Alemneh Wasse የነፃነት ታጋዩ ኤርኔስቶ ``ቼ´´ ጉቬራ!

  Рет қаралды 44,295

Alemneh Wasse 2

Alemneh Wasse 2

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@zerachew
@zerachew Ай бұрын
Good Timing 👌 Enjoying the The story of ቼ narrated by the voice of #አለምነህ_ዋሴ priceless 👌 🙏
@GoitomMekonnen63
@GoitomMekonnen63 28 күн бұрын
ምርጥ ትረካ።እድሜና ጤና ለአለምነህ ዋሴ!!👍🏼
@ABENEZERTEMSGENTUMISO
@ABENEZERTEMSGENTUMISO Ай бұрын
ሁሌም ሰርች አድርጌው ልክ እንደ መዝሙር የምሰማው ትረካ "አንድ ጃጃቲያም ጀልባ ውስጥ"❤ "ተረትተረቶ"❤
@endex777
@endex777 7 күн бұрын
ዓለምነህ እናመሰግናለን ምርጥ ትረካና ታሪክ🙌
@HenokKebede-n6o
@HenokKebede-n6o Ай бұрын
ቼ ዛሬም ነገም ደማቅ ታሪክ የሰራ ወጣትነቱን ለህዝብ የሰዋ ድንቅ የሰው ልጆች ወዳጅ ነው ❤
@kidistsolomon4580
@kidistsolomon4580 Ай бұрын
Thank you Alemneh
@Dagim-l7z
@Dagim-l7z Ай бұрын
ኦ አለምነህ እናመሰግናለን።ቀጣይ የቬትናሙን የነፃነት አባት ሆቺምኒ ስራልን።
@AsnakuDereje
@AsnakuDereje Ай бұрын
ሁሌም እያነባሁ የማዳምጠው ቸ ነብሱ በገነት ትኑር
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb Ай бұрын
ለ4ኛ ጊዜ ክው ብዬ እያዳመጥኩ ነው
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Ай бұрын
አለምነህ እናመሰግናለን🙏
@muletadewos7516
@muletadewos7516 Ай бұрын
ዓለም የጋዜጠኝነት እና የሰውነት ቼ ጉቬራ !!!!!!!!! 🙏 🙏 🙏 ❤ ❤ ❤
@sabsolutions73
@sabsolutions73 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ከነበሩት አማፅያን ከአንድ ሰው ጋር በማያያዝ ሙሉ ትረካውን አዳመጥኩት። ግሩም ነው። Thank you Sir.
@BiniAm-ou8se
@BiniAm-ou8se Ай бұрын
Thank u lord for giving che & fidel for z world.
@GetachewDemissie-p5w
@GetachewDemissie-p5w 29 күн бұрын
አለምነህ አቀራረብህ መልካም ነው። የአውሮፕያውያንን ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ስታሰላ ከመስከረም እስከ ታህሳስ መጨረሻ ያለው ልዩነት ሰባት አመት ሲሆን ከጥር እስከ ነሐሴ ደግሞ ስምንት አመት ነው።
@robat8719
@robat8719 19 күн бұрын
ኢራቅ ኢራን አሜሪካ ታንጋኒካ እትት ሁሌ አገር እንደሌለው
@Dagim-l7z
@Dagim-l7z Ай бұрын
ስለሆቺሚኒ ስራልን።እነዚህ የነፃነት ፋና ወጊዎች እምቢተኞቹ እንዴት አይነት ታምረኞች ናቸው።
@abrhamnegatu8385
@abrhamnegatu8385 Ай бұрын
አለምነህ አናመሰግናለን ቼ አሁንም ጀግና ነው
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb Ай бұрын
ቼ በተጠራበት ሁሉ አለሁ 💪💪💪 ዋንታ ናሜራ ዋዲያ ዋንታ ናሜራ ❤🌎 ቼ ጉቬራ 🌏❤
@Dagim-l7z
@Dagim-l7z Ай бұрын
ዘመነ ካሴ የዘመናችን ሆችሚኒ እና ቼጎቬራ ነው።
@aklilwola3973
@aklilwola3973 Ай бұрын
😂.Che struggled for all human beings not for 1 ethnic group
@aliadem9778
@aliadem9778 Ай бұрын
ቼ ጉቬራ እና አለምነህን አለማድነቅ አይቻለም ,,
@MasuhKiflee
@MasuhKiflee Ай бұрын
Wow that is amazing
@alem5097
@alem5097 Ай бұрын
አለምዬ. አልቅሼ. ደከምኩ ዘመኑን. ሁሉ. ላሰበለት. አላማ. እንደቆመ. ያለፈ. ጀግና
@Arsenal4lifee
@Arsenal4lifee 27 күн бұрын
Alemneh yezarew treka andegna yleyal. Big up man
@geremewfeyissa4637
@geremewfeyissa4637 Ай бұрын
ግሩም ትረካ፣ በአንጋፋ ጋዜጠኛ። የኩባ አብዮትና ቼ ጌቫራ የማይለያዩ ታሪክ ናቸው። ሲዬራ ማዪስትራ፣ ራዲዮ ሬበልዴ፣ ሳንቲያጕ ዴ ኩባ ወዘተ ምህታዊ አብዮታዊ ክስተት።
@MMm-i9r
@MMm-i9r Ай бұрын
ቼ ጉቬራ ጀግንነት ይብቃ ይከተት
@DanielYeshiwas-vo4ff
@DanielYeshiwas-vo4ff Ай бұрын
አለም ኑርልንንንን
@Dagim-l7z
@Dagim-l7z Ай бұрын
ይሄ ታሪክ ያስለቅሳል።እና ቼ ሀውልት ኩባ ላይ አልቆመለትም።
@TibaTesfaye
@TibaTesfaye Ай бұрын
ቼ ❤❤❤
@kbromnegasi962
@kbromnegasi962 Ай бұрын
It’s a message for the current situation for Zemene Kase
@christson1948
@christson1948 Ай бұрын
ቼ በለው ኧረ ቼ በለው ፋኖ ተሰማራ እንደ ሆችሚኒ እንደ ቼ ጉቬራ
@anthenehBerhanie
@anthenehBerhanie 27 күн бұрын
አለሜ እንዴት ከርመሀል? እኔ ዛሬ ሳደንቅህ ሙያዬን ተገን አድርጌ ነዉ።አመልህ የሆነዉን ግነት እና መሳጭ ትረካ አማሎኝ አይደለም።ይልቁንም ፣ትረካህ አመክንዮን ድጋፉ ያደረገ እና በአናቱ ከፖለቲካ ሳይንስ (አለማቀፍ ግንኙነት) ሀቅ መሠረት አድርጎ የጣቀሰ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።በጥቅሉ አማላይ ትረካ ብቻ ሳይሆን፣ ዋና ገጸባህሪዉ ማለትም ቼ ጎቪራ ላይ ያተኮረ (በፖለቲካ ሳይንስ ዘርፍ Individual Analysis--ግለሠባዊ ትንተና) መሠረት አድርጎ የቀዝቃዛዉን ጦርነት የአለማቀፍ እኩላዊ የሀይል ክፍፍል: The bipolar international structure)ማስቀመጥ የቻለ ነዉ።በጥቅሉ ቢጠቀስ እንኳ ተጓድሏል የሚባል አይደለም።በርታ።
@deisogondamo3726
@deisogondamo3726 23 күн бұрын
my hero che 💪💪💪
@nardosmengste9636
@nardosmengste9636 Ай бұрын
Fano Tesemara ende Ho Chi Mini ende Che Guevara!!!! 💪💪💪
@ephtube7723
@ephtube7723 Ай бұрын
ዋዉ አርፍ ታሪክ ነው የሰማሁት።ነገር ግን የሚታሽከረክርበት መንገድ ላይ የዜብራ እጥረት ኣለበት ሰዎች ዝምብለው መንገድ ስሻገሩ እያየሁ ነበር
@abdullahirazak8771
@abdullahirazak8771 Ай бұрын
Ernesto ❤
@civilengineeringsoftware5798
@civilengineeringsoftware5798 Ай бұрын
የዛኔ የቼ ዘመን እና የአሁኑ ፋኖ ዘመን ተመሳሰለብኝ አለምነህ ዙሪያ ጥምጥምም ቢሆን ፋኖን አብስርሀል እናመሰግናለን
@FanoZemene
@FanoZemene Ай бұрын
አንተ ሰውየ እኔ ልናገር የነበረውን ቀደምከኝ ከይሲ
@kante5318
@kante5318 Ай бұрын
😂
@gedionyo
@gedionyo Ай бұрын
fano set defariew shiftaw bemen amesalu nw cheguvera nw metelew 🤣
@FanoZemene
@FanoZemene Ай бұрын
@@gedionyo አይ ጋላ
@yassinaman5716
@yassinaman5716 Ай бұрын
🤣🤣🤣
@mamebedada4032
@mamebedada4032 Ай бұрын
I wish more than one like 👍. Thank you Alem🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@tofikabrar8882
@tofikabrar8882 15 күн бұрын
ስለነፃነት ምን ታውቃላችሁ ድንዙዝ ስለፍልስጤም አታወራም ትገርመኛለህ
@hannaassefa289
@hannaassefa289 Ай бұрын
Alemeneh chkovra Zemen kasna Enide Amara fano new tariku yemineselegn
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 17 күн бұрын
ሐገር ልትጠፋ ነዉ ሰለሐገርሕ ብታወራ አይሻልህም ????? ድል ለፋኖ 💚💛❤
@asternegassi7712
@asternegassi7712 Ай бұрын
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Ай бұрын
እድሜ ልክህን ስለሌላ ሀገር ጀግኖች ከምታወራ ስለራስህ ሀገር ተአምር ሰሪ ክስተት የሆኑ መሪዎች ለህሊናህ ታምነህ ለምን አታወራም?! ምንም ተስፋ የሚሰጥ ጀግንነት ሀገራችን ውስጥ የለም?! Like and subscribe እንዳታጣ ነው? ትውልዱን ግራ ከመጋባትና እንዲድንና ሕይወቱን በስራ ለመለወጥ እንዲተጋ የማድረግ የሙያ ግዴታ አለብህ!
@yonasefrem7717
@yonasefrem7717 Ай бұрын
❤😊
@ashenafikidane1412
@ashenafikidane1412 Ай бұрын
አለም በጣም አመሰግናለው ..!!! አተራረክህ እና ታሪኩን ብሰማው ብሰማው መጥገብ አልቻልኩም እናም አታጥፋው እባክህ...!!🙏🙏🙏
@lyricsmusic254
@lyricsmusic254 Ай бұрын
Yasaznal mechersaw
@alem5097
@alem5097 Ай бұрын
አለም. ያሜሪካ. የወዛደር. ሰራዬን. ሳላሰበው. ሰራሁት. አቤትተራራውን. ሰታሰወጣኝ. ቁልቁለቱን. ሰታወርደኝ. በተኩስ መሀል ሰታሳልፈኝ. ብቻ. ምን አለፋህ. ነን እሰከእልፈቱ. ሳልለየው. ትረፊ. ብሎኝ. ተርፌ. ከሄድኩበት ተመለስኩ. እድሜና. ጤና. ይሰጥህ. ያገር. ቅርስ. ነህ
@tesfayaraya7219
@tesfayaraya7219 Ай бұрын
Gegen nwo
@sbekele4200
@sbekele4200 27 күн бұрын
የእግዚአብሔር ቁጣ ነው።
@FLYZ007
@FLYZ007 Ай бұрын
ዓለም, የ ኩባዋ ሀቫና ከ አሜሪካዋ ፍላደልፊያ ሳይሆን ከአሜሪካዋ ፍሎርዳ: ኪ ዌስት ከ ምትባለው ደቡባዊ ጫፍ 110 ማይል ወይንም 177.028 ኪሎ ሜትር ያህል ትርቃለች: በ ተለምዶ ግን 90 ማይል አና ከዛ ትንሽ ከፍ ብሎ ነው ይባላል... በ እርግጥ ከ ኪ ዌስት ሳንታ ክሩዝ ኩባ 97.1 ማይል ወይንም 156.267 ኪሎ ሜትር ያህል ይርቃል:: አንደዚህ አይነት ተረኮችን ማዳመጥ ይመቸኛል:: ስለ ጊዜህ በጣም አመሰግናለሁ ::
@dawitkifle8602
@dawitkifle8602 Ай бұрын
sile merabewian tirunet ataweraa
@dawitkifle8602
@dawitkifle8602 Ай бұрын
cheguu lene baregat
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Ай бұрын
የተደገመ ነዋ
@dawitkifle8602
@dawitkifle8602 Ай бұрын
egnam 1983 nefs wetan belen fentezia chobe teregeten neber
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ Ай бұрын
እንዴት ነው ነገሩ የአልቫሬስን ቀጣይ ክፍል አትነግረንምንዴ?
@harrieelias5756
@harrieelias5756 29 күн бұрын
Viva Fanno
@BrktiG
@BrktiG Ай бұрын
Siwedih
@nubaTigilu
@nubaTigilu Ай бұрын
ታርኩ አስለቀሰኝ ❤😊
@NigussieYetagesu
@NigussieYetagesu Ай бұрын
Awo yaslekesal kuchit egna layi yemideregewen ye gife chenet senses!
@yonathan2895
@yonathan2895 Ай бұрын
የዛሬ ስንት ዓመት የሰማነው የድምፅ ጥራት የሌለውን program እንደ አድስ ማቅረብህ ለምን ይሆን
@በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ
@በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ Ай бұрын
አይ አለምነህ ዋሴ እባይን እኮ አሰጨረስከንን
@dawitkifle8602
@dawitkifle8602 Ай бұрын
jegenaa hulem yifeqeral
@dawitkifle8602
@dawitkifle8602 Ай бұрын
sile soria merabewian telalaki nestawchim atawera
@JewadMohamed-g9q
@JewadMohamed-g9q Ай бұрын
ጎበዝ ነበርክ ምን ዋጋ አለው
@dawitkifle8602
@dawitkifle8602 Ай бұрын
chegu ke keresto behualaa lesew liji ntsanet yemot
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 Ай бұрын
Florida ነው።
@dawitkifle8602
@dawitkifle8602 Ай бұрын
habet binoregni che meqher lay yrgena medaliya alebesew neber
@fekadugebreyohannes3672
@fekadugebreyohannes3672 Ай бұрын
Florida not Philadelphia my dear 🙏
@getachewwolie2816
@getachewwolie2816 Ай бұрын
No from Philadelphia, 90 miles from Florida
@dawitkifle8602
@dawitkifle8602 Ай бұрын
yawem lemayawqachew sewochi
@YosefwarkuAsrat
@YosefwarkuAsrat Ай бұрын
ምነው ዛሬ ደግሞ ነገር ይመር ብለህ ተቺዎቹ ብለህ ስብሃትን አንተ ምንድ ነው የምትለው
@Henrik.d
@Henrik.d Ай бұрын
እረ ኩባ ከ ፊላደልፊያ አይደለም ከ ፍሎሪዳ 90 ማይል አይደለም አርታኢዎች እና proof ready ሚሰሩ ወጣት ፕሮፊሽናል ሙያተኞች ያስፈልጉሀል
@አርሰናል-ፀ7ጐ
@አርሰናል-ፀ7ጐ Ай бұрын
አዋዜ አትብላ ምን አለ ንስአ ገብተ ሞትን ብታሳምር
@GetanehWube
@GetanehWube Ай бұрын
እንደጓደኛህ ኢሳያስ ልጥራህ ፦ አለም ትችላለህ!!!!!
@RrFf-ck4io
@RrFf-ck4io Ай бұрын
ምንም ፍትሀዊ ያልሆንክ ጭፍን ጋዜጠኛ ስምህን ያገነነችው ያቺ የኢራቅ ዘገባህ ብቻ እደሆነች ይታወቃል ለተስፋፊ አይሁዶች ልጆችህን አሰልፈህ ህፃናት እና ሴት እዲገሉ ከማረግህም በላይ እዚ ሚዲያ ላይ ደሞ ያንተ ሰብዓዊነት የጎፈለው ወገንተኝነትህን እና ቀፎነትህን ማሳያ ነው
@GashawGe
@GashawGe Ай бұрын
Ok የ ኢትዮጵያውያ ዜና አለማቅረብ መብትህ ነው:: ምንም selfish ብትሆንም:: ምክንያቱም መንግስትን ስለምትፈራ:: እስራኤል እኮ መመለስ ትችላለህ:: ወይም አዳዲስ ያልተሰሙ ነገሮችን አቅርብ:: ዝምብለህ Russia ምናምን እያልክ አታላዝንብን:: እስቲ ተመልካችህን እየው:: ወይም ከ KZbin ውጣ::
@kaleb-tx1kn
@kaleb-tx1kn Ай бұрын
ፈርቶ ሳይሆን ሆዱን ስለሞሉለት ነው!!!
AFARTANKII (40) QISO OO UGU SAAMEYNTA BADNAA_2022 iyo 2023_ SHEIKH MUSTAFA.
3:26:03
IFTIN BROTHERS STUDIO
Рет қаралды 2,6 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН