ' ነው የሚባለው።
@AsterGulelat
@AsterGulelat Жыл бұрын
Muzi ina inikulal tekebiten min yakil deqiqa mekoyet alebin sanitatebi
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Жыл бұрын
Thanks
@sherkayalmzewd380
@sherkayalmzewd380 Жыл бұрын
ነጭሽንኩርት ሽበት ያበዛል የሚባለው እውነት ነው ? መልስ ካላችህ እባካችሁ
@dubaidjbai1386
@dubaidjbai1386 Жыл бұрын
ዉሸት ነዉ አያበዛም
@BizenAyele-cy7ot
@BizenAyele-cy7ot Жыл бұрын
እናመስግናለን ውዶቼ
@TsehayAssefa-z4f
@TsehayAssefa-z4f Жыл бұрын
Thank you so. Much
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 Жыл бұрын
You're most welcome🙏
@RoyCell-u3f
@RoyCell-u3f Жыл бұрын
Bamin intateb tada
@TersitBekele
@TersitBekele 6 ай бұрын
እናመሰግናልን ስለአጠቃቀሙ
@seyatube5967
@seyatube5967 5 ай бұрын
እረ እግዜር ይስጥልን ወንድማችን😮
@zelalemteferiSport13-13
@zelalemteferiSport13-13 Жыл бұрын
ሸጋ ፕሮ ነው የሹና ዴቭ!
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 Жыл бұрын
🙏
@Kadijakadija-li2oe
@Kadijakadija-li2oe 5 ай бұрын
እና መሰግናለን ውዶቼ
@alemayehuwakjira7337
@alemayehuwakjira7337 3 ай бұрын
Bexam des yilal be balmoya sinager
@libanosferew1333
@libanosferew1333 Жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ዜግነታቹ ምንድን ነው ሰው በሚራብበት ሀገር ረሀብ ጦርነት መፈናቀል የሚበላ የጠፋበት ሀገር ለፀጉር ምግብን እግዚያብሄር ይይላቹ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
ስሚ ሀገራችን ከፊሉ ድሀ ከፊሉ ሀብታም ነው የደላው ይበላል ይቀባል የለለው ድሀ ደግሞ ከለለው የለውም ታዲያ እነሱ ምን ያድርጉሽ ተቀቢ ብለው አላስገደዱሽ ስለ አጠቃቀሙ ነው ያብራሩልን የመቀባቱ ያንች ፍላጎት ነው ሚዲያ ላይ እምትኮምትቱን እወቁ ጦርነት ላልሽው 😂ቅድመ አያትሽ እያሉ ጦርነት ነበር በአባትሽ ዘመን ጦርነት ነበር በእኛ ዘመን ጦርነት አለ ገና እንቀጥላለን ጦርነት ብርቅ አይደለም 😂መች ሀገራችን ስላም ሁና ታውቅና ነው ልክ እንዳዲስ እንደተጀመረ ጦርነት አድርገሽ እምታወሪ ጦርነቱን ተላምደነዋል ብርቅሽ ከሆነ ህጅ ተዋጊ አትረብሽን ውጭ 😂😂😂😂😂
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 Жыл бұрын
ችጋራም፣ሞልቶል፣ምን፣ጠፋ፣እግዚያብሔር፣ይመስገን፣በቀን፣3 ጋዜ፣እየበላንነው፣ምን፣ታሟርቻለሽ፣
@lulamohammed3839
@lulamohammed3839 Жыл бұрын
እረ ወይኔ ተረጋጉ
@RirxjhLorueh
@RirxjhLorueh Жыл бұрын
Tanku
@serki08
@serki08 7 ай бұрын
ስጋ ብቻ ነው እስካሁን ያልተቀባሁት😂
@JemBer-hm4ik
@JemBer-hm4ik 4 ай бұрын
እኔም በርበሬ😂😢😂
@YeGr-lx8oi
@YeGr-lx8oi 5 ай бұрын
እናመስንአለን ዉዶች ቀጥሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
ስንከስር ኖረናል
@TrhasAbrha-l7s
@TrhasAbrha-l7s Жыл бұрын
@fasikatekle6105
@fasikatekle6105 Жыл бұрын
ከተቀባን በኃላ በሳሙናስ መታጠብ አንችልም?
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 Жыл бұрын
መታጠብ ያለብንና የሌለብን ምን ስንቀባ እንደሆነ ተዘርዝሯል።ሳሙና ግን አይመከርም ተብሏል🙏
@ericasimms
@ericasimms Жыл бұрын
ፀጉሩ የሸሸ ሰው ለፅጉር ትሪትመንት ሲያወራ በጣም ያስቃል
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 Жыл бұрын
ጥርሴ ያምራል ያለ ሰው በደንብ ይሳቅ😀
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ሳ
@lulamohammed3839
@lulamohammed3839 Жыл бұрын
ወይኔ ጥርሴ
@RukiKk-k3f
@RukiKk-k3f Жыл бұрын
😂😂😂😂kkk
@sebli5075
@sebli5075 Жыл бұрын
❤❤❤
@yeshewamasresha653
@yeshewamasresha653 Жыл бұрын
❤❤❤
@LubabaMensur
@LubabaMensur 8 ай бұрын
Waw
የሚገርም መረጃ ስለ ፀጉር ቅቤ
26:19
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 60 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
የተጎዳ ፀጉራችሁ እንዲመለስ...
18:19
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 30 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 421 М.