Alemneh Wasse - 33ቱ ተአምራዊ ተራፊዎች! | The Incredible Story Of 33 Chilean Miners story by alemneh wasse

  Рет қаралды 25,961

Alemneh Wasse 2

Alemneh Wasse 2

3 ай бұрын

አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
ይህንን ይጫኑ
/ @alemnehwasse2

Пікірлер: 59
@kusemmenu4193
@kusemmenu4193 3 ай бұрын
አንተ ባትሆን ከማን አንደበት ይህን መሳጭ ታሪክ እሰማ ነበር አላህ ይጠብቅህ
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 3 ай бұрын
አለምነህ የተከሰተው ሁኔታ በአገላለጽህ እጥፍ ስሜት ይሰጣል። ድምጽህና ቅንብርህ የሞተው ታሪክ ሕይወት ሰጠው። ፍጻሜህ ይመር።
@OptimisticShades-os1yz
@OptimisticShades-os1yz 3 ай бұрын
ምን አይነት ተአምር ነው አቤት የእ/ር ድንቅ ተአምር እናመሰግናለን አለምነህ
@wubalemchelkeba6165
@wubalemchelkeba6165 3 ай бұрын
አለምዬ ይህንን የቺሊያውያን ጀብድ በአስገምጋሚው ድምፁ ባይተርከውና በምትኩ ሌላ ሰው ቤተርከው ኖሮ ብዬ አስብኩና ማሰቤ እራሱ አስጠላኝ ተባረክልን
@ermiasyoseph6997
@ermiasyoseph6997 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ አለም ላንተ ያለኝ ክብር የተለየ ነው እድሜ ይስጥልኝ
@minilik3iscoming
@minilik3iscoming 3 ай бұрын
አለሜ ዕድሜ የማይገድብህ ቃላት የማይነጥፉብህ እንደ አንበሳ የሚያገሳ የሚገርም ልሳን ያለህ ለሙያህ የኖርክ ዘመን የማይሽርህ የኔም የአድናቂዎችህንም ልብ የምትነዛ የማትከስር ነጋዴ ነህ
@user-fq3ti7fm9t
@user-fq3ti7fm9t Ай бұрын
ደግመህ ተወለድ አለምነህ
@solomonbekele4199
@solomonbekele4199 3 ай бұрын
ሰላም አለም ይህን ድንቅ ነገር መተረኮህ በጣም ደስ ይላል።9/11ም ይተረክ በዛን ሰዓት ልጆች የነበርነውም እንወቀው።ተባረክ
@nigussutefa
@nigussutefa 2 ай бұрын
አለምህ ምርጥ ነገር አሠማሀን አመሠግናለው
@abuoumer1155
@abuoumer1155 3 ай бұрын
እናመሰግንሀለን አንተም የሳዳም ን የኩዌት ጦርነት አሥታወሥከኝ ገራሚ ነውና አጣፍጠኸው ነው ያን ዘመን ያስታወሰኝ በርታልን
@RametoNaser-rt4kl
@RametoNaser-rt4kl 2 ай бұрын
አለም ስለሁሉም ነገር አላህ ያግዝህ
@user-bk7zz8ou1r
@user-bk7zz8ou1r 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ጋሽ አለምህ❤
@user-dl8sv4sp6n
@user-dl8sv4sp6n 2 ай бұрын
በዚ የትረካ ችሎታህ እንዴት ደስ እንደሚለኝ
@arebowoyessa2352
@arebowoyessa2352 3 ай бұрын
Alwmneh this is one of the greatest survival human history news I lessened with joyful hot tear till the end of your reporting you are fantastic Alwmwneh
@captainayub6482
@captainayub6482 2 ай бұрын
ተመስገን ሉሲፈር አፈረ ያመነ የተማመነ ዳነ :: 🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️
@fikaduabera9725
@fikaduabera9725 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነክ...... ዓለምነህ ዋሴ .....ጎበዝ ነህ... ልጅም ሆነን አንተን አባቶቻችን ሲያዳምጡ የአንተን ትንተኔ እና ዘገባ አደግን ሰማን ....አመሰግንካለዉ ......አዋቂ ነህ...
@user-uj7pg1qj5y
@user-uj7pg1qj5y 3 ай бұрын
❤ በረታ
@YM-yo7jf
@YM-yo7jf 3 ай бұрын
You deserve thanks for your commitment to bringing the public such vital information. We're proud of you.
@eastafrica5078
@eastafrica5078 3 ай бұрын
አንተ ብቻ ተርክ እኮ አለምነህ 😍🙏🔥
@ermiasyoseph6997
@ermiasyoseph6997 3 ай бұрын
አለም በነካ እጅህ አልቫሬንጋን ታሪክ ይቅረብልን
@alemnehwasse2
@alemnehwasse2 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/Zp-npKqel7KljpYsi=mOFiqurAyj_nFrqk
@danbole1233
@danbole1233 3 ай бұрын
አለምነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው። እድሜ ይስጥህ ።ጤና ይስጥህ። ሁሌም ድንቅ ስራ ነው እምታቀርበው። እናመሰግናለን።
@fasilsetaregachw5308
@fasilsetaregachw5308 3 ай бұрын
አለም አንደኛ ስንወድህ
@user-mq8dz7rd8o
@user-mq8dz7rd8o 3 ай бұрын
የኛ ኢቲዮጲያኖችስ የቦረና ማአድን አውጭዎች እምን ደረሱ
@eyuelsintayehu8014
@eyuelsintayehu8014 3 ай бұрын
ወንድም ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ነው ያለነው😢😢😢😢😢
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 3 ай бұрын
ጸሎት ብቻ
@seela4555
@seela4555 3 ай бұрын
ተመስጌን አምሌኬ❣️💖🙏🤲😭
@user-kj8ps3qf2j
@user-kj8ps3qf2j 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር አምላክ ማዳን
@PIPAWs
@PIPAWs 3 ай бұрын
Even ብታንኮራፋ ልቤን ጥዬ አንተን አለመስማት አልችልም! ሺ አመት ኑርልን‼
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
የእስራኤልን, የኢራንን, ሌሎችም የጦርነት ዜና ዘገባ ከአንተ ብቻ ነው መስማት የምፈልገው:: አንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ኑርልን🙏🏾♥️እንደፊልም እያዩ ብቻ መገረም ነው:: ድንቅ ችሎታ!!!!!!!
@ahmedabduslam
@ahmedabduslam 3 ай бұрын
ኢራን ስታጠቃ እንኳን መዘገብ መስማትም አይወድም 😂 ኢራን ❤
@user-ed5tz7lq9d
@user-ed5tz7lq9d 2 ай бұрын
የሀገርህን ጦርነትስ ከብልፅግና ነዎ😅
@demerekesto9693
@demerekesto9693 2 ай бұрын
I don't say any thing but god blesses you.
@DaguDagu-bw6xy
@DaguDagu-bw6xy 3 ай бұрын
Alem ed mana xan yes xe really
@DaguDagu-bw6xy
@DaguDagu-bw6xy 3 ай бұрын
Alem ede mana xan yesx really
@ShalevKinde
@ShalevKinde 3 ай бұрын
የእስራኤል አምላክ የተባረከ ይሁን 😢🙏
@alemayehugirma8030
@alemayehugirma8030 3 ай бұрын
አለም ጥያቄዬን አከበርክ አመሰግናለሁ
@abel930
@abel930 3 ай бұрын
አለምዬ ስወድክ please please don’t give up report in what’s going on in the middle East because of some people they don’t like you or what you say, but remember that most people love you the legend አለምነህ ዋሴ ደረጀ ሀይሌ ዬናስ ከበደ ❤❤❤
@tesfayesebsebe2932
@tesfayesebsebe2932 3 ай бұрын
ይህን እየሰማሁ ደቡብ ወሎ ስለደረሰው አደጋና የመንግሥት ምላሽ ሳስብ በሀገሬ አዝናለሁ።
@Truth-vc8yy
@Truth-vc8yy 3 ай бұрын
@seela4555
@seela4555 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-gt1cb4sg5p
@user-gt1cb4sg5p 3 ай бұрын
የኢትዮ ማዕድን አውጭዎች እንዴት ሆኑ ????
@asfawwot8960
@asfawwot8960 3 ай бұрын
Documentary translated. Better you report eat Africa,Middle East &world politics.tks
@BuzuneTeshome
@BuzuneTeshome 3 ай бұрын
አተ ሰው በጣም ሱስ እደሆክኝ ታውቃለክ
@user-de2lu6jz8i
@user-de2lu6jz8i 3 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን መአድን አውጭወቹስ እንዴት ሆኑ? ጠይቅና ዘግብልን?
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 3 ай бұрын
ጸሎት ብቻ ነው የተደረገላቸው
@user-cg8me7cg9u
@user-cg8me7cg9u 3 ай бұрын
አለሜ ጠፋህ እስራኤል ምን አለች
@eyuelsintayehu8014
@eyuelsintayehu8014 3 ай бұрын
አልምንህ😂😂😂😂 ቤናሜን ኔታናዮ መሰላቹ እንዴ
@user-cg8me7cg9u
@user-cg8me7cg9u 3 ай бұрын
ዝበል አለሜ የኔታኒያሁ የአጎት ልጅ እንጅ ኔታኒያሁ እንዳልሆነ እንዴት ይጠፋኛል???ይልቅ እስራኤል እያዘናጋች እንጅ ተጠፍጥፋ ዝም እንደማትል እርግጠኛ ነኝ
@ROBELMILKIAS
@ROBELMILKIAS 3 ай бұрын
alem tileyaleh ke hitsaninete jemiro be redio isema neber iskahun yalwerede bikat rejim idme 10qu
@kayo3409
@kayo3409 3 ай бұрын
Waw Alemnih Ante bicha terkew
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
እውነትም የቺሊ ማእድን አውጭዎች ታሪክ? በሌላ ሰው ቢተረክ? እንደዚህ ዩቱቡን በቲቪ ኮኔክት አድርጌ እንደ ፊልም በእሁድ የእረፍት ቀኔ እከታተለው ነበር? አይመስለኝም:: የማርታም ታሪክ ገርሞኛልም አስቆኛልም:: አለምነህ🙏🏾♥️👍
@najimeytofik7039
@najimeytofik7039 3 ай бұрын
Abo saddem hussian akerbilen enda baka
@alefmedia1537
@alefmedia1537 3 ай бұрын
ጣፍጠሕ የተፈጠርክ ሰውዬ ይሔን በወቅቱ ተከታትየው ነበር እንዲ ግን አይጣፍጥም ነበር ስለጅብ እና አንበሳ ጥል ድገምልን
@ahmedabduslam
@ahmedabduslam 3 ай бұрын
ስለ ኢራን ጥቃት አታወራም እንዴ 😂 አንዴ ብቻ ዘግበህ ጠፋህ Shem on you እኛ ደግሞ ደስ ብሎን እየፈነጠዝን ነው 💪
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 3 ай бұрын
Kanehen sematahe germane setawe yelale
@tateyos
@tateyos 3 ай бұрын
ሁሌ ትናፈቃለህ
@betremussiegetinet
@betremussiegetinet 3 ай бұрын
አለምነህ...15 ሆነው ከሊቢያ ወደ ማልታ ሲጓዙ የሰው ስጋ በልቶ ብቻውን የተረፈውን ኢትዮጵያዊ ታሪክ ተርከው እባክህን? መነሻውን ከሰይፉ ፋንታሁን የዛሬው (ግንቦት 06/2016) ሾው መውሰድ ትችላለህ!
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 99 МЛН
Alemneh Wasse ጠያቂው!
34:48
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 15 М.
Alemneh Wasse - ትዝታ የጋረደው መንገድ comoros
52:55
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 15 М.
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01