ሰባት ልጆቿን ያጣች እናት አሳዛኝ ታሪክ...

  Рет қаралды 41,135

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 145
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 4 жыл бұрын
እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ እናት. አንተልጅ ዘመንህ ይባረክ
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን የምትረዱ በወጣ ይተካችሁ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ
@tagesetefera1856
@tagesetefera1856 4 жыл бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዘለችው በሁሉም ተበረኩ እህቶቼና ወንድሟቼ
@مباركتركيالدعجاني
@مباركتركيالدعجاني 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ ፈጣሪ ቀሪውን ዘመክን ይባርከው።።በዚህ እድሜ እደዚህ ተከባክበህ መያዝህ በራሱ እኔጃ ቃላት የለኝም።ፈጣሪ ብቻ ይክፈልህ።አይዞወት እናቴ።ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው አታልቅሱ ።
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 4 жыл бұрын
ወድማችን ዳኛቸው እግዚአብሔር ይባርክህ በረታ እሙሀይ እየ እድሜ እና ጤና ይስጠወት አያልቅሱ ለበጎው ነው
@nohmuller2248
@nohmuller2248 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋሁን ያብዛልህ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@MMm-wh2gu
@MMm-wh2gu 4 жыл бұрын
ተባረክ
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 4 жыл бұрын
እባካችሁ አካዉንታችሁን ለኩልንእንደሐቅማችን ከረዴቱ እንካፈልሙሉ አድራሻ ላኩልን
@dagnachewderso3015
@dagnachewderso3015 3 жыл бұрын
ፋና የህፃናትና የማህበረሰብ ልማት ማህበር አካውንት ቁጥር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000012870028
@ሰውናሰው
@ሰውናሰው 4 жыл бұрын
እማየ አታልቅሺ እግዚአብሔር አለ ወድም እግዚአብሔር ይባርክህ
@አማራይቱኢትዮጵያዊ
@አማራይቱኢትዮጵያዊ 4 жыл бұрын
እማሆይየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት
@kalhone692
@kalhone692 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ። ህፃናትንና እናቶችን ሳይቀር የሚያርዱ አውሬወች በተፈጠሩበት ሀገር፣ እንደእናንተ ያለ በጎ አድራጊና ደጋፊ ወጣቶችን ማየት ተስፋ ይኖራል። የሚዲያ ሰወች፣ ለአውሬ ወጣቶችም ቃለ መጠይቅ በማድረግ፣ ከደጎቹ ደግነትን እንዲማሩና ከክፉ መንገዳቸው እንዲመለሱ ትምህርት እንዲያገኙ ብታደርጉ ጥረ ነው።
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 4 жыл бұрын
ለኔም አንድ እናት ወይም አባት ጣሪ ያጡ ፈልግልኝ.💐🙏🇪🇹❤️✝️ እባክህ እድሜዬን አንድ እንካን ደህና ነገር ልስራበት.
@tamraabi1751
@tamraabi1751 4 жыл бұрын
እኔም
@negedelakew4988
@negedelakew4988 3 жыл бұрын
አምላክ ሁሉን ይሙላላችሁአብዠቶ ይሰጣችሁ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 4 жыл бұрын
ፋጣሪ ደጎችን ያብዛልን እሙሀይ እግዚያብሄር ደስ የሚል ዘመን ይስጠወት እድሜ ከጤና ጋር በእውነት ውንድማችንእግዚያብሄር ይስጥህ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 4 жыл бұрын
የኔ ናት አያልቅሱ እኔ ላልቅስ እኳን አልቅሰዉ ዝብዬ ሳየወት ያስለቅሳሉ አተም ተባረክ መወለድ ቋንቋ ነዉ ተባረክ እድሜ ይስጥህ
@addismersha2904
@addismersha2904 4 жыл бұрын
ተባርኩ እህቶቼ በእውነት በጣም ተባርክ ወንድማችን በእውነት
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 4 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞወት ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ ፈጣሪ ሆይ እኛንም መልካም ነገር እንድ ስራ ፍቃድህ ይሁን
@alemhabtemariam8531
@alemhabtemariam8531 4 жыл бұрын
ክቡራት የሕዋት ኣብ ትገብርዎ ኩሉ እግዝኣብሔር ሓይሊ ይወስኸልኩም፣ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም፣ብደቅኹም ተኸፈሉ።ብጣዕሚ ደስ ዝብል ተግባር እዩ።ኤሪትራዊ እየ።
@dagnachewderso3015
@dagnachewderso3015 3 жыл бұрын
አሜን
@tilahundersobishaw6579
@tilahundersobishaw6579 4 жыл бұрын
Our brother dagnachw God bless you. We love you. He is generous and helpful person to our community of elders since his early age. Generally this is his nature to help any one who doesn't have any other. And Let us stand with FANA children and community development association to help our people of elders as we can.
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ 4 жыл бұрын
egzabher yebarikachu betam des yemil tegibar tebareku
@queenamhara4128
@queenamhara4128 4 жыл бұрын
በጣም አስለቀሱኝ እግዚአብሔር ጤና እና ድሜ ይስጥህ የምንረዳበት መንገድ ብትነግሩን ጌታ ይባርክህ
@nohmuller2248
@nohmuller2248 4 жыл бұрын
የእኔ እናት እኔ ላልቅሥልሸ 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ። አካውንት ካላችሁ አስቀመጥልን
@sumayaassumi326
@sumayaassumi326 4 жыл бұрын
አወቅያለዉ በአርባቀኑ ያዉቃል እወቅ ያላለዉ ባርባአመቱ አያቅም ይላል ያገረሰዉ። ሽማግሌወች አገር ያጠፋሉ ወጣቱ ድሀን ያስታዉሳል ተባረኩ ወገኖቸ
@ወሎገራገሩ-ዘ9ደ
@ወሎገራገሩ-ዘ9ደ 4 жыл бұрын
አላህየጨምረልህ ወድሚ
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 4 жыл бұрын
አሜን💕
@salaamsalaam8624
@salaamsalaam8624 4 жыл бұрын
ዳኛቸው የእውነት እግዛብሔር ይባርክህ ወድሜ እሙሀይ እድሜወት እሬዠም ያርገወት እሙሀይ
@Abenezer653
@Abenezer653 4 жыл бұрын
ዳኛቸው አንተ ምርጥ ሰው ነህ
@mimmimimmi3888
@mimmimimmi3888 4 жыл бұрын
አምላክ ይባርክህ ጨምሮ ጨምሮ ወድሜ አተ ስትመረቅ ስትሳም እኔ አለቀስኩ ታድለህ ታድለህ ምን ቃል አለው በበረከቱ ይሙላክ ጌታ ይጠብቅህ
@muluf7616
@muluf7616 4 жыл бұрын
Thank you gus for helping this people God bless you amen 🙏🙏💚💛❤🙏🙏💚💛❤🙏🙏💚💛❤🙏🙏💚💛❤
@Userfortruth
@Userfortruth 4 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው። የዜናው ርእስ ላይ ግን "ያጣች" ሳይሆን "ሰባት ልጆቻቸውን ያጡ እናት' ነው መባል ያለበት። ሲጀመር መነኩሴ ልጅም ቢሆን " አንቱ" ነው የሚባለው።
@ሰናይትየናቴተናፉቂሰናይት
@ሰናይትየናቴተናፉቂሰናይት 4 жыл бұрын
የኔ እባ ይውከክ እማአ እረጅም እድሜ ከጤናውጋ ይስጥውት
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
በጣም ልብ ያለው የእግዜር ሰው ነው ደስታው እርካታው ልዩ ነው የማይገኝ ነው ንግግሩም የዳኛቸው ማር ነው እውነትም ፀጋ አለው የተሰጠው።
@tegestzaynaba1228ቲጂ
@tegestzaynaba1228ቲጂ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁላችሁንም በወንት ፀጋውን ይብዛላቾሁ በወነት መታለ ነው
@rozayallou5348
@rozayallou5348 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማአምሮ ይስጥህ ወንድሜ💚
@dagnachewderso3015
@dagnachewderso3015 4 жыл бұрын
አሜን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
እውይይይ እማሆይ የኔ እንባ ይፍሰስ ውይይይይ እንባቸውን መቆቁአም አልቻልሁም እንዲህም አለ የወላድ መካን ግን የዋህ ሰው እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይሰጠዋል ልጆችዎትን ቢአጡ የልጅ ምትክ ሰጠዎት ። እጅግ አሳዛኝ ነው በወጣትነታቸው ለፍተው ደክመው እንዲህ ጉልበት ሲደክም ብዙ አዛውንቶች በርሐብ ይሰቃያሉ መቼ ይሆን ሀገራችን የአረጋውያን ጥሮታ እንደሌሌች ሀገሮች የሚኖራት ያሳዝናል በእውነት እኒህ እናት አባቶች የሀገር በረከት ናቸውኮ ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሜ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ " የሐብታም ስጋ እያሸተትሁ " አሉ እማማ በእውነት ከጎረቤታችን ያሉትን በሰአን እንኩዋን እናቅምሳቸው አንልም ይህ ትልቅ መልእክት ነው ዋጋው ለራሳችን ነው ሁላችንም በየአካባቢያችን እርቀን የምኖር ለቤተሰብ ማሳወቅ አለብን
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስታቺሁ እድሜአቺሁን ያርዝመዉ አይዞአቺሁ በርቱልን ያቅማቺን እናግዛቺኅለን ስልክ ወይም የማህበረ አካዉት ካለ ብታስቀምጡ መልካም ነዉ ብዙ መደገፍ እሚፈልግ ይኖራል
@webalimwibalim1609
@webalimwibalim1609 4 жыл бұрын
እማ አያልቅሱ
@dagnachewderso3015
@dagnachewderso3015 4 жыл бұрын
ፋና የህፃናትና የማህበረሰብ ልማት ማህበር አካውንት ቁጥር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000012870028
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 жыл бұрын
@@dagnachewderso3015 በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ዩቱብ ላይ ስትጭኑ እደዚህ አካዉት ስልክ አስቀምጡ
@negasenshew7085
@negasenshew7085 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘርህን ይባርክልህ አየ መመረጥህ አየ መታደልህ በምድር የዘራኽውን በሰማይ በአምላክ ቤት ታጭዳለህ እጥፍ ድርብ ሆኖም ይጠብቅሃል አየ ማስቀናትህ ድንግል ማርያም አትለይህ
@dagnachewderso3015
@dagnachewderso3015 3 жыл бұрын
አሜን
@RoseRose-re3nc
@RoseRose-re3nc 4 жыл бұрын
ፈጣሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይሰጥህ ወነድሜ እማሆይ ጤናወትነ ፈጣሬ ይሰጠውት
@Abenezer653
@Abenezer653 4 жыл бұрын
አምሀራ ቲቪ በርቱ
@geteneshkassaye2523
@geteneshkassaye2523 4 жыл бұрын
የኔ እናት እኔ ላልቅስልሽ እማዬ አይዞሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ይባርክህ
@sabatiruneh5280
@sabatiruneh5280 4 жыл бұрын
ዋው መታደል ነው እሂን ያክል ምርቃን ማግኝት
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር : ይስጥህ: ትልቅ: ነገር : ለራስህ: ለቤተስብህ: እየስራህ : ነው: የዘራህውን:ነው: የምታጨደው: ነገ: በልጆችህ: ታየዋለህ:: በርከቱን : እግዚአብሔር : ያብዛልህ!!
@engdagetg7794
@engdagetg7794 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ያርዝምልን
@አዲስአበባፊቅር
@አዲስአበባፊቅር 4 жыл бұрын
ብቻ ጥሩስራነው በርቱነገርግንእማሆይ እየሰበሰባችሁ መለመኛ እንዳታደርጔቸው
@munaahmed3868
@munaahmed3868 4 жыл бұрын
ወይ የኔ እናት ወንድም እድሜና ጤና ይስጥህ ባለህ ይጨምር ልህ
@ራዲጎንደሬዋየነፍጠኞችዘር
@ራዲጎንደሬዋየነፍጠኞችዘር 4 жыл бұрын
የኔ እናት አስለቀሱኝ የሚረዱበትን ምግድ ያስተላልፍልን ለምሳሌ ኢቶ ፎም የሚል የኢቱብ ቻላል ይቅረቡ እና ብዙ የሚደግፋቸሁ አሉ
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 жыл бұрын
እናቴ አይዞዎት እረጅም እድሜ ያድልልን ወድማቺን እግዚአብሔር ይስጥህ መመረቅ በጣም ትልቅ ዋጋ አለዉ
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 4 жыл бұрын
የኔእናት እናት ምንግዜም አይክፋት
@sabatiruneh5280
@sabatiruneh5280 4 жыл бұрын
አስለቀሱኝ በእውነት ታድለሀል
@solot.5304
@solot.5304 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ተባረኩ ።
@dagnachewderso3015
@dagnachewderso3015 4 жыл бұрын
አሜን
@hanayeuns3148
@hanayeuns3148 4 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጣቹሁ
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ
@dagnachewderso3015
@dagnachewderso3015 4 жыл бұрын
አሜን
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 жыл бұрын
ዲስላይክ የምታደርጉ እጃቺሁ ይቆረጥ እዴው ስታናድዱ ሰይጣኖቺ ሰይጣን ነዉ መልካም ነገር እማይወድ
@radethuae9724
@radethuae9724 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ስራ ለትንሳኤ ቀን ስንቅ ነው የኔናት አስለቀሱኝ 😭😭
@abeba2241
@abeba2241 4 жыл бұрын
Amara TV thank you
@yenayena8676
@yenayena8676 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ. ስውን መርዳት ስው መሆን ነው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ:: ዳኝዬ እድሜና ጤና ይስጥህ::
@dagnachewderso3015
@dagnachewderso3015 4 жыл бұрын
አሜን
@tizitayemaryamlij2709
@tizitayemaryamlij2709 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ በወጣ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው ።
@dagnachewderso3015
@dagnachewderso3015 4 жыл бұрын
አሜን
@mesidan8055
@mesidan8055 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ታድለህ የሁል ግዜ ምኞቴ ይሄ ነው የኔም አንድ ቀን ይሆናል
@ፋናYouTube-l6y
@ፋናYouTube-l6y 4 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎነዉ ወገኖቸ መከራዉን ሁሉ በትግስት ለማለፍ ሞክሩ።
@ራቢንትባባ
@ራቢንትባባ 4 жыл бұрын
እናታችንአዛዘኑኝ የኔ እባ ይርገፍ እናትስ ክፉዋን አታሣዬን ፈጣሪ ያፅናችሁ
@Abenezer653
@Abenezer653 4 жыл бұрын
ወይኔ እማዬ የእናቶችን እንባ ማየት በጣም ያማል እባክህ ዳኛቸው በምን አይነት መንገድ ልናገኝህ እንችላለን እኛም እ ንደአንተ ባንሆን እንኮን የምንችለውን እንድንረዳህ እባክህ።
@tmaniacell7750
@tmaniacell7750 4 жыл бұрын
የኔ እናት ሲያዛዝኑ እግዚአብሔር ይስጥክ
@saronmekonen904
@saronmekonen904 4 жыл бұрын
ውይ እናቴ እግዚአብሔር ይርዳዎት።
@hanaali1232
@hanaali1232 4 жыл бұрын
E/r yebarekh egam tiru sera yaseran e/r
@Tg-kf1lf
@Tg-kf1lf 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የእኔንም ልብ ይክፍትልኝ በጎ እዳደርግ አምላኬ በጎ ለመሆንም ያንተ ፍቃድ ያስፍልጋል 🙏🙏
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 4 жыл бұрын
Dagnachew wendmi. Egziyabhear yistih Btam Tru Adragot new........ Hulachihun Egziyabhear Abizito yibarikachihu
@טדיטייאציאו
@טדיטייאציאו 4 жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔረ የላከው ማለት በስተቀረ ከዚህ ወዲያ ትልቅ አድራጎት የለም
@Belive20245
@Belive20245 4 жыл бұрын
እግዚያቤር ይባርካችው። እኔም ከእናንተ ጋር መስራት እፈልጋለሁ። አድራሻችውን ንገሩኘ።
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 жыл бұрын
😭😭😭 አፈር ልብላለዎት ራብ ክፉ ነዉ እናቴ
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ 4 жыл бұрын
እኔ ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰወች ሰው ናችሁ ? የመድሀኒያለም የለህ በአዛኝቷ።
@ወሎገራገሩ-ዘ9ደ
@ወሎገራገሩ-ዘ9ደ 4 жыл бұрын
እማሁይ አታልቁሱ ወላሂ አሥለቀሥኩኝ እፍፍፍፍፍፍ
@yenayena8676
@yenayena8676 4 жыл бұрын
ኡፍ የሀፍታም ስጋ እያሸተትኩ አሉ ሀብታሞች እባካችሁ በአካባቢያችሁ ላሉ አካፍሉ እባካችሁ ትፀድቃላችሁ
@kadstbelay3701
@kadstbelay3701 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው
@mazaberihun3066
@mazaberihun3066 3 жыл бұрын
Maza Berihun
@peace3791
@peace3791 4 жыл бұрын
ወይ ድህነት! ስውየው እኮ የተቀመጠው ጎረቤት ቤት ውስጥ ነው: በቆርቆሮ ከፋፍሎ ቤት ማድረግ , አይ ኑሮ
@sabatadesse1575
@sabatadesse1575 4 жыл бұрын
May God bless you
@טדיטייאציאו
@טדיטייאציאו 4 жыл бұрын
በእግዚአብሔረ በአሁኑ ሰውን ሰው በሚበላበት ግዜ እንደዚህ ያለ ሰው መኖሩ በራሴ እጅግ አስገረሞኛል የወለዱህ ይባረኩ ከቻላችሁ ስልኩን ስጡኝ እባካችሁ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
እማሆይ እናታችን አይዞት የድሮ ሰው ጠንካራ ኖት አያልቅሱ አይዞት
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የምትሰጠው አትጣ ብድርህን በልጆችህ አግኝ ትዳርህ የተባረከ ይሁን ካለገባህም የተባረከች ሚስት ይስጥየህ
@habtambugalow5244
@habtambugalow5244 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የኔእናት ሲያሳዝኑ አይዞወት
@mahihabeshawittube8259
@mahihabeshawittube8259 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ 😢💔💔😭
@badernawaf3351
@badernawaf3351 4 жыл бұрын
Egezabhre bederekene yekefelehle bereta Egezabhre yeredake
@tegestzaynaba1228ቲጂ
@tegestzaynaba1228ቲጂ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kasiberhe8339
@kasiberhe8339 4 жыл бұрын
amen amen amen
@estertektel5987
@estertektel5987 4 жыл бұрын
አምላክ አተየምታደርገውን እድል እኔም እዳርግ አምላክ ያግዘኝ
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 4 жыл бұрын
Yetebarke sew new tadelo. Mechereshawin yasamrew.
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ 4 жыл бұрын
ምናለ የሥልክ ቁጥራችሁን ብታኖሩልን።
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 4 жыл бұрын
ህሊና የሌለው ባለስልጣን የህዝብን ገንዘብ ሰርቀው ቤት ገብተው እንቅልፍ ይወስዳቸዋል?
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ለሰጣችሁ
@chickenbangichicken8153
@chickenbangichicken8153 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አስለቀሱኝ እማ ኡፍየኔናት አያልቅሱ
@Hana-f3i6j
@Hana-f3i6j 4 жыл бұрын
Mamye ena enbaye ergef yebel 🥲
@yordanos4362
@yordanos4362 4 жыл бұрын
አድራሻቻዉን ስጡኝ እባካቸው
@dagnachewderso3015
@dagnachewderso3015 4 жыл бұрын
ፋና የህፃናትና የማህበረሰብ ልማት ማህበር 0582220371(0918768953)0925980503
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 4 жыл бұрын
ok
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
ለረጂዉ ፈጣሪ ይርዳ አቦቦ
@ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ
@ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ 4 жыл бұрын
ምኒኛ ነው የመነኮሱ አባቶች እናቶች አዋቂዮች አሉ ግን በዘፈን ቀዚህ በጭንቅ ጊዜ
@የነገንማንይቃል
@የነገንማንይቃል 4 жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔💔
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 4 жыл бұрын
አይ እናቴን እዴት አጄቴን በሉኝ ሲመርቁት እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
@ወሎገራገሩ-ዘ9ደ
@ወሎገራገሩ-ዘ9ደ 4 жыл бұрын
በንታችሁ የልጅን ኤቶበረ። ላኩልኝ
@dagnachewderso3015
@dagnachewderso3015 3 жыл бұрын
0918768953
@badernawaf3351
@badernawaf3351 4 жыл бұрын
Enata ena lalekeselote medehaneyaleme yabeselote ebaotene
@alemug689
@alemug689 4 жыл бұрын
አብሮ አደጎቼ! ስራችሁ ፍሬ ያለው ነው።በርቱ
@yenayena8676
@yenayena8676 4 жыл бұрын
አንድ አንድ አረጋዊ ብድር አምስት መቶ ብንረዳ ለነፍሳችን ስንል የስንቱን እምባ እናብሳለን
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
ጎንደር ስቱዲዮ ዜና: ጥር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
12:37
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 374
አዲስ አበባ ስቱዲዮ ዜና: ጥር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
16:15
Memehir Girma Wondimu Video 716  እድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉዎች ተመሳሳይ  ፈተናዎች በእህትማማቾች#subescribe_now ትውልድ ይዳን
21:22
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 31 М.
Trump's Plan for Ukrainian Lands / U.S. President's Demand
11:59
NEXTA Live
Рет қаралды 637 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН