KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#ሐበሽይ_ነኝ አዲስ የመንዙማ ክሊፕ || ሙዓዝ ሐቢብ እና ፉአድ አል - ቡርዳ #MUAZ_HABIB & FUAD AL BURDA @AL Faruq Tube
19:12
Menzuma Muhmmed Awel || ሳዳቶች || ሙሀመድ አወል ሀምዛ መንዙማ
1:00:30
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
እንዴት ነሁ || አዲስ የመንዙማ እንጉርጉሮ ክሊፕ || ማዲሕ መሕፉዝ ዐብዱ እና ማዲሕ ሙአዝ ሀቢብ || ENDET NEHU ©AL-FARUQTUBE
Рет қаралды 848,295
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 179 М.
AL Faruq Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 870
@blatienawrayakobo3269
4 жыл бұрын
ክርስቲያን ነኝ ግን እኮ ስወዳችሁ
@hanan.m1053
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግለን 🥰
@abdulhakimhamid1755
3 жыл бұрын
Egam enodehalen allahe hidaya yesetk
@seloselo7967
3 жыл бұрын
እስልምና ይሻልሀል
@mselamtube4584
3 жыл бұрын
እኛም እንወዳችኋለን ወንድሜ
@makred6332
3 жыл бұрын
አፄው እኖድሻለን
@lijkerim4842
4 жыл бұрын
ነቢ ሲወደሱ መስማት የደረቀ ቀልብ ያረጥባል በኛ ሀገሩ መንዙማ ደግሞ ልዩ ነዉ አቦ❤
@vission163
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r3imY3-Lg5aVrZo
@ያራሱልተካታይአልሃምዱሊላ
4 жыл бұрын
አዳላ እንዳዚህ ከሰራቹ
@abdulrahimabate1719
4 жыл бұрын
የኛ እግር መንዙማ አልከው አዎ ልክ ነህ ምክንያቱም እሄ በሌላው አለም ያልተለመደ የነብዩ ትእዛዝ የጣሰ ተግባር ነው ግን ለኢትዮጵያ ብቻ የተነገረ ሃዲስ እኮ የለም. ዲናችን አለም ላይ አንድ ነው እና ይህ መንዙማ ኢትዮጵያውያን ከየት አምጥተውት ይሆን?
@amirdemwoize8242
4 жыл бұрын
@Lij Eyass minun ke minu nw yegenagnehew min aynet alawakinet nw please kante ga be gel bawera des yelegnal
@amirdemwoize8242
4 жыл бұрын
@@abdulrahimabate1719 antenem endezaw
@saadasaada9006
4 жыл бұрын
የነብይ ወዳጆች ወሏሂ አሏህ ምስክሬ ነው ለአሏህ ብየ በጣም ነው የምወዳችሁ
@fofatube9865
4 жыл бұрын
ፉሮፉይሉን በመጫን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@abuhurairahentertainment3335
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/npyuXqiFgtJ1m7c መውሊድ በሴቶች አከባበር ተመልከቱት
@zaynwolloyew7787
4 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር ፍቅር! የታላቁ የደጉ የአዛኙ የታማኙ ሀቢባችን ሙሀመድ (ሰዐወ) ፍቅር!
@Kwt-zp7qm
4 жыл бұрын
ሙአዝ እደዝህ ነዉ የሚምርብህ ማሻአላህ
@fofatube9865
4 жыл бұрын
ፉሮፉይሉን በመጫን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@remlalemma
4 жыл бұрын
ሆዴን አባባችሁት ወላሂ አስደሳች ነው ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@fofatube9865
4 жыл бұрын
ፉሮፉይሉን በመጫን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@ዜኒትሙሀመድየትምሁነህአላ
4 жыл бұрын
እግዲያሳ ወላሂ አላህ አላህ ነቢ ያቱን ነገር ቢክትበው ቢፁፈው የጀመረው እንጅ የለም የጨረሰው።
@selmakemal6526
4 жыл бұрын
በረካ ሁኑ አቦ! ቢስሚላህ ማሻ አላህ❤️
@syednuraden1379
4 жыл бұрын
halo
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
4 жыл бұрын
ያረሱል አላህ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ስማቸው ሲነሣ ከውስጤ ይፈነቅለኛል ፊዳኩ ትኩን ነብሴ ኡሚ ወአቢ #ያረሡል #አላህ ያረብ ጎረቤታቸው ያድርገን እኔንም ቤተሠቦቸንም ኡመት ሙሀመድ አጅማኢን ያረብ ሙአዝ እኔ ብዙ ነሽዳም አላዳምጥም ግን ያንተን አልፎ አልፎ ሳዳምጥ መለዕክቶቹ ቅኔ አላቸው በርታ
@abuhurairahentertainment3335
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/npyuXqiFgtJ1m7c መውሊድ በሴቶች አከባበር ተመልከቱት
@1day322
4 жыл бұрын
አሁን ካለሁበት ከሙሃመድ ሶ.ዐ.ወ ሃገር በሃሳብ ወደ ትውልድ ሃገሬ እዛች ትንሿ መንደር ግን የብዙ አሊሞች መገኛ ወደሆነችው ሃይቅ መለሳችሁኝ ጀዛኩሙሏኸይር
@abuhurairahentertainment3335
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/npyuXqiFgtJ1m7c መውሊድ በሴቶች አከባበር ተመልከቱት
@aishaseid2813
3 жыл бұрын
ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ ዓሌይህ ያ ሀቢቢ ያ ረሱሉሏህ 💖♥️♥️።እንዲህ እሚያምርባችሁን ነሺዱ መዲሁ።ማሻ አላህ።
@Kwt-zp7qm
4 жыл бұрын
ያአላህ ረመዳንን ከቤተሰብጋር የምፅምበት ቀን ነዉ የናፈቀኝ
@zuzuyefekersewzuzuyefekers1536
4 жыл бұрын
Lenem 😭
@saramohammad2819
4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@fofatube9865
4 жыл бұрын
ኢሻአላህ
@fofatube9865
4 жыл бұрын
ፉሮፉይሉን በመጫን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@yasinmohammed2949
10 ай бұрын
Allah yibarkachihu betam new miwedachu ❤❤❤❤❤❤
@زينببنتعلي-ه8و
4 жыл бұрын
ወየው ወየው ወየው ወየው 😭😭😭 ባልሰማው ይሻላል መገን ነቢ ወዲም መህፍዝ ወዲም ሙዐዝ ረጂምምም ሀያትትት ❤
@jameelajameela2498
4 жыл бұрын
መሽ አላህ ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ሹኩር ሙሱልም ላረገኝ አላህ
@ayadamosa9297
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገን ጌታ ማሻአላህ አላህ ያቆያቹ
@fetanmereja5904
4 жыл бұрын
አጀብ ሀድራመጀን አጀብ እንዴት ነሁ ሙሀመድ ኢሄን ጎድ ሲሰማን አርሂብ ግቡልን ናፈቅንሁ ዉዴዋ❤❤❤❤❤
@Wegeshatube958
2 жыл бұрын
መንዙማ የኢትዮያዊያን ሙስሊም ሊቃዉንት ያበረከትሉን የአላህ ስጦታ ነዉ፡፡መቸም ቤሌላ ሊበረዝ የማይችል ጣፍጭ የነበያቻን ማወደሻ
@ahlamahlam9706
4 жыл бұрын
ሀያታችሁን ያርዝምልን መዲሆቻችን ወሏሂ በጣም ደስ ይላል ማሻ አሏህ
@anwarasma4151
4 жыл бұрын
እንዴት አባቱ ደስ ይላል ልብ ውስጥ ሰርስሮነው ሚገባው ነሻጣው
@alamabrare5871
4 жыл бұрын
ቀላል ወንድሜ
@ancharotube7658
4 жыл бұрын
እንዴት አባቱ ጥሩ ቋንቋ አይደለም ወንድም እንዴት ያምራል በቂ ነው አፍወን።
@مريممحمد-ز9خ
6 ай бұрын
اللهم صل وسلم وبارك عليك
@ኸዲጃየረሱልወዳጅ
4 жыл бұрын
ያሰላምምምምምምም ደስስስስ ስትሉ ወሏህ
@kawakalid810
4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ላንቱ ነው መኖሬ ;ጌታዬ የሚለው ይስተካከል ፡ጌታ አይደሉም
@mujahid-n6m
Жыл бұрын
መንዙማ ሁሌም ወደፊት ❤❤❤
@zemzemseid958
4 жыл бұрын
አል ፈሩቆች ብዙ እንጠብቃለን አሪፍ አሪፍ ስራ እያሳያችሁን ነው ።
@abuhurairahentertainment3335
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/npyuXqiFgtJ1m7c መውሊድ በሴቶች አከባበር ተመልከቱት
@rayantube1298
4 жыл бұрын
አላሁ መሠሊ አለ ነብይና መሐመድ
@Šøfě-m3p
4 жыл бұрын
ሶለሏሁአለይሂወሰለም ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ
@ramzya9912
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላሁመ ወሰሌም ወሰሉም ወባሩክ አለነብይና ሀቢቡና ሙሀምድ ሰለላህ አለሂ ወሰለም ፊዳካ አቢ ኡሙ ያረሱለላህ
@saramohammad2819
4 жыл бұрын
እንዴት አርጌልግለፅህ ሙአዝ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@saramohammad2819
4 жыл бұрын
ENDENEHU MOHAMMED WDEWA
@FfFf-hl8re
4 жыл бұрын
አለሁመሶሊ ወሲምአላነብያ ሙሀመድ ሰለላሁአይወሰለም
@እሙሼይማ
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ልብ ይነካል ኢትዮጵያ ያለሁ ያክል ተሰማኝ
@ውዷእናቴክፉሽንአልስማ
4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ቃላት የለኝም ሁላችንም ሼር ላይክ በማድረግ ይህንን ድንቅ ጀማዓ እናበረታታ የሁላችንም አላፊነት ነው።
@abduawl3456
4 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም በጣም በጣምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም ሁሉ ነገሩ ፍቅር የሆነ እስካሁን ከሰማሇቸው መንዙማዎች ከመሀመድ አወል ሀምዛ ቀጥሎ ሁሌ በፍቅር ደጋግሜ የምሰማው ምንም የማይሰለች ውብ መንዙማ//እንዴት ነሁ//ማሻ አላህ የረሱል/ሰ ዐ ወ/ፍቅርን ጥፍጥ ባለ መንገድ የቀረበ የተዋጣለት መንዙማ ነውና እናመሠግናለን(እንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንዴት ነሁ)
@abuhurairahentertainment3335
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/npyuXqiFgtJ1m7c መውሊድ በሴቶች አከባበር ተመልከቱት
@allahisgreat4150
4 жыл бұрын
ማህፉዝ ማሻአላህ በጣም ነው የምወድህ መንዙማወችህ በጣም ነው ደሰ የሚሉት ሁሊ ብሰማህ አይሰለቸኝም ምርጥ ማዲህ ነህ አላህ ይጨምርልህ ሰራወችህ ሁሉም ቆንጆወች ናቸው ይሄም የተዋጣለት ሰራ ሰርታችሁል ሁለታችሁም ምርጥ መንዙማ ጀዛኩሙላህ
@abuhurairahentertainment3335
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/npyuXqiFgtJ1m7c መውሊድ በሴቶች አከባበር ተመልከቱት
@muhammedyasin6304
4 жыл бұрын
ጉድ ነው ወላሂ...... መደድ የሚከት መንዙማ ነው አላህ ይባርካቹ ማሻአላህ
@abuhurairahentertainment3335
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/npyuXqiFgtJ1m7c መውሊድ በሴቶች አከባበር ተመልከቱት
@sadahf112
4 жыл бұрын
ዋው ማሻአልላህህህ አልላህ ይጨምርላችሁ ኮሜት ብዙ አልፅፍም ግን ደሥ ሢል
@mohamedseid4995
4 жыл бұрын
ወላሂ በዚህ ድምፅህ እንጉርጉሮ ብቻ በልበት ማሽ አላህ
@ikrmikram5568
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሞች ፍዝዜ ቀረው እኮ በጣም የሚያመር መንዙማ ነው ለነገሩ ረሱል ሠ ዕ ወ ስማቸው ተነስቶ የማያምር ነገር የለም ፊዳካ አቢዋ ኡሚ የሀቢበላህ
@TAHATAHA-ht2vp
4 жыл бұрын
አላሁ መሶሊ አላ ሙሀመድ ዋላሊ ሰይዲና ሙሀመድ ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ እንዴት ነዉ ሚታምሩት አሏህ ያበርታቹ
@mayatesfaye8495
3 жыл бұрын
I’m Christian , I like to hear 👂 song it’s remind me my mom and my country may God bless you it was really hard teaching .
@khalidzeynu3280
2 жыл бұрын
This is why i like our habeshan Christians
@fatumamengesha2883
3 жыл бұрын
ብሰማውየማልሰለች አደብየተሞላበት በጣም ደስ ይላል በደዚህ መልኩቀጥሉበት ማሻአላህ ነው
@Seya_ebro
4 жыл бұрын
ወላሂ ልብ የሚያረጥብ እሚጥም እንጉርጉሮ ሱብሀን አላህ ምርጥ ብዬ አላሳንሰውም እጅግ ምርጥ ነው ብራዘር ሙአዝ መህፉዜ አላህ ይጨምርላቹ አሪፍ የረመዳን ስጦታ ነው
@abuhurairahentertainment3335
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/npyuXqiFgtJ1m7c መውሊድ በሴቶች አከባበር ተመልከቱት
@ekirambabamohammed1729
4 жыл бұрын
Mashaa allah indanee dasii yalew 👍👍masha allah yibelii
@abuhurairahentertainment3335
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/npyuXqiFgtJ1m7c መውሊድ በሴቶች አከባበር ተመልከቱት
@lulatube5109
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙአዜ በጣም ደስ ይላል ወላሂ አላህ ይጨምርልህ ሰ ዐ ወ
@ademendris1426
4 жыл бұрын
አላህ ይጀዛችሁ በጣም ጣፋጭ ሀድራ ወላሂ ማርነው
@swfiaamam2906
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ አላህ ይጨምር ላችሁ
@FuadKamil-tz6zz
7 ай бұрын
Allah mskra new kgodgaya gar bzeh mnzuma alksnal snsmaw
@toybamohammed6582
4 жыл бұрын
ሙሉ ሽርክ የአላህ ሀቅ ለነቢ አላህ ይምራችሁ
@yutub-lh3tc1gg9h
4 жыл бұрын
እውነት ሀቅ ኮሜንት እያነበብኩኝ ነው ሡበሀነክ ትራት ሙገዛ የሚገባው ለፍጡራኖች ፈጣሪ ለአላህ ብቻ ነው!!
@ሰሚራሁሴንየረሱልአፍቃሪ
4 жыл бұрын
ያአሏህ ኑርልኛ በጣም ደስ ይላልصلى الله عليه وسلم
@timajidris6272
4 жыл бұрын
Ma Sha Allah Ma Sha Allah Allahumma salli wa sallim wa baarik `ala Sayyidina wa Mawlana Muhammad
@በረራየወደአላህመድረሻየጀ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ያገሬን ደረሶች አስታውስከኚ ሙአዜ አላህ ይጠብቃችሁ
@seadaahmeddinabdela5596
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@anchialem1929
4 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ይጠብቃችሁ ያአዩሀል ሙስሊም
@ኸዲጃየረሱልወዳጅ
4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ሙሂቦች አሏህ ይጠብቃችሀለ
@fofatube9865
4 жыл бұрын
ፉሮፉይሉን በመጫን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ
@nejatahmed8949
4 жыл бұрын
ወየው ወየው ወየው እንደት ነሁ ሙሀመዱ አሄይይይይይይ እንደት ነሁ መገን ሙሂቦች አሏህ ይጨምርላችሁ በርቱልን የነቢ ሙሂቦች ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ባረከሏሁ ፊኩም ጀግኖቻችን
@حليمهبيتالي
4 жыл бұрын
በጣም ታዛዝናላችሁ አኡዙቢላህ ሚነል ቢዳአ ሚነል ኩፍር
@abunilemedia9235
4 жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ማሻ አላህ በረካ ሁኑ
@FathimaFathima-lv2hb
4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻአሏህ እንግዳሳ አቦ እንደትነሁ እንደትነሁ
@Ze-kz2tu
4 жыл бұрын
መሻአላህ የአኪ አላህ ሀያት ይሥጥልን እፍፍፍፍፍፍፍፍ እደት ደሥ እደሚል ልብ ሠርሥሮ የሚገባ የነብዩ ሙሂቦች ከሚሥ ሙባረክ ወሎ ገራገሩ ትዝ ይለኛል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ሉባባአብዱs
4 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@روزمحمد-ش6ب
4 жыл бұрын
በዚህ እድሜህ እድህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ታጣጣለህ
@AsiyaAli-q6c
6 ай бұрын
Mashallah ❤❤❤
@aboodvipp6378
4 жыл бұрын
መገን ወድሞቸ ኑር ናችሁኮ ሀባይቢ አሏህ ጨምሮ ይነውራችሁ
@Saratigray
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ያአላህ ብዙ ትዝታወች አስታወሳችሁኝ ወላሂ ሀገሬ ያለሁ ሁሉ ነው የመሠለኝ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩምሏህ
@mubeferdi6401
4 жыл бұрын
Wallahi gijet mekelle yalahut meselegn hadra lay
@jvsm4446
4 жыл бұрын
ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህአላህይጨምርላችህ ሙአዝየ
@ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ
4 жыл бұрын
ሀያትትትትትትትትትት ለናተ ለማድሆች አሏህ ይጠብቅልን የኛ ጀግኖች
@zebibahussien1570
4 жыл бұрын
Muazeye yene kojo wedme Allah yetbkachu wede mashallha mertu wedme l Allah beye ewdalhugi
@MalikaMalika-hg1ps
4 жыл бұрын
ማሻአላህ የአላህ ሰታምሪ አላህ ይጠብቃችሁ
@hhgggggf4425
4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ እሏህ ጀነት ያስገባችሁ
@mohammedqatar1237
4 жыл бұрын
ማሻአ አላህ በጣም ደሥ አየምለው ባረከላሁ ፍኩም ጀዛካላህ ኸይር
@ሀዉይየረሱልወዳጅ
4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ በጣምያምራልወሏሂተሰምቶአይጠገብብአሏህይጨምርላችሁብችልአንድሺጊዜላይክባደርጋችሁደስይለኝነበር አሏህይጠብቃች
@መድመውሊድአክባሪነኝመውሊ
3 жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሠለም ሶለላሁ አለይሂ ወሠለም
@አሞነኝየረሡልወዳጅ
4 жыл бұрын
መሽአላህ መሽአላህ በጣም ዴስ ትላላችሁ የኔ ውቦች አላህ ይጠብቃችሁ
@abduseaid4446
4 жыл бұрын
ወይይይ አሏሁመ ሶሊዓላሙ ሀመድ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ወዲሞቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ
@لبابةحسين-و5ي
4 жыл бұрын
ማሽአላህ ማን ነው እንደኔ ደጋግሞ ያዳመጠው ግን
@line4371
4 жыл бұрын
ፊዳካ አቡ ወኡሚ ያረሡለላ ሥሙህየማይጠገብ ቢወደሥ ቢወደሠ
@semira9563
4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ወይኔ ስታምሩ አሏህ ይጠብቃችሁ መንዙማው ልብ ይሰርስራል ይህ ነው እስልምናየ የእስልምናን ፍቅር የነብያችንን ውደታ እና ፍቅር ሲያስተምሩን መሻይሆቻችን በዚህ መልኩ ነው ብቻ ቃላት የለኝም ደስ ነው ያለኝ ጀዛኩሙሏህ ኽይርን የኛ እቁወች ስራችሁን ቀጥሉበት የመሻይሆቻችንን መገዲ አስቀጥሉ !!
@salihat7830
4 жыл бұрын
ያ...ረሱል ሐቢቤ ፊዳ ትሁኑሎህ ነፍሴ اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد ❤♥
@toybaasssen4126
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ። እርጅም እድሜከአፍያርጋ ይስጣችሁ
@ኸሐጰየከነጰከነኸየጰኸነ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙአዝዬ እዲህ ነው የሚያምረው የረሱላችን ስም ሲጠራ የአይኔ እባ አይቋጭም
@aishaaisha1031
4 жыл бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካሁ መሻ አላህ በረህማን
@mekiyamohamed767
3 жыл бұрын
Wellahi mahfuz demtseh yileyal muazm arif nw betam miyamer menzuma nw mashallah
@mes517
Жыл бұрын
ክርስቲያን ነኝ በጣም እወደዋለሁ ሁልጊዜ ሳይታክት መልካም ረመዳን
@aminabenateumor4408
4 жыл бұрын
ሰለዋቱ ረቢወሰላሙ አለክ ያሰይዲ ያሀቢበቡሏህ ሙሀመዲ
@tube7467
4 жыл бұрын
እኔ አልቻልኩም ልቤን አላወሰው ያአሏህ 😭😭😭😭😭 በኢኽላስ የተሰራ ነው መሰለኝ ልብ ይሰብራል ። ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይክ ያሰይዲ ያ ሀቢቡሏህ ውዶቼ አሏህ ያበርታቹ ብልሀቱን ሀይሉንም ኢልሙንም ይስጣቹ።
@husniya5949
4 жыл бұрын
Enyema ayeten hula endastawsat argn😢
@hayatahmed3338
4 жыл бұрын
🤲
@amira9599
4 жыл бұрын
Sebscribe argegh marr
@abuhurairahentertainment3335
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/npyuXqiFgtJ1m7c መውሊድ በሴቶች አከባበር ተመልከቱት
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
4 жыл бұрын
እህ እባየ ሊጠበጠብብኝ ነወወ አላሁመሰሊ አለ ሀቢቢ ሙሀመድ
@ritayirga8847
4 жыл бұрын
ሙአዜ ስወድህ እኮ አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ
@ياربسعدني-ج6ض
4 жыл бұрын
የአላህ የኔ ጀግኖች በጣም ይነሽጣል ነቢሢጠሩ እንደት ደሥ ይላል ሀያት ይሥጣችሁ
@seedamohammed6909
4 жыл бұрын
ይመቻቺሀ እዛዉ ድረሥ ከመጣዉ መንጋ አሏህ ይጠብቃቺሁ አቦ
@ancharotube7658
4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ልብ የሚነካ መንዙማ ነው። በትክክልም የአባታቸው ልጆች ናቸው ማሻአላህ ተክተዋል። ጄዛኹምላ ኻይረን።
@medinaidris5773
4 жыл бұрын
I'm listening this manzuma almost every day
@NejatMdYe
4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ሌላ ቃል የለኝም ማሻአላህ ይህ ነው መንዙማ ማለት ዱቢ የለበት ጭብጨባ የለበት ጫት የለበት ከሁሉ ጥርት ያለ ሙአዝ ሀቢቢ ብርታ ወንድም በተረፈ እወዳችሗለሁ😭😭😭
@hisensehisne822
3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ልብ የሚያረካ ስራ ነዉ በዚሁ ቀጥሉ እወዳቹአለሁ💖💖💖💖💖💖💖
@saraahemd9525
4 жыл бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ሰ'አ'ወ 'ያረሱሉላህ ያአሸረፊል አሚቢያአ ያኸቲመል ሙርሰሊን ሰ አ ወ ያረብ ቢረህመቲካ በጀናት ሀቢቢ ጎረበት ወፊቅና ቢረህመቲከ ሸፈአቱል ሀቢቢ አ ሰ ወ
@rahmanjemal2220
4 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ እንዴት ነዎይ እንዴት ደስትላላቹህ
@Šøfě-m3p
4 жыл бұрын
የገጠር ደረሳ መስላችሗል የገጠር ደረሶችን ስወዳቸው
@ኸዲጃየረሱልወዳጅ
4 жыл бұрын
ወሏህ እኔም ስወዳቸዉ
@Šøfě-m3p
4 жыл бұрын
@@ኸዲጃየረሱልወዳጅ ማሻአሏህ እኔም ወላሂ ወድሞቸም ደረሰ ናቸው ጓደኞቻቸውጋ ሲመጡ በጣምደስይለኛል
@Šøfě-m3p
4 жыл бұрын
@@jujuman9010 ማሻአሏህ አሏህ በኢልም ላይኢልም ይጨምርልህ
@aboodvipp6378
4 жыл бұрын
እኔም ባሉካየ ደረሳ ናቸው ሠፈርነው የሉት አሁንም
@Šøfě-m3p
4 жыл бұрын
@@jujuman9010 አሁንም ትደርሳለህ አብሽር
@youmutters8127
4 жыл бұрын
Ere eriiiiiiiiiiiiiiii........ mashallah Allah yichemrlachihu........hayat jeba
@fayzaheyru7917
4 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም። ማሻ አላህ ልብ ያሞቃል በርቱልን
@HyatHyat-sf4ri
4 жыл бұрын
ማ ሻ አልህ በጣም ድስይለል በጣም ያ ስ ለ ቅ ስ ል
@HyatHyat-sf4ri
4 жыл бұрын
አ ላ ህ ይ ጠ ብ ቃ ች ሁ ወ ድ ም ች አ ደ ው ክ ፍ አ ያ ግ ኝ ች ሁ አ ላ ሕ ይ ጨ ም ራ ላ ች ሁ በጣም ያ ሥ ለ ቅ ስ ል ብቻ አልሃምዱሊላህ
19:12
#ሐበሽይ_ነኝ አዲስ የመንዙማ ክሊፕ || ሙዓዝ ሐቢብ እና ፉአድ አል - ቡርዳ #MUAZ_HABIB & FUAD AL BURDA @AL Faruq Tube
AL Faruq Tube
Рет қаралды 1 МЛН
1:00:30
Menzuma Muhmmed Awel || ሳዳቶች || ሙሀመድ አወል ሀምዛ መንዙማ
حضرة أبابوفا TaoLive Raya
Рет қаралды 496 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
16:49
ዳር የሌለው ድንበር || ፉአድ አል ቡርዳ || አዲስ መንዙማ || NEW MENZUMA DAR YELELEW DINBER || FUAD AL BURDA
AL Faruq Tube
Рет қаралды 633 М.
2:07:10
سورة البقرة كاملة للشيخ مشاري بن راشد العفاسي - sourate Al Baqarah Sheikh Mishary Alafasy
Hawii
Рет қаралды 26 МЛН
7:54
ሸኽ አወሌ አልሀዲ ሙስጦፋ |shk awole| መውሊድ
Habib mubibu-official
Рет қаралды 2,6 М.
47:34
የተሰበሰቡ የተወሶላት መንዙማዎች_በሸይኽ መሐመድ አለው @Ehsanrecords @as-sunnahtvofficial-1
Ehsan Records 2
Рет қаралды 139 М.
16:12
አልፉ ሶላት | አል-ቡርዳ የሐድራ ጀማዓ | Alfu solat @AL Faruq Tube
AL Faruq Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
2:07:09
Сура АЛЬ-БАКАРА (СУРА КОРОВА) ОТ СГЛАЗА,ОТ ПОРЧИ, ДЛЯ ОЧИЩЕНИЯ ДОМА
Лучшее видео
Рет қаралды 86 МЛН
19:33
ሸይኽ አብዱል ከሪም ሸይኽ ኡስማን| - መውሊደል በርዘንጅ እና - ማሽ መንዙማ || Al Burda tube አል ቡርዳ ትዩብ
Al Burda Tube አል ቡርዳ ቲዪብ
Рет қаралды 601 М.
48:34
SURAH YASEEN | RAHMAN | WAQI'AH | MULK | MYSHARI RASHID AL-AFASY | #holyquran
AL-IHSAN TV
Рет қаралды 3,5 МЛН
29:50
አንቺ ነፍሴ ከይር ስሪ ||mohammed awel ||መሀመድ አወል ሀምዛ #መንዙማ ማ#manzuma #ethiopia #mohammedawel #muslim #vira
Beraka_Entertainment በረካ_ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 101 М.
21:50
#ያሸምሰል_ሁዳ || ሙአዝ ሀቢብ እና ሙሐመዱል አሚን || አዲስ መንዙማ || MUAZ HABIB & MUHAMMEDUL AMIN @ALFaruqTube
AL Faruq Tube
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН