የዲያስፖራ ፍቅር ሙሉ ፊልም Ye Diaspora Love Ethiopian film 2019

  Рет қаралды 901,605

AmharicTV

AmharicTV

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@beshirbekoji6821
@beshirbekoji6821 5 жыл бұрын
እኔ ወንድ ነኝ እኔም አረብ ሀገር ነኝ ዱባይ ግን እባካችው ሳታይው አፋቹ እዳመጣው አትናገሩ የአረብ ሴት ጀግናናት እውነት ነው የምለው ስንት ነገር ችለው የሚኖሩ ናቸው እባካችው በቻላቹ አቅም ለአረብ ሴቶች ክብር እንስጣቸው እንውደዳቸው እባካቹን ክብር ለአረብ ሴቶች ሁሌም ካናተ ጎን የምቆም ወድማቹነኝ
@መሲየተዋህዶልጅነኝ-ጨ9ረ
@መሲየተዋህዶልጅነኝ-ጨ9ረ 5 жыл бұрын
😍
@zamzammohammed7672
@zamzammohammed7672 5 жыл бұрын
thanks
@ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ
@ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ 5 жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ እረ ሥንት ሥቀይ አለ እኔማ ልጆቹ ብን አድርገው ላሳብዱኝ ነው ምንም አልቻልኳቸውም እሄ ትምህርት ቤት ይዞታል ጉድ እፍፍፍፍ
@beshirbekoji6821
@beshirbekoji6821 5 жыл бұрын
@@ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ አይዞሽ እህቴ ኢሻላህ አንድቀን ሁሉም ያልፋል ከቻልሽ ስልክሽን እዳቀው አርጊ
@ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ
@ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ 5 жыл бұрын
@@beshirbekoji6821 በሚጀር ና እዝህ በለው ሥም ሠርች አድርግ ና መዲ ነኝ የሱ ናፋቂ። እሄ ነው ሥሚ
@Tube-rq3kq
@Tube-rq3kq 5 жыл бұрын
እሄን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ብዝት አርጎ ይስጣችሁ
@elsanogsa9280
@elsanogsa9280 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 4 жыл бұрын
Ameeeeeeen
@tastetaste1939
@tastetaste1939 4 жыл бұрын
Amen
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saedaa4254
@saedaa4254 4 жыл бұрын
አሜንአሜንንንን
@ጆኒየእምዬኢትዬጱያልጅ
@ጆኒየእምዬኢትዬጱያልጅ 5 жыл бұрын
አይ የኛ ፍቅር በፊልም ብቻ የኛ መልካምነት በፁህፍ ብቻ ... ፈጣሪ እድሜ ጤና ለሁሉም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ይስጠን እናት ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑርልን
@nanitadem3030
@nanitadem3030 5 жыл бұрын
ጆኒ የእምዬ ኢትዬጱያ ልጅ m
@ወንቅሸትህይውቴዩሐንስአባ
@ወንቅሸትህይውቴዩሐንስአባ 2 жыл бұрын
እኮ ፊልም ላይ ብቻ
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን 5 жыл бұрын
እረ እኔስ አገሬን በጣም ነው እምወዳት ምንም ቢፈጠር ምንም አይዋጥልኝም ዘላለም ኑሪ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ💚💛❤
@gggyyy8570
@gggyyy8570 5 жыл бұрын
ወላሂ እውነትሽን ነው ማን እንደ ሀገር ኢትዮጵያየን በጣም ነው እምወዳት
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን 5 жыл бұрын
@@gggyyy8570 አዎ ማሬ ምንም እኳ አሁን ሲወል ባረጋትም ግን እፀልይላታለሁ እንጅ አልጠላትም እንደውም ፍቅሬ ይጨምራል ሰላምሽን ይመልስልሽ አገሬ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 жыл бұрын
አረ ማን እንደ ኢትዮጵያ ውድድድ ጥግ ድረስ
@bruktygrmasetna4616
@bruktygrmasetna4616 5 жыл бұрын
Awo hoo man endanger bicha enat agerachinin selam yadrgilin zoro megbiyachin emiye enate
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን 5 жыл бұрын
@@bruktygrmasetna4616 አሜን ሰላሞን ይመልስልን እግዚአብሔር
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 5 жыл бұрын
እንዲህ የተገፍፍ ፍቅር ደስ ይላልል ሴቶችም ወንዶችም ፍቅርኞቻችሁ ሲጎዱአችሁ ለበጎ ነው ፈጣሪ ምንጊዜም የሚጠቅመንን ይሰጠናል የማይጠአንን በጊዜ እንድልይ ያርገናል ምክንያቱም ክርስቶስ ሁሌም ትክክል ነው።።።
@memeath1575
@memeath1575 2 жыл бұрын
Ewunet nawu
@fajerfajer4524
@fajerfajer4524 5 жыл бұрын
ያረብ ሀገር ሴት ማለት ከጀግኖች በላይ ጀግና ናት የማታውቀውን ቋንቋ ፣ ሀገር፣ጸባይ ፣ሰው እዲሁም ስራ ችላ የምትኖር አንበሳ ማለት ያረብ ሀገር ሴት ናት የሚያውቀው ና የገባው ያውቀዋል ያማያውቀው ደነዝ ግን ይሰድባል። ወደድክም ጠላህም ክብር ላረብ ሀገር ሴት።
@ዮዳሄትግራይ-አ3ረ
@ዮዳሄትግራይ-አ3ረ Жыл бұрын
❤🎉
@lemigaultigray505
@lemigaultigray505 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው ኣዲሰ ኣበባ በጣም ነው የምወዳት ሰላም አያላ ነው የማቃት😍😍👌
@genijesus3062
@genijesus3062 5 жыл бұрын
አቦ ተውና ያረባአገር ሴት እደውም ጀግና ናት ብዙ ናፍቆት ብዙ ስራ ብዙ ጭቅጭቅ ችላ በኖረች 😠 አትስደቡን በአዳድ እዝላል ሴቾች ምክንያት ሁሉም አይወቀሱ
@memsho3054
@memsho3054 5 жыл бұрын
Tekklnshi
@hawaseid9393
@hawaseid9393 5 жыл бұрын
tekekel
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ 5 жыл бұрын
ልክነሽ ማሬ
@fikermulugeta5187
@fikermulugeta5187 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ዉዴ ቦታዉ ላይ ሁነዉ ስላላዩት ነዉ ማንገብገቡን
@Hana-dj5jz
@Hana-dj5jz 5 жыл бұрын
ትክክል ስንት በቻልን እህቴ ልክ ነሽ።።
@mekdeshailegiorgis6073
@mekdeshailegiorgis6073 5 жыл бұрын
በዚህ ፊልም ላይ የተገለፀችው ኢትዮጵያ የኔ ሀገር ናት ስወዳት !!
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ Жыл бұрын
እኔም እወዳታለሁ እምየ እናቴ ናት
@ፈለቁነኝየበረሀዋ
@ፈለቁነኝየበረሀዋ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን በፍቅር ነዉ ያየሁት
@ስደተኛዋየገጠርልጅ
@ስደተኛዋየገጠርልጅ 5 жыл бұрын
አሜን
@mhiretayalew220
@mhiretayalew220 5 жыл бұрын
ዉይይይይይ ሳላለቅስ ደረሱልኝ ቴድዬ ስወድህ አሪፍ ፊልም ነዉ።ዉጫ ዉጩን አድናቄ የቤቱን ናቂ ለሆንዉ ሀበሻዎች ይመለከታል።ለገንዘብ ከለፋሁት ዘመን ይልቅ ለፍቅር የታገልኩት ዘመን በጣም ብዙ ነዉ።የምሰማዉን ፍቅር እስካሁን አላየሁትም።ብቻ አምላክ ከሰመመን ህይወት ይመልሰን ቢሆን ብሎ ምኞት የማይነቃበት ቅዠት።እህህህህህህ
@muluderbie3260
@muluderbie3260 5 жыл бұрын
ለፍቅር መታገል ትልቅነት ነው ነገር ግን የምንታገልለት ፍቅር የኛ እንዲሆን ከሚል ሀሳብ የተነሳ ከሆነ ትግሉ ለፍቅር ሳይሆን ለራስ ስለሚሆን ውጤት የለውም ።ፍቅር ማለት በምታፈቅረው ሰው ደስታ መኖር ነው
@mhiretayalew220
@mhiretayalew220 5 жыл бұрын
አይ ፍቅር ባፈቀርከዉ ልክ ይገባሀለ።የሌላን ሰዉ ሰዉ አፍቅሮ የኔ ይሁን ማለት እራስ ወዳድነት ሊሆን ይችላል ግን የአንተ የነበረን ሰዉ እንዳታጣዉ መታገል እራስ ወዳድነት አይመስለኝም።ምድር ላይ ፍቅር አሁን ታሪክ እየሆነ ነዉ።ፍቅር አለ ግን አመዛዛኝ መፈቃቀር የለም ያን ደግሞ ፍላጎት የሚባል ነገር አጥፍቶታል።
@አዩየማሪያምልጅ
@አዩየማሪያምልጅ 5 жыл бұрын
wow
@ስደተኛዋየገጠርልጅ
@ስደተኛዋየገጠርልጅ 5 жыл бұрын
እንድህ ነው በአሁኑ ሰአት ያለው
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 5 жыл бұрын
ዋው እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እውነት ለመናገር ከእስልምናዬ ቀጥሎ በፍቅር የምወደው ኢትዮጵያዊነቴ ነው ከእስልምናዬ ግን ምንም አላስቀድምም።
@zaharamohammedbintbaba467
@zaharamohammedbintbaba467 5 жыл бұрын
ትክክል 100% ሠብስክራይብ አርጊኝ ውደ
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 5 жыл бұрын
የት ሄደክ ልታመልክ ነው አገር ከሌለህ ሀገር ተፈጥሮ ነው ሀይማኖት የመጣው አትሸወድ አገር እያለን እንኳን ሙስሊም ስለሆንን ብቻ ሳኡዲ አታኖረንም ዘላለም እየከፈልናት ካልሆኔ እኔስ አገሬን ያኑርልኝ
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 5 жыл бұрын
@@anwarsherif5040 አንተ እንደፈለክ ጀለሴ እኔ ግን ማን እንደ እስልምናዬ አልሃምዱሊላህ ።ደሞ ሴት ነኝ ወንድ አይደለሁም ok
@ethiopiaethiopia1641
@ethiopiaethiopia1641 Жыл бұрын
​@@anwarsherif5040ሀገሬን❤ቅድሚያ❤😊
@habeshalove4349
@habeshalove4349 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ዲያስፖራዎች ኢትዮጵያ ከምትሄዱ እዚሁ በብርድ ተጨብጠን እኛን አታገቡም ለነገሩ ነጫጭባ እያሉ በየት እንለፍ
@ሰአዳሰይድ-ዸ9ነ
@ሰአዳሰይድ-ዸ9ነ 4 жыл бұрын
እሄ ፊልም ምንም ትምርት የለውም አደውም እንቃወማለን አደኛ አላህ ይላል የሄ በግ ሁለተኛ የአረብ ሀገር ሴት ይተችታሉ በጎች
@mekdesKetema-g9d
@mekdesKetema-g9d Ай бұрын
በሁሉም ነገር ስሜ ካልተጠራ አይባልም የአረብ አገር ሴትን አለማክበራቸው ከሆነ በሀገራችን ላይ በገሀዱ አለም ያለ ነገር ነው ለዛ ነው የሰሩትም በደንብ ካየሽው አስተማሪ ነው
@ማራናታጌታሆይቶሎና
@ማራናታጌታሆይቶሎና 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር ኑሪልኝ ሀገሬ 💚💛❤
@yarag6572
@yarag6572 5 жыл бұрын
ደደቦቸ ያረብ ሀገር ሳት ብታቁ ታማኝ የትዳር ሴትናት ሙያም ብትሉ ፍቅርም ብትሉ ሁሉምነገር ያረብሀገረ ሴትጋነውያለው love ሀረብ ሀገራ ሁሉን ያየንባት
@genatemebire8648
@genatemebire8648 5 жыл бұрын
ትክክል እኔም እንዴት እንዳናደዱኝ
@eyerushoney6005
@eyerushoney6005 5 жыл бұрын
ቀላል ደነዝ ነው ደራሲው
@amitadyj2916
@amitadyj2916 5 жыл бұрын
በትክክል ያንን መርዳት የሚችሉበት አንደበት ይስጣቸው
@makibel8327
@makibel8327 5 жыл бұрын
ትክክልእህትማር
@hanang7517
@hanang7517 5 жыл бұрын
አፋ መፋቻቸው ነው
@ፍቅርቡናማንቼየፖግባ-መ5ኈ
@ፍቅርቡናማንቼየፖግባ-መ5ኈ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ፌልም ነው👍👍 ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤🙏
@Shortlife-m5x
@Shortlife-m5x 5 жыл бұрын
ዋው የእውነት ዴስ የሚል ድራማ ነዉ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@tigistuyemane8560
@tigistuyemane8560 5 жыл бұрын
Have you seen the flag😂ባንዲራችንን በፈጣሪ ስም🙏
@saaaaa1695
@saaaaa1695 4 жыл бұрын
Mfzuvsk
@HanaHana-jc8zw
@HanaHana-jc8zw 2 жыл бұрын
🇪🇹👈✅
@derbyhonday3689
@derbyhonday3689 5 жыл бұрын
በጣም ሀሪፋ ነው ኢትዮጵያ ለዘለለም ተኑር💛💚❤👈👌
@banchiwosengirma5264
@banchiwosengirma5264 2 жыл бұрын
I. Like it but. The. Flag. Is not. Correct. This is correct💚💛❤👈👍 and. Also i like. Your. Idea👌
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 5 жыл бұрын
በህግ አምላክ ስማችን አታጥፉት እናተ ስትታመሙ እኛን ነው አይደል የምትለምኑት ለፊልምና ለስድብ ሲሆነሰ ያረብ ሀገርሴት እያላችሁ ትሰድብናላችሁ ደደቦች
@fiyorinahabeshawit25
@fiyorinahabeshawit25 5 жыл бұрын
Ethiopia Le zelalm tenure💚💛❤😘 Arif film nw👏
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
ቢኒ የሚባል ልጅ ግን እኔ ብቻ ነኝ እሱ ያለበት ፊልም ላይ ሰፍ ብየ የምሮጥ ምርጥ ፊልም ነው 👌👌
@aseobiafhdjs5408
@aseobiafhdjs5408 Жыл бұрын
Inem 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@kameelasaeed3809
@kameelasaeed3809 5 жыл бұрын
ውይ ያረብሀገርሴት መጫዎቻ አላህንፍሩ ተውን ሚስኪንነን
@mekedesdeseta9726
@mekedesdeseta9726 5 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነዉ አና አማማ ድፎውን ሲገመድሉት ልክ እደኔ እናት ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እና ደራሲው መጀመሪያ ስለ አረብ አገር ሴት ኑሮ መጀመሪያ አጥና ይህ የሷ ሳይሆን የኢትዮጵያን ወንዶች ድርጊት ነው ስለ አረብ አገር ሴት ፈፅሞ ተቃራኒ ነው
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
ማነው ግን ሰሞኑን እንደኔ በፊልም የተንበሸበሸ ፊልሞቹ ሁሉ በጣም ተመሳሰሉብኝ እኮ👍
@samerajamal2855
@samerajamal2855 5 жыл бұрын
ዋውውው. በጣም. አሪፍ. ፊልም. እኔም. አገሬን. በጣም. ነው. ምወዳት. አገሬ. ሰላምሽ. ይብዛ. ሁሌም.
@sofiaosman308
@sofiaosman308 5 жыл бұрын
አሜን
@ekruekru5214
@ekruekru5214 5 жыл бұрын
የ አረብ ሀገር ሴት ለፍቅሯ አትታመንም ያለው ማነው እኛ የአረብ ሀገር ልጆች ዲሲፒሊን ያለን ልጆች ነን ስነስረአት ያዙ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ዀ4ዠ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ዀ4ዠ 5 жыл бұрын
ስታሰጠሉ የአረብ አገር ሴት ጨዋዎቾ ነን ሰማችንን አታጥፉ
@californiasanfransisco5097
@californiasanfransisco5097 5 жыл бұрын
እዉነት ነው ለፍቅር አትሆኑም
@vipqatar8617
@vipqatar8617 5 жыл бұрын
አገሬን መንግስቶቻችን ሳይሆኑ እግዚአብሔር ያነሳታል ያልካት ንግግር ተመችቶኛል ተባረክ ወድሜ
@mamebekele4253
@mamebekele4253 5 жыл бұрын
እኔ ሀገሬን በጣም እወዳታለሁ ሁሌም ልቤ እዛ ነው ሻንጣዬም ዝግጁ ሁሉም ጥሩ ይሆናል አንድ ቀን እንደ አምላክ ፍቃድ!!!
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 5 жыл бұрын
Me too mara
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 5 жыл бұрын
💚💛❤🙋‍♀️💚💛❤
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 5 жыл бұрын
Me tooooo
@ሚሚየየማርያምልጅነብዮ
@ሚሚየየማርያምልጅነብዮ 5 жыл бұрын
እውነት ነዉ እግዚአብሔርን አምላክ ኢትዮጵያን የባርክልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ
@ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ 5 жыл бұрын
አረብ ሃገር ምትሰሩ እህቶቼ ውድድድ በርቱ ሙድ ብያዝብንም ጀግኖች ነን እማ እናቴ ሃገሬ ኢትዮጵያዬ እወድሻለው
@መቅዲነኝየድንግልልጅየራያ
@መቅዲነኝየድንግልልጅየራያ 5 жыл бұрын
ይህ ልጅ ደስ ሲለኝ
@Ss-li8jr
@Ss-li8jr 5 жыл бұрын
ህህህህ አወ ሹፌሩ አይደል እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ
@Tube-hy6yu
@Tube-hy6yu 5 жыл бұрын
እኔም ደስ ይለኛን
@tube-br4di
@tube-br4di 5 жыл бұрын
ደነዞች ከኛ ከሀረብ ሀገር ካለነዉ ዉረዱልን ማትረቡ እኛ ነን ቤተሠብ ቀጥ አድርገን ይዘን ያለን ለራሣችን ሣንል
@selamawitsisay5641
@selamawitsisay5641 5 жыл бұрын
Enasu rasachew likena coment miyagegnut begnaw new
@Eትዮጵያለዘላለምትኑር
@Eትዮጵያለዘላለምትኑር 5 жыл бұрын
Beteseb ket adrge yazku kemtyi eraseshin chayi mejemeria
@galxyhalcyon5558
@galxyhalcyon5558 5 жыл бұрын
Y '9
@tube-br4di
@tube-br4di 5 жыл бұрын
@@Eትዮጵያለዘላለምትኑር ena eniyes silemin ayeh weyim ayeshe??
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 5 жыл бұрын
@@Eትዮጵያለዘላለምትኑር እውነቷን ነው።ቀጥ ድርገን ነው የያዝነው።
@samirasamiraa6297
@samirasamiraa6297 2 жыл бұрын
ውይጉድ ብላቺሁ ብላቺ በኛመቀለድ ጀመራቺሁ እኛማለት በጣም ጀግናነኝ ወላሂ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ድንቅ ነው የአረብ ሴት ግን ብዙ ጀግና የምታስንቅ ሞልታለች ሁሉም አይደሉም ቦዘኔም ሞልታል
@jaguar3050
@jaguar3050 5 жыл бұрын
ዋው ለመጀመርያ ጊዜ ቆንጆ ሙቪ አየው!!!!!!
@azanawtessema7893
@azanawtessema7893 5 жыл бұрын
ድሮም ላገሬ ፍቅር ነበረኝ አሁን ደግሞ ይበልጥ አጠነከርኩት ስደት አይኑ ይጥፍ ዳይ ወደ አገር ቤት ወዳሳደጉኝ ውድ ደጋግ ህዝቦች
@madiyamd1610
@madiyamd1610 2 жыл бұрын
Wow dasilalii Etho lazalalam Timur🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ። ሁላችሁም ጉበዞች ናችሁ።በርቱ
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዛሬ ለሶስተኛ ጊዜ አየሁት ይሄን ፊልም ይገርማል አንድ ጊዜ አይቸ መድገም አልወድም ነበር ይመችህ ዬሴፍ ፍቃደ ከልብህ ነው የተጫወትከው በርታ አላህ ይጠብቅህ።
@amytube1013
@amytube1013 5 жыл бұрын
ክብር ለአረብ ሃገር ሴት ደከመኝ ሰለቸኝ እማትል ወገቧን ጠበቅ አርጋ ዝቅ ብላ ቤተሰቦቿን ሃፍ ያረገች የአረብ ሃገር ሴት ናት ሂወቷን ልጂነቷን የገበረኝ I love u የአረብ ሃገር ሴት
@rabiasara8471
@rabiasara8471 Жыл бұрын
እኛም❤❤❤❤ ዪኔውድ
@የሺየድንግልማርያምልጅY
@የሺየድንግልማርያምልጅY 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆንኮ መታደል ነው አቦ ሃገሬ ሰላምሽ ብዝት ህዝብሽ በፍቅር አንድነት ይኑር ታሪክ ቀያሪ ያድርገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💞🙏
@ንግስትአስቴር
@ንግስትአስቴር 5 жыл бұрын
የኔ ውብ አትዮጵያችን እግዚአብሔር አምላክ የድሮውን ፍቅር ይመልስልን ዘላለም ኑሪልን
@gggyyy8570
@gggyyy8570 5 жыл бұрын
በአለም ግን ኢትዮጵያዊነትን ሚመስል ነገር አለ ወላሂ ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 жыл бұрын
በትክክል እኔማ የኢትዮጵያ ነገር አውርቼም አልጨርስም
@gggyyy8570
@gggyyy8570 5 жыл бұрын
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ አዎ እንኩዋንም ሆነ
@ጎሳልብየቃለሰናየ-ሸ3ዠ
@ጎሳልብየቃለሰናየ-ሸ3ዠ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አፌ ይቆረጥልሽ እውነትሽን ነው የምር ደግሜ ደጋሜ አስባለሁ አወጣለሁ አወርዳለሁ ግን እንደ ኢትዮጵያ የሚሆን ከቶ የለም
@gggyyy8570
@gggyyy8570 5 жыл бұрын
@@ጎሳልብየቃለሰናየ-ሸ3ዠ እውነት መተሳሰብ አብሮ መብላቱ አብሮ መጠጣቱ ብቻ ምን አለፋሽ ኢትዮን አደለም መምሰል መስተካከል ሚችል ሀገር የለም ኢትዮ ኑሪልኝ
@ሜሪየተዋህዶልጅ
@ሜሪየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
በጣም እውነት ውብ እኮ ነች ሀገራችን
@azebassefa2057
@azebassefa2057 5 жыл бұрын
ለሴቶች ጥሩ ትምህርት ነው ( እህቶቼ በራሳቹ ኮንፍደንስ ይኑራቹ ደግሞ በጊዜያቹ ተጠቀሙ ወንድ ብዙ ያፈቅራል ሴት ግን ለ እንድ ሰው ብቻ ነው ልብን የምትሰጠው ።
@okok8293
@okok8293 2 жыл бұрын
ትክክል ዉዴ
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 5 жыл бұрын
የምር አለቀስኩ ሳስበው ልጅነቴን ወደኻላ ተመልሼ ነጎድኩ!!! ምርጥ ተውኔት!!!! እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
@ኪያአላዶር
@ኪያአላዶር 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ በተለይ አሜሪካ ለሚኖሩ ዲያስፎራዎች አንዳንዶቹ ይገርሙኛል ወደ ሐገር ቤት የሚመጡት ጉራቸውን የሚሰማላቸው ስላጡ ይመስለኛል አንዱማስ ምን አለኝ መሰላቹ 40 ጫማዎች አሉኝ ብሎ ጀመረኝ ወቼ ጉድ ልቦና ይስጣቸው እኛም እነሱን ያለመስማት ልቦና ይስጠን አሜን ያለ የገባው ነዉ
@ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ
@ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ 5 жыл бұрын
እኛን ለቀቅ አድርጉን ራሳችሁን ችላችሁ ስሩ የኛን ኑሮ ለ1ቀን እንኳን መታችሁ ብታዩልንኑሮ በኛ ባነገዳችሁ ነበር
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
I am proud to be Ethiopian. Where ever u go and spend years after years u can't get out from your own mind moma Ethiopia. Love u " Hgera ".
@ሚልካናጓልትግራይ
@ሚልካናጓልትግራይ 5 жыл бұрын
የተባረከ ቀን ይሁንላቹ ያገሬ ልጆች ምርጥ ፊልም ነው
@marsamedia795
@marsamedia795 5 жыл бұрын
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ብጣም ደስ ይላል ለ ኢትዮጽያ ጎሮቤታችን ሰላም እና ፍቕር ይስጣቹ ፍጣሪ ።
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@ህይወቴነሽድንግል-የ5ከ
@ህይወቴነሽድንግል-የ5ከ 5 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል ክብር ለአረብ አገር ሴቶች ግን ያአረብ አገር ቋንቋ የተጠቀሙት አልገባኝም
@tesfatesfa4438
@tesfatesfa4438 5 жыл бұрын
እናት አገሬ እወድሻለሁ እግዚአብሔር መልካም ነው ዘፀአት ለኢትዮጵያ ይሆናል ደግሞ ሆኖአልም
@genetkonjo5074
@genetkonjo5074 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ምርጥ ፊልም ለእኔ በጣም ተመችቶኛል. 👍👌🏵🌹🌷🌼🌻💐🌷
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
ያረብ ሀገር ሚኖሩ እህቶችን ሁሌም ዝቅ እንዳደረጋቹ አሜሪካ እንደሚኖሩ ሴቶች ባለጌና ጭሳም ሰካራም የለም ግን 1ም ቀን በመጥፎ ተነስተው አያውቁም አረብሀገር ምትኖር ሴት ሁሉም ነገር ይካበድባታል ለምን እንደው እንጃ
@Madina-ky4le
@Madina-ky4le 5 жыл бұрын
ስለሀገራችን የተናገርከውከልብ ያስዴስታል በጣም እናመሰግናለን
@ሲሀምአወል
@ሲሀምአወል 5 жыл бұрын
እኔ እምለው ያረብ ሀገር ሴት በቃ እንደ ጨው ካልጨመራችሁን አይሳካላችሁም አይደል ውጭ አበዛችሁት ደፈአ ቀና ብለን ቤተሰብ በረዳን ስታስጠሉ
@tesfahungecho4521
@tesfahungecho4521 5 жыл бұрын
Sorry
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 4 жыл бұрын
THE YOUNG MAN ACTING AS A TAXI DRIVER EDUCATE ALL ETHIOPIANS YOUTHS YOUR WAY, GOD BLESS YOU BERTA, KONJO SINIMA.
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ 5 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ደረታችንን ነፍተን ከነ ድህነታችን የምንኖረው እድሜ ለእምዬ ምንይልክ ነጭን ቂጡን ገርፎ ስለላከልን ነው እናም ዎጣት ጏደኞቼ አስተሳሰባችሁን አስተካክሉ ሰው ባርያ ለመሆን እንዴት ይመኛል እዛው ባገርህ ጥረህ ግረህ ኑር ዋ ነግሪያለሁ
@tenatena7698
@tenatena7698 5 жыл бұрын
I Love Ethiopia Music ኢትዮጵያ ሙዚቃ ትክክል
@pinashalom9644
@pinashalom9644 5 жыл бұрын
Ewnet new yene konjo
@gggyyy8570
@gggyyy8570 5 жыл бұрын
ትክክል የኔ ቆንጆ
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን 5 жыл бұрын
ትክክል እውነትሽን ነው
@zainbzainb7818
@zainbzainb7818 5 жыл бұрын
እውነት
@debrebrlew1307
@debrebrlew1307 2 жыл бұрын
በጣም አሪፈነዉ አገርቸን ሰላም የድረገልን
@tadesebrhane8000
@tadesebrhane8000 5 жыл бұрын
Endet des elal amarna filmm betam tewedashu🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@messimessi5627
@messimessi5627 5 жыл бұрын
ማን እንዳገር እንደ እምዬ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እና ፊልሙን የሰራቺው ልጅ ቆንጆ ናት በጣም
@medinahabeshaethiopia7964
@medinahabeshaethiopia7964 5 жыл бұрын
እኔ ግን ሺአመትም ብቀመጥ አማርኛየ አይቀየርም
@knowmehuh
@knowmehuh 5 жыл бұрын
Shakiso tekemteh amarigna mersat amroh neber. bel ahun semina werk awta ahun ketsafkut comment lol.
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
እኔም ህ ባለውለታየን
@fetuahmed2371
@fetuahmed2371 5 жыл бұрын
Enem
@hawaali4409
@hawaali4409 5 жыл бұрын
አረሳችም በልጅ በልጅነቷ ሄዳ የሆናል
@TUBE-xz9ti
@TUBE-xz9ti 5 жыл бұрын
ክክክክክ ቋንቋውን የቀየረ ግዜ ከተመቼው ዜግነቱንም ማንነቱንም አይቀርም
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 5 жыл бұрын
እውነት ነው!!! እንደዚህ እውነቱ ግልፅ ማድረግ ጥሩ ነው::🙏💚💛❤️🙏
@ahlamlove1178
@ahlamlove1178 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ይሀማ ሄኖክ ማየት አለበት እንዲማርበት
@missmery3124
@missmery3124 5 жыл бұрын
ወይይይይ በጣም ደሥ የሚል ፊልም ነው ተባረኩልኝ
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 5 жыл бұрын
ክክክክክክ አሪፍ ነው በርቱ ግን እህቶቻችንን አትስደቡ ባንዱ በረከሰ ሰው ማንንም ባንገልጽ ጥሩ ነው ወንዱም ሴቱም መልካም እንዳለ ሁሉ የቆሸሹ አሉና
@wibit1239
@wibit1239 2 жыл бұрын
ምርጥ ፍልም ነው ግን አንደንድ ቦታ ስህተት አለው
@zm589
@zm589 5 жыл бұрын
ደራሲው አረብ ሀገር የምትኖር ሴት ጠብሰህ ብር አልክም አለችህ እንዴ አረብ ሀገር የምትኖሩ ወገኖቻችን በእውነት ጀግኖች ናችሁ
@ሳአዲብንትባባ
@ሳአዲብንትባባ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂አራ በሳቅ ሞትኩኝ ንገሩልኝ እስክ ለዝ ዳዳብ ዳራስው
@hayatyoutube3199
@hayatyoutube3199 2 жыл бұрын
😂😂😂😂መሆን አለበት
@gfgf1062
@gfgf1062 4 жыл бұрын
ቢኒየ አተ ያለህበት ፊልም በጣምነው ደሥየሚለኝ ሥወድህ
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 5 жыл бұрын
ሀሪፍነው ግን መነው እኛ አረብ ሀገር ሰራተኞችን ሙልጪ አደርጋቹሁ ሰደባቹሁን ማንም ፈልጎ አይሰደድም እ ተመልሶ የሚመጠው ኑሮ ባይሳካለትጅ ፈልጎት አይደለም እደአረብ ሀገር ሴት ታማኝ የትም የለ ዝብላቹሁ የፊልም ማዳመቂያ አታርጉን ትክክለኛ የአረብ ሀገር ፈተና የሚአሳይ ፊልም ሰሩ ከአትዮጲያ ጀምሮነው ፈተናው ለአረብ ሀገር ሰደተኛ
@kanshofida5626
@kanshofida5626 5 жыл бұрын
Ewnate nwe 👏👏👏👏👏👏🙏
@hyatmohammed5002
@hyatmohammed5002 5 жыл бұрын
ሀቅ ቢያዩትም መች አፋቸው ይከፍቱ ነበር
@ሀገሬንእወዳለሁኢትዮጵያዊ
@ሀገሬንእወዳለሁኢትዮጵያዊ 5 жыл бұрын
በትክክል እኛ ሀረብ ሀገር የምንኖር ጀግኖች ነን ከቤተሰብ አልፋን ለእናት ሀገራችንም አርያነን
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ሲያስጠሉ ምንይመስላሉ እኛ ስንት መከራ ና ስቃይ የስንቱን ቤት እየስራን በኛ ይቀልዳሉ እዴ መቼም አርብ ሀገር ካልተጨመርበት አይስራም መሰል
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 5 жыл бұрын
በጣም ወድጄዋለው ሀገሩን የሚጠላ ሐበሻ የለም ችግርን ሽሽት ራሱን በስደት ውስጥ ይደብቃል ልቡላይ ግን ሁሌም 💚💛❤ ኢትዮጵያ አለች ሀገሬ ናፍቀሽኛል !!!ሲቸግረኝ ጥዬሽ በስጋ ሄዳለው ❤ ግን ሁሌም ሀገሬ ነው ሰላም ፍቅር ደስታ ለኢትዮጵያ ይሁን ትንሳኤዋን ያሰየን 😍😘😘😘😘💚💛❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@mitujaafar595
@mitujaafar595 5 жыл бұрын
Wow des sil wow wow😍😘😘😘😘❣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነው ጥሩ መልእክት አለው
@markanjuju8472
@markanjuju8472 5 жыл бұрын
የዲያስፖራ ፍቅር ሳይሆን መባል የነበረበት እርእሱ "ግማሽ የሀገር ፍቅር" ነው መሆን ያለበት ሀገር ማለት ሰው ነው ያረብ ሀገር ብላችሁ እናተ ኢትዮጲያዊነታቸውን ነጥቃችሁ ያረብሀገር ሴት ብላችሁ የሰየማችሁአቸ ደግሞ እነሱም ሀገር ናቸው ስለዚህ ያገር ፍቅር አገላለፃችሁ ጎደሎ እንጅ ሙሉ አይደለም ያረብ ውሀ የቀመሰች ሴት ይላል እንዴ 70% በቀላሉ አረብ ሀገር በምሰራዋ በዛች በየዋህዋ ምንዛሬ መሰለኝ ያንተ መዳኒት ከውጭ የሚገባልህ መዳኒት ደግሞ ሂወት ነው ሌላ ዝርዝር ውስጥ ሳንገባ ደራሲ ተብዬው ከጉዳቱ ጥቅማቸውን አስቀድሙ ሁላችሁም ስለአረብ ሀገር መጥፎ ግንዛቤ ያላችሁ ሁላ ስርአት ያዙ የምሰሩት ፊልም እንኩዋ ያረብ ሀገር ሴት ነች ምታይላችሁ ይወራ ከተባለ ጥቅማቸው አያልቅም በጃቸው እየበላችሁ ሂወት እየዘራችሁ መልሳችኩ አትንከሱአቸው አልበዛም እንዴ በዛ በጣም እነሱን በክፉ አትዮ እነሱ ከሌሉ እናተም የላችሁ አንደኛ ከሀገር ሸክምነት ወተዋል ሁለተኛ ሀገርን እየጠቀሙ ነው አከተመ። ኢትዮጲያ ሀገሬ ከነ ልጆችሽ ለዘላለም ኑሪ በክፉ ያየሽ አይኑን ጨለማ ጉልበቱን ቄጠማ ያርግልሽ እማ
@zabibaahmad4075
@zabibaahmad4075 5 жыл бұрын
እውነት ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ነህ ላሀገሩ ፍቅር እና ክብር ያለው ሰው
@mira6337
@mira6337 5 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር
@hayatmuhamed864
@hayatmuhamed864 Жыл бұрын
ኢትዮጲያ ሳይከፋሽ ኑሪልኝ ዘላለም ሀገሬ ትናፍቂኛለሽ ❤❤
@ሚስጥርክርስቲያን
@ሚስጥርክርስቲያን 5 жыл бұрын
የዚህ ፊልም ደራሲ ለሀገርህ ያለህን ፍቅር ብትገልፅም እባክህ አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች በሙሉ ጠጪ ሰካራም ከሀዲ አይደሉም ምናለ እዚህ ስለምናየው ስቃይና እንግልት አምነን ትተነው የመጣን ፍቅረኛ ወይም ባል ሲደርብብን ሲክደን የምናነውን ጉዳት ብትፅፉ በቃ ከአሜሪካና ከእንግሊዝ የመጣ ሰው ነው ለናንተ አሸናፊ በጣም ያሳፍራል ታዲያ አንተ ደራሲው አረብ ሀገር የሚሄዱ ሴቶችን እንደዚህ አቅልለህ ከፃፍካቸው በሰው ሀገር መሰቃየትና መንገላታት ምን ይገርማል
@rahamamahamde7500
@rahamamahamde7500 5 жыл бұрын
Ene kamtywu alhubate
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 5 жыл бұрын
እረ ንገሪልኝ ይህ ዝፍጥ የሱ ከርስ መሙያ ነን
@samrialemnew5360
@samrialemnew5360 5 жыл бұрын
በቅረቡ እጥፍልሻለው
@ጀሪጀሪ
@ጀሪጀሪ 5 жыл бұрын
በጣም እውነትን ነው
@ኢትዮጲያየሁሉምሀይማኖቶች
@ኢትዮጲያየሁሉምሀይማኖቶች 5 жыл бұрын
ትክክል
@SamifekaduTadese
@SamifekaduTadese Жыл бұрын
ዋው ሸጋ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤
@woynishetdigafiyoutub3700
@woynishetdigafiyoutub3700 5 жыл бұрын
Wowwww I love you
@zainabahmed3082
@zainabahmed3082 5 жыл бұрын
አረ ወንድድያስፕራ ሹፌርየ ስወድህ ላይክይገባሀል ክክክ ሀሪፍነው በርቱ
@tezetasahbel9846
@tezetasahbel9846 5 жыл бұрын
ጨርሼ ላየው ነበር የጀመርኩት ግን ይብቃኝ የሃረብ ሃገር ሴት የሃረብሃገርን ውሃ የቀመሰች ሴት ምናምን የሚል የማያምር ንግግር ሰማሁ በሃረብ ሃገር ስለሚኖሩ ሴቶች መልካም አመለካከት የሌለው ፍልም አይስበኝም ውይም አታንሱ ሲጀመር ማንሳት ከፈለጋችሁ ደግሞ ኖራቹሁት እዩና እውነታው ላይ የተመሰረተ ፍልም ስሩ
@nesratemam1749
@nesratemam1749 2 жыл бұрын
ምርጥ ፍልም
@leletealemayewe289
@leletealemayewe289 5 жыл бұрын
ያምራል
@iworckiyworldwide6744
@iworckiyworldwide6744 4 жыл бұрын
One Ethiopia 🇪🇹 it's great, Taxi driver is nice teacher yeah what's up men
@lemlemngess5670
@lemlemngess5670 5 жыл бұрын
የኢትዮጵይ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ የሚል
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 5 жыл бұрын
እኔ
@samrycell2606
@samrycell2606 4 жыл бұрын
ሀገሬ ማለት ለኔ የወለደ ች ኝ እናቴ ማለት ነች ታድያ እናት እንደት ትረሳለች እምዬ ምንም ሁ ኘ ልኑርብሽ እንደት ም አኑር ኝ, 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣️❣️ኢትዮጵያ ዬ እማማ እወድሽላሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣️❣️❣️,
@ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ
@ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ 5 жыл бұрын
አንተ ጥቁር ባለጌ ነክ የአረብ ሃገር ሴት የምትል ሃበሻዊት ነች ፍቅር የሆነች ሴት ስደተኛ ሃበሻዊት ነች ሰው ናፋቂ እሺ
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 4 жыл бұрын
Eee ehe godolo yenikenala
@mlasam6088
@mlasam6088 4 жыл бұрын
Ante kift ye areb ager sit benedate aynetoch leba atiteram
@shahidmayyeri806
@shahidmayyeri806 4 жыл бұрын
Gin iko film nw
@ራቢወሎYouTube
@ራቢወሎYouTube 2 жыл бұрын
ሣህ ትምርት አዘል ፊልም 👌👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🌹
@YouTubeYouTube-jj5bo
@YouTubeYouTube-jj5bo 5 жыл бұрын
እዚህ ያለውን ሥቃይ ባያችሁት እንደዚህ አፋችሁን ባልከፈታችሁ ማፈሪያዎች የኛን ሥቃይ እምናውቀው ስደት ያለን ነን
@olve-tf2ol
@olve-tf2ol 4 жыл бұрын
እውነት አሪፍነው😘😘
@emufkr7160
@emufkr7160 5 жыл бұрын
የራሷ አሮባት የሠው ታማስላለች🙋😂😂😂 ጅብ ሩቅ ሀገር ሂዶ ቆዳ አንጥፋልኝ ይላል🙋😂😂😂😂😂 በጅ ያያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል 🙋😘😘😘😘😘 የሚገርም ነው ቴድ
@fayselnurye9238
@fayselnurye9238 5 жыл бұрын
እየመጣሽ ተኚ የኛ ቤት ስፊነው የጨመረበት
@አሚነኝየጃማልጂ
@አሚነኝየጃማልጂ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😀😀😀
@emufkr7160
@emufkr7160 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣😂😂😂🤣🤣🤣🤣😘🙋💋selam ye ethio ljochi
@መቅዲኢትዮጺያለዘላለምትኑ
@መቅዲኢትዮጺያለዘላለምትኑ 5 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደስ ይላል በስማም ለኔ በጣም ትክክል ነው ብየ አምናለ ትልቅ ትምህርት ነው
@et1206
@et1206 5 жыл бұрын
ፊልሙ ምርጥ ሆኖ ሰበቡ ይገርማል ሁለቱን ለማገናኝት ግዴታ እኮ ሁሉም ጥፋተኛ መሆን የለበትም ከ አውሮፖ የመጣችው እዱስ የ አረብ ሀገርዋ ርጉም መሆን የለበትም ስንት አይነት ሰበብ አለ ፊልሙ ገና እስዋ ስትካድ እሱም እንደሚካድ ለመገመት ቀላል ነበር
@ameleworkargaw7237
@ameleworkargaw7237 5 жыл бұрын
Betame arife nw beza laye sela ethiopa yameyawerawe betame dase yelale hagerange betame wedadekuate🙏🙏
@eyesusi.yadinaliamennn3186
@eyesusi.yadinaliamennn3186 5 жыл бұрын
Wooooow.dasi.sili
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 5 жыл бұрын
What a wonderful drama 👍👍💐💐🌼🌼💕💕
@hijerak5737
@hijerak5737 5 жыл бұрын
እሄ ልጅ ካለ ድያስፖራ ሌላ ፊልም አይሰራም
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 5 жыл бұрын
ክክክክ
ሁለት ፍቅር - Ethiopian Movie Hulet Fikir 2019 Full Length Ethipian Film Hulet Feker 2019
1:34:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 511 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "እድል" SE01 Ep 04
29:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 192 М.
አንቺን ለኔ ሙሉ ፊልም Anchin Lene Ethiopian full movie 2020
1:53:00
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺ - የጩቢቲ አንፍር😂 ቀልዶች
23:50
Ethio John ኢትዮ ጆን
Рет қаралды 76 М.
አራድዬ ሙሉ ፊልም - Aradeye Full Ethiopian Movie 2023
1:31:12
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2
32:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 590 М.
ላትጠቅመኝ - Ethiopian Movie Latetekemegn 2019 Full Length Ethiopian Film Latetekemegn 2019
1:36:53
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 974 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН