ዓለምን ናቋት በዝምታም ቀጧት | They despised the world and punished it silently ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ | Sewasew

  Рет қаралды 29

Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ

Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ

Күн бұрын

ዓለምን ናቋት በዝምታም ቀጧት | They despised the world and punished it silently ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ | Sewasew
ያን ዓለም አስቀድመው መርጠውታል፣ መልካሙን ገድል ተጋድለውታል፣ ሩጫውንም ጨርሰውታል፣ በቅድስና ኑረዋል፣ በትህትና ዘመናትን አሳልፈዋል ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ፡፡
በፈጣሪያቸው የተመረጡት፣ ለእርሱም የቀረቡት፣ ሳይሰለቹ ጸጋና በረከት በምድር ይሆን ዘንድ የሚጸልዩት፣ የበጎች እረኛ፣ መልካም መልእከተኛ፣ የሕይወት መምህር፣ የሀገር አድባር፣ በመንፈስ ሲደክሙ ማረፊያ፣ የጨነቀውን ጊዜ ማለፊያ፣ ምድርን የሚባርኳት፣ ክፉዋን ዘመን በጸሎታቸው የሚመልሷት አባት የናቋትን ዓለም ትተው ወደ ናፈቋት ሰማያዊ ዓለም አቀኑ፡፡
#SEWASEWTUBE #sewasew_tube #sewasew #amharamassmedia #tarikokindie #seiyfuonebs

Пікірлер: 1
@antenehasfaw
@antenehasfaw 2 жыл бұрын
Keep it up bro, thank you.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 107 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 17 МЛН
#የአማራ_ሕዝብ_ትግል_አደገኛው_ወጥመድ_በሁለቱ_ምሁራን_ዕይታ!
59:45
🛑 በልጄ የማፍር እናት አይደለሁም ማርክ ማመን አቃተው😌
28:44
Feeding Monkey | Amazing Monkey ምግብ ለዝንጅሮ #shorts
0:16
Sewasew Tube ሰዋሰው ቲዩብ
Рет қаралды 39
C.S. Lewis’s Chilling Warning: Is the ‘Right to Happiness’ Destroying Society?
21:10
C.S. Lewis Insights & Reflections
Рет қаралды 37
Look Away from Yourself
26:02
Desiring God
Рет қаралды 3,6 М.