አርሰናል በግብ ጠባቂው ጥረት ነጥብ ይዞ ወጥቷል። ማጥቃቱስ ያለ ኦደጋርድ ?"ዳቪድ ራያ እንደ ድመት ነው"- ጋስፔሪኒ

  Рет қаралды 21,573

Alazar Asgedom - Official

Alazar Asgedom - Official

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@Wabi368
@Wabi368 Ай бұрын
አሌክስ በኢትዮጵያ አንደኛ የስፖርት ጋዜጠኛ👌🙏
@Abex_Alem
@Abex_Alem Ай бұрын
ምን ይገርመኛል?? ይህን ያህል አንደበተ ርእቱ ትንታኔ የሚመጥን ሰብስክራይቨር ግን የሌውም ❤😢❤😢
@natnaelkassa392
@natnaelkassa392 Ай бұрын
አይ አሌክሶ ,,,አንተ እኮ ሁሌም ትለያለህ !!! ,,,ምርጥ የእውቀት ሰው !!! ማንም ካንተ ጋ አይወዳደርም ❤❤❤
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 Ай бұрын
እውቀት እንደምንጭ ውሃ ኩልል ብሎ ይፈሳል እዚህ ቤት... .....ከእኛ የሚጠበቀው ደቅኖ መጠጣት.... like, share & subscribe ማድረግን መዘንጋት የለብንም ወዳጆቻችን!!
@elyasgirma9654
@elyasgirma9654 Ай бұрын
አሌዝ ከቤርጋሞ አንድ ነጥብ ይዞ መመለስ እደ ውድቀት አላየውም በእርግጥ ብዙ ጉልበት ቁጠበቃ ነበረ በአርሰናል በኩል ሌላው የራያ ነገር በየሳምንቱ ማንነቱን እያሳየ ነው ያኔ በሱ ጉዳይ አውርቼህ ነበር የራምስዴል መልቀቅ በደንብ ከጫና እዲላቀቅ አርጎታል 🙌
@mubarakbharadin5159
@mubarakbharadin5159 Ай бұрын
አሊዝ ምሳ ሰላማቹ ይብዛ
@abegaztefe7803
@abegaztefe7803 Ай бұрын
I like your wisdom tought of saying ''Assuming half of a glass of water as full of glass '' expressing your ideas whereby to analyze your audience to put to the content in place.
@MubshawGunner
@MubshawGunner Ай бұрын
ሰላም አሊዜ እራያ ምን አይነት ግብ ጠባቂ ነው? በጣም ድንቅ ።የመጀመሪያ ማንኛውም ግብ ጠባቂ ሊደርገው ይችላል ።ሁለተኛው ግን ታምራዊ የሱ ብቻ የሆነ ልዩ ብቃት ነው ብየ አምናለሁ።ሁሉም የአርቴታ ውሳኔዎች ውጤታማ መሆናቸውን ያሳመነ ብቃት ነው።ያኔ በውሰት ሲመጣ እንዴት 1ኛ በረኛ እያለ ሁለት አባዎራዎች በአንድ ቤት ብለን ነበር ።የኦዴ ጋርድ አለመኖር ማርቲኔሊ እና ሳካም ኳስ እንዲራቡ አድርጓቸዎል።ማጥቃቱን የሚያቀጣጥል ፈጣሪ የመሀል ተጨዎች ጉድለት በግልፅ ታይቷል።የማርቲቴሊ ብቃት ግን በጣም አሳሳቢ ነው።እራሱን እየሰዎ ነው።ከጨታው አንፃር ከሜዳ ውጭ አንድ ነጥብ መጥፎ አይደለም።ሳሊቫ የሚመራው የኋላው አጥር ግን በሀላንድም የሚሰበር አይመስለኝም።የእሁዱን ጨዎታ ግን እናሸንፋለን።"Trust the process ።
@gscoud8613
@gscoud8613 Ай бұрын
Zendro በአርሰናል መዝናናት ቀረ እኮ
@Reismohammed22
@Reismohammed22 Ай бұрын
Alazar❤❤❤
@simakethiopia
@simakethiopia Ай бұрын
Thank you Aliz 🪩
@one-107
@one-107 Ай бұрын
ሜዳው ግን በጣም ያስገርማል። ኳስ ሲነካው አፈሩ ቡን ይል ነበር።
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Ай бұрын
😂😅
@Adi-p7b
@Adi-p7b Ай бұрын
●እንዴ ...ማታ ትንሽ ጭፈራ ነገር ሰማሁ ልበል..... ለካ አቻ ወጥተው ነው😂
@babababa9319
@babababa9319 Ай бұрын
ሹጣም
@Iqra-t1n
@Iqra-t1n Ай бұрын
Gasperini mashenef ygebaw neber
@Senayytube
@Senayytube Ай бұрын
good news
@AmanYasin8651
@AmanYasin8651 Ай бұрын
አላዛር
@backeyoromo4452
@backeyoromo4452 Ай бұрын
ምሳና አላዛር ሰላማችሁ ይብዛ 👆🏻 ጥያቄ አለኝ ቢቻል መግቢያ ሙዚቃህን ለአርሰናልብቻ ብቻ ....ቢቻል ነው ያልኩት ብታደርገውስ ???? እስቲ የእርሴ ደጋፊዎች ድምፅ ሥጡ
@salimhashem8685
@salimhashem8685 Ай бұрын
The first one
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 Ай бұрын
አርሰናል በዚህ አጨዋወት የት ድረስ ይሄዳል በረኛ የጨዋታ ኮኮብ ሆነ ማለት የማንቂያ ደውል አይሆንም ወይ
@FilmonYonas
@FilmonYonas Ай бұрын
Alazer is back, means football show is back🎉 Big 🙏 🫡
@tesfayelaba4981
@tesfayelaba4981 Ай бұрын
ምሳ በደህና ነው።
@ashusisay
@ashusisay Ай бұрын
Tintaneh des yilegnal Berta
@NahomGe-cr3pg
@NahomGe-cr3pg Ай бұрын
መዝናናት ያልከውን ግን ኳስ አዝናኝነቱን ካጣ በተለይ በትልልቅ ጨዋታዎች ኮ ኮየ so egnam adapt mareg albn🤷‍♂️
@prokal9470
@prokal9470 Ай бұрын
Arsenal lacked that creativity in the midfield MO used to do. He should take calculated risks, giving academy creative midfielders a chance at times. He should also try to sign an out and out striker and CCM in January . If not, he can kiss the cup a good bye.
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Ай бұрын
ማርቲኔሊ ቡድኑን እየገደለው ነው! ከሁለት ግልፅ ቻንስ ቢያንስ አንዱን ማግባት ነበረበት።
@fekaduerena3356
@fekaduerena3356 Ай бұрын
እይታህን ሳላደንቅ አላልፍም 👌🏾
@Ethiomenzumaneshida
@Ethiomenzumaneshida Ай бұрын
ቆይ ግን አትላንታን እንዴት እያያችሁ ነው ? አርሴናል ጥሩ ውጤት ነው ይዞ የተመለሰው
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Ай бұрын
ቆየክ ዛሬ አስጠበከኝ ግን መጥተሐል
@abebebulo8237
@abebebulo8237 Ай бұрын
Alexo temachegnalek akerarebek wow nw
@habtamuderbei-no6xi
@habtamuderbei-no6xi Ай бұрын
ምሳ የት ሄደች
@michealyilma3082
@michealyilma3082 Ай бұрын
Arteta Deschampsin yemiasnik aseltagn eyehone new ehudim ke 0-0 kef kale 1-0 belay yemiyalim ayimeslegnim
@AmbayeHaile-qt8mf
@AmbayeHaile-qt8mf Ай бұрын
Subsribe like comment yanesewal lezihe merte sew
@BrhanuAyen.m
@BrhanuAyen.m Ай бұрын
Tot bemekera ashenfa neber atalantan mekrewan ayta acha wetlech city mekerawan asayto yakemsatal yhe new yesua hidet
@SewlmehonAsbu
@SewlmehonAsbu Ай бұрын
ሰላም ነው ሻሼ
@millionwendemagegn3846
@millionwendemagegn3846 Ай бұрын
Alazer bka ant kosn tentnat 😮😮😮wow ewnet y arsenal degafi ng gn bka btechw b ewket ena kutr ewnetawn gltse nw mtargw hulem 1ga
@AndinetKebede-j2y
@AndinetKebede-j2y Ай бұрын
N.B ካየሀው አሊሾ ኬፍ ይህችን 3ቀን የዙቤሜንዲ ነገር ተቆሠቆሠ ልበል ልቤ እኮ ትርክክ አለ አንተም በጣም ሥለዘገብክበት ተናደድክበት መሰለኝ ዝም አልክ ወይም fake news ....
@Yeabkal7
@Yeabkal7 Ай бұрын
ኧረ አሌክስ የማርቲኔሊ ነገር እጅግ በጣም አሳሳቢ ነው አረ የሆነ ነገር በለን ባክክ ስለሱ የ አርቴታም እሱ ላይ ሙጥኝ ማለት አልገባኝም ። ደፈር ብሉ ኑዋኒሪን ቢሞክራት ግን የሚሻል ይመስለኛል እኔ ኦዴን ሊተካ የሚችለው እሱ ብቻ ይመስለኛል እኔ
@millionwendemagegn3846
@millionwendemagegn3846 Ай бұрын
Bka ya martenelli xaka ynbr gize teftoal bka k esu ga ynbrachw tmrt nw esun kf yargw ena tnsh liredaw ymichl sw ene masbw tomi sigba bdnb wd flank eyweta,eytdrblt be kutr bltw siyatka dribl argo slmiyalf yza gize ymlsal bye asbalw alblza b timbr alamnm he is komi teklakay nw ehen yahl ayagzhm ..
@MulunehHop
@MulunehHop Ай бұрын
ኦዲ በማንም አይተካም እንዲው እንዳማራጭ እንጂ
@KBRM21
@KBRM21 Ай бұрын
Double save dave is his name
REAL MAN 🤣💪🏻
00:35
Kan Andrey
Рет қаралды 35 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 24 МЛН
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 35 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 29 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.3 '''ልደትና ሽበት"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 826 М.
ሊቨርፑል በቻምፒየንስ ሊግ 1ኛ!በፕሪምየር ሊግ 1ኛ!(+5)
22:57
REAL MAN 🤣💪🏻
00:35
Kan Andrey
Рет қаралды 35 МЛН