ከጥቃቱ የተረፉት የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ስለድርጊቱ የተናገሩት፡፡

  Рет қаралды 16,312

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 5 жыл бұрын
አሁን ኦነጋዊያን በመከላከያ አሳበው አማራ ክልል ላይ የአማራን ወጣቶች ፋኖወችን የአማራ ክልል ልዩ ሀይሎችን የአማራ ገበሬወችን በየቦታው በግፍ በጭካኔ እየገደሏቸው ነው እባካቹ በፍጥነት መከላከያን በፍጥነት አስወጡልን የአማራ ክልል ልዩ ሀይል ፋኖወች የአማራ ገበሬወች የአማራ ክልል ፖሊሶች ብቻ በአንድ ላይ ሁናቹ የክልላችሁን ሰላም አስከብሩ በቃ መከላከያ ይውጣ።
@መቅዲየማርያምልጅመ
@መቅዲየማርያምልጅመ 5 жыл бұрын
👌👌👌
@mega8101
@mega8101 5 жыл бұрын
ሚሚ ባለገሯ : that is not the solution my sister. You can not do that. Federal army can be anywhere at anytime. Amhara region is not a country. We lack basic knowledge that is why we are killing each other.
@Mirkuzz
@Mirkuzz 5 жыл бұрын
በኔ ግምት አሳምነው ከፖለቲካ ውጭ በሆነ፣ በግል የአይምሮ መረበሽ ምክንያት የሱውሳይድ ሚሽን (suicide mission) ውስጥ ነበር።
@teftefman8915
@teftefman8915 5 жыл бұрын
አቶ ላቀው ረጋ ያሉ ሰው ይመስላሉ ግን የሰጡት ምስክር የተዛባ ነው የመሰለኝ። "ገዳዮቹ የልዩን ሀይል የለበሱ ሰዎች መጥተው በር ለመክፈት ሞክረው በሩ አልከፈት ሲላቸው በሌላ በር ገቡ" ከዚያ በመቀጠል "ውጭ ያሉ የጥበቃ ሀይሎች መውጫውን በር ዘጉባቸው" አሁንም በመቀጠል "ውጭ ሁለት መኪናዎች" ግልጽ ያልሆነ ማብረራሪያ ነው። 1) መጀመሪያ የጥበቃው ሀይሎች የልዩ ፖሊስ ሀይሎች የሚሉአቸውን ለምን ወደ ውስጥ እንዲገቡ ፈቀዱላቸው? ነገሩ ማለቅ ያለበት ከስብሰባው አዳራሽ ውጭ በጥበቃው ሀይሎችና የልዩ ሀይል በለበሱት መሀከል መሆን ነበረበት። ከዚያ በመቀጠል ገዳዮቹ ማን ማንን መግደል እንዳለባቸው ያውቁ ነበር ማለት ነው። እኛን ስለ አላገኙን ሳይገድሉን ሄዱ የሚለው አሳማኝ አይደለም። ምክንያቱም እናንተ የደፈጣ ተዋጊዎች አይደላችሁም ከመቅጽበት ከግድያ ለማምለጥ የመትችሉት። 2) ወይ እናንተ መፈንቅለ መንግስት ብላችሁ በጠራችሁት ውስጥ ከአብይ አስተዳደር በኩል ወይም ከጄኔራል ጽጌ በኩል ተሳታፊ ስለነበራችሁ ህይወታችሁ መትረፍ ነበረበት። ተርፋችኋል። 3) መፈንቅለ መንግስቱ አሳምነው ያደረገው ሳይሆን የአብይ አስተዳደር የአማራ ክልል መሪዎችን በማስወገድ አመራር የለወጠ ነው የሚመስለው። ሰለዚህ የአብይ አስተዳደር አማራ ክልል ውስጥ መፈንቅለ መንግስት አድርጎአል ቢባል ይቀላል። የልዩ ሀይሎች የጥበቃ ሀይሎችን ከገደሉአቸው በኋላ ወደ ውስጥ ገቡ ብትሉ ያመቻል። መዋሸት እንኳን አልቻላችሁበትም።
@workinehdegaga4161
@workinehdegaga4161 5 жыл бұрын
Rest in peace the soul of all Amhara victims. May God strength the victims families. We all are lossers as Amhara people. ADP give priority to the peoples of Amhara. Unite the people, hands off the federal interruption.
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 5 жыл бұрын
Pls from now on protect ur self just u will have strong security don’t allow any other unknown army around ur place
@sayedahmada8144
@sayedahmada8144 3 жыл бұрын
Afer belu ena asblachun jegnochun
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 5 жыл бұрын
ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ለመጨረሻ ጊዜ አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ ላይ የተናገረውን እየገባቹ እዩት እውነቴን ነው እመኑኝ ኦነጋዊያን ሀይለኛ ስውር ድራማ ሰርተውባችኋል እየሰሩባችሁም ነው ንቁ እባካቹ
@askme1541
@askme1541 5 жыл бұрын
Please add the link for the ፎርቹን ጋዜጣ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 жыл бұрын
የት አለ በናትሽ
@mega8101
@mega8101 5 жыл бұрын
ሚሚ ባለገሯ : Ere befitsum minim mayet ayasifeligim. I am Amhara too, I liked Asaminew Tsige but it is very clear that he killed them all. He took revenge on them. He ruined his 2nd chance.
@KwtKwt-cj9gy
@KwtKwt-cj9gy 5 жыл бұрын
አይዞችሁ መውደቅ መነሳት ያለ ነው እናንተም ካስተዋላችሁ እኮ ጀኔራል አሳምነው ተናግሯል በክልላችን የተለያዮ የአጣሪ ብድን ገብቶል ብሏል ይህ ደግም ክልሉ ጠጥታ ፈቃድ የለውም ብሎ ነበር ግን አሁንም አሳምነውን ፀጌ ከመውንጀል ተቆጠቡ ምን አልባት የልዮ ሀይል ልብስ ለብስው ይሆናል ግን አጣሩ ድምፁም ይታስበት የአማራ ቲቢ እናንተን ላለማጋለጥ አሳልፎ ላለመስጠጡት ዋስትና የላችሁም ።
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح Жыл бұрын
አብይ ነዎ የገደላቸው
@MohammedAli-ey9tt
@MohammedAli-ey9tt 5 жыл бұрын
what expected from these three panelist is to tell us about what exactly happened during the so called incident. I do not understand why they are talking something around the bush. Just tell us who did what?
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 5 жыл бұрын
አምላክ ፍርድ ይስጥ
@badmawededu6078
@badmawededu6078 5 жыл бұрын
አቶ ደመቀ መኮንን አንተ ራስህን ካዘጋጀህ የሞቱትን ሁሉንም በአስተማማኝነት የመተካት አቅምና ሁኔውም አለህ፡፡ ይህም ማለት ስራውን ማሰራትና ውጤት ማምጣት የሚችልን የክልሉን ፕሬዚደንት ጥንቃቄ ባለበትና እርግጠኖ ሆኖ በቅርብ ጊዜ መሾም ነው፡፡ ብዙ ወጣትና ብቃት ያላቸው አማሮች አሉና አላማው ስራው በጥራት፣ አይነትና ብዛት በወቅቱ መሰራትና የአማራ ሰላም፣ አንድነት፣ እድገትና እርግጠኝነት መረጋገጥ ነውና በዚህ ብቻ በመመዘን ችሎታ ያለው ፕሬዚድንት በቶሎ መሾም አለበት፡፡ ይህም ፕሬዚደንት አላማውን ለማሳካት ብቃት ያላቸውን፣ ሃላፊነት የሚሸከሙትንና ግዴታን የሚወጡትን ትጉና ለውጤት የሚሰሩትን እንደ ችሎታቸው በየስራ መስኩ ይሾማል ማለት ነው፡፡ የአማራ ሰላምና አንድነት ለሁሉም መሰረትና ወሳኝ ነውና በዚህ ላይ በጋራ በመረባረብ ሁሌም እርግጠኛ መሆን ግድ ይላል፡፡ የሆነው ሆኗል፡፡ የመሬት መንቀጥቀጥ፣ ረሀብ፣ ጦርነት፣ ማእበል፣ በሽታ፣ የተለያየ አደጋን ጨምሮ በሌላም ምክንያት በአንድ ጊዜ በሺህ ድረስ የሚቆጠር ሰው ይሞታል፡፡ በቅርቡ አውሮፕላን ተከስክሶ 157 ሰዎች ሞተዋል፡፡ ከእርስ በእርስ ጦርነት በፊት አንድም የመንገድ ተዳዳሪ ያልነበረባት ሶሪያ አሁን ከ7.5 ሚሊዮን ህዝብ በላይ የተፈናቀለባትና በሚሊዮን የሚቆጠር የሞተባት ነች፡፡ ኢራቅ፣ አፍጋኒስታን፣ የመን፣ ሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳንና ሌላም ብዙ ምሳሌ አለና ሰለደረሰው ጉዳት ሳይሆን የባሰ እንዳይመጣና ብሎም የተሻለ ይሆን ዘንድ አማራ ለራሱ በእረግጠኛነት ራሱ መስራትና መሆን መቻል አለበት፡፡ በሌሎች ላይ እየተንጠለጠሉ ለእንሱ አገልጋይ በመሆን አማራን ማስጎዳት መቆም አለበት፡፡ አማራ በራሱ ከቆሞ ሌሎች ናቸው በእሱ ላይ የሚንጠለጠሉና እባካችሁ በሰዶማዊ ህወሀት ስታስጠቁት እንደኖራችሁ ሁሉ በአውሬ ኦነጋዊ ኦህዴድ አታስጠቁት፡፡ ከሌሎች ጋር በጋራ ስሩ እንጂ አገልጋይ አትሁኑ፡፡ ቤት መፍረስ፣ መፈናቀልና መገደልን ጨምሮ በህዝባችን የሚደርሰው ሊሰማችሁና ይህን ለማስቆም ከህዘብ ጋር ልተወግኑ ይገባል፡፡ ለሰሞኑ ችግር መንስኤው ይህ ሲሆን በአዴፓ በስንፍና፣ ግድየለሽነትና ብቃት ማነስ ምክንያት የህዝባችን ችግር መፍትሄ አለማግኘት ነው፡፡ የህወሀትና ኦነጋዊያን በህዝባችን ላይ ስቃይና መከራ መቀጠል ነው፤ ጀኔራል አሳምነውን ሲያሳስበው፣ ሲያበሳጨውና በመጨረሻም በአዴፓ አመራር መሰናክል ምክንያት መቋቋም ስላልቻለ ሁኔታው ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ ከዚህ የደረሰ፡፡ እና መስራት የሚችልና ለቦታው ብቃት ያለው ሀላፊነት የሚሸከምና ግዴታን የሚወጣ ፕሬዚደንት አማራ መሾም አለበት፡፡ እየዞረ ወሬ የሚያወራና የህዝብ ችግር እየሰማ መፍትሄ የማያመጣ ሳይሆን የህዝብ ችግር፣ ፍላጎትና አላማ የሚታወቅ ስለሆነ ከቢሮ ቁጭ ብሎ ሌት ከቀን በመስራትና በማሰራት ለህዝብ ውጤት ማምጣት የሚችል ፕሬዚድንት አማራ በቶሎ መሾም አለበት፡፡ ጀኔራል አሳምነው ለአማራ ደህንነት መረጋገጥ ሲል በአደናቃፊዎች ምክንያት ከአጣብቂኝ ውስጥ በመግባት ከእሱ በማይጠበቅ ሁኔታ በከባድ ተሳስቶ መሰናክል የሆኑትን በማጥቃት ራሱን አሳልፎ እንደሰጠ ይታወቃልና የሚቀጥለው የደህንነት ሀላፊ ግን ራሱን ለአማራ በስራ መስዋእት በማድረግ በስራ ውጤት እየጠቀመ የሚጠቀም፣ ሀላፊነት የሚሸከም፣ ግዴታን የሚወጣ፣ ብቃት ያለውና ፈጣን መሆን አለበት፡፡
@habeshawitkonjo1513
@habeshawitkonjo1513 5 жыл бұрын
Betam yasaznal
@አዛናውተፈራ
@አዛናውተፈራ 5 жыл бұрын
ጥያቄ?አንድ መንግሰት ወይም መሪ የሚሆን ሰው ለሰንት አመት ነው የሚሆን በዲሞክራሴ አገር?5 አመት ነው?ወይሰ ለ28 አመት?ሰታወሩ ዲሞክራሴ ነው ሰትሉ ትንሸ ስቅጥጥ አይላችሁም?አሁን ደግሞ እደገና ለ28 አመት ልትገዙት ነው አማራውን?ታዲያ በዚህ መጨረሻ በለለው ግዛት ህዝቡ ለውጥ የለለው ግዛት መንጊያ የለለው ግዛት ነው ያለው ህዝቡ በዚህ አይነት አምርሮ ችግር ሲፈጥር በማን ነው ጥፋቱ በማን ነው ፍርዱስ?መቼ ነው ህዝቡሰ ነፃ የሚወጣው?ጣሊያንኮ ለ5 አመት ብቻ ነው ገዝቶን የወጣ።አዴፓሰ ኢህአዲግሰ?እሰከመቼ ነው?
@hayal2284
@hayal2284 5 жыл бұрын
ጠላቶቻችን ከሚገባው በላይ በዘር ተደራጅተው አማራን ሲያጠቁ እናንተ ግን የአማራን ህዝብ እንደማደራጀት እንደማጠንከር እና የምንፈራው ቢደርስ እንኳን እራሱን እንዲከላከል እንደማዘጋጀት አደረጃጀቱን እየበታተናችሁት ነው እንዳይደራጅ እያደረጋችሁት ነው ለምን ቢባል አቢይን ለማስደሰት። አቢይ ለእኛ ምንም አያስብም አይወደንም ሊያጠፋን ይመኛል እሱ ከ እነ ጃዋር ጋር አብሮ የሚሰራ ነው በ አፉ ባይናገርም ግን ድርጊቶቹን እስካሁን የሰራውን ብናይ እነሱ የሚራምዱትን ሃሳብ ለመጥቀም ታትሮ የሚሰራ ሰውዬ ነው። አሁን እናንተ የአማራ ከሆናችሁ ለአማራ ካሰባችሁ በመላው አገሪቱ የ እናንተን አንዳንድ የስራ ባልደረቦችን ጭምር ያካተተ ለከት የሌለው አማራ እና አማራ ብሄርተኝነት ላይ ያነጣጠረ አማራን ለማዳከም የታሰበ አፈሳ እና እስራትን አስቁሙ!
@habeshawitkonjo1513
@habeshawitkonjo1513 5 жыл бұрын
Nebsachewn begenet yanurln 😭😭😭😭
@askme1541
@askme1541 5 жыл бұрын
So many questions need to be answered 1) How come the meeting was at the weekend late afternoon? Was it emergency meeting instructed by Abiy Ahmed to remove Asaminew Tsege? What was the agenda of the meeting? 2) Why did Abiy Ahmed sent 3 groups of Federal Army to various locations in Amhara region, months ago? Was Abiy threated by the new training done by Asaminew Tsege ? 3) Is this the plan of 3rd party players to weaken Amhara, and solidify their political power? 4) Is the General in Addis Ababa killed for the purpose of replacing him with his assistant "Oromo"?
@adeseaese1423
@adeseaese1423 5 жыл бұрын
ደመቀ የሚባል ሠው አፈሩን ብላው አንድ ቀን እንኳ ለወገኑ የማይቆሞ ሖዳም ጅብ
@KwtKwt-cj9gy
@KwtKwt-cj9gy 5 жыл бұрын
አሁን እናንተ ሁለት ሞት ነው የሞታችሁት አንደኛው በኢህዲግ ሁለተኛው በአማራ ህዝብ ሞት አይቀርም ግን ስራውን እየተገነዘባችሁ ዶ/ር አንባቸው፣ጀኔራል አስምነው፣የምኖረው ለአማራ ህዝብ ነው ብለው ነው የሞቱት ግን ስራዊት እያስማራ ነው ብላችኃል ምን አልባት እናንተን ለማዳን ይሆናል ግን ስይችል ቀርቶ ህዝብ ከህዝብ እንዳይጣላ ይሆናል በአዴፓ አመራር ውስደናል ያለው ስለዚህ እናንተን ስያድን ቀርቶ ይሆናል ።
@tubetube8938
@tubetube8938 5 жыл бұрын
አሸርጋጆች ናቹህ እውነትን አውጡ ከህዝብ ጎን ቁሙ መሸርገዱን ተውና። አንድ ባለመሆናችሁ እንቁ ልጆቻችን አስበላችኋቸው። እውነተኛ ፍርድ አይቀርም
@zizitino6301
@zizitino6301 5 жыл бұрын
hezbu tekur yelebesewi le Ethiopia newi galoch edemeachu yeteri
@MohammedAli-ey9tt
@MohammedAli-ey9tt 5 жыл бұрын
Benye gimet atan yemtlut aratagegaw sew general Asaminew mehonu new. Belela anagager, gedlen yemtlut sew malet new. Nigigrachu gen. Asaminew gidya mefsmun ayasaim. Giltsenet yigolal.
@rabia6064
@rabia6064 2 жыл бұрын
እናንተ አጭበርባሪ ውሸታም ሁላ ጨፍጫፋው ጋላውነው ሲያዋጣችሁ እናያለን ትንፋሽ ብቻ ውሸት ተጭናችሁ ትንፋሽ ብቻ ጭንቀትብቻ። እያንደህ ጠብቅ ያቺንቀን።📢
@ftubb3573
@ftubb3573 5 жыл бұрын
ለነሡ ያልሆነች አለም ለናንተም አትሆንም እመኑኝ የፍራቻ መልሥ አትሥጡ አሣምነው አእምሮ ያለው ሠው ነው
@MohammedAli-ey9tt
@MohammedAli-ey9tt 5 жыл бұрын
Just from his talk in this video, ato lakae is not confident leader.
@Nunu-tt8sj
@Nunu-tt8sj 5 жыл бұрын
አቤት አዴፓ ትወና 1ኛ እኮ ነህ
@mega8101
@mega8101 5 жыл бұрын
hana wondmagegne : Bichenkish new Yene ehit. Swallow the bitter truth pill. Asaminew killed them all.
@HaHa-df7in
@HaHa-df7in 5 жыл бұрын
ትልቅ ውሸታሞች እነሱይሆናሉ ገዳይ እውነቱ እዲወጣ መገደል አልነበረበትም አሳምነው ፅጌ ውሸታም ሀቅ ተናገር አትወሽ ውሸታሞች
@mega8101
@mega8101 5 жыл бұрын
Ha Ha : Korokonda ras. Sew yihen kalamene madireg yalebet memot new keza Asaminew Tsige teyiko memtat new.
@abebakonjo6869
@abebakonjo6869 5 жыл бұрын
አቤት ትወና
@mega8101
@mega8101 5 жыл бұрын
Tiwena alikew? Bichenkih new. Zare enkuan altesakalihim. Asaminew Tsige is the killer. I am ashamed of him. He ruined his legacy. So atilifa all evidences point towards him. He couldn’t control his emotions... very sad.
ስለመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ከታጋቹ አንደበት::
1:00:02
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
Kim Jong Un carries coffin of top North Korean military official
2:52
ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ያደረጉት አስገራሚ ቆይታ
47:14
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 59 М.
ግርማ የሺጥላ-(ከ1967-2015 ዓ.ም)
7:21
AddisWalta - AW
Рет қаралды 1,6 М.