Alemneh Wasse አዋዜ ልዩ

  Рет қаралды 23,782

Alemneh Wasse 2

Alemneh Wasse 2

Күн бұрын

Пікірлер: 97
@fatima-jk3mh
@fatima-jk3mh 15 сағат бұрын
ወይ አላህዩ ቅጣት እጂግ አሳማሜ ነዉ በዳይዉችን ቅጣልን ያረቢ
@ayahelushtekele8948
@ayahelushtekele8948 5 сағат бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ 😢😂ለንሰሀ ሞት አብቃን ማረን እግዚአብሔር ሆይ
@rahmaabdurahman2539
@rahmaabdurahman2539 16 сағат бұрын
በጋዛ ህዝብ ላይ ሰደድ እሳት ሲለቅ የሚውለው ማን አለብኝ መንግስታቸው ያጥፋላቸው🤔ኢላሂ 🤲የአረመኔዎችን ውድቀት አፍጥንልን🤲🤲
@hauhau2873
@hauhau2873 15 сағат бұрын
አሚን
@Sad-s5l
@Sad-s5l 13 сағат бұрын
አሚን
@HelenNewze-e6d
@HelenNewze-e6d 2 сағат бұрын
አሜሪካን ከሚቃጠላ ብስብስ እስላም ምቀኛ ተቃጠሉ አሜሪክ የሁሉም ህዝብ መመገብያ ናት እስላም ግን ለራስህ ሆድ ብቻ ነው የምታስበው እንጸልያለን ለአሜሪካ
@JEMALKEYLA-d5x
@JEMALKEYLA-d5x Сағат бұрын
ፈጣሪ ልያጠፋክ ከፈለገ ኩንፈየኩን ነዉ ለማነኛውም አሜሪካንን የምታመልኩ የሆናቹ አሜሪካ ኢቺ ነች በእሳትና በንፋስ የምትጠፉ ከንቱ ሀገር
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 6 сағат бұрын
አሜሪካን የምታመልኩ የሀገራችን ጽንፈኞች ስሙ ይህንን ዜና: ድሀውን ህዝብ ሰላም እየነሳችሁ እናንተ በሰላም ልትኖሩ
@GutagoFonte
@GutagoFonte 15 сағат бұрын
በሰው ልጆች ላይ በተለይም በጋዛ ህጻናትና ሴቶች እየሰሩት ያለው ግፍ ውጤት ነው መፍትሄው ከግፋቸው መራቅ ነው።
@zinashgezaw5324
@zinashgezaw5324 8 сағат бұрын
Ayibalm...
@solomongobana5107
@solomongobana5107 16 сағат бұрын
ለሰው ልጆች እግዚአብሔር የምህረት እጁን ይዘርገልን ማለት ነው አቅም እኛ የለንም።!!!
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 12 сағат бұрын
ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት እየተጋቡ ፈጣሪ ገና ከምድረገፅ ያጠፋቸዋል
@blenfekadu8096
@blenfekadu8096 14 сағат бұрын
በደመና አዎ ይገለጣል በሚያስደንቅ ፍቅር ይወጣል ፤ ልጆቹን ፍለጋ ይመጣል። ተብሎ ተፅፏልና ፤ ጌታ ሆይ ና ጌታችን ቶሎ ቶሎ ና ፤ አሜን ቶሎ ና ፤ ሀይሌ ከኔ ሳይርቅ ጉልበቴ ሳይላላ እንድታሳርፈኝ ከአለም መከራ እንዲሁም ከፂዮን ተራራ።
@jamalaley4730
@jamalaley4730 16 сағат бұрын
ያአለምነህ ወሴ ሁለተኛዋ አምላክ አሜሪካ 😂😂😂😂😂
@abduHedir
@abduHedir 9 сағат бұрын
አላህዬ ቅጣትን ጨምርላቸው አለም በሯን ዘግታ የጋዛ ህፃናት በፈንጅ ሲያልቁ ዝም ብለው አንድ አመት ሞላ ከጥፋታቸው አልተቆጠቡም ከጋዛ እጃቸውን እስካላነሱ ቅጣትን ጨምርላቸው ያረብ አሚንንንንንንንን
@User-rh8di
@User-rh8di 15 сағат бұрын
የሚሰማው ሁሉ እንዴት ያስፈራል ፈጣሪ ይታረቀን 😭😭😭
@ahmedinribato2632
@ahmedinribato2632 15 сағат бұрын
ያ አላህ አንተን እስኪያስታውሱ እና ጋዛ ላይ የሚፈፅሙትን ግፍ እስኪረዱ የእሳቱን በላ አቆይባቸው!
@rtfdift143
@rtfdift143 14 сағат бұрын
የሚገርም ነው የዘመን መጨረሻ አሜሪካን የሚዋጋ ተፈጥሮ ብቻ ነው
@rahmaabdurahman2539
@rahmaabdurahman2539 15 сағат бұрын
45ሽ የጋዛን ንፁሀን በጋራ ጨፍጭፈው የ🇮🇱ወራሪዎን እስረኞች ካለቀቃችሁ መካከለኛው ምስራቅን ግሀነም አደርጋታለሁ ብሎ የፎከረው መንግስታቸው ግሐነምን ሀገሩ ላይ ተለኩሶ አገኘው ሱብሐነክ 🤔❤
@zufankassa9650
@zufankassa9650 Сағат бұрын
Aymselish ehite mengisit botawun silefelegew new Elon Mosk botawun yfeligewal
@እየሱስያድናል-ኸ2አ
@እየሱስያድናል-ኸ2አ 14 сағат бұрын
የአገሬ ህዝብ እንዴት በጥላቻ ተይዟል ጌታ ሆይ እራሴን የማይበትን ማስተዋል ስጠኝ 😢ይቅር ብለን
@AlphaOmega173
@AlphaOmega173 Сағат бұрын
ማነው እንደኔ አዋዜ መብላት ደስ የሚለው
@Semira-o1d
@Semira-o1d 14 сағат бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውውውውው የእጅዋንንንንንንንንንንንንተግኝ የሙስሊም ግፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@jamalaley4730
@jamalaley4730 16 сағат бұрын
እንዴት ደስ ይላል
@abdllog1723
@abdllog1723 14 сағат бұрын
ከአለም ያለው የሰው ልጆች ክፉ መመኘት ጥሩ ባይሆንም በአሜርካ ላይ የሚደርሰ ማንኛውም ችግር ግን ያሳደሰተኛል ምክንያት አሜርካ እያለች አለም ሰላም የለውምና።
@sarajungo6499
@sarajungo6499 17 сағат бұрын
ጥሩ ዘገባ ነው አለም ላይ ምን እየተካሄደ እንዳለ እውነተኛ መረጃ የምትሰጠኝ አለምነህ ተባረክ።
@mededmuhammed3301
@mededmuhammed3301 15 сағат бұрын
ይቺ እጅግ በጣም ሚጢጥዬ ቅጣት ነች ገና ነው ዋናው ቅጣት አልመጣም በጋዛ ላይ ለሰሩት የዘር ማጥፋት ምነው ባልተፈጠርኩ የሚል ቅጣት ይጠብቃቸዋል።
@rahmaabdurahman2539
@rahmaabdurahman2539 14 сағат бұрын
እንሻአሏህ
@toybaali8405
@toybaali8405 16 сағат бұрын
ዛሬ ጮማ ዜና ነው እየሠማሁ ያለሁት ተባረክ
@SultanZenu
@SultanZenu 6 сағат бұрын
يارب يارب يارب يارب ي❤❤❤
@Semira-o1d
@Semira-o1d 14 сағат бұрын
ደሰስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ይላልልልልልልልልልልልልሎሎል
@Abcd-x5w3q
@Abcd-x5w3q 14 сағат бұрын
ትራምኘ ወደ ስልጣን ስመጣ ጋዛን አወድማታሁ ሲል ገና ሳይመጣ አላህ የሱን ሀገር በማንደድ ቀደመዉ
@SelomaSeloma
@SelomaSeloma 15 сағат бұрын
አላህ አይቆጣን 😢
@hahubest5339
@hahubest5339 8 сағат бұрын
ቻይና ዉስጥ ስለተነሳዉ አዲስ ቫይረስ እና ህዝባችን ምን አይነት ጥንቃቄ መዉሰድ ስላለብን ስራልን
@Sad-s5l
@Sad-s5l 13 сағат бұрын
አባግነኖች እራይልና አሜሮካ የፈጣሪ ቁጣ ይርድናቸው እነዚህ አረመኔ
@tewecelalalah68
@tewecelalalah68 14 сағат бұрын
ይበላቸውአቦ
@muhamedYenasew
@muhamedYenasew 16 сағат бұрын
ለስው ልጅ ባልመኝም አሜሪካ ግን በጠፋች
@TeddyAlazar
@TeddyAlazar 12 сағат бұрын
ግብረ ሰዶም ከአሜሪካ ካልጠፋ በእግዚአብሔር በእሳት አለጋ ትገረፋለች እመኑኝ😮
@እየሱስያድናል-ኸ2አ
@እየሱስያድናል-ኸ2አ 14 сағат бұрын
ሰላም ለሰው ልጅ 😢
@astergezawe191
@astergezawe191 14 сағат бұрын
ጌታ እየሱሰ ይቅር በለን ማረን አልታዘዝንም እደፈለጋን መሆናችሁን ይቅር በለን ማረን ጌታዬ ሆይ እየሱሰን ተቀበሉ ይወዳቸዋል ተቀበሉት።
@محمدامام-خ4ت
@محمدامام-خ4ت 17 сағат бұрын
የፍልስጤም እምባነው
@bekelegutema7875
@bekelegutema7875 13 сағат бұрын
God may bless America!
@bayugatu8323
@bayugatu8323 17 сағат бұрын
አልዬ ከልብ አመሰግናለሁ ስለ እሳቱ ብዬ ኮመንት የጻፍኩት 30 ደቂቃ አልሆነውም አንተ የኔ ልዩ ነክ
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 9 сағат бұрын
Gata hoye Ethiopa westem sawe lameyareduna lamegalu tolo belahe males sete Amen
@BONANZ321
@BONANZ321 15 сағат бұрын
ኢትዮጵያውያን ምነው ኃጢያታቭችን በዛ:: በመሬት መንቀጥቀጥ ማለቃችን ነው:: አዲስ አበባ እንደተኛን ሳይጨርሰን አይቀርም;:
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 6 сағат бұрын
ራሳቸውን ማዳን የማይችሉበት ወቅት መጣ
@محفوظنورو
@محفوظنورو 4 сағат бұрын
Mashaallah
@mustefasultan8869
@mustefasultan8869 17 сағат бұрын
ጋዛን ገሀነም አረጋለው ላለው ትራንፕ....ፈጣሪ መልሱን ልኮለታል....ለትዕቢተኛ ያለኔ ማን አለ ለሚል ፈጣሪ መኖሩን ይወቅ።
@toybaali8405
@toybaali8405 16 сағат бұрын
ውነት ነው ጥጋበኞች ከነሡ ሌላ ሀይል ያለ አይመሥላቸውም
@AdemAbdusalam
@AdemAbdusalam 11 сағат бұрын
ሳንታኦን ይብላህ
@seadsalik813
@seadsalik813 16 сағат бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@raheltesfasion
@raheltesfasion 9 сағат бұрын
Nefse Becherke egziyo
@AbubekirMohammed-t7w
@AbubekirMohammed-t7w 15 сағат бұрын
የጋዛ ህፃናት ግፍ ነው፡ እርቦዋቸው ሰሃን ይዘው ለምግብ ሲረባረቡ ማየት ልቡን ከፍቶ ለየ ልብ ይሰብራል፡ ይሄንን ግፍ ለማባባስ ፡ባይደን ለ ኔታኒያሁ ተጨማሪ ቦንብ ጣይ ጀት ፈርሙዋል፡ ስራው መልሶ ይከፍለዋል።
@AdemAbdusalam
@AdemAbdusalam 11 сағат бұрын
ትላት የጋዘን ህፃን በእሣት ሲያቃጥሉ አላህ የለም ብለው ነበር
@anabellahani
@anabellahani 17 сағат бұрын
አረበጌታ ይጠብቀን
@BirhanBirhan-y8o
@BirhanBirhan-y8o 14 сағат бұрын
አሜሪካ ያንሳታል ። ጨቅላው አብይ አህመድ ዝናብ ያዝንብላቸው ለአሜሪካውያን ኪኪኪኪ።
@rtfdift143
@rtfdift143 14 сағат бұрын
እግዚኦ በሉ
@MulugetaAsefa-s6o
@MulugetaAsefa-s6o 14 сағат бұрын
አሜሪካ ያንሳታል መሰሪ ገዳይ በሰው ደም የምትነግድ
@MameNesro-t2t
@MameNesro-t2t 16 сағат бұрын
ሀውቱ የተፋባችሁን እሳት ዛሬም እየነደደ ስላለው አታወራም ዘለህ ሌላ ከምታወራ የናንተን ማን ያውራልህ ግፍ መስራት እንደዚህ ነው ተማርበት መልእክት ነው
@rahmetoreshed2694
@rahmetoreshed2694 3 сағат бұрын
የንጹሃን ደም ግፍ የሚገርምነው ብቻ ሁሉንም ለአላህ ሰጥተነዋል ቦብና የጦር ጀት እየሰጠች የሰው ዘርን የምታስገድል !
@JemalAdem-i6g
@JemalAdem-i6g 15 сағат бұрын
ገና ገና ይች ጢቂቶ ናት አላህን የከዳ ማንም አይቀርለትም።
@NenaBanana-dy3go
@NenaBanana-dy3go 12 сағат бұрын
Ba esraelm lay yamtaw
@حياهبوبا
@حياهبوبا 13 сағат бұрын
ገና ምን አይተህ በደልና ግፍ እድሜው አጭር ነው የፍልስጤም ደም ፈሶ አይቀርም ኢንሻ አላህ
@yohannesabayo3787
@yohannesabayo3787 15 сағат бұрын
O God save your people from the wrath
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 16 сағат бұрын
❤❤❤❤
@IsseyasBrhane
@IsseyasBrhane 17 сағат бұрын
😢 wuha yemiyazenb D.Abiy Ahmed bitseykus 😢
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 16 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢
@gogofa2675
@gogofa2675 14 сағат бұрын
NASHVILLE,TN ከዚህ ያለው ቅዝቃዜ አይጣል ነው
@abejabessashifraw7766
@abejabessashifraw7766 11 сағат бұрын
Ye egzaber kota
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 16 сағат бұрын
ደስ አይልም
@ወለየዎኢስላምሰላም
@ወለየዎኢስላምሰላም 15 сағат бұрын
😂😂አምላክህ ትራፕ ሲፈክርነበር
@BONANZ321
@BONANZ321 15 сағат бұрын
መሬት መንቀጥቀጥን መቋቋም አንችልም:: አዲስ አበባን ጨምሮ ሊያጠፋን እየሞንከረ ነው:: በመሬት መዋጣችን ነው::
@zufankassa9650
@zufankassa9650 Сағат бұрын
The creator yemibal film Los Angles be esat neda sititefa yasayal. Bewunetim anededuwat
@alem5097
@alem5097 5 сағат бұрын
አዬ. መች ሳንታአን. ነች. አገር. ያጋየችው. የልኡል. እግዚአብሄር. እጅ. ነው እንጂ
@HubelAl-UZZA
@HubelAl-UZZA 17 сағат бұрын
ነጮች ስጠፉ አይቼ ስኦል ልግባ
@toybaali8405
@toybaali8405 16 сағат бұрын
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 10 сағат бұрын
ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት እየተጋቡ ሰክረው የፖርን ፊልም እየሰሩባት የእሳት ጎርፍ ያንሰናል
@gman7833
@gman7833 14 сағат бұрын
አዋዜእባክህ ስሙን ሰደዶም ብለህ ጥራው
@BONANZ321
@BONANZ321 15 сағат бұрын
እባካችሁ ምነው ፀሎት ለምን አይታወጅም?? የመሬት መንቀጥቀጥ ሳናውቀው ይደረምሰናል:: አዲስ አበባ በድንገት ያሰጋናል::😅
@abu-hibatube6467
@abu-hibatube6467 13 сағат бұрын
እነሱ በአለም በተለየየ ቦታ በሰሩት እሳት ሲያነዱ ጀሊሉ ደግሞ የአለምን በደል መልስ ሲሰጥ አየህ አለምነህ በደንብ ተመልከት
@AbexPlayShorts
@AbexPlayShorts 5 сағат бұрын
አለምነህ፣ እንደጋዜጠኛ ስለሀገራችን ፖለቲካም ተንፍስ እንጂ?😮😮😮
@BONANZ321
@BONANZ321 15 сағат бұрын
እባክህን ነገ ከነገ ወዲያ የመሬት መንቀጥቀጥ የአዲስ አበባን ሕዝብና ከተማ ሊያጠፋ መጥቷል:: ምን ትላለህ??
@Sima-A
@Sima-A 15 сағат бұрын
በሰው ሰራሽ ዝናብ እንሞክረው እንዴ ? ቆይ እስቲ ካነሱልኝ ልደውል
@hadishsitanabraha2530
@hadishsitanabraha2530 16 сағат бұрын
ኢትዮጵያና ህዝቦችዋ ድፍት ይበሉልሽ አሜሪካ ለዘላለም ኑሪ !!
@toybaali8405
@toybaali8405 16 сағат бұрын
አተና ሰይጣኖ አሜሪካ በእሳቱና በፈጣሪ ቁጣ ጥፉ
@روزامحمد-ح7م
@روزامحمد-ح7م 2 сағат бұрын
Abatu.maran.yekira.balan.amalika
@solomondemelie2063
@solomondemelie2063 11 сағат бұрын
የሌላውን እንዳዳነክ ዘመናት አለፉ ከኢራን ኢራቅ ጦርነት ጀምሮ ምናለ ባለህ የጋዜጠኛነት እውቀትና ልምድ አገራችን ካለችበት የዘረኝነት ቀውስ የምትወጣበትን መንገድ ከአጋሮችህ ጋር ሆነህ ብትሞክር?
@ZewduGMichaelRNWC
@ZewduGMichaelRNWC 16 сағат бұрын
Video traku original bihon tiru new, kezenaw gar tezamaj yehone video tetekem Alemneh, We are fade up of your local street video in every your news
@hjxjdnxnc9403
@hjxjdnxnc9403 16 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 6 сағат бұрын
ውርደት
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር አንተ ጣልቃ ግባ!!!
@danielfeyisajiren4046
@danielfeyisajiren4046 15 сағат бұрын
ኢሳያስ የለም?ማጣፈጫ
@alease7494
@alease7494 14 сағат бұрын
አለም ነህ እንዲህ ኮልኮሌ ሆነህ ትቀር?
@BONANZ321
@BONANZ321 15 сағат бұрын
መሬት መንቀጥቀጥን መቋቋም አንችልም:: አዲስ አበባን ጨምሮ ሊያጠፋን እየሞንከረ ነው:: በመሬት መዋጣችን ነው::
@BONANZ321
@BONANZ321 15 сағат бұрын
እባካችሁ ምነው ፀሎት ለምን አይታወጅም?? የመሬት መንቀጥቀጥ ሳናውቀው ይደረምሰናል:: አዲስ አበባ በድንገት ያሰጋናል::😅
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Alemneh Wasse የ911 የአውሮፕላኖች ኦፕሬሽን!
41:08
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 9 М.
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን እና ባለስልጣኗን ያፋጠጠው የነዳጅ ጉዳይ @ethiopiareporter
22:50
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 3,6 М.
Kadyrov Went Against Putin? / Poland Declares War on Russia
11:17
Trump announced the end date of the war / Emergency plane landing
14:05
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН