ሊቨርፑል በዚህ አመት ለሁለተኛብቻ ጊዜ ሲሸነፍ - በ145 ሰከንድ የውዝግብ ጊዜ ውስጥ ነበር

  Рет қаралды 11,764

Alazar Asgedom - Official

Alazar Asgedom - Official

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@Shewaethan
@Shewaethan 15 күн бұрын
ሊቨርፑል በዚህ ዓመት እንደዚህ ጨዋታ ደካማ ፐርፎርማንስ አሳይቶ የሚያውቅ አይመስለኝም። በጣም አሰልቺ ጨዋታ ነበር።
@ZidaneAssefaOfficial
@ZidaneAssefaOfficial 15 күн бұрын
በርግቫል እኮ ገና 17 ዓመቱ አይመስልም ቶተንሃም በተጫዋቾች ጉዳት ምክንያት ዕድል ሲሰጠዉ እራሱን አሳይቷል ግን ቶተንሃም ትላንትናም እድለኛ አልነበረም ቤንታንኩርን በአሰቃቂ ጉዳት አቶታል ያሳዝናል :: ሊቨርፑል ግን እንደዚ በጉዳት የተመታን ቡድን ያሸንፋል ብለን ስንጠብቅ ወሳኝ ተጫዋቾቹን በጉዳት እና በቅጣት ያልነበሩት ቶተንሃም ጨዋታዉን አሸነፈ IDOL👌👌👌👌👌👌
@Bininaldo2
@Bininaldo2 15 күн бұрын
Appreciate ur discussion and calmness! Respect Alazar👌🙏
@endalegeberemedehen9052
@endalegeberemedehen9052 15 күн бұрын
LFC should consider investing in the upcoming January or June transfer Windows, particularly in defense, a DM, and a number 8( Curtis place ). If we want to compete at a higher level in the league, we need to reconsider the futures of Gomez, Curtis, Nunez, Elliott, and Robertson.
@wegenehaile3750
@wegenehaile3750 15 күн бұрын
የኔው ❤ማንቼ❤ ሊቨርፑል ሚባለውን ክለብ እንዴት ተቋቁሞ ና አቁሞ ነጥብ ይዞ መውጣት እንደሚቻል ለሌሎች ክለቦች አሳይቷል ለዛም ነው ቶተንሀም ያሸነፈው። ❤GGMU❤
@Reismohammed22
@Reismohammed22 15 күн бұрын
Alazar❤❤❤❤❤
@yawiwe
@yawiwe 15 күн бұрын
ሊቨርፑል የኋላው በደንብ መመልከት አለበት ፣ዋንጫው የሚነጠቅ ይመስለኛው ሁለተኛው ደግሞ ኳስ ለሞ ሳላ አይደርሰውም ። ስለጨዋታው ግን ሊቬ በሜዳው ይቀለብሰዋል። ፍፃሜው ሊቨርፑል-ኒውካስትል
@Yoseflyrics
@Yoseflyrics 14 күн бұрын
ኩሩ የቶተንሀም ደጋፊ ነኝ ግን አላዛር ስለ ቶተንሀም ካንተ አፍ ለመስማት ግዴታ ስፐርስ ke top 6 ክለቦችን ማሸነፍ አለበት።ለምንንንን እንደሌሎቹ በየሳምንቱ አሰራልንም
@BrookBefi
@BrookBefi 15 күн бұрын
Aliss zizuu ❤❤❤
@MohammedYasin-h2p
@MohammedYasin-h2p 15 күн бұрын
ሊቨርፑል አምናም እየመራ ነበር ዩናይትድ ጋ አቻ ተለያዬ ከዚያ ቡሀላ መንሸራተት የመጀመረው
@Bininaldo2
@Bininaldo2 15 күн бұрын
ሚገርም ጨዋታ ነበር:: ዘንድሮ የሊቨርፑል ወደ top መምጣት: Arsenal ያለበት ደረጃ ለ carabao cup የሰጠዉ ትኩረት: የ Newcastle የቅርብ ጊዜ አቋም(Isak) ገራሚ carabao cup እና የ league ጨዋታ ነዉ እያየን ያለነዉ: የመልሡ ሚጠበቅ ነዉ:: የ bergvall የመጀመሪያው የ Luiz faul ቢጫ ያሰጣል ብዬ አላምንም; ሁለተኛዉ ግን ተገቢ ነዉ!
@muhadissultan
@muhadissultan 15 күн бұрын
Alazar endet nah❤❤
@SultanSofiya-z7k
@SultanSofiya-z7k 14 күн бұрын
አሌ ማካሊሰተርም ግራ.በርግም ጥሩ ነበር የጆንስ መቀዛቀዝ ግራቨን በርግን ብዙ የሜዳ ክፍሉን እንዲሸፍን ተገዷል እንዳይጎዳ እፈራለዉ ሊቬ ወደ አቋሙ መመለሱ አይቀርም
@Bininaldo2
@Bininaldo2 15 күн бұрын
የ Zimikas ከሜዳ ዉጭ መቆየት ግን አላዛር Ɓergval ሁለተኛ ቢጫ አይቶ ስለነበር የተጐዳ በስመሠል በቀይ እንዲወጣ ሲሸርቡ ነዉ ጉድ የሆኑት ባይ ነኝ! My personal opinion, tho!
@Bininaldo2
@Bininaldo2 15 күн бұрын
#Alazar, do u think a draw against United & Yesterday's loss wz Tottenham is going to be turning point that we going to c Liverpool losing games now onwards?
@ZelalemYared-j3i
@ZelalemYared-j3i 15 күн бұрын
❤❤
@kitilayadessa8872
@kitilayadessa8872 15 күн бұрын
አላዛሮ እኔ ደሞ ሊቨርፑል በForm ደረጃ እየወረደ እንዳይሆን እየሰጋኝ ነው። በአጠቃላይ ቀስቀስ ማለት ይታየኛል
@AlexBereket
@AlexBereket 15 күн бұрын
❤❤❤🙏
@Shewaethan
@Shewaethan 15 күн бұрын
😍😍😍😍
@EzuZizu-yx2kc
@EzuZizu-yx2kc 15 күн бұрын
We miss soboszlai
@ማማየ-ዸ7ጨ
@ማማየ-ዸ7ጨ 15 күн бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@yawiwe
@yawiwe 15 күн бұрын
ሶቦዝ ጎሎብናል
@abdulazizsufian4235
@abdulazizsufian4235 14 күн бұрын
Worst much of z season but, w miss Szoboslai
@fish33332
@fish33332 15 күн бұрын
በጣም አሰልቺ ጨዋታ ነበር
@gebre04
@gebre04 15 күн бұрын
ለምንድን ነው ስለ barcelona ማትሰሩልን 💔
@habtamul.belete516
@habtamul.belete516 15 күн бұрын
worst match of the season
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Ismail-Herbawi
@Ismail-Herbawi 15 күн бұрын
❤❤
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2
32:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 591 М.
ሊቨርፑል ከ7-7
12:17
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 10 М.
The death Of Albagdadi by Alazar Asgedom   አል ባግዳዲ
7:32
Habtamu Kasie official
Рет қаралды 11 М.
ሊቨርፑል ! ምርጡ የእግር ኳስ ክለብ ! What a Club! Fikir Yilkal Tribune Sport
17:03
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 27 М.
አርሰናል ወደ ሁለተኛው ዙር(almost)
16:00
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 14 М.