ፀልዬ ምግብ ልበላ ስል ተወሰደብኝII እንደ ወፍ በረሽ የምትበይው እንጀራIIፊቱ በጣም ያበራልII የበዓል - ትውስታ - ከአትሌት ገለቴ ቡርቃ

  Рет қаралды 12,127

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ አንቺን ያስመለጠ ለዘላለም ይክበር ልቤን የነካ ምስክርነት ።
@ga3775
@ga3775 3 жыл бұрын
እንዴት የሚባርክ ምስክርነት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ሰው ሳይመሰክርልሸ እራሱ ሰለተገናኘሸ እድለኛ ነሸ ለዚህ ነው እምነትሸ የጸና የሆነው እግዚአብሔርን ታምኖ ያፈረ የለም ዘመንሸ ይባረክ እድሜና ያብዛልሸ ትልቅ ነገር ነው የቀረልኝ God bless you more and more
@selamawitgetachew2069
@selamawitgetachew2069 3 жыл бұрын
ጋላቴ እህቴ ተባረኪ! ጌታን የተረዳሽበትና ክርስትናን የገለጽሽበት መንገድ ልዩ ነው።
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 3 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ፀጋ እዴት ደስ እደምትይ እህቴ ትህትናዋ ጌታ ጉልበት ይሁንሽ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱሰ ጌታ ነዉ በጣሞ ታሜራላችሁ የሚታየዉ ጌዜያዊ ነዉ የማይታየዉ ዘላለማዋ ነዉ✝️
@abckml3527
@abckml3527 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ገለትዬ ጌታ እንኳን እረዳሽ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው ኤዱዬ ተባረኪልኝ
@tsehaymesfin2157
@tsehaymesfin2157 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን።
@ga3775
@ga3775 3 жыл бұрын
ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች በእጥፍ ተባረኬ
@kassechademture837
@kassechademture837 3 жыл бұрын
አትሌት ገለቴ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ PS ኤድዬ ዘመንሽ ይለምልም
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ገለትዬ ተባረኪ እግዚአብሔር ይችላል ዘመንሽ ይለምልም በቤቱ ይለቅ
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 3 жыл бұрын
እንኳን ቤተሰቦችሽን አወረሰሽ ተሰምተሽ አትጠገቢም ከእርጋታሽ ጋር ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ ይጨምርልሽ እህት ኤዱዬም እንደገና ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
የሚገርመው እኔም የጌታ ፍቅር እንዲህ ሳይገባኝ ልጄ ከሁሉ በላይ ነበረች ለኔ በቃ እሷ ከሌለች መኖርን አስቤው አላቅም ነበር ጌታ ግን ምህረቱ ብዙ ነው የተሰጠኝን ሳይሆን ሰጪውን አስቀድሚያለሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 3 жыл бұрын
Abete gelete tebateke dese seteye
@zenylema8717
@zenylema8717 3 жыл бұрын
ገለቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤዱ ተባረኪ❤❤
@melatsnlayw80
@melatsnlayw80 3 жыл бұрын
ዋው ዘመንሽ ይባረክክ እጅግ አስተማሪነው ዘመናችው ይለምልም ኤዲዬ ተባርከሻል
@tirhasandom600
@tirhasandom600 3 жыл бұрын
Tebareki geletiye
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባረክ፡፡ መታደል ነው፡፡
@legessewodajo8412
@legessewodajo8412 3 жыл бұрын
እግዝያብሔር ይባርካችሁ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
የጌታ ክንድ ሃያል ነው ሰው እንዴት ይድናል አይባልም እግዚአብሔር መንገድ አለው ያስደንቀኛል ክብሩን ይውሰድ
@mitikuhandino1554
@mitikuhandino1554 3 жыл бұрын
ተበረኩ 💔✝️❤️💕✝️💗✝️💚✝️❤️✝️💔🖤💖💛💙🧡💖💓❣️💜🖤💔💕💗💚❤️✝️✝️💔✝️❤️✝️💕✝️💚✝️💗✝️💗✝️❣️💜🖤✝️💖✝️💛💙💓🧡💖💜🖤💕💔❤️💚💗❣️🖤🖤💜💕💔✝️❤️✝️💚✝️✝️💔✝️💔✝️❤️✝️💕✝️
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ኤድዬ የኔ ልዕልት አመለ ሸጋ ከቆንጅና ጋር ብሩክ ነሽ
@meseret3119
@meseret3119 3 жыл бұрын
Amazing woman of God ALMIGHTY!! Tebarekilin!!
@wedemulat1430
@wedemulat1430 3 жыл бұрын
Wow Wow
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 3 жыл бұрын
ኤድዬ አሰጎመጄሺኝ ምነው እኔንም እንደገና በጠዬቀኝ! እረ አሜሪካ እድር አለ እኔ የለኝም!
@zionzion4155
@zionzion4155 3 жыл бұрын
ኤዱዬ ተባረኩ ስለጌታ ስታወሪ አንደበትሽ እንዴት እንደሚጣፍጥ ይብዛልሽ።
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 3 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ኤድዬ እንኳን አዬሁሽ የሚጣፍጥ ምሰክርነት!የኔ ትሁት ሳቂታዬ ኤድዬ!😇👑🙏💟
@samrawitzegeye5754
@samrawitzegeye5754 3 жыл бұрын
የሱስ ምን ዓይነት ኣምላክ ነህ እንወድሀለን በምድር እና በሰማይ ለኛ ምታደርገው ከቃላት በላይ ነው
@hachaluabera7393
@hachaluabera7393 3 жыл бұрын
Wow wow wonderful speech
@ruhamaamanuel2945
@ruhamaamanuel2945 3 жыл бұрын
ኤዱ አንች የተወደድሽ እህት ተባረኪ
@mama21021
@mama21021 3 жыл бұрын
ኤድየ የኔ መልካም ሴት እኔ እህትሽ በጣም እወድሻለሁ ።ባንቺ ትህትና ክርስቶስን አያለሁ።🌺🌺🌺🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹💐❤❤❤❤😍
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 3 жыл бұрын
ተባረኩ
@ruthdachew9700
@ruthdachew9700 2 жыл бұрын
THANK YOU GOD FOR EVERYTHING you have done for Galate and her family!!! Galate God bless you! you are such a beautiful and graceful lady!
@hannabarecha8808
@hannabarecha8808 Жыл бұрын
Bareduko hadheko waaqaayo ebbifami dacha dhuga baga waaqaayo sigamachise lamanu ebbifama ❤❤❤❤❤❤❤❤konjoo marr
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 3 жыл бұрын
Oh Geta yebatkeshe gelete eneme kofele (Shashemene newe yeteweledkute)
@wedemulat1430
@wedemulat1430 3 жыл бұрын
Eyesus geta new ❤🙏❤
@elsag2834
@elsag2834 3 жыл бұрын
ተባረኪ🙏♥️🌹🌹❣️ እውነት ነው ተባረኪ♥️🌹❤️❣️
@tigistwubishet2339
@tigistwubishet2339 3 жыл бұрын
Wow amazing you are blessed ❤❤
@martamarta5206
@martamarta5206 3 жыл бұрын
Eduyen siwedat.
@redeatagegegnehu7869
@redeatagegegnehu7869 2 жыл бұрын
God bless you
@emebatfantay4393
@emebatfantay4393 3 жыл бұрын
E/r yimesegen
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 3 жыл бұрын
Geta yeredashale
@mimigirma2735
@mimigirma2735 3 жыл бұрын
Tebareku
@hannabarecha8808
@hannabarecha8808 Жыл бұрын
Konjoo marr ❤❤❤❤❤❤❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
Ya Bible is Good news !!!!
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 3 жыл бұрын
ለካ የቆዬ ነው
@hachaluabera7393
@hachaluabera7393 3 жыл бұрын
Wow wow wonderful speech
@ruhamaamanuel2945
@ruhamaamanuel2945 3 жыл бұрын
ኤዱ አንች የተወደድሽ እህት ተባረኪ
@abrahamabebe8105
@abrahamabebe8105 3 жыл бұрын
ተባረኩ
@emebatfantay4393
@emebatfantay4393 3 жыл бұрын
Tebareku
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 жыл бұрын
God bless you
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ምን አዲስ 25 04 2017 #ኤቫ ሚዲያ  Fikadu Tizazu - Zendro
1:16:48
AVA TUBE /ኤቫ ቱዩብ
Рет қаралды 236
ኤደን ስለ ልጅዋ ህክምና ተናገረች......
18:37
Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu
Рет қаралды 69 М.
Deep Parenting | ԱՆՆԱ ՎԵԼԻՑՅԱՆ
1:04:46
Parenting School Armenia
Рет қаралды 17 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН