Alemayehu Hirpo - ደስ ይላል - Des Yilal (Official Lyrics Video)

  Рет қаралды 145,922

Alemayehu Hirpo

Alemayehu Hirpo

Күн бұрын

Welcome to the official KZbin channel of Alemayehu Hirpo!
Subscribe to stay updated with the latest music, behind-the-scenes footage, and live performances.
If you see this video on another channel, please help us by reporting them.
© Alemayehu Hirpo. All Rights Reserved.

Пікірлер: 811
@Yemi-G
@Yemi-G 7 күн бұрын
በዛ ሁሉ ውጣ ውረድ ውስጥ ታልፎም ይሄ ድመጽ አለ ይገርማል እንኳን ደስ አለህ አሌክስ አድናቂህ ነኝ
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 8 күн бұрын
አንተ እራስ እኮ ነህ የጠፋሀው እኛማ ባንተው ፈንድተን ባንተው ልንሰክን ለአመታት ጠበቅንህ ብትዘገይም መምጣትህም ደስ ይላል🙏❤❤🇪🇹👌✌️
@genetmamo8376
@genetmamo8376 8 күн бұрын
በባም ታሞ ነበር 🙏🏾🙏🏾
@afro90s78
@afro90s78 7 күн бұрын
ታሞ ነው ወዶ አደለም እኮ ምን ማለትክ ነው
@genetmamo8376
@genetmamo8376 7 күн бұрын
ለብዙ ግዜ በሰው አገር ነበር የሚኖረው በጠና አሞት ነበር :: እግዚአብሔር ይመስገን ለእዚህ ያበቃው🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@abudiiabd2456
@abudiiabd2456 2 күн бұрын
ከፍተኛ የጤና ችግር ገጥሞኝ ሞቴን እየተመኘው ነበር አሁን ግን ጤናዬ ተመልሶ ይሄን ሙዚቃ እያለቀስኩኝ ነው የምሰማው 2017 ጥር 27 መኖር ደስ ይላል
@tizutub
@tizutub Күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔር መሀረ አሁንም እሱ ይጠብቀ
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 2 күн бұрын
የምር የልጂነት ትዉስታየ እንኳን በሰላም መጥተህ እሄን የመሰለ ምርጥ ዘፈን ስለሰጠህን ከልብ እናመሰገናለን ገና ብዙ እዳምጣል እድሜ እና ጤና ይስጠን
@Musics0.
@Musics0. 7 күн бұрын
Wawwwww😮😮😮😮 አዎ መኖር ደስስስስ ይላል!! ማርያምን ከ1 አመት በፊት እራሴን ለማጥፍት ብዙ ሞክሪያለሁ: ግን በደንብ ባያልፍም በመኖሬ ደስ ብሎኛል!! እንደኔ ከሞት አልፋችሁ ስትሰሙት የሙዚቃው ትርጉም ልዩነው❤❤❤
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 6 күн бұрын
አይዞን ወገን የምናባቱ ሞት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እንዲሁም በየወጣንበት የምንቀረው ህይወት ያሳዝናል እንኳን በገዛ ፈቃዱ ሰው ህይወት ሊያጠፋ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 5 күн бұрын
እራሳችንን አጥፈተን ማረፈ እንደምንችል ምን አሳወቀን? የባሰ ቢሆንስ? ስለዚ ባየነው በምናቀው ምድር ላይ መኖር ነው ሚሻለው መኖር ደስ ይላል ከባድ ነገሮች ቢኖሩትም በርታ ወንድም በድጋሚ ይሄ ሀሳብ እንዳይመጣብህ ማስቆም ባይቻልም ሀሳቡ ከመኖር ሀሳብህ እንዳይበልጥ ወደ እግዚአብሔር ጰልይ!🙏
@Musics0.
@Musics0. 5 күн бұрын
@eleniengedasew2076 አመሰግናለሁ!! ❤❤👏👏
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 6 күн бұрын
ዘፈን ዱሮ ቀረ ስንል በምክንያት ነው ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እውነትም መኖር ደስ ይላል ያገሬ ልጆች ይመቸን 👍👍👍👍👍👍👍
@beckyj6977
@beckyj6977 Күн бұрын
ቻይንኛ ነው ?
@samirobil9341
@samirobil9341 6 күн бұрын
አሌክሶ እኛ 90ዎቹን አድምቃችሁናል እኮ ምርጥ ሆናቹ እኛንም ምርጥና ሰብዓዊነትንም ጭምር ያስተማራችሁን እናመሰግናለን አሁን ደግሞ ጉልምስናችንም ልታደምቁልን ብቅ አላቹሁልን የቂርቆሱ የ90ቹ አራዳ ተኝ ከለገሀር
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Күн бұрын
በጣም በጣም በጣም ነው ያዘንኩት በፍፁም ለሰከንድ እንኳን አንተ ጌታን በአለም ዝቃጭ ነገር ትቀይረዋለህ ብዬ አስቤም አላውቅም ነበር ከአስራ ሶስት ሰው አስክሬን መሀል አንተን ፈውሶ በህይወት ሲያኖርህ ጌታ እየሱስን እንድታገግለው ነበር አሁንም አስብበት እስትንፋስህ በእጁ ነው ፈጥነህ ንሰሀ ባትገባና ከጥፋትህ ባትመለስ እና የእግዚአብሄርን ልጅ እየሱስን ባታገለግል እመነኝ ሰይጣን ይጫወትብሀል ።
@behailuabebe2188
@behailuabebe2188 Күн бұрын
በፍርሀት ግን አንድ ነገር ልጠይቅ ይሄ ግን ዘፈን ነው አንዴ? ተመስገን ነው እኮ ነው ያለው
@wowtube
@wowtube 8 күн бұрын
ይገርማል ለካ የዚህ ሰው ድምፅ ዝም ብሎ ድምፅ ብቻ አይደለም፣ ትዝታችን ጭምር እንጂ። እንደኛ በድምፁ መሀል አልፋችሁ ስንት ነገር አስታውሳችሁ ይሆን? መኖር ደስ ይላል። 🙏
@ditaYordi
@ditaYordi 5 күн бұрын
የዘጠናዎቹ ፋኖስ (ፈዉስ)ነዉኮ ❤❤❤
@AbdulazizIsmail-e9r
@AbdulazizIsmail-e9r 2 күн бұрын
በ90.ዎቹ ያደጉ ግዜ
@degnetgetahun
@degnetgetahun 9 күн бұрын
The Rise and Rise of Alemayehu Hirpo!!! What a voice!!!🥰🥰🥰.Please let's share this song and channel with many people around us! I have done my part! የ90ዎቹ ወርቃማ ዘመን ልጆች የታላችሁ??
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn 7 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 6 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
@oneentertainment2020
@oneentertainment2020 8 күн бұрын
አሌክሶ የመገናኛ ቤትህን ከአምቼ ጀርባ ያለዉን ስትሠራ እኛ ነበርንየግንባታውን እቃ ያወረድነው ያኔ ገና ከጎስሽ ጋር አልበም እየሠራቹ ነበር ልክ ሲወጣ አስታውሠህ ሠፈር ድረስ መጥተህ የካሴት መግዣውን ብር ሠጠኸን ተሰብስበን እንድናዳምጥ ነግረኸን
@yayaabisinica
@yayaabisinica 8 күн бұрын
ስላንተ እግዚአብሄርን አመሠግናለሁ!! እግዚአብሄር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው። እንደሚል ቃሉ፤ ከዚያ ሁሉ ሠቆቃ ሸሽጎ በዛሬው ቀን በክብር ገለጠህ!! ሞገስህም ጨምሯል። የኢትዮጵያ ህዝብ ፍቅር ደግሞ የበለጠ ያለመልምሃል። በርታ ወንድሜ!!!❤❤❤🎉
@mewokeltube975
@mewokeltube975 8 күн бұрын
ደቡብ ወሎ ኩታበር ወደ ግሸን መሄጃ ከተማ አለች። እዛ ሁሌ እንሰማህ ነበር። አንተን ሀይልየ ታደሰን እዮብን ታምራትን ቴዲን ታደለን ከ20 አመት በኋላ ትዝታ ሲሰማኝ በጣም ደጋግሜ ሙዚቃዎችህን እሰማለሁ። አሪፍ ስራ ይዘህ ስለመጣህ በጣም ነው ደስ ሚለው። እንኳንም ኖርክ አሌክስ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 7 күн бұрын
ድጋሜ ይሄን ውብ ድምፅ ስላሰማህ ን ተመስገን ጌታዬ መኖር ይቀጥላል እንኩዋን ደህና መጣህልን 🙏
@roseendale1247
@roseendale1247 Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አሌክስ ዘፈኞችህን በጣም ነው የምወዳቸው የሆነ ሆድ የሚያስብስ ስሜት ነው የሚሰማኝ
@samsonberhane3100
@samsonberhane3100 8 күн бұрын
You have no idea how overjoyed I am to see you back in the music scene! I’ve been a devoted fan since childhood, and not a single week has passed without me listening to Alex’s music. Your songs are more than just melodies-they are the soundtrack of my life! No artist compares, no generation will ever replicate your brilliance. Alex is simply the greatest of all time!
@shalomethiopia3745
@shalomethiopia3745 6 күн бұрын
ይህ ድምፅ ያንን የፍንዳታ ጊዜ አስተወሰኝ. (When things simple and easy.....)ጥሩ ጊዜ ነበር ::ሁሉ ነገር ተሳክቶ እኔንም እንደ አንተ ለሀገሬ ያብቃኝ:: Amen
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 6 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@AndargeMekash
@AndargeMekash 6 күн бұрын
Amen lehagerachihu yabkachihu
@TewoMano
@TewoMano 5 күн бұрын
☺️☺️☺️💪
@negatuermias1222
@negatuermias1222 4 күн бұрын
የኖርዌይ ኑሮ ህይወት ታሪክ ትረካ 😮
@EthioMark
@EthioMark 5 күн бұрын
ህይወትህ 1 መጽሃፍ ይወጠዋል። ትውልዱ ይማርበት ዘንድ ትሰንደው ዘንድ እንጠይቃለን ። አንተ እኮ ዘጠናችንን ያሳመርክልን ድንቅ ድምጻዊ ነህ። ድምፅህ አሁንም ደስ ይላል። አልበምህን በጉጉት እንጠብቃለን
@BeReal5y
@BeReal5y 7 күн бұрын
እውነትም መኖር ደስ ይላል!! አቦ እንኳንም ኖርክልን አሌክስ እኛም ኖረን እንኳን አንተን ድጋሚ ለማድመጥ አበቃን። 🎉❤🎉❤🎉❤
@IhsanhabeshaTube
@IhsanhabeshaTube 3 күн бұрын
አቦ ደጋግሜ ብኮመኩመው አልጠግብ አሉኩኝ❤
@wosenkassa3135
@wosenkassa3135 8 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ውዱና ብርቅዬው አሌክስ!!! እንኳን ከዚያ አስከፊና ፈታኝ የስቃይና መከራ 19 አመታት በሠላም ለሀገርህ ያበቃህ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው!! የዚያ ደግነትህ አምላክ እንኳን ለቤተሰብህና አድናቂዎችህ እይታ አበቃህ እላለው!! ጥሎ የማይጥለው ፈጣሪ ደግነትህን ያውቃልና ከጎንህ ይቁም እላለሁ። ከ11 አመቴ ጀምሮ አድናቂህ ነኝ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏🙏🙏!!!!!
@BerhanuNuguse-y2n
@BerhanuNuguse-y2n 7 күн бұрын
በጣም የደነቀኝ ነገር ቢኖር ኢሔን ዘፈን እየሰማሁ እማስታውሰው የድሮ ስራዎቹን ነው እናመሰግናለን አብዱ ኪያር ለዜማ እና ለግጥሙ ክብር ይገባዋል አጨብጭበናል እጅ ነስተናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏መኖር ደስ ይላል ኑርልኝ አሌክሶ እድሜህን ያርዝመው
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 6 күн бұрын
እብዱዬ ደጉ ልጃችን ኑርልን:: አሌክስዬ እንኳን ደስ አለህ :: ፈጣሪ ምክንያት አለው ሁሌም ደስ ይበልህ :: ደስ ይላልን ጋበዝኩህ::❤❤❤
@Eyecaretube
@Eyecaretube 8 күн бұрын
የ90ቹ ፈርጥ እንኳን ደህና መጣህ። ማማር ማጌጥ በሀገር ነውና እንኳን ወደ ምትከበርበት ሀገርህ በሰላም ተመለስክ። ሀሪፍ ስራ ነው።
@bkentertainment5293
@bkentertainment5293 7 күн бұрын
ጌታዬ ለዚህ ክብር ስላበቃህ ቸሩ መድህናኒአለም ይመስገን።
@yilikalmitiku
@yilikalmitiku 7 күн бұрын
እሄንን ሙዚቃ ከ100 ጊዜ በላይ ደጋግሜ እያነባሁ አዳመጥሁት።አሁንም መኖር ደስ ይላል🥰🥰‼️በዚህ ሙዚቃ የተሳተፋችሁ በሙሉ እ/ር ይባርካችሁ።🙏🙏እኔም ለመኖር ተስፋየ ጨልሞብኝ ነበር እድሜ ለአብዱኪያርና ለአሌክሶ ነገን እንድኖር ተስፋ ሰጥታችሁኛል።🙏🙏🙏🙏መኖር ደስ ይላል‼️‼️🥰🥰🥰🥰
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 күн бұрын
ከዚሕ ሁሉ ጊዜ በኾላ ድምፁ አልተቀየረም ።ይህ ልጅ ገና ብዙ እምቅ ችሎታ አለው ከዚሕ የበለጠ መሥራት ይችላል።በርታ አልኬሰ
@getiyegege6647
@getiyegege6647 4 күн бұрын
ይሄ ተስረቅራቂ ድምፅ በብዙዎች ልብ ውስጥ ታትሞ የኖረ የተዳፈነውን ትዝታ ቀስቃሽ ዘንግ ነው።
@ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ
@ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ 8 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በራሳቸው unique ድምፅ ያስደመሙን ሙዝቀኞች ሚንሊክ ወስናቸው ኤፍሬም ታምሩ አለማየሁ እሸቴ አለማየሁ ሂርጶ ከእንሱ መሃል አንዱ ነው:: welcome back Alex we need many more from you
@JoteGemechu
@JoteGemechu 4 күн бұрын
Socrates said:"Unexamined life is not worth living." So,Alex u've been through many ups & downs and now u are rising again to shine like z morning star👈
@amsalework1
@amsalework1 8 күн бұрын
ወንድሜ የፅናት ተምሳሌት ነህ ! በርታ እናከብርሀለን!
@emebetdesta9014
@emebetdesta9014 2 күн бұрын
አሌx የ90ዎቹ ትዝታችን ❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ well come👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Anah1989ethiyop
@Anah1989ethiyop 5 сағат бұрын
ደስ ይላል መኖር ደስስስስ ይላል ተመስገን : ለታመማችሁ ለተቸገራችሁ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ያልፋል የጎደለዉ ይሞላል። ❤❤❤❤❤ አናመሰግናለን አሌክስ መዝሙር ነዉ የሚመስለዉ😘😘😘
@ChaChaMerkato
@ChaChaMerkato 4 күн бұрын
አሌክስ እንኳን ወደ ምትወደው የ ኪነጥበብ ሙያ መጣህልን❤ ከ90ዎቹ ድንቅ እና ልዩ አርቲስቶች ለኔ ግንባር ቀደም ነህ !!! በ ር ታ ል ን።
@fitsumsalamon5663
@fitsumsalamon5663 5 күн бұрын
እውነት ነው አለማየሁ መኖር ደስ ይላል በስደት ለምንሰቃይ ወገኞችክ ጠንክረን ነገን በተስፋ እንድናይ ስላደረከን ❤❤❤❤❤ ኑርልን
@tamratsimenew9796
@tamratsimenew9796 8 күн бұрын
የኛ ተናፋቂ !! እንኳን ሰላም መጣህልን ። አልበምህን ደግሞ እንጠብቃለን !
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 күн бұрын
እውነት ነው ደስ ይላል "ካለመኖር መኖር ይሻላል"ከዚህ በላይ ያኑርህ አሌክሶ😍😍😍😍😘💚💛❤
@telela1234
@telela1234 8 күн бұрын
ውድ አሌክስ እንኳን ደስ አለህ እኛም ደስ ብሎናል ፈጣሪ ክብሩን ባንተ እያሳየን ስለሆነ ድስ ብሎናል ጨምሮ ይባርክህ🙏🏽❤
@tadeesetekleab5755
@tadeesetekleab5755 9 күн бұрын
አሌክስ እንዴት ደስ እንዳለኝ ስሰማክ። በርታና ዩቱብህን በደንብ አስተዋውቅ።
@ethioabyssiniyatube1940
@ethioabyssiniyatube1940 7 күн бұрын
መኖር ደስ ይላል🙏🙏🙏 ትዕግስት ካለ ሁሉም ነገር በጊዜዉ ይሆናል።
@ASHUDEGEA
@ASHUDEGEA 4 күн бұрын
አሌክስ በጣም እናመሰግናለን ልጆቼን እንዳለች ተንከራታ መከራዋን አይታ እንድ ቀን እርፍ ሳትል ላጣኃት እናቴ ይሁንልኝ 😢😢😢😢
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 4 күн бұрын
I am crying
@jacobalemayehu3196
@jacobalemayehu3196 8 күн бұрын
አሌክስ በጣም ነዉ የምንወድህ የምናከብርህ ከብዙ ጊዜ ቆይታ በሁአላ ድምጽህን ስሰማዉ ዉስጤ የሆነ ስሜት ወረረኝ፡ አንተ ብትጠፋም፡-ተመቸሽ ወይ፡ እነ ባተዋር አረገኝ ፡አታቀርቅሪ፡ዴዝዴሞና፡ ግፍ አትፈሪም ወይ እና መሰል ስራወችህ ከእኛ አልጠፉም ነበር ሁሌም እናዳምጣቸዋለን የልብ አድናቂወችህ ነን ከ ባህር ዳር፡፡
@bettyfikru9534
@bettyfikru9534 4 күн бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዛብሔር ይመስግን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሕ ሀስብሁሉ ይሳካልህ
@yordanosish
@yordanosish 3 күн бұрын
Wow እንደገና አንተን ማየት እራሱ በጣም ደስ ይላል😍😍
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc 6 күн бұрын
አሌክስ እንኳን ለዚህ አበቃህ !! የአንተ ስራዎች ለእኔ ምንጊዜም 1 ኛ ናቸው !!!!
@tewodrosyohannes8888
@tewodrosyohannes8888 8 күн бұрын
አሌክስ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ/ን የአንተ ሙዚቃዎች የልጅነት ትዝታችን ነው በርታ ከዚህ በኋላም ሌላ ስራዎች እንጠብቃለን።
@hanabelayneh4345
@hanabelayneh4345 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ ኡፍፍፍፍ አሌክሶ በደስታ አመሰገንኩ ጌታዬን
@ኪድዬ
@ኪድዬ 7 күн бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 alex የኔ ጊዜ ABD የኔ ቅን ሰው. Thank you so much 🙏🙏❤️❤️
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላበቃህ ልጅነቴን ታስታውሰኛለህ ከጎሳዬ ጋር አሁን እንኳን ሙዚቃ አድማጭ አይደለሁም ድምፅህ ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል 😊😊😊😊 የ 90ዎቹ ድምቀት
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 5 күн бұрын
እንደገና ተወለደ የሚገርም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የናፈቀንን ድምፅ መልሶ ስለሰጠን።
@danab537
@danab537 8 күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ዩቲዩብ ላይ ዘፈን ጨርሼ አየሁ .. አሌክስየ አንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን በጣም አሪፍ ስራ ነው 🙏🙏
@emebetanbessi2301
@emebetanbessi2301 8 күн бұрын
መኖርን የመሰለ ምን አለ ነገ ደግሞ የተሻለ ይሆናል 🙏
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 8 күн бұрын
ድምጽህን መስማት ደስ ይላል ዘመንህ ያባረክ አይዞህ ወንድማችን አለማየሁ የትዝታችን ማህደር
@AbduIsmail-m8b
@AbduIsmail-m8b 6 күн бұрын
አሌክሶ ሁሌም ደስ ይበልህ የ90 ዎቹን ምርጥ ስራ ትደግምልናለህ ብዮ አስባለው❤
@kalMHe
@kalMHe 5 күн бұрын
Can not stop listening to this guy, reminds me of the best Evangadi times❤❤ much love from Eritrea !!
@ditaYordi
@ditaYordi 5 күн бұрын
ወዳጄ ዘመንህ ገና ይባረካል ዱኣ አደርግልሀለሁ የወሎ ሰዉ አድናቂህ ነኝ !!❤❤❤❤
@MireButu
@MireButu 7 күн бұрын
ኑርልን ❤❤❤❤እደገና ይሄንን ድምፅ መስማት መታደል ነው❤❤
@mesfinmujteba4860
@mesfinmujteba4860 6 күн бұрын
አሌክስ የኔ ዘመን አይሽሬ አሁን ደግሞ ደስ የሚል ተስፋን የሚፈነጥቅ ሙዚቃ ሰራህልን እናመሰግናለን
@dilnesawwoldetsadik4857
@dilnesawwoldetsadik4857 6 күн бұрын
እንኳን ኖረህ አየሁና ድምፅህን ለመስማት በቃሁ...ብቻዬን የምትልበትን ጊዜ አልፈህ በሚወድህ ህዝብ ፊት ድጋሚ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል።ምንግዜም 90ዎቹ....ከ90ዎቹ ጋር ወደፊት
@dawitdessie5065
@dawitdessie5065 6 күн бұрын
አሌክሶ በከባዱ ተመልሷል 💪 what a comeback 👏👏👏
@Mesafint-h6z
@Mesafint-h6z 8 күн бұрын
አሌክሶ የስንት አመት ቁጭቴን ለዚህ በቅተን ስላየሁ እውነት ነው መኖር ደስ ይላል ኑርልኝ አሌክሶ እድሜህን ያርዝመው
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 6 күн бұрын
አሌክስ ወንድሜ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ, ድምፅህ እንዳለ ነው❤
@tadelechtanga858
@tadelechtanga858 3 күн бұрын
አሌክስ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤እንኳንም ኖርክ 🎉🎉❤❤❤እግዚአብሔር የፈቀደው ነው ሚሆነው።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤❤❤
@eshaiY
@eshaiY 7 күн бұрын
ሁሉም በሀገር አሌክስ:: በስደት ላይ ያላችሁ አይዞኝ ሁሉም በጊዜ ይሆናል!!! ፈጣሪ ለዛም እንዳንተው ያብቃን 💚💛❤
@wuwuwuzshsusu2617
@wuwuwuzshsusu2617 3 күн бұрын
በቅል ተመርጎ የተቀመጠ ማር ከዓመታት በኋላም ጣዕሙ ያው እንደ አዲስ ነው የአንተም ድምፅ ከረዢም ዓመታት በኋላ ጭራሽ ተውቦ እና ጣፍጦ መጣ
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 7 күн бұрын
ዋው አሌክስ ተመስገን እንዃን ድምፅን አሰማን
@SolomonGebremeskel-r1x
@SolomonGebremeskel-r1x 8 күн бұрын
እንኳንም ተመለሥክ እኛም ደሥ ብሎናል ቀሪው ዘመንክም ጌታ ይባርክልህ ጂጂነም እንደዚህ ተመልሳ እንድናያት የብዙ ኢትዮጵያውያን ፀሎት ነው ጌታ ምን ይሳነዋል ይሆናል ብለን እንጠብቃለን "መኖር ደሥ ይላል"
@Bele-z4w
@Bele-z4w 6 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ አሌክስ ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች በምንም ሁኔታ ሁዉስጥ ቢሆኑም መኖር ደስ ይላል በለናል 🙏
@alemayehumesele2159
@alemayehumesele2159 9 күн бұрын
እንዴት ያለ ግርማ ሞገሳም ትንሳዔ ነው አሌክስ! በሽንፈት ማጥ ውስጥ ለሚዳክረው ወይም ከህይወት ፈተናዎች ጋር ለሚታገል ሰው በእውነት እንተ የተስፍ ቀንዲል ነህ። ከወጣትነቴ ጀምሮ የሙዚቃዎችህ አድናቂ ነኝ፣ እና አዲሶቹ ስራህ የዘመኔ ማጀቢያ እንደሚሆኑ እርግጠኛ ነኝ። በዚህ አስደሳች አዲሱ የህይወት የጉዞ ምዕራፍህ ላይ መልካሙን ሁሉ ከልቤ እመኝልሃለሁ።
@ትዝታሀይሉ
@ትዝታሀይሉ 8 күн бұрын
የኔ ውድ እንኳን በድጋሚ መጣክልን እኛ ኢትዮጵያውያን እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ሁሌም ጤናክን ይስጥክ አሌክስዬ
@ሳቢሳሚዲያSabisaMedia
@ሳቢሳሚዲያSabisaMedia 5 күн бұрын
ያ ወርቃማ ድምፅ ከነ ግርማ ሞገሱ እንዳለ ነው!!! እውነትም መኖር ደስ ይላል! ከትዝታዎቼ አንዱ ሙዚቃዎችህ ብዙ ነገር ያስታውሱኛል ወደኋላ ።እኔም ኖሬ ይሄን በማየቴ መኖር ደስ ይላል ብያለሁ አብሬህ።አሌክሶ ኑርልንንንንንን!
@biniamamanu9867
@biniamamanu9867 7 күн бұрын
እንደው እንዴት ደስ ይላል👌 እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ በመሆንህ በጣም ነው ደስ ያለኝ። የኛ ዘመን ጀግኖች ትዝታወቻችን ናችሁ።
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ዳግመኛ እንደ ትላንት ይህን የመሰለ ሙዚቃ ስለሰጠህን እናመሰግናለን አቡዲ ተባረክ ❤❤❤❤
@GeloFikre
@GeloFikre 8 күн бұрын
I can't stop 😢. Thank you Abidu kiyar for you zema &getem
@YetnayetbekeleYeti1216
@YetnayetbekeleYeti1216 7 күн бұрын
አሌክስ ኢርጶ እውነት እውነት በጣም ደስ ይላል!!!!!እግዚአብሔር ይመስገን ከስንት ዓመታት በኋላ ይህን ድምፅ መስማታችን ለእኛ ለኪንቴሪ ለአለምገና ልጆች ኩራታችን ደስታችን ነክ !!!!በርታ ልክ እንደድሮው ትሆናለህ አሌክስ ድምፅህ ዛሬም አለ !!
@yonastekilemarium3314
@yonastekilemarium3314 6 күн бұрын
ሽ አመት ኑርልን አሌክስየ እንወድሀለን 🎉🎉🎉
@gogofa2675
@gogofa2675 8 күн бұрын
አለምነህ ዋሰ አልረሳውም የጠፋውን የተረሳውን አለማየሁ አስታውሶናል 🙏🙏
@yamanameb6623
@yamanameb6623 6 күн бұрын
አሌክስየ ዘፈን መሰማት አሁን አሀን ብዙም አይመቸኝም። ግን ሰብስክራብ ለማድረግና ለማበራታት አለሁ!! አሌክስ ሁሉም ነገር ሲስተካከል ወደ መዝሙር እንደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ የድግል ልጅ ጌታ እየሱስ እንደምታመሰግን። ድሮም የማይመጥንህ ሀገር ነበር የነበርከዉ? ሁሉም ለበጎ ነዉ። አሁን ወደፊት ብቻ🖐🖐🖐
@shewangababa108
@shewangababa108 6 күн бұрын
አሌክስ ፡ እንኳን ፡ ደህና ፡ መጣህ ፡ ወንድማችን ፡ ሁሌ ፡ ጤና ፡ ሁንልን ፡ አድናቂህ ፡ ነኝ ፡ ድምፅህ ፡ ግሩም ፡ ነው ፡ የድሮው ፡ ሞገስ ፡ እንዳለ ፡ ነው ፡ በርታ ፡ በርታ👏🏽👏🏽👏🏽💚💛❤️
@Gahimaru
@Gahimaru 7 күн бұрын
አንተ ትለያለህ የእውነት አሌክሶ የህወት ትግስት ያሳየህን እንኮን ለዚህ ቀን አብቅቶ በድምፅህ እምታመስግን አደረገህ❤❤❤❤
@sanamiss5234
@sanamiss5234 7 күн бұрын
አሌክስዬ እንኳን ፈጣር ጨርሶማርክ እንኳን ለዝአበቃህ የድሮዘፈንክን ስወደው❤❤❤❤❤አሌክስዬእንኳንፈጣርጨርሶማርክእንኳንለዝአበቃህየድሮዘፈንክንስወደው 🎉🎉🎉
@teddyvinchenzo2553
@teddyvinchenzo2553 8 күн бұрын
በምንም መልኩ መኖር ደስ ይላል የሚየውቅ ያውቀዋል
@BABR7826
@BABR7826 9 күн бұрын
አሌክስ ከተፈጥሮአዊ ድምፁ ጋር ❤ተመስገን 🙏🙏🙏
@surafelwondemubekele9992
@surafelwondemubekele9992 7 күн бұрын
በዚህ አስቸጋሪ ሰአት ይህን የመሰለ ለዛ ያለው ድንቅ ስራ ስላሰማችሁን አሌክስ እና አብዱ ከልብ እናመሰግናለን። አብዱ … በዚህ አስቸጋሪ ዘመን ሰው መሆንን እና ሆኖ መገኘትን በስራህ ስላሳየኸን አብዝቶ ይስጥህ ነርልን ብያለው!🙏🙏
@FikreSelam
@FikreSelam 3 күн бұрын
በርታ ወንድማችን ❤
@mekbibmengesha1188
@mekbibmengesha1188 8 күн бұрын
እየነዘረኝ ከአይኔ አምባ እየፈሰሰ....ነዉ ያደመጥኩት❤🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@HailemariamAlmaw
@HailemariamAlmaw 6 күн бұрын
የኔ ትውልድ ይህ ድምፅ አሁን ይረሳል ወይ መመረጥ በዚህ እድሜም አዚያው ዘጠናዎቹ መለሰኝ እኮ
@naafgmedia9316
@naafgmedia9316 7 күн бұрын
😮 Alexoye, Menor Des Yilal. I can't control my tear 😢
@ambayetsegaye2360
@ambayetsegaye2360 8 күн бұрын
Thank you Alesso 🙏 እዉነት ነዉ በምንም ዉስጥ ብንሆን እንኳን መኖርን የመሰለ ስጦታ የለም።
@brukbelachew3965
@brukbelachew3965 7 күн бұрын
Thank you for bringing back our 90s memories We are happy to hear this golden voice ✨️
@yaredethio2200
@yaredethio2200 7 күн бұрын
አብዱ ኪያር እዉነት አንተ የሰው ምርጥ የሰው ማኛ የምንዎደወን ምርጥ ሰው በዝህ ዉብ ስራ ሰላመጣህልን የወነት ክበር ይገባሃል አቦ አላህ የዉስጥህን መሻት ከጤና ጋር የባርክህ ❤️🩷🧡💛💚💙🩵💜
@Ethio12_e4
@Ethio12_e4 6 күн бұрын
ድምፁ እናዳለ ነዉ እሰካሁን ዋው እኔ ደሞ ክሊፑን በነፃ እሰራለሃለሁ i promiss
@samirobil9341
@samirobil9341 6 күн бұрын
በጣም የማረሳው ጎሳዬና አሌክሶ የኮሩ ቦክሰኛው ባዛር ላይ ዝግጅት ነበረው እና ባጋጣሚ አውርቼአቹ ነበርና ይኸው በዘፈንሕ መኖር ደስ ይላል ብለሕ በመኖራችን ድጋሚ ወደ ትውስታች መልሰኸናልና ድጋሚ ቴኪው አሌክሶ ትልቅ ሰው የፍቅር ግዜአችን ቅመም የነሰነስክልን
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 7 күн бұрын
እውነት ነው በምንም መልኩ እግዚአብሔርን እያመሰገኑ መኖር " ደስ ይላል " ። እሌክስ እንዲሁም ABD(እብዱ ኪያር) ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤
@NuredinSeid-d9g
@NuredinSeid-d9g 8 күн бұрын
አሌክስ ያን ተወዳጅ እና ተናፋቂ ድምፅ በድጋሚ ስላሰማኸን እናመሰግናለን አብዱ ኪያር ለዜማ እና ለግጥሙ ክብር ይገባዋል አጨብጭበናል እጅ ነስተናል መኖር ደስስስስስስስ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wegenwegen-n5j
@wegenwegen-n5j 6 күн бұрын
የ 90 ድምቀት የማይቀር ድምፅ በርታ ቀጥልበት ቤተስብ እየሆንን እናበረታታው ደስ ይላል መኖር ደስ ይላል ማምሻም እድሜ ነው ዋውውው ወድጄዋለው 👍😘😘 ❤
@ሀይፋ
@ሀይፋ 5 күн бұрын
ዋው አሌክሶ ድምፅክ እንዳለ ነው እኛም ደስ ብሎናል ድጋሜ ስለሰማንክ ጂጂየም ተይ ነይ እንስማሽ
@EphEph-e6y
@EphEph-e6y 8 күн бұрын
አሌክሶ ያለ ኤልያስ መልካ ቢከብድም 💔 ቆንጆ ስራ ነው
@hanyezedin817
@hanyezedin817 8 күн бұрын
Ena Elias yenta wayse Alex yehide anta endaykbdke 😂😂😂
@FloridaGhetachew
@FloridaGhetachew 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤መኖር ደግ ነው ተመስገን እላለሁ😢😢😢
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
Ethiopian ኤልያስ መልካ collection 🔥🔥🔥
29:58
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 499 М.
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН