እልከሰከሳለሁ እያጥራቸው ስር ስር፣ ፈተው እንደ'ምቦሳ ይለቁሽ ይመስል... የአርሶ አደር ወግ

  Рет қаралды 24,740

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

ምንኛ ደግ ነው የጎረቤት ወዳጅ፣ ሲርበኝ አጉራሽ ሲያመኝ እሳት አንዳጅ...
እንጀራው ምኒሊክ ጌታየ ምኒሊክ ብጠራው ዝም እለኝ፣ ትልቀኛው ዕንቅልፍ ወስዶታል መሰለኝ...
#የአርሶ #አደር #ወግ

Пікірлер: 98
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ይህን ሚዲያ ስወድላችሁ ይበልጥ የአርሶአደር ወጉ ልዩ ነው የአገሬ ባህል ውብ ነው የገጠር ሰው ውስጤ ነው
@ashenafiloveislove197
@ashenafiloveislove197 5 жыл бұрын
ኧረ እነም የገጠር ለጅ ነኝ
@rhmah2752
@rhmah2752 5 жыл бұрын
መሻአላ ሲያም ለምለሞ አግራች ሑላችንም ለዝች ለውብ እግራችን በስላም ያብቃንንንን ያርብ
@emuyemelese690
@emuyemelese690 5 жыл бұрын
Amin mama
@fateenahabdalah4455
@fateenahabdalah4455 5 жыл бұрын
አይገጠርእስኪእደኔይገጠርልጅየሆነ
@african8846
@african8846 5 жыл бұрын
በጣም ያኮራል ምድረ አማራ የሰወቹ ለዛ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 5 жыл бұрын
ምርጤ እናመሰግናለን የአማራ ህዝብ እኮ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ወሎደሴየፍቅርሀገር
@ወሎደሴየፍቅርሀገር 5 жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ስው ክፉ አይንካችሁ ወገኖቼ
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 5 жыл бұрын
አምላክ ስለእናንተ ሲል ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 5 жыл бұрын
አሜን
@እምየማሪያምየሁሉምእናትእ
@እምየማሪያምየሁሉምእናትእ 5 жыл бұрын
የኔ ሙህሮች እግዚአብሄር ያቆይልን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 5 жыл бұрын
እውነት ያለው ገጠር ነው ❤❤ሳይማራ ላስተማሩን አባቶች ክብር ይገባል ❤👈
@ወለየዋነኝ-ኸ5ፈ
@ወለየዋነኝ-ኸ5ፈ Жыл бұрын
የኛ ሙሁሮች አሀገር ሽማግሌወች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰላማችሁ ይብዛልን
@فوزيةبالي
@فوزيةبالي 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@menbiekonegn1497
@menbiekonegn1497 5 жыл бұрын
እምዬ ሀገሬ አንፃኪያዬ
@loloahemd5377
@loloahemd5377 5 жыл бұрын
ማሻአላ ፍቅር የገጠር ሠው ውሥጤ ነው አገራችንን ሠላም ያድርግልን ያርብ
@ልኑርበትዝታህውዴ
@ልኑርበትዝታህውዴ 5 жыл бұрын
ሀገሬ ለምለም ናት ደስ ትላላችሁ
@ghalas4168
@ghalas4168 5 жыл бұрын
ወይ አገሬዋ እደት እደናፈቅሺኝ አገሬ ልገባ 4ወር ቀረኝ እስኪ ቶለ ይድረስልሺ በሉኝ እህህህ
@አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ
@አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ 5 жыл бұрын
አረ እኔም 2ወር ቀረኝ
@halinamohammed5370
@halinamohammed5370 5 жыл бұрын
ሳታቂው ይድረስልሽ ቶሎ እና በሰላም ግቢ ውድ
@dubaidubai6733
@dubaidubai6733 5 жыл бұрын
አይዞን እኔም 3ወር ቀረኝ
@halinamohammed5370
@halinamohammed5370 5 жыл бұрын
@@dubaidubai6733 እኔ ስ 11ወር ነው እህህህህህ እና ማሻ አላህ በሰላም ግቡ 4ወር ቀርቶኛል ኢሻ አላህ
@እንቁምለእውነት
@እንቁምለእውነት 4 жыл бұрын
አሜን የናትሽ ፆለት ይድረስልሽ
@አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ
@አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ 5 жыл бұрын
ያረቢ ያአላህ ዘረኞችን አጥፋልን
@sunrisesunrise9390
@sunrisesunrise9390 4 жыл бұрын
አሜን
@alehammohammed6567
@alehammohammed6567 5 жыл бұрын
ማአሻ አላህ በጣም ደስ ትላላቹ ገጠር ውስጤ ነው
@ቤዛያበራሽልጅ
@ቤዛያበራሽልጅ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እሄንን ፍቅራችንን መልስልን
@አማራኢትዮጵያዊነኝእጅግ
@አማራኢትዮጵያዊነኝእጅግ 4 жыл бұрын
ደስ ይላልል ቀጣይ እጠብቃለን
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
ሚስኪን ማሽላ ጠባቂዋ. ትዝ አለኝ ወፍ መጠበቅ
@تلاواتالقرانالكريم-ف3ف
@تلاواتالقرانالكريم-ف3ف 5 жыл бұрын
አፈሶ ልዩ ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛው
@ttcvvfdfffg1788
@ttcvvfdfffg1788 5 жыл бұрын
ውዱ አሪ አፆኪያ ገምዛ ውይ ትዝታ
@ريامالحبشه
@ريامالحبشه 4 жыл бұрын
ሰሜሸዊአገሬአላህይጠብቅሽ
@burtukanabatneh9246
@burtukanabatneh9246 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ስወድህ ውስጤነህ ባገኝህና ባወራህ😊😊😍😍
@fetayehusen60
@fetayehusen60 5 жыл бұрын
አማሻአላህአይይይ እድሜናጤናይስጥልን
@HA_TUBER_OFFICIAL
@HA_TUBER_OFFICIAL 5 жыл бұрын
ውብ ሀገሬ ሰሜን ሸዋ ኢትዮጵያ ዬዬዬዬ
@ፍቅርተየድግልልጅ
@ፍቅርተየድግልልጅ 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል ጋዜጠኛው አቀራረብህ ያምራል የምግዜም ተከታታይህ ነኝ በርታ ቀጥልበት ሰሜን ሸዋ ከሄድክ ወደ መረሐቤቴ ብቅ በል ጥር ላይ ሰርግ ያምራል
@ዜድወለየዋየአላህባርያ
@ዜድወለየዋየአላህባርያ 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅአችሁ
@እንቁምለእውነት
@እንቁምለእውነት 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች
@geseseteshome3
@geseseteshome3 5 жыл бұрын
lijituan wedijatalehu wow and i like the background
@እሙአብድረሂማንነኝየእኔYo
@እሙአብድረሂማንነኝየእኔYo 5 жыл бұрын
እህህህህ እንዴት ደስ ይላል ሀገር ችን እኮ ፍቅርርርነው
@ሀያትሀያት-ፀ2ከ
@ሀያትሀያት-ፀ2ከ 5 жыл бұрын
ደስ ሲሉ በአላህ
@cheguveraab
@cheguveraab 5 жыл бұрын
አንጾኪያ የትዉልድ ሃገሬ !
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ስሞ እራሱ ደስ ሲል ባዬሃት በመዝሙር ላይ ነበር የምሰማው
@hcgsv5582
@hcgsv5582 5 жыл бұрын
ማሻላህ ውለየነቴ አማራነቴ ኩራቴ ነው
@ገኒየማዬብቻገኒየማዬብቻ
@ገኒየማዬብቻገኒየማዬብቻ 5 жыл бұрын
ትውልድ ቦታዬ አንቶኪያ ውድድድድ
@ttcvvfdfffg1788
@ttcvvfdfffg1788 5 жыл бұрын
ይህ ጋዚጠኛ ምረጥ ሠው ነው
@דסטהביטואה
@דסטהביטואה 4 жыл бұрын
@gdde1844
@gdde1844 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@sabyfon390
@sabyfon390 5 жыл бұрын
አተጋዜጠኛበፍቅርነውየምወድክ
@hayetyoutube7841
@hayetyoutube7841 5 жыл бұрын
እምወድህ
@የሳሙአባትነኝ
@የሳሙአባትነኝ 5 жыл бұрын
ደጉ የሀገሬ ሕዝብ
@Hanahana-nv7cu
@Hanahana-nv7cu 5 жыл бұрын
የትዉልድ አገሬ ለምለሚቷ አፍሶ
@zenized1071
@zenized1071 5 жыл бұрын
ለምለሚቱ አማራ ውብ እኮ ናት የአማራ ጋዜጠኞች ከልብ እናመሰግናለን እንድህ ሀገራችሁን ስታስታዋውቁ አንበሶች እውነት ከሰሜን ወሎ ጋር ይመሳሰላል ንግግራቸው
@ሃገሬናትክብሬ
@ሃገሬናትክብሬ 5 жыл бұрын
ቅርብ ነው እኮ
@HA_TUBER_OFFICIAL
@HA_TUBER_OFFICIAL 5 жыл бұрын
ቴንኪው ኩኩ ከሰሜን ሸዋ
@HA_TUBER_OFFICIAL
@HA_TUBER_OFFICIAL 5 жыл бұрын
@@ሃገሬናትክብሬ እረ አይደለም ለደቡብ ወሎ ነው እሚቀርበው
@حديت.بنت.بلايحبشي
@حديت.بنت.بلايحبشي 4 жыл бұрын
እደ እኔም ገርሞኛል ቆይ ሸዋ ላዲስ አበባ አደልደ ቅርበቱ ንግግራቸው ያውዲማ ስርአታቸው ጂጊ ይመሳሰላል
@አበበችአየለ-ነ8መ
@አበበችአየለ-ነ8መ 3 жыл бұрын
@@حديت.بنت.بلايحبشي ለወሎም ቅርብ ነው ለኬሚሴ ኮንቦልቻና ደሴ ቅርብ ነው
@adisadis788
@adisadis788 4 жыл бұрын
💚💛💖
@ريامالحبشه
@ريامالحبشه 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍
@astermandefro3831
@astermandefro3831 5 жыл бұрын
የኔልዩወች
@lubabaahmed1540
@lubabaahmed1540 5 жыл бұрын
መሻአላህ ደሥ ትላላችሁ ደጉ ያገሬ ህዝብ አላህ ይጠብቃችሁ ጋዜጠኛውም ደሥ ትላለህ ጀማል ሠይድሥ የት ደረሠ ሥወደው
@halarp0th64
@halarp0th64 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ
@fatimahm7388
@fatimahm7388 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@rd895
@rd895 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@አበበችአየለ-ነ8መ
@አበበችአየለ-ነ8መ 3 жыл бұрын
አማራ ቴሌቪዥን እናመሰግናለን በቴሌቪዥን የሚቀርብበት ሰአት ንገሩኝ ለናቴ እድነግራት እድታየው
@حديت.بنت.بلايحبشي
@حديت.بنت.بلايحبشي 4 жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው ስቱን ሀገር አቋርጠን ሰሜን ሸዋና ሰሜን ወሎ እንመሳሰላል ማለት ነው ባላውቀውም ሽዋ አውዲማችሁ ግን ስከታተል አዲ ነው ከሰሜን ወሎጋ
@አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ
@አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ 5 жыл бұрын
ወይኔ ዘረኛ እኒህን ሚሥኪን ህዝብ ተጫወተበት አላህ ይጠብቃችሁ
@ከሪማቢንትአህመድየረሱልና
@ከሪማቢንትአህመድየረሱልና 5 жыл бұрын
የገጠር ሰወ የዋህ ነወ ከምር ደስ ስትሉ
@አላህወኪልህስቡንአላህወነ
@አላህወኪልህስቡንአላህወነ 5 жыл бұрын
ወይዴስስትሉ
@ggggdggs7621
@ggggdggs7621 5 жыл бұрын
እዚህ:ፓሎግራም:አዘጋጇች:ስወዳችሁ:በርቱው
@تلاواتالقرانالكريم-ف3ف
@تلاواتالقرانالكريم-ف3ف 5 жыл бұрын
እንዴት ነሽ አንፆኪያዬ?
@አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ
@አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ 5 жыл бұрын
ገምዛ ነው ዘመዶች አሉኝ
@rabiahassen5746
@rabiahassen5746 4 жыл бұрын
አባቴን ያገሬን ሰዎች ስላሳየኸኝ አመሰግናለሁ ላይክም ሰብስክራይብም አርጌሀለሁ የመጀመሪያዬ ነዉ ስያየዉ የሄንን ፔጅ
@asnakuasnaku1191
@asnakuasnaku1191 5 жыл бұрын
አማምዮ፣አንጾካያ
@የማርያምነኝበቃ
@የማርያምነኝበቃ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተረሳ እኮ። አዬ ጉድ። ሰላም በሌለበት ሰላም ነው ? ብሎ ጥይቃ አያሳዝንም?
@emebetemebet9535
@emebetemebet9535 5 жыл бұрын
tmschi new yayeut
@sabyfon390
@sabyfon390 5 жыл бұрын
አንፆኪያየተወለድኩብሽያደግኩብሽየተማርኩብሽውቧአገርእናመሰግናለንበነካእጅህመኮይንአሳየን
@fatiama1233
@fatiama1233 5 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ አንፆኪያ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 жыл бұрын
ኤፍራታና ግድምንም አቅርቡልን
@አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ
@አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ 5 жыл бұрын
ኤፍራታ ማለት ወደማጀቴነው ወይሥ
@አበበችአየለ-ነ8መ
@አበበችአየለ-ነ8መ 3 жыл бұрын
@@አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ አዎ ማጀቴ አንፆኪያና አጣዬ ቅርብ ነው በጣም አንድ ነው ህዝቡም አንድ ነው ለምሳሌ አንፆኪያዎች አጣዬና ማጀቴ ዘመድ አለው አድ ነው የተሳሰረ ነው
@ashenafiloveislove197
@ashenafiloveislove197 5 жыл бұрын
ኧረ ገጠር ውስጤ ነው የገጠር ለጅ ነኝ እኔ ጥራት ይለኩኝ ከምንም.. .........
@saadasada8194
@saadasada8194 5 жыл бұрын
እነት፡አገራ፡ልገባ፡4፡ቀን፡ቀረኛ፡በሠላም፡ጊቢ፡በሊኛ
@norahborah2654
@norahborah2654 5 жыл бұрын
እንጀሪ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ባህላዊ ፌስ ቡክ ማለት እኮ ነው መረጃ መቀባበያ ከውሸት የጸዳ ደስ ሲሉ
@african8846
@african8846 5 жыл бұрын
በፎስቡክ በየጎጡ ተደብቆ ለሚፎክረው እውነተኛውን አማራዊ አንድነት መረጃ ሰጡልን
@እግዚአብሔርመመኪያየነው
@እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 жыл бұрын
ይህን ጋዜጠኛ ሳላደንቀው አላርፍም
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
ባክህ የአርሷደር ወግ. ጀማል ሰኢዲ ያዘጋጀው ከሰው ልምዲ. ልክክ. የሚለው እሱነው
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ልክ ነሽ ፀባዩ ልክክ ነው የሚለው የጀማልማ ይሄ ሙዚቀኛች ጋ ነው የሚያምርበት አይቸዋለሁ ግሽን የተባለ የዘፈን ቡድን ጋ አሪፍ ነው ያቀረበው
@እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ
@እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ 5 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ ወሬኛ አንች አስመሰልሽው እኮ ደመወዝ የምትከፍሊው ጊሸን የሚባለው ዘፈን ጋ ነው ያልሽ በሀይማኖት መግባትሽ ነው እንኳን አየሽው ስራው ነው
@noranuro5530
@noranuro5530 5 жыл бұрын
መሻላህአላህያጠብቃችሁእርጀምእድሚለአባቶችቸን
@ስንታየሁየድንግልልጅአበበ
@ስንታየሁየድንግልልጅአበበ 5 жыл бұрын
ብቃቱን ሳይሆን ሀይማኖቱን ነዉ ያየሽዉ ገብቶናል ምን አይወጣለት አምላክ ሁሉንም አሟልቶ ሰጥቶቷታል
@zenized1071
@zenized1071 5 жыл бұрын
@@ስንታየሁየድንግልልጅአበበ ትንሽ አትሰቡ እህቶቸ ብቃት እንጅ ሀይማኖት ዘር ቀለም አይልም ስራ ለእኛ ሁሉም የአማራ ክልል ሰራተኞች ውስጣችን ናቸው ግን ተንኮል ዘረኝነት ጠብብነት አትሰቡ ለምለሚቱ ኢትዮጵያ አማራ ሰላማችሁ ይብዛ
የዕድሜ ባለፀጋ   እናት #በፋና_ቤተሰብ_ጥየቃ
15:58
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
ፈረስ መልዓክ ነው፤ የቅድስና እና የነፃነት  ምልክት!!
18:27
ዙታሊ ሚዲያ-Zutalie Media
Рет қаралды 666
የደራሲው መንደር የአርሶ አደር ወግ
29:27
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 13 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН