cheat አርጎብኝ ሁለተኛ አድል ሰጥቸዋለው| Ahadu podcast 15 part 2

  Рет қаралды 14,430

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

ይህ ኣዲስ ፕሮግራማችን ሲሆን የተለያዩ አመለካከት ያላቸውን ሰዎች ሃሳባቸውን እና ከሃሳባቸው ጀርባ ያለውን እውነት የሚያጋሩበት ፕሮግራማችን ነው
በዚህ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ናዝሬት/አዳማ ያላችሁ
በTelegram ላይ @ahaduofficial ያናግሩን ወይም +251948486063 ላይ በመደወል መመዝገብ ይቻላል

Пікірлер: 49
@WebalmeTnaw
@WebalmeTnaw 10 ай бұрын
የእውነት በጣም ትመቸኛለህ❤ ግን ችቲግ በሴት ያብሳል ሰትሉ አንዳንድ ወንዶች ወንድ ልጀ ችት ማድረግን እደኖርማል እዳይወሰዱት ብትጠነቀቁ በሁለቱም ችቲግ ሀርድ እደሆነ ብትነገሩ ጥሩ ነው ለምሳሌ እኔ የኔ የምለው ሰው ችት ቢደርግ የመጨረሻው የመሰለኛል ምናልበት ጥግ ደረሰ ሰለምንወድ ችት ማድረጉን ለማመን ሰለሚከብደን እየታመምንም ቢሆን ትንሽ ግዜ አብረን ልንቀጥል እችላለን ነገር ግን ሴት ልጅ አይደለም ችት ማድረግን ይቅርና ሰልከ ሰልከ ደውለን ወይም ተደውሎልን የድምፀ ቶኑ ከተቀየረብን የከነከነናል በብዙ መገድ ነው የምንተረጉመው
@Dawit-r8m
@Dawit-r8m Жыл бұрын
ወንዱ ልጅ ነገሮችን የምትገልፅበት መንገድ ደስ ይላል ቀጥልበት
@KIYADAGNACHEW-iw6fm
@KIYADAGNACHEW-iw6fm 5 ай бұрын
ግልጽነት ጎጂ ነው !እንደሚወራው አይደለም ሰዎች ግልጽ በሆንክላቸው መጠን ለእናንተ ያላቸው እምነት ይጠፋል ይገምታችኋል፣ 100 ፐርሰንት ነግራችኋቸው ከጀርባው ሌላ 50 የተደበቀ እንዳለ ያስባሉ፣ ብዙ ሰው የሚወደው የሚያስመስለውን ነው
@natuyezebarekalu639
@natuyezebarekalu639 Жыл бұрын
ደስ የሚል የህይወት መስመር እያሰመርክልን ነው
@IntactIntact
@IntactIntact 9 ай бұрын
እህህህህህህህህህህ እደዉ አላህ የተሠበሩ ልቦችን ይጠግን አይ ወዶች ጨካኝ ናችሁ ወላሂ ሥት ብሎኝ ሥት አርጎኝ ይቅር ብለዉ ።ዛሬም ደግሞ ሠበረኝ ።ወላሂ ከባድ ነዉ ። እደኔ የተጎዳችሁ ኑልኝ እሥቴ በዉሥጥ በአላህ ከበደኝ
@ermaboy5547
@ermaboy5547 10 ай бұрын
እውነት ትክክል መልስ ነው "ኣበሾች ስለሆንን ነው ኣ" ያልሽው። ደስ ስ ስ ስ ነው ያለኝ የብዙ ግዜ ጥያቄና በጥራሽ እማልወደውና እማላደርገው ነገርም ሰለ ሆነ። ጎበዝ የኔ እህት ጎበዝዝዝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr Жыл бұрын
እኔም እዳች ግልፅ ሴት ነኝ ግን ግልፅነት ይጎዳል ያው ለግዜው
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 9 ай бұрын
wooooow migerm new yene wudoch nurulign sitamiru dagimo kene meliktachihu wuddddd❤❤❤❤❤
@kiyakiyaa7353
@kiyakiyaa7353 7 ай бұрын
ጥሩ ርእስ ነው የጀመራቹት ቀጥልበት ግን ክፍል ኡለት ይቀጥል
@ermaboy5547
@ermaboy5547 10 ай бұрын
My dear GOD, I like her answer " it's because we r Habeshan thing " perfect answer 👌
@xtratoxic6130
@xtratoxic6130 9 ай бұрын
በጣም እና መሰግናለን ትቶን የሄደን ወድ እዴት አድርገን እንርሳውሹክ በሉኝ
@MuluTadesse-g5w
@MuluTadesse-g5w 8 ай бұрын
ድርቅናው 😮 ግን ስወድለት😊
@hadeya-fh6jo
@hadeya-fh6jo 6 ай бұрын
አድመት ሞልቶታል ይህ ቪድኦ እደት ከኔ እጂደገባ ባላቅም. ልጂቱግን ያፈቀረችህ ትመስላለይ አይኗ ይለይባታል ክክክክክክክክክ
@azmerabirahnu1415
@azmerabirahnu1415 9 ай бұрын
ዋውውው ደስ የሚል አገላለጵ ነው
@81አሐዱመፀሀፍቅዱስ
@81አሐዱመፀሀፍቅዱስ 12 күн бұрын
በተለይ ያልተረጋጉ ሰዎች አብሶ እንቢ ሲባሉ ስሜታዊ ሆነው እልህ ይይዛቸዋል
@filmegna
@filmegna Жыл бұрын
Protect This Girl At All Coast 😍😍
@meazamamo488
@meazamamo488 Жыл бұрын
Gn cheat larege sew MNM aynet huletegna edel mestet ayasfelegem
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 9 ай бұрын
ወላሂ እኔ እሱን በዚህ ዙሪያ ከራሴ በላይ አምነው ነበር ግን ለራሴ ሰላም ስል ነው መሆን አለመሆን የሱነው
@sarahailo-zg8pr
@sarahailo-zg8pr 5 ай бұрын
አታጋኑ ብዙ ወዶች ገዘብ ሲኖራቸው እዛ እዚ ነው በገዘባቹ የምታስቡት ስለዚ ለሴቶች ጀጅ አታድርጉ
@fikerwogayehu
@fikerwogayehu Жыл бұрын
Betam arif discussion new ketlubet
@RahelBelete-vy1pp
@RahelBelete-vy1pp 10 ай бұрын
ወንዱ የሚያወራው perfect ነው ግን የሚኖረው የለም
@Elnuhamin
@Elnuhamin Жыл бұрын
What a great podcast👏🏽 keep it up guys💯
@heriefi3178
@heriefi3178 Жыл бұрын
Omg min malet new cheat be wend yishalal set cheat bitadrig yemibsew? Please ehe topic ke lelochum sewoch ga ansaw teweyayetubet betam asteway timeslale ezi ga gin hell No alsmamam
@JamilaAlelege
@JamilaAlelege 10 ай бұрын
እናመሠግናለንበጣም❤❤❤❤
@Aregashi-q6b
@Aregashi-q6b 9 ай бұрын
ልጂታ እርጋታዎ ዎው❤❤❤
@sarahailo-zg8pr
@sarahailo-zg8pr 5 ай бұрын
አረ ለስሜት ብላቹ ትሄድ የለ ለገዘብ ብለው አዴ ቢደረግ ምኑ ይገነናል 😂
@sarahailo-zg8pr
@sarahailo-zg8pr 5 ай бұрын
ውይይይ ወድ ቺት ካደረገ እደቀላል ሴት ክብድድድድድ 😌😌😌😌😥
@helenmoges4563
@helenmoges4563 Жыл бұрын
Koy cheat hatiyat new aydel kehone wend hone set mndnew liyunetu
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 Жыл бұрын
Mnm lyunet yelewim, nature lay yalewin d/c lemansat yahil new
@heriefi3178
@heriefi3178 Жыл бұрын
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼 yes comment hulu felge ehe yastewale yelem ena yasaznal
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 9 ай бұрын
ኧረ ይሄ ችክ የሚባለውን ነገር ተው በህግ ሆ
@chernettemesgen2690
@chernettemesgen2690 Жыл бұрын
Liju gobez nw
@kiyakiyaa7353
@kiyakiyaa7353 7 ай бұрын
እኔም አለውኝ ልንገራቹ ታርኬን
@RomanRome-d7f
@RomanRome-d7f 9 ай бұрын
Berta
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u 5 ай бұрын
ሰዎች ፍቅርምኛዬ ቺት አድርጎብኛል ይቅርታ ጠይቀኝ ለመነኝ ግን አልቻልኩም
@meazamamo488
@meazamamo488 Жыл бұрын
Wow!!!gobezochi
@እያነቡእስክስታ-ጸ1ኘ
@እያነቡእስክስታ-ጸ1ኘ 8 ай бұрын
ትክክል😊😂
@Ahadu
@Ahadu Жыл бұрын
ብሮ በርታ
@elsabetgurmessa1981
@elsabetgurmessa1981 Жыл бұрын
ቺት አድርጎብሽ ይቅር ካልሽው ነገማ ማደሪያሽ ላይ ታገኝዋለሽ
@simrajiblhafixh640
@simrajiblhafixh640 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@bakaa2363
@bakaa2363 Жыл бұрын
Ewentenha newuu
@fayaz3598
@fayaz3598 3 ай бұрын
ቺት ሁለተኛ እድል የማልሰጥበት ስህተት ነው::
@AnielRedu
@AnielRedu 5 ай бұрын
ጋብቻቹ የአብረሀም እና የሳራ ይሁንላቹ ሲባል አሜን ብላቹ ከተቀበላቹ አብረሀም እኮ ቺት አርጎ ነበር ሳራ ላይ😂
@ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ
@ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ 4 ай бұрын
ሳራ እኮ ነች ወደ አጋር ሄዶ ልጅ እንዲያመጣላት የላከችው የሷን ፍላጎት ለማሟላት ብሎ እንጅ እሱማ ችት አላደረገባትም እኔ እንደሰማሁሽ ሌላሰው እንዳይሰማሽ😅😂
@helenmoges4563
@helenmoges4563 Жыл бұрын
Zim bel twedkalech tlaleha
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@الو-ث2ج
@الو-ث2ج 4 ай бұрын
❤❤❤
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 32 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
ፍቅር ይሰለቻል ?
43:26
ከኖርኩት
Рет қаралды 29 М.
ከፍቅረኛዬ ጋር ስንለያይ... // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት
58:31
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 40 М.