Alemneh Wasse በጀርመናውያኑ ገበያተኞች ላይ የነዳው ሳውዳረቢያኑ ማነው?

  Рет қаралды 37,058

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

Пікірлер: 134
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 29 күн бұрын
ለሟች ቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን😊 የሞቱትም ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ😢
@MrArbegna
@MrArbegna 29 күн бұрын
ጀርመን የአፍሪካ አገር ፍርስርሱ ቢወጣ ተሽቀዳድማ ቦርደሯን ትዘጋለች እንጂ እንደሶሪያ በሯን ከፍታ አትቀበልም:: መርጦ ሰብአዊነት የአውሮፖ ልዩ ምልክት ነው:: እኛም ኦሳማ ነን እያሉ በየአሜሪካ ኤምባሲ ተቃውሞ ሲያሰሙ የነበሩ ስደተኞችን የምታስተናግድ አውሮፖ ምንም ወንጀል የሌለባቸው ሰርተው መኖር የሚችሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ያለ ፍቃድ ሲያሰቃዩ ስታይ በእውነት የዚህ አለም ሚዛንሰባራ መሆኑን ትረዳለህ:: ይሄንን ስልህ ከሰውየው ድርጊት ጋር ንበማነፃፀር አይደለም ግን ልክ ስደተኛወዳጅ አስመስሎ ማቅረብ ግን ስህተት መሆኑን ለመጠቆም ነው:: ይሄ ሰው ገናን ጠብቆ ያደረገውነገር የእብደት እንጂ ምንም ፖለቲካዊ ፋይዳ የለውም::
@astertsegaye712
@astertsegaye712 29 күн бұрын
ከየት ወደ የት ሄድክ
@MrArbegna
@MrArbegna 28 күн бұрын
@@astertsegaye712 እስኪ የዚህ ሰው ድርጊት ንፁሃንን ከመጉዳት ውጭ የተበሳጨበትን የጀርመንን መንግስት የሚጎዳ ተግባር ነው:: እንደ እኔ ተራ እብድ እና ራሱን የሳተ ስደተኛ ነው:: አለምነህ በጣም የጀርመንን መንግስት ስደተኛ ወዳጅ አርጎ ያቀረበውን አሳብ እንዲያስተካክል ለመጠቆም ያህል ነው:: እርግጥ ነው ያ ሁሉ በሺህ የሚቆጠር አፍሪካዊ በባህር እየሰጠመ ሲያልቅ ምንም ያላሉ አውሮፖውያን አንድ የሶሪያ ቀላ ያለ ህፃን ባህር ዳር ሞቶ ሲያዩ ልባቸው ተነካ :: ከዛ ህፃን በፊት እኮ ሺ የአፍሪካ እናት እና ህፃናት ሞተዋል ግን ሞታቸው ለሜድያም ለሃዘኔታም አልበቃም:: ይሄንን ልጠቁማችሁ ብዬ ነው::
@samuelgiosue1017
@samuelgiosue1017 28 күн бұрын
የኢኮኖሚ ስደተኛ እና የፖለቲካ ስደተኛ የገባህ አልመሰለኝም ሶሪያዉያን ሁሉም የፖለቲካ ብቻ ሳይሆን ሀገራቸዉ ፈርሶዋል እና ዝም ብለ ቶሎ ስለ ስራ ችግር አታዉራ።
@FikaduBirhanu-l1n
@FikaduBirhanu-l1n 28 күн бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ እግዚአብሔር ነብሳቸውን በኣፀደ ገነት ያሳርፍልን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 29 күн бұрын
አረብ በቃ ማሸበር መግደል ነው ስራቸው ለሞቱት ነፍስ ይማር
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 29 күн бұрын
በተቂራኒው ማሰብ መልመድ ያስፈልጋል አሁን ላይ የትኞው አረብ ሀገር ነው ሰላማም ሆኖ የሚኖረው እኔ ገርመን ሀገር ነው ያለሁት ባለፉት አስር አመት ጊዜ ውስጥ አደጋ የፈጸሙት 3 አረቦች ናቸው ነገር ግን በጀርመን ሀገር ውስጥ የሚኖሩ ሚሊዬኖች ናቸው ይሄ ከአረብነት ጋር የሚያያይዘው ምንም ነገር የለም ሰዎች ሁሌም ያጠፋሉ መጠየቅ ያለባቸው እራሳቸው ሰዎቹ ናቸው ።በሀገራችን እየተደረገ ያለውን ነገር ተመልከት የገዛ ወንድም ወንድሙን ይሰቅላላል ይገላል ስለዚህ የዚህ ቤሄር ነው ማለት አንችልም ጥፋቱን ያጠፋውን መቃዎም ነው
@filijosi6420
@filijosi6420 29 күн бұрын
ኣልገባኝም 😮
@mimibaba5540
@mimibaba5540 29 күн бұрын
@@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ እውቀትሕ ሞልቶ ፈሰሰሰ
@mimibaba5540
@mimibaba5540 29 күн бұрын
@@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ እውቀትሕ ሞልቶ ፈሰሰሰ
@KenzuArebo
@KenzuArebo 29 күн бұрын
Down down fano
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 28 күн бұрын
ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ለቤተሰቡ መፅናናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭
@Lisa-b8l9l
@Lisa-b8l9l 29 күн бұрын
😢 ኡፍ ለሞቱት ነብስ ይማር ሌላ ምን ይባላል
@MMm-i9r
@MMm-i9r 28 күн бұрын
ሳዑድ አረቢያ የሰገጤ መድሀኒት❤
@elsatiddy9746
@elsatiddy9746 28 күн бұрын
ማናችንም በሄድንበት አገር ህጉን አክብርን መኖር አለብን
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ታረቀን በቃችሁ በል
@abdulselamelias5944
@abdulselamelias5944 28 күн бұрын
አለምነህ ስለሃይማኖት ያልከው ምርጥ አስተሳሰብ ነው❤
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 29 күн бұрын
فَكُلُوا مِمَّا غَنِمْتُمْ حَلَالًا طَيِّبًا ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ (ከጠላት) ከዘረፋችሁትም (ሀብት) የተፈቀደ መልካም ሲኾን ብሉ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 29 күн бұрын
በሌላ በኩል ዝረፉ ሌላኛው ጎን አላህን ፍሩ አይምታታም
@dagi6055
@dagi6055 28 күн бұрын
Zrefuna blu kale Alan kemn yefru 😂 yetemtata ngr😅
@TruthEz
@TruthEz 28 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ✍🏾👆🏾✍🏿 # ዳጊ ፷፻፶፭ ​@@dagi6055
@eyobabraha9995
@eyobabraha9995 29 күн бұрын
በጣም ልብ ይነካል ለማች ቤተሰብ መጽናናቱ ይስጣቸው ።
@solomongobana5107
@solomongobana5107 28 күн бұрын
የየትኛውም ሃይማኖት ተከታይ ልንሆን እንችላለን ነገር ግን ማንም የግፍ ሞት መሞት የለበትም።!!!!
@getegobena5009
@getegobena5009 28 күн бұрын
በምድር ላይ በየቀኑ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነገር ይሰማል: የእግዚአብሔር ቃል 2ኛ ጢሞቴዎስ3:1 እባካችሁ መቼ ሰው እንደሚሞት አይታወቅም ንስሃ ግቡ ወደ ጌታ ተመለሱ:እጅግ የሚያሳዝን:የሚዘግንን
@Ethiopia2132
@Ethiopia2132 28 күн бұрын
በጣም ያስዝናል
@heywotsiyoum5016
@heywotsiyoum5016 28 күн бұрын
Nebesachewe yemeri🙏🙏🙏😭😭😭💔💔💔💔
@beletegebremichael5265
@beletegebremichael5265 29 күн бұрын
ልብ ይሰብራል ።😢 😢😢
@ReshidKedir-e5s
@ReshidKedir-e5s 28 күн бұрын
Angel Ma.was a good leader, She did good for immigrants .but what happened to the German people this week is unacceptable.
@mimibaba5540
@mimibaba5540 29 күн бұрын
የጅን አገኝ የሞቱት ግን በጣም ያሳዝናሉ
@EtaferahKassa
@EtaferahKassa 29 күн бұрын
Good job brother 👏
@SamuelKebede-fj3ey
@SamuelKebede-fj3ey 28 күн бұрын
Dnk gazetegba alemneh wase❤💎💛💜❤💎💛💜
@TruthEz
@TruthEz 28 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ 👆🏾✍🏾✍🏿 @ሳሙኤልከበደ
@teshomeseifu5605
@teshomeseifu5605 28 күн бұрын
አለምነህ ትንታኔህን አዳመጥኩት ድርጊቱ ያሳዝናል እምነት ተኮር ግድያ ለሚፈፀምባቸው ወገኖቻ ችንም ብትሠራበት መልካም ነበር አበክረህ አስብበት
@TigistLemma-ij8qr
@TigistLemma-ij8qr 28 күн бұрын
The true colour of Islam 😮😮😮
@HuluHulu-ls7wz
@HuluHulu-ls7wz 28 күн бұрын
ወረቀት ለማግኘት ሲል ነበር እስልምናን ሲቃወም የነበረው ይሄ ነጭ እውነታ ነበር ።
@TruthEz
@TruthEz 28 күн бұрын
ነገር ግን ፡ ማስመሰልና ክህደትን የሚፈቅደውን አንቀፅ ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ፥ - በልብ እያመኑ ፡ በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር በ’ኣሏህ’ ዘንድ አያስቀጣም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁ. ፩፻፮)። 📖👈🏾😲🫢
@HuluHulu-ls7wz
@HuluHulu-ls7wz 28 күн бұрын
@TruthEz በመጽሀፍ ቅዱስ ነግሞ አንዱ አትዋሽ ነው የሚለው ስለ ዚህ የዋሸ ጊዜውን ጠብቆ ለፍርድ ይቆማል አሁን የሆነበት ይሄ ነው ለፍርድ ሊቆም ነው ።
@davechristt
@davechristt 27 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@rahmiseid2768
@rahmiseid2768 28 күн бұрын
ችግር ሲፈጥር ሳውዲ አአረቢያዊ ክፉወች ናቸው ለምን አሳልፈው አልሰጡትምነበር አስመሳዮች
@BekeleBeri
@BekeleBeri 29 күн бұрын
የዚህ ሰውዬ ጤና እንደ ገና መመርመር አለበት፣ ጤነኛ ሰው እንዲህ አይፈፅምም!
@betelmulu4897
@betelmulu4897 28 күн бұрын
እረ ጤነኛ ናቸው እዚህ እስራኤልም እንዲሁ ነው የሚያደርጉት አንዳንድ እስላሞች 😢
@አሰፋ
@አሰፋ 28 күн бұрын
የማስታወቂያው ነገር በጣም ያማረ ነው።እኔን የገረመኝ የቤት ግባናታ ተጫራቶች የኤረርን ምድር ምድር ክክ አስመስሎ የነጭ ፎትላ እና ወርቃማ ምድር አድርጉ ሰርቶ ሲታይ በጣም ያስቀናል።አዲሳባ አሃን ነው አበባነቷ ጐልቶ ያሸበረቀው።ባጭሩ ምን ልበላችሁ ማስታወቂያው ዜና ያደርጋል።
@מסרק
@מסרק 29 күн бұрын
ውይይ በየሄዱበት የሰው ነብስ ማጥፋት ነው ሰራቸው ከምድረ ገፃ ያጥፋቸው
@Bec-y3q
@Bec-y3q 29 күн бұрын
እነ ማን ??? እማማ
@አሚናትወሎ
@አሚናትወሎ 28 күн бұрын
አለም ቁሞ እያየ ያሁሉህጳን ስበሉ
@africanprince11
@africanprince11 28 күн бұрын
የአለቃው የኒታንያሁ ደጋፊ ፂዮናዊ አረብ ነው :: እናንተ ጋር ዘር ለማጥፋት እናንተ ጋር ለመለካካት እየሞከረ ነው ቢሆንም አብሽር አይደርስባችሁም
@yemiside
@yemiside 28 күн бұрын
አለምነህ አንተም እንደ ጀርመኖች ትሸወዳለህ ሰውዬው ውሸቱን ነው እንዳይከታተሉት ነው እስላም ጠል መስሎ የመጣው እንደዛ ቢሆን ኖሮ መስጊድ ሄዶ ወይም የሙስሊም በዓል ላይ ሄዶ ይነዳ ነበር እንጂ የገና በዓል ገበያ ላይ ሄዶ አይነዳም ነበር ጀርመኖችን ሸውዷቸዋል።
@africanprince11
@africanprince11 28 күн бұрын
ከባለቤቱ ያወቀ አሉ :: እንከፍ አሁን አንተ ከ ጀርመን መንግስት አውቀህ ነው
@TarekHamed-d4u
@TarekHamed-d4u 27 күн бұрын
ጉድ በል ጎደር አንተና መሠልህ መንገዱን ይምራ
@tadelekebede491
@tadelekebede491 29 күн бұрын
ሙስሊሞችን ከአውሮፓ ማበረር
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 29 күн бұрын
ትክክል
@toybaali8405
@toybaali8405 29 күн бұрын
ሞክሩታ😂
@מסרק
@מסרק 29 күн бұрын
የታባታቸው ይሄዳሉ ?? እነሱ የትም ቢሄዱ መገደል ማረድ ደም ማፈሰስ ነው ስራቸው
@wgyuuu88
@wgyuuu88 27 күн бұрын
😢
@farisabdulfatah2283
@farisabdulfatah2283 29 күн бұрын
2008 ነው ጀርመን የገባው
@mulumeseleyalewmekonen3448
@mulumeseleyalewmekonen3448 23 күн бұрын
2006
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 28 күн бұрын
እኔ የገረመኝ ለምን ክርስትያኖችን ፈጀ ነው ! ጥላቻው ማን ላይ እንደሆነ አየን ! ይህማ ቴሮሪስት ነው😡
@TruthEz
@TruthEz 26 күн бұрын
አሸባሪ = [ቴሮሪስት]
@FedluKemal-wp1sx
@FedluKemal-wp1sx 28 күн бұрын
ተሰቅሎ መገደል አለበት
@elsatiddy9746
@elsatiddy9746 28 күн бұрын
ስደተኛን በተቀበሉ ምን አይነት እብድ ነው
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 28 күн бұрын
ኢሮፓ ትንሸ ቀመሱ እንጅ እሰራኤል ውሰጥ በየቀኑ የሚሆን ድርጊት ነው እንዲህ ሰሆን እኛንም ትርዳላችሁ
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 29 күн бұрын
አይ ሙስሊም የሰው ደም የጠማቸው ምቀኛዎች ከምድረ ገጥ ያጥፋችሁ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 29 күн бұрын
ከሃዲ ደብተራ እናንተን በምን እንመቀኛችኋል ሀብቱ ሁሉ ያለዉ ሙስሊሞች ጋር ነዉ የጐደለን የለም አልሃምዱሊላህ
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 29 күн бұрын
መዲ ነኝወለየዋ እርኩስ ወራዳ ሙስሊም እናንተ ማለት በአለም አንደኛ ምቀኛዎች ናችሁ።
@RejebAmdala
@RejebAmdala 29 күн бұрын
ሲጀመር ሙስሊም አይደለም ግን ሁኖም ሙስሊም ጠል ከሆንክ ምንም ማድረግ አይቻልም የሚገደለውም ሙስሊም አሸባሪ የሚባለውም ሙስሊም
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 29 күн бұрын
​@@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀሞኝ ነህ የአለም 60 % የሚሆነው ንብረት በአይሁድ ስም ተመዝግቦ የሚንቀሳቀስ ነው ሌላው ሙስሊሞች የሰውን ህይወት መቅጠፍ ለምን ይውዳሉ ? በእርግጥ ብዙ የጅሃድ ስራ መገለጫችሁ ነው
@RejebAmdala
@RejebAmdala 29 күн бұрын
@mesfintesma6289 አላህ ሂዳያ መመራትን ይስጥህ እንዳልሆንን በሚገባ ታቃለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@hameddelil1533
@hameddelil1533 23 күн бұрын
ብችሉ እኔንም ተባበሩኝ ላጥፋቸው
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k 29 күн бұрын
ጀግና ዶ/ር ነው አሸባሪዎችን አሸበራቸው የገና ስጦታ ነው ።
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k 28 күн бұрын
its unlimited gift for X MASS
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 28 күн бұрын
መሃመዳውያን ሰዎችን በመግደል ደስ ስትሰኙ ይገርመኝ ነበር አሁን ግን ቁርዓን ማንበብ ከጀመርኩ በሁዋላ ልክ ናችሁ ከአባታችሁ ከድያብሎስ የወረሳችሁት መሆኑን ተረድቻለሁ
@danielsiyoum7997
@danielsiyoum7997 28 күн бұрын
ቅዠት ነው .! ጀርመንን እስላማዊት ሪፐብሊክ ማድረግ …😂😂😂😂😂😂😂😂
@user25645
@user25645 28 күн бұрын
የመሓመድ ገይ ተከታዮች
@davechristt
@davechristt 27 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 29 күн бұрын
Sijemer Eslam blo Selam ylm4:የማሜ ቡችሎች ተንጫጩ😡😏
@osmanahmedin4995
@osmanahmedin4995 29 күн бұрын
Anchi dankor mayhayime
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 28 күн бұрын
@osmanahmedin4995 እዉነቱ ይህ ነዉ4:
@osmanahmedin4995
@osmanahmedin4995 28 күн бұрын
@@SarahHome-s1i sawuyoew Muslims indal hone iyeawkishi Le Muslims yalshi tilche anchi dankero dedab ayietakimshim
@TruthEz
@TruthEz 28 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ # ኦ.አ. ፵፱፻፺፭​@@osmanahmedin4995
@TruthEz
@TruthEz 28 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ ✍🏾✍🏽 # ሳራህሆመ
@yaradyarad483
@yaradyarad483 26 күн бұрын
ጀርመን ጥቁር የምትጠላ በተለይ ኢትዮጴዌንን በጣም ትጠላለች ጥቁር ከሜንፃት አረብ ቤወድማት የምትፈቅድ ሀገር ናት ይበላት አልልም ግን እዉነታዉ ይሄ ነዉ
@አሚናትወሎ
@አሚናትወሎ 28 күн бұрын
ክርስቲያኖች እምነታቸዉ ህሌናቸዉ በጥላቻመርዝና በዉሸት የተለወሠ አደገኛ ናቸዉ ስንል አዳድ ወድምና እህቶች ተዉ አብሮ አደጎቻችናቸዉ ይሉናል ሰዉየዉ ከዕስልምና ወቶ ሙስሊሞችን ሲሳደብ የእየሱስ ገዳዬችን አይሁዶችን ሲያሞካሺ የጀግንነት ትኬት ሠተዉትነበር ያሁሉፍልስጤም ደሙን እደወይንጠጂ ሲጎነጩት በደስታባህርላይ ያሉት የሀበሻ ክርስቲያኖች ዛሬሠዉየዉ ሠዑድነዉ ግን ኢስላም አደለም እየተባለ እሚረጩትን መርዝ እዩ ንቁ እነዚህጋ አድነት ይቅርባችሁ ወላሒ ይበሉሀል ያደጉት በጥላቻና ዉሸት ተኮትኩተዉነዉ
@hjxjdnxnc9403
@hjxjdnxnc9403 29 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@TsegaLegesse-m3n
@TsegaLegesse-m3n 23 күн бұрын
🥹🥹🥹🥹🥹
@yosephtarekegn1955
@yosephtarekegn1955 28 күн бұрын
በጣም እጅግ የሚገርመኝ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሠራው ግፍ አይታያቸሁም ማለት ነው መፈናቀሉ,የኑሮ ውድነቱ ,ድርቅ
@akunamatat6387
@akunamatat6387 29 күн бұрын
ዩክሬይን የራሺያ ታላቅ ህንፃ በድሮን መምታቷን አልሰማችሁም መሰለኝ ዜና አቅራቢዎች! ራሺያ 1 ሚሳኤል ስትተኩስ ጉድ የዜናው እና. የትንታኔው ጋጋታ! Every country has the right to defend itself! Our mind has been washed by the communist regime and still we are stuck in the past! Please speak out also about continuity of the drone strike against Amara ! Being a Journalist doesn't meant being the mouth of the enemy,
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s 28 күн бұрын
😂😂😂
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 29 күн бұрын
Hulume Muselem befak akerarewoch nachaw lamen bebale ya charasachaw bamulu ena yakosalachawe eko cericetyanochen nawe
@TruthEz
@TruthEz 26 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @የሺየረገ ፺፱፻፶፬
@VlaChande
@VlaChande 29 күн бұрын
If there is Islam,there is problem
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 29 күн бұрын
Tramp wenatun nawe enadayasegabachawe basharey ytadader nawe yamelute Americanen
@Helen-i7j
@Helen-i7j 28 күн бұрын
ጀርመን እጇን ዘርግታ ተቀበለች ውለታዋን አገኘች እሰይ
@dawitkifle8602
@dawitkifle8602 29 күн бұрын
be Germen mikeniyat sint milion ye alem hizbi endalek atawekum
@HafteGoitom
@HafteGoitom 29 күн бұрын
እሰይ መላው አውሮፓ በአረቦች ሽብር ይጠፋሉ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 29 күн бұрын
Gezba nese
@dawitkifle8602
@dawitkifle8602 29 күн бұрын
le tilateh tamanyi meselo matikat berabo talib
@TruthEz
@TruthEz 26 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ዳዊትኪፍለ፹፮፻፪
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 29 күн бұрын
ሀገርክ ላይ ንፁሀንን እያረደ ሕፃናትን የሚያርደዉስ ምን ትላላቹ ?እስኪ ንገሩን ለጀርመን ዜጋ መሞት እንደዚህ ሀዘን የገባቹ እንደዉ ስትገርሙ እናንተን ነበር በመኪና መግጨት አስመሳዮች ስለ ሀገርክ ዘግብ ዓለም በምላሴ መቼ ነዉ እንደዚህ አዝናቹ ስለሀገሪቹ የምትዘግቡት:: የራሷ አሮባት የሰዉ ታማስላለች አሉ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 29 күн бұрын
ስለሀገሩ ምን ብሎ ይዘግብ ያሳፋራል እኮ ወንድም ወንድሙን ገደለ ብሎ ነው የሚዘግበው ለዘገባም እኮ አይመችም ወይስ አለምን ልታስቀጠቅጪው ነው አማራ ነው ትግሬ ነው ኦሮሞ ነው እየተባለ ዝም ጭጭ ነው የሚሻለው የግድ ሳይድ መያዝ አለብሽ ለዛውም የብሄር የኢትዮጵያን ፖለቲካ ለመተንተን ምን በወጣው
@dagi6055
@dagi6055 28 күн бұрын
Yihen yebekete yhager wist politics mezgeb minyiseraletal
@TruthEz
@TruthEz 28 күн бұрын
⁠በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ፦ # ዳ ጊ ፷ ፻ ፶ ፭ @@dagi6055
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 28 күн бұрын
Ethiopia new yemenorewu. Le lijochu Yenurelachewu
@TalineYamout
@TalineYamout 28 күн бұрын
Agerachin yeweshet poltik new miygedadlew
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 29 күн бұрын
Ethiopia at the moment red line whether continue totally collapse you are always your news focused in out side Ethiopian WHY?
@SamuelKebede-fj3ey
@SamuelKebede-fj3ey 28 күн бұрын
Eslam huligize ashevare nachew bukuharam alnusra alkayda
@TruthEz
@TruthEz 28 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ # ሳሙኤል ከበደ
@wgyuuu88
@wgyuuu88 27 күн бұрын
ፈኖ ነገር ነዉ
@soloare4855
@soloare4855 28 күн бұрын
Fuke saudi
@ethioacat4641
@ethioacat4641 28 күн бұрын
ደግአደረጋት ለአፍሪካ በር ከፍታ ለአረብ በር የከፈተች ዘረኛ እናም ይንዳባት
@TruthEz
@TruthEz 28 күн бұрын
ለአፍሪካም ለአረብም በር ከከፈቱ ፡ እንዴት ዘረኛ ያስብላቸዋል፧ 🤔
@asayeworku363
@asayeworku363 29 күн бұрын
Le nazi Germany yih siyansachewu newu
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 912 М.
Alemneh Wasse #የዘመኑ ነውር!!
30:40
Alemneh Wasse
Рет қаралды 27 М.
Alemneh Wasse ለፍቺ ያደረሰው ማልማላታ!
12:20
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 17 М.
የሁለቱ ኮሎኔሎች አገር፤ የጃዋር መጠምጠሚያ|ETHIO FORUM
21:55
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 337 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН