Alemneh Wasse የተስፋ መሲህ! | the best story of barack obama by alemneh wasse

  Рет қаралды 12,820

Alemneh Wasse 2

Alemneh Wasse 2

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@hassenlegesse7333
@hassenlegesse7333 4 күн бұрын
ከህፃንነት እስከ ጎልማሳነት የዕድሜ ክልሌ ሳልሰለች በጉጉት ፕሮግራሞቹን የተከታተልኩለት ድንቅ የጋዜጠኞች ቁንጮ ዓለም ነህ ዋሴ እረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልህ!! ፈጣሪ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን!!💚💛❤
@likukebede8440
@likukebede8440 4 күн бұрын
ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ብዙ በማንበብ ያካበትከውን እውቀት ለአድማጮችህ ለዛ ባለው አንደበት ስለምታካፍለን እናመሰግናለን❤❤
@dessalegnwonbarga2144
@dessalegnwonbarga2144 3 күн бұрын
አስደናቂ ትረካ ነው!!!!!
@denekealembo840
@denekealembo840 3 күн бұрын
ወይ አለምዬ እዴት አድርገህነው ምተርከው የኦባማን የሂወት ታሪክ ደጋግሜ ለመስማት ቻልኩኝ አስለቀሰኝ ይገርማል የሰውልጅ የትእደሚደርስ አይታወቅም ነበረ በእፃንነታችን እናቱ ግን በጣም ትልቅ ተጋድሎ አድርጋለች ለማሳደግ 🎉❤ኦባማ ቢሰማው እዬን የእሱን ትረካ በአንተህ ንግግር ይሸልምህ ነበረ ሰወች በማስተርጎም ቢያሰሙት ጥሩነበረ ዎሆ
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 3 күн бұрын
አዋዜ ምርጥ ሚዲያ እናመሰግናለን አለምየ ክበርልን በዚህ አጋጣሚ እንኳን ለ2025 አዲሰ አመት አደርሰህ እንወድህ አለን❤❤
@kidistimogos409
@kidistimogos409 3 күн бұрын
Thanks Happy New Year 🎉
@Tengeda1
@Tengeda1 4 күн бұрын
Thank Alemayehu!
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k 3 күн бұрын
ዛሬ ድንቅ ነበርክ ይልመድብህ አስታወስከኝ የሳዳምን ዘመን የምታቀርበው ዘገባ ልጅም ብሆን ታላቆቼ ተሠብስበው ሲሠሙህ እኔ ቁጭ ብየ ከስራቸው አደምጣለሁ ።
@ZamzamZamzam-n1w
@ZamzamZamzam-n1w 3 күн бұрын
አዋአዜ 🎉ምርጥ ሚዲያአ
@ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
@ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 3 күн бұрын
የተስፋ መሲ ምን አይነት ቃል ነው ዮቱብህ እንዲታይልህ ብለህ ያልተገባ ቃል አትጠቀም
@tagesselarebo8781
@tagesselarebo8781 4 күн бұрын
👍
@KedierYimer
@KedierYimer 3 күн бұрын
አለም ሰላም ላንተ ይብዛ በነገራችን ላይ ለባራክ ኦባማ ክብር የለኝም ምን እንዳስደሰተኝ ታውቃለክ ያንተ የንባብ ብቃት ነው እኔ ደስ ያለኝ
@eliastheb4332
@eliastheb4332 2 күн бұрын
🧐 ሃሰት
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 4 күн бұрын
ምን ማለት ነዉ የተስፋ መሲህ?
@KibamoErsumo
@KibamoErsumo 4 күн бұрын
ምን ማለት ነዉ የተስፍ መሲህ ማለት?
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 3 күн бұрын
መብቱ ነው ምን እርበሸህ ሆ
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 4 күн бұрын
Sega Kuter Bilut Tafia And Ale Yibalal Min Ale Zim Bitil Wodaje Libe
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Alemneh Wasse ለመግደል የማይሞተው ክላሺንኮቭ!
29:49
Anchor Media የሸዋው ታላቅ ድል
19:22
Anchor Media
Рет қаралды 28 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН