እናቴ ደዉላ አለቀሰችብኝ በሰፈር ወሬ መኖሪያ አጣሁ ተፍቱኝ 😡😡

  Рет қаралды 13,464

Almas YouTube

Almas YouTube

Күн бұрын

Пікірлер: 411
@butajrawit
@butajrawit 5 ай бұрын
ልክ ናቸው እናትሽ
@madi8643
@madi8643 5 ай бұрын
የተናገሩብሽ ሰወች ይወዱሻል እንድትለወጭ ፈልገው ነው እኔም ብሆን ዘመዶቸ ጎረቤቶቸ እንደዚህ ሁነው ባይ ተቆጧቸው ብየ መናገሬ አይቀርም
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 5 ай бұрын
ማንም ለሰው ብሎ አይኖርም ግን በሚደያ የምሰሪውን አስተካክሊ የቤተሰብን አገት አታሥደፌ ተሰተር እኝአ የወሎ ልጆች አስተዳደጋችን በስራአት ነው ትሁት ነን አይናፍር ነን የቲክቶክ ብር ሀራም ነው የሀላል እጀራ ፈልጊ ስመክሩሺ የቀነኑብሺ ይመስልሻል አትሳሳች
@የየየ-ኘ9ጰ
@የየየ-ኘ9ጰ 5 ай бұрын
የኔህት ልገርሺ ስማችን እሚነሳው ተኛው ችግር ነው አደብ ያላት ሴት ማንም በክፉ አያነሳትም ለሞን ወይት እዳለች እኮ አያቁማ አችደሞ ስራሺ ነው ያስነሳሺ እኔኮ ቱክቱክ የለኝም ግን ሴት ሠተር ስትል ነው
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉🎉🎉
@gjyvng738
@gjyvng738 5 ай бұрын
በጣምወላሂአደብካለንየሚያነሳየለምእኔየትሳኡዲእንዳለሁያቃሉ አገርያሉትደሞእንደውእንዳቺልጅበሆነችልንይላሉ
@ZuzuZuzu-xc4ph
@ZuzuZuzu-xc4ph 5 ай бұрын
አያችሁ ሀያዕ ያላት ሴትማ ማንም በየመንገዱ በየ ሰፈሩ ስሟ አይነሳም እዳውም እደሷ ሁኑ ነው ሚባለው እንኳን መጥፎ ሊወራባት አልሃምዱሊላህ
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 5 ай бұрын
ትክክክክል ሰው የለሰራው አይወራበትም
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 5 ай бұрын
በቃ ሰው ስህተቱን ሲነግሩት የቀኑበት ይመስለዋል አይወድም 😊😊 ጌታየ መጨረሻየን አሳምረው😢
@ياالله-د6ب
@ياالله-د6ب 5 ай бұрын
ትክክክክክል❤
@almasyoutube4205
@almasyoutube4205 5 ай бұрын
ወይ ሀበሻ እደት ነዉ እምታስቡት እኔን ሶሻል ላይ ስላዩኝ መናገር አለባቸዉ ማለት ነዉ ምን አሰፈለገ አይምሮሽ ወደት ነዉ እህቴ🙆🙄
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴሪኝ❤❤
@ኡሙረያን-ፀ1ፈ
@ኡሙረያን-ፀ1ፈ 5 ай бұрын
አንች የሙስሊም ባህሪይ ይኑርሽ ለቤተስቦችሽም ክብር ይኑርሽ እኔ የማውቅሽ በፈት ነው አሁላይ በጣም ደስ ወደማይ ሁኔታ እየተቀየርሽ ነው እና ወደ እራስሽ ተመለሽ ይበቃሻል ሁላችንም ወደ አላህ እንመለስ 😢😢😢😢 ይበቃል
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 5 ай бұрын
እውነት ምቀኛ ጥሩ ነው ያበረታሻል አንቺ የደረስሽበት መድረስ ስያቅታቸው ማቃጠር ይጀምራሉ ትሽለሸ ተገኝ
@uaesara8261
@uaesara8261 5 ай бұрын
ማወቅ ያለብሸ አልሚ እነሱን ተያቸው ልትበልጠን ነው ብለው እንጄ ላንቸ አሰበው አደለም አንች ህይወትሸ የሚጠቅምሸን አንች ታአቃአለሸ
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 5 ай бұрын
አገር ግቢ አብሽሪ በርግጥ እኔ አልከታተልሽም በዚህ በቅስትይነዉ የማይሽ አላህይሰትረን ያረብ
@omfatimatube276
@omfatimatube276 5 ай бұрын
ሞኝ አለች ጎረቤቴ አትጃጃይ በሀራም እየሰበሰብሽ ነዉ ዘመናዉይ የምትይይዉ
@starcall9965
@starcall9965 5 ай бұрын
እናእኛምንአናረግሽ ያሉሽንሰወችፈልገሽንገረችው
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 5 ай бұрын
ቀላልጮህሸቆርቆሮ
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 5 ай бұрын
መጀመሪያ አለባበስሺ አስተካክይ ሀያእ ይኑርሺ
@almasyoutube4205
@almasyoutube4205 5 ай бұрын
ሀያ ከአለባበስ ጋ ይገናኛል ብለሽ ታስቢ አለሽ🙄🙏
@ytg882
@ytg882 5 ай бұрын
መልስ አትስጭ. ምክር. እልቅስ
@skettube4149
@skettube4149 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂አይ አልማዝ ሹፍቲ ሀቢበቲ አለማወቅሽን አየሽ ሀያ ማለት ቁጥብነት ነው ቁጥብነት ማለት ደሞ ከአነጋገር ከአለባበስ ነው የሚጀምረው እናም አትሳሳች ሴት ልጅ አደቧ መሠተራ ነው​@@almasyoutube4205
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉🎉🎉
@ekramekram6901
@ekramekram6901 5 ай бұрын
መቶ ፐርሠት​@@almasyoutube4205
@zienatyousef2734
@zienatyousef2734 5 ай бұрын
እረ መጃጃል ፈጣሪ ምስክሬነው አላለች ጥሩ ቦታይኮ ብትውይ ስምሽ አይነሳም ነበር
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉🎉🎉
@اللهاكبر-ل7ح7ذ
@اللهاكبر-ل7ح7ذ 5 ай бұрын
በጣም ወሏህ ግርም የሚሉኝ. አልሀምዱሊላህ የሚለውን አሏህ የሚለውን ስም ለመጥራት ይከብዳቸዋል
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 5 ай бұрын
ይህን የምታንቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፈ ነገረ ይጠብቃችሁ🎉
@ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ
@ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ 5 ай бұрын
ባለጌ ለናትሽኳ ክብርየለለሽ እጭ አላህልቦናይሥጥሽ
@ነኢመት
@ነኢመት 5 ай бұрын
የወጣንበት ለምንእንረሳለን የወጣነው እኮለስራነው ሰተርብለሽ ሰራሰራ አርግሽ ግቢ እናትሽን አታስከፊ እናቶች አ ያፍራሉ በጉረቤት መታማትአይፈልጉም እሽ አብሽሪ አይዞሽ
@hayatabdu9758
@hayatabdu9758 5 ай бұрын
ያገር ሠዉ እከክ ነዉ አንዳንድ ግዜ ቅናትነዉ ዝብለሽ ወደፊት ግን ሶሻል ሜዳላይ ፀጉርሽን በስራአት ተሀጀቢ ለትቀረዉ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉🎉
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 5 ай бұрын
ያው ሲደብርሽ ስትጨፍሪ ሲያዩሽ ለዛ ነው እህት ግን አለባበስሽን እዳንዴ ይመጣብሻል😂😂አስተካክይው ግን ደስ ትይኛለሽ አልሚ ለማንኛውም እነሱ ካሉሽ በልጠሽ ተገኝ ያው እነሱም መጥፎ አስበውት አይመስለኝም አይዞሽ ❤❤
@sethiotube5682
@sethiotube5682 5 ай бұрын
የዋልሺበትን ከነገሩልሺ ምን ችግር አለዉ
@almasyoutube4205
@almasyoutube4205 5 ай бұрын
ለነሱ ምን አስወራቸዉ 🙆🙆😂
@oneallahbcha
@oneallahbcha 5 ай бұрын
እንኳን ለቤተሰቦችሽ ሳይነገር ይቅርና ተነግሮብሽም አሁን ካለሽበት አዉሃል በተመለስሽ
@fatumahassen-x4f
@fatumahassen-x4f 5 ай бұрын
😂
@fatumahassen-x4f
@fatumahassen-x4f 5 ай бұрын
👍
@taibah1116
@taibah1116 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ 5 ай бұрын
ደግ አደረጉሽ ስርአት የሌለሽ ዘልዛላ ሆነሽ ምን ያርጉ መካሪ ዘመድ እንዳለሽ ብለው ነዋ ጨምላቃ
@emuoesama-e2q
@emuoesama-e2q 5 ай бұрын
ምንአገባሽ ጉድየቅናት መፍስነው ከኮመትሽ ያስታውቃል
@ዴስየሚልስቃይ
@ዴስየሚልስቃይ 5 ай бұрын
ክክክክክክክ
@Karmይቱብቻናል
@Karmይቱብቻናል 5 ай бұрын
ምን አገባሺ ቀናት ነው ወዘቅ
@almasyoutube4205
@almasyoutube4205 5 ай бұрын
ጉድ😂😂😂🙆
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ጨምላቃ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 5 ай бұрын
አልሚ አልማዝ ይውልሽ ከሰውች እይታ የአላህይበልጣል ተመለሽ ሰውንሳይሆን አላህን ፍሪማሚ በተሰብ ስለኛውሎ ይጨነቃሎ ስለዝህ ለበተሰብክብርስትይራቂ ተሶሻልሜዳ
@seadaawol8455
@seadaawol8455 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ በሶሻል ሚዲያ እንኮን ልወጣ ኢጃዛም ስራ ሲበላሽብኝ ከወጣሁ ቶሎ ስራ ፈልጌ ነበር የምገባዉ እንኮን ቲክቶክ ልዘል ለማየትም ጊዜ የለኝም አልወድም የለኝምም አልሀምዱሊላህ የ7 አመት አፍቃሪየን በሀላል ሚስቱ አድርጓኝ በደስታ እየኖርን ነዉ አልሀምዱሊላህ ለዲኔ እጅ ለሶሻል ሚዲያ ቦታ የለኝም ስደትን ብዙ አዉቄበት አለሁ ብዙ ነገር አስተካክሎኛል አልሀምዱሊላህ አደብ ብንይዝ ለራሳችን ነዉ ቅመሞችየ
@almasyoutube4205
@almasyoutube4205 5 ай бұрын
ጎበዝ🙏
@hayatomar8066
@hayatomar8066 5 ай бұрын
እናየሰራሽውንማዴ ያወሩብሽ😂😂😂😂😂 ተሰተሪና ስራሽን ስሪሀ
@AaAa-pr6ij
@AaAa-pr6ij 5 ай бұрын
ቁጥብ ብትሆኒ እናትሽን ባላ ዋረድሽ ዘቅ ባለጌ ነሽ
@AaAa-pr6ij
@AaAa-pr6ij 5 ай бұрын
ስራሽን ነዉ የነገሩልሽ ባለጌ
@ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ
@ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ 5 ай бұрын
ጐበዝ አላህይጨምርልሽ እኔ እኳን ሚዳያ ቲክቶክልወጣ አፑምየለኝ አልሀምዱሊላሂ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 5 ай бұрын
ትክክል እህቴ እረዳሻለሑ በሑላችን ላይ የሚከሰት ችግር ነው አንዳንድ ሰዎች እንደ መዥገር ተጣብቀው ለማላቀቅ የሚያስቸግሩ ነቀርሳ የሆኑ ሰዎች አሉ የራሳቸውን ንሮ ትተው ስጋ እንዳየ ድመት እግር ስር የሚርመሰመሱ ሰ ግን ቦታ አትስጫቸው
@ገነትዩቲዩብ
@ገነትዩቲዩብ 5 ай бұрын
አይዞሽ አለሚ ሰው ቡዙ ይናገራል 😢😢😍
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል 5 ай бұрын
ያገርሰው ምቀኛነው አቺን ለመሆን ሰላልቻሉነው በተሰብሸን ቀሰብለሸ አስረጃቸው የምቀኛ ወሬ አይሰሙ አትናደጂ የኔውድ አብሸር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉🎉🎉
@zeynebe6065
@zeynebe6065 5 ай бұрын
እውነት አብዝተሽዋል
@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት 5 ай бұрын
ተሠተሪ እደሙሥሊም ሀያዕ ይኑርሽ የዛሬ ሠው የነገ ሬሣ መሆንሽን አሰጊ በተቻለሽ ከአላህ ተቃረቢ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉🎉
@medi45672
@medi45672 5 ай бұрын
ያገርልጅ ዘመድ ነገር ለማቀበል ያልሆነዉንም የሆነዉንም አደኛ ናቸዉምንአደማገኙአላቅም የሆነ ነገር ብትሆኝ ግን ምንላይነሽ ብለዉ አይጠይቁም ያገርሰዉ ዘመድ በዚህ ሰአት በሸታናቸዉ አች ትተሻቸዉ አነሱ ግን ሰላች ማጣራት አይተዉም አና አብሽርአልሚየ
@almasyoutube4205
@almasyoutube4205 5 ай бұрын
በትክክል 🙏💔
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉🎉🎉
@fozyaadem
@fozyaadem 5 ай бұрын
ያገር ሰው የወገብ ቅማል ነው ክፉ ቢደርስብሽ ዘውር ብለው አያዩሽም አለቅላቂ ናቸው​@@almasyoutube4205
@hdjfjrdhhrh8498
@hdjfjrdhhrh8498 5 ай бұрын
አልሚ የኔውድ እኔ በጣምነው እምወድሽ ፈታ በይ ተጨዋች ግን በልክ ሁኒ የኔውድ ❤
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 5 ай бұрын
አንቺም ዲበርአልፈሽነበር ለራስሽነዉ ካላህመንገዲ ወተሻልአልታወቀሽም እንጂ ፀጉርሽ ሳይቀር እየለቀቅሽ አትዉቀሽ ያገርሠዉ የራስሽ ጥፋትነዉ ሞትንአታዉሽ በስረአትልበሽ አትገላለጭ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉🎉🎉
@fatum8734
@fatum8734 5 ай бұрын
ነገ ችግር ሲገጥማችሁ እርዱኝ ከማለት ባግባቡ መኖር ነው መስራት ያስከብራል
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j 5 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ ውነሽን
@rukaysabebe323
@rukaysabebe323 5 ай бұрын
ዬኔ ቆጆ አልሚዬ አለባበስሽን ብቻ አስተካክይ እኔ እወድሻለሁ ❤
@toyba9930
@toyba9930 5 ай бұрын
ዘመናዊ ልመና ነው ቲክቶክ😂
@እሙሀናን-ወ8ገ
@እሙሀናን-ወ8ገ 5 ай бұрын
ግን. 100%90. ቆጆው. ነን. የሚሉ. ሴቶች. ዘልዛላ. ናቸው. ነጀአትም. እዳች. ነበርይ
@AmenaAli-n8z
@AmenaAli-n8z 5 ай бұрын
ጉድ በል የማስጠሎች አሺሙር ይባላል ይህ
@sitimossa906
@sitimossa906 5 ай бұрын
እና የምትሰሪው ጥሩ ነው እያልሽ ነው ሲያስፈልግሽ ፀጉርሽ ተገልጠሽ ሲያስፈልግሽ በሱሪ ምንም ስተት የለባቸውም የኔ ጎረቤት የኔ ዘመድ ብትሆኝ ተይ እልሻለው መጀመሪያ ካልሰማሽ ቪድዮሽ ሳይቀር አሳይብሽ ነበር እና ስተት የለባቸውም ላንቺ ብለው ነው ገባሽ
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ 5 ай бұрын
አልሚ ትሰሚያለሽ ለነዚህ እከኮች ቦታ አትስጭ ሲቀጥል ክብርሽን ጠብቂ አለቀ ሲበዛ ቆሻሻ ናቸው መብለጥ ያለብሽ ከዚህ በላይ ተቀይረሽ አሳያቸው❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉🎉
@HdVvgd
@HdVvgd 5 ай бұрын
መጀመሪያ ድንሽን ተማሪ ስለድንሽ እወቂ እስልምና ምን እዳዘዘሽ እወቂ አለባበስሽን አስተካክሊ ሰው ሳያይ አያወራም የሰራሽውን ስላዩ ነው ያወሩት ስለዚህ ቁጥብ ሁኒ ሀይአ ይኑርሽ ቲክቶክም ሆነ ዩቱየብ ስሪ ግን አግባብ ባለው መልኩ ይሁን
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg 5 ай бұрын
Sah ba tikikil marre Allah hida yestan ❤❤🙏
@oumermohammad9880
@oumermohammad9880 5 ай бұрын
መሀላዋ እንዴት ነዉ ፈጣሪ ምስክሬ ነዉ አላለችም
@gebattube
@gebattube 5 ай бұрын
የሰዉ አይን ከጨረሰኝ በዃላ ከተበላሁ በዃላ አልሚዬ የምር እደ ሰፈር ሰው የወገብ ቅማል የለም ወላሂ የደረሰበት ያቀዋል በተለይ ቤተሰብ ማይረዳሽ ከሆነ 😂😂😂😂
@AskAsk-iy4ql
@AskAsk-iy4ql 5 ай бұрын
ኤች ዝርክርክ አትዘረክረኪ ሃያእ ይኑርሽ ሞት አማክሮ አይመጣም ሌላ አትዘላብጅ ሴት ልጅ ራሷን ሰተረ ስታደርግ ነዉ ሌላዉ ቀርቶ እንኳ አልሀምዱሊላህ ብለሽ እንኳ አላህን ለማመስገን የምትጠየፊ ቱ
@ወሎየዋነኝ-መ6ቸ
@ወሎየዋነኝ-መ6ቸ 5 ай бұрын
በመጀመሪያ ውድ እህቴ አለባበስሽን አስተካክይ ስታወሪም ረጋ በይ ሲቀጥል የሰፈርን ሰው ወሬ አትስሚ ወላሂ የሰፈር ሰው ህልም ሰራቂ አላማ አሳሳቺ ስኬት አደናቃፊ ምቀኞቺ ናቸው አላህ ከሰፈር ምቀኛ ይጠብቀን ልጅነቴን የነጠቀኝ የሰፈር ሰው ነው😢ሀስቢያላህ ወኒእመል ወኪል ፊሁም
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ 5 ай бұрын
ልክ ነው ከሐይማኖትሽ የወጣሽ ዘልዛላ ነሽ ፈሽን እየቀያየረሽ ከምትወዘይ ብረሽን ቆጥበሽ አገረሽ ገበተሽ አገብተሽ አትወልጂም ይሐው ሰንት አመትሽ ያው ነሽ ጎደኛሽ እማማ ጨቢ እያት አገባች ወለደች የራሶም ሰራ ጀመረች ማሻአላሕ አና አወቀሽ ከተደፈሽ ቢረግጡሽ አይክፈሽ አሉ እየተዘላዘልሽ ለምን ተናገሩኝ ብትይ ማንም አያምንሽም
@محمدمحمد-و5م9غ
@محمدمحمد-و5م9غ 5 ай бұрын
ክፍታፍ ጉማሬ ከንፈርሺ አጠልጥለሺ ተመናገር በሚዳያ የምትበጠረቂዉ አነግሪንም የራሥሺ ጉዳይ ለማያቅሺ አዉሪ እኛ እናቅሻለን አንዳንድ ሰወች 😂😂አቤት አፍ መቀየር ወጃ ወጃ
@Karmይቱብቻናል
@Karmይቱብቻናል 5 ай бұрын
ውነትም የሰፈር ምቀኛ ናችሁ ታስታወቃላችሁ እሶን ስልልድረሳችሁባት ቅናት ትፋሻም ግማግም
@አህሊየኮቻዋ
@አህሊየኮቻዋ 5 ай бұрын
መጀመርያ አለባበስሽን አሥተካክይ
@MmMm-ec5ux
@MmMm-ec5ux 5 ай бұрын
በሚድያ ብር ስላለ የተላጠ ሙዝ መስልሽ መውጣት አለብሽደ ደንቆሮ
@የነገንማንያውቃል-ፈ5ሸ
@የነገንማንያውቃል-ፈ5ሸ 5 ай бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥሽ እንደዚህ እየሆናችሁ ትኖራላችሁ አላህ ቁጣዎን ሲያወርድባችሁ እንድህ ሆንኩ እያላችሁ ታላዝናላችሁ አላህን ፍሪና ተሰተሪ ወላሂ ሞት በየት በኩል እንደመመመጣ አይታወቅም አትቋሸሽ
@wareef2798
@wareef2798 5 ай бұрын
እድሁ የቀረሺ ሥድ እድሜ ልክሺን እማትቀየሪ እደሙሥሊም አለባበሥሺንኳ ባሥተካከልሺ ዋ መጨረሻሺ።
@nasryahkora4117
@nasryahkora4117 5 ай бұрын
ደሞ ካፍሽ ሚወጣው ቃላት ሲያስጠላ ቅሬታሽ መናገር ከፈለግሽ ደና ንግግር ተናገሪ
@ኑርድን
@ኑርድን 5 ай бұрын
ትዘይ እየዋልሺ ጥሩስም እንድኖርሺ ትመኛለሺ.
@bisankedir6605
@bisankedir6605 5 ай бұрын
አዎ የኔውድ ያገርሰው ዋግነው ይላል በኛም ክክክ ወደው አይስቁ ጆሮ አትስጫቸው ምድረ ቅናታም ሰውን ተናጋሪ ያረጋሉ አትስሚያቸው አልሚየ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉🎉🎉
@tuba6802
@tuba6802 5 ай бұрын
ዝም በያቸው ሰው ያልተፃፈለትን ነው እሚያወራው እኔም አባቴጋ አጣልተውኛል እድሜ ለሰፈር ልጅ እድሜ ላብሮአደጎቸ😢😢😢😢
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 5 ай бұрын
ባልሠራሽዉ ነገር አትነሽም ባሕሪሽን አስተካክሊ ለራሥሽ ይጠቀመሻል
@nomo6793
@nomo6793 5 ай бұрын
ኢወላ የሠፈር ሠው ድሮም ምቀኛነው አልሚ አብሽሪ🎉🎉
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ
@ቃልዬያባቷቅመም
@ቃልዬያባቷቅመም 5 ай бұрын
😂😂🙄እኔ ነኝ በሉ ልክ እንደኔ እኔ ነኝ አንድኛዋ😂😂😂😂 አብሽሪ አልምዬ ዝበያቸው ያገረ ልጂ የቂጥ እከክነው ይባላል🙃
@madinachanel6313
@madinachanel6313 5 ай бұрын
እና እች ቲክቱክ ላይ ስለምትውይ ነዋ 😂😂የእህትሽ ስም እማ አልተነሳም አየሽ😂😂😂😂
@AaAa-pr6ij
@AaAa-pr6ij 5 ай бұрын
አልቀረብሽም ቤተሰቦቸ አይፈልጉም አትልም የመጣሽዉ ሳኡድ ጉብኝት ነዉ ዉሻ
@mdet8849
@mdet8849 7 күн бұрын
ይሃን ድምፃሺን ይዞሺ ጥፊ
@sofayaa6125
@sofayaa6125 5 ай бұрын
ክክክ አዕምሯችሁን ሸቁሉት አልሽ እዳች አይነት ከመስራት ባይበላ ይቅር ወሊላሂል ሀምድ በሀላል ያጠቀቅመናል የምትፀፀችበትን ከምትሠሪ ፡፡
@seade127
@seade127 5 ай бұрын
ብትሰተሪ ይሄሁሉ ባልመጣብሽ አሁንም ሀያአ አድርጊ ከአለባበሥሽ ጀምሮ ስራአት የለሽም ሲመክሩሽ ተቀበይ አትቀጫቀጭ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉🎉
@seade127
@seade127 5 ай бұрын
@@SebrinaTube- አብሽሪ
@Ahlu567
@Ahlu567 5 ай бұрын
ደምሪኝ🎉​@@seade127
@Ahlu567
@Ahlu567 5 ай бұрын
ነይ​@@SebrinaTube-
@ሳራዩቶብ
@ሳራዩቶብ 5 ай бұрын
እውነት ነው
@ጠዩባ
@ጠዩባ 5 ай бұрын
አዳ እፂጂ እጂ እኛሽ እያፀዳን አይደል እደ የምንኖረው ስሪ አሁንም
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 5 ай бұрын
ወይ ድንሺን አልተማርሺ ፍቲሀን አሥተካክለሺ ሣቀሪ አይቆጭሺም ዝብለሺ ቲክትክ ላይ ተዘፍዝፈሺ እድሜሺም ሄደ ወይ አላገባሺ የቂጥ እከክ አንችነሺ😂😂😂
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 5 ай бұрын
ማንም ሰው በሌላሰው ሂወት ከያገባውም ነገርግን ነገ ሞት አለ ውለን ማደራችንን አናውቅም አንችደግሞ ሞትን እረስተሻል እራቁትሽን እየሄድሽነው አላህን ብፈለሪ ይሻልሻል
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 5 ай бұрын
እህት ዝበያቸው ፍጣሪሺን ፍሪእጅ የኛን ሰው ከሰማሺ ታብጃለሺ?? የኛ ሰው ቅናትነው እሚገለው?
@emuoesama-e2q
@emuoesama-e2q 5 ай бұрын
ዝምበያቸው ሲበልጧቸው ስለማይወዱነው
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል 5 ай бұрын
አትናደጂ ያምሻል ይክራምን ሳናድዱ በሸተኛ አረጓት አልሚ ማዘርሸን የነገራቸውን ቢነግሩሸ በዙራሸምተሁኑ ትሪቃቸውነበር
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ. ዴምሪኝ🎉🎉
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል 5 ай бұрын
@@SebrinaTube- አብሸር አረግሻለሁ ባዲራውግን አማራክልልን አይወክልም ጋላነሸዴ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
@@እራህማአስንአላህወኪል ለምን አይወክልም. ኢቶቢያውይ አይዴለንዴ እኛ አማራወች
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል 5 ай бұрын
@@SebrinaTube- ልሙጡባዲራነው ለአማራ የሚወክለው ኮኮብያለበት የኛአይመስለኝም እህቴ ሳይው የሌላአገርነው እሚመሰለኝ እሰኪ ቀደምያሉትን አባቶች ጠይቂ ልሙጡባዲራነበር የኢቲዮጲያባራ መለሰነውጂ ያባሻ ቅየርፅ ያወጣበት💚💛❤💚💛❤💚💛❤ይኤነው
@እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ
@እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ 5 ай бұрын
አሰላማሊኩም አረ ማን ሊኩን አያቅም አሉ አቺም አድገቀን አይቀረልሸም እረሰሸን ጠብቂ አላህን ፍሩ ሙዚቃ አትጠቅሚ 😅😅😅የዘረሸዉን ነዉ እምታጨጀዉ
@zinetyoutube5162
@zinetyoutube5162 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ የሀገር ሰዉ እከ ክ ነዉ😊
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j 5 ай бұрын
ጌም ተጫውተሽ የምበይ እሳትነው ሀራምነው አላህ በሚወደው ሰርተሽብይ አረቤት ተቃጥለው አንዳንድአላማየለላቸው ከብቶች በኋላይቃጠላሉከሰጡሽበኋላ
@Asdaf-mf8jf
@Asdaf-mf8jf 5 ай бұрын
አይዞሽ አልሚዬ ጠንካራ ሴት ሆነሽ በልጠሽ አሳያቸው ያገር ሰው እከክ ነው ኔ ማለት ነው ካገር ሰው አልገጥም ከሰፈር ሰዎች አልገጥም እና ኢጃዛ አልወርድ እና ገብጋባ ናት ልጂሽ ከሰው አትገጥምም አውሬ ሆናለች ይላሉ ኔ ኮ አልሰማቸውም😂
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉🎉
@medin.Endris
@medin.Endris 5 ай бұрын
እና የምናይሺ ቲክታክ ላይ ነው መፍረድ ከባድ ነው ስራ ክቡር ነው ስሪ
@Aman-z8l9o
@Aman-z8l9o 5 ай бұрын
የሚቀና ብዙ ያወራል አትስሚያቸው ውዴ
@zebibafaris7461
@zebibafaris7461 5 ай бұрын
ለቤተሰብ ምታሰቢ ከሆነ አድበሸ ቁጭ በይ። እንጂ እዚሁ ሚዲያ ኸጥተሸ የተራገጥሸው ያው እዩኝ ብለሸ እሰከሆነ የማንንም አፍ ማሰያዝ መብት የለሸም። ተሰብሰቢ ቆረጡኝ ፈለጡኝ አይሰራም።
@tybaoppa
@tybaoppa 5 ай бұрын
እምር ካፊር ሶላት የሌለሺ ሁልግዜ ጥፍር ቀለም ለቅልቀሺ ነው እምትመጪው
@እሙአህላምF
@እሙአህላምF 5 ай бұрын
ዝበይ እንዴናንተ ያሊ ነው እህቶቻችን እሚሰዴቡት በየ ኢጃዛዉ የምቴላላጡ ሲቀጥል ሶሻል ሚዳ የተላላጠች በዉስጥማ ምን እንዴምሰራ አሏሁ አእለም እየተቀባባችሁ ሚዳ ላይ ለወድሞቻችን ፊይትና እየሆናችሁ አሊፍ ቢሎችሁ ባ የማትሉ አላህ ሂዳ ይስጣችሁ በስ ሴት ልጅ ሰተር ስትል ነው እሚያምርባት አኡዙቢላ አሏህ ይስትር
@BetyFikr-s5q
@BetyFikr-s5q 5 ай бұрын
የኔ ውድ አንችን መሆን ሰለማይችሉ ነው አንደ ሰሞን አብረን የጀመርነው ቲክቶክ እንደሌላው አተቀብጭ የምር አትበሳጭ የኛ ነገር በምን አናስቀራት ነው
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 5 ай бұрын
በመሣደብ ነው እሷን መሆን የማይቻለው🤔😂
@Zippo915thZippo91th
@Zippo915thZippo91th 5 ай бұрын
እየቀኑነው የሰፉሮልጅ የቂጥእከክነው ማደግሽንየጠላነው ሠየራሱንሂወትመኖርያቃታቸው
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 5 ай бұрын
ደግአረጉሽ በረካይሁ
@almasyoutube4205
@almasyoutube4205 5 ай бұрын
😂😂🙏
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 5 ай бұрын
ክክክክክክክ ማዘርበረካይሁኑ በኒቃብ እናይሻለንኢንሻአላህ
@sofayaa6125
@sofayaa6125 5 ай бұрын
እሚጠምቅሽን የት ታዉቂለሽ ተመከሪ ሀያዕ ይኑርሽ ብሠሪ ለራሽ ነዉ ላችዉ ነዉ የሚመክሩሽ አላህ ይህድኪ በስ አታፍሪም አፍሽን ሞልተሽ ጌም ስትይ አሰዳቢ ፡፡
@mdet9828
@mdet9828 5 ай бұрын
አሁንአችምንሺ ጥሩነው ትያለሺ ብትሰሪምንም አይሉም ደግነገሩልሻ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 5 ай бұрын
Yanchima alaznm beteseb nw wanaw hulum balege set yehonachihu
@hayatteshome573
@hayatteshome573 5 ай бұрын
ኣልሚዬ የጎደረኛ ቀሚስ ለብሰሽ ኣይቸሽ ነበር ሌላም የወሎ ካሽመሪ እፈልጋለሁ ትሸጫለሽዴ
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 5 ай бұрын
ኤጅ ዘላን እራሥሺን ሠትሪ ዘልዛላ ሚድያ ሥታተራምሺ አደል የምትውይው😂😂😂 የሠፈር ሠው የቂጥ እከክነዋሉ አላለችም😂😂😂
@fjdty6381
@fjdty6381 5 ай бұрын
አይደርቅ ዝበይ ሀይቅ ምን ትሰሪ እንደነበር ጠቅቀን እናውቃለን እጨት
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ 5 ай бұрын
አንተ እሷን በለጠቻችሁ እንዴ
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ 5 ай бұрын
እከክ እኮ ናችሁ የምር በተይ ስድባችሁ በእናተ ክፍት አፍነት እኛም ነን የምንሳቀቅ
@almasyoutube4205
@almasyoutube4205 5 ай бұрын
😂😂እር ሀይቅ ሄጀ አላቅም ጉድ🙆🙆😂🙏
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 5 ай бұрын
እር ይች ወዲ ሥር ሥትርመጠመጥ ነው የምትውለው ያውም ብር እየከፍለይ
@ዴስየሚልስቃይ
@ዴስየሚልስቃይ 5 ай бұрын
ክክክ
@swetesweety1236
@swetesweety1236 5 ай бұрын
እውነት እደምትይው 10ወጥርሽ ከሰራሽ ቤተሰቦችሽ ምንም የማፍልጉ ከሆነ ምን ትሰራያለሽ ታዲያ አገቢም ሀገር ወሬ አለብሽ
@ሀዩነኝእናቴንናፋቂ-ጀ1ቸ
@ሀዩነኝእናቴንናፋቂ-ጀ1ቸ 5 ай бұрын
በሱሻል ሚዳ ወርቅም ብታፈስ አልወጣ።ምክንያቱ ከክብሬ።ሰለማይበልጥ አላህዋ ከመዳቤት የሰራሁትን።በረካ ያድርግልኝ አላሀምዱሊላ በሲደት አምስአቴ ስኖር ፈቶየንም።ሰቅየአላቅ ወላሂ
@mesifkr-or
@mesifkr-or 5 ай бұрын
አልሚ ማንንም አትስሚ ግዜሺን ተጠቀሚ ገንዘብ ያዥ የመዳም ቅመሞች ብዞወች ምቀኛናቸው ሁሉን አወቅን ይላሉ
@መኪወሎየዋ-ኀ2ፀ
@መኪወሎየዋ-ኀ2ፀ 5 ай бұрын
ደግ አደረጉሽ
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 5 ай бұрын
ተሰተሪ ቤተሰብ አዎ በብዙ ነገር ይገለላሉ እኔ እራሱ ብዙ ቢድዮ አጥፍቼ አለው ዩቱብ ላይ ስለዚ ተሰራተሪ ፀጉርሽ ሸፍኚ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ 🎉🎉🎉
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 5 ай бұрын
@@SebrinaTube- ደመርኩሽ
@Abranjenat
@Abranjenat 5 ай бұрын
ግን ቤተሰብ አለሽ?? በጣም ባለጌ ነሽ ቤተሰብ ባንቺ ምክንያት አፈሩ አንገታቸውን አስደፋሽ አሳፋሪ
@ኡመርኡመር-ቈ5ኰ
@ኡመርኡመር-ቈ5ኰ 5 ай бұрын
እሰይ ደግ ያደርጉሽ ስድ አደግ ባለጌ
@sntayehuahmed8530
@sntayehuahmed8530 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ሀሀሀሀሀ ሰፈሪን ጥሪልን ከቦሎ ጎራዉ መንዴር ሻታ ድቤ መምቻዉ እወይራዉ ቦታዉን ጥቀሽ ከናተ ቤት በታች ሒጣዉ ያሉት ይሆናሉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Marwacheru
@Marwacheru 5 ай бұрын
በርች ይቱብ ስሪ አሊም አምሮብሻል ደግሞ
@Zenebzenb
@Zenebzenb 5 ай бұрын
እና የት እየዋልኩ ነው እምቲይው እውነቱን አትጥሊ ማሬ በግዜሽ አቀልጂ እኔ ከሣሽ እያልኩ እጨነቃለሁ
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 5 ай бұрын
እኔ ቲክቶክ ሲጀመር ጀምሮ ነው ማውቅሽ እፃን ልጅ አይደለሽም ትልቅ ነሽ ግን የሙስሊም ባህሪ የለሽም ሰውን ሳይሆን አላህን ፍሪ
@Hanif323
@Hanif323 5 ай бұрын
እውነታቸውን ነው ስራአት የለሽም እራስሽን ሁኒ ፍምነትሽን እንኳን በቅጡ የማታውቂ አትሞላቀቂ ነገ ለአፈር ነሽ ድሮም የገጠር ስገጤዎች ናችው ቲክታክ ላይ ስትላላጡ የምትውሉት ወይ እምነታችሁን አታውቁ ያልሰለጠናችሁ
@Karmይቱብቻናል
@Karmይቱብቻናል 5 ай бұрын
እሰው ላይ አትድረሺ ብቻ ምድር ምቀኝ እንድህ ነው ሰውን እንደት እናበሳጭ እያሉ የሚስቡ ነቸው
@SadeiJemeil
@SadeiJemeil 5 ай бұрын
እኔኮ ያገሪ ልጅ የቄጥ እከክ ነው የምለው በምክያትነው እነዚህን ንቅሽ ማለፍነው ብቻ እነሡን ማሣፈርነው በተግባር
@የማያእናትነኝልባሟሴት
@የማያእናትነኝልባሟሴት 5 ай бұрын
እነሱ ለምን ይጠይቁሻል አች ተግባር ካለሽ ከሰራሽ ከላክሽ ቤተሠብ አይጠይቅሽም ሰዉ አለሽ አላለሽ ለራስሽ ተሽለሽ ከሰፍሮችሽ ልጆች መገኝት ነዉ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 5 ай бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ🎉🎉
@ዜዶ-ጐ7በ
@ዜዶ-ጐ7በ 5 ай бұрын
ዘልዛላ እዉነትነው ልትክጂነው
@semirakemal3483
@semirakemal3483 5 ай бұрын
ወላሒካፊሮችይገርማሉ ግንአይጠቅሙሽም
@lubaba355
@lubaba355 5 ай бұрын
ወላሂ አደለም በፊደዎ ወተሽ ኮመንት ምን ፃፈች ብሎ የሚከታተሉ አሉ ነገረኞች በተለይ የባል ወገን ኮረቤት አብሮአደግ ፎሎው መመለስ 😅😅አያስፈልጉም
@fatumahassen-x4f
@fatumahassen-x4f 5 ай бұрын
Endwm slemiwedushi tebabrewshal amsgni☹️
ኣብ ኤርትራ ዘጋጠመኒ ሽግራት ክዛረብ ተገዲደ
57:42
Monicawit NEBELBAL MEDIA
Рет қаралды 8 М.
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 129 МЛН
እንቢ ንፍልልይ
1:47:32
Aregai Hagos Go Unity
Рет қаралды 11 М.
ሐረግ ( ክፍል 15)
32:00
ለዛ
Рет қаралды 156 М.
የጠፍሁት ልጂ ወልጀ ነዉ 🥴🤔😔
10:40
Almas YouTube
Рет қаралды 21 М.
ሺኤን በነፃ እንደት እንጥለብ ?? ሙሉ ቪድወ
10:07
አፍላ ፍቅር 72 - School life /ስኩል ላይፍ/
44:58
Liyu cinema
Рет қаралды 117 М.
በጣም ያሳዝናል  አዝኛለሁ በጣም  💔💔
12:56
Almas YouTube
Рет қаралды 47 М.
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15