አዲሱ የቼልሲ አማካይ - ዴውስብሪ ሆል

  Рет қаралды 14,856

Alazar Asgedom - Official

Alazar Asgedom - Official

Күн бұрын

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Пікірлер: 49
@Ethiochelseatube
@Ethiochelseatube 3 ай бұрын
ዋው ምርጥ ተጨዋች ነው ያገኘነው በሊጉ ለመፎካከር ያስችለናል ስለቼልሲ ማውራትና ዘገባ መስራትህን በደንብ ቀጥልበት
@mohammednaserali6387
@mohammednaserali6387 3 ай бұрын
ስለ ቼልሲ ሰትተነትን በጣም ነዉ የሚያስደስተኝ በጣም አንናቂህ ነኝ አሌክሶ
@Ethioholy
@Ethioholy 2 ай бұрын
አላዛር በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ጀግና ነህ
@ASHENAFI714
@ASHENAFI714 3 ай бұрын
የቼልሲ ባለቤቶች ክለበችንን ውጤታማ ለማድረግ ማድረግ ያለባቸውን እያደረጉ ይገኛሉ አሌክሶ ስለ ቼልሲ ስተነትን በጣም ነው ደስ የሚል ኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️
@funclub8024
@funclub8024 3 ай бұрын
አሌክሶ ለሽፋንህ እናመሰግናለን በጣም ያው ለአንተ ስልvpn አብርቼ ነው የማደምጠው
@tamerattegegn3382
@tamerattegegn3382 3 ай бұрын
የተወሰነ ሀይላይቶችን ስልዚህ ተጨዋች ለማየት ሞክሪያለው ጥሩ የግራ እግር አማካይ እንደሆነ ተሰምቶኛል ቼልሲ ቢያንስ 10 ግብ ማስቆጠር የሚችል አማካይ ያስፈልገው ነበር።
@yonasbeyene6302
@yonasbeyene6302 3 ай бұрын
ቼልሲይ ምርጥ ቡድን ይሆናል ዘድሮ❤❤❤❤❤
@AbdulahiAhmed-q9c
@AbdulahiAhmed-q9c 3 ай бұрын
የሚገርም የመሀል ክፍል ይሆናል
@hadushmoges
@hadushmoges 3 ай бұрын
I am chelsea fan thank u alazar best
@GFX137
@GFX137 3 ай бұрын
Hey Alazar. I am a graphic designer and I can make high Quality thumbnails for your KZbin channel. Let me know if you are interested🙏
@Hulualem31
@Hulualem31 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በርቱልኝ❤
@abebaseifu7940
@abebaseifu7940 3 ай бұрын
Great alazar, chelsea is a big london team with two champions league winner
@esraeleyasu3782
@esraeleyasu3782 2 ай бұрын
የዘንድሮ ቼልሲ ለፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ይጠበቃል 💙💙💙💙💙
@YaredMatewos
@YaredMatewos 2 ай бұрын
እናመሰግናለን አላዛር ቆንጆ አገላለጽ ነው❤
@BiniamJk
@BiniamJk 3 ай бұрын
እናመሰግናለን 💙
@GirumTamene-fp7ef
@GirumTamene-fp7ef 2 ай бұрын
አሌክሶ እግርኳስን ቢዝነስ ሳያደርግ ሁሉንም ክለቦች የሚዳስስ ምርጥ ጋዜጠኛ
@BelayMesfin-ng8ox
@BelayMesfin-ng8ox 3 ай бұрын
እናመሰግናለን 💙💙
@YkaloTeklay-x3q
@YkaloTeklay-x3q 2 ай бұрын
ስለ ቸልሲ ሰትተነትን በጣም ነው ምያምርብህ እኔ የሚሰጋው ግን ለአሰልጣኝ ግዜ የማሰጥ ከሆነ ቸልሲ አደጋ ውስጥ ነው የሚገባ
@mohmmedsadik4539
@mohmmedsadik4539 2 ай бұрын
ትንታነህን ወድጃለሁ
@SisayKetema-zy3zk
@SisayKetema-zy3zk 2 ай бұрын
Alazar ene bgile ydmtsih adnaki negn dimtse merewa biyehalew
@MahiHailu-k7g
@MahiHailu-k7g 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Reismohammed22
@Reismohammed22 3 ай бұрын
Please yeroon KZbin irratti post nuuf godhii. Galatoomi❤❤❤
@BirukAwwkw-zj8ek
@BirukAwwkw-zj8ek 2 ай бұрын
Renato viega from bassel
@lemishhabtegiorgis4973
@lemishhabtegiorgis4973 3 ай бұрын
The goat is back 💙
@daniteckcstube
@daniteckcstube 2 ай бұрын
chelsea for ever london is blue
@mulualem2158
@mulualem2158 3 ай бұрын
VIVA chelsea alazar tnx
@SelemonMegstu
@SelemonMegstu 2 ай бұрын
Alazarye betam enwedhalen
@enubereket
@enubereket 2 ай бұрын
ይመችህ ወንድሜ ድንቅ ትንተና 👍👍👍
@AbrhaWeldeslase
@AbrhaWeldeslase 2 ай бұрын
ዋዉ ጥሩ ትንታኔ ይቀጥሉበት ❤
@yohannestesfay9805
@yohannestesfay9805 2 ай бұрын
አሌ ሁሌም ምርጥ ትንታኔ አንደኛ
@birukbahaylu2938
@birukbahaylu2938 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@FissehaMarkos
@FissehaMarkos 2 ай бұрын
respect alazar
@FikaduDinku
@FikaduDinku 2 ай бұрын
👍
@dawitkassaye540
@dawitkassaye540 2 ай бұрын
Wow💙💙💙💙💙
@alimohammad-ps2zt
@alimohammad-ps2zt 2 ай бұрын
Thanks
@tesfsis
@tesfsis 3 ай бұрын
ye Chelsea akhayed endet newe
@ማማ-ጀ6ፈ
@ማማ-ጀ6ፈ 3 ай бұрын
ስለ ቼልሲ አላዛር❤❤
@mukamilmohammed6862
@mukamilmohammed6862 3 ай бұрын
Thank you Alex blue for life
@labanfustom7449
@labanfustom7449 3 ай бұрын
Tnxa alexo always blue's 💙💙💙
@apimintesnot
@apimintesnot 3 ай бұрын
Tnx alazar🙏💙
@HabteKing-ip3jz
@HabteKing-ip3jz 3 ай бұрын
Ere please copa america🙏🙏🙏
@Vip44-eu8zo
@Vip44-eu8zo 3 ай бұрын
Thanks Alex❤❤❤
@teshalegishen2861
@teshalegishen2861 3 ай бұрын
ትለያለህ!!
@malkaas.muleta1182
@malkaas.muleta1182 2 ай бұрын
ሆል ወይስ ሃል
@mesfinmasho1203
@mesfinmasho1203 2 ай бұрын
Teru tentena new enamsgnaln
@Hulualem31
@Hulualem31 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@Ayzenaweralem-dd5tb
@Ayzenaweralem-dd5tb 3 ай бұрын
Yanten tintena salsema mewal alchlm
@MohammedD-d1l
@MohammedD-d1l 2 ай бұрын
እናንተ ደህናናችሁ በስንት ጊዜየ ሠማኋችሁ ከቼልሲ ተስፋ አለኝ
የኡናይ ኤሜሪ እና አስቶን ቪላ ታሪካዊ ምሽት!
42:01
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 8 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 13 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 43 МЛН
ከሪያል ማድሪድ ከ36 ጨዋታዎች በኋላ ተሸንፏል!
13:12
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 4,2 М.
The Open Forum Episode 58
3:48:17
EFDawah
Рет қаралды 82 М.
West Ham Vs Chelsea
2:22:36
All sport / ኦል ስፖርት
Рет қаралды 306
ብዙዎች እግር ኳስን በእሱ ምክንያት ወደዋል ! ኤዲን ሃዛርድ !
10:52
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 15 М.
Frank Lampard Finally Speaks Out About What REALLY Happened At Chelsea | E264
1:55:39
FULL MATCH | Manchester United v Liverpool | Quarter-final | Emirates FA Cup 2023-24
2:15:37
በሊቨርፑል አርነ ስሎት በ9 ጨዋታ 8ተኛ ድል
11:38
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 4 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 13 МЛН