የሞሪንሆ 2015/16 እና የጓርዲዮላ ዘንድሮ!

  Рет қаралды 6,766

Alazar Asgedom - Official

Alazar Asgedom - Official

Күн бұрын

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Пікірлер
@ZidaneAssefaOfficial
@ZidaneAssefaOfficial Күн бұрын
ለመስማት ቸኩያለሁ አይ FOOTBALL ደስ ሲል በቃ FOOTBALL ባይኖር ግን እንዴት ነዉ መኖር የምንችለው WOW FOOTBALL IDOL👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@AwolRunawol
@AwolRunawol 21 сағат бұрын
አሌክስ አንተ እግር ኳስ መስራት ትተህ የምጠላውን ፓለቲካ ብትሰራልን ደስ እያለኝ እሰማሀለው በርታልን ።
@mubarakbharadin5159
@mubarakbharadin5159 Күн бұрын
❤❤❤❤ ሰላም ሰላም አሊዝ ሰላምክ ይብዛ አንተን ሳልሰማ ውዬ አላቅም በርታ አንተ ትንታግ የስፖርት ተንተኝ ጋዜጠኛ እግር ኳስን እስከ ቡጉሯ የምትረዳ ነገር ይገርመኛል ልክ እንደ አንተ በልጅነቴ ነበር እግር ኳስን የጀመርኩት
@temesgenwaltenegus6508
@temesgenwaltenegus6508 Күн бұрын
Thanks, dear Alazar.
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 Күн бұрын
እኔ ፔፕ ፊቱን የቦጫጨረው በክስ በመሸነፉ አይመስለኝም ማንም አሰልጣኝ ያሸንፋል ይሸነፋል ይሄ አዲስ ነገር አይደለም።ፊቱን የመቦጫጨሩ ዋነኛ ምክንያት የረዥም ግዜ ትዳሩን መፍታቱ ባለቤቱ ጥላው ስለሄደች ነው። የሱማሌ ተረት አለ " ለቅሶው ከፍየሏ በላይ ነው " ይባላል እናም የፔፕ ለቅሶ ለኳሱ ሳይሆን ለሚስቱ ነው።
@dewam2832
@dewam2832 12 сағат бұрын
Alex i love morinho💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@blueismoon6983
@blueismoon6983 Күн бұрын
የሲቲ ውጤት ይሄንን ያህል አስከፊ አደለም እኮ (ዩናይትድ እዚህ ቦታ ቢገኝ የዩናይትድን ምርጥ አመት ይሆናል) ያው በአንፃራዊነት ስለሚታይ ነው እንጂ
@abenezer7106
@abenezer7106 16 сағат бұрын
😂😂😂
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 Күн бұрын
ሁለቱም ድንቅ ናቸው ግን ፔፕ ይለያል
@hananabdulahi4598
@hananabdulahi4598 Күн бұрын
Thanks alexo
@GemechSamuel
@GemechSamuel Күн бұрын
ፔፕ በውጤት ማጣት ምክንያት 30 ዓመታትን በፍቅር የዘለቀውን ትዳሩን ፈትቷል🙆
@Reismohammed22
@Reismohammed22 Күн бұрын
Alazar🎉🎉🎉🎉❤❤
@arsemasolomon2028
@arsemasolomon2028 Күн бұрын
Alazar 👏
@markcapa337
@markcapa337 14 сағат бұрын
Bakih yihen leba ke morinho gar atawedadr porton yizo champi.league yebela sww new yihe esji ketinish team yasay akim kalew really
@ZelalemYared-j3i
@ZelalemYared-j3i Күн бұрын
❤❤
@Aser-t2w
@Aser-t2w Күн бұрын
Alazar❤
@Fix-w
@Fix-w Күн бұрын
🤙
@AbinetBirru
@AbinetBirru Күн бұрын
ፔፕ ቢያንስ ከ8ቱ በ6ቱ ሲዝን ሻምፕዮን ሆኖ ነው ይህ ደግሞ ማንም ያልፈጸመውና ከተጠበቀው በላይ የተጻፈ ታሪክ ነው።
@NesruMuhidin-k4o
@NesruMuhidin-k4o Күн бұрын
Ka 9 season nw abatu
@AbinetBirru
@AbinetBirru Күн бұрын
@NesraaMuhidin-k4o ያው ነው brother ካለፋት አመታት እኮ ሊቬ እሱንም አንዴ ብቻ ነው የገባው ከዛ ውጪ ጠቅላላ የፔፕ ሲቲ ነው የተቆጣጠረው
@Dkdk_Trap
@Dkdk_Trap Күн бұрын
First 🫴🏾
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН