Alemayehu Eshetae - Sekesh Atasekign - አለማየሁ እሸቴ - ስቀሽ አታስቂኝ - Ethiopian Music 2020 (Official Audio)

  Рет қаралды 118,310

Thelow

Thelow

Күн бұрын

ሰብስክራይብ እያደረጋቹኝ ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለው!!
Alemayehu Eshetae - Sekesh Atasekign - አለማየሁ እሸቴ - ስቀሽ አታስቂኝ - Ethiopian Music 2020 (Official Audio) • Alemayehu Eshetae - Se...

Пікірлер: 31
@yeneqnie-8416
@yeneqnie-8416 2 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ልጠግበው ያልቻልኩት እጅግ ግሩም የሆነ ስራ
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ ! አይ ሞት ክፉ! ያ ዘመን አለፈ ተረሳ😢
@eyobbirhanemeskel3721
@eyobbirhanemeskel3721 2 жыл бұрын
እኔ ልኮራመት እኔ ከሰል ልምሰል፤ ስቀሽ አታስቂኝ የደላሽ ይመስል፤ ሁሉን አውቀዋለሁ የእምዬ'ኮ ልጅ ነሽ፤ ሞተሽ ታርፊዋለሽ አንድም ቀን ሳይደላሽ። እኔ ልኮራመት እኔ ከሰል ልምሰል፤ ስቀሽ አታስቂኝ የደላሽ ይመስል፤ ሁሉን አውቀዋለሁ ግማሽ አካሌ ነሽ፤ ሞተሽ ታርፊዋለሽ አንድም ቀን ሳይደላሽ። እሽሩሩ የሚልሽ አባትሽ መንኩሶ፤ ምስጥ ያሳድግ ጀመር ድንጋይ ተንተርሶ፤ ጥፋተኛ እናትሽ ወልዳሽ የሞተችው፤ ላንቺ ጡት ሰስታ ለትል አጠጣችው። ትፍጨረጨሪያለሽ ወጉ አይቅር ብለሽ፤ አልቃሽ አጣሽ'ንጂ ቆይተሻል ከሞትሽ፤ እህት አበባ ክንዴ የምልሽ ወንድምሽ፤ ካንቺ ያልተሻልኩኝ ነኝ ምናባቴ ላርግሽ። የጎረቤት ምግብ እያሸተትሽ ኑሪ፤ ለመብላት መብት የለሽ መቼም አትጠሪ፤ ውለታ እስካልመለስሽ ማነው የሚያበላሽ፤ የእምዬ ልጅ ቁረጭ ችጋር ያንፈራፍርሽ። እማማና አባባን ወንድም ጋሻን ቀብረሽ፤ በችግር ጥላሸት ትብለጨለጫለሽ፤ በህፃንነትሽ የሰው እጅ እያየሽ፤ እንዴት ይኮነናል አንቺን የሚገልሽ። ለካስ እናታችን እምዬ ጨካኝ ነች፤ እኛን ላውሬ ጥላ እንደተኛች ቀረች፤ ለመብላት አትጓጊ አይቀላውጥ አይንሽ፤ እንደ ጠገበ ሰው ኑሪ እያገሳሽ። ትፍጨረጨሪያለሽ ወጉ አይቅር ብለሽ፤ አልቃሽ አጣሽ'ንጂ ቆይተሻል ከሞትሽ፤ እህት አበባ ክንዴ የምልሽ ወንድምሽ፤ ካንቺ ያልተሻልኩኝ ነኝ ምናባቴ ላርግሽ። ውሃ ጉድጓድ ግቢ የምዬ ልጅ ባክሽ፤ ላንቺ ሳጥን ገዝቶ ማንም ሳቀብርሽ፤ የምዬ ልጅ በርቺ እከተልሻለሁ፤ እማማን ሳሚልኝ አደራ ብያለው።
@_AloS
@_AloS 2 жыл бұрын
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
❤ ተባረክልኝ ::
@rabiwelookaluu2102
@rabiwelookaluu2102 Жыл бұрын
😢😢😢😢❤
@ክብርለክርሰቶስ
@ክብርለክርሰቶስ Жыл бұрын
በዛያን በወቅት የዚህ ዘፋን አምድ በምን ምን እንደሆነ ባላቅም ለኔ ግን ይህ ሙዚቃ አሁን በመከራ ላለው የምዠ ኢትዮጵያ ህዝብ የሚዘፈን ይመስለኛል
@relaxwithjo5153
@relaxwithjo5153 Жыл бұрын
What an expressive song. Shows the ability of both the song writer and the singer. Any body who lost parents couldn't resist the nostalgia it brings to the memory. Unfortunately these days we have turned to be savages turning so many to be orphans.
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 4 жыл бұрын
You are the best, I like how you show respect to your marriage. Your music was great as most famous singers you could have been drinking or being a womanizer with no regard for your family and society, Thank you for being a good example unlike other mucians. As a result God gave you grace long life with your family.
@helentessema3740
@helentessema3740 11 ай бұрын
ለራሴ ለግሌ
@yohannesavi8099
@yohannesavi8099 3 жыл бұрын
This is song for me and my life
@daveworku1714
@daveworku1714 3 жыл бұрын
couldn't stop ma tears pouring under ma chest
@abuzermohammed3919
@abuzermohammed3919 Жыл бұрын
ጊዜ ጀግናው!
@BirhanuGebeyhu
@BirhanuGebeyhu Жыл бұрын
የሚገርም ልብየሚነካ
@abiyyerasu8265
@abiyyerasu8265 3 жыл бұрын
አንደኛ ዘመን የማይሽረው ግጥም
@mennenhamido1531
@mennenhamido1531 Жыл бұрын
እማ የት ላግኝሽ my mom favorite song. Miss you mom
@yaredyohannes8607
@yaredyohannes8607 2 жыл бұрын
ሁሉ ያስለቅሰኛል ሁፍፍፍፍፍፍ
@HD52024
@HD52024 5 ай бұрын
With deep meaning and sweet voice!!
@HanadiNubairi
@HanadiNubairi Жыл бұрын
It's Amazing ❤
@mebnig55
@mebnig55 3 жыл бұрын
Where do you find this fully song. Thanks
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 3 жыл бұрын
ንሮን፡ገፋችው፡እያለቀሰች፡አለምጸአይ፡ወድምእም፡ከዳት፡ብቸኛ፡ሁልግዜም፡ህህህህማአመን፡ይዋአ፡ይጎዳል፡ህህህህህ
@farionfanta9531
@farionfanta9531 Жыл бұрын
Yene wudi ihete hulem wodshalew iketlshalew😢😢😢😢
@GetnetGesese-tp6hv
@GetnetGesese-tp6hv 3 ай бұрын
እኔ ልኮራመት ድንቅ ጥበብ
@BertaBabeta
@BertaBabeta 11 ай бұрын
እንደጥንቱ መስለሽኝ
@elsabetkidane2687
@elsabetkidane2687 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@molugonfa5130
@molugonfa5130 Жыл бұрын
ይሄ ዘፈን የተሰራው ለእቴጌ መነን ነው😊😊😊
@alextafesse4806
@alextafesse4806 Жыл бұрын
source?
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 3 жыл бұрын
Ufffff omg rip
@tegestejade2671
@tegestejade2671 4 жыл бұрын
YamaLe kenewe👍👌❤
@AbelHaile-ip4bw
@AbelHaile-ip4bw Жыл бұрын
Konjo musik
Alemayehu Eshete - Yesew Bet Yesew New
22:03
Edime Mestewate
Рет қаралды 99 М.
Alemayehu Eshete - ስቀሽ አታስቂኝ - Sikesh Ataskigne
3:45
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Alemayehu Eshete - Tsegeredaye
24:25
Edime Mestewate
Рет қаралды 19 М.
Wededku Afekerku
5:10
Alemayehu Eshete - Topic
Рет қаралды 106 М.
Ethiopian music collection 70s/80s
45:09
Addis EThio
Рет қаралды 85 М.
Alemayehu Eshete - 1 - LIVE at Afrikafestival Hertme 2008
9:18
AfricanMusicFestival
Рет қаралды 297 М.