KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ስወለድ ጀምሮ ያላየው አይኔ በራልኝ! መዳኔን ሳውቅ ፈራውኝ #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
57:10
Alemneh Wasse | አዋዜ ልዩ!የቀድሞ ፕሬዚደንት ኦባማ የሸዋንዳኝ ኃይሉን "ሰምታ ይሆን'ዴ?"ን ለምን ያዳምጣሉ??
24:10
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
How to treat Acne💉
00:31
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
Alemneh Wasse ዓለምን ጉድ ያስባለው የማይክል አስገራሚና አሳዛኝ እውነት ! | The best story of Michael Jackson.
Рет қаралды 97,797
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 84 М.
Alemneh Wasse 2
Күн бұрын
Пікірлер: 203
@woinhareggebrewhiwot2507
22 күн бұрын
ለመላው አለም ደህንነት የተወለደው ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው ❤
@mehretyebzalgn1786
24 күн бұрын
ስው አለምን ሁሉ ቢይልተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል❤ ኢ የ ሱ ስ ያድናል❤
@DawitAbate-nr6ob
24 күн бұрын
ለመላው አለም ድህነት የተወለደው ክርስቶስ ብቻ ነው። ቃሉ ይታረም።
@maggiemaggie7009
24 күн бұрын
True 💯
@munaabdella6601
24 күн бұрын
Dehenet or poverty betekekel temelesowal.😂😂
@jamila8885
24 күн бұрын
ትክክል
@BERHUN-e4m
24 күн бұрын
አንደኛ !!!
@JohnAbera-b2f
24 күн бұрын
ይህ በአንተ የአይምሮ መርዳት ነው
@mekonnen74
24 күн бұрын
ምን ማለት ነው ለአለም ድህነት ተወለደ ማለት??? ክርስቶስ ነው ለአለም ድህነት የተወለደ! አስተካክል.
@birratedhowai6799
21 күн бұрын
ሙዚቃ የአለም ቋንቋ ስለሆነ ይህን ማይክል ጃክሰን የአለም ተስፋ ለማለት ቢሆንም ቃሉ ካመመህ ሌላ ቃል ፍጠርለት ዳሩ ግን አትችልም:: የአንተን ክርስቶስ አላየንም:አልሰማን አዝለህ ዙር
@jesuschrist-k8b
24 күн бұрын
ሁሉም የሲኦል መንገዶች ናቸው። አንድ ግን አለ ስለ ሁሉ የሞተ፣ ይልቅ ከሞት የተነሳ ፣ በአብ ቀኝ ያለ፣ የሚያምኑበትንም ሁሉ ወደ አባቱ የሚያስገባ፣ እውነት ህይወት እና መንገድ የሆነ ክርስቶስም ። ዘፋኞች ተመለሱ ንስሃ ግቡ
@Roseslove2017
22 күн бұрын
Yet new esu? Hedeh nebere? Parrot
@bettybbc777
24 күн бұрын
አቤት አለም የምናውቀውን ታሪክ በሚገርም ቋንቋ አገላለፅ አቀረብከው ድንቅ ጋዜጠኛ አንድኛ ነክ ጤና እድሜ እመኝልሃለው በርታ አድናቂ ነኝ
@adebabaygebre
19 күн бұрын
ለመላዉ አለም ድህነት እሚለዉ ሀረግ ለማይክል ጃክሰን አይገባዉም😢 ። በርግጥ ለማይክል ጃክሰን ልዩ ፍቅር አለኝ❤❤❤ ነገር ግን የአለም አዳኝ ሊሆን አይችልም። የአለሙ አዳኝ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ
@assebsise4742
24 күн бұрын
ንጉሰ ነገስት እየሱስ ብቻ ነው ሰው ከአፈር ተሰራ ወደ አፈር ደሞ ይመለሳል
@adiammussie1960
23 күн бұрын
Ye alem music nguse neges new yalew me ykrta ga
@MartaWogaso-px7xl
21 күн бұрын
አለምን ሊያድን የተወለደው ኢየሱስ ነው ኢየሱስያድነል ::
@salamrita2646
23 күн бұрын
እናመሰግናለን አለሜ አንተ እኮ የጋዘጠኞች ንጉሥ ነህ❤
@DerejeTeklu-ip8hh
24 күн бұрын
መለኮታዊነት የሚለውን ቃል በፍፁም ይህንን ሁኔታ ለማብራራት መጠቀም የለብህም። የአዋዜ ወዳጅህ
@5ppvh862
24 күн бұрын
ለማይክል ያንሰዋል
@yodittezaz1419
21 күн бұрын
ጌታ ይቅር ይበልህ መለኮት ከርስቶስ ብቻ ነው
@yodittezaz1419
21 күн бұрын
መቀባት በእግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔር ደግሞ ዘፋኞችን አይቀባም መክንያቱም ዘፈን የሰይጣን ነው ሐጢያት ነዉ
@ruteteshome9025
22 күн бұрын
ንጉሰ ነገስት እየሱስ ብቻ ነዉ።
@dawitwoldegiorgisteka4455
24 күн бұрын
አለም፦ ዛሬ ለአመታት የናፈቀኝን ማይክል በድምፅህ ከመቃብር ፈንቅለህ አውጥተህ በዕዝነህሊናዬ አብሬው እንድቆይ አደረከኝ።
@meseretdibabe8020
24 күн бұрын
ትክክል
@alebachewkassie1332
23 күн бұрын
መለኮታዊ፣ ጥምቀት ድህነት የሚሉ ቃላት እዚህ ምን ይሰራሉ ? ያሳፍራል ትልቅ ጋዜጠኛ ሁነህ በዚህ ደረጃ ለፈጣሪ ብቻ የሚገባን ቃል ለፍጡር መጠቀም ምን ይሉታል።
@AbinetAsefa-c4f
23 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው የሰላም ሞንጭ ኢየሱስ ብቻ
@MadinaAli-c7m
23 күн бұрын
መለኮታዊ የሚለው ቃል በፍፁም ለፍጡር መገለጫ አይሰጥም ነገር አሳምራለሁ ብለህ የማይገባ ነገር ማውራት ያስጠይቃል ይቅር ይበልህ.
@BTTube19
13 күн бұрын
ምርጥ ታሪክ የሚገርም ድምፅ እናመስግናለን ❤❤❤
@dessalegnwonbarga2144
24 күн бұрын
ዓለም የማይበርድ ነጓድጓድ አጓጊ አንተን መስማት ከተጀመረ አይደለም የማይክል ተራ ጉዳይ እንኳ ቢሆን አንተን ውልፍት ማለት አያስችልም እድሜህ ይርዘም ባይገርምህ ከኢትዬጵያ ውጭ ሞታቸው ከሚያሳዝኑኝ እና ያለጊዜአቸው እንደተቀጩ ሚሰማኝ ይሄን ስሜቴ ለባለቤቴም ለጓደኞቼም ገልጫለሁ ዛሬ ስለተረክልን ማይክልል ጃክሰን እና የፓኪስታኗ የ3pመሪ የነበረች ቤናዚር ቡቶ አሟሟቶች ነው አለም እስቲ አንድ ቀን ደግሞ ስለእሷም ዘመን በማይሽሬ ዘገባህ ባዳምጥ እጅግ ደስ ይለኛል/መቼም አዋዜ ልዩ ላይ የማይነሳ ነገርየለም/
@samrawitube8968
23 күн бұрын
በጣም የተጋነነ እና አለም በዘፈን ብቻ የምትመራ አድርጎ የቀረብ ትረካ ነው።
@gezahgneshemlise5616
24 күн бұрын
ምን ዋጋ አለው 😢 አለም አጨብጭባለት እሱ ግን በእሳት በተሞላበት ወደ ሲዖል መግባቱ አሳዛኝ ነው ። ታላቁ መጽሐፍ ሲናገር አለምን ሙሉ ብታtርፍ ክርስቶስ ከሌለክ ምን ዋጋ አለው ይላል ። ዘፋኝ አይወርስም ።
@sarajungo6499
24 күн бұрын
በህይወቴ ሙሉ በጣም የሚያሳዝነ ኝ የማይክል ነገር የጥቁሮችን ታዋቂዎች ለጨለማው አለም መገበር ደምዛቸውን ማጥፋት ያሳዝናል እስከመቼ?
@makiabebe4211
24 күн бұрын
አመሰግናለሁ አለምነህ በህይወቴ የምመኝው የሱን ኮንሰርት ማየት ነበር ሳላየው ሞተ በጣም ነው ያዘንኩት
@getanehabera78
24 күн бұрын
አንተ ባታቀርበው አልሰማውም ነበር። Excellent!
@mathewosyohannes280
24 күн бұрын
የጠዋት ልዩ ቁርጥ በማለዳ በጾሙ ? አለም ኑርልኝ ከባግዳድ እስካሁን የአገሬ የጋዜጠኞች ጃክሰን ነህ።እድሜ ከጤና ጋር ሁሌ እመኝልህ አለሁ። እንጂ.ማቴዎስ ዘየካ።
@DemelashLakewHailu
24 күн бұрын
እውነት ነው እኔም በእድሜየ የባግዳድን ዜና ሰምቻለሁ። ይገባዋል።
@5ppvh862
24 күн бұрын
ከመላዕክት ያነሰ ከሰዉ የበለጠ ድንቅ ብቸኛ ፍጥረት። my M.J. ምርጥ ሰዉ። መቼም ክብሩ የማይቀንስ። ኣኣህ ዓለም ድጋሚ አስናፈቅከኝ😢😢
@Tiru110
23 күн бұрын
ያላወቅሁት አስገራሚ ታሪክ ነው!! ማይክል ከልጅነቱ ጀምሮ ከቤተሰብ እስታዋቂነት ስንት ውጣ ውረድ አስተናግዷል ግን በጣም የሚያሳዝነው ስሙን አጠልሽተው ወደ ማይቀረው አለም ካለጊዜው ማለፎ በጣም ያሳዝናል!! ነፍሱን ይማረው!!
@alem5097
24 күн бұрын
እባክህ. እጠብቅሀለሁ በጣም. የምወደውና. የሚያሳዝነኝ. ነበር. ሁሌም. አሰበዋለሁ. ታሪኩን. ሰለሰራህለት. ተባረክ.
@fasilkidane4366
24 күн бұрын
Thanks ❤
@henokamelga1650
24 күн бұрын
አለምነህ እናመሰግናለን 🙏
@abigailgirum8928
23 күн бұрын
Beautiful message brother information
@Ade-s9e
24 күн бұрын
ምርጥ አቀራርብ አለምነህ እናመሰግናለን👍
@ayelebelachew2822
23 күн бұрын
Thank you Alemneh. አሳምረህ ተርክህዋል !!
@tesfayegebremariam9144
23 күн бұрын
አለምዬ እባክህ ስለ ማይክል ሌለም ስራልን ተባረክልን
@DaniMan-b3u
23 күн бұрын
ዋው ኣቃራረብህ ደስ ይላለል የ2pac ኣቅርብልን
@Yehualasht
24 күн бұрын
ሰይ ባንከረባብት😊 አለምነህ ዋሴ! እንጠብቃለን!!
@kbromnegasi962
24 күн бұрын
You put the narrative in his shoes. I respect your job.
@elias2906
24 күн бұрын
ማይክል ማለት እግዚአብሔር አትብሉ ያለውን የሚገላትን የዛፍ ፍሬ በታላቅ ዝና ላይ ለመውጣት ብላ እንዳውም እንደ ፈጣሪዋ አይነት የምትሆን በመሰላት ምኞት በሰይጣን ተታላ ቀጥፋ የበላችውን እና ባልዋን አብልታ ዘሮቿን ሁሉ ይዛ የጠፋችው እናም የተመኘችው ሳይሆን ያላሰበችው እንደሆንባት በተጠነሰሰላት የእባቡ ሴራ ወድቃ ያረጋገጠች እግዚአብሔር ለሰውነት ከሰጠው በቂ ከሆነው ሰውን ካከበረበት ከሰው ክብር ወርዳ ምርጥ የሆነውን Position አጥታ በደስታ ሳይሆን በሀዘን በክብር ሳይሆን በውርደት የሞተችውን ሄዋንን እና አዳምን የሚያስታውስ ተላላ ልጅ ነው !
@Hiyouti
18 күн бұрын
ጽምፅ ዐያረጅም አለምነክ👌
@ForFor-v3b
24 күн бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ የምወደው የማደንቀው ማክል ጃክሰን ሞተ ሲባል ከልቤ አልቅሻለሁ ማመንም አቅቶኝ ነበር በህይወቴ ሰው ሞቶ አልቅሼ አላውቅም ማይክል ሞተ ሲባል ስቅስቅ ብዬ አልቅሻለሁየአለማችን የሙዚቃ ንጉስ ማይክል ጃክሰን አሁንም ድረስ የሱን አይነት ልዩ ሰው አልተገኘም ወደፊትም ይ
@TsegaLegesse-m3n
24 күн бұрын
Wow ዓለም አንጀት የሚያርስ አቀራረብ ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dawitkassa3131
24 күн бұрын
በአሜሪካ ጥቁር ታዋቂ ሰው መሆን እርግማን ነው::
@hannaassefa289
24 күн бұрын
Thanks a lot
@DesalegnWorku-g9n
24 күн бұрын
🔼👉ድንቅ ሠው ዓለም በርታ❤
@Moderngame2024
24 күн бұрын
ምን ዋጋ አለው አለም አድንቃ አቀማጥላ ብታኖረውም አሁን ከሲኦል አላዳነችውም እሔኔ በስቃይ ላይ ነው ሰው አለምን ሁሉ ቢያድን ነፍሱን ግን ቢያጎል ምን ይጠቅመዋል ተብሎ እደተጻፈ ነው ሰው በእየሱስ አምኖ ነፍሱን ከዘላላለም ሞት ካላዳነ ዝና ሀብት ያልፋል ይጠፋለሉም እባካቹ በየሱስ እመኑና ከዘላለም ፍርድ አምልጡ ይሕ ሒወት ድገት ያልፋል
@saratadessenegewo2059
6 сағат бұрын
Wow ❤
@zegeye5537
24 күн бұрын
ምርጥ ነበረ
@sarajungo6499
24 күн бұрын
ሰላም አለምነህ በውጪው አለም አንድ ሰው ታዋቂ ፌመስ ከሆነ የማጥፊያ መረባቸውን ነው የሚያጠምዱት። መች ይሆን የነጮች የበላይነት?
@zaitounah6715
23 күн бұрын
ሰላም ጋሽ አለምነእክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ❤❤❤
@fitsumtamiru7731
24 күн бұрын
መለኮታዊ ??? የሚለው አገላለፅህን አልወድለደድኩትም ! ጤናማ አገላለጽ አይመስለኝም
@behailumekaria8698
24 күн бұрын
Abo wasse thank u friend u lit my day
@TeferiKebede-km1zq
24 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsionyohans8578
24 күн бұрын
ምን ነው አለምነህ ባሁኑስአት ሚወራ ጠፍቶ ነው ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ በተጨነቀበት ስለማይክል ለመዘገብ ተነሳህ ቁልቁል ሲኬድ እንዲህ ያረጋል ወይስ እንዳልከው የኮረናው ውለታ 😢😢😢ታሳዝናለህ ወረድክ በጣም
@meseretdibabe8020
24 күн бұрын
ምነው ሁሌ ስለጦርነት ብቻ መስማት አለብን?
@meseretdibabe8020
24 күн бұрын
እሚደነቅ ጋዜጠኛ ነው እስቲ ዘገባውን በደንብ አዳምጠው ዛሬ እኮ አለም አንድ ነች ሁሉንም መስማት ጥሩነው
@mifmud
24 күн бұрын
Waww batam arif 👌👌👌👌👌
@loveyourself2406
19 күн бұрын
አኔ የሚገርመኝ የዛሬ 3. ወር አለምነህ ዋሴ ሞቷል ተብሎ አልነበረም አንዴ? ይህ ንባብ የ2024 ነው ወይስ የድሮ የተቀረፀ አንደአዲስ አቅርባችሁት ነወ? Can you Explain me pleas?
@ZamzamZamzam-n1w
24 күн бұрын
መሥማአት እምፈልገው ታሪክ ነበር
@መብራትብርሃን
20 күн бұрын
ኣባቱ በህጻንነቱ ባርያው ላደርገው ስንቱ አሳለፈው ለዚህ ነው ያቆንጆ ከለሩ የጠላው እና አድጎም ሰውነቱ በአርተፍቻል ፊት ላስቲክ lastic sergeri ነብሱ ያሰራት ግዜ ያኔ ለኔ ሞተ።
@fifilove-h5r
24 күн бұрын
Lealem medan kerstos new yeteweledew almnih ante letadagiwoch araya nih begazetegenit ena adenakih nege ❤
@KebereDejene
19 күн бұрын
በአማልክት ምህዋር ከተፈቀደለት ውጪ መገኘት አይቻለውም ። ወንድሜ አለምነህ ዋሴ ? ቃላት አጣፍጣለሁ ብለህ የማትቋቋመውን አትጋፋ የማይቻለውን ይቻላል አትበል ።መለኮታዊ በማለትም ለማይሰጥ አትስጥ ። ሰማያዊውን ቃላት ከምድራዊው ጋር አትቀላቅል!!!
@selamhailu1990
24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ForFor-v3b
24 күн бұрын
ማይክልን የሚተካ አሁንም የለም ወደፊትም አይኖርም
@gizawAdugna1243
24 күн бұрын
ተሳስተህ ነው? ወይስ አውቀህ ያልከው ነው? ማይክል ለአለም ድህነት ተወለደ ያልከው? ስሰማህ ደንግጫለሁ ፤ ያለንስሀ እንዳትሞት አለምነህ!!!
@loveyourself2406
19 күн бұрын
አኔ የምጠይቀው የዛሬ ሶስት ወር ( 3 )ወር አለምነህ ዋሴ ሞቷል ተብሎ ነበር ታድያ ይህ ትረካ የ 2024 ነው ወይስ የድር የተቀረፀ ነው?
@eshetedagnew190
24 күн бұрын
ማይክልድ ጃክስን ጥቁር አሜሪካ ድምፃዊ ነፍሱን ይማርልን 😢ሚሊየነር የሖነው Us D በ22አመቱ ነበር ግን ብሩ ሕይወቱን አልታደገለትም ጃክስን ።
@haylishhaylish-jp3yx
24 күн бұрын
ለመላውአለም ድህነት አይባልም አረ
@YmajIman
24 күн бұрын
Alem please 🙏 please chereselen 🎉
@BlineBline-q6p
24 күн бұрын
👌👌👌👌👌
@techilogetahu3452
22 күн бұрын
የዚህን ድምፃዊ ድምፅ ስሰማ እሱን ሊተካ ሚችል ድምፃዊ በዝች አለም ድጋሜ ይኖራል የሚል ተስፋየ ይጠፋል።
@Antenh-yx5hq
20 күн бұрын
Menew Alem Nefsane anteletelkew eko endezi ayderegem bel tolo cheresew metegnat alchalkum I'm waiting for u
@habetamubond8813
24 күн бұрын
አለምነህ ዋሴን ለመተቸት የምትነሡ ሰዎች ስለግለሰብ ነፃነት ስለሚሠራው ስለ ሚያሥበው ዕለቱን እንደምን እንደሚኖረው ነፃ "ሠውነት" የሡ የዛ ሠው ብቻ መሆኑን ትረዱ ይሆን ??? ይህንን ሠው ተረዱት እባከችሁ እሡ በአስገምጋሚ ድምፁ ህዝብ ጆሮ መድረስ ነው አላማው፣ እንጁ በድምፁ ለሆነ ወገን ደስታ ለሆነ ወገን ደግሞ ሀዘን ማድረስ አድረጎ እየኖረ አይደለም እና ተውት !!!
@DanielMulat-q3i
12 күн бұрын
ክፍል 2 ይለቅልን
@ananakebede5398
24 күн бұрын
"በአማልክት ምህዋር የሚሾር ነበረ"? ቁልምጫህ በዝቶብህ ሰውየውን ከሰው ተራ አውጥተህ ወደ አማልክት ተርታ አመጣኸው። አልበዛም?
@assefazemedie6484
24 күн бұрын
አይ ሰው ከንቱ አለምነህ ዋሴ? ወገንህ ኢትዮጵያዊያን ህፃናት እና አረጋውያን በእራብ እየሞቱ አንተ ስለ ማይክል ስለ ሩሲያና ዩክሬን ስለ እስራኤል እና ባህረ ሰላጤ ፍቅር ተነድፈህ በዚህ እድሜህ ትወዘወዛለህ ከንቱ ፍጥረት፣ ዛሬም በዚህ እድሜህ ወገንህን እነደ እውሩ አህያ ሞት ፈርደህበታል።
@konjetmehertu8284
22 күн бұрын
በጣም የገረመኝና የታዘብኩህ ማይክል እኮ ሌላውን ተውና ጥቁር መሆኑን እንኳን መቀበል አቅቶት እስከህይወቱ መጨረሻ እኮ በፕላስቲክ ሰርጀሪ ማንነቱን ለማጥፋት ሲሰቃይ የኖረ አንድ ግለሰብ እንደሆነ መሰለኝ አለም የሚያውቀው ካልተሳሳትኩኝም አንድ ጊዜ ላይ አንድ የሆነ ካምፖኒ የእሱንጃኬት አስመስለው ሰርተው ወድኛ ሀገር ለገበያ ቀርቦ በወቅቱ የነበሩ ወጣቶች ይለብሱት ነበር እና እሱ ግን ብተለይ ጃኬቱ ኢትዮጵያ ውስጥ በመለበሱ እንኳን ተበሳጭቶ ነበር ሲባል የሰማሁት አንተ ጭራሽ ለአለም ድህነት የተወለደ ብለህ ቆለልከው ያሳዝናል
@melatstrass9787
24 күн бұрын
So sad
@DeslengeMossessa
24 күн бұрын
Zafange menegesta samaye ayewarsem 🔥🔥🔥🔥
@RejoiceEthiopia
24 күн бұрын
ትውልዱ የሚጋደለው ስልማይክል ባለማወቁ ሳይሆን ስለራሱ ጀግኖች የተሳሳተ ትርክት ስለሰማ ነው እንደባለሙያ እዚህ ላይ የመስራት ሃላፊነት ውሰድ
@yohanesabate1219
24 күн бұрын
1:57 ደቂቃ ላይ "የ50 ዓመቱ ከያኒ በ50 ዓመቱ ሲሞት ህልሙን ሁሉ እውን አድርጎ ነው" ባልከው ለመስማማት እቸገራለሁ። ምንም እንኳን አንተ እንዳብራራኸው ምድር ላይ የቀረው ምቾትና ድሎት ባይኖርም የነበረው ደስታና ሰላም ብሎም ምኞት ግን በገለፅከው መንገድ የሚባል እውነት አይደለም። ማይክል እኮ እርካታ በማጣቱ አይደለም እንዴ አንተም እንዳነሳኸው ህፃናትን በማማለል (child molestation) አንዴ ብቻ ሳይሆን ተደጋጋሚ ክስ ተመስርቶበት ፍርድ ቤት ሲመላለስ የከረመው? ምኞቱ የነበረውስ 150 ዓመት መኖር አይደለም? ውድ የማከብርህ ጋዜጠኛ ዓለምነህ ይህን አጋንንት ጢባ ጢቦ ብለው የተጫወቱበትንና (ራሱም ባደባባይ እንደመሰከረው) በማንነት ቀውስ ሲሰቃይ ከርሞ ያለፈን ከያኒ "ህልሙን ሁሉ የኖረ" ማለት ትውልድን ማሳሳት አይሆንም? በሙያው ብቻ ማለትም የፖፕ ሙዚቃ ስልት አውራ መሆኑና አስደማሚ ብቃቱ ብቻና ብቻ መደነቅ ሲገባው አለአግባብ "የተሳካ ህይወት የሆረ" ማስመሰል ልክ አልመሰለኝም።
@tilahunyimer25
21 күн бұрын
ምን ባይ ነዉ ከኋላ ያለዉ የአደብይ አህመዶ ብርቅርቅ መንገድ?..ያለፍትህ የተሠራ አጓጉል የመብራት መንገድ ...አይስብም! ማይክል ግን ይገርማል
@jhonnygebre2108
24 күн бұрын
Tsega yemilewm yestekakel
@tesfayegebremariam9144
9 күн бұрын
ኧረ አለምዬ ተከታዩ ናፈቀን
@jhonnygebre2108
24 күн бұрын
Yetekeba yemilew yestekakel. Yetekeba Jesus becha nw Alemneh.
@ananakebede5398
24 күн бұрын
"ይቺን ዓለም ለ500 ዓመት የሚያቆይ ደስታ ሰቷታል" ለራሱ ሳዬደሰት ግራ እንደገባው የሞተን ሰው ለ ሰው 500ዓመት ለምድር ደስታ ይሰጣል ማለት አይከብድም? ያንተስ ግነት ቅጥ ያጣ ነው
@TarikuAbreham-d1x
8 күн бұрын
Bro worship Only God Atashekebet sew new beka
@ZamzamZamzam-n1w
24 күн бұрын
አዋአዜ ምርጥ ተመራጪ ሚዲያአ
@idreessyed5902
24 күн бұрын
ቦክሰኛዉ ማሀመድ አሊ ስራልን
@sofitemam8148
21 күн бұрын
I just subscribe your channel 🎉
@SenofgodGod
19 күн бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤
@AliJemali-q2z
24 күн бұрын
U make me 😢
@HeinockAdane
15 күн бұрын
I wonder why don’t you have video editor!
@gebeyehugirma1416
21 күн бұрын
የምን መለኮታዊ ነው አለምነህ ሁሉን ቻይ የሆነውን የእግዚአብሔር ባህሪን ለማይክል መለኮት ብለህ መስጠት የለብህም ከ50 ዓመት ያላለፈ ጨፋሪ መለኮታዊ ስልጣን አትስጥ ይህ ትልቅ ስህተት ነው።
@ጠባቂዬብርቱነው
22 күн бұрын
ሁሉ ከንቱ ነው አለም መጨረሻዋ ሲኦል ነው እግዚአብሔር ይራራለት
@kiyu-z8f
23 күн бұрын
Hi
@Alex-u3l1i
24 күн бұрын
ጋሪ እንዲያና ሳይሆን ጌሪ ኢንዲያና ነው የሚባለው። ማይክል እየደነሰ በጣቶቹ የሚያሳየው ምልክቶች የምንድነው?
@bobjaha4623
21 күн бұрын
ማይክል በራሱ ዶክተር በ sony record አቀናባሪነት ቤቱ ውስጥ ተገደለ።
@Belay1974
24 күн бұрын
አለምነህ የ ኤሥን ቦርጭ ሰፋ አድርጎ አምስት ቁጥር ማስመሰል የጃፓን ሜድ ኢን USA እና የአሜሪካን ሜድ ኢን U.S.A በሚል የፓተንት ራይት ጥያቄን አስታወሰኝ
@mulukengmeskel3240
15 күн бұрын
Yeteganene were!!!
@eshetedagnew190
24 күн бұрын
Thanks Ethiopia Thanks አለምነሕ ዋሴ ጋዜጠኛ ኢትዮጽያዊ ይሔ እውነተኛ ታሪክ ነው የማይክል ጃክሰን ጥቁር አሜሪካ ድምፃዊ 😮 አሑንም አጠያያቂ ነው ማይክል ጃክሰን ለምን ሞተ ???
@yordnosyesaf9358
11 күн бұрын
ቀጣይ
@AbelNigussie-b4k
24 күн бұрын
ዓለምነህ ዋሴ 🎉
@lyricsmusic254
24 күн бұрын
Alemye nurelen
@yitayishmekonnen1872
9 күн бұрын
ነገር አሳምራለሁ ብለህ አትዳፈር! ለዓለም መዳን የተወለደው ክርስቶስ እንጅ ማይክል አይደለም!!!
@tilahunyimer25
21 күн бұрын
Tupac Shakurenንም አቅርብልን። ግን በደንብ አንብበህ
57:10
ስወለድ ጀምሮ ያላየው አይኔ በራልኝ! መዳኔን ሳውቅ ፈራውኝ #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 599 М.
24:10
Alemneh Wasse | አዋዜ ልዩ!የቀድሞ ፕሬዚደንት ኦባማ የሸዋንዳኝ ኃይሉን "ሰምታ ይሆን'ዴ?"ን ለምን ያዳምጣሉ??
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 589
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
24:58
ዝምታውን ሰበረ!! "ለፖሊስ ሄጄ ጉዳዩን ያሳወቅኩት እራሴ ነኝ...." ተወዳጁ ድምጻዊ አብርሃም በላይነህ በአዲስ አልበም መጣ... | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 174 М.
45:58
🔴ስሜ ማንደፈሮ ነበር! አዝናኝ ቆይታ ከአርቲስት ንዋይ ደበበ ጋር ___ ከኩኩ ጋር ጨዋታ ክፍል -1
Kuku Sebsibe
Рет қаралды 284 М.
41:08
Alemneh Wasse የ911 የአውሮፕላኖች ኦፕሬሽን! | The best story of 911.
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 56 М.
1:51:18
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
19:25
Sheger Fm Makoya ስለ መንግስቱ የተደበቁ ሚስጥሮች መቆያ እሸቴ አሰፋ eshete assefa
እናሸንፋለን ሚዲያ
Рет қаралды 121 М.
1:09:00
ሳፋ ውስጥ አስገብታ እንደፎጣ አሸቻት!| ፎቶና ጨዋታ ከፍልፍሉ ጋር | Photo Ena Chaweta with Comadian Filefelu 2024
Qin Liboch
Рет қаралды 258 М.
52:07
ምንም ቢቸግረዉ ጅብ አይበላም ጠጠር እንደምንም ብለህ ቀበሌ ተቀጠር የኢትዮጵያ ምርጥ#abbaytv#mesenko#azmari#Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 46 М.
34:39
Alemneh Wasse #ታላቁ መርማሪ !
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 15 М.
19:39
የበውቄ አዲሱ ወግ በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ መድረክ! Ethiopia Entertainment#Eger media#Bewektuseyum#America final video
Eger Media እግር ሚዲያ
Рет қаралды 405 М.
1:44:07
Alemneh Wasse የነፃነት ታጋዩ ኤርኔስቶ ``ቼ´´ ጉቬራ!
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 39 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН