እነዚህን ነገሮች የግድ መቻል አለብሽ | ራስህን ጠብቅ habits of successful relationships

  Рет қаралды 166,472

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 597
@MeskiMeski-r9m
@MeskiMeski-r9m Ай бұрын
በግሌ ኪሩ ጠንካራ ሴት አርገከኛል ቢያንስ ማልቀስ ትቻለሁ ነገም ሌሎች ነገሮቼን እደምለወጥበት ተስፋ ሰተከኛል10q
@jemilasuleymanjemilasuleym8723
@jemilasuleymanjemilasuleym8723 Ай бұрын
ነብያችን ሙሀመድ ሰ አ ወ 3 ነገር ላይ ብንዋሽ ችግር የለዉም ብለዋል ባል ለሚስቱ ባታምር እንኳን መሻአላህ ዛሬ አምሮብሻል ተዉበሻል ባሏንም መሻአላህ ምሮብሀል ጠካራ ነህ እድትለዉ ተፈቅዶል 2 ሰዉ ለማስታረቅ 3 አንድሰዉ የሆነ ግለሰብ ሊገለዉ ወይም ሊጎዳዉ አስቦ አይተከዋል አይተሽዋል ሲባል አላየሁም ብሎ መዋሸት ችግር የለዉም ብለዋል ቢያዩትም እንኳን ያን ሰዉ
@HayatKj
@HayatKj Ай бұрын
ሶለላህአለይህወሰለም
@SaraAhmed-b2s
@SaraAhmed-b2s 7 күн бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@HayatKj
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ወቢሀሜድክ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል አላሀመሶለ አለመሀመድ ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@Susu-s12
@Susu-s12 3 ай бұрын
صلى الله عليه وسلم 🥰🥰🥰
@Hayat-j1m
@Hayat-j1m 2 ай бұрын
selelahu Aleyhi Weselem ❤
@temimayasin3613
@temimayasin3613 2 ай бұрын
ሡባሀን አላህ ለአዚም ሡባሀን አላህ ወቢሀምድክ አላሁመ ለከል ሀምድ S a w
@nemadawod
@nemadawod Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@አልህምዱሊላህ_09
@አልህምዱሊላህ_09 Ай бұрын
صلى الله عليه وسلم
@tgrayadey-j1x
@tgrayadey-j1x 3 ай бұрын
ማድነቅ ካለብኝ ኣንደኛ ኣንተን ነዉ ማደንቀዉ ምክንያቱም እነሱን እንዳደንቃቸዉ ያደረግከኝ ኣንተ ነህ ኑርልን ኪራዬ😘
@yeha_meri
@yeha_meri 3 ай бұрын
Bizu nachew ende 😂?
@tgrayadey-j1x
@tgrayadey-j1x 3 ай бұрын
@@yeha_meri እና ኣረብ ኣገር ያለን ኣንድ ብቻ ይዘን ልንጨልል ነዉ እንዴ🤣
@bechawn
@bechawn 3 ай бұрын
​@@tgrayadey-j1x❤❤❤❤❤❤
@Rehmetmuhe
@Rehmetmuhe 3 ай бұрын
😂😂😂😂​@@tgrayadey-j1x
@hanna4751
@hanna4751 3 ай бұрын
​@@tgrayadey-j1xበጌታ ስም
@Rahmathulala-dg9fx
@Rahmathulala-dg9fx 3 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ መማር ያለብኝን ሁሉ ዲኔ አስተምሮኛል ❤❤❤❤
@AskAhhhGn
@AskAhhhGn Ай бұрын
❤❤❤❤ሣሕ
@NasErr-gk1ww
@NasErr-gk1ww 3 ай бұрын
እኔ የምወድህ በምክንያትነት ነው በጣም ብዙ ነገሮችን ስለተማርኩኝ ነው በርታልኝ አባቴ አላህ ይጠብቅህ
@እግዚአብሔርያበርህሊተእግ
@እግዚአብሔርያበርህሊተእግ 3 ай бұрын
የኔ ባለማህተብ እውነት ትለያለክ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልሕ💚🌻
@kingkobra5300
@kingkobra5300 3 ай бұрын
ፀልዩልኝ የተቀደሰ ሂወት እዲሆንልኝ አዲሰ አፍቃሪ እና ተፈቃሪነኝ ወይኩን ፍቃድከ❤🙏
@zebiba7563
@zebiba7563 2 ай бұрын
አሜን ለሁላችን
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 3 ай бұрын
ዋወ መሰቀልህ ደረተህ ላይ siyameri በድንግል የምተነሳቸወ ነጥቦች በጣም ጥሩ ናቸወ በርታ እናመሰግናለን
@AAAA-q1k4w
@AAAA-q1k4w 3 ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ💟
@MeseretDeme-x5k
@MeseretDeme-x5k 3 ай бұрын
ውዴ ስወድሽ ሰብስክራብ አድረግኝ👏👏
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 3 ай бұрын
​@@AAAA-q1k4wእኔ ደምሬሻለሁ❤
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 3 ай бұрын
​@@MeseretDeme-x5kደሞ ለሰብስክራይብ እኔ አድርጌሻለሁ
@EduLala-dk3mn
@EduLala-dk3mn Ай бұрын
❤❤❤
@meseretyenew
@meseretyenew 3 ай бұрын
ስለ አድናቆት ከተነሳ...አንደኛ comment ምታደርጉ ሰዎች አድናቂያችሁ ነኝ😂
@SaraSoriya-q6m
@SaraSoriya-q6m 3 ай бұрын
ሳይሰሙ ኮሜንት 😮😮😮😮😮😮
@የኔወዳጅኢየሱስነው
@የኔወዳጅኢየሱስነው 3 ай бұрын
እየተማር እኮ ነው😂
@toyiba7644
@toyiba7644 3 ай бұрын
😂
@AAAA-q1k4w
@AAAA-q1k4w 3 ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ💟
@EyuelNebiyu-zk2ej
@EyuelNebiyu-zk2ej 3 ай бұрын
🎉🎉🎉 ADENAKI HE. NEHGNE ,BERTA. , EWENETEHEN NEW. AMESEGENALEHU 😅😮😮😮😮
@NancyBelay-n7x
@NancyBelay-n7x 3 ай бұрын
ባለህ ላይ እወቀትን ይጨምርልህ,,,ለብዙዎች ካሉበት የመንቂያ ደውል ነህ በርታ ወድሜ
@ZeybaYerda
@ZeybaYerda 2 ай бұрын
ሁሌም የልቤን ነው የምትናገርልኝ አመሰግናለሁ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi Ай бұрын
ኪራዬ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሬ ያለሁ ሁሌም ትለይብኛለህ ፈጣሪ ሀሳብህ ሙሉ ያርግልህ የኔ ወድም❤❤❤❤
@addisabebe5561
@addisabebe5561 29 күн бұрын
የሚናገረው ነገር ትክክል ነው እኔ ፍቅረኝዬ ማግጦብኝ ወደራሴ የተመለስኩበት በአተ የምትሰጠን ምክር ነው አሁን ፈጣሪ ይመስገን አዲስ ሂወት ጀመሪያለው ደሰተኝ ነው ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልኝ ተባረክ ቀጥልበት
@Ayehushe-e6j
@Ayehushe-e6j 2 ай бұрын
ሁሉም ምክሮችህ እዉነተኛ ናቸዉ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ መምህር ኪሩ አመሰግናለሁ
@betty4generation
@betty4generation 3 ай бұрын
የኔ ታላቅ ወንድም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ዛሬ ሀሳቦችህን እንዴት እንደወደድኳቸው አታውቅም .....እኔ 19 አመቴ ነው ደስ ስለምትለኝ ነው የምሰማህ ብርክክክ በልልን እግዚአብሔር ይርዳህ
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 2 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ
@haSy-z5e
@haSy-z5e 3 ай бұрын
እያንዳንዱ ነገር እሚወድቅ የለህም እምትናገራቸው ነጥቦች ምርጥ ናቸው በርታ ጠክር ሠላምክ ይብዛ❤❤❤❤
@AbebaDimtsu
@AbebaDimtsu 2 ай бұрын
እኛን ለማስረዳት የምታደርገዉ ጥረት እምታወጣቸዉ ቃላት ኣንደበትህ ትህትናህ positive thinking እንዲኖረን ሙሉ እዉቀትህ እየሰጠሀን ስለሆነ እግዚኣቢሄር ባለህን ይጨሞርልህ እንዳኣንተ ያብዛልን ❤❤❤❤ የቀንየለይ..........👍🙏
@MeskiArega
@MeskiArega 3 ай бұрын
በእውነት አስተሳሰብህን በጣም ነው የምወደው ....
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 3 ай бұрын
100% ትክክል መመሰጋገን እና መደናነቅ ሲኖር መነቃቃትም አለ❤❤❤እኔ በተፈጥሮ እሄን ባህሪ አለኝ በተለይ ባለትዳሮች ቀን በቀን ቢተገብሩት ጥሩ ነው
@temimayasin3613
@temimayasin3613 3 ай бұрын
በህይወቴ አጥፍቶ ይቅርታ እማይጠይቅ እና ተቀብሎ እማያመሰግን ሠው አልወድም ብዙ ጊዜ ጠብ ፈጥሬባቸዋለሁ ከነዚህ ሠወች አላህ ይጠብቀን ጥፍቱን በኮንፊደስ ተካደኝ የናቴም ልጂ ቢሆን አብዳለሁ 😂እኔ ሠፈር ስላክ የቡና ቁርስ አልቀበልም ነበር ምክንያቱም አያቴ ተቀብለሺ ምን አልሺ ስለሚለኝ እዋይ ምስጋና በዛ ነው የለመደብኝ😂
@AAAA-q1k4w
@AAAA-q1k4w 3 ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ💟
@temimayasin3613
@temimayasin3613 3 ай бұрын
@@AAAA-q1k4w ደመርኩሺ ማሚ
@mahletgaltigray
@mahletgaltigray 2 ай бұрын
ኪራዬ የእውነት አመሰግናለሁ ድንቅ ልጅ ነክ እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 3 ай бұрын
🎉🎉ዋው ኪራዬ ኮምንኬሽን ያልከው በጣም አስፈላጊ ነገር ነው እኔ በባህርዬ ቁጣ ይቀድመኛል ኪራዬ ይሄን አስተካክላለው እድሜ ለአተ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው ዋው አመሰግናለው ኪራ በርታ🎉❤🎉
@ሐረገወይን
@ሐረገወይን 3 ай бұрын
እናመሠግናለን እደሁሌውም ደስ የሚል ትምህርት ነበረ
@BjnsAlbjnch
@BjnsAlbjnch 3 ай бұрын
ሁሌም የምትገልጽው ንግግሮች በጣም ትክክል ነው በርታ ጥሩ ነው አመሰግናለው
@birtukanbirtukan4151
@birtukanbirtukan4151 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪሩዬ🎉🎉🎉🥰🥰🥰
@kibinehmulugeta8664
@kibinehmulugeta8664 3 ай бұрын
woww በጣም አሰተማሪ ነው በርታ እግዚአብሔር ይሰልን❤❤❤❤❤
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራየ በርታልን የኛ መካሪ 🎉🎉🎉😊
@SariMulugeta
@SariMulugeta 3 ай бұрын
እሚገርም ትምርት ነው እናመሰግናለን ኪራ❤
@የራያዋ
@የራያዋ 3 ай бұрын
በጣም ትክክል🎉🥀እናመሰግናለን
@AzmaryAzmary-h1s
@AzmaryAzmary-h1s 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራ ወንድማችን. ሰብስክራይብ. እንኳን ያንተን እንቶፍቶ ወሬም ይደርጋል ❤❤
@EmaStotaye
@EmaStotaye Ай бұрын
የሄው እኔ የመጀምርያዬ ነው ስኮምት🥰🥰🥰እናም አድናቂህ ነኝ👍👍 ትምህርቶችህ ሁሉ ወሳኝ እና እጥር ምጥን ያሉ ናቸው👌👌👌ሰብስክራይብ ራሱ ይሄው በዚህ ቪዶህ ነው ያደረግሁህ🙏🥰🥰🥰🥰በርታልን ፈጣሪ ይባርክህ🙏❤️❤️❤️❤️
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 Ай бұрын
ጥሩ ቃል ስደቃ ነው ብለዋል ነብያችን
@ShemimaRayan
@ShemimaRayan 3 ай бұрын
ኪሩዬ ዛሬ አንደኛ ነኝ የኛ አስተማሪ አንዴም አየመልጠኝም የንተ ቢዲዮ ደስ እየለኝ በንተ ትምህርት ብዙ ተምሬያለዉ ብዙ ተለዉጫለዉ በጣም አመሰግናለዉ በርታ
@WasuWasu-b5u
@WasuWasu-b5u Ай бұрын
ይመችህ በጣም እናመሠግናል🎉🎉🎉🎉🎉
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ 3 ай бұрын
Wowww በጣም አመሰግናለሁ 💞🙏
@Gal-shire23
@Gal-shire23 3 ай бұрын
ኪራዬ እናመሰግናለን 😊
@BelaynshWeroku
@BelaynshWeroku 3 ай бұрын
ባለ ማህተቡ❤
@ትግስት955
@ትግስት955 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኪሩዬ
@TigistTaye-r1b
@TigistTaye-r1b 3 ай бұрын
እውቀትሀ እውነት የተባረከ ይሁን❤
@Mariyam-b5i
@Mariyam-b5i 3 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏በጣም ጥር መክር ነው 🥰🥰🥰🥰💯💯
@አሰናቀችየድንግልልጅ
@አሰናቀችየድንግልልጅ 3 ай бұрын
በጣም ጉቡዝ ነህ በእውነት እኔ አዲስ አበባ ላይ ሰኖር አንድ እብድ ጓደኛ ነበረችኝ እና እኔ ከሳምንት እሰከ ሳምንት ስራ ነኝ ጓደኛ ደግሞ ትምህርት እና እሁድ አብረን እንዙራል ወዴ ማታ አካባቢ ና ብዙ ሴቶች ሺቅርቅር ሆኖ ነው መንገድ ላይ ሚናያቸው ና ዋው ስታምር ሰንል ማርያምን አምሩብኝል ? ይላሉ ና ትክክል ነህ ለማለት ያክል ነው ይመቼህ❤❤🎉🎉
@RozaAbabe
@RozaAbabe 3 ай бұрын
ኪራየ እናመሰግናለን ብዙ ጊዜ አልኮምትም ስራ እየሰራሁ ስለማዳምጥ ላይክ አድርጌ አዳምጨ እወጣለሁ ። ያነሳሀቸውን ሀሳቦች በተተረጎሙ መጽሐፍቶች ማለትም ለምሳሌ በ ጠብታ ማር ምሥጢሩን ማወቅ የህይወት መመሪያ ...... በደብ ተብራርተዋል እና እንደውም ምስጋና በሀገራችን ከዳቦ ይልቅ ውድ ሆኗል እሚልም አብቤለሁ በሁሉም እምስማማበት ሀሳብ ነው። እኔ ጊዜየን እማሳልፈው በማንበብና እንደአንተ ያሉትን በማዳመጥ በመጽፍ ነው ነገር ግን አብቦ መረዳት ላይ ብዙ ፕርፌክት አደለሁም አንድ ቪዶ በዚህ በማንበብ ዙሪያ ብትሰራልን እላለሁ እና አመሰግናለሁ አክባሪህ .....😊
@AAAA-q1k4w
@AAAA-q1k4w 3 ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ💟
@NezoTech
@NezoTech 3 ай бұрын
Ahadu podcast one of the best channel and Kira as well, Kira big respect!
@Bzu632
@Bzu632 3 ай бұрын
ባለማህተሙ ወንድምሚ እንኳን ድህናመጣህ በጣም አፍ ነገር እነዉ የምታከፍለን ተባርክ አቦ🙏👍👍
@aminaath266
@aminaath266 3 ай бұрын
እይታህ እና የምታነሳችዉ ነገሮች ጠቃሚ እና እየሆኑ እና የሆኑ ነገር ናችዉ በርታ ኪራዬ ወንድሜ 👌👌👌🥰🥰🥰
@osiydyx4706
@osiydyx4706 3 ай бұрын
አመሰግናሁ ወዲሜ ❤አንተም ጀግና ነህ
@HarengetuHareen
@HarengetuHareen 3 ай бұрын
አተን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ጌታን ትመቸናለህ❤❤❤
@tg.kefelw
@tg.kefelw 3 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@halima6958
@halima6958 3 ай бұрын
ኡኡ አንደኛ ነኝ ዛሬ ገበዝ ነኝ ይህ አባባል የኔ እና የባል ሆኔታ ነው አሁን የለን እበት ሆኔታ ግን ጠረግ አድርጊ ሰድቢው አለው ስንት ነገር ቸይ ነበር አሁን ደስ በሉኛል ስለማይሆን ህይወት ስንት ነገር ቻልኩት በቻ አላህምዱሊላሂ
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 3 ай бұрын
አይዞን ታገሺ
@titokwww
@titokwww 3 ай бұрын
እኔ አልሰደብኩትም በጭራሽ ኦላይን ገብቶ ዝም ነዉ የሚለኝ አያዋራኝም ስፅፍም አይመልስም ከዛ ብሎክ አረኩት ብቸኝነት ምን አለበት 😅
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 3 ай бұрын
@@titokwww ፈታ በይ ባይመልስስ ብዙ ወቹ እዴዛ ናቸው
@merima7930
@merima7930 3 ай бұрын
ጎበዝ
@Rosa-cl6hk
@Rosa-cl6hk 3 ай бұрын
😂😂 ያንችስ ከፍ
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 3 ай бұрын
እናመሰግናል ወዲም
@ShitayeMeaza
@ShitayeMeaza Ай бұрын
ምክሮች በጣም ነው ደስ ሚሉት እናመሰግናለን🎉
@GirumTagesse-kj4dh
@GirumTagesse-kj4dh 3 ай бұрын
መካሪያችን😍 እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያብዛልህ
@AAAA-q1k4w
@AAAA-q1k4w 3 ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ💟
@DamenchEngdawork
@DamenchEngdawork 3 ай бұрын
ኪራዬ አመሰግናለሁ
@GenetDesalew
@GenetDesalew 3 ай бұрын
የምወደው ርዕስ ቆይ በሬን ልዝጋና በተኩረት ልስማ
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 3 ай бұрын
ዛሬስ እኔም የዛሬው ለየት ያለ ነው ፀጥ ብየ ነው ያዳመጥኩት 😊
@መካቲዩብ
@መካቲዩብ 3 ай бұрын
ክክክክ
@ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ
@ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ 3 ай бұрын
😅
@_-kemeriya
@_-kemeriya 3 ай бұрын
😂
@samrihabeshawit
@samrihabeshawit Ай бұрын
ያንችስ ከፋ😂
@Mahder-f7t
@Mahder-f7t Ай бұрын
ድሮ ኣድረጌህ ነበር ምነው ጠፋ ለማነኛው ኣሰታወሰካኝ❤
@abebu-xr4nu
@abebu-xr4nu 3 ай бұрын
እናመስግናለን❤❤❤❤❤
@ZuzuBintIselam
@ZuzuBintIselam Ай бұрын
ኪራየ ምርጡ ወንድማችን አላህ ረጅም እድሜናጤና ይስጥህ አንተንም አመሰግናለሁ የሂወት መምህሬነህ❤❤❤
@TsehayTsehay-c4n
@TsehayTsehay-c4n 3 ай бұрын
ሕውነትነው ጌታዘመንህንይባርክህ ውድወንድሜ
@MotivationAHSahs
@MotivationAHSahs 3 ай бұрын
ኣንደኛ ነኝ kira የምትወዱ ብቻ 👍የኔ ኣስተማሪ ኣይቼ ሳልጨርስ ነው ምኮምተው ምክንያቱ ርግጠኛ ነኝ በኣንተ ❤️❤️
@መቅደስ-አማረኛ
@መቅደስ-አማረኛ 12 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ Ай бұрын
እናመሠግናለን በርታልን
@welotube463
@welotube463 3 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድም ልክ ነህ ቃል ይሠብራልም ይጠግናልም ስለዚህ አድናቆት በጣም ሀሪፍ ነው ❤❤❤
@YifatAyfokr
@YifatAyfokr 2 ай бұрын
የኔ ኪሩ አንተ ብቻ አስተምር ትለያለህ የኔ ህይወት መምህሬ ብልህ ቃላት ያጥረኛል የኔ ሱስ ኑርልኝ ❤❤❤❤❤
@joliyanahabeshawite6373
@joliyanahabeshawite6373 3 ай бұрын
ከብሮክ የወጣውት አንደኛ ጠንካራ እደሆን የሆንኩት በእግዚአብሔር ችርነትና ከሱ በመቀጠል ባተ ነው ና ኪሩ ላተ ክብር አለኝ❤❤❤❤❤ አሁን ላይ ጠካራ ነኝ ክበርልኝ
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 3 ай бұрын
Thanks brother 🙏
@meymunazegeye8788
@meymunazegeye8788 3 ай бұрын
Thank You.
@Abdurazaq9820
@Abdurazaq9820 3 ай бұрын
ኪራ ምርጥ ምርጥ ነጥቦች ነው ያነሳሀውየውስጥም የውጪም ንፅህና በጣም አስፈላጊ ነው በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@Sara-uh5wb
@Sara-uh5wb 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ተወዳጅ ወንድማችን ❤❤❤
@freecell7438
@freecell7438 3 ай бұрын
Thanks bro 🙏❤❤❤❤
@SamiriSamiri-t5v
@SamiriSamiri-t5v 3 ай бұрын
ኪራዬ ካንተ ቡዙ ተምሬለዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@marthayilma2349
@marthayilma2349 3 ай бұрын
ቆንጆ ነገር ቸናገርክ ብዙ ግዜ የምንሮጠው አልጋው ላይ ነው communication የለም አንቸዋወቅም
@HabibaSeid-p7k
@HabibaSeid-p7k 3 ай бұрын
እኔ ግን የጣለኝ ሰው ሳመሰግን እኖራለሁ ለምን እዳትሉኝ ሰውየው ባይጎዳኝ መጎዳትን አላቅም ነበር በዛላይ በራሴ ቤዚ ሆንን አልምድም ነበር ጥንካሬን በራስ ሞቆምን የለምድነው በክፉ ሰወች ነው በዚህ አጋጣሚ ክፉ ሰውችም ሊመሰገኑ ይገባል❤❤
@betelemeTariku
@betelemeTariku 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራችን ደሞ ማተብህ ያምራል
@hifahifa5351
@hifahifa5351 3 ай бұрын
እውነት ለመናገር ትለያለክ ❤
@AAAA-q1k4w
@AAAA-q1k4w 3 ай бұрын
ደምሪኚ ውዷ💟
@CalmArcade-nj2qj
@CalmArcade-nj2qj 2 ай бұрын
ምክርህ ለራሱ ደስ ይላል🥰🥰
@zeinashelias182
@zeinashelias182 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዎንድሜ 🙏❤
@MihertSemegn
@MihertSemegn 3 ай бұрын
እየተጀናጀንኩ ባይሆን ቀደሞ መድቆስ አሪፍ ነው 👍
@ሰላምማንደፍሮ
@ሰላምማንደፍሮ 2 ай бұрын
ዋው ወንድሜ ጥሩ ነው በረታ ትክክል ነህ
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 3 ай бұрын
ወንድማችን ለምክርህ በጣም እናመሰግናለን 😢❤
@TsionBahiru-u1q
@TsionBahiru-u1q 2 ай бұрын
Maryamn semiche alixegibewum eko fexari yibarikih ameseginalewu bexam xekimognal
@BontuAlemu-f3z
@BontuAlemu-f3z Ай бұрын
Egzabeher yibarkik🙏mar nw mikirik
@መሢ
@መሢ 3 ай бұрын
❤እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤❤እህት ወንድምቼ አገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ❤ ጦርነት በቃን!!
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ተባረክ ሌላ ቃል ስለሌለኝ ነው❤❤❤❤❤
@uaeuae4902
@uaeuae4902 3 ай бұрын
ኪራዮ በርታልን ወድማችን በትክክል ❤
@MaqdiiDemli
@MaqdiiDemli 3 ай бұрын
ኪራ እናመሰግናለን
@MimiMamo-nd9nd
@MimiMamo-nd9nd 3 ай бұрын
Bless you more 💕
@MariamLiji-qy3jb
@MariamLiji-qy3jb 3 ай бұрын
ኪራዬ እውነት አንተ ግን ግሩም ነህ ❤❤
@hewottesfaye8685
@hewottesfaye8685 3 ай бұрын
Tebark zemnih yilmlim kifu aygegnih yayeh hulu yidengtlih egzber be zemnih wust yemibeza ngr yistih kef bel melkamu hulu ygtmih
@Ahadumedia
@Ahadumedia 3 ай бұрын
Amen 🙏
@SimonLeake-xl5kj
@SimonLeake-xl5kj 3 ай бұрын
I'm proud of you by the way my progress is very amazing because of your thanks ❤ leave and love ❤
@سميره-ر5ه
@سميره-ر5ه 2 ай бұрын
መካሪያችን 🥰እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያብዛልህ ❤❤❤
@hjii1398
@hjii1398 3 ай бұрын
ኪራዬ እግዚአብሔር በሞጎስ ይጠብቅህ የኔ ወንድም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@JcyfHch
@JcyfHch 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ጎበዝነህ🎉
@HdhhddFhfhnf-f2q
@HdhhddFhfhnf-f2q 26 күн бұрын
አምሰግናለሁ 🙏
@rahel236
@rahel236 6 күн бұрын
ግሩም ሃሳብ ነው የምታካፍለን ደስ ይላል ስታወራ ግን ኦዲየንስህን ተደራሽ እያደረግክ እኛን ኮሙኒኬት እያደረግክ ለነፍሳችን አውራን የምታወራው አጠገብህ ያለውን ጓደኛህ እያወራህ ነው የምትመስለው
@ቃልኪዳንግርማ
@ቃልኪዳንግርማ 3 ай бұрын
የኔ ውድ ወንድሜ ኑርልኝ በእውነት ፈጣሪ ይብቅህ ❤❤❤
@ትግስትጉደታ
@ትግስትጉደታ 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤ 👍👈
@geniabi8288
@geniabi8288 3 ай бұрын
እየሱስ ያድናል🎉🎉🎉🎉❤❤
@OmHyat-zn9vz
@OmHyat-zn9vz 2 ай бұрын
ሰመይ ሁስፒታል ከፈታ እንዴ😂😂😂😂
@zeinashelias182
@zeinashelias182 2 ай бұрын
አሜን ያድናል 🙏❤
@HeymanotMunisa
@HeymanotMunisa 3 ай бұрын
በሚያሰፈልገኝ ሰአት❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 3 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን❤❤❤
@AgereMinchil
@AgereMinchil 3 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ🥰🥰🥰🥰
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН