Alemneh Wasse - አስናቀች ወርቁ የመድረክ እንቁ! | Asnakech Werku Story By Alemneh Wasse

  Рет қаралды 32,006

Alemneh Wasse 2

Alemneh Wasse 2

2 ай бұрын

አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
ይህንን ይጫኑ
/ @alemnehwasse2

Пікірлер: 83
@ayalewmedhin7534
@ayalewmedhin7534 2 ай бұрын
ዓለምነህ ዋሴ ለጋዜጠኝነት ሞያ የተፈጠርክ አንደበተ ርቱዕ ፈጣሪ ይባርክህ ። በሕይወት እያለች በክራር ዘፈኗም በተለያዩ የትያትር አክተርነቷ ም በወጣትነት ዕድሜዬ የማዉቃታን ድንቅ አርቲስት አስናቀች ወር ቁን ጥሩ አድርገህ አቀረብካት ። ክብር ይገባሀል ። በርታ…..
@piya66
@piya66 2 ай бұрын
የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው❤ እናመሰግናለን አለምነህ አንተ እንኳን በዚህ ዘመን ኖርክልን። በአሁኑ ጊዜ አሰልቼ ሰው ብቻ ነው ያለው እንዳንተ ስኳር የሆነ ሰው ለማግኘት ከባድ ነው።
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 2 ай бұрын
እጅግ ገራሚ ታራክ በታዋቂው አለምነህ ዋሴ ግልጸ፣ ውብ ድንቅ ቅንብር።
@lakomelzaa
@lakomelzaa 2 ай бұрын
ለአለምነህ ያለኝ አንድ አስተያየት የመጽሃፍ ትረካዎችን በዚሁ ቻናልህ ላይ ብታቀርብልን ደስ ይለናል፡ ቻናሉም ይበልጥ ተደማጭ ይሆን ነበር። (አንዳንዶች የሚያቀርቡት የመጽሃፍ ትረካዎች ከአቅራቢው አነባበብ የተነሳ በጣም አሰልቺና በፍጹም ያልቻሉበት ሆኖ አግንቼዋለሁ) ።
@bedilugossaye477
@bedilugossaye477 2 ай бұрын
ዋው አለምነህ ምንድነው ይዘህ የቀረብከው ደጋግሜ ብሰማውም አልሰለች አለኝ አስናቀች ነብስሽን ይማረው አለምነህ እረጅም እድሜ ይስጥህ።
@fifilove2515
@fifilove2515 2 ай бұрын
ወይ ፍቅር!! እደዚ ያበደ ፍቅር ደስ ሲል ብሰማዉ ብሠማዉ አልሠለች አለኝ እናመሰግናለን😘👌💖💖💖💖💖👌💖💖💖 ነፍስ ይማር🙏
@eldanapawlos969
@eldanapawlos969 2 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ይህቺን ቀን መቼም አልረሳትም ። አስናቀችም አልጋዋ ላይ በህመም እንደተኛች በትረካው መገረሟን ነግራናለች።
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 ай бұрын
🧶Wow! Ato Alemneh Wasse! You are a Great Narrator! I've really enjoyed listening to you! God bless you! 🙏
@user-jo5wv3ru3i
@user-jo5wv3ru3i 2 ай бұрын
አስናቀች ወርቁ በጣም ነዉ የምወዳት እርድና እሷ ላይ ቀረ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@tsegayetirfe7348
@tsegayetirfe7348 2 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ታሪክና አተራረክ Thank you Alemneh
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 2 ай бұрын
እውነትም አፈር ይቅልሽ ነፍስ የማርልን ልጅሽንና የልጅ ልጆቾሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@belaygebre
@belaygebre 2 ай бұрын
እቤት ችሎታህ አለምነህ ዋሴ በመመሰጥ ነው ያዳመጥኩህ ተባረክልን
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 2 ай бұрын
አሳምረህላታል አለምነህ ዋሲ እድሜ ይስጥልን
@user-us5wg3io3y
@user-us5wg3io3y 2 ай бұрын
ዜናነህ ድምፅ እና እውቀት ዬሰጠሕ እግዝአብሔር ዬተባረከ ይሑን አሜን
@azebeazebe335
@azebeazebe335 19 күн бұрын
አስናቀች ወርቁ ነብስሽን ይማረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Milliblackcreativities-pi1ms
@Milliblackcreativities-pi1ms 2 ай бұрын
ዓለም ነህ እውነትም ዓለም ነህ
@user-yp6rg4vi6c
@user-yp6rg4vi6c 2 ай бұрын
የሚገርም የህይወት ፍቅር ታሪክ በሚገርምና አስደማሜ አቀራረብ ነው!! ስለአንጋፋዋ አርቲስት መጀመርያና የመጨረሻ ህይወት ይበልጥ እንድናውቃት በሚገርም ሁኔታ በተለያየዩ ታላላቅ መሪዎች በፍቅር መሸነፍ ታሪክ በመጨመር አዋዜ ተርከህልናል አመሰግናለሁ🙏
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Ай бұрын
Thank you Enat ena Hager Lezelam yinoralu egna gin enjia.
@DanielBelete-ts9ct
@DanielBelete-ts9ct 2 ай бұрын
ድጋሚ በመቅረብ ደስ ብሎኛል
@adhamabdulhamid
@adhamabdulhamid 2 ай бұрын
Thanks golden voice ❤❤❤kebrilye wasey sawe
@mendel_12
@mendel_12 2 ай бұрын
የሰው ልጅ ከንቱ ነው እንዲሁ ያልፋል።
@user-ro5zh7xi4y
@user-ro5zh7xi4y 2 ай бұрын
አለምነህ! እርግጠኛ ባልሆንም ይመስለኛል የዛሬ 9 ወይም 10 ዓመት አከባቢ ይህን ቪድዮ (ስለ አንጋፋዋ አስናቀች ወርቁ ማለቴ ነዉ) 59 ደቂቃ ከ31 ሰኮንድ በፈጄ ሁኔታ ሰርተሄዉ ነበር። አሁንም በድጋሜ ስሰማዉ አዲስ ሆነብኝ! እባክህ ከቻልክ በዚያዉ ወቅት ስለሰራሄዉ ስለ ኮላቡፍ" the story of lost girl the biography kolabuf"(ይመስለኛል ርዕሱ ባልሳሳት) አሁንም አስደምጠን እስቲ!
@ruttizeta
@ruttizeta Күн бұрын
aseney enatey selmetewedeshe enem ewedeshalhu entene asetawesekene almenehe e/behere yebarekehe yena merte!!!!!
@KiduAd
@KiduAd 2 ай бұрын
የመጽሐፍ ትረካ ስራልን ዓለምነህ!
@Anjulo959
@Anjulo959 2 ай бұрын
Aleme, this is a heartwarming tale of a tumultuous path and yet positive and good , causing an imense feeling of happiness and pleasure. She's beautiful beyond any imagination, pure class. What a life....RIP 🙏. Your presentation is impeccable, nobody does it, perhaps Lord Byron.👌
@yigeremtube998
@yigeremtube998 2 ай бұрын
Amesginalew yemalakewen tarike asawekegn ❤❤❤
@TifariBekri
@TifariBekri 2 ай бұрын
Enamsegenalen gash alemneh
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 2 ай бұрын
አስናቀች ወርቁ በዚህ ዘመን ነበር መፈጠር የነበረባት አርቲስት❤❤❤❤
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 2 ай бұрын
wow i haven't any word for this . Alem you r a hero. Really perfect journalist .
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 2 ай бұрын
አለምዬ የጋዜጠኛ ውሀ ልክ❤❤❤
@Shimelis-pb8vv
@Shimelis-pb8vv 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሲጋራዉ ግን ...
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 2 ай бұрын
አለምነህ ዋሴ የራስህ ውበት ያለህ በሞተ ነገር ላይ ህይወት የምትዘራ ውብ ድንቅ ተፈጥሮ አለምነህ ዋሴ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ እዴት አርገህ መልስህ በልባችን መለስካት🙏❤️
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 2 ай бұрын
አለምነህ!!!! አንተ ግን ማነህ?? ስለእውነት ልንገርህ አንተ የሚተካህ የለም እወድሀለሁ!!!!
@awekeendalew3911
@awekeendalew3911 2 ай бұрын
አለምዬ👉❤❤❤
@solozew
@solozew 2 ай бұрын
የሬድዮ ስርጭቱ እጀምር ከምሄድበት ቀርቼ ነበር የምክታተለዉ አለምነህን በሙያው የማክብርው ጋዜጠኛ ነዉ። አሰናቀችን ግን ከክራር ውጪ የዚህን ያክል ብዙ ታሪክ እንዳላት ለሀገሯ ለህዝብ ስላጋራህን እናመሰግናለን።
@azebeazebe335
@azebeazebe335 19 күн бұрын
አይ አለም ኑሀሴ ስትችልበት እኮ ይመችህ
@sshalom395
@sshalom395 2 ай бұрын
Almye !!!!❤️
@girmategenuofdictconsult105
@girmategenuofdictconsult105 2 ай бұрын
Amazing Awaze!
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz 2 ай бұрын
ድንቅ ዝግጅት
@henoktefera4941
@henoktefera4941 2 ай бұрын
እንደው በህይወት እያለች ምነው ባየህዋት አሰኘኝ ታሪክዋን ምንም ብሰማው አልጠግብ አልኩ
@zewdeneshamare9782
@zewdeneshamare9782 2 ай бұрын
Adadiy melcam sew rip 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nb3sy6cm2i
@user-nb3sy6cm2i 2 ай бұрын
wowስተርከው አንደኛ ነው
@genetm7576
@genetm7576 2 ай бұрын
ብዚሕ ድምጽ መጸሐፍ ብተርክልን መምረጥም እንደምትችል እርግጥኛ ነኝ፡፡
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 2 ай бұрын
በስመአብ ስንቴ ደጋግሜ ሰሜሁት ዋው አለምነህ ድንቅ አርገህ አቀረብከው በድንቅ ድምጵህ
@seneduderesse3405
@seneduderesse3405 2 ай бұрын
Aleminhi wasse betam ameseginalehu be akerarebhi asnakeci werikw betam tiliki artist nebereci 💔mecem lezelalem yeminor silileli isuam teleyecin negr gin be❤wisti le zelalem tinoraleci.
@wintawinta6619
@wintawinta6619 2 ай бұрын
❤❤❤
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 2 ай бұрын
የኢትዮጵያን ወንዞች ከምንጩ ካልተቆጣጠርን የአባይን ውሃ ማገኝት አንችልም!(ግብፅዊያን)
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 2 ай бұрын
አለምዬ
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 2 ай бұрын
Aye yeswe lej aye mote ,edemé tederarebo simeta .yeha ewntga fekre newe beka.Akerebekewe yansehale Almenhe newasé.
@hasanogodana1624
@hasanogodana1624 2 ай бұрын
Muluken is Lucky!!!
@ermiasyoseph6997
@ermiasyoseph6997 2 ай бұрын
የቺሊ ማእድን አውጭወች ታሪክ ይደገምልን
@alemnehwasse2
@alemnehwasse2 2 ай бұрын
Coming soon!
@ermiasyoseph6997
@ermiasyoseph6997 2 ай бұрын
@@alemnehwasse2 ክብር ይስጥልኝ አለም
@alemnehwasse2
@alemnehwasse2 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/rXWQkGmnf9psrq8si=zH2Tc-FRc93aoxSa
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 ай бұрын
ትልቅ ስተት አለ ኦቴሎ መጀመሪያ መድረክ የሰራችው አስካለ ብርሃኔ ነች ብሔራዊ ቴያትር ማየት ይቻላል ዴዝደሙና ሆና
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 2 ай бұрын
አስደግሞብሽ ይሆናአል
@salimjuhar275
@salimjuhar275 2 ай бұрын
ደህና መጠገኛ መሳርያ አለው ማለት ነው
@adhamabdulhamid
@adhamabdulhamid 2 ай бұрын
Abo keran asezana k kuwet eska bagdade yalewn tarek
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 2 ай бұрын
ዓለም ነህ ዋሴ ለምን ተመልሰህ ወደ ሀገር ተመልሰ በኢትዮጵያ ቴለቪዝን አታገለግል ?ብዙ ነገር መቀየር እንደሚትችል ሙሉ እምነቴ ነዉ
@clight214
@clight214 2 ай бұрын
ገብረ መሥቀል ያወጡብህ ቪዲዮ እውነት ነው???
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 2 ай бұрын
እንቁ ጋዜጠኛ
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 2 ай бұрын
በዚህ እድሜህ ሰለ ዘፈን ስተርክ አታፍርም። እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ።
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 ай бұрын
*Ante Ignorant, sle Ager Bahelawi Zefenoch menager ena memezegeb, Part of History! It tells Story of a Nation/Country like any other Arts! Hatyat yemihonew Zefen, ye Ferenjochu Zefenoch nachew. Erakutachewun eyewetu sle Sex becha yemyankarerut nachew! *Ye Ethiopia yetekeberu Zefenoch gen, Meaningful nachew! Yhen leyeteh ewek! *Menafek kehonk, Pentew Bahelawi Zefenen yemyatelalaw, ye erasun Mezmur teketo yebelete lesheteleh belo eyeshekelebeh new! It is Marketing! Teshewudehal. *Ye Orthodox Mezmur becha new tekekelegna! *Seratun yetebeke ye Christena Song! *Ye Pentew gen Dankira eyecheferachihu new! Yaw "Pasterocheh" Hallucinate yemyadergut, be Nigeria Metet new! Long Live Ethiopian Songs! Bahelawi Zefen forever Zefen!🦁🔥
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ай бұрын
ቁጭ ብለህ አዳምጠህ ይቅር ይበልህ ሳትሰማ መቼም ኮመንት አልፃፋክም😂 ታሪክ ነው ከትዉልድ ትውልድ የሚተላለፋ።
@Anjulo959
@Anjulo959 2 ай бұрын
ዥልጥ መሀይም። እንዳንተ ዓይነቱ ዝቃጭ ትውልድ ተፈጥሮ ነው አገራችን ቁልቁል እየኼደች ያለችው::...ቢገባህ ሰለ ጥበብ ሰለ ባህልሰለ ውበት ሰለ ሰው ልጅ ተፈጥሮ ሰለ ባህሪው ሰለ ምኞቱ ሰለ ተስፋውና ሰለሸንፈቱ ነበር የሚያወራው። አፈር ብላ..ማፈሪያ
@michaelwub4040
@michaelwub4040 26 күн бұрын
ቆይ አንተ ግን ስንት ቆነጃጅት ያለባትን አገር ኢትዮጵያን ጥለህ ነዉ እንዴ Egyptian እና American ቆንጆ ብለህ የምታደንቀዉ? ኧረ ምን ሆነህ ነዉ? የእኛዎቹ ስላልተገላለጡ ነዉን? እንደዛ እንዳይሆን ምን እንደሚደርስባቸዉ መች አጣኸዉና ነዉ??
@gdssghhfff507
@gdssghhfff507 2 ай бұрын
ትረካው ደስ ይላል ። ሆኖም ግን መቸስ ለራሰ ሲቆረሱ አያሳንሱ ሆኖብህ ይሁን ወይስ ረስተኸው ይሁን አላውቅም እንጂ አንድ ጨረፍ አድርገህ ያለፍካት ራሷን ችላ ጥሩ ገጠመኝ መሆን የምትችል አባባሏን ንቀህ ያለፍከው ከላይ በገለጽኩልህ ምክንያት ሳይሆን አይቀርም ። " አንተ ነህ አለምነህ ዎሴ የሚሉህ " ? ብላ ወዲያውን እንዳየችህ ነው የተናገረችው ። ለምን መሰለህ ? በእኔ አረዳድ ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ቢያዩት የሚመሰክሩት አስተያዬት ይመስለኛል ። ድምጽህና መልክህ እንደጠበቀችውና በአዕምሮዎ የሳለችው አንድ ስላልሆነባት ነው የሚል ዕምነት አለኝ ። እንደ ነጎድጓድ የሚያፍገመግመው ድምጽህና መልክህ ስላልተመሳሰሉላት እንጂ ፤ ከቻልክ ትችላለህም ብዬ እገምታለሁ ዶክመንት ከሆነው ፋይል አውጥተህ በምስልም ሆነ በድምፅ በትረካው መሀል ብታስገባው ኖሮ ለቀባሪው አረዱት ባይሆንብኝ ምንኛ መልካም ይሆን ነበር ?
@senaysenayet775
@senaysenayet775 2 ай бұрын
ምንድነህ?መልክህና ድምፅህ ስላልተመሳሰለባት ያልከው የግል ጠብ ካለብህም እራስህን ዝቅ የሚያደርግ ንግግር ነው የፃፍከው ለማንኛውም አለምነህ ዋሴ ሁሉም ተስማምቶ የሚያጨበጭብለትድንቅ ጋዜጠኛ ነው እኛ ካቀረበልን ታሪክ ነው ጉዳያችን
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ኮመንት ለድምፅና ለመልኩ😂 እሬዲዮ ላይ ስሰሚሰራ እረጅም አመት ሰው ስለማያውቀዉ ነው ሌላ ነገር የለም እሱም ብዙ ጊዜ ተናግሮዋል ሰዎች ሲያዩኝ ይገረማሉ ብሎ ኢንተርቢ ሰቶዋል አስናቀችም አንተ አለም ነዋሴ ነህ ያለችው ከዚህ በፊት አይታኝ አታውቅም ወይም ግምቱዋ ሌላ ይሆናል አለ ምድነው መቀባጠር ቃል መሰንጠቅ
@mogesyonastessema4987
@mogesyonastessema4987 2 ай бұрын
ሀገር ታምሶ አንተ አርቲ ቡርቲ እንደ ቆሎ ሸቅል!
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 2 ай бұрын
አገር ከታመስ አንተ እዚህ ምን ትስራለው
@mogesyonastessema4987
@mogesyonastessema4987 2 ай бұрын
@@elsaassefa9811 እንዳንቺ ያለ አቃጣሪ ለመታዘብ
@fuadali1495
@fuadali1495 2 ай бұрын
@mogessyonastessema ኢትዮጵያ የምትባል ምድር ሁሌም በማህበራዊ በኢኮኖሚያዊ እና በፖለቲካው ቀውስ እንደታመሰች ነው! ከወትሮው የተለየ ምንም አዲስ ነገር የለም ሁሌም አስከፊ ድህነት: ስራአጥነት: የእርስ በርስ ጦርነት: ጥላቻ ወዘት… የነገሰባት አገር ናት ላንተ ምኑ ነው አዲስ የሆነብህ???
@mogesyonastessema4987
@mogesyonastessema4987 2 ай бұрын
@@fuadali1495 ለኔ ሁል ግዜ አዲሰ የሚሆነብኝ ነገር ያንተና መሰሎችህ እያወቃቹ ማጥፋት።
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 ай бұрын
Life goes on! Antem yehen gize be madbeteh eyedenesk new tedebkeh! 😂😅
Alemneh Wasse : ሚስጥሩ ያልታወቀው የሴቶች ገዳይ!
58:05
Alemneh Wasse - ትዝታ የጋረደው መንገድ comoros
52:55
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 15 М.
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 52 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 9 МЛН
Alemneh Wasse - የተስፋ መሲህ | Obama Story By Alemneh Wasse
30:32
Alemneh Wasse : ተጋፋጩ! | Saddam hussein's Story by Alemneh wasse
1:00:35
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН