የ4000 ሺ ሴት አለቃ ነበርኩ // እኔ በፖለቲካ ልሳለቅ አልችልም ... አልፈልግም // ወግ አዋቂዉ በኃይሉ ገ/መድህን Behailu Gebremedhin

  Рет қаралды 46,049

AmharicTube

AmharicTube

Күн бұрын

Пікірлер: 98
@Amharictube
@Amharictube 8 күн бұрын
እኔ በፖለቲካ ልሳለቅ አልችልም ... አልፈልግም // ወግ አዋቂዉ በኃይሉ ገ/መድህን Behailu Gebremedhin Like Comment Share subscribe Thanks a lot
@Amharictube
@Amharictube 8 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@neftegna686
@neftegna686 4 күн бұрын
Thank you for the insightful presentation. The speaker's humor was a delightful addition.
@naodbeba6277
@naodbeba6277 7 күн бұрын
አክባሪህ ነኝ ጋሼ በሀይሉ ሁሌም ብስማው የማይስለቸኝ ስው
@AddisZegye
@AddisZegye 7 күн бұрын
ወግ አዋቂው ጋሽ በሀይሉ የሱን ንግግር እንደ ሙዚቃ ደጋግሜ ነው እምሰማው ሲያምርበት እኮ
@Amharictube
@Amharictube 5 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 6 күн бұрын
ጥሩመልክት ነው ያስተላለፍከው ሳላደቅ አላልፍም።
@Amharictube
@Amharictube 5 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@DanielAsfaw-y9u
@DanielAsfaw-y9u 7 күн бұрын
he is a man of hummer, i like to appreciate him the impact that made in his character in me
@Amharictube
@Amharictube 7 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Amharictube
@Amharictube 5 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@elekafeseha6332
@elekafeseha6332 4 күн бұрын
This is one of his most eloquent speeches of all time. He's the most brilliant and talented individual that I respect tremendously.
@truthseeker8399
@truthseeker8399 8 күн бұрын
አቶ በኃይሉ ገ/መድህን በጣም አመሰግናለሁ::🙏🏾
@Amharictube
@Amharictube 7 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@jpbekele
@jpbekele 6 күн бұрын
My man lol love his jokes 🤣🤣🤣
@Amharictube
@Amharictube 5 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Moderngame2024
@Moderngame2024 7 күн бұрын
እግዚያብሔር በየሱስ ክርስቶስ ስም ይመስገን
@Amharictube
@Amharictube 5 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@bestrong1237
@bestrong1237 8 күн бұрын
ጋሽ በኃይሉ ንግግርህ ቢጣፍጥም ማስተላልፍ የምትፈልገውን ዋና ጉዳይ ማግኘት ሁሌም እቸገራለሁ፤ ለንግግርህ ርዕስ ብትሰጠው? ወይስ የኔ ችግር ብቻ ነው?
@Amharictube
@Amharictube 8 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@weredehagos6156
@weredehagos6156 8 күн бұрын
ያው እንግዲህ አርእስቱን ራስህ መስጠት ነው።
@naodtube2033
@naodtube2033 8 күн бұрын
ዘብዛቢ መሆኑን አትርሳ።
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 8 күн бұрын
አማርኛ የማይገባዉ በኃይሉ አይገባዉም
@Amharictube
@Amharictube 8 күн бұрын
@ ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@MelonaSirgut
@MelonaSirgut 5 күн бұрын
እንዳይተ አይነት አፉየሚጣፍጥ ሰው አለ እያንዳዱን ጨዎታህን አድሚ ለማአዛ ብሩ
@kechemagara5433
@kechemagara5433 4 күн бұрын
Is it a book or a brochure ?Reading fiction in one breath is unimaginable. It should be a short story. A skinny book tells for itself the Cost of printing.
@TegeneAs
@TegeneAs 8 күн бұрын
ኦ እንግሊዘኛ ሆነች ጉራማሌ
@Amharictube
@Amharictube 7 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@solocmc
@solocmc 5 күн бұрын
You cool 😎 on my book 📕
@TayeMokonen
@TayeMokonen 7 күн бұрын
ባላሰኩት ቦታ መዋሌ የአላህን መኖር ማረጋገጫ ሊሆን ይችላል?
@Amharictube
@Amharictube 5 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@CepheusXVI-qg6wo
@CepheusXVI-qg6wo 6 күн бұрын
በአማርኛ ቋንቋ ከመነገሩ ሌላ ምንም የተረዳሁት ነገር የለም ። ተሳስቻለሁ ⁉️ ወይንስ እንደ እኔ ጋር የተጋባችሁ አላችሁ ❓
@Amharictube
@Amharictube 5 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@gubulAsebe
@gubulAsebe 2 күн бұрын
የታላያየ ጊዜ ያቀረበ ስለሆነ ታኮራርጦ ነው
@messyberu2028
@messyberu2028 8 күн бұрын
Tebarek yet weg ina chewata yet yakslu yemyakut sedib diferet new
@Amharictube
@Amharictube 7 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@yohanneswoldu4658
@yohanneswoldu4658 8 күн бұрын
አሞራው በሚል የ ፓልቶክ ስም እናቅሀለን ይሄን ድምፅ ይዘህ አትደበቅ 😅
@Amharictube
@Amharictube 7 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@hayatuhashim1367
@hayatuhashim1367 7 күн бұрын
ገንዘብ ቀሪ ሰዉ አላፊ ነው
@Amharictube
@Amharictube 5 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@alemayehutafess7777
@alemayehutafess7777 8 күн бұрын
❤❤❤❤
@Amharictube
@Amharictube 8 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 6 күн бұрын
ለፋኖ ነው ከቀራቹሁ ንገሩን ነው😂😂😂
@Amharictube
@Amharictube 5 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Destavich
@Destavich 8 күн бұрын
አንዳንድ ኮሜንት ሰጭዎች .... ስነ-ስርዓት!!!!!!! ኢትዮጵያዊ የሆኑ ሰዎቻችንን አንሳችሁ አታሳንሱብን!
@Amharictube
@Amharictube 7 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@abrehamt.379
@abrehamt.379 5 күн бұрын
U r commenting on ur own comment. Incredibly
@Destavich
@Destavich 5 күн бұрын
@@abrehamt.379 Abraham the Conspiracy Theorist. LOL. Yimechh.
@azeman1
@azeman1 7 күн бұрын
2:40 Intro? disgusting💀
@Amharictube
@Amharictube 5 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@AwokeAbegaz
@AwokeAbegaz 8 күн бұрын
ጋሽ በሐይሉ በወሎ ቀልድ አበዛህ ። ምነው ወሎዬ መሆን ፈልገህ ከሆነ በሚያዝናናው ቋንቋህ ማመልከቻ አስገባ።
@Amharictube
@Amharictube 7 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@ZemuMutab
@ZemuMutab 5 күн бұрын
Nonsense, donot listen this irrelevant joke. Stuff 😢
@Amharictube
@Amharictube 5 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Ethion63
@Ethion63 8 күн бұрын
ድስኩራም ይላል አያቴ ነገር ሳይጥመው:: ድሮ ድሮ በትግርኛ እንዲህ የሚባል ነገር አለ ሲለን አንድ ጊዜም ቢሆን በአፋን ኦሮሞ ደግሞ ብሎን አያውቅም:: I am not sure how much money they paid you for this irrelevant talk. Personally I don’t see any substance. ከእውነት ጋር መቆም አለዛ ዝም ማለት::ከባለጊዜ ጋር አትዝመም:: ለተስፋዩ ገ/አብም አልጠቀመም:: ጋሽ ስብዐት ቀሽም ይል ነበር ሳይመቸው ሲቀር::
@AbdihakimAhmed-od4go
@AbdihakimAhmed-od4go 8 күн бұрын
What do you get from all this negative energy in return ?
@Amharictube
@Amharictube 7 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Amharictube
@Amharictube 7 күн бұрын
@@AbdihakimAhmed-od4go ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 7 күн бұрын
ጅል
@andyt7703
@andyt7703 8 күн бұрын
ድብልቅልቅ
@Amharictube
@Amharictube 7 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@octopus2309
@octopus2309 8 күн бұрын
አይ የስታክሲክስ ባለሙያ ክብሩ ስንትአመት ቢሸጥ ነው ......ክሪስክሮስ
@Amharictube
@Amharictube 7 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@TayeMokonen
@TayeMokonen 7 күн бұрын
ይህንን ሰው የወደድኩትን ያህል ጠላሁት። እርሱ እስካልተነካ ድረስ ፖለቲካ አይመለከተውም ማለት ነው?
@Amharictube
@Amharictube 5 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Amonslm
@Amonslm 3 күн бұрын
እሱ ያለው "እኔ በፖለቲካ ልሳለቅ አልችልም . . . አልፈልግም ፤ ዋናው መሰረቴ አለመቻል ነው" ነው ያለው እንጂ አይመለከተኝም አላለም። ስላቅ(መሳለቅ) ማለት ደግሞ ማሾፍ ፣ መቀለድ ፣ ማፌዝ ማለት ነው። ስለዚህ ቦፖለቲካ አልቀልድም አላፌዝም ማለት ስነምግባር ነው። በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ አስተያየት ካለው በአግባቡና በቦታው መጠየቅ ነው እንጂ እንዲሁ በየመድረኩ ስለፖለቲካ መደስኮሩ የሚያመጣው ትርፍ የለም። ግን ግን እዚህጋ ፕሮግራሙ መፅሃፍ ምረቃ እንጂ ፖለቲካ እንዳልሆነም መረዳት የሚያስፈልግ ይመስለኛል።
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel 8 күн бұрын
ምን አይነት ጊዜ ላይ አደረሰን? በዕድሜው በኦሮምኛ ተናግሮ የማያውቅ ትልቅ የሚባልና የምናደንቀው ሁሉ ዛሬ በአገኘው አጋጣሚ በኦሮምኛ እንደቀልድ አድርጎ በመተንፈስ ለኦህዴድ ማመልከቻ እያስገባ ያለውን ምን እንበለው??? የኦሮምኛ ቋንቋን በምንም ዐይነት አይነገር ማለት ፍጹም ዐላማዬ አይደለም። ታላቅና የተከበረ ህዝብ ቋነቋ ነው። እኔ ግራ የገባኝ ይህ ግራ የሚያጋባ ባህርይ ነው። አፍ የፈታበትና የኦሮሞ ተወላጅ ከሆነ ከፍተኛ ይቅርታ እጠይቃለሁ። ነገር ግን አይመስለኝም። እሱም ሆኖ እያለ በኢህአዴግ አገዛዝ ጊዜ ኦሮምኛውን የት ደበቀው??
@ሃበሻጊዮናዊት
@ሃበሻጊዮናዊት 8 күн бұрын
ኦሮምኛ የኢትዮጲያ ቋንቋ ነዉ እንዲያዉም መቻሉን ማድነቅ ነዉ የባህር ማዶ ቋንቋን እንደባልቅ የለ
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 8 күн бұрын
ከአመታት በፊት ከማእዛ ብሩ ጋር በጨዋታ እንግዳ ከቴወድሮስ ጋር በርኢዮት እንዲሁም እንድ የበእል ዝግጅት ላይ ከዘነበ ወላጋ በነዚህ እና በተለያዪ የመድረክ ንግግሮቹ ላይ በኦሮሚኛ ቁንቁአ እስተዳደጉን አስረድቶ ያውቃልና በአስተያየት አለመስማማት ብቻ ሳይሆን ትክክል አደለህም እላለው:: ብልፅግና ደም የሚጠጣ ፓርቲ መሆኑ ግን እርግጥ ነው
@KAYKAY-kx8ou
@KAYKAY-kx8ou 8 күн бұрын
ስማ በኃይሉ የአርሲ ልጅ ነው።ኦሮሞ ነው አትበል። በቃ ሰው ነው። ይልቁንው በኦሮምኛ የተረተው ተረት አንድ ቦታ እንዳይመድበው ጠርጥር። በቀጥታ ሲተረጎም የጎረቤታችን የምንቀብር የኛ ሲሆንም ጠለቅ ባለ ጉድጓድ እንቀብራለን ነው። በኦሮምኛ መተረቱ በአካባቢው በጣም የተለመደ ጉዳይ ነው። ሰው በአማርኛ እያወራ ሀሳብ ሲመጣለት ኦሮሞ እንዲህ ይላል ብሎ ስነቃሉን ከኦሮምኛ ይዘርፋል። ምንአልባት በሚድያ ስለአልተለመደ አዲስ መሆኑ እንጂ መመልከቻ ምንአምን ያልከው አሚታ ተገቢ ያልሆነ ነውር ነው።
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel 8 күн бұрын
አመሰግናለሁ ስለ እርምቱ።
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel 8 күн бұрын
​@@ሃበሻጊዮናዊትልክ ነዎት።
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 8 күн бұрын
ህዝብ እየተጨፈጨፈ ህዝብ እየተራበ እየተፈናቀለ?..አንተ እንቶፈንቶ ተረትህን ለማንም የማይጠቅም የማደናገሪያ ቱሪናፋህን በየመድረኩ ትጮሃለህ??...አላዬንም አዋቂ!..ነገ ግን አንተም በሰራሃዉ ህዝብን የማደነገሪያ ተግባርህ መጠየቅህ አይቀርም
@Amharictube
@Amharictube 7 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@TedBell-i7y
@TedBell-i7y 8 күн бұрын
ሕዝብ በደም ጠጪ መንግስት እየተጨፈጨፈ ፖለቲካ አይመለከትኝም እያልክ መድረክ ይዘህ እያለገጥክ ትሽኮረመማለህ
@Amharictube
@Amharictube 7 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 7 күн бұрын
You’re jealous because he’s very educated and talented you can’t be like him because you are idiot!!!
@Amonslm
@Amonslm 3 күн бұрын
እሱ ያለው "እኔ በፖለቲካ ልሳለቅ አልችልም . . . አልፈልግም ፤ ዋናው መሰረቴ አለመቻል ነው" ነው ያለው እንጂ አይመለከተኝም አላለም። ስላቅ(መሳለቅ) ማለት ደግሞ ማሾፍ ፣ መቀለድ ፣ ማፌዝ ማለት ነው። ስለዚህ ቦፖለቲካ አልቀልድም አላፌዝም ማለት ስነምግባር ነው። በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ አስተያየት ካለው በአግባቡና በቦታው መጠየቅ ነው እንጂ እንዲሁ በየመድረኩ ስለፖለቲካ መደስኮሩ የሚያመጣው ትርፍ የለም። ግን ግን እዚህጋ ፕሮግራሙ መፅሃፍ ምረቃ እንጂ ፖለቲካ እንዳልሆነም መረዳት የሚያስፈልግ ይመስለኛል።
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 19 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 23 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 141 МЛН
16 ዓመት የፈጀ ነው! ግልፅ አይደለም !
9:30
የዛሬ ኒውስ - Yezare News
Рет қаралды 12 М.
በአስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ ሁሌም እድል አለ | ሀይሌ ገ/ስላሴ _ Haile Gebrselassie
21:05
Ethiopia ሰበር የመርካቶ ነጋደዎች ከአስተዳደሩ ጋር ተወያዩ ebs tv
11:10