ዓለሜ 09 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 09 2019

  Рет қаралды 247,645

Arada Movies

Arada Movies

Күн бұрын

Пікірлер: 413
@EthioNas
@EthioNas 5 жыл бұрын
*እንከን ድህና መጣችሁ በመላው አለም የምትገኙ የሀገሬ ልጆች ከድነገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በለፈው በተከሰከሰው አውሮፕለን ለሞቱት ምህረትን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እመኛለው*
@muslim7297
@muslim7297 5 жыл бұрын
አምንንን የራብ
@ethiotube3154
@ethiotube3154 5 жыл бұрын
አሚን
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
AMEN
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 жыл бұрын
አሚንወድምአንተእዴነክ
@aynalemtekele5808
@aynalemtekele5808 5 жыл бұрын
Amen
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ዓለሜ ውሰጤ ነህ እንኳን በደና መጣችሁ ምሮጦች የሃገሬ ልጆች እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን በሰላም ለሀገራችን አፈር ያብቃን
@zamzamzamazsm8456
@zamzamzamazsm8456 5 жыл бұрын
አሚን
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 жыл бұрын
አሜንንንን
@ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ
@ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ 5 жыл бұрын
አሜን
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
ኣቦ ከጎረቤት ምቀኛ ኣላህ ይጠብቀን እናመሰግናለን ።
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
ወላሂ፡ በትክክል አሚን ለሁላችንም ኢትዮጵያ ላይ፣፣ እኔ ፡ስት ተሰቃይቼ፡፡ ነው ሀገር የለቀኩት፡፡ አሁን ከኔ ቤት እናቴንና፡ አባቴን ልጆቼ ጋር ይኖራሉ ግን ኑሮ አይደለም ያሉት እዳንለቀው ቤቱ የቀበሌ ቤት ነው በዛላይ በዛላይ፡ በጣም ለስራ ይመቻቻል መሀል ከተማላይ ነው 50 ሺ ሺ፡፡ ብር አውጥቼ አድሼዋለሁ ተመልሼ እዛ ለመኖር በጣም ነው የደበረኝ ብቻ ምን ልበላችሁ አስቸጋሪ ነው አሁን ግን አልሀምዱልላህ ከከተማው ወጣ፡፡ ያለ ያለቦታ፡፡ ገዝቼ አለሁ እመይዋ፡ አቺ፡፡ ኑሪ በትጂ፡ እኔ ከሱቤት አልገባም እላታለሁ እሳ፡፡ ደሞ መስሪያ ይሆንሻል ትለኛለች እኔ በሂወቴ ኩሪፊያ አላውቅም ብዙ ግዜ ኑሮ አችን አብረን ልክ እደቤተሰብ ነው አብረን እንበላለን እጠጣለን፡ ግን ምንዋጋ፡፡ አለው ሳገኝ ጥምድ አርገው ይይዙኛል እናትና ልጅ ናቸው ተቃጥየ፡ ነው የወጣሁት የ፣5 ወር ህፃን ጥየ ነው የወጣሁት ስመጣ እንነጋገራ ሰላም በሰላም አላህ ያገናኘን ብያቸው መጣሁ አሁን አራት መት ሊሞላኝ ነው አድቀን እደነሽ ብለውኝ አያቁም አኩርፈው ለምን አገኘች እኔን ተከትላ ልጂቱ ልትሰደደ አድሳባ ፕሮሶስ ጀመረች ከዛ ብዙ ከከሰረች ቡሀላ የሳባ ምች አለብሽ ብለው መለሳት እኔ አልሀምዱሊላህ አላሆ አለኝ ከሰው ምንም አልጠብቅም ይቅርታ ፅሁፍ አበዛሁ ብሶት ስላለኝ ነው ስለጎረቤት ሲነሳ በጣነው እሚመኝ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
የአለሜ(መኩዬ) አድናቂ ነኝ እንደኔ የምትወዱት like
@endale9320
@endale9320 5 жыл бұрын
ፎቶው ያንች ነዉ የኔ ነፍጠኛ?
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
@@endale9320 አወ😋
@endale9320
@endale9320 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ ለማለት ነዉ
@ahmadumar2863
@ahmadumar2863 5 жыл бұрын
@@endale9320 Des yilal
@eyuel5041
@eyuel5041 5 жыл бұрын
Like like like አርጉ አቦ አበዛቹት
@batestars2198
@batestars2198 5 жыл бұрын
አባት ኩራት ነው አባት ፍቅር ነው አባት እምነትም ነው አባት ልጅ ወደዚህ ምድር ከመጣ ጀምር መስመር እያስያዘ ልጅን የሚያሳድግ ነው የጥሩ አባት መስመር ምን ጊዜም ጥሩ ነው አባቴ በጣም ናፈከኝ እድሜና እረዥም እድሜ ለአባቶቻችን
@እናቴእወድሻለሁ.እናቴእወ
@እናቴእወድሻለሁ.እናቴእወ 5 жыл бұрын
አሜን እኔም አባቴ ንፍቅ ብሎኛል
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 5 жыл бұрын
እኔም እፍፍፍፍ
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
Amennn
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*ዊል አልሜ የክርስቶስ ጥብቃ አይልያችሁ አይልይን ውጡ ክመቅርት ፍጣሬ ይጥብቅን ኑኦ የአግሬ ልጅ ዎች አብርን እንያችው ገባ ገባ!*
@እሙየንጉሱየእየሱሰልጅ
@እሙየንጉሱየእየሱሰልጅ 5 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ጋሽ ሞኬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው ሁላችሁንም ውድድድድድ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በዚህ ስአት አስፋጊ የሆነ እያስተማረ የሚያዝናና ፕሮግራም
@mesaitethio6970
@mesaitethio6970 5 жыл бұрын
አለሜ ደስ የምትል ቅንጭብ ያለች ድራማ በእውነት በፍቅር ነው ማያችሁ😘
@abdu4725
@abdu4725 5 жыл бұрын
mesait ethio አርተይ
@ጀሚላ-ዀ1ሐ
@ጀሚላ-ዀ1ሐ 5 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ እረጂም ሰውየ ሲተውን ሁሌ ሀይለኛ ደሞኮ ሲችልበት የዱሮ አክተሮች እረጂም እዲሜ ኑሩልን ❤
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
አቦ ሞክሻ ሺህ ዓመት ኑርልኝ ዳንስ በጣም ነው የሚመችኝ ዋው ውስጤ ነው
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች ኑ የዚህን ስምነት ለቅሶ በዓለምዬ ዘና እያለ እናየዋለን
@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ
@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ 5 жыл бұрын
አኮ
@ግዜብወስዲምፍቅርያሻንፋል
@ግዜብወስዲምፍቅርያሻንፋል 5 жыл бұрын
መጣውልሽ ትንሽ ዘገያው እንጂ
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
@@ግዜብወስዲምፍቅርያሻንፋል እንኳን በደና መጣሸ💝
@ሐበሻውይት-ጀ2መ
@ሐበሻውይት-ጀ2መ 5 жыл бұрын
መኮዬ ውስጤ ነህ እኮ 1000 አመትብኑርልኝ የክርስቶስ ጥበቃ አይለያችሁ
@MesfinBugie
@MesfinBugie 10 ай бұрын
ምርጥ ድራማ ♥️❤️
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
ሀቂቃ በሰው አገር መታመም በጣም ከባድ ነው ጓደኞቼ ዱአ አድርጉልኝ 😭
@አባቴለኔሁሌምኑርልኝ
@አባቴለኔሁሌምኑርልኝ 5 жыл бұрын
አብሽሪ፡አላህ፡ካንቺጋርይሁን፡ተወከሊ፡አአላህ☝☝☝☝
@ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ቈ5ቈ
@ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ቈ5ቈ 5 жыл бұрын
Fetre Yemrshe Mamya
@tigistbeyene670
@tigistbeyene670 5 жыл бұрын
egzabhar emarsh mar ayzoshi
@yebunawyearadawdegafi4602
@yebunawyearadawdegafi4602 5 жыл бұрын
Ayzosh mamaye♥♥😢
@ኢትዮ-ጨ6ለ
@ኢትዮ-ጨ6ለ 5 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያድርግሽ።
@edenabate4997
@edenabate4997 5 жыл бұрын
የመኬ አድናቂ ላይክ
@amanielakolom5747
@amanielakolom5747 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ያገሬ ልጆች እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ ኣሜንንንን።
@yiftuahmed2065
@yiftuahmed2065 5 жыл бұрын
Ethiopian musicA
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
ተባረኩ እግዚያብሄር ይስጥልን
@rosebelete9209
@rosebelete9209 5 жыл бұрын
በጣም የወደድኩት ፓርት ነው ሞኬ ግን ሁሌም ውስጤ ነው
@emutube5285
@emutube5285 5 жыл бұрын
አቤት ስወዳችሁ ገና ሳያችሁ ነዉ እምስቀዉ ሁሌም አትቅሩብን 😍😍😍😍
@zharaadem3001
@zharaadem3001 5 жыл бұрын
አይ አለሜ አባባልህ ትክክል ነወ ሀገሬ Ethiopian ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በሏ😍😍😍😍😍100 አለቃ የሚባለዉ ሁሌም የሚሰራወ ሸር ነወዴ እጪ
@disertmk7268
@disertmk7268 5 жыл бұрын
ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃቹ ተናፋቂዎቼ መኩዬ ውድድድድድ እኮ ነው የማረግህ እድሜክን ያርዝመው
@abrahamyohanse
@abrahamyohanse Жыл бұрын
Alema Ethiopiayawi nhe ❤❤
@እፀገነትአቡኔ
@እፀገነትአቡኔ 5 жыл бұрын
መቶ አለቃ አቤት ትወናው ብቃቱ የትም ፊልምላይ ቢሰራ ብቃቱ ዋውው
@yebabaenatcellphone9802
@yebabaenatcellphone9802 5 жыл бұрын
100%
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 5 жыл бұрын
መቶ አለቃ ነው ፀሀፍው ሂወት ታሪከን ፀሀፊው በሳቅ ሊገለኝ 🤣🤣🤣🤣🤣
@ኢትዮጵያሀገሬኢትዮጵ-ቈ3ቈ
@ኢትዮጵያሀገሬኢትዮጵ-ቈ3ቈ 5 жыл бұрын
እንኳን ለፆመ ሙከራብ 3ኛ ሳምንት አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በአውሮፕላን አደጋ ለደረሰባቸው እህት ወንድሞቻችን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን የምንማርበት ንሰሃ የምንገባበት ያርግልን ፈጣሪ
@aynalemyatwhidolini9272
@aynalemyatwhidolini9272 5 жыл бұрын
Amen
@fiorizeweldi
@fiorizeweldi 5 жыл бұрын
Amen
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ 5 жыл бұрын
Amen enkanabero aderesin
@jxjdjdjdjdn6665
@jxjdjdjdjdn6665 5 жыл бұрын
Amennnnn
@roselovelululove9342
@roselovelululove9342 5 жыл бұрын
ውይ የምወዳቸው መጡልኝ እኳን ደና መጣችሁልን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ
@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ
@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ 5 жыл бұрын
ምቀኛ ከሀገሬ ይጥፋ አቤት ስው የዋህ ምን ይሆናል አዓለሜ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ክፋት ግን ለስው ያሰቡት ለራስ ይሆናል ከጎርቤት ምቀኛ ይጠብቀን ይህ እኮ ነው ሀገሬን ያሳነሳት
@galparis9971
@galparis9971 5 жыл бұрын
ፍትህ ለፊልም ኮሜንት ይምትስጡ ስዎች እስኪ ሰለ ፊልሙ አውሩ አሪፍ ናው ወይም አይነፋም ማለት አታቁም ።ኧረረረረረ መዳም እንዲ አለች አገር ቤት ልሄድ ነው ምናምን ምናምን ስትሉ አይደብራቹም
@derartudorakebeda8097
@derartudorakebeda8097 5 жыл бұрын
ሠላም ለናተ በሥደት ላላቹ እዲሁም ባገር ውሥጥ ላላቹም😍😘 በያለንበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን🙏
@እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ
@እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአለሜ አድናቂ ነኝ
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ያምራል
@mitaaster2462
@mitaaster2462 5 жыл бұрын
የቃኜ ሳቅ ውስጤ ነው
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 5 жыл бұрын
አቦ በጣም ሃሪፍ ነው።
@zahramohammed7884
@zahramohammed7884 5 жыл бұрын
ጀግና አለሜ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ አለሞች ስወዳችሁ
@asterabera2697
@asterabera2697 5 жыл бұрын
Mukeya sewdhk eku enam emeyalhwu norow endemuelaley defa kena alalewu gen meca enduen alawekem selamachwu yebeza yagera lijweca 💚💛❤
@ሰይድአላህአክበርወሎየ
@ሰይድአላህአክበርወሎየ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹሁ
@gj1093
@gj1093 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪከኪ በሳቅ ስራን ለሰሪው እሾህ ለአጣሪው አለሜ ማኝነህኮ የኔውድ
@ዩፍታሔእግዚአብሔርይከፍታ
@ዩፍታሔእግዚአብሔርይከፍታ 5 жыл бұрын
ዋው በርቱልን በጣም አስ ተማሪ ነው
@batestars2198
@batestars2198 5 жыл бұрын
!!ናፍቆኛል ሀገሬ!! 😍😍😍😍😍😍 ናፈቀኝ ሀገሬ የሳር ቤቱ ጎጆ የባላገሩ ሰው የፍቅሩ መናጆ ..አርጎኝ በነበረ የባላገር ሚስት 10 እጂ ይበልጣል ከስደት ህይወት ,,,,የኩበቱ ሽታ..የቤቱ ማማር ,,,ባገርኛ ቋንቋ ሁሉም ሲናገር ሳቅና ቁም ነገር ..ደስታም ነበር ...ዞሬ ሳስታውሰው ያገር ቤት ህይወቴን፣ የሳር ቤቱን ጎጆ ...መሬት ግድግዳውን፣ በ እበት በጠመኔ...በ እጄ መለቅለቄን፣ ,,,,እንጨት ፈላልጬ በድስት ወጥ መስራቴን፣ በሽልም እንስራ ውሀ መሸከሜን፣ የከብቶች ማደሪያው በረቱን መዛቄን፣ ,,ሳስበው ኖራለሁ ድንቅ ትዝታዬን። በሳሌ ቢጠመቅ በእንስራ በምንቸት አይጠጣም ለብቻ ..ሳይጠራ ጎረቤት ደጉ ያገሬ ሰው ..ለወደደው የዋህ ለጠላው ግን! ሀሞተ ቁጡ ነው የዋዛ እንዳይመስልህ ,,,,,ትዝታ ናፍቆቴ አይወጣም በወሬ በወጣህበት አየር በል ተመለስ እግሬ ያደኩበት መንደር ...ናፍቆኛል ሀገሬ!!!
@اسماءاسماء-ث2ه9ف
@اسماءاسماء-ث2ه9ف 5 жыл бұрын
Bate የድንግል ሞሪያም ልጅ
@Fromourbackyard
@Fromourbackyard 5 жыл бұрын
This and betoch are the best shows
@אמסולוטסמה
@אמסולוטסמה 5 жыл бұрын
ደስ ስል♥♥♥♥♥
@muslim7297
@muslim7297 5 жыл бұрын
እንኳን ደህነ መጠቹ
@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ
@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ 5 жыл бұрын
ሰላም ብዬ አለው ውድ ያገሪልጁች ❤❤🇪🇹💕💕💓💕
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Selam lachi😻😻
@mimilove2265
@mimilove2265 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦችዬ!
@anteneh3699
@anteneh3699 5 жыл бұрын
ይህንን ድራማ ሳይ ያሁኑ ክፍል የሀገራችንን የፖለቲካ ሁኔታ ጋር አንድ አይነት ነው ለገባው በቅኔ እየተነገረው ነው
@ማራናታየወሎልጅቤተአማራ
@ማራናታየወሎልጅቤተአማራ 5 жыл бұрын
መኩይን የምትወድ አቤት ስወደው ይመችክ አቦ ።
@REYOOFALBLOOSHI
@REYOOFALBLOOSHI 5 жыл бұрын
ውድ እህት ወድሞቸ ባላችሁበት አላህ ይጠብቀቹህ እስኪ ውዶቸ ዱአ አርጉልኝ እናቴ ታማብኝ በጣም እየተጨናነቅሁ ነው በዱአችሁ አስቡኝ 😭😭😭
@asdqwe8631
@asdqwe8631 5 жыл бұрын
አላህ ያሺርልሺ እህት አብሺሪ
@mailmail8436
@mailmail8436 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመራልሽ
@ሀብታምወለየዋ-ደ1ኘ
@ሀብታምወለየዋ-ደ1ኘ 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አላህ ያሽርልሽ
@eyobdessalegne5178
@eyobdessalegne5178 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማራቸው
@REYOOFALBLOOSHI
@REYOOFALBLOOSHI 5 жыл бұрын
አሚንን እህቶቸ በዱአችሁ አትርሱኝ
@ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ
@ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ 5 жыл бұрын
yes...Alemi 👍
@sablealameayue1709
@sablealameayue1709 5 жыл бұрын
አለሜ ውስጤ ነው
@samsungssamsungs6811
@samsungssamsungs6811 5 жыл бұрын
ወይ አለሜ ስወዳችሁ እኮ
@chaltujimma1047
@chaltujimma1047 5 жыл бұрын
zare Des bilognal yene maroch 😍 😍
@mddilshaddilshadoii4463
@mddilshaddilshadoii4463 5 жыл бұрын
ዛሪ. በእዉነት. ትዉናዉ. ትሠርቶል. የምቀኛ. ታሪክ. መጨርሻዉእ ዲህነዉክክክክክክክክክክክክክክክክ
@yansatal2339
@yansatal2339 5 жыл бұрын
አለሜ በጣም አሰተማሪ ነው በርቱ
@ፍቅርአያረጂምT
@ፍቅርአያረጂምT 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ አለሜ አሮጌ ሞቶ አለቃ ሃሃሃሃሃሃሃሃ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ 5 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣችሁ አገራችን ሰላምትሁን ኢትዮጵያለዘላለምትኑር
@ሳምራዊትሳምሪ-የ2ዐ
@ሳምራዊትሳምሪ-የ2ዐ 5 жыл бұрын
አለም አለሜ ናፍቆቶቼ ከች አላችሁልኝ ውድድድድድድድድ ሁላችሁንም!!!!
@ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ
@ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ 5 жыл бұрын
ዉድድድ ነው የማረጋቹ
@elidukonjo201
@elidukonjo201 5 жыл бұрын
ቃኔ እኮ ውስጤ ነው 😍😘
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እነአለሜወች
@MmMm-kr3xj
@MmMm-kr3xj 5 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ቃኘ ውስጤ ነው የቃኘ አድናቄ ላይክ አድርጉኝ
@betty840
@betty840 5 жыл бұрын
መኩዬ የሚወድ እንዴኔ ማነው
@yonatang2529
@yonatang2529 5 жыл бұрын
እኔ. ደግሞ አንቺን ውድድደድ ነዋ
@የሺነኝእናቴንናፉቂ
@የሺነኝእናቴንናፉቂ 5 жыл бұрын
Well Aleme Selam Lehegerachn
@aman-gg9yk
@aman-gg9yk 5 жыл бұрын
Eski kagnen emtodu LIKE 👍
@መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ
@መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ 5 жыл бұрын
Betam. Mett astemari new ketlubet. Des yilal
@ምልጃሽስሜነው
@ምልጃሽስሜነው 5 жыл бұрын
ወይኔ ቃኜ በሳቅቅቅቅቅቅ ይመቻቹ
@muller19961
@muller19961 5 жыл бұрын
ወይ የመቶ አለቃ ምቀኝነት !!!
@endale3623
@endale3623 5 жыл бұрын
መኩ ስወድህ እኮ እደው ባካል ባገኝህ እዴት ደስ ይለኛል
@semaykokeb3229
@semaykokeb3229 5 жыл бұрын
አሮጌ መቶ አለቃ ተመችቶኛል
@cjzgzg588
@cjzgzg588 5 жыл бұрын
የገሪ ልጆች እዴትነችሁ በየአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ መልካሙን እነሰብ መልካሙን እናድርግ ኮሞትም ላይ መልካም መልካምን እንጻፋ አገራችንን ሰላምያድርግልን ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ
@elsanegusu5606
@elsanegusu5606 5 жыл бұрын
Birtyyyy sewodsh 😍😍😍😍😍😍 hulachehum weddddddd
@ነኝፍቅር
@ነኝፍቅር 5 жыл бұрын
አለሜወች እንኳን ሰላም መጣችሁ፡ አመሰግናለሁ
@asterdeti8326
@asterdeti8326 5 жыл бұрын
Ikuan beselam matachuu 🌷
@ayenalemberhianee2374
@ayenalemberhianee2374 5 жыл бұрын
መኩዬ አድናቂህ ነኝ
@keditube7954
@keditube7954 5 жыл бұрын
Wel come aleme
@weynidaniel9207
@weynidaniel9207 5 жыл бұрын
The best derama.... 💛
@sentayapubliccell413
@sentayapubliccell413 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ወይኔ መኮ መቼም አታርጂ እድሜ ይስጥህ
@ሀበሻነኝ-ገ1ሰ
@ሀበሻነኝ-ገ1ሰ 5 жыл бұрын
ኧሯ አቶ አንድ ጊዜ😀😀😀😂😂😂😂
@ፍሬከአዳማ
@ፍሬከአዳማ 5 жыл бұрын
ወደ ሀገሬ ልገባ ነው እስቲ በሰላም ጊቢ በሉኝ ውዶቼ
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ 5 жыл бұрын
በስላም ግቢ እህት
@felmetadechasa3786
@felmetadechasa3786 5 жыл бұрын
ere ''guste'' milewun astekakilu "guest"
@የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
@የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ 5 жыл бұрын
ቃኜ በሣቅ ፍርፍር ያርገኛል
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
ቡሩትዬ ይመችሽ እንወዳችዋለን
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ መኮና ብርቴ ደስ ስትሉ
@birebire6516
@birebire6516 5 жыл бұрын
Wiyyyy ene aleme ena burte
@sisasisay9877
@sisasisay9877 5 жыл бұрын
arif nw filem ewent yethpia saw kenate nw uuuuufffff ay kenat
@እህቴሁሌምበልቤወስጥነሽእ
@እህቴሁሌምበልቤወስጥነሽእ 5 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ welcome
@almaalma9683
@almaalma9683 5 жыл бұрын
ዋው
@saronayalew9374
@saronayalew9374 5 жыл бұрын
Well come aleme i like 'it
@dadhitusabontuoromo7943
@dadhitusabontuoromo7943 5 жыл бұрын
Aleme well come ❤😁❤
@yekertahaoafq9720
@yekertahaoafq9720 5 жыл бұрын
serah yawetah 😅😅😅 bertuuu
@zenozen1332
@zenozen1332 5 жыл бұрын
Yewerekut akase temelso lerase!
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 жыл бұрын
Enkuwan be selam metachulin yemiwedachu ❤👈😘😘
@kokibeke6461
@kokibeke6461 5 жыл бұрын
አይ አለሜ
@rahelmakroya1233
@rahelmakroya1233 5 жыл бұрын
Tnx
@soleyanayeyesusyeyesus8285
@soleyanayeyesusyeyesus8285 5 жыл бұрын
Wow gaga westi new
@hasettesefayi6215
@hasettesefayi6215 5 жыл бұрын
Enekan dena metachi alemi
@MuMu-pi7mc
@MuMu-pi7mc 5 жыл бұрын
Well Come Mertoch😘
@ያረህማንያረሂም
@ያረህማንያረሂም 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@qqqaaa6899
@qqqaaa6899 5 жыл бұрын
አረ ተቸቹኝኝ አቦ ይመቸቹ
@ንፍስነውዘመዴንፍስነውዘመ
@ንፍስነውዘመዴንፍስነውዘመ 5 жыл бұрын
አለሜእንኩአንደናመጣቹስወዳቹ
ዓለሜ 06 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 06  2019
28:21
Arada Movies
Рет қаралды 234 М.
ዓለሜ 03 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 03  2019
28:12
Arada Movies
Рет қаралды 246 М.
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.7 "ሰው ጥሩ! "
32:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
1:35:50
News ET Social
Рет қаралды 4,3 МЛН
ምን ልታዘዝ Min litazez chapter ምዕራፍ 4 ክፍል 1
29:04
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 561 М.
ዓለሜ 14 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 14 2019
29:51
Arada Movies
Рет қаралды 246 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 17 #9Gnaw Shi Part 17
34:29
EBC Entertainment
Рет қаралды 779 М.
ዓለሜ - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 01  2019
36:38
Arada Movies
Рет қаралды 600 М.
ዓለሜ 23 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 23 2019
23:35
Arada Movies
Рет қаралды 207 М.
Enginerochu - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:32:41
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 571 М.
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН