ፀጉራቹን ከመተኮሳቹ በፊት ይሄን ማወቅ አለባቹ! //how to protect your hair from heat damage 

  Рет қаралды 44,950

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 194
@AsterEthd
@AsterEthd 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ምስክር ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅ ቦጎነት ነው እኔ በበኩሌ በጣም አመሰግንሻለው ❤❤❤ምክንያቱም ፀጉሬን ታድገሽልኛል እኔ የምትይው ሁሉ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል በይበልጥ የምከታተለው እንኳን ነው በፊት ለፀጉሬ ግድ የለኝም ነበር ግን በራሴው ድክመት ፀጉሬን አበላሸውት በእጅ የያዙት ወርቅ አደል የሚባለው ሁሉም ስናጣው ነው።የሚቆጨን ግን አሁን ዋጋ ቢያስከፍለኝም ለመመለስ በብዙ ጥረት ተመልሷል ትንሽ ነው የሚቀረኝ ሙሉ በሙሉ ለመስተካከል
@birtudem7419
@birtudem7419 4 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በጣም ጠቃሚ ምክር ተባረኪ❤❤❤
@zabibakonjo.5471
@zabibakonjo.5471 4 ай бұрын
እናመሰግናለን እናት ፈጣሪ እስከነቤተሰብሽ ባለሽበት ይጠብቅሽ
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መስኪ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@Woyenshetlakew
@Woyenshetlakew 2 ай бұрын
መስኪዬ በጣም እመሰግንሻለሁ ሰለ ሁሉም ነገር
@selamwand
@selamwand 4 ай бұрын
ቻሌንጅ እንጀምር መስክዬ❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 4 ай бұрын
መስኪዬ እጅግ በጣም እናመስግናለን ተባረኪ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HalemaMohammed-tr6kk
@HalemaMohammed-tr6kk 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ውድ እናመሰግናለን❤❤❤
@FunnyCookingApron-dj3it
@FunnyCookingApron-dj3it 4 ай бұрын
ኣነስ ክፈትወኪ ማዓት ማዓረይ 😊
@BettyHussen
@BettyHussen 4 ай бұрын
መስኪ በዶቭ ሳሙና ታጠቡ ስትይ ግርም ነበር የሚለኛ አንድ አመት ሆነኝ ሻንፖ ካቆምኩ የሚነቃቀለው ጸጉሬ ቀንሷል አመሰግናለሁ
@marigoldan1
@marigoldan1 4 ай бұрын
እኔም dove ነው የምጠቀመው።
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 4 ай бұрын
እኔም
@Sebli12
@Sebli12 4 ай бұрын
መስኪዬ ቆንጆ ቅንነትሽን ሁሌም አደንቃለው እናመሰግናለን
@geteneshalayou1991
@geteneshalayou1991 4 ай бұрын
Happy Ethiopian new year Meski 🌻🌻🌻❤❤❤ enkuan aderesesh
@Mahmooudalbaloushi
@Mahmooudalbaloushi 4 ай бұрын
አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን በእውነት ታባረክሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatali5711
@hayatali5711 4 ай бұрын
እዴት እደምወድሽ ስርአቷ መልካምነቷ እደአየር ጸባይ የማትቀያየር❤
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 4 ай бұрын
የኔ ደርባባ ሥወድሽ እኮ ማር ነገር ነሽ በቃ ውድድድድድድ ነገር ነሽ 💕💕💕💕💕💕💐💐💐💐💐💕💕💕💕💕💕💕💐💐💐
@ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
@ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው 4 ай бұрын
እናመሠግናለን የኔመልካም ከንግግርሽ ተግባርሽ እኔባንቺነው ሁሌም ፀጉሬን የምንከባከበው
@QaYu-x5m
@QaYu-x5m 4 ай бұрын
Meskiye enkuan dena metashi ene bekrb newu meketatel yejemerkut gn eyetestekakelelgni new betam amesegnalehu ❤❤❤❤
@SarahGetachew-k9b
@SarahGetachew-k9b 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ ቆንጆ
@ሮቤልእየህያብናይጎልመሰረ
@ሮቤልእየህያብናይጎልመሰረ 4 ай бұрын
በጣም ነው እምወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ውድ
@አለምብመ
@አለምብመ 4 ай бұрын
❤❤❤❤መስኪዬ እናመሰግናለን
@hayu1
@hayu1 4 ай бұрын
እባክሽ መሥኪዬ ቻሌንጅ ላይ እስካሁን ተሳትፌ አላውቅም አሁን ግ ብንጀምር ደስ ይለኝ ነበር አሪፍ ፀጉር ነበረኝ ግ በሆነ ቅባት የተነሳ አንድ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውሰጥ ተበላሸ ቁመቱም ብዛቱም እንደይሆን ሆነ እንዳልቆርጠውም አሳዘነኝ ምን እንደማደርገው መላ በይኝ
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ 4 ай бұрын
Ekan dehina metashi meskiye enameseginalen ehitachin nuriln
@amranabera
@amranabera 4 ай бұрын
Yene konjo meski sewdesh eko nurilgne bertate nesh❤❤❤❤
@mekdeshailu4670
@mekdeshailu4670 4 ай бұрын
መስክዬ እንኩዋን አደረሰሽ ከነቤተሰብሽ በጣም እወድሻለሁ 🙏
@AsyaWeloye
@AsyaWeloye 4 ай бұрын
መሲየ የኔ ዉድ እደነሽ ልጆችሽ ደህናናቸዉ ❤ መሲ ፀጉራችን ቅባት እያለዉ ሲተኮስ አያበላሸዉም ፀጉራችንን?
@ruthgossaie-kj1ud
@ruthgossaie-kj1ud 4 ай бұрын
በማጥባት ጊዜ ፀጉርሽ እንዳይነቃቀል ምን ተጠቀምሽ አመሰግናለው
@Maggie_Sol
@Maggie_Sol 4 ай бұрын
Thanks, bless you!
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 4 ай бұрын
Thank you!
@genetgenet6407
@genetgenet6407 4 ай бұрын
መስኪየ በጣም አመሰግንሻለሁ 1አመት በፊት ነበር እዳንቺ መከታተል የጀመርሁት በጣም ለዉጥ አለዉ ግን ቤቢ ሄር ብዙ አልወጣልኝም ምን ላድርግ ????
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ 4 ай бұрын
እካን ደነ መጠሽ መስዬ❤🌹መስዬ አትለፈኝ አደረሽ የሁለት ወሪ እሩጉዙ ነኝ በዱአሽ አትረሽኝ ለፀጉር የተለየይ ዉህዶቹ ቢለቀቢ ችግረ የመጠብኝል ወይ ፈረማ ቢለቀበዉ ሚለረግ ፀጉረ ከሚለሽ በለይ ደረቅ ነዉ መለሽልኝ ሁለቹሙ አደረቹ በይ ሀይመኖተቹ ጥነኝ ሰልህ ልጅ በሰለማ ተገለገይ በሉኝ
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
ፍጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ በሰላም ተገላገይ ግን ፐርም አትቀቢ መጥፎ ነው ጭቃ ቅባት ቀቢው በእርጥቡ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 4 ай бұрын
የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ 4 ай бұрын
@@meskitube16 መረሀባ መመዬ❤እሽ
@dhfg336
@dhfg336 4 ай бұрын
እማምላክ ትቅረብሽ
@mimiak325
@mimiak325 4 ай бұрын
እንኮን አደረሰሽ መሲ❤
@AmenDegefu
@AmenDegefu 4 ай бұрын
ሰወድሽ ❤️❤️❤️
@MesiGemechu
@MesiGemechu 4 ай бұрын
የኔ ዉድ ማስኪ ተባረኪ
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 4 ай бұрын
መስኪየ ማዳሜ Dove shampo ገዝታልኝ ለፀጉር አሪፍ ነው? ልጠቀመው ወይስ ልተወው ፀጉሬ ደረቅ ነው
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
አሪፍ ነው ዶቭ እግዚአብሔር ይስጣት
@ድካምብቻ-ዘ9የ
@ድካምብቻ-ዘ9የ 4 ай бұрын
መስክየ እኔ ፀጉሬን ስታጠበው እጆሮየነው የሚደርሰው በጣም ይሠበሰባል እስኪ መላ ካለሽ መስኪዬ
@EmanShukri-z5g
@EmanShukri-z5g 4 ай бұрын
እንም እንደዛዉ😊
@hermig6295
@hermig6295 4 ай бұрын
Actually that’s a sign of healthy hair
@ድካምብቻ-ዘ9የ
@ድካምብቻ-ዘ9የ 4 ай бұрын
@@hermig6295 በአማረኛ አውሪኝ እረ😀
@MeseretTadela
@MeseretTadela 4 ай бұрын
ወዴ ጫፍ ጫፉን ቫዚልን ወይም ጭቃ ቅባት በድምብ ቃቢው እና ብጥር አርገሽ ገመድድዮሽ ስሪ በተደደጋሚ ትሪታ ስታረጊ ቀጥ እያለ ይመጣል በተለይ ስትታጠቢ
@ድካምብቻ-ዘ9የ
@ድካምብቻ-ዘ9የ 4 ай бұрын
@@MeseretTadela እረ ውደ ጭቃ ቅባት እጠቀማለው ግን ስታጠበውዋናደኛል እጆረየ እየደረሰ ባልታጠበው ፍቃደኛነኝ😀
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 4 ай бұрын
❤ተባረኪ ❤መስኪ❤በጣም ጥሩምክርነው❤❤❤❤
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 4 ай бұрын
I really love your videos I tried all the things you advice us but my hair falls out a lot
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
Did you check your vitamin D level? That was my problem too
@habibajemal2042
@habibajemal2042 4 ай бұрын
meski wde endet nesh ljoch dehna nachew ena ene mteyksh yetsegur vitamin btekem chigir alew wey hulem slemtatebew fitfitu tesebabroal
@firewoyinwaqyo7071
@firewoyinwaqyo7071 4 ай бұрын
ሰላም መስክዬ እዴትነሽ የኔችግር ፀጉሬ ከዋላ ምተኛበት በጣም ስህስ ሳላውቅ በጀርባዬ የምተኛበት እና መፍትሄካለሽ እባክሽ የሶስት ሰው ፀጉርነው የሚመስለው እባክሽ
@HajeraSultan-in9so
@HajeraSultan-in9so 3 ай бұрын
Ene gebi temari nign tsegure endeyadeg mn marege albign...stove, mnm ayechalem masegebate
@yordanosfikire
@yordanosfikire 4 ай бұрын
❤Nice to see you🎉
@MahletAbiot
@MahletAbiot 4 ай бұрын
Happy New year
@fiyorinalove9912
@fiyorinalove9912 4 ай бұрын
Hi meski Ene hotel new meseraw hule jel setkem stegure betam tegoda shibet hulu wetabign Relaxer betkem gudat alew?
@Ana-ct8bx
@Ana-ct8bx 4 ай бұрын
ስወድሽ ❤❤❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 4 ай бұрын
የኔውድ❤ሰብስክ ራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤
@Topg-dx8im
@Topg-dx8im 4 ай бұрын
Ere meskiye yena tenkakelo aleke eyetawekgm new yemnkelew ytena ayemeselegm
@Ethioenate
@Ethioenate 4 ай бұрын
ሰላም ላንቺና ለመላው ቤተሰቦችሽ ይሁን መስኪ
@MudasirDaba
@MudasirDaba 4 ай бұрын
Mesi amazing 👏 😍 🙌 ❤️ 💖 ♥️ 👏 😍 🙌 ❤️ 💖 ♥️ 👏 😍
@Alem_1
@Alem_1 4 ай бұрын
መሲኪየ እንኳን በሰላም መጣሽ አንቺን ማየት ከጀመርኩኝ ገና አንድ ወርየ ነው ፀጉሬን በጣም ለውጥ አይቸበታሉ አመሰግናለሁ❤ እኔ ያስቸገረኝ ፀጉሬ መንታ ነው መፍትሔ ካለው ንገሪኝ የኔ ውድ እንዳታልፍኝ😊
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 4 ай бұрын
ቅባት
@Alem_1
@Alem_1 4 ай бұрын
@@alganeshbahre8598 ምን አይነት ቅባት
@tsionteklewaktola8935
@tsionteklewaktola8935 4 ай бұрын
Meskiye enkan aderesesh dink set
@Sara-i5p5c
@Sara-i5p5c 4 ай бұрын
Extra olive oil metekem yichalal?
@መክነኝሑረላዒንተማር
@መክነኝሑረላዒንተማር 4 ай бұрын
መስክዬ የኔ ፅጉር ፊት ምንም ብያድርገው ወይ አያድግም ወይ አያምርም ተቻገርኩ ሁሌ ክርድድ ያላ ነው ምን ልያድርገው😢
@bazayoutube1538
@bazayoutube1538 4 ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቅሽ ❤❤❤
@Mary-qy8nj
@Mary-qy8nj 4 ай бұрын
መሰኪየ ❤❤❤❤❤❤😊
@rehamraham2905
@rehamraham2905 4 ай бұрын
Selam yene fkr swedsh❤
@woinaregyemane8479
@woinaregyemane8479 4 ай бұрын
መስኪዬ ባለፈው ነግሬሽ ነበረ የአራስ ፀጉር ታቂያለሽ እንዴት እንደሚሆን እና በጣም አጫጭር ፀጉር ለመያዝ የማይመች እንዴት ላድርገው ፀጉሬ ተንጨባረረ?
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
ትንሽ እስኪስተካከል አታሲዥው ማስያዝ ራሱ ያብሰዋል በጭቃ ቅባት እያበሽ ስሪው ወደታች ወይ መሀሉን ከፍለሽ ወደጎን
@tirutaye
@tirutaye 4 ай бұрын
Meski Thanks❤
@MahletetsigeMengesha
@MahletetsigeMengesha 4 ай бұрын
ሰላም መስኪየ እዴት አለሽ የቀይ ሽንኩርት እና የአብሹን ሰርቼው ሽተውን ማጥፊያ ስትናገሪ ሰምቸሽ ነበር እና በማርያም ላስቸግርሽ የኔውድ ስሙን አስቀምጭልኝ አመሰግናለሁ ።
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
Essential oil ነው እማ
@BeteloteSolomon
@BeteloteSolomon 4 ай бұрын
የኔ ልዩ 🎉❤🎉🎉🎉
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 4 ай бұрын
የኔማር❤ሰብስክ ራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@FhHj-bm7yv
@FhHj-bm7yv 4 ай бұрын
Muket sihon betam selemiyalebegh stegura yebetatesal mela beyegh please meseki
@MimiAbebe-ng9ou
@MimiAbebe-ng9ou 4 ай бұрын
Meski for keleles pastrami bcha ayhonim
@tsionabera469
@tsionabera469 4 ай бұрын
Meski, konjo selam nesh Nayla ena Baby selam nachew? tsegure kefitlafitu betam yesebaberal min laderg mikarignh?
@AboSamsoo-kw4uc
@AboSamsoo-kw4uc 4 ай бұрын
Salam mare❤❤❤❤❤
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 4 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነዉ
@danayttesfay-gg2ze
@danayttesfay-gg2ze 4 ай бұрын
Meskiye challenge jemrilin .ehitsh ke 🇪🇷
@mahihani
@mahihani 4 ай бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ ደሞ ደምሩኝ
@FithaliWorki
@FithaliWorki 4 ай бұрын
Well come M sweet 🌹🌹🌹🌹😍
@selamethio9512
@selamethio9512 4 ай бұрын
5አመት በፊት ካንችጋር መንከባከብ ደምሬ በጣም አድጎ አምሮበት ኢትዮ ፀጉርቤት ትንሽ ልቁረጥልሽ ጫፉን ብላ ጉምድ አርጋ ደንግጦ ነው መሰል አልመልስ ብሎኝ በዛ ላይ ኢትዮ ምንም ብንከባከበው አያድግም ከአየሩ ነው መሰል ድንገት ከበዛ እንጅ አያድግም
@TtfgJhgfh
@TtfgJhgfh 4 ай бұрын
ጰጉር ይደነግጣል እደ
@ዮወርድ
@ዮወርድ 4 ай бұрын
​@@TtfgJhgfh😂😂😂😂😂
@yesewzergene5205
@yesewzergene5205 4 ай бұрын
😂😂
@tajtaj9676
@tajtaj9676 4 ай бұрын
😂😂😂
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 4 ай бұрын
ዋይኔ የኔ ዕጣ ነው የደረሰሽ 😭😭😭😭እኔም ፀጉር ሰራ እንዳቺ ነው ያደርገቹ ጊን ፀጉሬን 2 አይኔት ነው 😭😭😭😭ራጅም እና አጭህር እግዚአብሔር ይስራጭሆ የስታጭሆ
@sarabe-b9o
@sarabe-b9o 4 ай бұрын
Meski lets start challenge pleaseee
@Faezaa-s3z
@Faezaa-s3z 4 ай бұрын
Enema setekus seguran eqortwalw eqaw zem belo quch belowal legoch wendoch nachw
@GirmaSegaarOfficial
@GirmaSegaarOfficial 4 ай бұрын
Challenge enjemer
@hanatu
@hanatu 4 ай бұрын
Meski ❤❤
@Fiyori-ye6qv
@Fiyori-ye6qv 4 ай бұрын
Amesegnalew የኔ ቆንጆ
@RurEe-rz6tr
@RurEe-rz6tr 4 ай бұрын
ቅባት እንቀባዋለን ወይስ ያለቅባት ነው የምናሳድር
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 4 ай бұрын
ስወድሽ❤
@haregewoinesileshi-xv4fk
@haregewoinesileshi-xv4fk 13 күн бұрын
ደግ ልጅ ስወድሽ
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 4 ай бұрын
መሰከኪ ለሚሸለም ቅባት እንዳይሸት የሚያደርገው ምን ድኘው
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
essential oil
@top10truth64
@top10truth64 4 ай бұрын
meskiye cask yegodal ende pls meleshilegn
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
እዚጋ ባልኩት መልኩ እረፍት እየሰጠሽ ተጠቀሚ ምንም አይሆንም
@ማስተዋልደመቀ
@ማስተዋልደመቀ 4 ай бұрын
ልጆችሽይደጉልሽየኔቆንጆ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@Gghgvv-r6p
@Gghgvv-r6p 4 ай бұрын
Meskiye benatish meleshlegni ye zare 4 amet yihonal eketateleshalew ena rsigurem betam lewt ayicheberalew bzat metolegnal kumet chemrowale gn betammmm kerdada honebgni mn largew plsssssss
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
ለከርዳዳ ፀጉር በጭቃ ቅባት ዛላውን ማለስለስ ማስለመድና በእርጥቡ ክፍል እያረግሽ መቀባት ከዛ 2-3 ቀን መድገም
@Gghgvv-r6p
@Gghgvv-r6p 4 ай бұрын
@@meskitube16 eshi enate amesegnalew😊
@HayatHayat-rp6tz
@HayatHayat-rp6tz 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@LuluYouTube-rk1qy
@LuluYouTube-rk1qy 4 ай бұрын
እስኪ ንገሪኝ እማ የአረቦችን ዘይት ዘይቱን ብቻውን መጠቀም ይቻላል ስንት ቀንስ ማቆየት ይቻላል ፀጉር ላይ እና ደሞ ሽንኩርትስ ተቀቅሎ አብርዶ መጠቀሞ ይቻላል ❤❤❤❤ እስኪ ንገሪኝ እማ
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
ይቻላል የወይራ ዘይት ሽንኩርቱን ባትቀቅይውም ፈጭተሽ ውሀውን
@أممانيساانشاالله
@أممانيساانشاالله 4 ай бұрын
መልሽልኝ የፊትሳሙና ዶፍሳሙና ወይስ የርድሳሙና ወይስያባባየ ሳሙና ማንኛዉ ነዉቆጆዉ ቆዳእማይጎዳዉንገሪኝ ሀገርስገባ አያጠቁረኝም መልሽልኝ❤ ቅመምዋ እዳታልፊኝ በተረፈ ዉድድድድድድድ❤❤😍😘😘
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
ለፊትሽ የሚስማማውን ተጠቀሚ እማ አንዱን አንድ ግዜ እያየሽ የተስማማውን ትመርጫለሽ ፊትሽ ሴንሴቲቭና ብጉር ካለው ሽታ የሌለው ተጠቀሚ
@أممانيساانشاالله
@أممانيساانشاالله 4 ай бұрын
እሽአመሰግናለሁ ብዙምብጉርየለዉም የርዲሳሙና የአባባየ ሳሙና ቀይያረጋልሲሉሰምቸ ቀይካረገኝ ካገርስገባ ያጠቁረኛልብየ ፈራሁ​@@meskitube16
@YenebithonMekonen
@YenebithonMekonen 4 ай бұрын
Tanks
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 4 ай бұрын
ፕሮግራምሽን በጣም እወደዋለው! ግን የምጠይቅሽ ነገር ቢኖር ፎን ፀጉር ይሰነጥቃል ይሉኛል እውነት ነው?
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
ሲበዛ መጥፎነው ሙቀቱም ንፋሱም አንድላይ ስለሆነ ስለዚ አታብዢ የእሳቱ መጠን ከፀጉርሽ አይነት ጋር ይመጣጠን እያሳለፍሽ እዚ ላይ ያልኳቸውን በማድረግ እንዳይጎዳ ማድረግ
@mitudebele2034
@mitudebele2034 4 ай бұрын
ምርጥ ስወድሽ
@ኤፍታህወለተሚካኤል
@ኤፍታህወለተሚካኤል 4 ай бұрын
መስኪየ እንደት ነሽ ልጆችሽ ደህና ናቸዉ እኔ ከወለድከ 3ሳምቴ ነዉ ፎሊክ አሲድና ካልሽየም ከወለድሽ በህዋላ ለ3ወር ተጠቀሚዉ እምታጠቢ ከሆነ ብላኛለች ዶክሯ አሁን ብጀምረዉ ችግር አለዉደ
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
አዎ እማ ተጠቀሚው ካለችሽ ውሰጂ እጥረት ይኖርብሻል ስናጠባ ደሞ ብዙ ኒውትረንት እናጣለን
@ኤፍታህወለተሚካኤል
@ኤፍታህወለተሚካኤል 4 ай бұрын
@@meskitube16 እሽ መስኪየ አመሰግናለሁ እማ 😍😍
@ዘሀራZ
@ዘሀራZ 4 ай бұрын
ወዴ በአላህ የሸበት ማጥፍያ ካወቅሸ ንገሪኝ ገና በልጂነት ውረረኝ 😢
@SemraMohammed-x2v
@SemraMohammed-x2v 4 ай бұрын
እንቁላል ምትጠቀም የሆነ የእንቁላል ጸጉሮች ላይ መቆየት የለብሽም
@EtsubBirhanu-w4g
@EtsubBirhanu-w4g 2 ай бұрын
meskyaya kakese tesguer yegodal ?
@ሚሎና
@ሚሎና 2 ай бұрын
እኔ የፀጉር ባለሞያ ነኝ ካስክ ሲበዛ ፀጉር ይጎዳል ግን በ15 ቀን አንዴ ቅባት ቆዳሽን በመጠኑ ተቀብተሽ ብገቢ ያፋፋል ግን እዳትለቀሚ
@TarikuaSleshi-jz8nu
@TarikuaSleshi-jz8nu 4 ай бұрын
Meskiye yet start now yaleshiw ?
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
State of Maine❤
@EldanaWorku-g1w
@EldanaWorku-g1w 4 ай бұрын
Pls go to challenge
@LenaAbdu-g7l
@LenaAbdu-g7l 3 ай бұрын
መስኪ ፎን ጀስት ቤት ስትህኝ ለማድረቅ እሺ ፀጉር ቤት ግን ከሄድን ካስክ ነው ሚመከረው ምክኒያቱም ፎን በራሱ ፀጉር ይሰነጥቃል ፀጉርቤት በፎን ሲሰራ ካየሽ አብዛኛውን ሂውማ ሄር ስለሆነነው
@AddisaChama
@AddisaChama 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤waw
@LidaCall-g8x
@LidaCall-g8x 4 ай бұрын
❤❤❤
@Ousmanmahmud
@Ousmanmahmud 4 ай бұрын
Chalenju madatnm yakatete yhun
@seashenafi8213
@seashenafi8213 4 ай бұрын
Wey etio.segur bet awekw neew gumed eyargu yablaschalu
@kenatesfaye3591
@kenatesfaye3591 4 ай бұрын
🙏🙏❤❤❤
@taenechtamenech
@taenechtamenech 4 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ناصرالعنزي-غ9ش8ش
@ناصرالعنزي-غ9ش8ش 4 ай бұрын
እኳንደህናመጣሽ.ልጆችሽደህናናቸው??
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እማ ደና ናቸው❤
@nawafalanizi1208
@nawafalanizi1208 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 4 ай бұрын
ሰላም መሲኪ በፈቶ አሳይን የወይን ጠጅ ከለር ያለውን መተኮሻ እኔ online ገዝቸ ተበላሸ ስሙን አስቀምጭልኝ ባለፈው ጠይቄሽ አላየሽውም መሠለኝ
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
ራሱን አጣሁት አማዞን ላይ ግን አሉ ሌላም ምርጥ የሆኑ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 4 ай бұрын
@@meskitube16 እሽ አመሰግናለሁ መስኪየ ❤እኳን አደረሰሽ 💐 ምርጥ የሆኑትን video ስትለቂ በፈቶ አስቀምጭልኝ ለስለስ ያለ ጸጉር orgnal አያስፈልገው ነበረ የኔ ጸጉር ከርዳዳ ነው
@Fjskdj111
@Fjskdj111 4 ай бұрын
ሰውነትሽን ለመቀነስ ምን ምን ተጠቀምሽ?
@meskitube16
@meskitube16 4 ай бұрын
ምግብ አስተካከልኩ
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
በገንዘብ የማይጠፋ የዘላለም ጠባሳ
10:44
ሜላትለማ melat lema
Рет қаралды 6 М.
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 44( BY BRUNO )
40:59
Awra Tube
Рет қаралды 25 М.
ALWAYS LOVE YOUR MOM! ❤️ #shorts
0:55
LankyBox
Рет қаралды 23 МЛН
Duy Beni 14. Bölüm
2:22:58
Duy Beni
Рет қаралды 3,6 МЛН
ФИНАЛ / 4х4 ЖҰЛДЫЗДАР ШАЙҚАСЫ
5:3:21
DOSYMZHAN
Рет қаралды 93 М.